KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማዳም ቅመሟ አስከፋችን ከባሏ ውሽማዋ በለጠባት
56:24
ከፍቶኛል አለችኝ //ይቅርታ ጠየኩዋት ስታሳዝን😥
13:44
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
የጓደኛዋን እሙሙ በድግምት ዘግታ ባሏን ልትቀማት ስታሴር አጋለጥናት | ታይዋለሽ እንጂ አትበይውም! አዲስ ጎጆ
Рет қаралды 40,942
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 26 М.
Addis Gojo
Күн бұрын
Пікірлер: 250
@Sarasunrise-dq9nv
Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነኝ ከእራሴ በላይ ነው የማምናት ወይም የማምነው የምንላቸው ሰዎች ከጠላትም በላይ ጠላት ሆነው ሲገኙ ያማል። እርካሽ የሚለው ቃል ያንሳታል ፈጣሪ እነሱ ላይ ያደረሰችውን በደል ለራሷ ያድርገው
@askualaregawi2963
Ай бұрын
በትክክል100%
@Hundumak
Ай бұрын
በሰዎች መተት እያስመተቱ የሰዎችን ህይወት የሚያመሰቃቅሉ ዘመድ ጓደኛ መሳይ ሰዎች እግዚአብሔር የሥራችውን ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉
@halimaali4383
Ай бұрын
betikikil 💯
@fafitube8112
Ай бұрын
አሚንንን
@Serki19
Ай бұрын
Amen
@askualaregawi2963
Ай бұрын
ኣሜን ከዚህ ምድር ያጠፋቸው
@nanibelete6371
Ай бұрын
AMEN. KEMEDR. YATFACHEW. YESENTUN. HIOT. ABE.ASHU
@sadiyahassen318
Ай бұрын
ኸረ እናንቴ ድግምት የምታደርጉትና የምታስደርጉት ሰዎች ትንሽ አለህን የፈጠራችሁን ፊሩ
@ልደታ
Ай бұрын
መንፈሳዊነትህ እጅግ ብዞችን እየጠቀመ ነው❤❤❤ በርታልን🙏🙏🙏ሌሎች ዩቱበሮች ካንተ ብዙ መማር አለባቸው!!!
@MenaYsegaye-uq8ma
Ай бұрын
ጌታ ሆይ እውነትም የመጨረሻው ዘመን እየመጣ መሆኑን እያየን ነው አረ ወገን ወዴት እየተጓዝን ነው ጌታሆይ ልቦና ስጠን
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
ዞላ ወንድሜ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@halimaali4383
Ай бұрын
Aameen ❤
@merryeuerusalem8891
Ай бұрын
Amen❤❤
@hiwotzegeye4900
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዞላ በርታ❤❤🎉❤
@Berry-g4y
Ай бұрын
ጉድ ዘንድሮ ኤጭ ማነው የሀገራችን መጨረሻዋ ያሳዘነው 😥😨😱ምን ይሻላል ይሔን የተበላሸ ትውልድ ባክህ ጌታየ ልቅምቅም አድርግልን ንፁሀን ይኑር ሸረኞች ምቀኞችን ባክህ መርጠህ ውሠድልንንንንንንንንንን 😥😥😥😥
@hiwet4932
Ай бұрын
አሜን
@FhcJcg-ie6kx
Ай бұрын
የወንድማችን ቻናል ናሳድግለት❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@tsehaykassa2619
Ай бұрын
አይ 😮😮መሪ ጌታ እየተባላችሁ ህዝቡን እይጨረሳችሁት ነው በስይጣናዊይ ሴራ ፈጣሪ ወደልቦናችሁ ይመልሳችሁ እባካችሁ ተው ሀገራችን መአት ሳይመጣ
@HaregeFikadu
Ай бұрын
ዞላዬ ስለተፈታህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ
@ዘቧቲዩቡ
Ай бұрын
እግዚዎማሕረነኪረሰቱሰ መቲቸ አሲመታች እግዚአብሒረ ከምዲረኢትዩጰይ ዲረሻችሁይጢፋ
@jamilaatta823
Ай бұрын
ወይ ይይይ ጉድ ጉድ አብዚ ዕድሚኤን ኢዚ አብ ጡንቁልና ከዋፈራ ናይ ባሐቂ የሕዝን 😢😢😢😢
@LEWAMT
Ай бұрын
10.000 ብገባ ደስታዬ ነው ከሚሰራው ሥራ አንፃር, ደግሞ በውጤት የታጀበ ነው ሥራው
@yeznaelias417
27 күн бұрын
ትእግስትህን በጣም ነው እምወደው በርታ ከእስራ
@MeseretMengsah
Ай бұрын
እግዚአብሔር የጋልጥልን የኛ ጀግና ኑርልን
@حليمهحليَمه-ل5غ
Ай бұрын
የጓደኛአ ጠላአት ፈጣአሪ ይጠብቀን
@የዘሜእህት
Ай бұрын
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
ዘሌ ጀግናው በርታ ለሰው ሞት አነሰው ግን መልካም ነገር እየሰራ ሰብስክራብ እና ላይክ ለምን አይደረግም??
@mitiku5068
Ай бұрын
ታዲያ ወገን መሬት ባይቀጠከጥ አገራችን ሰላም ባያገኝ እግዚአብሔር ቢዘገይ ምን ይገርማል 😢😢😢😢😢😢 ሰይጣናዊ ሲራችን ሳናቆም ድንግል ሆይ ጌታ ሆይ ብንል ምን ዋጋለሁ ሁሉ ነገራችኝ ቆሸሾል እኮ ጨንቅላታችን እጃችን እርክስክስ ብለን እያለ አቤቱ ይቅር በለን ጠፋተናል ማረን ወዮው እላቹሁ በስዎች ላይ ሰይጣናዊ ሰራ የምትሰሩም የምታሰሩም ስዎችን ኑሮቹሁም ሲእሆል ሙታቹሁ ሲዎል 😢😢😢😢😢😢
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
በእየሱስም እ/ር ይቅር ይበልሽ
@jdjxx9648
Ай бұрын
ዘሌ ምነዉ ዘንድሮ ፕሮግራመክ የጦነቃይ ሆኖ ቀረ😢 የመጨረሻ ዘመን ላይ ደረሰን እንዴ
@alem5097
Ай бұрын
ምን. ያርገው. ፈቶ. የለቀቀበት. እነሱን. ነው. እናተነ. አልጘልግም. አይል
@MignoteFikre
Ай бұрын
እረ ሰዋች ግፍ ፍሩ በጣም ሀጢያት እየሰራቹ በሰው ሰቃይ መደሰት ምን ያረጋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤
@ZenasheLove
Ай бұрын
ጎበዝ፣ጋዜጠኛ፣ተባረክ፣ወንድሜ
@AmsalMengistu
Ай бұрын
ምድነው ግን ምድራችን ላይ የወረረን በየቦታው መተት፣ጥቆላ፣መሥተፍቅር ሠው ጌታን መፍራት ተወ፣ሀይማኖት ቀረበቃ
@saraamane6114
Ай бұрын
እኔ እኮ ሰዉ መተት እያሰር እስከመቼ ነፃ ሆኖ መኖር ይችላሉ የሚገርም ከሰው በታች ዩሆኑ ሰዎች መኖራቸው በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል ፣ በርታልን ዘሌ የሰው ጉድ አያልቅም ።
@tigisit2534
Ай бұрын
👉ድግምቱ ይፈታ እንዳትሉ አደራ ሌላ ትልቅ ሰይጣን ማስገባት መፍትሄው ጸበል ነው 😢ጸበል በደንብ ቢጠመቁ እኮ መንፈሱ ይለፈልፋል
@ኢትዮጵያሀቅእውነትአላት
Ай бұрын
😢😢😢በእየሱስ ስም
@emumulat5651
Ай бұрын
ጀግና ወንድማችን በርታ
@Fere-ec9ot
Ай бұрын
በዚዘመን የቅርቤሰው ጓደኛዬ ወዳጄ የሚባል ነገር አያስፈልግም ብቸኝነቴን ወድጀዋለው ቢያንስ ከንደዚአይነት ሰዎች እራሴን እጠብቃለው ሰው ሚባል እንድፈራ ሆኛለው
@freweinikinfe958
Ай бұрын
ኣቤት ጌታ ሆይ እነዚህ ጀግኖች ለህዝብህ እንባ ኣብሽ ስለላክ አመሰግንሃለሁ። ዞላ 1000 ዓመት ኑርልን።
@اابب-ش4ظ
Ай бұрын
ጀግነ ጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ
@titiwolde8153
Ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ኧረ እንዴት ነው ፈጣሪ ይቅር የሚለን እንደዚህ አይነት ጭካኔ ወንድም በወንድሙ ላይ ይነሳል እንደተባለው ይኸው አየን ሰማን
@leylasuleymansuleyman2076
Ай бұрын
አይ ዘላለም እሙሙ አላለም አሳከኝ 😂😂😂😂
@tsehaykassa2619
Ай бұрын
እግዚኦ ምንግዜም የኔ እምንለው ነው እሚያጠቃን😮😮😮😮 እግዚአብሄር ያጋልጥልን የኛ ጀግና ኑርልን። ተባረክልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@kadijaradi1899
Ай бұрын
ዘሌ አንተ እራስህን ጠብቅ ከደዚ አይነት ድግምተኞች ተጠንቀቅ
@TewldeAlemayew
Ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ
@GoogleId-i2l
Ай бұрын
አቡይመቺህ ምርጥጀግናው😢😢😢😢😢😢
@ኣልሚ
Ай бұрын
ኣቤት ይቅር በለን ኣምላኬ ንስሃ ግቡ ፅሙ ፀልዮ ፀበል ሂድ ስገድ
@MesiTesfu
Ай бұрын
አዎን ዘሌ እረ ባክክከጥንቆላ ሰሪዎች ያጥፋልን
@MartiAbera
Ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ በዚህ ባለቀ ዘመን የሰው ልጅ ክፋት ታዲያ እግዚያብሔር በየት በኩል ይታርቀን
@hjdhdhhjrjie259
Ай бұрын
ወላሂ የዚልጅ ቻናል እናሳድግለት ምነው ጠንቋይ እያጸደልን ነው ምነው የተከፋቹ ይመሥላል ለምን አናግዘውም ጀግና በርታ አሏህ ያግዝህ አባ ❤❤😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕
@MuluEyayu
Ай бұрын
ኧረ በእመብርሃን እኔ ግን ድራማ እየመሰለኝ ነው ሰው እንዴት በዚህ ልክ አውሬ ይሆናል
@fafitube8112
Ай бұрын
እኔም ድራማ ነው እል ነበር ግን በራሴ ደርሶ አየሁት በራሴ በልብ ጓደኞቸ ደራረቡብኝ አሠቃዩኝ🥺
@MuluEyayu
Ай бұрын
@@fafitube8112 ኧረ እግዚአብሄር ልቦናውን ይስጠን በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው
@Sgh1-pj2ec
Ай бұрын
ባልና ሚስት ወደ ጸበል ሂዱ ጸበል ተጠመቁ ።ወይኔ ፈጣሪ ሆይ የምናድርገው አናቅም እና ይቅር በለኝ ።በምህረትህ ተመልከተን ፣እህት ወንድሞቼ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ፣አሁንስ ሁሉ እኮ የሃገራችን ነገር አስፈራኝ።
@sosojed416
Ай бұрын
ስለሁም ነገር አላህ ያግዝክ በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤
@MesiTesfu
Ай бұрын
❤❤❤አይዞሽየምትፀልዩትፀሎትእረድቷችሀል
@የወሎዋቀበጥ
Ай бұрын
ወይዘድሮ😂
@yordibekele6990
Ай бұрын
ዞላዬ ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ፊት ይቅደሚ አሜንን
@sabelfayeza9921
Ай бұрын
አቤት አተ ጀግና ፈጣረ ይጠብቅክ ❤❤❤❤በርታ
@אבטהפקראדיס-י9פ
Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ የስራኤል ዓምላክ ይርዳህ
@beletechmelaku2847
Ай бұрын
ፀበል ግቡ ችግር የለዉም ይፈወሳሉ አንች መተታም አያገባሽ ቁመሽ ቅሪ ፀበል
@BetelihemTilahun-ow1wd
Ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ተባርክ ❤❤❤
@ematiluputracoyboy5753
Ай бұрын
እረ አሁንስ ጎደኛ ።ማመን ይቅር ከወድም ከሴትም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@newid5082
Ай бұрын
ምንአልካት ስማን እሙሙ😂 ሌላብጣወጡላት 😂ማርዘነብ😂 ወዘተ የመሳሰሉትን😂
@HiaHhghsh
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sileshigelaneh6350
Ай бұрын
አቶ፡ዘላለም፡ይህችን፡ጓደኛ፡ተብየ፡መሰሪ፡አፋጥጣችሁ፡መፍትሔ፡አግኝተህ፡ትዳራቸውን፡እንደምታተርፍላቸው፡እናምናለን።በርታ።😮
@OmuHabib
Ай бұрын
ትናንት ጥርስ አለው አሁን ቁልፍ አለው ጉድ ነው እኒህን ደብተራ ደጋሚ አላህ ያጥፋቸው የሰውን ሂወት ስንቱን አበላሹት
@DhRy-u8b
Ай бұрын
ሥልክቁጥርህን እደትነው ማገኘት እሚቻለው
@askualaregawi2963
Ай бұрын
ለዚሁ ልጅ ሳብስክራይፕ፣ላይክ፣ሼር እንድርግለት ቅናተኛ ሰው ከዚህ ምድር ያጠፋልን
@malkamolgira8672
Ай бұрын
Eyesus geta nw wede eyesus nu esu yasarifachuwal❤
@Aziebsibh
Ай бұрын
Muslimoch tenqay ybezalu kezi ysewren😊😊
@tsehaykassa2619
Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን❤❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
እስኪ እባካችሁ ሁሌ ዞላ 5k ላይክ አስገቡኝ ይላል እናስገባውና እናሳየው ኢትዮ ያለ ሰው የሚገርመኝ እኛ መጥፎ አይደለን ለሰው ተንኮል አናስብ ማን መተት ያደርግብናል እኛ ቤተ ክርስቲያን እንሄዳለን ፀሎተኛ ነን ይላሉ 😂😂ከቴም ፀሎተኛ 😂😂ደስተኛ ስለሆናችሁ እራሱ የቀና ብዙ ያደርጋል😢😢😢
@Wubalemmamo-y1h
Ай бұрын
❤❤❤❤❤ጀግና ወንድሜ
@SheueuEu-e4e
Ай бұрын
ሱባን አላህ በማይቻለው ነገር የሰውልጅ ክፉቱ
@MakJason-w5c
Ай бұрын
ዞላበጣምየሚያሥፈራሠአትነዉየቆምክበትሁሉየምክድህነዉየሚመሰልህየመጨረሻዉዘመንየሚባለዉላዮነዉያለነዉእያሥታመሙየሚገሉ
@MHussain-f4d
Ай бұрын
እረወዲት ወዲት እየሂድን ነዉኡዉዉዉ እበአሏህ እረጊዚዉ
@Kedja-vj8ty
Ай бұрын
Zol tnkyway alek aleh bebakefewu esheten
@MomMom-p2n
Ай бұрын
እረ ምን ይሻላል ይሄ የመትተ ጉዳይ ጉድ አፈላ ምንይሻላል
@RHAMAYGATA
Ай бұрын
አይ ሰው ማመን ከንቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BelyuKassa
Ай бұрын
አረባካችሁሰዎች እረፉ የዘላለም ሲኦል ተገባላችሁ ድግምት የምትሰሩ የምታሰሩ በጌታ በኢየሱስ ስም ስራችሁ ይፈረስ
@nanny3146
Ай бұрын
Egzio maharene christos min aynet zemen yetebelash twled from where they're coming uffffff 😢😢😮😮😮😢😢😢😢😢
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
በጌታ ስም😢😢😢😢😢
@ፋፊነኝየከሚሴዋ-ቘ8ኸ
11 күн бұрын
አይ መሪጌታ ምናል ካገራችን ቢጠፉ 😢😢😢😢
@NejibMohammed-dx6tl
Ай бұрын
ችግርሽን ሲነገርሽ መስማት ነው ያለብሽ ሄዋን ባልየው ደግሞ መንፈሳውያን ነን ታድያ መተት የሚሰራው እኮ መንፈሳዊ የሆነ ሰው ነው ለሰይጣ ተከታይ እማ አንድ ባች ናቸው ማን ይሰራለታል
@destata7749
Ай бұрын
ተሳድብ ትዉልድ እግዚአብሔር ይገሥጽህሽ በጌታ በእየሱስ ስም
@AppS-jy9zs
Ай бұрын
እሙሙ ? ይገርማል
@አለምገራሚ
Ай бұрын
ወቾ ጉድ እስቲ እግዚአብሔር ይባርክህ
@khelilabdela1521
Ай бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው ምክንያቱም በቦንቃይ አያምንም
@Murshida.KadirShukre
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ananiyadambu
Ай бұрын
ዘሌ ጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉
@RabihCall-z5z
Ай бұрын
ወይ ሙሙ ፈረደብሽ😢በስቱልበጥበጥ አለች በሶ
@kadijaradi1899
Ай бұрын
ዘሌ አባባልህ ተመቸንንንንሰ ክክክክክክክክክክ
@Sarabelhugebre
Ай бұрын
Seyitan nesh fetari yesirashin yisitsh
@tsedale2014
18 күн бұрын
😢😢😢😢😢እኔ አሁንስ ይሄን ዘመን ፈራው ወጣቱ መተት በማስደረግ አንደኛ
@tesfanshiwdagenw7144
Ай бұрын
ምንድነው እሙሙ ግን የማይሰማ የለም ውይ ኢትዮጵያ 🤔🤔🤔
@HjsHd-v3o
Ай бұрын
ቆይኢትዪውስጥደህነኛጠፍጨርሶመተተኛአላይስቱር😢😢😢
@ameenameen6123
Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ምን አይነት አረመኔ ነው
@عبوداخم
Ай бұрын
በርታ ማኛ
@liyamogessara
Ай бұрын
ወይ መከራ ዘንድሮ ሰዉን ፈራሁ
@rozaragasa9518
Ай бұрын
Maqa rabbi 😢😢😢😢nuu olichi atti rabbi nuu olichi
@negateyasinyeshe6365
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭😭
@mek5438
Ай бұрын
እሙሙ 😂😂😂😂😂😂😂😂 የእርሱ ደግሞ እቡቡ ነው ማለት ነው?
@HiaHhghsh
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@JKGedlu
Ай бұрын
አይገባም ከማለት፣ አይቆምም በል፤
@tutuwak106
Ай бұрын
Ahunes Selechegne Beka Ethiopia yalachew yememekrachew guwadeegna yemebal Ayasfelegachwm 😢😢😢😢😢😢
@halimaali4383
Ай бұрын
Metegnochin Allah yatfachu
@hanimuhammad3753
Ай бұрын
እናተ መተተኞች አላህ ከምድረ ገፅ ያረቢ
@fitztek8119
Ай бұрын
ኢትዮጵያ በየመንገዱ ወደ ሲኦል እየገባች ነው። በጣም አስጸያፊ እና ክፉ ማህበረሰብ እየሆነ ነው።
@halimaali4383
Ай бұрын
Marengecha yetebalutin sewiye nw matfat
@martasebery
Ай бұрын
Abite egzabher huiy family bizeh noger yiskylw
@Habesha28
Ай бұрын
ኢትዮጵያ የጠንቋዮች አገር ሆነች መሰለኝ ይሄም እውቀት ሆኖ የሰው ሂወት 😮መረበሽ ምን ይሉታል? Ethiopia is land of black magic!
@אבטהפקראדיס-י9פ
Ай бұрын
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ
@halimaali4383
Ай бұрын
bale tidarochun le mastarek weys lemaleyayet😂😂😂
56:24
የማዳም ቅመሟ አስከፋችን ከባሏ ውሽማዋ በለጠባት
ትንግርት
Рет қаралды 11 М.
13:44
ከፍቶኛል አለችኝ //ይቅርታ ጠየኩዋት ስታሳዝን😥
AWEL&SEADI
Рет қаралды 23 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
29:25
በሰርጓ ዋዜማ ዲያስፖራ ባሏን ሸምጥጣ የደበቀችውን ሚስጥር ዘረገፈችዉ አዲስ ጎጆ
Addis Gojo
Рет қаралды 42 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 496 М.
56:10
ለ7 አመታት እስር ቤት ውስጥ ሞቷል የተባለው ባል ድንገት መጣ ። ከሚስቱ ውሽማ ጋር ተፋጠጠ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 120 М.
3:43:37
سورة البقرة تهفسیری كوردی Surah Al Baqara Kurdish
Quran Kurdish قورئانی پیرۆز تهفسیری کوردی
Рет қаралды 2,7 МЛН
50:44
በእንባ ያራጨን ሴራ አከሸፍነው እልልልልልል አዲስ ጎጆ
Addis Gojo
Рет қаралды 25 М.
3:56:27
الإباحية والاستمناء والعادة السرية، كيف تحرر نفسك من إدمانهم | بودكاست دروس مع د.محمد عبدالجواد
دروس أونلاين
Рет қаралды 3,2 МЛН
26:48
እቃዬ እንደ ውሻ ተናካሽ ነው!! - የመጀመሪያ ፍቅረኛዬን በአባቴ ምክንያት ስላጣሁት አሁንም እሱን ነው ምጠረጥረው!!
Maleda Tube
Рет қаралды 220 М.
9:54
ጀ.ል አበባው ከመሼ ተ-ባ-ረ-ረ || ከባዱ አ-መ-ፅ ተቀሰቀሰ ||
Abbay Forum
Рет қаралды 22 М.
33:44
ሰራተኛዋን የሚደፍሩ አባት እና ልጅ II አደይ ክፍል 2 II WEG TUBE ወግ ቲዩብ II II Dawit Birhanu
WEG TUBE ወግ ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
45:22
እናት የ25 አመት ሚስጥሩን ተናገሩ የጀርመና ዲያስፖራ ወንድ ነው ፆታ ቀይራ ነዉ?
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 172 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН