" የገዛ ጓደኛዬ በሽጉጥ"ይቅርታ ጓደኛዬ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 10,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 509,360

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@bereketbezabih6177
@bereketbezabih6177 3 жыл бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን ይህን ማየት ድንቅ ነው ጌታ ልዩ ነው ተባረኩ
@addisw1713
@addisw1713 3 жыл бұрын
አሜን
@gracenoah1133
@gracenoah1133 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🏽
@zematube8985
@zematube8985 3 жыл бұрын
Betam bezih zemen yehn mayet yegermale
@meazawgebriel1848
@meazawgebriel1848 3 жыл бұрын
Yigerimal ewinet newu
@Butterflysly-nj4tm
@Butterflysly-nj4tm 3 жыл бұрын
Amen
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
ይችስ የእግዚአብሔር ጣት ናት በእውነት ይሄ ጌታ እኛን ሊያስተምርበት ያደረገው ታላቅ ነገር ነው ለምድራችንም ጭምር ፈውስ ይሁን ምህረት ይሁን ዮኒዬ ተባረክ ጌታ ባንተ ታላቅ ነገር ነው እያደረገ ያለው እንወድሃለን
@u.s.asentrazahaile4992
@u.s.asentrazahaile4992 3 жыл бұрын
ይህንን ያዴረገው እግ/ር ናው ጌታ ይባረክ. እግ/ርን እዎዳለሁ እያሌ ይቅርታ የማያዴርግ ሰው የዳብሎስ ምርኮኛ ( የሰይጣን )አጋልጋይ እንደሆነ አስምሮኛል።
@theman2833
@theman2833 3 жыл бұрын
ይቅር ያለው ሰው ከባድ የከበደ የምህረት ሰው ነው... ይህ ነው ክርስትና ለእኔ..ዮኒ ተባረክ ፀጋህ ይብዛልህ.. ዮኒ የኛ ሰው።
@emebatnamga4925
@emebatnamga4925 3 жыл бұрын
Yoni yene geta zemenehi yabarike betam merit sew nh tibairk
@yetigirbe4354
@yetigirbe4354 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪክ ስምቼም አይችልም አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማማች እንደዚህ ነው መልካም ምሳሌ ናችሁ ዮኒ ተሳክቶልሃል
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ተገናኝተው ይቅርታ በተባባሉ ብዬ ሳስብ ነበር ወላሂ እንዴት ደስ እዳለኝ ዮኒዬ ያንተ ውጤት ነው ምን ልበልህ በአላህ ኡፍፍፍ ዮኒ ዮኒ ዮኒ አቦ እወድሀለሁ
@mahletmahi1094
@mahletmahi1094 3 жыл бұрын
❤❤❤
@ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
@ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 3 жыл бұрын
❤❤❤
@amenadisu4991
@amenadisu4991 3 жыл бұрын
Tebarek andena nesh
@freecell2840
@freecell2840 3 жыл бұрын
እኔ ዳሞ አንች እዉድሻላዉ
@bhlole5835
@bhlole5835 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AserEjege
@AserEjege Ай бұрын
ዮኒ በዘመንህ ሁሉተባረክ ቃላት አጥቼ ነው ደቻሳ ደግሞ በእውነትከእግዚአብሔር ዘር የተወለደ እውነተኛ የእየሱ ልጅ ነው ዘመኑ የተባረከ ይሁን አሜን
@emnettessma8516
@emnettessma8516 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ስራዉ ይገርመኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። የዚህን ህይወት ሳይ የታደልክ ነህ እልሃለሁ። ዮኒ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@addisw1713
@addisw1713 3 жыл бұрын
አሜን
@senaitbelay4084
@senaitbelay4084 3 жыл бұрын
Amen amen
@emebetalemu6069
@emebetalemu6069 3 жыл бұрын
ዮኒ ከዚህ በላይ ታያለህ ! ቃሉ ስለሚል ከኔ የ ሚበልትታደርጋላችሁ ስለ አለ
@tarikubeyene3648
@tarikubeyene3648 2 жыл бұрын
የእውነት ይቅርታ እንድህ
@tube2984
@tube2984 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ዮኒ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ፈጣሪ😍😍😍🤗🤗😘😘😘
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
ልዮ ነው በእውነት ትልልቅ አስተዋይ ሰዎች ናችሁ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም የተባለው ተረት ተረት ሆኖ ቀረ ጎሽ ተባረኩ በጣም ደስ ብሎኛል 😍😘😘😘😘😘😘😘😘
@tsegayefantahun654
@tsegayefantahun654 3 жыл бұрын
እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች በዙሪያችን እንዳሉልን ከተባሉት ውስጥ ናችሁ ለብዙዎች ለበረከት ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን !!!!!
@danidire1557
@danidire1557 3 жыл бұрын
በህይወቴ እንዲህ ያለ ድንቅ ምስክርነትና አይቼም ሰምቼም አላዉቅም የሚገርመዉ ግን በእግዚአብሄር ሁሉም ይቻላል እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ ሃሌ ሉያ የዘላለም አባት
@roziyechrist92
@roziyechrist92 3 жыл бұрын
ምናልባት ይመጣ ይሆን ብዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይህ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ ዛሬም ተባረክ
@sweetlove2592
@sweetlove2592 3 жыл бұрын
ዋው! ዋው! ዋው! ጌታ ሆይ ከፍ በል ተመሥገን ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም፡፡
@adanodashe8877
@adanodashe8877 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን : ነፍሴ ምንም አልቀረላትም ሐሴት አደረገች : እግዚአብሔር ትልቅ ነው። ከነዚህ ሁለቱ ወንድሞች ትልቅ ትምህርት ነው : ለሰው ሁሉ, ለሐገር እንደ ህዝብ : ትልቅ ሞዴል ናቸው። ለእነዚህ ድንቅ ወንድሞች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል። በጣም በጣም እንወዳቹሁአለን❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤ እንካን ደስ አላችሁ , እንካን ደስ አለን። ዬኒ ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ?? በጣም ተሳክቶልሃል❤❤❤👏👏👏👏❤❤❤❤👏👏
@የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል
@የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል 3 жыл бұрын
እኔ ምን ልበል የጌታ ስምህ ይባረክ ከዝህ በላይ ምን ደስታ አለ ዮኒዬ ጌታ ይጠብቅህ ሁላቹሁ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😍😍
@yabezgift3785
@yabezgift3785 3 жыл бұрын
የክርስቶስ ልብ የታየበት ህይወት እንዲሁም በሚገባ ስለ ይቅርታ የሚገልጽ ምስክርነት ።ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፈተናችሁ ለብዙዎቻችን ትምህርት እንዲሆን ወደ መልካም ፋሬ ቀይራቹሃልና ። ዮኒ ዘመንህ ን ጌታ ይባርክ ይህ ከላይ ነዉና።።
@jerrymelkamu6205
@jerrymelkamu6205 3 жыл бұрын
ቃላት አጣሁ ...በእናንተ ውስጥ የይቅርታን ጥግ አይቻለሁ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው።ዘመናችሁ የካሳ ይሁን።ዮንዬ ለምልምልኝ❤
@temuarsenal4399
@temuarsenal4399 3 жыл бұрын
ከእነሱ ይልቅ እኔ አለቀስኩ ምን አለ ተገነኝተው ይቅር ቢባሉ ብዬ ተመኝቼ ነበር ተሰክቷል ዮኒ አንተን እግዚአብሔር ለይቅርታ ምልክት የፈጠረህ ነህ ተባረክ
@mahlet5545
@mahlet5545 3 жыл бұрын
Wow በጣም ደስስስ ነው ያለኝ የሚገርም የይቅርታ ግዜ እንዲ አይነት ልብ ስጠኝ ጌታሆይ ዮኒ ተባረክ🙏🙏
@saragirma3927
@saragirma3927 3 жыл бұрын
ለኔም
@sekina1543
@sekina1543 3 жыл бұрын
amen amen
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ልጁ በጣም ቅን ልብ ነው ያለው እና ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ይህ አግልግሎት በአንተ ብቻ ሰይሆን እንዴ አንተ የሚያገላጋሉ ብኖር ደስ ይላኛል ታተክ ትዉልድ ይህን ይዞ ብቃጥሉ ጥሩ ነው
@fbeyamo924
@fbeyamo924 3 жыл бұрын
No one can explain enough this testimony. Praise God!
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
ዮኒ አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ወንድሞች እነናንተም ተባረኩ ለብዙ ሰው ትምህርት ነው የሰጣችሁን ምናለ ጁንታውና ኢትዮጵያም በይቅርታ የሚፈሰውን ደም ቢያቆሙልን ።
@godisgood1338
@godisgood1338 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ቃላት የለኝም ስለ እናንተ ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን እስይ እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አቤት የፍቅር ልብ እግዚአብሔር ይመስገን ደቻሳ አንተ አንደኛ ነህ ልብን ነካህ የክርስቶስ ልብ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ ሁለታችሁም አንደኛ ነች ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ!
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 3 жыл бұрын
ምን ይባላል ተመስገን ከማለት ዉጭ ጌታ አተ ትልቅ ነህ ባተ ዘንድ የማይቻል የማይሆን ነገር ምን አለና ዮኒ ቃል የለኝም ብቻ ተባረክ ወንድሞቸ ዛሬ ሳይጣንን ትልቅ ኪሳራ ዉስጥ ነዉ የከተታችሁት ተባረኩ
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 3 жыл бұрын
ዮኒዬ አተ አደኛ ነህ ይሄ ሁሉ የሆነው አምላኬ እግዚአብሔር አተ ላይ ባስቀመጠው ፀጋ ነውና ተባረክ ከኢየሱስ ቀጥሎ የትውልድ አባት ነህና ተባረክልን ዘርህ ይባረክ
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ዋው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ የሰላም የደስታ ይሁንላችሁ እናተ የተባረካችሁ ናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም የካሳ ዘመን ይሁንልህ ጤንነትህ ፍፁም ሰላም ይሁን ዮኒ ተባረክ❤
@mintesnotmintx8719
@mintesnotmintx8719 3 жыл бұрын
በእውነት ስለ እናንተ ጌታ እጅግ አድረገ አመስግነዋል በጣም ደስ የምል የይቅርታ ታሪክ
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
ዋውው እንዴት ደሰ ይላል ዮኒዬ ተባረክ ከዚህ በላይ መባረክ የለም እግዚአብሔርን የደስታ እንባ😭
@enkuseyum5343
@enkuseyum5343 3 жыл бұрын
EBC ላይ ቢተላለፍ ጥሩ ነው ብዙዎችን ያስተምራል።
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 3 жыл бұрын
True
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ሌላ የለሽም 😂😂😂😂
@ashewizzee2080
@ashewizzee2080 3 жыл бұрын
We wish ….
@ElduErsumo
@ElduErsumo 7 ай бұрын
​@@Ethiopiaye-lw2jcmini chigir alewu timirt new injji
@zelalemgirma6874
@zelalemgirma6874 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RichoHenok
@RichoHenok 3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አባ አንተ ጣልቃ ገብተክ እነዚ ወንድሞችን አንድ ስላደረካቸው ጌታ ተባረክ ወንድሜ ዬኒዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ♥♥♥♥
@getudubale2031
@getudubale2031 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 жыл бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁንለት በጣም ደስስስስ ብሎኛል
@wondosentaye9473
@wondosentaye9473 3 жыл бұрын
ደቻሳ ከእናቴ ከበልዩ "ውድድድ አድርጌካለሁ ዘመንህ ይባረክ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው አግኝታለች ጌታ ይባርክህ"
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 3 жыл бұрын
ምናለ አለም ከናንተ የአለም ህዝብ እንደናንተ ይቅር ቢባባል የሁለታቹ መታረቅ ለሁሌም ለሰው ፍጡር ለተባለ ትልቅ ትምህርት ነው እንዲህ ብንፋቀር ኖሮ የት በደረስን ነበር እንደኔ ማነው ደስ ያለው ዬኒዬዬ ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@emebetsaji4623
@emebetsaji4623 3 жыл бұрын
የጌታ የመስቀሉ ስራ የይቅርታ ውጤት ክርስቶስን መምሰል ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ዮኒ ተባረክ
@zemenayaynaew4066
@zemenayaynaew4066 3 жыл бұрын
የዚህ ዓመት መልካም ወጣት በዚህው ቢያበቃ እራሱ ከዚህ ውጭ ሌላ ምን አለ ዮኒ ሽ ሆን ልጅህ ይባረክልኝ በኢየሱስ ሥም ክፍ ካተ የራቀ ይሁን ኑርልን. እዴት ውስጤ እደረካ
@dansamkid01
@dansamkid01 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረዳችሁ ወንድሞቼ የጌታ የምህረት ህያው ምሳሌ ሆናችሁ በቀሪው ዘመናችሁ የበረከት የሰላም ይሁንላችሁ።
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ጠብቄ ነበር ክብር ሁሉ ምሮን እድሜ ቀጥሎልን የሚያኖረን ጌታ ለዘላለም ይባረክ ዮኒ ተባረክ በብዙ 1 ናችው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እረ ቃላት የለኝም አቤት የእግ/ር ስራ ስምህ ለዘለኣለምአለም ይባረክ!!!!!! ከቃላት በላይነው ብቻ ተባረኩ ዮኒኒኒኒኒ ዘርህ ይባረክ
@abayabay690
@abayabay690 3 жыл бұрын
ውውው አምላኬ 😭😭😭😭 እንዴት ደስ ይላል !! እፍፍፍ ክብር ለጌታ ይሁን🙏 ሰይጣን አይቅናው ለዘለአለም ! ጌታ ይባርካችሁ !! ዮኒ ዘመንህ ይባረክ!
@zachariasnemomsa3287
@zachariasnemomsa3287 3 жыл бұрын
YONI this two guys,really should be MODEL for Ethiopian Ethnic group!! And in my opinion thier testimony is best of best of all years 'Melkam Wetat' season!!!በእውነት YONI ተሳክቶልሃል!!!👍👍🥇🥇🙏🙏
@tsigeango8070
@tsigeango8070 3 жыл бұрын
ዮን ምንም ማለት አልችልም አተን ያሰነሳልን ጌታን ብቻ ነው ማመሰግነው ዘመንህ ይባሬክ
@addisw1713
@addisw1713 3 жыл бұрын
አሜን
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 3 жыл бұрын
Amen
@henockbelay7188
@henockbelay7188 3 жыл бұрын
Probably one of the most important And strongest testimony I ever heard in my life.it shows how strong the power of the cross and background music is really amazing 🤩 God bless dechasa ,Abe and all marcel Tv.
@ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ
@ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 3 жыл бұрын
ኢየሱስ የረዳው ብቻ ይህ ይሆንለታል ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒዬ አንተ ላይ በክፉ የሚነሳ የተመታ ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@godisgood9069
@godisgood9069 3 жыл бұрын
ሙስሊሞች ኦሮቶዶክስ ሀይማኖት ሳትለዩ ስለምከታተሉ 1ኛ ናቸው 💗💗💗💗🇪🇹🇪🇷
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 жыл бұрын
አዎ እነሱ አንደኛ ናቸው ሙስሊሞች ኦርቶዶክሶች❤️👈
@zenashlasab6408
@zenashlasab6408 3 жыл бұрын
አሜን🙏❤
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 3 жыл бұрын
Eye ehko yiqerta madrehge melemde new beqa nesu sew mehone fikir yiqerta madrehge bicha qale yelegim
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Yes!!
@officialkenean2132
@officialkenean2132 3 жыл бұрын
ሰላም ለሐገራችን ሰላም ለኢትዮጵያችን ይሁንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇷 ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን አሜን ያርግልን ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 3 жыл бұрын
እኔን ምን አንደምል ግራ ገባኝ 😭😭ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ወንድሞቼ ዘመናችሁ ይባረክ ዮንዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
@lovewin1582
@lovewin1582 3 жыл бұрын
የደወልክና ያገናኘኀቸው ልጅ የዘመናችን በርናባስ ነህ። እንዳንተ አይነት ብዙ ሰው ያስፈልገናል።
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው እግዚአብሔር ከበር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮኒ የዳንኤል አምላክ ይባርክህ ምንም አልልህም
@ስንቴየየሱስ
@ስንቴየየሱስ 3 жыл бұрын
ጌታኢየሱስ በእውነት አይኖቹ በኢትዮጵያ ላይ ነው በእውነት ድንቅ ነው ጌታ እኮ በዚ እጅግ ደስ ይለዋል የበደሉህን ይር በል ተብሎ የተጻፈው ቃል ይሄ ነው በቃ ጌታዬን አባቴን ወዳጄን እየሱስን እጅግ እጅግ አመሰግነዋለሁ ጌታ ሆይ ለትውልዱ መፍትሄ ሰላደረከው ስለ ባሪያህ ዮናታን አመሰግንሀለሁ ጸጋህ ይብዛለት አሜን
@sofiitube1186
@sofiitube1186 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው ደስ የሚሉት ሁለቱም ወላሂ
@lokasaneya7961
@lokasaneya7961 3 жыл бұрын
N me mm
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 3 жыл бұрын
ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ለሀገር፡ለህዝብ፡የናቶችን እንባ በማበስ ትውልድን በማዳን ጌታ አንተን የሰጠን ይባረክ እንዲ አይነት የምህረት ልብ አይቼ አላውቅም ዘመናቹ ይባረክዮንዬ አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ በደሙ ይሽፉንልህ ዘር ዘመንህ ይለምልም
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
😍😘
@mitikbiru5953
@mitikbiru5953 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይክበር
@hewth1879
@hewth1879 3 жыл бұрын
Geth ho bedegam bemertu selasekiblachew Sem Burki yuni she negere bate new yhonew ende sew ende relate bhoni kbade nbere
@ameenaadam5892
@ameenaadam5892 3 жыл бұрын
መሸአላህ ወንድም ለዚህ ላበቀሀቸው ጅህን ከአላህ ወንድሞቸ የናተ ታሪክ ለኛትምህርት ነው እናንተን ያለፈው እንደምትዋደዱ እስከአሄራ አላህ ያዋዳችሁ በጣም ደስብሎኛል
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደዚህ ያለ የይቅርታ የምህረት ልብ ይስጠን በኢየሱስ ስም አሜን ❤❤❤
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
amen 🙏🙏
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 жыл бұрын
Amen amen Amen fetariii yekbalsh Tselotshen
@የኔነሸተደሰ
@የኔነሸተደሰ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ቃላት የለኝም ስለ እናንተ ! ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬዬ ተሳክቶከል የኔ 1ኛ❤️❤️👏 “እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ፤ ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ፤” - ቆላስይስ 3፥13
@genetbekele515
@genetbekele515 3 жыл бұрын
የይቅርታ ጥግ ለብዙ ሰው አስተማሪ የሆነ ዮኒ ጌታ ብርክ በልልን
@rahelmelese9125
@rahelmelese9125 3 жыл бұрын
Yone 1 neha
@hewth1879
@hewth1879 3 жыл бұрын
Aman amen tebarki
@Helen-uz5wk
@Helen-uz5wk 3 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ይህንን ያለ እግዚአብሔር እርዳታ ከባድ ነው ግን ቸሩ ጌታ እኔን ምሰሉ ያለ አባት ለወንድሜ ይህንን ልብ ስለሰጠው የይቅርታ ልብ የተመሰገነ ይሁን ዘመናችሁ ይባረክ
@በእምነትየኢየሱስተከታይ
@በእምነትየኢየሱስተከታይ 3 жыл бұрын
በእባ ጀምሬ በእባ ጨርስኩኝ 😭😭😭😭💝💝💝❤️❤️❤️እግዚአብሔር ክብሩን ዩዉሰድ 🙌🙌🙌🙌የረዳችሁ 🙌🙌🙌
@melat2051
@melat2051 3 жыл бұрын
Amen
@saragirma3927
@saragirma3927 3 жыл бұрын
እኔም
@edenteshom2719
@edenteshom2719 3 жыл бұрын
alalekeshim wushetam
@በእምነትየኢየሱስተከታይ
@በእምነትየኢየሱስተከታይ 3 жыл бұрын
@@edenteshom2719 😭😭😭😭እሺ እንዳልሺው
@saragirma3927
@saragirma3927 3 жыл бұрын
@@edenteshom2719 ነገረኛ ቢጤ ነሽ በእውነት, ምን ይከፈላታል ዋሽታ? You like being negative. Be a positive person.
@cecew.2559
@cecew.2559 3 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ዮኒዬ💙 ጓደኛሞቹ 💙💙 መዝሙሩ💖… እጅግ ልብ የሚነካ የይቅርታና የፍቅር ህይወት… አሁን አገራችን የሚያስፈልጋት ይህ ብቻ ነዉ። ጓደኛሞቹ እንኳን ጌታ ይህን ቀን አመጣላችሁ።
@አቢኒኤምአክሊሉ
@አቢኒኤምአክሊሉ 3 жыл бұрын
አራ ለዮን ቃላት ያጥረናል ምን እንበል?? ኡፍፍፍፍ ኑርልን ለምልምልን🙏🥰
@getalenemelkam1515
@getalenemelkam1515 3 жыл бұрын
Ewunet new
@nigistteweldemedhin6991
@nigistteweldemedhin6991 2 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ሳይ እምባዬ ፈሰሰ አለቀስኩ እግዚአብሔር ይባርክህ ይቅር ስላልክ የሚያስተራርቁም ይባረኩ ይህ ታላቅ ትምህርት ነው ጓደኛህም እንኳን ደስ ያለው!!!! የካሣ ዘመን ያድርግላችሁ!!!!!
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 жыл бұрын
ይቅርታ አራት ፍደል ነት ግን ሚዛኑ በጣም እጅግ በጣም ትልቅ ነው ዮኒዬ ❤️❤️❤️👈
@tollerwodajo5212
@tollerwodajo5212 3 жыл бұрын
ዮንዬ የአሁኑ ስኬት ለመላው ዓለም ፈውስ ነው። 4እጥፍ ተሳክቶልሀል!! ዘመንህ ይባረክ።
@sofiyoutube4261
@sofiyoutube4261 3 жыл бұрын
ኪሉዬ ዘመንክን ጌታ ይባርክ መጥራትህ ደውለክ የሚገርም ነው የ ዮኒ ግርፍ ብዬካለሁ ዮኒዬ እንደሁሌው በልጅክ አግኝ ልጅክን ጌታ ይጠብቅልክ ደቻሳና አቤም ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን "የሚምሩ ብፁዓን ናቸው ይማራሉና" ማቴዎስ 5:7 ስለ ወንድሞቻችን መታረቅ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን ወንድሜ ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባርክህ አገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ያብዛልህ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወጣቶች እንኳን ደስ አላችሁ እዉነተኛ መንፈሳዊ አባት አገኛችሁ አገኘን ጌታ ቸር ነዉ❤
@viralposts986
@viralposts986 3 жыл бұрын
Wushey
@gelebokonso
@gelebokonso Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ዮን 'ያንቴ ትምህርት ኢየሱስ ክርስቶስ የምያስተምር ነዉ የምመስለኝ።
@abeluyene857
@abeluyene857 3 жыл бұрын
አገሬ ተስፋ አለሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ። ሁሉ በአንተ ነውና
@glorymisgana314
@glorymisgana314 3 жыл бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ምንአይነት ይቅርታ ነው ፡ጌታ ሆይ ይሄን አይነት ልብ ፍጠርልኝ
@TenaWorku-u1k
@TenaWorku-u1k 5 ай бұрын
አሚንንንን
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 3 жыл бұрын
እኔን የምገርመኝ የገታ ምህረት ነው ዮኒዬ ተባረክልኝ
@ነፃነትደጀኔነፃነትደጀኔ
@ነፃነትደጀኔነፃነትደጀኔ 3 жыл бұрын
የይቅርታ ትልቅነት ያየሁበት ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏
@woobnosh
@woobnosh 4 ай бұрын
Amin tabaraki❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@boniyechrist3626
@boniyechrist3626 3 жыл бұрын
ከይቅርታ በላይ ምን አለ እናንተ ሞዴል ናቹ አቦ ተባረኩ ዮኒነት😍😘
@habtemariamghebremicael1729
@habtemariamghebremicael1729 3 жыл бұрын
ዮኒ አግዚአብሄር ይባርክ አነተ የኣለም ይቅር ባይ ነሕ አግዛብሀር ያግዘሕ ፡
@ምህረትምህረት-ጘ5ዐ
@ምህረትምህረት-ጘ5ዐ 3 жыл бұрын
አሜን አንቺም ተባረኪ 😍 እዚህ ነሽ እንደ ?😎
@boniyechrist3626
@boniyechrist3626 3 жыл бұрын
አለው ስንቱዬ ጌታ እያለልኝ ምን እሆናለው ብለሽ ነው ስሙ ይባረክልኝ🙏😘
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 3 жыл бұрын
True
@hagibiruck7182
@hagibiruck7182 3 жыл бұрын
I can’t stop crying and again I am so happy to hear this beautiful testimony.☝️❤️❤️❤️
@jesuslord365
@jesuslord365 3 жыл бұрын
አንደኛ ናቹ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አይዞህ አቤ ግን ደግም እንዳትጎዳው ጌታ ይርዳህ ፀጋና ጥበብ ይስጥህ ተባረካቹዋል
@saradadislove3758
@saradadislove3758 3 жыл бұрын
Yoniye tebrke we love you
@elsabetmalkamu1656
@elsabetmalkamu1656 3 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ለብዙዎች እረፍት ያደረገህ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ ዮኒ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏
@BiniamDullo
@BiniamDullo 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ሰፈሩ በመጣ ጊዜ ይህን የመሰለ ድንቅ ተዓምር ይደረጋል። አሁንም አንተ ዮናታን ሆይ ሰፈርህ በእግዚአብሔር እሳት ይቀጠር። ይህን ለምታነቡ ሁሉ የበዛ የአምላክ ክብር ይውደቅባችሁ! አሜን በል!
@zenagodebo7996
@zenagodebo7996 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አንቴም ታባርክ
@አስራትገዛኸኝ
@አስራትገዛኸኝ 3 жыл бұрын
አሜን
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 3 жыл бұрын
አሜን እንዲህ አይነት ባርኮት አላየሁም አሜን
@saragirma3927
@saragirma3927 3 жыл бұрын
Amen
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@zakebekele8710
@zakebekele8710 3 жыл бұрын
ክርስትና ይልሀል ይሄ ነው ዬኒዬ የ እግዚአብሄርን ስራ በአንተ እያየን ነው ጌታ ይባረክ ደሞ ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለምልሙ . ዋውውውውው ይሄ ነው ክርስትና
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው መምንም ቃላት መግለፅ አልችልም ተባረክ ዮኒየ
@yeshicheria8582
@yeshicheria8582 3 жыл бұрын
Tony’s zemenhen yibarekew we’d wendeme
@abdowmcn-dd3fk
@abdowmcn-dd3fk Жыл бұрын
Ye yikirta amilaak temesgen yikirta silastemarken😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞
@aynadesteshome4882
@aynadesteshome4882 3 жыл бұрын
ውይ ውይ አምላኬ ምን ልበልክ ትችላለክ መፍወስ እንደገና ማቆም ተባረክ ከፍ በል ዩኒ ምን ልበልክ አምላኬ ይባር ማርሴሉች የዘመኑ ስው ናችሁ ተባረኩልኝ
@Malat-wz4wg
@Malat-wz4wg 3 жыл бұрын
በጣም ሰጠብቅ ነበረ ዮኒ ጌታ ይባረክ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እሰይ ጠላት እርር ድብን ይበል 😁😁😁ክብር ለታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ይሁንንንንን 👏👏👏👏👏👏ዘመናቹ ይባረክ ለምልልሙ አትያዙ አትገደቡ 👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው
@mamushehailu9136
@mamushehailu9136 3 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ጌታ ሆይ ፀጋ አሁንም አብዛላቸው ተባረኩልይ ፣አሜንንንንንን
@mamushehailu9136
@mamushehailu9136 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@mamushehailu9136
@mamushehailu9136 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@mulumulu6190
@mulumulu6190 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ የእንደገና አምላክ ወንድሞቼ የጌታ ሰላም በዘመናችሁ ሁሉ ጌታ ሰላምን፡ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዳቢሎስ፡አፈረ የፈለገበት በት፡ሔዶ ንድፋ ዮኒ፡ዘመንሕ ይባረክ፡ፀጋው ይብዛልሕ አለምን አሳልፎ ጌታ ይስጥሕ!!!!
@mieret2022
@mieret2022 3 жыл бұрын
ወይኔ ጌታ ሆይ ስጠብቅ ነበር ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 3 жыл бұрын
እኔስ እነዛ ዮኒን ራሳችንን ሰርቆ እያሉ ሲዘላብዱ የነበሩት ሰዎች ይህን የመሰለ ምስክርነት እንደ ደመና ከቧቸው ሲያዩ ምን ይሉ ይሆን ?መጥተው መልካም ወጣት ተምረው ቢመለሱ ባይ ነኝ። እግዚአብሔር ስለሁሉ ነገር ይባረክ። ዮኒ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይህን አይቶ ጠላት በበቀል አይነሳብህ የጌታ ደም ይሸፍንህ ዘርህ ይለምልም።
@betelhem9247
@betelhem9247 3 жыл бұрын
@@tsinulegeta6919 amen amen be kerstos dem yshefen
@tesfatsionendrias772
@tesfatsionendrias772 4 ай бұрын
When I hear this testimony, I cried all night but I know this mercy came from fresh blood of Jesus Christ!!! God is good all the time...Yoni you Blessed 💕💕💕
@titihaymanotjiratademise1285
@titihaymanotjiratademise1285 3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏 በጣም ደስ ይላል👏👏
@mekditube7296
@mekditube7296 3 жыл бұрын
በዘመናችሁ አትለያዩ ጌታ እስከመጨረሻው የወንድማማች ፍቅራችሁን ያስቀጥል በጣም ደስ ብሎኛል ዲያቢሎስ አረረ ጌታ ከበረ❤❤❤❤❤
@banchwebekele882
@banchwebekele882 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ዩኒ በኢየሱስ ስም ዘመንክይ ይባረክይ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል I am speechless today like I always said God bless you Yoni and your family the whole world needs to see this including myself to learn how to forgive unbelievable thank you Jesus 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌷🌷🌷😘😘😘😘🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏👏👏👏
@ardishtopyo3168
@ardishtopyo3168 3 жыл бұрын
ወይኔ ስጠብቅ ነበር አረ ዮኒ ተባረክ
@abitylove3093
@abitylove3093 3 жыл бұрын
እኔስ ብትል
@semira2390
@semira2390 3 жыл бұрын
ዮኒዬ በአንተ ውስጥ ያለው እግዚአብሔር ድንቅ ነው አምላክ ሀይል ይሁንህ
@dajukiyaye7012
@dajukiyaye7012 3 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ስጠብቃቸው ነበር ፣ በስመኣም ደስ ሲል
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 3 жыл бұрын
ዬኒዪ የእግዚአብሔር ቅባት ሰባት እጥፍ ይሁንልህ፣በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨመርልህ ።ተባረክልን።
@Yabseratube
@Yabseratube 3 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም የሚደንቅ ነገር እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን የሚገርም ታሪክ በሂወቴ አየሁ ሰማሁ❤❤❤❤
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 3 жыл бұрын
ወዶ አደለም ወገኖቼ የዘረማዘር መርገምት ገፋፍቶት ጓደኛውን ደም ሊጠጣ ነበረ እሠይ ምሥጋና ለአለማቱ ጌታ ሥራውን አፍርሦ ዛሬን ለምሥክር አቆመው በእውነት ተባረኩ።ደሥ ሢል።
@azebyohannes1565
@azebyohannes1565 3 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ባእውነት ባጣም ዳስ ብሎኛል ዮንዬ ታባራክ
@milenyemane4769
@milenyemane4769 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሀሌሉያ ሀሌሉያ #እግዚአብሔር ትልቅ ነው!!!!! ጠላት ይፈር ይንደዱ ይንደዱ×××× እስይ እልልልልልልልልልልልልልል!! የሌዊዬ አባት ዮኒዬ በጣም በጣም ተሳክቶልሀል እንካን ደስ አለህ ቃላት የለኝም። የጠላትህ ደጅ ውረስ! ሌዊዬ በእየሱሰ ደም ሽፈንኩት #ሺ ይሁንልህ ተባረክ!!!
@StarStar-jj8vy
@StarStar-jj8vy 3 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደረሰ የሚል ቀን ጌታ ይባረክ ሃሌሉያ
@merry6125
@merry6125 3 жыл бұрын
I think this is a message for us, people of Ethiopia. We can forgive and respect each other so that we can bring God’s true relief and blessing to our people!!
@zedzed4145
@zedzed4145 3 жыл бұрын
All right
@zinetadem7648
@zinetadem7648 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አቤት የጌታ ስራ ታምረኛው ጌታ ስሙ ይባረክ
@masimulatu3001
@masimulatu3001 3 жыл бұрын
Wowowow አራ በጌታ ምን አይነት ታምራት ነዉ ጌታ ይበራክ ዩንዬ ጌታ ይበራክ ታሰክቶለሀል ይህ ጌታ ምን አይነት ፍቅር ነዉ ያይቅርታ ልብን ዬከፈታ አምለክ ይበራክ
@chaltuchaltu2355
@chaltuchaltu2355 3 жыл бұрын
There's no word to speak for me God is great is my first time to see this kind of testimony ohhh God bless them 😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@chaltuchaltu2355
@chaltuchaltu2355 3 жыл бұрын
Waqayoo jabadha kayyoof karoora ke sii f haa tolichu 🤲
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
@ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 3 жыл бұрын
ስለአንተ ቃል የለኝም ዮንዬ ለምልም ዘርህ የጠላትን ደጅ ይውረስ ሁሌ በደሙ ተሸፈን ልጅህን ከክፉሁሉ ጠብቆ ጌታ ያሳድግልህ ጌታ ከክፉሁሉ አንተንና የአንተ የሆነውን ይጠብቅልህ😍😍 በአንተ አልፎ ድንቅን የሚሰራ እግዚአብሄር ክፉውን ያዋረደ እግዚአቤር ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
መንታ ልጆች በትንቢት [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021
54:22
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 93 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН