No video

የአልጋ ፍራሽ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bed Mattress Price in Addis Ababa Ethiopia | ኑሮ በሸገር

  Рет қаралды 49,161

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

00:00 Intro
00:50 ቀስተደመና 0913440420 / 0920609091
09:30 ፋይቨር ቦንድድ 0921762683
13:52 ረድኤት ፍራሽ 0912440949 / 0933900493
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የአልጋ ፍራሽ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bed Mattress Price in Addis Ababa Ethiopia | ኑሮ በሸገር
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 62
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የፍራሽ መሸጫ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ቀስተደመና 0913440420 / 092060909 (መካኒሳ ቅርንጫፍ) ☎ ፋይቨር ቦንድድ 0921762683 (አዲሱ ገበያ) ☎ ረድኤት ፍራሽ 0912440949 / 0933900493 (ሾላ ገበያ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@yergde5399
@yergde5399 Жыл бұрын
ጡሩ ትሰሪ አለሽ ነገር ግን የዛሬው ፍራሹ ላይ ያለው ምልክት ወይም ስዕል አደገኛ ነው ከመስራትሽ በፊት አረጋጋጭ ምልክቱን እድንለማመደው እያደረጉ ነው ስለነማን እደ ማወራ ይገባሻል ።
@werkitumola1299
@werkitumola1299 Жыл бұрын
አቤት አበሻ ምን ምልክት አለው አረጓዴ ቢጫ ቀይ ነው
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 Жыл бұрын
Jziba neger
@user-mb3mv2gj8p
@user-mb3mv2gj8p Жыл бұрын
@@werkitumola1299 የኛ ባንድራ ሰማያውይ የለውም ይሄኮ አለው የግብረሰዶማዊ ይመሰላል
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
የግብረሰዶም ምልክትነው ልጅቷ አሰተያየቶ ትክክል ነው
@kidusbiresaw154
@kidusbiresaw154 8 ай бұрын
😂 የነሱ ኮ 6ቀለም ነው ያለው
@hana967
@hana967 Жыл бұрын
ስፈልገው የነበረውን ነው ያቀረብሽልን እናመሰግናለን
@semukebede3421
@semukebede3421 Жыл бұрын
ፋይቨር ቦንድድ ሁለተኛው ሱቅ 5500ብለው ነበር ስደውል 5600 አሉኝ በማግስቱ ባአካል ስሄድ 6000 ነው አሉኝ ሰውን ማጉላላት መልካም አደለም ትክክለኛውን መሸጫ ወጋቹን ብትገልፁ ሰውንም ከድካም ትታደጋላቹ ። በተረፈ ጥሩ ስራ ነው በርቺልን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ጥሩ ነገር ነው ምታቀርቡልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
ይገርማል ስፈልገው የነበር ነገር ስላስጎበኘሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ግን መጀመሪያ ያየንበት ቦታ ውድ ነው ከጥራቱ ነው የትኛው ተማራጭ ነው በቀጣሪ አሁን ያለውን የፍሪጅና የልብስ ማጠቢያ ባቀው የኔ ቆንጆ ከቻልሽ ዋጋውን ፃፊልኝ መካከለኛ ፍርድ 14 ኪሎ የሚያጥብ የልብስ ማጠቢያ ቻናልሽን በምብለቂ ሰሀት እመለከታለው አስተያየት ለመፃፍ ስለማይመቸኝ ነው ከልብ እናመሰግናለን ያለውን ነገር እንድናውቅ እያደረግሽን ነው
@odehhome8730
@odehhome8730 Жыл бұрын
አቀራረብሽ እዉነት አንደኛ
@Yaecob
@Yaecob Жыл бұрын
በጠም ጥሩ መረጃዎችን አግኝተናል በርቺልን።
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
አርፍ ነዉ በርቱ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ቤተሰብ አርጊኝ
@et3498
@et3498 6 ай бұрын
ሰላም, @ቀስተ ደመና ፍራሽ international delivery service ትሰጣላችሁ? (online shopping? Thank you!
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-bu6hy7fe8t
@user-bu6hy7fe8t Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እናመሠግናለን ግን ለምን ተመልካች የለም😳
@sweetsweet1220
@sweetsweet1220 Жыл бұрын
Yachin vido weltya alyim siyeye xeqkush ye raya qemis arbi iyalku
@mes462
@mes462 9 ай бұрын
እኔ ፍራሽ ገዝቼ የ3 አመት ጋራንቲ ሰተውኝ በ15 ቀኑ ጨርኩ ተነጫጭቶ ይዜ ሄጄ አሁን ምርቱ የለም ሲመጣ እንደውልልሻለን እያሉ ያመላልሱኛል ይሄን የሚያክል ጅርጅት አንድ ፍራሽ ለመመለስ እንደተራ ሱቅ ያመላልሱኛል ያወጠሁት ከነትራንስፓርቱ 35,000 በር ነው የሀላፊው ስልክ ካላችሁ ንገሩኝ የብልጋሪያው ነው የቀስተ ዳመና ሰው መጉላላት ተገቢ አይደለም
@woyeneshetasefa6664
@woyeneshetasefa6664 Жыл бұрын
Good!
@user-lo4xc4tn3k
@user-lo4xc4tn3k Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@bilubilubilu4492
@bilubilubilu4492 Жыл бұрын
😍🥰 thanks
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
ግን ደረጃ የለውም አንደኛ ሁለተኛ የሚበል አለው በውጭ ሀገረት
@EdrisSafi-vh6wn
@EdrisSafi-vh6wn 8 ай бұрын
ስልካችሁን
@gebrelafikre2270
@gebrelafikre2270 Жыл бұрын
Gobezi👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
@aynalemgerma7057
@aynalemgerma7057 Жыл бұрын
wowww
@etsegenet1722
@etsegenet1722 Жыл бұрын
Wow
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 Жыл бұрын
ሰራሚክ አቅርቢልን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Жыл бұрын
እኔ ግን ቀስተ ደመና ገዝቼ ግን ቆየት ብልዋል ሙሽሽ አለ
@selemonbirhanu7827
@selemonbirhanu7827 Жыл бұрын
ደሬ ይመችህ የደሴ ልጅ
@mareymawithailu9007
@mareymawithailu9007 Жыл бұрын
ዴልቨሪ አለ?
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b Жыл бұрын
እኔአላህላገሬየብቃኝእጅቀሰተዳመናፉረቀሺቆጃነው
@user-et3oy2rv1h
@user-et3oy2rv1h Жыл бұрын
ሳሪን እወዳታለሁ
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
Belew 16.,000?eza eyalew eko 1500 neber
@gadaanet
@gadaanet Жыл бұрын
Belewu! Bale 27,000 birru smart nw ende?😛
@user-qq7di7ff2w
@user-qq7di7ff2w Жыл бұрын
👍👍👍
@Absalat700
@Absalat700 Жыл бұрын
Adama akerbelen please 🙏
@lubabaahmed7992
@lubabaahmed7992 Жыл бұрын
ሯሯሯሯሯሯ
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
uuu besmeab keste damena it's expensive
@ethiopiawitnat8374
@ethiopiawitnat8374 Жыл бұрын
Firashulay yalewin melikt betam adegegna new 🤔🤔
@kidusbiresaw154
@kidusbiresaw154 Жыл бұрын
እሺ
@abebechshumetshumet6972
@abebechshumetshumet6972 Жыл бұрын
ናዝሬት ብራንች አላቹ?
@rama4690
@rama4690 Жыл бұрын
አላቸው ከአራዳ ትንሽ ዝቅ እንዳልሽ አሉ
@user-lr4zy4uo6j
@user-lr4zy4uo6j Жыл бұрын
በናትሽ የፀጉር ቤት ዕቃ አግሪቢልኝ
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
ቀጣይ ሳምንት እናቀርባለን
@yaredfantayoutube6309
@yaredfantayoutube6309 Жыл бұрын
ሞተር ሳይክል ሰራልኝ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Endemer
@lucytube4427
@lucytube4427 Жыл бұрын
Logiya Amara kilil naw
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v Жыл бұрын
ሸዋሮቢትስ አለ?
@betelhembetelhem
@betelhembetelhem Жыл бұрын
ale
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
እንደማመር
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ሁለተኛ የገባሽበት ቤት ፍራሽ ተመቸኝ ያምራሉ💞
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@hayatseid6994
@hayatseid6994 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@piuqwe2980
@piuqwe2980 Жыл бұрын
No moer ygbrsodm badiraa wan😂😂😂
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አርመው ግን 666ነው ?🙄🤣🤣
@kidusbiresaw154
@kidusbiresaw154 Жыл бұрын
ሁሉም እንደ እውቀቱ ነው!!!
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn Жыл бұрын
ሽቶ እየቀባች የእራሱ ሽታ አለው አቤት ዉሸት
@user-re2kq6pr4r
@user-re2kq6pr4r Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
ትክክለኛ የስፖርት ማሽኖች አጠቃቀም
10:52
New Business Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
ሮያል ፎም በአዲስ ቢዝነስ/ Ethio Business SE 6 EP 12
13:01
ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
26:21
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН