የህውሓት በልዩ ሁኔታ መመዝገቡ እና መዘዙ፣ ውሉ ያልታወቀው የጌታቸው ረዳ እጣ ፈንታ!

  Рет қаралды 15,529

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

የህውሓት "በልዩ ሁኔታ" መመዝገቡ እና መዘዙ፣ ውሉ ያልታወቀው የጌታቸው ረዳ እጣ ፈንታ!
t.me/+8dPbAqLe...
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia
t.me/+8dPbAqLe...

Пікірлер: 110
@user-ox4xh9bf8h
@user-ox4xh9bf8h Ай бұрын
እርምያስ አትሳሳት ምርጫ ቦርድ መልስ ሲሰጥ ቁጥር 1 የፃፈው አንብበህ አስተያየት ስጥ:: ቁጥር 1 የቀድሞ እውቅና እንዲመለስለት ጠይቀዋል ነው የሚለው::
@user-rv9mv3pz1q
@user-rv9mv3pz1q Ай бұрын
Man, TPLF knows the game. Getu has nothing beside his big mouth
@user-wr9lm6ex8u
@user-wr9lm6ex8u Ай бұрын
ከነሱ ይልቅ ከፍተኛ ጭንቀት የሆነው ለአንተ ነው ።
@AdonayTeklay-o3h
@AdonayTeklay-o3h Ай бұрын
ትንታኔ ትክክል ነዉ ሆኖም ህወሓት አይውለውም እርምያስ እንደአዲሰ አይመዘገብም
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 Ай бұрын
ምርጫ ቦርድ ንብረት እንዲወረስ የማዘዝ መብት የለውም የፍርድ ቤት ሥልጣን ነው አትዘባርቅ ዝተት
@user-ox4xh9bf8h
@user-ox4xh9bf8h Ай бұрын
እርምያስ መጀመርያ የምርጫ ቦርዱ ራሱ ህወሓት ያቀረበው ማመልከቻ የድሮ እውቅና ይመለስልኝ እንደሚል ነው የቀረበው::
@daniboy2293
@daniboy2293 Ай бұрын
ኤርሚያስ የተጠየቀው በግልፅ በደብዳቤ ላይ ያለው እኮ የቀድሞ ሰርትፊኬት ይመለስልን ነው ኣታሳስት
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 Ай бұрын
ድሮም ክልላዊ ነው ግንባር ሰለፈጠረ ነው አገር አቀፍ የሆነው
@mulu65
@mulu65 Ай бұрын
በመጀመሪያ version ከ 15 አመት በፊት ኢህአዴግ ሆኘ የኮሚኒኬሽን ሀላፌ ሆኘ ሥሰራ እያልክ በመናገር የሀሳብ መደበቂያ ታደርገዋለህ በሁለተኛው version ከESAT እስከ ethio 360 ዋናው የችግሩ ቋጠሮ ህወሀት/ይትግራ ህዝብ ነው በሚል አሳብ የተለያዩ ፕሮግራሞች ሥርተህ በትግራይ ህዝብ ላይ ኤርትራን ጨምሮ እንዴት ይህን ህዝብ ማጥፍት እንዳለብን በሚል ይተለያዩ strategic ዘገባወች ሠራህ ውጤቱን አየነው ዛሬ ደግሞ በሶስተኛው version ስለዋናው የችግሩ ቋጠሮ ህወሀት /የትግራ ህዝብ ፕሮግራም እየሠራህ ነው በሚቀጥለው አመት ደግሞ በአራተኛው version እናገኝህ አለን "የጥሩ አቋም ምሳሌ " ማፈሪያ ።
@rametoawol14
@rametoawol14 Ай бұрын
ወጥ አቋም የሌላቸው ስፋልግ ቤሔርታኛ ስፈልግ ዜጋ ተኮር ስፋልግ ኦነግ ፡ አሆድድ የማይሆነው የለም ከነኝም ምንም ጥሩ ነገር አትጠብቅ
@sabagiday5961
@sabagiday5961 Ай бұрын
ኤርምያስ ለገሰ እንኳን ደስ አላህ ምክንያት የትግራይ ህዝብ አንድነት እንዳይኖረው ጠንክረህ ስትሰራ ነበርና congratulations
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ብዬ ብዬ ንዐይ ፋኖ ሳይሆን አይቀርም
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Ай бұрын
በትግራይና በኢትዮጵያ መካከል ልዩነት የለም ኢትዮጵያ የሚባል ስም ያገኘችው ከስሜኑ ክፍል ስለሆነ ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ ትግራይ ያለ ኢትዮጵያ አይኖርምና ተገንጥሎ መኖር በግለስቦች ፍላጎት አይሆንም ውጤቱን በኤርትራ ተመልክተናል ፖለቲከኞች ብዙ አወራችሁ ብዙ ትንታኔ ስጣችሁ ጊዜ ይፈጃል እንጅ ኢትዮጵያ ኤርትራን ጨምሮ አንድ ሉዓላዊ ኢትዮጵያ ትሆናለች ኤርትራም የተገነጠለችው በሥልጣን ያበዱ ግለስቦች ስለሆነ ነው😮
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
100% Right
@Tadesse-ht9ob
@Tadesse-ht9ob Ай бұрын
አለዎ ይነጠቃል
@brooksisay3807
@brooksisay3807 Ай бұрын
ጀለገግ
@Confidential1235
@Confidential1235 Ай бұрын
The internal division within TPLF is good opportunity for PP!
@Confidential1235
@Confidential1235 Ай бұрын
Getachew Reda approach was so right according to My view!
@isaiaskiflay2520
@isaiaskiflay2520 Ай бұрын
No
@isaiaskiflay2520
@isaiaskiflay2520 Ай бұрын
ትክክል Horzen media ስሙ።
@kiflaysiyum
@kiflaysiyum Ай бұрын
ወገንተኛ ሙኑ ፊል አደረገ
@-truthprevails3674
@-truthprevails3674 Ай бұрын
አንተን የህወሓት አማካሪ ያደረገህ ማን ነው? ከአብዮታዊ ዴሞክራሲ የሴራ ትንተና አስተሳሰብ ውጣና ወደ ዘመኑ የፖለቲካ ዣነር ግባ።
@user-hm6xy5il2w
@user-hm6xy5il2w Ай бұрын
Pls see the board decision
@user-kq4ls1wi1c
@user-kq4ls1wi1c Ай бұрын
እንደ አዲስ መመዝገብ የተፈለገው ህግ እና መርህ የማያከብረው መንግስት የጋራ ኃብት ጥያቄ እንዳያቀርቡ ለማድረግ ነው ለነገሩ ህግ ጥሶ የመጣ ቡድን ህግ ያስከብራል ማለት አይቻልም የአሁኑ ብልፅግና የወያኔ ውጤት ነው ብልፅግና ስኬት አመጣሁ ካለ ውጤቱ የወያኔ ነው ማለት ይቻላል ሁሉም በነበረው ውስጥ ነገበሩ አዲስ ያልተፈጠሩ የወያኔ ምርቶች ናቸው
@FunnyGlaciers-lg1cj
@FunnyGlaciers-lg1cj Ай бұрын
Tplf የጠየቀው reinstate ብሎ ነው፤ አብይ ግን እንደአዲስ እንዲመዘገቡ ነው የፈቀደው።
@shushayasgedom5773
@shushayasgedom5773 Ай бұрын
ከአሁን በሃላ ሀገር እንጂ ክልል የሞሆን እቅድም ምኞትም የለም ። ከጆኖሳይደር አገር አብረን የምንሆንበት የለም። ጠሪጣስ እንት ተሓፍረለይ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ስትገነጠሉ ኢትዮጵያ ታርፋለች በርቱ
@luwamgessese8462
@luwamgessese8462 Ай бұрын
100%ትክክል
@user-kq4ls1wi1c
@user-kq4ls1wi1c Ай бұрын
ልዩ ሰርተፍኬት ለልዩ ህዝብ ተለዩ በግድ የማለት ያህል ነው ማግለል እና መገንጠል ከእዚህ በላይ ከየት ይምጣ ገንጣይ ማለት ታዲያ ማነው? በልዩ መንጃ ፍቃድ የሚነዳ ከባድ ማሽን ነው የትግራይ ህዝብ የከበደው መንግስት በልዩ ፍቃድ ከሌላው ህዝብ ከለየው በቃ ዲፋክቶ እስቴት ይፈቀድለት እና እራሱን ይቻል
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Ай бұрын
የኢትዮጵያ ፖለቲካ የትግራይ ጠል አንተም ነበርክበት አሁን ግን ከጥላቻው ወጥቼለሁ በል ፈጣሪ ኢትዮጵያን ያፍርሳት አይቀርላትም፣
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 Ай бұрын
ምን እያልክ ነው ድሮስ ህወሓት ክልላዊ አልነበር
@Tadesse-ht9ob
@Tadesse-ht9ob Ай бұрын
አንተ ምን አቅም አለሕ የምታጣላው አይበቃሕም😂
@luwamgessese8462
@luwamgessese8462 Ай бұрын
በገፉን ቁጥር እንፈጥናልን ዓፅኑዑ ደቂ ዓደይ ከዚች እከካም ሀገር የድህነት ተምሳሌት መገላገል እዉን ይሆናል ናይግድን
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 Ай бұрын
እርምያስ : የምጫ ቦርዱ ህዋሓትን እንደነበረው እንደ ህወሓት ተቀብለዋል የሚል ጽሁፍ ኣንብያለሁ ምናልባት ያነበብኩት አማርኛ ኣልተረዳሑም እንዳይሆን እንጂ ምክንያቱም የአማርኛ እጥረት ስለ አለብን ::
@isaiaskiflay2520
@isaiaskiflay2520 Ай бұрын
ሕወሓት renew ያለ ዝምብለህ አትዘባርቅ For everTPLF
@user-kc6eq4hm1u
@user-kc6eq4hm1u Ай бұрын
ትናንትና በውጫዊ ሳይሆን በራሳቸው ነው የሚከፋፈሉት አብይ አብይ አትበሉ ስትል አልነበረም?
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ግን ኢትዮጵያ ዊያን እንደሚጠሉት ያውቃል ስለዚህ አዲሶቹ ፖለቲካ ፓርቲዎች(ሳልሳይ ወያነ,ባይቶና,ውድብ ነፃነት ትግራይ) አንዳንድ ነገሮቻቸው ቢያስተካክሉ ብዙ ደጋፊ ያገኛሉ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ወንድሜ አትሳሳት ወያኔን እና ደጋፊዎቿን እንጂ ሌላውን ምስኪን የትግራይ ህዝብ አይምሮውን ያጣ እብድ ካልሆነ በስተቀር ሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደራሱ ነው የሚወደው
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe Ай бұрын
It will be self incriminating to accept the letter !!!
@user-ei7zk3wv4f
@user-ei7zk3wv4f Ай бұрын
Getachew is missing his role in Tigrai. There was no war to bigin with. That was a scary tactic
@abadihalfom6089
@abadihalfom6089 Ай бұрын
የእትዮጲያ አክትበስቶች ግን ለምንድነዉ ስለትግራይ ብቻ የሚያወረ?ሌላ የእትዮጵያ አከባቢ ሸገር የለም ሰላም ነወ ማለት ነወ? ወይስ ትግራይ እነጀራ መብት ነዉ ያረጓት
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb Ай бұрын
ኤርሚሚ አሁን አሁን ትክክለኛ መረጃ መሰጠት ጀምረሀል
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 Ай бұрын
ምርጫ ቦርድ የፓርቲውን ጥያቄ እንደ ፓርቲ ጥያቄውን ሲቀበል የማዕከላዊ ኮሚቴውን ቃለጉባኤ ው ከመልከቻው ጋር እብሮ ተያይዞ መቅረቡን ሳያረጋግጥ እንዴት ፍቃድ ሊሰጠው ይችላል? የሆነ ደርጃ ላይ ይህን ጥሰት እንዳለ መግባት ይቻላል በብልፅግና መንግስት ሁሉም ነገር በድብቅ ነው. የሚፈጸመው
@amanuelberhane2068
@amanuelberhane2068 Ай бұрын
ኤርምያስ የተፃፈውን ትተህ የውስህን ምኞት ነው እያወራህ ያለሀው እውነታው የተጠየቀው ሌላ የተሰጠው ሌላ ነው
@chenekukontar-wise
@chenekukontar-wise Ай бұрын
Please do not be confused TPLF was a regional party from the beginning, what is new here?
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
Your are right
@AsghedomWeldegiorgis
@AsghedomWeldegiorgis Ай бұрын
ገታችው ረዳ ንስኻ ደቃላ ኣምሓራ ኣቦኻ ደቃላ ኣምሓራ፡ ዓቅሚ ዘይብልካ መዳጋሪ ኢኻ።
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ቧይይይይይ አይተ እንደዛ ነው እንዴ ቦይይይይ
@leakekassahun2958
@leakekassahun2958 Ай бұрын
ስማ į ደ/ዕዮን የለው ያስገባነው ደብዳቤ ሕወሓት እንደ ኣዲስ ሳይሆን ወደ ነበረበት እንዲመለስ ነው ብለዋል እንጂ በነባሩ እውቅና ተሰጥቶናለ ኣላለም ‘ የ ደ/ዕዮን ስራ ማመልከቻ የምርጫ ቦርድ ደሞ ውሳኔ ነው ታድያ የደ/ፅዮን ጥፈቱ ነው ግን እኔ ምፈራው የኣገራችን ችግር ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆን እፈራሎህ.
@user-kc6eq4hm1u
@user-kc6eq4hm1u Ай бұрын
ምንም conflict አይመጣም አይሳካልህም
@user-ei7zk3wv4f
@user-ei7zk3wv4f Ай бұрын
The reality is Abiy Ahmed has the higher power, he will always win. ማሲፈርዶነው? Ermias , you are explaining as if there is justice in Ethiopia
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 Ай бұрын
Ayiiii gashe oromuma.,
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb Ай бұрын
ኤሪምያሰ ጌታቸው በአልጀርስ ስምምነት መሠረት የተሰጠው በመሆኑ ከኋላ ፍነቱ ሊነሳየችላል ወይ
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 Ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ተንኮል ሰላም አይሻልም?
@yakiman1927
@yakiman1927 Ай бұрын
ድቄት ፓረቴ ሆነ እኮ
@user-xo9rp9yd8b
@user-xo9rp9yd8b Ай бұрын
ደስ ብሎህ ነው አንተ ወንጀለኛ ትግራይ ለዚህ አበቂቀሀት 😈👎🏽🤮😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈
@negashmem8854
@negashmem8854 Ай бұрын
ሕወሓት የተሰጠው እውቅና ተቀብሎ በቀጣይ ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲስተካከልና የተወረሰው ገንዘብና ንብረት እንዲመለስለት መጠየቅ ይችላል
@embahuneyayele4207
@embahuneyayele4207 Ай бұрын
ካዛም ከዚህ የሚመታት ነገሮች ውጤቱ በስተ መጨረሻው ነው የሚታወቀው ይዋል ይደር እንጂ ሓቅ ያሸንፋል
@user-ei7zk3wv4f
@user-ei7zk3wv4f Ай бұрын
That was the plan to begin. Getachew is pp.
@HaileFiseha-d3r
@HaileFiseha-d3r Ай бұрын
ምርጫ ቦርድ የፃፈው ምን ይላል?በነበረ እዲመዘገብ ነው የተጠየቀው
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f Ай бұрын
Eindet new fail yaderegew.. Pretoria lay Anite mengist neh anite party ( tplf) neh tebabilew keteferaremu behula alawukihem malet yichilal einde ? Eindet.
@FunnyGlaciers-lg1cj
@FunnyGlaciers-lg1cj Ай бұрын
ሆን ብለህ እውነቱን እያምታታህ ነው። tplf አዲስፓርቲ ልመዝገብ አላለም።
@lemmagutom8454
@lemmagutom8454 Ай бұрын
ሴኮ ቱሬ ቀድሞ ያመነውን አሁን ምን ትቀባጥራለህ
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 Ай бұрын
በፖርላማ አሸባሪነቱ ተነስቷል ያረጋገጠውም ፍርድ ሚኒስቴር ይሄንን ነው
@TesfayBelay-q9b
@TesfayBelay-q9b Ай бұрын
ኤርምያሰ ጉባኤው እኮ ከ6 ወር በሃላ ብለዋል
@BirhanuAbdissa-h9b
@BirhanuAbdissa-h9b Ай бұрын
ሁለት የተጋጩ ሀሳቦች 1tplf የክልል ፓርቲ ሆኖ መመዝገቡ ልክ አይደለም! 2 ጌታቸው ከአብይ ጋር ከተዋሀደ እንደ ክህደት ይቆጠራል!ለምን ከፈደራሉ ጋር አንድ መሆናቸውን እንደምትፈሩ ግልጽ አይደለም!ለትግራይ ህዝብም የሚጠቅመው ክልልን ራሱ እያስተዳደረ በፌድራል መንግስቱም ስልጣን ስይዝ ነው ለህዝቡ የሚጠቅመው እንጁ ከፌድራሉ ጋር እየተናቆረ እንዲቀጥል መደረጉ ለናንተ የወሬ አጀንዳ ሊፈጥርላችሁ ይችላል፥
@weldekirosmiruts9887
@weldekirosmiruts9887 Ай бұрын
ኤርምያ የጌቾ ኣድናቂ ሆነህ ነው እንጂ ምርጫ ቦርድ ህወሓት ሕጋዊነት ይመለስልኝ ብሎ እንደጠየቀ እኔግን በልዩ ሁኔታ ነው የሚለው እንጂ በኣዲስ ልመዝገብ ብለዋል ኣላለም።
@አነበሲ
@አነበሲ Ай бұрын
ቆሮቆዳ😄😄😄
@eliash5143
@eliash5143 Ай бұрын
ተጨቁነን እንድንኖር ነው የፈለከው ሽምግልና የምትለው? አንድ ሚልዮን ሰው የፈጀ አመራር እንዴት ነው በሽምግልና በስልጣን የሚቀጥለው።
@mulugetakebede7429
@mulugetakebede7429 Ай бұрын
ኤርሜያ ትግራይ ውስጥ አትግባ ይበቀሀል ምን ልትጨምር ፈለክ
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 Ай бұрын
እርምያስ :: ደብዳቤው እንዲህ ይላል :: በልዩ ሁነታ ይምዝገባ የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ዛሬ ነሀሴ 3 ቀን 2016 ዓ ም ተሰጥቶታል ይላል :: በአንተ አስተሳሰብ ይሄ ጽሁፍ ምን ስምየት ይሰጣሃል ?
@kebedetilahun7940
@kebedetilahun7940 Ай бұрын
ኤርሚያስ ትክክል ነህ ህወሃት አሁን የተሰጠውን አልቀበልም ማለት አለበት ።ካልሆነ በአዲሱ አዋጅ ነው የተመዘገበው ውጤቱም አደገኛ ነው።ሁሉም የጦርነቱ ውጤት ሃላፊነት ለመውሰድ ህወሃት ተስማማ ማለት ነው
@getachew983
@getachew983 Ай бұрын
ኤርሚያስ ሕወሓት ካድሬ ያዘ ሰይጣን ያዘ የትግራይ ህዝብ እንደጠላው እንደማይፈልገው መረጃ የለህም?ካድሬ ይዞ የት ይደርሳል? የህዝብ ድጋፍ የለውም
@user-gt2ol9ev2l
@user-gt2ol9ev2l Ай бұрын
ኤርሚያስ! ከኣሁን በኃላኮ የትግራይ ካቢኔ እንደአዲስ ነው መዋቀር ያለበት ሁሉም ፓርቲዎችና ሲቢክ ሶሳይቲ በተሳተፈበት እንጂ እንደ አዲስ የተመዘገበ ህወሓት ካቢኔውን ሊቆጣጠር አይገባውም ገና አመራርም ኣልመረጠምኮ
@yadomabreha5547
@yadomabreha5547 Ай бұрын
Auntu ajburbare mun auntun yamnul yabudu😅😅😅😅
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 Ай бұрын
ያልተጻፈ አታብብ
@mebratumehari3851
@mebratumehari3851 Ай бұрын
ፖፕሊስት መሪ በትግራይ ህዝብ ቦታ የለውም!!
@user-kc6eq4hm1u
@user-kc6eq4hm1u Ай бұрын
ምን አይነት ተንከሲስ ነው ባካችሁ አቋሙ የማይታወቅ
@NZFArfat
@NZFArfat Ай бұрын
Shintam Ante warada dikalanow😊
@zuriashberhane2613
@zuriashberhane2613 Ай бұрын
የሄ ሁሉ አንተ ሰትጠይቀው የነበረ ነው እንኳን ደሰ አለዉ አንተ የሰይጣን መልእክተኛ ኩፊ
@berihungebre2973
@berihungebre2973 Ай бұрын
Ermi, that's why I chose your channel. Thank you for your honesty.
@seyfubrhane7424
@seyfubrhane7424 Ай бұрын
😂😂😂የህወሀትን ወንጀለኛነት እስካሁ ያላመንከው አንተ ብቻ ነህ ስታሳዝን።ራሳቸው በመከላከያ ላይ መብረቃዊ እርምጃ ወሰድን ብለው ያመኑትን ዛሬ የምትቀባጥረው ወንጀል አመኑ ምን ማለት??
@getachew983
@getachew983 Ай бұрын
ሰላም ኢርሚ ,ሕወሓት ቁማርተኛ ነው(ደ/ፅዮን ይዋሻል) ጌታቸው ረዳ ትክክል ነው።
@addisnet1256
@addisnet1256 Ай бұрын
ጅል ትንተና ነው
@user-gh1lt6nv7n
@user-gh1lt6nv7n Ай бұрын
ኤርሚያስ ሽንፍላ ነገር ነህ!! ይበል የፖለቲካ ተንታኝ። በዚህ ደረጃ ሸውራ ራና ጠማማ አትመስለኝም ነበረ።
@eliash5143
@eliash5143 Ай бұрын
ብልፅግና አንድ ለባዶ አሸንፈዋል።😅
@eliash5143
@eliash5143 Ай бұрын
He is right even if its bitter
@NZFArfat
@NZFArfat Ай бұрын
Hodam haya Ante balage
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ቧይ ዋይ ዋይ
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria Ай бұрын
የኦቦ ዋቅጅራ ጆሌ 😂😂😂
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ቧይ ዋይ
@user-cu1oq3ke7u
@user-cu1oq3ke7u Ай бұрын
Akatari neh ante gonosider Tplf ayifersm ante gin kene lijochih tifersalh
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ቧይ ዋይ
@NZFArfat
@NZFArfat Ай бұрын
Dikala 😂😂
@NZFArfat
@NZFArfat Ай бұрын
Enate tebada sharmuta ye sharmuta Lij Ekakam ye setagna Adery lij 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ቧይይይይይይይይይ ዋይይይይይ አታ ስምአዶ
@NZFArfat
@NZFArfat Ай бұрын
Shintam ye setegna Adare lij Ante earada kade 😂😂😂😂😂😂
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 Ай бұрын
ቧይ ዋይ
@NZFArfat
@NZFArfat Ай бұрын
E e e e e😂
@meseretkebede8559
@meseretkebede8559 Ай бұрын
ሰላም ነህ ኤረሚያሰ
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 Ай бұрын
No tribal party will be national party.
@user-hm6xy5il2w
@user-hm6xy5il2w Ай бұрын
Should not lie We see it the letter
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 Ай бұрын
እዩት ይህን ካዲ እንዴት እነደሚንሰፈሰፍ ስለትህነግ ሲአወራ
@user-jt2sj6ny5s
@user-jt2sj6ny5s Ай бұрын
ኤርሚያስ የተጠየቀው በግልፅ በደብዳቤ ላይ ያለው እኮ የቀድሞ ሰርትፊኬት ይመለስልን ነው ኣታሳስት
@derejegulmame
@derejegulmame Ай бұрын
በመጀመሪያ version ከ 15 አመት በፊት ኢህአዴግ ሆኘ የኮሚኒኬሽን ሀላፌ ሆኘ ሥሰራ እያልክ በመናገር የሀሳብ መደበቂያ ታደርገዋለህ በሁለተኛው version ከESAT እስከ ethio 360 ዋናው የችግሩ ቋጠሮ ህወሀት/ይትግራ ህዝብ ነው በሚል አሳብ የተለያዩ ፕሮግራሞች ሥርተህ በትግራይ ህዝብ ላይ ኤርትራን ጨምሮ እንዴት ይህን ህዝብ ማጥፍት እንዳለብን በሚል ይተለያዩ strategic ዘገባወች ሠራህ ውጤቱን አየነው ዛሬ ደግሞ በሶስተኛው version ስለዋናው የችግሩ ቋጠሮ ህወሀት /የትግራ ህዝብ ፕሮግራም እየሠራህ ነው በሚቀጥለው አመት ደግሞ በአራተኛው version እናገኝህ አለን "የጥሩ አቋም ምሳሌ " ማፈሪያ ።
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 26 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
ከገዱ አንዳርጋቸው በስተጀርባ ያሉ ጥብቅ ሚስጥራት!
1:53:15
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 34 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 26 МЛН