KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ፍቃዱን አግኝቼ ነው ዘፈኑን የሰራሁት" ጠፋ ብላ የነበረችው ድምፃዊት ሰላማዊት ገብሩ |እሁድን በኢቢኤስ|
19:16
የሂውማን ሄር ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Human Hair Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
19:38
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Правильный подход к детям
00:18
የፀጉር ማጣበቂያ ግሉ ጉዳት ያመጣል...?ስለውበትዎ //በእሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 58,416
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 126
@hshszvvsg7121
3 жыл бұрын
ፀጉር አርቴ ጥፍር አርቴ ቅንድብ አርቴ ከንፈር አርቴ ዳሌ አርቴ ፊት አርቴ አይ ዘመን ፈጣሪ በሰጠን ነገር ብንጠቀም ጥሩ ነው ለሜካብ የሚወጣው ገንዘብ ሁለት መኝታ ያለው ኮንዶምንየም ይገዛ ነበር 😥😥😥😭😭😂😂😂😂😁😁😁😀😀😀
@selamethiopia5515
3 жыл бұрын
እባካችሁ እሚቀርብና እማይቀርበውን ለዩ ይሄ መቅረብ የሌለበት ፕሮግራም ነው ብዙ ጠቃሚ ነገር አለ ሚዲያውንም የኢትዮጵያንም ሕዝብ አክብሩ ።
@eskedarmulaw3114
3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው ምንም ነገር የለም ዕንደውም ስፌት ይሻላል
@syitda2321
3 жыл бұрын
የሰው ፀጉር ተሸክሞ እንደመዋል ውበትንና በራስ መተማመንን የሚቀንስ የለም። እባካችሁ ኢትዮጵያን ያለን ፀጉር ከማንም ይበልጣል። በራሳችን እንጠቀም። ያ ነው ትክክለኛ ውበት።
@ፎዚይቱውብ
3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እኛ ሙሲሊሞወች ከሁሉም ነፃ ነን ፀጉረ ኖረን አልኖረን አላህ በሰጠን ብቻ ነው
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
3 жыл бұрын
አረ አታስቂኝ እንደናንተ አርቴ ሚጠፈጠፍ አለ እንዴ አረቦችኮ አሻንጉሊት ነዉ ሚመስሉት ለማናዉቃቹህ ከፀጉር እስከ እግር ጥፍር አርቴፍሻል፡ ፊታቸውን ሚጠፈጠፉት አንድ ቤት ይሰራል፡ እኛ ሙስሊሞች ብለሽ ማለትሽ እራሱ የዉሸታቹህ ማሳያ ነዉ።
@workeyisma4872
3 жыл бұрын
ግም ሰው በላወች ናችሁ ሙስሊሞች ሰው ከማረድ ሂማንሄር መጠቀም ይሻላል
@nuhaminnana1242
3 жыл бұрын
አቤት ጉራ በናተ አይደል የባሰው ውስጥ ለውስጥ ሲገለጥ እያየነው ነው::
@tinbetdaniel9900
3 жыл бұрын
Atiwashe eshi mnm ayqerachum gura bicha atimetsadeqe beketu
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
3 жыл бұрын
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ አረቦች ቢጠቀሞም ሴቶች ፊት ነው ሜካፕ ይጠቀማሉ ሜካፕ መጠቀም ሀራም አይደለም ተጠቅመው ወንደ ጋር መሂዳቸው ነው ሀራም የሚሆነው ሴት ለሴት ችግር የለውም ነገር ግን ፀጉር መቀጠል ሀራም ነው
@ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
3 жыл бұрын
የኔ መደገጥ ምን ይሉታል ዉይጉ ሲወድቅ ለማስታወቂያ መሆኑን ሳላያዉቅ😂😂😂ቱ አታዋርደኝ🙆♀️
@zuzu4878
3 жыл бұрын
😅😅😅
@lubabajemal207
3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከመሰፋትም ከመላጥም ለጠበቀን ጌታ
@seadam.d7598
3 жыл бұрын
ወይ ጉድሽን አልሰማሽ መቅድ ቲክቶክ ላይ ቆረጥ አድርገው ፀጉሯ ወዴቀ ወይ ውርዴት ይላሉ ለካ ለትምህርት ነው እኔ ራሱ እውነት መስሎኝ ነበር አይ የኛ ሰው
@zahraliban5714
3 жыл бұрын
የተፈጥሮ ፀጉሯ ቆንጆ ነው ምን አይነት እዳ ነው የተውሶ ጌጥ
@bintbabanegnyearehmanbariy719
3 жыл бұрын
kikkkk
@lebra2863
3 жыл бұрын
Tey enji
@umuabdeiiahtube3771
3 жыл бұрын
ይህችኛዋ ምን ልሁን ብላ ነው የምታስቀጥለው ፀጉሯ ምርጥ ነው
@asterberhe6061
3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል 🤔 FB ላይ ተቆርጦ ወቶ አይቼው ነበር ዊጉ የሚወድቅበት ፓርት እና እውነት መስሎኝ ነበር ለምን ሙሉውን አላየውም ብዬ መጣው
@fikirtv5509
3 жыл бұрын
የፈለገው ይታነቅ ኢትዮጵያ ግን በአምላኳ ድል ታደርጋለች ❗❗❗📌 እንዴት ሰው ነጭ ካልጋለበኝ ልሙት ተጋሩ ይለቅ ይላል አቤት የባንዳነት ደም ከደምህ ከገባ በፍጹም አይለቅህም እኔ የማመሰግነው ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አባቴና የአካባቢዬ መሀበረሰብ አንድም ቀን ተሳስቶ የኢትዮጵያ ክፋት ላልነገረኝ ኢትዮጵያ እንድወድ ላደረገኝ። ኢትዮጲያዬ ከነምናምንሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@rabiaalli6397
3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከሁሉም አርቲ ነፆ ነኝ
@ter2065
3 жыл бұрын
አጀብ የማናየዉ ነገር የለ እድሜ ይስጠን እጅ ☝️☝️
@netsanetnetsanet6557
3 жыл бұрын
ጉድ ደግሞ ማጣበቅ ተጀመረ አጭርዬ ፀጉር አለችኝ ፈጣሪ እስዋን ይባርክልኝ አልጣበቅም በዚህስ
@zuzumohammed7832
3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ የሰጠኝ ፀጉርም ውበትም ምንም ሳልጨምርበት በቂዬ ነው ዋናው አካሌ አለመጉደሉ ነው አላህን ደጋግሜ አነበብኩት መመሰግነዋለሀ
@hiwi1513
3 жыл бұрын
አረ ጉድ ይሄ ቆዳ ላይ አይለጠፍም የዊግ ሻሹ ላይ ነው መላጣ ያረጋል ቆዳ ላይ አይደረግም ‼️‼️‼️‼️‼️
@ter2065
3 жыл бұрын
አይይ እኔስ የተፈጥሮ ፀጉሬ ገመድ ነበር እያደር ጉፈሬየ እዳይወጣጅ ስደት ብዙ ያረጋል አሁን ብስቁልቁል አልኩኝ እጅ ☝️😭😭😭
@aynadistafesse3810
3 жыл бұрын
በምን ጥናት አርጎ ነው ሳይድ ኢፌክት የለውም የሚለው ?
@NunuB
3 жыл бұрын
NO NO NO the glue does not go on the SCALP!!!! The instructions on the bottle even says do not put it on the scalp! That poor woman 😔 where did he learn how to do hair?
@ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ
3 жыл бұрын
አላህ ይስቱር እንደው በራሳችሁ ብትብቃቁስ በተለይ በግሉ የሚለጠፍላት ልጅ ቆንጆ ፀጉር ነው ያላት ምን ሊሰራላት ነው
@fozyachestoux3230
3 жыл бұрын
እረ የድሮ ግዜ ይግደለኝ የራሳችን ውበት ብንጠቀምበት ከሁሉም ይንበልጣለን ይህ የአርተፊሻል ውበት ቢቀርባቹ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
3 жыл бұрын
መድሀኒአለም አባቴ ከዚህ ከሙታን ዊግ ዘውረኝ አተ የሰጠኸኝ ይበቃኛል ያለኝን ጠብቅልኝ
@netsanetyeshanew2264
2 жыл бұрын
አድራሻቹ የት ነው ድሬድ ትሰራላቹ
@selamt261
3 жыл бұрын
በጭራሽ ቆዳ መንካት የለበትም የት ነው የተማረው ይሄ አደጋ አለው
@peace3791
3 жыл бұрын
ዋጋውን ብትነግሩን
@kmloveadamaa8214
3 жыл бұрын
አያችሁ ፀጉሩ እንዲወድቅ የተደረገው አውቀው ነው
@መሲፍቅርከወሎ
3 жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ የሚቀደዱት ማስታወቂያወዉንእዴ ሆ
@berekettadesse2316
3 жыл бұрын
ግሉ መጥፎ ነው አፍሪካ አገራት እሱን ነው የሚጠቀሙት ለጊዜው ያምራል የተፈጥሮ ፀጉር ነው የሚመስለው ውጤቱ ግን ከባድ ነው የፀጉር ስሩን ነቅሎ ያወጣዋል ይላጫል ሰርች አርጋቹ እዩት she sought my help after a careless stylish ይሄን ፅፋቹ ሰርች አርጉት ከዛ ታመሰግኑኛላቹ
@ramadantube
3 жыл бұрын
ወየው መቅድ እውነት መስሎኝ እንዴት እንደደነገጥኩ
@hewrottedrose5991
3 жыл бұрын
እኔ ይሄ ሁሉ መክራ ማየት ወንድን ለመሳብ ነው እርግጠኛ ነኝ ማንኛም ወንድ አርተፊሻል ነገሮችን የሚወድ ያለ አይመስለኝምግን ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጥሮ መስሎት ለማታለል ይቻላል
@ratelbawdi807
3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ መቅዲየ ያንች ለወደቀው እኔ ደነገጥኩ
@melatTUBE
3 жыл бұрын
ወይ መከራ !!!!
@yw4039
3 жыл бұрын
U r lucky b/c ur hair is long & beautiful😃
@saralove4924
3 жыл бұрын
ኦ ማይ ጋድ ውይ ሴቶችየ ጠቀቅ እንበል የራስ ያልሆነነገር ስንጠቀም ትኩረት ያስፈልጋል
@Ethio_instrument
3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን🙏 ... አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።
@jenetjenet6734
3 жыл бұрын
ወየወየእደልብስእየተሰፋይገረማል
@hooahooa6181
3 жыл бұрын
ቅመም መቅዲ ስታምሩ
@lubabalubaba6703
3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም በመሆነየ እኛ ሙስሊሞች የተውሶ አይመቸንም እኳን ብር ከፍየ ልሰራው በነፃ ቢለምኑኝ አልፈልገውም
@vitaethio6428
3 жыл бұрын
🤣
@Hela259
3 жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች የተውሶ አይመቸንም ትያለሽ እንዴ ውሸታም ሂጃብ አድርጋችሁ እንደናንተ አለም ላይ ሜካፕ ተጠቃሚ አለ እንዴ ፊታችሁ ላይ አቧራ እስኪመስል ለድፋችሁ የምትዞሩት ያ የተፈጥሮ ነው የተውሶ አይደለም
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
3 жыл бұрын
መሰደብ አምሮሸል ማለት ነዉ እኛ ሙሥሊሞች ብለሽ እ ከምትነገሪ እረስሽን ወክለሽ ተነገሪ ስሌለዉ ምን ያህል ታዉቂያለሽ እኛ የማናይ ቢሆን በእናንተ አበባልማ እኛ ሙሥሊሞች በሬ እነስወልዳለን ማለተቹ አይቀርም ነበረ
@rabiaalli6397
3 жыл бұрын
@@Hela259 ኧረ ተይ ተይ ሙስሊም አርቲ አይጠቀምም አይቀጠሉም እናተ ናችሁ ሁሉንም ቅጥል…
@حياتحيات-ض9ث
3 жыл бұрын
@@rabiaalli6397 እ አይ ይሄ ለራስሽ ብቻነው የሚሰራዉ ሙስሊም ክርስቲያን ሁሉምጋር ዉግዝ ነው
@oumahmed965
3 жыл бұрын
ምነው በሰላም?
@hmohammed1
3 жыл бұрын
Tegur , tifir, kindib sintu ketilachuh tichilu yehun subahan Allah.
@hayatmohmmed4763
3 жыл бұрын
Ebs edazeye asekyame temerte ategabezo sayetane Sera new seyasetallo
@abslotige8107
3 жыл бұрын
ኧረ ቆዳ ላይ አይለጠፍም ኧረ ኡኡኡኡ ለጭንቅላት መንግስት ድረስልን ፍትህ ለጭንቅላት ፀጉር ላይ የሚለጠፍ እንደ እስቶኪግ የሚመስል አለ እሱ ላይ ነው የሚለጠፈው እባክህ ወንድሜ እሺ በለኝና ስማኝ
@martac3910
3 жыл бұрын
አአአአአይይይይያላጥቃቺህናጥጉራችህኮ ያምርስልእናት አሁንየምትለጥፍዎልጅያምራልየራሳ
@ethiopiawetube
3 жыл бұрын
ረ እባካችሁ ኢትዮጵያዊ ዝግጅት አቅርቡ እንደው የውጭውን አለም ኮተት ሁሉ አምጥተን ጨርሰን ካልሞትን አላችሁሳ? ምን አይነት መረገም ነው..... ሰውን ስትረዱ ስናይ ደስ ብሎን አመስግነን ሳንጨርስ እንዲህ ያለ ትውልድ ገዳይ materialist እንዲሆን የሚገፋፋ አስቀያሚ ነገር ታቀርባላችሁ። እስኪ የኢትዮጵያን ባህል የዋጀ መርሐግብር አቅርቡ።
@addis8047
3 жыл бұрын
የዘንድሮ ወንዶች ጉድ ፈላባችሁ ሉሲን አቅፉችሁ ቁጭ ነው
@tsion573
3 жыл бұрын
Did he said that, he sticks the glue on the scalp omg🙅🏾 please do a research and see how dangerous glue is omg so unprofessional
@tegest1459
3 жыл бұрын
ከግሉ ክሊፒ ይሻላል ቆዳን ይጎዳል፠ግሉ
@afrahhussien4473
3 жыл бұрын
Escada b face hiar number emtserot
@גנטלמה
3 жыл бұрын
Gobezoch teru megbya derama new yasayachihun
@betelihemtassew4807
3 жыл бұрын
አረ ዝም በሉ ግሉው እንዴት ነው ማይነቅለው እኔ ማዳሜ አጣብቃ ማርያምን ፀጉርዋን ባዶ አርግቷት ደም ነው ያለቀሰችው
@selammoha7515
3 жыл бұрын
እረ ተው ይህ Wax ነጮቹን መላጣ አርጎ ነው ወደኛ የመጣው
@ፅናትመተሐራ
3 жыл бұрын
Ere ayrebam klep wey sifet yshalal
@forgotemail594
3 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂ ወይኔ ክው ነው ያልኩት ሲወድቅ 🙊🙆
@فاطمهنراحسين
3 жыл бұрын
😁😁😁😁👍
@HudatubeTayiba
3 жыл бұрын
ይሄ ነገር በጣም ችግር ያመጣል በሰዎች ላይ ሳየው በጣም ይቀፈኛል በርግጠኝነት ሽታ ያመጣ ይመስለኛል። አፍሪካውያኖችን ያየ ዊግ አይጠቀምም እንደወንድ መላጣቸውን ያስቀራቸው ብዙ ቪዲዮ አይቻለሁ ያላችሁን ፀጉር አጭርም ስስም ቢሆን በራስሽ ፀጉር ተጠቀሚ እህቶቼ በጣም ጉዳት አለው እኔ የሰዎችን ቪዲዮ አይቼ በጣም ዘግንኖኛል ከፀጉራቸው አልላቀቅ ያላቸው ቆዳቸው አንድ ላይ ያነሳው ውይይይይይ
@wubebizu2841
3 жыл бұрын
Read direction before using . Using glue on skin is not safe
@hannafantayedemisse6455
3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ እውነት መስሎኝ ቀልቤ ተገፈፈ ክክክክክክክክ
@fikrtetesfye9003
3 жыл бұрын
😂😂😂😂ፀጉርሽ ወደቀ
@ራሄልናሀናቤተሰቦች
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ማይመጣ የለ ደሞ የአይላሽ ግሉ ነው የፀጉር አደለም
@saraamagreedavid6763
3 жыл бұрын
ቢቀርስ እንኳን ሙሉው ቀርቶ ገንባር ላይ የሚሰፋው ሲፈታ ቆዳ ላይ ምልከት ያመጣል ግሉ ኤከስቴንሽን የቆየ ነው።
@hibretdessalegn1498
3 жыл бұрын
Ere glue betam segure yegodale
@etiopiahagreyoutube4811
3 жыл бұрын
Yene folkolokoch
@yewubneshmelke1562
3 жыл бұрын
ጉዳችሁ ፈላ የምትቀጥሉ ሴቶች
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ-ዐ9ዠ
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጭራሽ ማጣበቅ🤔
@abomuhammad5255
3 жыл бұрын
እናተየተውሦጠጉርምንያረግላችኋል
@yemingamezon2124
3 жыл бұрын
Side efect yelelew negr yelem tifir berasu glu tebilo sisira ahun tifire sasito kemesasatu layu mefafaku mn indemimesil badowin besew fitt mezerigat alichilim ... birikrik neger yegnan melikamun wesido nw gizwi wibet misetew
@ራሄልናሀናቤተሰቦች
3 жыл бұрын
ደሞ ቆዳላይ አይደለም ፀጉር ላይ ነው አሰራሩ ውይ ባለሙያ
@aberashsabure4113
3 жыл бұрын
You have very good hair why do you need Glue on your hair big mistake I know people who lost their hair because of using glue
@shadiashadeen2537
3 жыл бұрын
ere ebake kesere cherke kesere idergale
@sraself7813
3 жыл бұрын
😅😅😅
@Mimimimi-tq8cz
3 жыл бұрын
ጭራሽ ግሉ ግሉ ጋን መላጣ ያደርል ፡፡ከዛ ማግሪን ታተርፍላቹ በጭራሽ እኔ በስፌት ፀጉሬ አልቋል ወጣቶች እባካቹ አትስሟቸው ፀጉር አየር ይፈልጋል
@betibeti1963
3 жыл бұрын
Satochi ytftero tgrchun tenkebakebu
@betelhem721
3 жыл бұрын
እዴ እሱጉልብ መጥፎነእዴ ጭራሽ ቆዳላይ
@makilove6390
3 жыл бұрын
የህንዶች ፀጉር
@aberubirle4215
3 жыл бұрын
አረ አውቀሽ እንደሆነ ያስታውቃል
@sebelsolo6381
3 жыл бұрын
👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾 Use your natural hair 🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@butterflyhanan5339
3 жыл бұрын
ሆሆሆሄ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አሉ ክክክክል እስቲ ምናለበት ሰው በራሱ ተፈጥሮ ቢያጊጥ ቢኮራ
@ናኒ-ጰ1ኰ
3 жыл бұрын
አር ምን ሆናቹ ነው ስንት እሚቀርብ እያለ ጉሉ በጣም ይጏዳል እዚ አሜሪካ ሴቱ የወንድ መላጣ መስለው እየሄዱ እናንተ ደሞ አይጎዳም ትላላቹ ይሄ ብር እዴት አይናቹን አሳወሯል ባካቹ አለመስልጠናቹን አስመስከራቹ በራስ አለመተማመን መስቀያ ሁሉ ቹቹቹቹቹቹ
@flower525af4
3 жыл бұрын
Ere setoch ene bekirbu yemawkat set bezi matabekiya mikniyat. Cancer yetamemech alech...Ere setoch enitenkek..Aye negade aye China, yihin mogn hizb cherisut..Min alebachu
@tigestgetachew3628
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ሳምራዊትአያሌው
3 жыл бұрын
ቆዳ ላይ አልክ ምኑ ቆዳ ነህ በናትህ ከትንሽ ቀን በዋላ እያንዷዷ እየመጣች እጅህን ባልነከሰችህ ምን አለች በለኝ
@eyerusgirma9811
3 жыл бұрын
Ena gin Glu tifrm lay cancer yemyamta yemimselgn efralew
@kadijayoutube6098
3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk hair go 🚶?
@sabameasho4170
3 жыл бұрын
habesha people be tsegurachn confidence yelenm enji minm aynet techemari ayasfelgenm balen tsegur yemiyamrbnn hair style memret bcha new yalebn makeup n chemro
@emutyu7395
3 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
@zariietdesalin3778
3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@cagit6932
3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
19:16
"ፍቃዱን አግኝቼ ነው ዘፈኑን የሰራሁት" ጠፋ ብላ የነበረችው ድምፃዊት ሰላማዊት ገብሩ |እሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 28 М.
19:38
የሂውማን ሄር ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Human Hair Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 31 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
29:20
Anchor News Dec 16 FBI የጀመረው ክትትል፥ የጎጃሙ ትንቅንቅና የተነሳው ገደብ፥ በወልቃይት አፈሳ እየተካሄደ ነው፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጥቃት
Anchor Media
Рет қаралды 17 М.
16:14
“ጠባብ ቤትን እንዴት ሰፋ ያለ እይታ እንዲኖረው ማድረግ እንችላለን”//ስለ ውበትዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 56 М.
7:24
የቤተሰቤን ሁኔታ ሲያይ ባለራይዱ ኩላሊቱን ሰጠኝ " ሩሀማ ያለችው ሾሻ ሰራችው #donkey #seifuonebs
Mule Tech and Entertaiment
Рет қаралды 4,4 М.
20:28
እሰይ ተቃጥዬ ነበር !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 120 М.
9:16
ለሀበሻ ፀጉር ተስማሚ የሆነ ምርጥ የኮኮናት ቅባት | Parachute Coconut Oil Review | For All Hair Types
Fetun Tube ፍቱን ትዩብ
Рет қаралды 42 М.
10:03
በየትኛውም አለባበስ ሊሆኑ የሚችሉ ሹሩባዎቻችን በእሁድን በኢቢኤስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 93 М.
13:11
🔴ሰበር‼️አቡነ አቡርሃም ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጡ /ዘመድኩን ነጭ ነጫን ከጳጳሳቱ በስተጀርባ የዳንኤል ክብረትን ትዛዝ ለምን አልፈፀሙም
⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure
Рет қаралды 1,3 М.
8:30
ግማሽ ፖኒቴል
BRAIDS BY ASTER
Рет қаралды 11 М.
18:10
ሂዉማን ሄር ሱቅ ዉስጥ ትንሳኤ አቡሽ እና አስፋዉ መሸሻ በመሸጥ ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 139 М.
28:46
"ያለ አንተ ማን ድክመቴን ሊያበረታ... አባቴም ወንድሜም ነህ" በእንባ ተጀምሮ ያለቀ |ባለትዳሮቹ| |እሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 63 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН