የኮምፎርት ብርድልብስና አንሶላ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Bed Mattress Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

  Рет қаралды 74,520

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

Пікірлер: 335
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኮምፎርት መሸጫ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ሳራ Matters 0911340146 / 0911407583 (ሴንቸሪ ሞል) ☎ ሸምሲ ኮምፎርት 0923861055 / 0912919572 (መርካቶ) ☎ ረድኤት ኮምፎርት 0912440949 / 0933900493 (ሾላ ገበያ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@hshgbsjsh2082
@hshgbsjsh2082 2 жыл бұрын
የህፃናት ልብስ አቅርብል
@dawaeneslewdawa1976
@dawaeneslewdawa1976 2 жыл бұрын
I want to ask private question please send me your number please 🙏
@analneshdejen4058
@analneshdejen4058 2 жыл бұрын
U
@indiyatube8100
@indiyatube8100 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሳሪ!የጥርስ ኢንፎ ስጪን pls? ማስነቀል ማሳጠብ ማስሞላት ማስተከል ማሳሰር pls ከከፍተኛ እስከ ዝቅተኛ
@zemzemmuhammed6820
@zemzemmuhammed6820 2 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 2 жыл бұрын
አኔም እፈልጋለው
@አፈርነኝ
@አፈርነኝ 2 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@Sarasara-sb8rl
@Sarasara-sb8rl 2 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
የት ነው
@ss-fd3jm
@ss-fd3jm 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አረ እንኑርበት ብር የሚታፈስ መሰላቸው እደ
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ 2 жыл бұрын
ፍትህ ለኑሮ ውዴነት እዴ ዘረፍ ነው እዴ አስራምስት ሺ ሆ ይገርማን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ነጋደወች እኮ በገንዘብ ከሰከሩ ቆዩ 🙄 15,000 ሆ ኧር በልክ አድርጉት ግን ማነው እሚገዛቸው በዚህ ዋጋ ?
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 2 жыл бұрын
በ ትክክል እኔ ድንግቱቅን 15000 ብር አረ ጉድ 😂
@seadaabdela809
@seadaabdela809 2 жыл бұрын
Leng nw inji cigare minagerun bitasebochachin iye gazu iyanetifu iyamarenachiwe iye noru nw habibit
@meditupe4334
@meditupe4334 2 жыл бұрын
የሀብታም ሰቅ ነው እኛን እይመለከትም ጉድ እኮ ነው
@magosmagos5172
@magosmagos5172 2 жыл бұрын
በጣምነዉ
@meskrem1504
@meskrem1504 2 жыл бұрын
የመቶ ድርሀም አሳራምሰትሺ ብላ ቁጭ
@ephrembest4134
@ephrembest4134 2 жыл бұрын
የደብረብርሃን ብርድልብስ ምን አለን የአመት ቀለቤ እንኳን እንደዚህ አላወጣም እግዚአብሔር ይድረስልን
@mekatybe4157
@mekatybe4157 2 жыл бұрын
Kkk tkkl
@jamilastars1189
@jamilastars1189 2 жыл бұрын
የመጨርሻአበዙት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ክክክ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 2 жыл бұрын
ያስብላል ወላሂ እኔ የማገርመኝ ከዛ አትግዙ እዚህ ሁሉም ነገር አለ የሚሉት ነገር
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
ይመችሽ
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
ለመረጃው በጣም እናመሰግኖለን ሳሮን ግን ዋጋው አልበዛም 5 ኩታል ጤፍ ያመትቀለብ ይገዛል የመዳም ቅመሞች አገርስትገቡ ገዝታቹ ግቡ ሌታዲሪቶ አትሰብስቡ
@Kissmypixel-pq4ut
@Kissmypixel-pq4ut Жыл бұрын
ማን ይገዛቸዋል የሐገሬዉን ገንዘብ የሚሰርቁት ሌቦችና ከዉጭ ሳንቲም የሚላክላቸዉ እንጂ የኔ ቢጠዋ ዉጭ ሐገር ሰዉ የሌለዉማ ዞረንም አናየዉም።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ተባረኪ ቆንጆ ነገር አመጣሽልን ተባረኪ ስልካቸውን ይዢአለሁ ሀገር ስገባ እጎበኛቸዋለሁ አየሽ ብዙም ሳትዞሪ መግዛት ለኔ በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 2 жыл бұрын
Slku yemejemerya komit lay alellshi
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
@@ወለተማርይምወለተማርያም እሺ እናት
@bossM.T
@bossM.T Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቀራረብሽ ቆንጆ ሳለ ግን ሳሮንዬ ምን ጉድ ነዉ ዋጋቸዉ አንች የምታቀርቢልን ለኛ ሚመጥን አይደሉም ሁሉም ነገር በጣም ጣራ የነካ ነዉ
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
የተወደደውኮ ጨርቁ አይደለም የቤቱ ኪራይ እና የሰራተኛ ክፍያ የጎብር በጣም አስመርሯቸዋል
@fatmaa523
@fatmaa523 Жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርቺልን👍👍👍👍👍👍👍👍
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
እግዝኦ ትንሽ እንኳ አይከብዳቹም እንደ🤔🤔😱😱😱😱14ሺ😱
@enat245
@enat245 2 жыл бұрын
ዋት በተሰቀለው 9ሽ ሆ ለጨርቅ 2ሺ አላወጣም ውይ አገሬ ጥናቱን ይስጥሽ😭
@hanna4751
@hanna4751 2 жыл бұрын
Hahahahahahhaha
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ እስኪ የፀጉር ቤት እቃ አሳይን
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 жыл бұрын
እሺ በቅርብ እናሳያለን
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
youtube አደንቅሻለዉ የቆንጆ እንዳንች በእውነት መንገድ በቃት🌹🙏
@webet113
@webet113 Жыл бұрын
ነጋዲ ልሁን እንዲ ? የዛሬ 3 ሳምንት ምን የመሣሠሉ አልጋ ልብሶች በአሁን ሠሀት በጣም ተፈላጊ የሆኑ ሲለበሱ የማይከብድ ለበርድም ለሙቀትም የሚለበሱ እዚ usa quilt ይባላሉ 30 dollars ነው የገዛዋቸው thank you for the information አሁን ወደ ኢትዮጵያ ሰለምሆድ ለዘር ማንዘሮቼ ይዤ አሆዳለው picture አንስቶ እዚ ላይ post ማረግ ብችል የገዛዋቸውን አሳያቸው ነበር ።
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 жыл бұрын
ሲጀመር እኮ እኛ ሃገር የራሳችን ምርት ገበያ ላይ አይወጡም እንዳለ የውጪ ሃገር ምርት እያስገቡ በዚህ ኑሮ ውድነት ህዝቡን ሊያሳብዱት ነው
@hayataa6013
@hayataa6013 Жыл бұрын
እሪይ ረ በጣም ውድነው
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
በጣም ውድ ነውቱ
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 жыл бұрын
ከውጭ ከሆነ እሚያመጡት ከሆነ ወጋው አሪፍ ነው ምክንያቱም ምንዛሬውን እዩት
@jemilaali7364
@jemilaali7364 Жыл бұрын
እረ ቢሆንም በጣም ውድነው እኔ ከዚ ይዤነው ምሄደው
@haymacookingstyle9533
@haymacookingstyle9533 Жыл бұрын
ውድ የአገሬ ልጆች እግዚአብሄር በሰላም ወደ የአገራችው ያስገባችው ኑ የምግብ አስራር አብረን እንስራ አስተያየት እቀበላለው ስለመጣችው አመስግናለው
@mekatybe4157
@mekatybe4157 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ተወደደ
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 2 жыл бұрын
በጣም ዉድ ነዉ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 2 жыл бұрын
Salaaaam yibzaa sarone🌹🌹🌹 xiruu yetmaxaxene naw
@ያረብ-ቨ3ፀ
@ያረብ-ቨ3ፀ 2 жыл бұрын
ክክክክ ምነው
@የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ
@የዋህምንይሆናል-ፐ9ወ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ
@apostolic5964
@apostolic5964 Жыл бұрын
በጣም ዉድ ነው ጊን ለምን አራ ቶ 17000ሽ በዚ ዋጋ ቤት ገዛለው👎👎 😭😭😭😭
@hayattube6872
@hayattube6872 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ትንሽ ተወዴዴ የልጆች ልብስ አቅርቢልን
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 жыл бұрын
እሽ በቅርብ እናቀርባለን
@arefayenseyum5084
@arefayenseyum5084 2 жыл бұрын
ሳሮንየ ባታስተዋውቅነ ይሻላል ምን ጉድ ነው ዋጋው ምታዘው ቤት ክራይ ስወደድባት ተጨንቃ ነው ይሀን ያህል ያዘዘችው በይ ዋጋው እያዘዝሽ ክረም በያት
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 жыл бұрын
ሌሎችም ቤቶች አሉ ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ይመልከቱት
@ወሎሀይቅይቶብ
@ወሎሀይቅይቶብ 2 жыл бұрын
@@NurobeSheger ዉድ።አቻአይድለሺም።ጥፋተኛይቱ።ሲራሺን።ቀጥይ።ዝምብለሺ።ዉቅቱነዉ።ሁሉም።በጊዚዉ አልፎዋል
@ወለተኪዳን-ፈ2ረ
@ወለተኪዳን-ፈ2ረ 2 жыл бұрын
እግዚኦ 🙆🙆
@almasbh6100
@almasbh6100 2 жыл бұрын
ሥለጥርሥ ከጥታ የሚተከለው ሥንት አንደሆነ ጠይቂልን
@Sara-ic5pk
@Sara-ic5pk 2 жыл бұрын
Enday wad naw betam
@Emakiya-cx3zg
@Emakiya-cx3zg 2 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ ዋዉዉዉ
@ኢስላምነዉህወቴ
@ኢስላምነዉህወቴ 2 жыл бұрын
አልገባኝም ቤት አገኙት እንደ ምን ጉድ ነዉ 😳😳😳
@kaledaomer9063
@kaledaomer9063 Жыл бұрын
የቤት ዋጋ ከነመዛጋጂው ነውደ
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 2 жыл бұрын
betam wudinawu
@Finffineenkanoromootiitalaahad
@Finffineenkanoromootiitalaahad Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አጋልብስ ስንት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@almasbh6100
@almasbh6100 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ትራሥ አምሥት ሺህ ጉድጉድ
@itexprt98
@itexprt98 Жыл бұрын
ደብረብርሃን ብርድልብስ የድሆች ሁሉ አባት እያለ የሌቦችና ሆዳሞች መጫወቻ መሆን ምን አመጣው
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
ሠላም የሀገሬ ልጆች
@madenamadena1704
@madenamadena1704 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡየምን ጉድ ነዉ 10ድርሀም ትራስ 5000ኡኡኡኡኡኡኡ29000ኮንፈርትኡኡኡኡኡይገርማል ዘረፋ ነዉ ዱባይ ላይ ሁሉም ነገር ርካሽ ነዉ ብር ቅጠል አደረጉት ፈጣን ፊሩ እባካቹን ከዱባይ እየአላቹ ህዝቡን አትዝረፊ
@lubabaahmed7992
@lubabaahmed7992 Жыл бұрын
ረዉሪ ዉድነዉ ሯሯሯሯ
@Bእግዚአብሔርፍቅርነዉ
@Bእግዚአብሔርፍቅርነዉ 2 жыл бұрын
ማር ነሽ እኮ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ዱባይ እኮ አሪፍ ነው ሆ 350 አሪፍ እንገዛለን ነጩ በ90ብር
@heiue7e207
@heiue7e207 2 жыл бұрын
ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ በርች
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
እህቴ እኔንም አርጌሻለሁ
@mekdesshimla541
@mekdesshimla541 2 жыл бұрын
በጣም ደፋሮች ምነው ብር ቅጠል ሆነ አላችሁ
@ወሎሀይቅይቶብ
@ወሎሀይቅይቶብ 2 жыл бұрын
እኔካ።።የምሲቁኝ።ካሚታተሮቸነቸሁ
@leyla3991
@leyla3991 Жыл бұрын
ኤወላሂ ሳውዲ 250 ሪያል አለ
@HalimaHalima-xx7qn
@HalimaHalima-xx7qn Жыл бұрын
አቤት ዉሽት ከዱ ባይ
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 жыл бұрын
እህቴ,እናመሠግናለን,ግን,እንዴ,,,,ምንጉድነው,እንዴ,አልበዛም,,ትራሥ,እንኳንበዚዋጋጋጋጋጋ,
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ 2 жыл бұрын
ይገርማል ነቀላ ነው እንደ ዱባይ ላይ ከ100 / 200 ብር ነው የሚሽጠው
@Eteteitube
@Eteteitube 2 жыл бұрын
አይገርሙም
@jerrynlm3567
@jerrynlm3567 2 жыл бұрын
ዱባይ የት ነው የሚገኘው ኦንሳይን ለመግዛት ፈልጌ ግን ጥራቱን ማወቅ አልቻልኩም
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ Жыл бұрын
አራአ ኡኡኡኡ ጉድ በል ጎንደር ምን ጉድ ነዉ
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Жыл бұрын
ከዱባይ አላለችም ዱባይ እራሱ ከሌላ ሀገር ነው ሚያስገቡት ሲቀጥል ውድ ነው
@Kissmypixel-pq4ut
@Kissmypixel-pq4ut Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ነጋዴዎች በገንዘብ ከሰከራቹ ቆያቹ ሕብረተሰቡ ጥራት ና ዋጋን አመዛዝኖ ጤናዉን ከኘላስቲክ (ዘልአለም ዲ ኮፖስት ከማይሆን) መምረጥ እስከሚችል የሐገሬዉ መንግሥት ም ለሕዝብ ጤና እስኪጨነቅ መበዝበዛቹን ቀጥሉ🤣😜🪱🪱🪱🪱
@ቤተሳሚስ-በ2ከ
@ቤተሳሚስ-በ2ከ Жыл бұрын
በጣም የገርማል ከዚ 100 እና 200 ድራም እየገዛችሁ በኢትዮጵያ 15ሺ ተሸጣላችዉ 🤔
@mahitube3690
@mahitube3690 Жыл бұрын
በስመአብ ምነው አበዛችሁት
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 2 жыл бұрын
ህዝቡን እየዘርፋቹት ነው እር አላህን ፍሩ ነጋዴዎች እኔም ሙሉ ቤተሰቦች ነጋዴ ናቸው ግን የናተ ውድ ነው በጣም እዴ ኮፈርት 17 ሺ🤔 የመዳም ቅመሞች ካርጎ አርጉ እጂ ኢትዮጵያ ዝርፈያ ነው ወላሂ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 жыл бұрын
ካርጎ እግዚአብሔር ካልረዳን እንዴት እናድርግ የገዛነውምንም ይዘን ለመሄድ ፈራን ቀረጡ ምድራችን ተበላሸች
@afta123l7
@afta123l7 2 жыл бұрын
29000ሺ የቤቱ ዋጋ ነወ አር 2000 በታች
@youtub5746
@youtub5746 Жыл бұрын
15000 ያለችው ብርዱ ልብስ 140ድርሃም ነው ዱባይ በጣም አክብድዎት የኢትዮጵያ ንጋድ እር ተው ትንሽ ትርፍ ይብቃል ሕዝቡን ትስፋ ataskurtu
@ዘነብይቱብ
@ዘነብይቱብ 9 ай бұрын
😂😂😂😂አገሬ ወዴት እየቴድሽነው😮
@lilitylility4864
@lilitylility4864 2 жыл бұрын
ደስ፣ይላል፣ትንሽ፣ተወዶዋል፣እንጂ፣ስልክ፣ቁጥር፣እሲቀሙጥሊን፣የወንዱ፣👏👏❤
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 2 жыл бұрын
Slku yemejemerya komit lay ale
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 2 жыл бұрын
እመቤቴ ድርሽልን በህልሜ ነው እንደ
@helihelicho4727
@helihelicho4727 Жыл бұрын
🙈😂😂😂
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
🤣🤣 በእዉን ነዉ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mrkbemrkbe6748 ደምሩኝ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
አቤት ዋጋው በስማም እጥፍ እኮ ነው የሚያተርፉት ግፍ አይፈሩም
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው
@ايمنالنقبي-ك2د
@ايمنالنقبي-ك2د Жыл бұрын
ከወርቅ ነውደ የተሠራው ኧረ እንተዛዘን
@ጦይባእድሪስዩቲብ
@ጦይባእድሪስዩቲብ 2 жыл бұрын
እረ ጉድ ነው 70 ድርሀም የሚገዛው 15000 እረ ጉድ
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 2 жыл бұрын
እዴ 1500ሽብር ይገርማል አረ ኢትዮጵያ ድሀአልኖርባትም ይገርማል
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Demirg lidemiresh
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ29ሺ..ኮንፈርት
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
ድፍረታቸው የመጀመሪያዋ ሴትዮ ሁለተኛው ቀጣዩ ይሻላል
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 2 жыл бұрын
yet naw yalnaw
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
እግዚ አይ ሀገሬ ተንሳኤይሽን ብቻ ያሳየን የመዳም ቅመሞች ኮተት ከመሰብሰብ ብርድልብስና ብጣንያ ግዞ በላችሁበት ከምር ልብስ ሀገርነው ጥሩ አይኔ እያየ 13ሸ
@yunus7860
@yunus7860 2 жыл бұрын
በ2 መቶ ድርሀም የሚሼጥ 15 ሺ ስትሉ አለመፍራታችሁ ጉድ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Жыл бұрын
🤔🤔😳😳😳😱😱😱😱በጣም ውድነው ምነው የወርቅነው እንዴ
@hamzyaflower6373
@hamzyaflower6373 2 жыл бұрын
ጉድ አይ ኢትዮጵያ 😃😃
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
ጉድ እኮነው በ100ድረሀም መገዛ እያለ 15,000ሽህ ኦኦኦ
@gteuae9913
@gteuae9913 Жыл бұрын
አዉነትነወ
@Eteteitube
@Eteteitube 2 жыл бұрын
እንደው የማችዋል እንዴ 150 drim ገስታችው 15ሺ ትላላቹ ብር እንዴት ረከሰባቹ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ነጋደወች አይለፍላችሁ ቢሰሚሏህ ሌቦች
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
እረ ዉድ ጉድ ፈላ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh 2 жыл бұрын
አቤትትትትት ውድነት አይገልፀውም ምም
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 жыл бұрын
ኧሯ ኧሯ እናተው ምነው የኔ እናት የብሩ መጥን በስህተት ነው የመጠሪው ወይስ እውነት ነው ሆሆሆ
@halima7568
@halima7568 Жыл бұрын
ደጋግሜ አየሁት ጆሮዬ ይሆናል ብዬ ሆሆ ለአንድ አልጋ ሚነጠፍ ጨርቅ 15000
@muluyetube9190
@muluyetube9190 2 жыл бұрын
ዋጋው ግን በሰላም ነው
@jamilastars1189
@jamilastars1189 2 жыл бұрын
አይገርም
@እሙየጌትነትእህት
@እሙየጌትነትእህት Жыл бұрын
🙄🙉🙉ያማቸዋል እንዴ ያልጋ ልብስ አስራምስት ሽ😣ኧረ ወገን ስደተኞች እደምንገባ አርጉ😓
@hawwiimucaakakuu4123
@hawwiimucaakakuu4123 Жыл бұрын
Maali ijoo kumaa kudhaa shani barii nagadhaa kumaa 5 hangaa kumaa 7 gutee
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Жыл бұрын
እኔ እምለው ሲጠሩ እኳን አያፍርም ለዛውም እኮ ደዛም አውተን ደና ነገር አይሰጡም
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
ይሔኮ ለባለስልጣኖች ነው የቀረበው
@hayattube6872
@hayattube6872 2 жыл бұрын
እነዚህ በህግ መቅረብ አለበቸው እጭ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@hayattube6872
@hayattube6872 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@indiyatube8100
@indiyatube8100 2 жыл бұрын
የቶቹ🙄
@mohammedtadesse1141
@mohammedtadesse1141 Жыл бұрын
እራሳቹ ልበሱት ማፈሪያዎች መኪና መሠላቹ ።
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Жыл бұрын
እዚህ እኮ አንድ አንሶላ ቆንጆ የሚባለው 20ብር ነው
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 жыл бұрын
ምን ብር ቅጠል ሆነ እንዴ ይገርማል
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 жыл бұрын
Weyne America enquan comfort $20 or 3o konjo moltual kinash sehone $15 yegegnal Ethiopia min gud new hizbu keyet yamta genzeb .
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
ወርቅ ነው እዴ😳?
@Adingn
@Adingn Жыл бұрын
15000🙄🙄🙄🙄ሎቱ ስብሐት ምነዉ አላችሁ የሄ ሳኡዲ የካርጎ ችግር እንጅ 400/500realሪያል ነዉ
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails Жыл бұрын
በሬ ነዉደ የምንገዛዉ😃😃
@ማኒቾt
@ማኒቾt 2 жыл бұрын
ጉደኛ ሃገር ጉደኛ ነጋዴ ሚኖርባት
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 2 жыл бұрын
በለው ኮንፈርት 15ሽ ባይለበስ ቢቀርብኝስ😅😂ሆሆሆሆሆ
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 2 жыл бұрын
😂😂
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
😁😁😁😂🤣🤣🤣
@hiymanotmeseret2075
@hiymanotmeseret2075 2 жыл бұрын
እየቀለድሽ መሆን አለበት
@salambet2414
@salambet2414 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀የአንሷላው ነገር ደሞ ይባስ 7000 ሺ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@salambet2414 ደምሪኝ
@mekelitefaneta4997
@mekelitefaneta4997 Жыл бұрын
ምነው ምነው
@weyenuahayilu1903
@weyenuahayilu1903 Жыл бұрын
betam wudi new::
@momAyubTube
@momAyubTube 2 жыл бұрын
ሁለቱ ሱቆች አርፍ ነው ያሴትዋ በጣም ተወደዳ
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 жыл бұрын
ጥቅምት እያለቀ ነው
@حكمتتسما
@حكمتتسما 2 жыл бұрын
ዋጋው ግን የኛ ቤት የወር ቀለብ ማስገባያነው ቢቃጥለኝም ቢኮሰኩሰኝም ያገሬን ምርት ነው ምገዛው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ እደ ቤቱ ነዉ ሚኖረዉ ለእኔ የተስማማኝ የመጨረሻ የደብረ ብረሀን የአገሬ ምርት ነዉ የሚያዋጣኝ
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 49 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 49 МЛН