የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife

  Рет қаралды 80,013

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 338
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 6 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ማነው እንደኔ የዶክተር ሰይፉን ትምህርት በጣም በደስታ የሚከታተል
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 6 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Kamila-wr9nl
@Kamila-wr9nl 6 ай бұрын
S.A.W
@cggh6051
@cggh6051 6 ай бұрын
❤ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@onelove4538
@onelove4538 6 ай бұрын
S.A.W
@goodnews2392
@goodnews2392 6 ай бұрын
ኮተታም
@cggh6051
@cggh6051 6 ай бұрын
@@goodnews2392 በሽታ ይዞሽ ያኳትትሽ አቦ እነየገረመኝ ለምን አብዳቹሁ ሴዉን ታሳብዳላቹሁ ያከልባ
@CherenetHailu
@CherenetHailu 2 ай бұрын
በጣም የምወዳትን የ4 አመት ሴት ልጄን በሞት የነጠቀኝ ይህ ክፉ በሽታ ነው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን
@abdikhalifa1380
@abdikhalifa1380 Ай бұрын
አሜን ነፍሷን ይማር
@ዮሐናዮሐና
@ዮሐናዮሐና Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TeneshuTeneshu
@TeneshuTeneshu 11 күн бұрын
amen
@SerkalemeL
@SerkalemeL 6 күн бұрын
እረዉዴ.እዴትነዉየሚአመዉ.
@ባቦዋነኚ
@ባቦዋነኚ 6 ай бұрын
መሸአላህ ወዲማችን ረጂም እዲሜ አገላለጥህ በጣም ጥሩነዉ የኔ ጥያቂ የደም ግፍት መደሀኒኒት
@tadesu-ef1vu
@tadesu-ef1vu 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክ
@Kamila-zr9qg
@Kamila-zr9qg 6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ደክተር እርሜህን ያርዝምልን ከነመላው ቤተሰቦችህ የኛ መልካም ኢትዮጵያዊ በሌላው ስልኬ ነበር የምከታተልህ ተሰብሮብኝ በዚህ ስመጣ እሩጬ መጣሁ ውዳ አንተ ሺ አመት ኑርልን
@ሰአድ
@ሰአድ 5 ай бұрын
ማማየ በምንድነው ያገኘሽው ቴሌ ግራም አይመልስም😢
@Kamila-zr9qg
@Kamila-zr9qg 5 ай бұрын
@@ሰአድ እኔ በዙሁ ብቻ ነው የምከታተለው ቁጥሩም የለኝ እምፈልገውን ነገር ሁሉ ገብቼ በቤቱ እማዬው🌺
@ሰአድ
@ሰአድ 5 ай бұрын
@@Kamila-zr9qg እሽ አመሰግናለሁ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር !!!
@JemilaMOhammed-tf5gm
@JemilaMOhammed-tf5gm 6 ай бұрын
ዕስኪ ኮሜቴን ታየከው ከወገቤ በታች ለመቆም ዝልፍልም ዐቅም ዐጣለሁ መንስኤው ምንድን ነው
@Redu78978
@Redu78978 6 ай бұрын
ዶ/ር ሰይፈ ስለሰጠህን ትምህርት እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meseretyohannes798
@meseretyohannes798 4 ай бұрын
Thanks for good presantation Dr
@tube-pv7ij
@tube-pv7ij 3 ай бұрын
Ene betam teskayche new lij eyalew Egzabher yimsgen ahun mulu tenegna negn 🙏kibr le Dingil maryam lij 🙏
@BirhanAdane-o8j
@BirhanAdane-o8j Ай бұрын
መድሐኒአለም ይመስገን
@kingofAmhara
@kingofAmhara 6 ай бұрын
❤ ዶክተርዬ well come
@legessezewudie
@legessezewudie 4 ай бұрын
ደ/ር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት❤❤❤
@Almaz-c5f
@Almaz-c5f 5 ай бұрын
እና መሰግናለን ዶክተር
@ShushuAnsha
@ShushuAnsha 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤🙏
@hanicho6300
@hanicho6300 Ай бұрын
hi Dr, can you tell us about Dialysis? how it works, what goes in the machin wiht Arterie & Viene plus what is the task of the filter on the machine? .... just in detail thank you in advance
@MohammedSofiyamohammed
@MohammedSofiyamohammed 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@فاطمه-ذ7ج
@فاطمه-ذ7ج 17 күн бұрын
❤❤❤❤ስወድዉ ይህነዶከተር
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 3 ай бұрын
መብላት ያለብነ እና መብላት የለለብን ምግቦች በትነግረን ጥሩ ነዉ
@mamoshiferaw527
@mamoshiferaw527 Ай бұрын
መበላት ያለበት ነጭ ሽንኩርት ግሪን ሻይ ዝንጅብል አቩካዶ መበላት መጠጣት የሌለብን አልኮሆል ጮማ ለጉበት የሚከብዱ ምግቦች
@mamoshiferaw527
@mamoshiferaw527 Ай бұрын
የቪይረስ መጠንዋን ያስለኩ B ብዙ አያስቸግርም
@senaitwelaa
@senaitwelaa 6 ай бұрын
ሰላም ደክተር ሰይፈ እንካን ደህና መጣህ ስለ ሞሪንጋ አጠቃቀምና ጥቅሙን ጉዳትም ካለው ቢድዎ ስራልን
@belayche4050
@belayche4050 4 ай бұрын
Thank you Dr
@seadayesuf7563
@seadayesuf7563 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር በህክምና የማይድን የሳል በሽታ ምክናየቱ ምንድነው ?
@fgfg8049
@fgfg8049 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማለም❤
@LidyaDaniel-fd4sb
@LidyaDaniel-fd4sb Ай бұрын
እባክህ ዶክተር እህቴ በዚህ በሽታ እየተጠቃች ነው ብዙ አይነት መድሃኒት ትወስዳለች ግን መዳን አልቻለችም ምን ይሻለናል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ አባቴ ታሞ ቶሎ ወደ ሀኪም ቤት ሳይሄድ ቆይቶ ህመሙ ከባድ ሲሆንበት ወደ ሐኪም አመራ እና ካንሰር ነዉ ተባለ ሊሞት አካባቢ አይኑ ፊቱ ቢጫ ነበር።
@azebtar5013
@azebtar5013 6 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለንእ ስለ ባዝሊንእ ብታስረዳንእ ከይቅርታጋር
@sophihev5241
@sophihev5241 3 ай бұрын
Thank you Dr tebarek 🙏❤️
@Samiyaaaa12345
@Samiyaaaa12345 6 ай бұрын
Doctor please meleselgn gastric alebesh belewgn ena prolactin hormonesh chemrual belewgn neber gin tinfash yateregnal hule mindn new ena medhanit wesje Dena nesh alegn doctoru gin still metenfs yaketegnal min telegnalk
@SaraHyari-e8z
@SaraHyari-e8z 6 ай бұрын
Dr thank you very much and God bless you more and more.
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
You're most welcome
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 6 ай бұрын
DR T× S❤❤❤ ❤❤( ISKE MARIFE INDETE INDE MIWOGA / YETI YETI INDE MINEWOGA ASAYI ASITAMIRE MALATE GAXARE BUZU DR SILAMAYIGANE INE MAWOKE IEALIGALOW ?)
@tirujember6290
@tirujember6290 3 ай бұрын
Thank you Dr.
@usdfusdfyfyt9969
@usdfusdfyfyt9969 6 ай бұрын
ተባረክ doctere❤
@friotkafeni765
@friotkafeni765 3 ай бұрын
Thanks you Dr
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 2 ай бұрын
ትለያለክ❤❤❤
@tsgieteresabeyene6128
@tsgieteresabeyene6128 4 ай бұрын
ተባረክ ❤
@edudugetachew1149
@edudugetachew1149 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Demozbelhu
@Demozbelhu 6 ай бұрын
እስኪ በምንድነው እምናገኝህ ለማማከር ስልክህን ብታስቀምጥልን ወድሜ
@እየሩሳሌም2127
@እየሩሳሌም2127 6 ай бұрын
ደክተርየ ጎሮሮየ በውስጥ ኣብጠዋል መላ በለኝ🙏🙏🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
እብጠቱ እየጨመረ ከመጣ መታየት ያስፈልገዋል
@እየሩሳሌም2127
@እየሩሳሌም2127 6 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku 🙏🙏🙏
@obseayano5984
@obseayano5984 6 ай бұрын
Selam doctor sa'aat eyleze yeras mitat chigir mindinew
@yaredmulate7965
@yaredmulate7965 4 ай бұрын
Agelaletsh betam new des emil dr gn be mn labratory endemitawek new mejemrya mtnegren lemeleyet malet new tkklegnawn
@hawaawae8931
@hawaawae8931 5 ай бұрын
ተባረክ🙏🙏🙏
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ ከፍተኛ የጥርስ ህመም አለብኝ መንጋጋየ ተቦርቡሮ አለቀ አርቲፍሻል መንጋጋ ማስተካከል ጉዳቱ ምንድነው ለስንትጊዜስ መቆየት ይችላል???
@NatsanetMakonin
@NatsanetMakonin 2 ай бұрын
Doketer inee yabesh medani tatiche yelalite wofe wetachi gin hekamna atayehumi hoden yamegnali
@suzifkr-kg2wd
@suzifkr-kg2wd 5 ай бұрын
እኔ ከዛሬ 6አመት በፊት ወደ ውጭ ሀገር ልሄድ ምርመራሳደርግ ዝቅተኛ ቢሆንም ጉበቴ ላይ ትንሽ ምልክት እደለው ነግረውኝ ነበር ቢሆንም እኔ የሚሰማኝ ነገር የለም ዶክተሮችም ጣፋጭ ነገር እድጠቀም ነግረውኝ ነበርና በስአተ ኦርጅናል ማር ተጠቅሜ ነበር ብቻ ከዛ ወድህ ስደት ላይ ስለሆንኩ ቸክ አላረኩም ለቆኝ ይሆንደ 😢
@Lubabamoa
@Lubabamoa 3 ай бұрын
ለኔም ጥያቄ ነዉ የዛሬ አ13 አመት ልክ እዳች ተብየ የባላገር ማር አስመጥቸ መልቸ ነበር አሁን ያላቸዉ ነገሮች የሉብኝም ግን እፈራለሁኝ አሁን ስደት ነኝ በራሱ ጊዜ ጠፍቶ ይሁን
@EphremMolla-c7p
@EphremMolla-c7p 2 ай бұрын
​@@Lubabamoaጣፋጭ ነገር ጥሩ ነው እንዴ?
@Lubabamoa
@Lubabamoa 2 ай бұрын
@@EphremMolla-c7p የባላገር ማር ጥሩ ነዉ ጧት ጧት በባዶ ሆድሽ ብይበት እንጃ ተሽሎኝ ነዉ መሰል እሚሰማኝ የለም
@EsheteGetenet
@EsheteGetenet 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እኔየዚህ በሽታ ተጠቂነኝ 3አመት በውስጤ አለ እና ይኸን በሽታ ለመከላከል ከአምስት ጊዜበላይ የባህል መዳኒት ወስጃለሁ እሱም የባህል ነው ግን ቢሆንም ሊጠፋልኝ አልቻለም በተደጋጋሚ ይነሳብኛል እና መፍትሄ ካለ ምርመራ መውሰድ ፈለኩ እና አድሬስ ብታስቀምጥልኝ
@AwaleJeylan-zs7wz
@AwaleJeylan-zs7wz 2 ай бұрын
Galatomii Dr
@MessiPower-i7z
@MessiPower-i7z Ай бұрын
እንደው አድራሻክን ማግኘት ምንችለው እንዴት ነው እኔ የደም መቆሸሽ ተብዬ ነበር ግን ኡለት ግዜ አረባገር ነኝ ምንም አይነት እመም አይሰማኝም ልጅም ወልጃለው ግን ምን እስካውን ልጄም ምን የለበትም እንዴት ላግኝክ
@GenetAmanuel
@GenetAmanuel 2 ай бұрын
Doctor yemir betam arif nw gin yekarahunim type siralin?
@MalatAdolh
@MalatAdolh 6 ай бұрын
ዶክተረዬ ተባረክ❤
@EliasdemakeAnmo
@EliasdemakeAnmo 2 ай бұрын
Enamsgenalen d r este b tetke negn hikmna laye negn gin megbe betmlkete mekrere betsten
@ismaciilsanbul5198
@ismaciilsanbul5198 5 ай бұрын
Dr sefuu dhifamaa garuu gaffin kiyya wan tokko wan
@temesgenbelew8549
@temesgenbelew8549 3 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ሰይፈ፡- ስለ ጉበት በሽታ የሰጡን ማብራሪያ እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው፡፡ ሒፓታይተስ ቢ የተባለው የጉበት በሽታ ለአንድ ዓመት ያህል አሞኝ ቆይቷል፡፡ ነገር ግን በተደረገልኝ ምርመራ መሰረት የታዘዘልኝን መድሃኚት እየወሰድሁ አሁን ከፍኛ ነውጥ አምጥቶልኛል፡፡ ነገር ግን መድኃኒቱን ከወሰድሁ በኋላ ከፍተኛ የሆነ የማቅለሽለሽ ስሜት አለው፡፡ በግራ ጎኔ በኩልም የህመም ስሜት ይሰማኛል፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ሙያዊ አስተያየቶን እንዲገልፁልኝ እፈልጋለሁ ሌላው መድኃኒቱ እስከ መቼ ነው መወሰድ ያለበት?
@EphremMolla-c7p
@EphremMolla-c7p 2 ай бұрын
መድሀኒቱ የት ይገኛል ውጤታማነቱስ ምን ያክል ነው ??
@birhanubirhan4279
@birhanubirhan4279 6 ай бұрын
ሰላም ፀጉሬ ቲንሽ እየገባብን ነው እናበምላጭ ተቆርጬ ልፈገፍገው ነበር የገባፀጉሬ ይመለሳል አንተሌላያስተካክልልሀል የምትለኝካለ ንገረኝ❤
@Wudye-eg1sc
@Wudye-eg1sc 6 ай бұрын
እናመሠግናለን
@BettyEriko
@BettyEriko Ай бұрын
Ende erso aynetun yabzaln d/r thank you
@tigistgosheme5246
@tigistgosheme5246 4 ай бұрын
Ara doctor❤❤❤embatane emfalgawe
@bizuneshtesfa4996
@bizuneshtesfa4996 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጉበት እንዳለባት ታዉቃለች ግን ደም ነገር ያስመልሳታል
@sofilejewatube
@sofilejewatube 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 6 ай бұрын
አላህ እደናተ ያሉትን ያብዛልን ያረብ አንተው ከፈተና ጠብቀን
@NurlignAlem-el8cx
@NurlignAlem-el8cx 2 ай бұрын
ክትባቱን የት ማግኘት እንችላለን ዶ/ር?
@TenyGatluakLual
@TenyGatluakLual 2 ай бұрын
Dr I sixuale entorce with postive woman but i chaked hosptale are nagative and i seen syptome
@appitaa4676
@appitaa4676 Ай бұрын
Selam doctor NAT B eyewesedku nbr shinte mulu bemulu bicha hone please melslgni doctor
@HayelomNawy-sh6dj
@HayelomNawy-sh6dj Ай бұрын
HB ላዩን አንቲጂን 2679.7 አዎንታዊ አለህ አለኝ እና ምን ማረግ አለብኝ ደኩተር 🙏🙏
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 6 ай бұрын
❤ተባረክልን ❤Dr❤እረጅምእድሜናጤናይስጥህ ❤የማያልቀውን❤መልካም ❤ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
@Ksjshej
@Ksjshej 26 күн бұрын
ወላሂ ዶክተር እህቴ ቢ ላይናት በጣም ታማብኛለች ምን ላድርግ ሀኪቤት ሂዳ መዳኔት የለውም አሏት መልስልኝ ወደት ትሂድ
@ZeharaAssen-p1u
@ZeharaAssen-p1u 2 ай бұрын
ene habitates b alebgi wendmewa gn eras mtat be8ken barastamol ewesdalehu mn yshalegial
@HelenAbate-f5q
@HelenAbate-f5q 2 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ዶክተርየ የኔ ደሞ ለየት ያለ ነው እኔን ሚያመኝ ደሞ የግራ ጎኔን ማለትም ከጡቴ ስር በጣም ማቃጠልና ልቤ በጣም መምታት እራሴን ከባድ የሆነ ውጥረት አንገቴን የዉጥረት ስሜት ነው እና ምን ይሻለኛል እባክህ ዶክተርየ መፍትሔ ካለው መልስልኝ
@amenkiya7030
@amenkiya7030 Ай бұрын
እኔም ግራ ጡቴ ስር ያቃጥለኛል ይጫነኛል
@birtukansholeleburte9624
@birtukansholeleburte9624 6 ай бұрын
ዶክተረ ጠናይስጥል እኔ የሀሞት ጠጠር አስወጥታለሁ ነገርግን ጉበቴላይ ምልክትአሳይታል ምልክቱ ትንሽ ጠባሳ ነገር ያሳያል እደፈላዉነገር መስሎየከሰመነዉ ሁሉምስዉላይታያልብሎኛል ሰለዚህመፍትሔዉ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
የከሰመ ከሆነ ችግር የለውም
@adissadu7359
@adissadu7359 6 ай бұрын
thank u docter,
@AgikcfXhgch
@AgikcfXhgch 9 күн бұрын
በማርያም መልሰልኝ አንድ ወንድሜ ዶከተር ነበር በዝህ በሺታ ተጠቂ ነው አሁን ወደ ህንድ አገር ነቅሎ ተከላ ተፃፈለት ሆዱን በጣም ነፍቶታል የመኖር እድሉ እዴት ነው አትለፈኝ ጨንቆኝ ነው
@matramatta8167
@matramatta8167 6 ай бұрын
ተባረክ
@YishakMekonnen
@YishakMekonnen 5 ай бұрын
አእኔየጉበትበሽታአለብሽተብያለሁእሱምHBSAgነውየተባልኩትበባህይድናልብለውኛልስለዚይድናልወይስአይድንም።
@amaamm2844
@amaamm2844 5 ай бұрын
እኔንም
@HenokAsfaw-x5u
@HenokAsfaw-x5u 5 ай бұрын
ዶር በጣም እናመሰግናለን አናቴ የነርቭ በሽታ እየተሰቃየች ነውበተለይ ማታ መታ ሰውነቴ ተቃጠለ የሆነ አውሬነገር ይሄድብኛሌ ትላለች መፍትሄውን ብትነግረኝ ወይም አነተ የምትሰራበት ተቋም ህክምናው የሚሰጥ ከሆነ አድራሻህን ብታሳውቀኝ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 5 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይማራቸው
@DasalegnAshebir
@DasalegnAshebir 3 ай бұрын
አንድ ሰው አለ በዚህ በሽታ እየተሰቃየ ነው እባክህ መፍትሄ ወይም የህክምና ስፍራ እንዴት ማግኘት እንችላለን
@mamoshiferaw527
@mamoshiferaw527 Ай бұрын
አዲስአበባ ፊላሚንግ አካበቢ አደራ ክሊኒክ
@PhoneStore-o4y
@PhoneStore-o4y 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እኔ የግራ በኩል ያለው የጎድን አጥቴ ስር በጣም ያመኛል ህመሙ ለኔ እጂ ለሰዎች አይታይም ያልሄድኩበት ሆስፒታል የለም ግን የዛሬ አምስት አመት አካባቢ የዎፍ በሽታነው ተብሎ መዳኒት ወስጄ በጣም ቢጫነገር ከትውከት ጋር ወቶ ነበር አይኔም ቢጫ ሆኖ ነበር ነገርግን አሁን ድክም ይለኛል እናም የጎኔ ህመም ከመባሱ የተነሳ ግራ እጄም ትከሻዬም ወገቤም ብጣም ያመኛል ግራ ግግሬም በጣም አብጦአል ግን ባለፈው የግር ህመምላይ በሰራከው የነርቪ መዳኒቱ ነጭ ሽኩርት መጠቀም ስጀምር ቲንሽ እብጠቱ ቀነሰ የግሬ እና እስታ ጊዜ ካገኘክ እዴትነው ምትላለክ🎉
@BilalMeku
@BilalMeku 6 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ዶክተር በናትህ ካላቸገርኩህ ስለማሀፀንእጢ video ስራልኝ በናትህ በናትህ 🙏🙏
@TuryeHilu
@TuryeHilu Ай бұрын
ሰላም፡ዶክተር፡የወፍ፡በሽታ፡ይሎታል፡በባህል፡እና፡በባህል፡ታክሞ፡መዳን፡ይቻላል፡ወይስ፡አይቻልም፡ማለቴ፡ጉበት፡ማለት፡ወፍ፡ማለትነው፡ወይስ፡አደለም
@naimahabdelrahman9269
@naimahabdelrahman9269 6 ай бұрын
ዶክተር ሀኪቤት ሂጄ እጥሌሼ ትንሽ ነዉ አሉኝ መደሀኒት እየወሰድኪ ነዉ ቡዙጊዜሆወኝ
@Nati-ef9ib
@Nati-ef9ib 6 ай бұрын
Sciatica please 🙏
@المطباخالحبشياة
@المطباخالحبشياة 5 ай бұрын
በውጩ አለም ብቻ የየለመደ ነበር ያለ ዛዛታ አሳምሮ ፕሮግራሙን አዳማጩ አጣጥሞ እድሠማ ማድረግ እናም በርታ ወንድማችን እናመሠግናለን
@alafkaar
@alafkaar 5 ай бұрын
Dr Gubeti xabasa ke xefa tamaliso yimetali Ende pls
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 6 күн бұрын
ሄፕታይትስ ሲ በመጨባበጥ ፣ በትንፋሽ፣ በምራቅ ወይም ከሰውነት በሚወጣ ማንኛውም ፈሳሽ።ይተላለፋል ወይ??
@EmebetWerki
@EmebetWerki 6 ай бұрын
የዉነት ትለያለ❤❤❤❤
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ ጥርሲ ይደማል ምን ይሆን ችግሩ ?
@wibrest7265
@wibrest7265 5 ай бұрын
ድርቀት ድርቀት የምን ምልክት ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤ እኔ በጣም ድርቀት ድርቀት ችግር አለብኝ
@noorhusain3883
@noorhusain3883 6 ай бұрын
😢😢 ያቀለሽልሽኛል
@majedalmarri7451
@majedalmarri7451 3 ай бұрын
Doctor ye kanser bashita indet new yemiyadergew ?????
@Sara-ko1hc
@Sara-ko1hc 5 ай бұрын
Awu tikikil nh doctor inat saytawok motech be gubet beshita
@getahunlegese57
@getahunlegese57 25 күн бұрын
በሀበሸ መጸንት መፈወስ ይቻላል
@argawbegidu
@argawbegidu 3 ай бұрын
ሰላም ዶር በ ኪዲምያ ኣመሰጊናለሁ ! በ ጉበት ዙርያ ለተደረገሊን ሚኪር በታም ኣመሰጊናለሁ ለመተየክ የፈለኩት የነ ሊጅ የ ጉበት በችታ ሚልክት ታይቶበት ነበር በተለዪ ፡ ወተት ፡ነች ሚግቦችን ሲመገብ ኣዪኑ ቢቻ ዪሆናል የ ሂጻኑ ኢዲመ 4 ኣመት ነው ሲለዝ ምን ይመኪሩናሊ ኣመሰጊናለሁ !
@ermiassisay2545
@ermiassisay2545 17 күн бұрын
ዶክተር በፈጣሪ መልስልኝ አባቴb and c አለብህ ተብሎ ሁለት ወር ቀጠሮ ሰጡን አድራሻ ples ples
@EskedarEsjedartasew
@EskedarEsjedartasew 6 ай бұрын
ሠላም ሠይፈ እንዳታልፈኝ ጎደኛዬ እያረገዘች ይወርድባታል ህክምና ሄደች ግን ምንም አልጠቀማትም ለ3 ጊዜ ነው የወረደባት እባክህን መፍትሄ ካለ
@jjsjdjjejdjj7191
@jjsjdjjejdjj7191 6 ай бұрын
በውስጥ ናይ
@tube6676
@tube6676 6 ай бұрын
Biology smar yalawokutn ewuket be ante bzu temarku D/R Enamesegnalen Nurleng
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@cggh6051
@cggh6051 6 ай бұрын
ዶክተር ሰይፋ ተረገዘን በጣም ያቃጥለኛል ይወጋኛል ምክንያቱ ሜንድነዉ ከልብ እናመሠግናለን
@Aaaaaaaaa7029
@Aaaaaaaaa7029 6 ай бұрын
Enemi bxami new yemyakatlgeni
@cggh6051
@cggh6051 5 ай бұрын
ባማረኛ ብትመክረኝ ይገባኝነበር
@HannaTadesse-s4y
@HannaTadesse-s4y 4 ай бұрын
Doctor lege A tamaleche ketebatun ahun mewesede techelaleche?
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 6 ай бұрын
ዶክተር እኳን ደህና መጣህ የእግር የክታሮት መደሀኒት ካለህ እርዳኝ መቆም አልቻልኩም እመዳቤት
@amantelaw4708
@amantelaw4708 6 ай бұрын
lemitsexen mabrariya 10qs bexam . Cogaraye yiwegangal yemaqaxel bahari yelewum gin andade tinfash enkuan ilwesd yaregengal
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
ከዚህ በፊት ስለጨጓራ ህመም የሰራሁት አለ
@ezanaAntenhe
@ezanaAntenhe 4 ай бұрын
ሌላ ስ በለብስ እንዴት ሊይዝ ይችላል በለብ ሊይዝ ይችላል ወይ ?
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 6 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ እንኳን ደና መጣህ። ።።።።።እልልልልልልልልልልልል ዳይ ወደ 1 mmmmmmmmmmmm👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@biniyamin7995
@biniyamin7995 6 ай бұрын
Shukran
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 470 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 429 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН