የጓሮ ተክሎችን ጤናማ ሆነው እንዲያድጉ Healthy Garden

  Рет қаралды 2,994

Fasi & Nico

Fasi & Nico

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለኛም መዋደድና አንድነትን ይስጠን 🙏💚💛❤
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 жыл бұрын
አሜን
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
አሜን!
@Emube1
@Emube1 2 ай бұрын
በጣም ምርጥአሪፍነው. የሳማውሀ ማለትምድነው ትልቅ ያትክልትቦታ አለዉ አረብሀገርነኝ ግን ገብቸ እሰራለሁ ውሀውን ንገሪኝ ካላስቸገርኩሽ እናቴ❤
@FasiNico
@FasiNico 2 ай бұрын
@Emube1 ዘግይቼ ስለመለስኩ ይቅርታ 🙏 የሳማ ውሀ ማለት ሳማ የሚባል ቅጠል አለ እሱን በውሀ ዘፍዝፈን ለ7 ቀን ዘፍዝፈን ከዛ በሌላ ንፁህ ውሀ እየቀላቀልን ለማዳበሪያነት የምንጠቀመው ነው
@Emube1
@Emube1 2 ай бұрын
@@FasiNico እሽ በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ በርች ሳማ እኛጋ አለብዛት
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ያምራል💕እውነትሽን ነው ፋሲዬ በእጅ ሠርተው ደክመውበት ውጤቱን እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም💚💛❤️
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ ክበሪልን 🙏💖
@MaloA-l4j
@MaloA-l4j Жыл бұрын
❤❤❤
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ለዛሬም አስተማሪ ስራ ነው ያቀረባችሁሉን በተላይ የግብርና ስራዎች ላይ ለተሳማራ መሰማራትም ለሚፈልግ ጥሩ ግንዛቤ ነው የሚሰጠው ቀጥሉበት
@menberebekele2374
@menberebekele2374 2 жыл бұрын
ፋስዬ እንዴት ናችሁ አምሮብሻል የኔ ደርባባ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
መንቢዬ 🙏💖
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 2 жыл бұрын
ጥሩ ገበሬ ወቷችኋል፤ ጎበዞች 👏👏👏
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ምርጧ ክበሪልን 🙏💖
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 жыл бұрын
ፋሲየ ዋው እንዴት ደስ ይላል ቲማቲሞቹ በደንብ ነው ያፈሩት በደንብ እየተንከባከባቹሁዋቸው ነው አረንጉዋዴነቱ ደስ ሲል ላቬንደሩ ሽታው መቸም ግቢያችሁን እንዴት እንደሚያውደው ያስታውቃል ኦክራ ማብቀላችሁ በጣም ጤነኛ የአመጋገብ ዘዴ ነው👌👌 በይ ፋሲየ አበባውን ሰርተሽ አሳይን የኔ ውድ 🙏
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
እሺ ፍርዬ አሳያለው ክበሪልን 🙏💖
@hdxz7664
@hdxz7664 2 жыл бұрын
የኛ ጠንካራ እንደዚህ ኣይነት ኣናናር እመኛለሁ በጣም ደስ ይላል በርቺ
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
የተመኘሽውን ይስጥሽ ውዴ 🙏💖
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
ፋሲየ ባምያ ወይም አንች ያልሽ ኦክራ መሰለኝ እኔ ያደኩበት አካባቢ ሁለት ዝርያ አለው አንዱ እሾካማ ነው ሌለኛው የተለመደው ገበያ ላይ የሚውለው እናም ወፍ ዘራሽ በራሱ እየበቀለ የሚያስቸግር ዛፍ ነበር የሚበላውም አልነበረም ግን እንደሚበላ ይወራለታል😂 በአማረኛ ደግሞ ቄቄስ በሚገርም ጥሩ ነገር ተማርኩብሽ😘😘
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ደስትዬ የሚገርምሽ መገኛው ኢትዮጵያ መሆኑን ያወኩት በቅርብ ነው ። ወፍ ዘራሹን አላውቀውም ግን ሁለት አይነት አለ ለምግብነት የሚውል ቡኒ እና አረንጓዴ ከለር ያለው
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 жыл бұрын
ፋሲ እትክልቶችሽ እጅግ ማራኪ ናቸው
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ፀጊዬ አመሰግናለሁ 🙏💖
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ፈሲዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ግቢያቹ ያምራል ቲማቲሞቹ ቆንጆ ሆነዉ አፍርተዉልሻል ላቫንደሩ ሮዝመሪዉ ጤናዳሙ ከፈይ አበባዉ ሁሉም በጣም ያምራሉ መንፈስ ያድሳል በዛ ላይ በእጅሽ የተተከለ መመገብ እርካታዉ ለየት ያለ ነዉ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 💕🙏
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ነፂ ቆንጆ ትክክል ብሐሻል መንፈስ በጣም ነው የሚያድሰው 🙏ክበሪልን ውዴ 💖🌻
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆነውሲያምር
@meskeremalemu9872
@meskeremalemu9872 2 жыл бұрын
Wow fasi betam dese yelale yezendero mukete egame gare aletchalem des les Vosges 🥰
@user-of2zp8zu1i
@user-of2zp8zu1i 2 жыл бұрын
Beautiful garden. Good job Fasi and Nico!!
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Thank you 🙏💖
@metitube5887
@metitube5887 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችኃል
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን 🙏💖
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 жыл бұрын
ሰላም ፋሲ ኒኮ አትክልታችሑ በጣም ያምራል ።
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏💖
@betelabrham4214
@betelabrham4214 2 жыл бұрын
Wow berchilgn fasi, rosmery endet endemiraba ena endet menkebakeb endalebin bitnegrin, tolo aladig silalegn new
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Wow fasi &Nico wonderful garden Buitfull Godbless you
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Amen bless you too Tigiyea 🙏💖
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ጠካራ በርቱ ደሞ የእምነትሽ ጥንካሬ በርቱ ጎበዞች
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏💖
@Selam975
@Selam975 2 жыл бұрын
¨GOBEZ betam yamral yegaro atakeltochesh. Lavenderu WOW becha new malet yalebeng. :) Keep it up Konjo!
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
Thank you Darling 🙏💖
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 2 жыл бұрын
Gobezoch 🥰😍
@GLOVE1205
@GLOVE1205 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣሞ ጎበዝ ናችሁ በርቱ የኔ ዉዶች😘😘
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ገሊላዬ ክበሪልን ውዴ 🙏💖
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 8 ай бұрын
Wow ejege betame yamerale ❤❤ yena jegena. Bewoneti ejege betame desi yemetilu balena mesiti nachehu❤ Egzabehare tidarachehuni yebarekewo.
@FasiNico
@FasiNico 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን🙏❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
Fasi & Nico Wowwwww good Job.....💕💕🌷🌷 በጣም ገራሚ ነው ፍሲዬ ቲማቲሙ ልክ የሀገር ቤቱን ይመስላል ልዬ ነው 👍👍 ጦስኝ በፍሬው ነው ወይስ አትክልቱ የሚሸጥ ? ለእናቴ እንድነግራት የምታውቁ ንገሩኝ ? ፍሲዬ ሁሉ በእጅሽ ሁሉ በደጅሽ አንች ነሽ 💐💐💕💕💕💕 እግዚአብሔር ይባርካችሁ አመሰግናለሁ👏👏👍
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
ሐኒዬ አሜን ውዴ 🙏💖 ጦስኝ ሀገርቤት ችግኙ ይሸጣል ። እኛ ያባዛነው ወፈር ያለ ቅርንጫፉን ቆርጠን በመትከል ነው ። ዘሩም ፀደይ ወራት ላይ ከዘራሽው ቶሎ ነው የሚያድግ 💖
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
@@FasiNico እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፍሲዬ 💐💐👏
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
በርልኝ ውዴ 💕ውዶቼ ሞኒታይዝ ለመሆን 55 ሰው ነው የቀረኝ ተባበሩኝ እመልሳለሁ 🌸🌸💕
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
እሺ መጣን ውዴ
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
@@FasiNico እሺ ውዴ 🌸💕
@senaitketema2845
@senaitketema2845 2 жыл бұрын
❤❤🙏🙏
@እሙከወሎቦረና
@እሙከወሎቦረና 2 жыл бұрын
ውሰጅኝ እስኪ
@zebibendale2107
@zebibendale2107 2 жыл бұрын
Gobez telek temeheret new
@FasiNico
@FasiNico 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏💖
ግብርና በጓሮዋችን  /Our Garden Tour /
9:59
Fasi & Nico
Рет қаралды 10 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 355 М.
Far from Civilization: Inside the Life of a Family Living in the Mountains
42:46
Food Around The World
Рет қаралды 3,5 МЛН