የፀጉሬን ቆዳ እራስ የሚያደርገው📍ፀጉሬን የሚያፋፋልኝ እና የሚያረዝምልኝ የምወደው ውህድ📌 Ethiopian women secret long hair butter

  Рет қаралды 303,227

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 252
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ከረማችሁ ፣ የዛሬው ውህድ በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ለሚነቃቀል ፁጉር እንዲሁም ለሚደርቅ ቆዳ ተጠቀሙበት ቤተሰቦቼ ፣ የቁሳቁስ አድራሻ አላገፕነውም ላላችሁኝ ከስር አስቀምጫለው👇 🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል። 🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ። እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል። 🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ። 🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ። 🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ። 🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ። 📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች 🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya 🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA የ Instagram channel instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus Website. Qusaqus.com ስልክ +251944032449
@Life12558
@Life12558 3 жыл бұрын
የእጅ ሂናን ለፀጉር ብንቀባ ችግር ያመጣል
@zaritudaniel1428
@zaritudaniel1428 3 жыл бұрын
ዉድ eka mazaz flegnew
@primaprima2766
@primaprima2766 3 жыл бұрын
Tsegurn hule metekos tsegurn ygodal..?
@alemtube5403
@alemtube5403 3 жыл бұрын
ደመረኝ, ወድ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤
@kasyabethnya9842
@kasyabethnya9842 3 жыл бұрын
ሞሪካል በአማረኛ ምንድነው??
@selesele5099
@selesele5099 3 жыл бұрын
አስተዋይ እርግት ያልሽ ቅን ልቦና ያለሽ መልካም ሴት በርችልን❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
@abebchatnafu7708
@abebchatnafu7708 3 жыл бұрын
@@zemenawit fghpk
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ከይቱበሮች ሁሉ አችና መሲ ትለያላችሁ በእውነት Love So Mach
@sadmehemed953
@sadmehemed953 3 жыл бұрын
ሰላምሰበከራይበ አድርጉኝ
@meronazerefegn5567
@meronazerefegn5567 3 жыл бұрын
wede enameseginalen gin moringa magegnet alchalkum belelochu becha metekem ayichalim ende
@solevideos307
@solevideos307 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ የተረፈውን ማስቀመጥ ይቻላል?
@kathleenharris8824
@kathleenharris8824 3 жыл бұрын
Thank you, thank you so much for the English subtitles!!! You are so beautiful inside and out!
@LinaLina-pl3gn
@LinaLina-pl3gn 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘመንዬ በርቺ እባክሽ ቁርጭምጭሚት ጋር ለቢያብጥ እግር መላ ውዴ እባክሽ
@gechgech9601
@gechgech9601 3 жыл бұрын
ለደርቅ ጸጉር ስሪልነ በጣም ይያዛል ሳበጥረው በጣም ይርግፋል ፕሊስ ስሪልነ
@munisasaide9344
@munisasaide9344 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@tube-nf7dp
@tube-nf7dp 3 жыл бұрын
የንም ጥያቄ ነው
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube 3 жыл бұрын
የኒም በጣም ጫፉ ሳበጥረው ይያያዛል ሳበጥረው በጣም ይረግፋል
@ዜድቢንትያሲን
@ዜድቢንትያሲን 3 жыл бұрын
የኔ ም
@yesematue4976
@yesematue4976 3 жыл бұрын
እሩዙና ቅቤው ተጠቅሜው በጣም አሪፍ አርጉቶልኛል በዛላይ ወተቱና እሩዙም በጣም አሳምሮልኛል
@asinetmohammed1633
@asinetmohammed1633 3 жыл бұрын
Eski atekakemun ngerign pls
@kowsarhassan4756
@kowsarhassan4756 3 жыл бұрын
This is a useful video your hair is shiny and glowing thanks to my Eastern African sister soon I will use nice ingredients
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 3 жыл бұрын
Thank you በጣም ነው ማመሰግነው:: ጥሩ አይዲያ ነው:: ቅቤ ስለሚሸት መቀባት እየፈለኩ አልቀባም ነበር:: ተባረኪልኝ::
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo ❤😘
@Me-uc1hv
@Me-uc1hv 3 жыл бұрын
የኔም ፀጉር እንዳች ነው አንዳንዲ ግዜ ሢሠለቸኝ እክብካቤውንእተወዋለሁ ዲርቅ ይላል ፀጉሬ ከዛ ሜዮኔዝ እቁላል እርጎ አርጌ ሥቀባ ደህና ይሆናል
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
Great recipe as always Kal, I love yogurt blend in my hair too and my hair loves it. You hair looks so shiny and well hydrated. Thank you for sharing beautiful 😍🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you saryee yene konjo ❤❤
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Thank you so much bless bless it’s amazing I will try on weekends 🌹🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene fikir ❤ thank you 😊
@zemzemyesuf5577
@zemzemyesuf5577 2 жыл бұрын
Thank you konjo betame yemfalgwe wehde naw
@laelnaam7539
@laelnaam7539 3 жыл бұрын
Thank you very much yene wude 🙏🙏🙏 God blessed you and your family ❤️❤️❤️
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 3 жыл бұрын
ዋው እኔ ቅቤውን አውጥቸ 2ቀን ተቀብቸው ነበር ግን ምንም አላራሰኝ እስኪ እሄ ይሞከራል ተባርኪልኝ ውዴ
@yahoo4888
@yahoo4888 3 жыл бұрын
Instead of cream or yogurt, can we use avocado?
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 3 жыл бұрын
በርቸልን እናመሰግናለን ሌላውብዙ ሽበት ላለባችሁ አቀባቡን አሳያለሁ ብለሽ ነበር እባክሽ አሳይን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi እሰራለው እህቴ❤❤❤
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Wow it’s amazing thank you so much my hair looks beautiful and shiny
@frehgoss8761
@frehgoss8761 3 жыл бұрын
What kind of shampoo and conditioner are you using right after treatment??
@wossenealemayehu5814
@wossenealemayehu5814 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቃልየ በጣም ነው ከልቤ የማመሰግንሽ ከአንች ብዙ ተምሬያለሁ በተለይ ሂና በቀላሉ አጠቃቀም ባሳየሽን መሰረት እየተጠቀምኩ ፀጉሬ ከለሩ አምሮበት እና ፋፍቶልኛል እርዝማኔም በጣም ለውጥ አለው ተባረኪልኝ የኔ ውድ🙏😍😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሰይይ የኔ ውድ በጣም ድስስ ይላል ፣ እኔም ቤተሰብ በመሆሽ ስለምታበረታችኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ቃልየ እፉፉፉ ስትቀቢው እንዴት ደስ እንደሚል ይሄ ለእኔም ያስፈልገኛል አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሼር🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@hayattessema6015
@hayattessema6015 3 жыл бұрын
ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ እኳን ደህናመጣሽ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ሰላምሽ ይብዛልኝ እወድሻለው ♥♥♥♥
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Hi dear 😘thanks so much 🙏😘
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 3 жыл бұрын
ዊፒንግ ክሪም ጨው አለው ስለዚህ እኔ ከአገር ቤት አምጥቶ ፍሪዘር ውስጥ አድርጎ መጠቀም ይሻላል
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዋዉ 💞ቃልዬ እንዴት እንዳራሰሽ አሰብኩት በጣም ነው ፀጉርሽን ያሳመረው ወዙ ሲያምር ይሞከራል ! እናመሰግናለን ቃልዬ🥰🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ቀለምዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው
@sadmehemed953
@sadmehemed953 3 жыл бұрын
@@zemenawit ሰላም ሰበከራይበ አድርጊኝ
@tigestshetaw1520
@tigestshetaw1520 3 жыл бұрын
ሰላም ቃል በውስጥ መስመርሽን እንዴት ነው የማገኝሽ በጣም እፈልግሻለሁ
@workneshsisay9226
@workneshsisay9226 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ ዘመንዬ
@deborahethio9999
@deborahethio9999 3 жыл бұрын
ቃልዬ የልብ አዉቃ ነሸ እኮ👍እናመሰግናለን🙏💚💛❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ቃልዬ ቆንጆ የጸጉርሽ ውበት እኮ ልዩነው ምርጥ የፅጉር ትሪትመንት ነው ያሳየሽን ቅቤ አወጣጥሽን ወድጄዋለው በቀላል መንገድ እሞክረዋለው❤️🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤😘
@rahmayoutube5673
@rahmayoutube5673 3 жыл бұрын
መጀመርያ ያደረግሺው ቡድራው በሀገራችን እናቶች አዴስ እሚሉት ነው??
@hanateshome6395
@hanateshome6395 3 жыл бұрын
Kalu konjo♥♥♥ mirt whud new tsgursh wezu yastawkal tebareki.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much haniyee ❤❤
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
Uuiuu looks so good , I will defiantly try . Thank you for sharing 😘❤️🙏🏽
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you richoyee❤❤❤
@yoyoA6469
@yoyoA6469 3 жыл бұрын
Selam, where do you get hena that doesn't change your hair color, thank you sister
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
እዳስቁብኝነ ኪሪም ወተቱውንነውደ መኮርኒ እሚስራበት
@meazaamare44
@meazaamare44 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብዛልሽ
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ቃልዬ እንደሁል ግዜው ምርጥ ውህድ ታጥበሽውም ወዙ በጣም ይገርማል ስላካፈልሽን ተባረኪ 🥰🥰🥰👌👌👌
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Amen yene konjo thank you so much 🙏❤
@vitalehanna751
@vitalehanna751 3 жыл бұрын
Kaliye Ethiopia yalew qibe gn shitaw ayleqim mefthe alesh
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ ዛሬ ነው አንች ጋር ብቅ ያልኩት ፀጉሬ በጣም ባዶ ሆነ ምክርሽ እፈልጋለሁ አምሰግናለሁ ውዴ እሞክራለሁ 😘
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ቃል ውብብብብብ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ👏👏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much hancho ❤❤❤
@fatihaabduu8682
@fatihaabduu8682 3 жыл бұрын
YOghurt matekem yichelel whip cream kalelegn wude
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
ውይይይ አንቺ ለተቀባሽው እኔ እርክት አልኩ ተባረኪ እናመሰግናለን
@hanamulugeta6055
@hanamulugeta6055 3 жыл бұрын
የኔዋ ልዕልቷ መጣችልኝ♥ ፀጉሬ በየቀኑ ለውጥ አለው ተባረኪልኝ ዳይ ሼር አርጉ አይቶ ማለፍ በህግ ያስቀጣል 😃 ዘጉሬ ሆይ እረዝመህ ጠልፈህ ትጥለኝና ዋ ብያለው
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ቆንጆ እንኳን መጣሽልኝ ፣ አይዞሽ አይጠልፍሽም እንፈሽነዋለን😁😁😁love yene konjo ❤❤❤❤
@mkalabe7741
@mkalabe7741 3 жыл бұрын
Thanks for sharing .God bless u and your family🙏🙏🙏💖
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቃልዬ ልዩ የሆነ የሚያረካ እራስ የሚያደርግ ውህድ ነው እንዴት እንደወደድኩት ፀጉርን ብቻ ሳይሆን ውስጥንም የሚያድስ ውህድ ነው እናመሰግናለን 👌👌ሼር❤🙏💯
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 3 жыл бұрын
@@zemenawit እህት ድምሪኝ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 3 жыл бұрын
ሰላምሰበከራይበ አድርጉኝ
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እንዲኮ ፓውደር ተቀባውት በጣም ተስማምቶኛል ከልብ አመሰግናለን #ይሄኛው ፓና ነው እሞክራለው እሺ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear ❤am glad you liked it 😊
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
@@zemenawit ❤ በርቺ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ🙏
@hiruuteesilaassee2560
@hiruuteesilaassee2560 3 жыл бұрын
Goobaz yene konjo barch 🤝🌹🌹
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ቃልዬ አቺ ስትቀቢ እኔ ውስጤ እራስ አለ ይችማ በዚህ ሰአት ታስፈልጋለች የኔ ውድ በርችልኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ቤትዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@mb74091
@mb74091 3 жыл бұрын
Is it okay if i leave it overnight?💖?
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 3 жыл бұрын
Kaliye YeneLiyu zaray demo Arifmixnew Thanks for sharing 👍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you sis 😘💓
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Amen amen selamyee ❤❤❤
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 3 жыл бұрын
Emebet kemekebatshe befet ena ketekebsshe behula yasayeshene tsegureshe erezmetume hone webetu ande newe.
@sheweketendalke460
@sheweketendalke460 3 жыл бұрын
Wow really nice treatment. I will try it. Thank you sister.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@yamrilove5991
@yamrilove5991 3 жыл бұрын
Kal leyu nish nurilig
@hirutgebremeskel941
@hirutgebremeskel941 3 жыл бұрын
በቂቤ ሰርተሽ አሳይን።እሱን ክሬም እኛ የት እናቃለነ
@zdzdyewlowa5941
@zdzdyewlowa5941 3 жыл бұрын
እስኪ በውስጥ ላውራሽ ከምርፀጉሬ ከራሴላይሊጠፋነው
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 3 жыл бұрын
ሞሪንጋ ምንድነው ስሙ በአማርኛ ቅጠሉ አላውኩትም ፕሊስ
@fatuushshafeec2536
@fatuushshafeec2536 3 жыл бұрын
Tnkzz sis from somali tnkzzz
@kidestseyoum5182
@kidestseyoum5182 3 жыл бұрын
Thank you .our sister
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 жыл бұрын
ተባረኪ መልካም ምሽት
@woyneshetfikir8520
@woyneshetfikir8520 3 жыл бұрын
Always I trust you and thank you from Ethiopia Awassa
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አዋሳዬ ደህና ናት በናትሽ ❤❤❤
@woyneshetfikir8520
@woyneshetfikir8520 3 жыл бұрын
@@zemenawit fetary yimesegen hulu Selam new
@zewdineshtsegahun6533
@zewdineshtsegahun6533 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን Morenga የሚለውን ዱቄት ከየት አገኛለሁ?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከሆንሽ ሽፈራው ይባላል ቅጠሉ ፣ ውጪ ከሆንሽ ደግሞ አማዞን ላይ እና እስቶሮች ታገኛለሽ እሺ
@hanadegefa9772
@hanadegefa9772 3 жыл бұрын
Thanks so much kale bless you 😍
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
Kaleye konjo wehede new yasayeshen. Thank u for sharing dear 🙏😍🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear ❤😘
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
Thank you beautiful 👍
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 3 жыл бұрын
Moringa powder እኔ አላዉቅም የት ነው የሚገኝዉ ሲስ ሱፐር ማርኬት ዉስጥ ይኖራል እንዴ
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 3 жыл бұрын
እኔ ፀጉሬ በጣም ብዛት አለው እና እኔ ምፈልገው ርዝመት ብቻ ነው እስኪ ፀጉር ሚቀንስ ነገር ካለ
@azebyusuf1182
@azebyusuf1182 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ በጣም ቃል ። ሁሌ የማስበው ነገር ፤ ውህዶችን ከተጠቀምን በኋላ Shampoo እና conditioner አርገን ስንታጠብ ውህዱ የሰጠንን ጥቅም አያጠፋብንም ወይ? ምን ዓይነት መታጠቢያ እንጠቀም ብዙ ኬሚካል የሌለው ? ሁለተኛው ጥያቄዬ😊 ዘመናዊት መፅሐፍን የት እና ግኝ ? ለሁልጊዜው መልካም video ችሽ በጣም እና መሰግናለን ። ሰላም ሁኚ!
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ከቻልሽ የፀጉር ሳሙና ተጠቀሚ ካልሆነ ደግሞ መጀመርያ ሻምፓ ከማድረግሽ በፉት በውሀ ብቻ ፀጉርሽን ታጠቢው ከዛ በጣም በጥቂት ሻምፓ ታጠቢ እሺ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 3 жыл бұрын
ሰላምሰበይበአድርጊኝ
@selamtube5095
@selamtube5095 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገርሽ አመሰግንሻለሁ ሁሌ ነው ምከታተልሽ የኔ ፀጉር በጣም ይነቃቀልብኛል ኣራስ ነኝ የሱ ነው መሰለኝ በጣም ነው ምነቀለው እና ምን ብያርግ ትመክርኛለሽ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሰላምዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እህት ፣ አዎ ከእርግዝና በኋላ ብዙ ነገር ሊመጣ ይችላል ፣ ይሄም ውህድ ይረዳሻል እንዲሁም የተለያዩ ቫይታሚኖች ውሰጂ ቀጣዩ ቪዲዮዬ ይዤ እመጣለው እሺ
@senaitkidane3774
@senaitkidane3774 3 жыл бұрын
Wow amazing, I love it.
@nunute9617
@nunute9617 3 жыл бұрын
🤩🥰በጣም ደስ ይላል
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi thank you 😊🙏
@woynimartube8860
@woynimartube8860 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ውህድ ነው ወደድኩት ሰርቼ እሞክረዋለሁ በርቺ ውዴ😍😍🙏
@اممحمدمحمد-ع8ع
@اممحمدمحمد-ع8ع 3 жыл бұрын
ደም እንድመጣኝ ምንመዳህኔት አለ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
Wow kaluye betame merti new enamesgnale
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much messiyee ❤❤❤
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
እኔ እደሚመስለኝ ተፈጥሮ ይመስለኛል
@tgisho
@tgisho 3 жыл бұрын
እህትሽ ሜላት ቲዩብ የት ነው የጠፋችው? ሙያዋ ናፈቀኝ 🤔
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ትመጣለች የኔ ውድ
@fetleabate2733
@fetleabate2733 3 жыл бұрын
ውዴ ፡እሽ እጠቀማለሁ ተባረኪ ፡በርቺ ፡ቃል ቁሳቁሶች መልስ አይመልሱም ፡የምፈልገው ዕቃ በቴሌ ግራም ልኬላቸው እሽም እምቢም የለም ፡ምክንያቱ ምንድነው አልገባኝም ቃል፡
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ እስቲ እፕናግራቸዋለው እሺ ግን መመለስ ነበረባቸው ፣ ድጋሚ ግን ላኪላቸው ለማንኛውም እሺ
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 3 жыл бұрын
የምወድሽ እባክሽ ድረሽለት ለፀጉሬ እኔ ፀጉሬ ባህሪው እየተቀያየረ አስቸገረኝ የሚስማማኝ ሻምፖም አጣሁ ምን ትመክሪኛለሽ አቅሜን ያማከለ ሻምፖ እና ቅባቶች ብትጠቁሚኝ በነገራችን ላይ እኔ ኮንድሽነር ተጠቃሚ አይደለሁም ከድሮም ጀምሬ ሌላው መፀሐፍሺን እንዴት ማግኘት እንደምችል ከዚህ በፊት ጠይቄሽ ነበር ምናልባት አላየሺው ይሆናል እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው በክሬዲት ካርድ መግዛት አልችልም እና እንዴት ነው ላገኘው የምችለው😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ ሼ ሞይሽቸር የሚባለው በጣም ጥሩ ነው እሱን ሞክሪው ሌላው ደግሞ መፅሀፉን ለማግፕት ላንቺ የሚመቸው ከኢትዮጵያ መግዛት ነው እና በብር መግዛት ትችያለሽ እሺ .ዘመናዊት መፅሀፍን ከኢትዮጵያ ሆነው ለማዘዝ👇 🔴ጃፋር መጻህፍት መሸጫ መደብር . ሞባይል:- 0911125324 0913844367 . 🔴ኢማድ መጻሕፍት መሸጫ . ሞባይል:- 0909534625 . . 🔴አድራሻ :- አ.አ ኮሜርስ ለገሀር ኖክማደያ አጠገብ ተወልደ ህንፃ
@SparkEntertainment45
@SparkEntertainment45 3 жыл бұрын
@@zemenawit በጣም አመሰግናለሁ የኔን መልካም
@emebetseid3365
@emebetseid3365 3 жыл бұрын
@@zemenawit ሌ
@rahelhaile9677
@rahelhaile9677 3 жыл бұрын
ሞሪንጋ የሌለንስ ምን እናድርግበት
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 3 жыл бұрын
Weyyy sera akelelshelgn kalye yhank you for sharing 👍🏽👍🏽🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much zedyee❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
Hi Zemenawit doesn’t it have sodium in the whipping cream?
@hayatalemayehu120
@hayatalemayehu120 3 жыл бұрын
Yene konjo betam teru new enamesegnalen
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤😘
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 3 жыл бұрын
Wawwww Asyyyyy Thanks so much ❤❤❤🇪🇷❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@hanag1987
@hanag1987 3 жыл бұрын
Batam teri nager naw can I use it for my daughters? እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yes my you can it's very good
@abdura1609
@abdura1609 3 жыл бұрын
ጨዋ የጨዋ ቤተሰብ ቃሊ እህትሺ ወለደቺ እንዴ ምግቦ ናፈቀኚ በጣም ምርጥ ልጆቺ ናቺሁ እሞክራለሁ
@Ababacolongo
@Ababacolongo 3 жыл бұрын
ቃልዪ የኔ ቆንጆ ፀጉርሬን ጠቅልዬ በፎን ባደርቀው ይጎዳ ል ወይ ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ችግር የለውም ግን የፎኑን ሙቀት ሚዲየም ላይ አድርገሽ አድርቂው ጊዜ ቢወስድም አይጎዳውም
@עדנהמהרי
@עדנהמהרי 3 жыл бұрын
ሞሪጋ ምድነዉ
@betlihemtedla9720
@betlihemtedla9720 3 жыл бұрын
Waww thanks for sharing us beautiful.❤🌹❤🌹❤🌹
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you sis❤❤❤
@yeshashwerqjesus5910
@yeshashwerqjesus5910 3 жыл бұрын
Enamsgenalen.
@ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ
@ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ 3 жыл бұрын
አሪፍነው ጎበዝ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
በተቀመጥኩበት ስልኬን ብድግ ሳደርግ የኔ ቃሉ ከች አይቼ እመለሳለሁ የኔ ውድ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
መውዲዬ የኔ ውድ አንቺ ከሌለሽ እኮ ቅር ይለኛል እንኳን መጣሽልኝ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እንክዋን በደህና መጣሽልን 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you bettyee ❤❤❤❤
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
@@zemenawit የኔ ውድ ጨው የሌለው የገበታ ቅቤ ብጠቀም ምን ችግር አለው ?🥰
@sadmehemed953
@sadmehemed953 3 жыл бұрын
ሰላምሰበከራይበአድርጉኝ
@zemzemyesuf5577
@zemzemyesuf5577 2 жыл бұрын
Le ljoch yehonale henna salchmer?
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Thank uu dearrr
@addisderbey7731
@addisderbey7731 3 жыл бұрын
Wow tiritimntish Hulu temcitogal
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
ኪሪም ከርሚል ወተትእሚመስለው
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 3 жыл бұрын
Waw btame ymral esh
@axatube3194
@axatube3194 3 жыл бұрын
ወዙ ልዩ ነው ዋው 🤩 ቀለም ላለው ፀጉር ይሆናል አይደል?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሰላም አክሱምዬ ይሆናል ግን ክንውን እንዳየሽው በጣም በጥቂቱ ነው ማድረግ ያለብሽ እና ሀያ ደቂቃ በቂ ነው እሺ ፣ በጣም ውዙን እኔም ነው የወደድኩት❤
@axatube3194
@axatube3194 3 жыл бұрын
@@zemenawit በጣም አመሰግናለሁ ለፈጣን ምላሽ 🥰🥰
@muddasirdaba4574
@muddasirdaba4574 3 жыл бұрын
Addis betasab hungalhu sala salam kojo batam wadijelishalhu iski labizat yemihon nagar asawiking ina lamatiyahoch yehuna mafte asawikin 💕💕💕🙏💕💕💕
@haymitube9759
@haymitube9759 3 жыл бұрын
ፀጉራችን በየስንት ቀኑ ነው መታጠብ ያለብን መልሽልኝ እኔ በየሳምንቱ ነው የምታጠበው እና ጭቅላቴ ቅልል አለብኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በሳምንት አንዴ በሻምፓ እና ኮንድሽነር እታጠባለው ከዛ አንዳንዴ ግን ሻወር ስወስድ ውሀ ይነካዋል
@alemienoro6517
@alemienoro6517 3 жыл бұрын
What kind of yougurt you use .
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Its plain yogurt my dear
@saluyamekonn7947
@saluyamekonn7947 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ሒና ሽበት አያመጣብንም እባክሽ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አያመጣም የኔ ቆንጆ
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4 МЛН
My Homemade Hair Growth Leave In Conditioner Recipe | DIY
10:53
UnivHair Soleil
Рет қаралды 911 М.
ፀጉሬ በአጭር ጊዜ የረዘመበት  ሚስጥር 🛑
15:00
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 67 М.
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН