አወዛጋቢው የህወሓት ጉባኤ ውጤት ምን ይሆናል? ቆይታ ከዳኒኤል ብርሃነ ጋር _Interview_with Daniel_Birhane

  Рет қаралды 93,876

Brakhe Show -ብራኸ ሾው

Brakhe Show -ብራኸ ሾው

Күн бұрын

Well Come To Berakhe Show KZbin Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
© Copyright:Berakhe Show
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
#Berakhe_Media #ሾው_ብራኸ #ብራኸ
Well Come To Berakhe Show KZbin Channel Like Share Subscribe For More VIdeos
© Copyright:Berakhe Show
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
#Brakhe_Show
#ሾው_ብራኸ #ብራኸ_ሸው
#brake_show
#Berake_Show
#Brake_Show
#Medhin_Gebreslassie
#ቃለ_መሕትት-ትግራይ_ፖለቲካ
#Amhara_criss
#Ethiopian_criss
#eritrean_community
#Eritrean_Poletics
#Tigiray_poletics
#Yoseph_Gebrehiwot
#ቃለ_መሕትት_ምስ_ዮሴፍ_ገብረህይዎት
#Eritrean_Poletics
#Yoseif_Gebrehiwot_Jossi
#Yosei_,Studio
#Twmesgen_Tewelde
#ተመኣገን_ተወልደ
#ቃለ_መሕትት_ተመስገን_ተወልደ
#Interview_With_Temeage_Tewelde
#Interview_With_Eritrean,Artist_Temesgen_Tewelde
#Abrha_Teklu_
#Interview_With,Abrha_Teklu
#ቃለ_መሕትት_ምስ_ኣብርሃ_ተኽሉ
#መምህር_ኣብርሃ _ተኽሉ
#Shewit_Bitew
#ሸዊት_ቢተው
#ቃለ_መሕትት_ምስ_ተጋዳላይ_ሸዊት_ቢተው
#ቃለ_መሕትት_ምስ_ኣሉላ ሰሎሞን
#Alula_Solomon
#Interview_With_Alula_Solomon
#ዶክተር_ሙዑዝ_ግደይ
#Dr_MuUz_Gidey
#ዳንኤል_ነጋሽ
#Daniel_Negash
#tegadalay_haile
#ሃይለ_ተጋዳላይ

Пікірлер: 422
@surafelgezahegn5741
@surafelgezahegn5741 27 күн бұрын
መዲን መስማት ሁሌም የሚስደስተኝ ነገር ነው ። አማርኛውን አብዢልን መድዬ ። በተረፈ ህውሓት ችግሯን ፈታ ዳግም ታላቅ አንደምትሆን ተስፋ አንደርጋለን ድል ለትግራይ ህዘብ ።
@user-tp4ph7zv2s
@user-tp4ph7zv2s 28 күн бұрын
ለሀገር የሚያስፈልገው የዚህ አይነት ሚዛናዊ እይታ ነው ብራቮ ዳኒ👏👏👏
@marsheta1374
@marsheta1374 27 күн бұрын
የዳኒ ሸሚዝ የሀገሪቷን የፖለቲካና የኑሮ ውጥረት ማሳያ ነው 😅😂
@EE-em8gg
@EE-em8gg 23 күн бұрын
@@marsheta1374 i know right??
@dawitg.6269
@dawitg.6269 28 күн бұрын
World class interview. Thank you both of you guys for your unbiased perspective. Job well done!
@DanielGerasu
@DanielGerasu 28 күн бұрын
ትክክለኛ ነፃ የሆነ ሃሳብ ሰማን
@janetjohannes3392
@janetjohannes3392 28 күн бұрын
Dr Debretsion speech at the conference is what he dreams to happen, what our people of Tigray wants to hear with full of misjudgmens & miscalculations. The reality on the ground is different, with lots of complex and dangerous issues for our people.
@lemlem1974
@lemlem1974 27 күн бұрын
እዝጋብሔር ይባርክህ ዳኔ እውነተኛ ፖሎቲካ
@seyfutedla3678
@seyfutedla3678 28 күн бұрын
You are simply A Genius,thanks
@gerzhertessema2856
@gerzhertessema2856 27 күн бұрын
ብራኸ ሸው (የጭቁን ሕዝብ ልጅ ) ስለገጠመን ችግር መፍትሄ ለማግኘት ተወዳጁ ዳንኤል ብርሃነ ን ወደ መድረክሽ በማቅረብ ዳንኤል ሁኔታው ስለገለፀልን ክብር አለን ። ይሁን እንጂ ዲሞክራሲ በሰፈነበት ያለ ምኔም መደባደብ መለያየታቸው ምን ያህል ዕድገት እንደደረስን ያመለክታል ። እንኻንስ ገና የዲሞክራሲ ጭላንጭል ለጋ የመናገርና የመፃፍ የጀመርን ይቅርና ከ200 ዓመታት በላይ ያለው የዲሞክራሲ ሀገር አሜሪካን እንኻን የwhite house ቤተመንግሥት ሕዝብ የተወከሉ ለመግደል ሙከራ መደረጉን ዓለም ያውቀዋል ። ስለዚህ አሁንም እልህ በተሞላበት የፓለቲካ ውይይት በአስቸኻይ በማዘጋጀት ውይይት የማይፈታው ነገር የለምና ጥረታችሁ እንትቀጥሉበት ስል ለዚሁም ትግራይ ብዙ ምሁራን ስላፈራች በአስቸኻይ እንደሚስተካከል እምነታችን የፀና ነው ። ለማስረጃ ያህል እንደእነ ዶር/ምዑዝ ግደይ ፣ አቶ አብርሀ ተኽሉ ፣ አቶ ዳንኤል ነጋሽ ወዘተ አመሰግናለሁ ከአሜሪካ
@rational5634
@rational5634 27 күн бұрын
Thank you Daniel for your unbiased opinions.
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 23 күн бұрын
Daniel has the finest brain 🧠 so TPLF old oligarch members should listen and give the position to these kind of young individuals who can push the Tigray peoples agenda forward
@lemlem1974
@lemlem1974 27 күн бұрын
ዳኔ ረጂም እድሜ ኑሩ
@temesgenshibru2771
@temesgenshibru2771 28 күн бұрын
This guy is really brilliant. I hope somebody listens to him up north.
@th-ef6me
@th-ef6me 28 күн бұрын
ዳኒ ተባረክ ጥሩ ትንተና ነው ያቀረብክልን ጋዜጤኛ መድህን ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው በርቺ
@user-sg5ns6xl7e
@user-sg5ns6xl7e 28 күн бұрын
Big respect Danny...with world class mind...long wave...long live bro
@fisehaTDF
@fisehaTDF 28 күн бұрын
ህወሓት ከስህተት ወደ ስህተት እየተሸጋገረ የትግራይ ህዝብ መከራ እንደ መዝናኛ የሚወስድ የወንጀለኞች ስብስብ ነው።
@Edu34-m1d
@Edu34-m1d 28 күн бұрын
አንተ በፍፁም tdf ደጋፊ አደለህም
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 27 күн бұрын
​@@Edu34-m1d አስተያየት መስጠት መብት ነው ደነዝ😂😂
@aarontsegaye2261
@aarontsegaye2261 27 күн бұрын
@@fisehaTDF ቀዳዳ እና ጌታቸው መርቶን ልንሻገር ነው።
@fisehaTDF
@fisehaTDF 27 күн бұрын
@@aarontsegaye2261 ዝም በል ውሻ፡🤔 ጌታቸው ህወሓት ኣይደለም እንዴ?
@samrawi1982
@samrawi1982 24 күн бұрын
ተጋሩ ምርጫቹ ብራኸ ሸው ይኹን
@juweyriyaahmed6340
@juweyriyaahmed6340 28 күн бұрын
ዳኒ የሚገረም በቃት አለህ ይህ ትነትና በብዙ ሚዲያ ቢቅረበ ስዉ ሰለ ጉባኤዉ በቂ እዉቅተ ያገኛል
@benmeron8926
@benmeron8926 28 күн бұрын
the one and only politician in tigray DANI
@noelyemane7494
@noelyemane7494 28 күн бұрын
@@benmeron8926 ተወልዶ ያደገው ድሬደዋ ሆኖ ህውሀት ያዋጠኞል ብሎ የዘር ስካር ውስጥ ገብቷል ድሬ ደዋ እንኳን ያደግእበት የሚያውቀውም እይመስልም ድሬደዋ ህዝብ የዘር የበታችነት የማይሰማው ህብረተሰብ ነው
@hassetashenafi4693
@hassetashenafi4693 27 күн бұрын
Thank you Birake show!! Danny has put the situation in crystal clear. This is y we urge for Youth, talented leadership , and free and fair media. Thank you for the well articulated analysis and fair discussion🙏
@gemechisamano417
@gemechisamano417 25 күн бұрын
Very balanced comment. Medi is truely objective journalist.
@undertakenow336
@undertakenow336 23 күн бұрын
Good analysis.
@user-vs2ww6vr7m
@user-vs2ww6vr7m 28 күн бұрын
ፅቡቅ ሓሳብ እዩ ግን ዳኒተይ ብጣዕሚ ትሮግድለካ ቀንስ ዋ😅
@user-mt9uw6fz7i
@user-mt9uw6fz7i 28 күн бұрын
ዳንኤል ትክክለኛ ማብራሪያ ነው የሰጠኸው ህውሀት በነ ዳንኤል አይነት ወጣት እና የተማሩ ትግራዋይ መተካት አለበት።
@fassil47
@fassil47 27 күн бұрын
አብይ ከተወገደ በኃላ መተካት ይቻላል። አሁን ግን viva TPLF
@Fikru1948
@Fikru1948 27 күн бұрын
Abiy is a " curse " for all people of the nation regardless of ethnicities‼️
@anteneh41
@anteneh41 27 күн бұрын
ዳኒ የሚገርም ነው ልቀሀል የአስተሳሰብ አድማስህ የሰፋ ይመስላል
@KahaseMezgebe
@KahaseMezgebe 28 күн бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን መዲ ቆንጆ👍👍
@tesfayhailu700
@tesfayhailu700 28 күн бұрын
Thank you medhin for your hard work to enlightening the people ❤❤❤❤❤❤
@geezgeez-up9dk
@geezgeez-up9dk 28 күн бұрын
እቲ ልሙስ ድሑር መራሒ አዲስ አበባ ምስክር ወረቀት ተቀብሎ መቐለ ከገባ በኋላ ነው የገባው
@mussiekebede2575
@mussiekebede2575 27 күн бұрын
He can't read. Even if he reads, he can't understand. Sewuyew eko Yeqenechere new.
@Muller-best5j
@Muller-best5j 27 күн бұрын
Love his assertiveness !
@Tewabech-on9pl
@Tewabech-on9pl 28 күн бұрын
Thank you both ❤
@MrRufta
@MrRufta 28 күн бұрын
ሁለት ምርጦች Thanks Medi
@samuelmuleta2150
@samuelmuleta2150 25 күн бұрын
ሚዛናዊነት አይቼበታለው ዳኒ በርታ 👍👍👍👍👏
@shumetnecho1471
@shumetnecho1471 24 күн бұрын
ለሀገር የሚያስፈልገው የዚህ አይነት ሚዛናዊ እይታ ነው መዲን መስማት ሁሌም የሚስደስተኝ ነገር ነው ።
@minewyeletabeje4656
@minewyeletabeje4656 28 күн бұрын
ዳንኤል ለሚዛናዊ አስተያየትህ ምስጋና ይገባሃል።
@bmsk0076
@bmsk0076 28 күн бұрын
ዳኒ ሸሚዝህ እኮ ከባድ ውጥረት ላይ ነው
@keftam
@keftam 28 күн бұрын
የልቡን ሲያወራና ተንፈስ ሲል ይጎድላል።
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 23 күн бұрын
Hode lay metatekurew hodam selhonke new lemen chanklatun atayem este
@girmaylemlem9051
@girmaylemlem9051 27 күн бұрын
ብሬ የቦርጩን ነገር ብታስብበት ከፊት ለፊትህ ያለችውን እንኳን አይተህ። ያቀረብከው ሀሳብ ግን ምርጥ ነው።
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 28 күн бұрын
ይች ጋዜጠኛ ሁሌ ታሳዝነኛለች በዚ እድሜዋ ከትግራይ ወጣ ብላ እድሏን እንደሞሞከር የህወሀትን ፓለቲካ ያረጀና ያፈጀ ለትግራይም ለኢትዬጱያም መከራ ያመጣ መጨረሻም የሌለው ይዛ ጊዜዋን ለምን ታጠፋለች? እረ ሰዎች ምከሯት በጊዜ ታምልጥ ዳኒ እደሆነ የድሬ ልጅ ነው ጫትም ቡናም እየጠጣ መቅደድ ይችላል
@th-ef6me
@th-ef6me 28 күн бұрын
ዝም በል ነፈዝ ደንቆሮ
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 28 күн бұрын
@@th-ef6me ደፂ ሀሳብ ካለህ አሳየኝ ስድብማ ምን ያልሰደባቹት የለም እስኪ ስለዚች ቆንጆ ልጅ የሰጠሁትን ሀሳብ ሞግት ለወጣቶቹ እዘኑላቸው እናተ እድሜያቹን ጨርሳቹሀል አንድም ለህዝ የሚጠቅም ነገር ሳትሰሩ በዚ እድሜ ትንሽ ሰልጥን
@anezierebrahim9763
@anezierebrahim9763 27 күн бұрын
Wonderful! Detailed analysis
@samrawittassew630
@samrawittassew630 26 күн бұрын
The girls question is so objective... Gobez
@miftahtenkir199
@miftahtenkir199 23 күн бұрын
ዳኔል ከትላንታ ዛሬ ተውለውጠሃል በነፃነት ሁሉንም ያማከለ ሃሳብ መስጠትህ ትልቅ ሃሳብ ነው የሆነው ሆኖ የትግራይ ህዝብ ሚጠቅም መሆን አለበት ይልመድብህ
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 27 күн бұрын
ጦርነት መጥፎ ውጤት ብቻ አይደለም እንዲህ ሚዛናዊ አመለካከት እንዲኖርህ ያደርጋል። ከበፊቱ አመለካከቱጋ ጋ 100% ለውጥ አለ። ይህንን ለትግራይ እድገት ተጠቀሙበት።
@EE-em8gg
@EE-em8gg 23 күн бұрын
Adel..tenefesin ale.
@wedishambel2740
@wedishambel2740 28 күн бұрын
ዳኒ ሸሚዙ በጣም ሰፍቶሀል😂
@melakunegash7556
@melakunegash7556 28 күн бұрын
በጣም!
@anteneh41
@anteneh41 28 күн бұрын
I told him😅
@jklmnk9596
@jklmnk9596 27 күн бұрын
Ketenben meles addis hiwot..ke addis kurte..
@user-sb4dp6vo7c
@user-sb4dp6vo7c 27 күн бұрын
ጠበብ ያለ ሸሚዝ ገዝተህ ላክለት
@leul5223
@leul5223 27 күн бұрын
Focus on his ideas...idiots.
@Fikru1948
@Fikru1948 27 күн бұрын
Medhinye 👌 You fill my heart, loving ❗️ ❤️💘❤️
@danieldesta4139
@danieldesta4139 27 күн бұрын
ምድረ ቱልቱላ ጠላታችን አማራ ኤረትራ ስትሉ አልነበረም እንዴ?
@AlemGmedhin-wl9mj
@AlemGmedhin-wl9mj 26 күн бұрын
አማራ ቱቱላ ነው
@AbrhaGereziher
@AbrhaGereziher 28 күн бұрын
Cool analysis dani. Good job medi😍
@broreal
@broreal 26 күн бұрын
Dani amazing mind, pls stay fit and exercise.
@geaba8089
@geaba8089 27 күн бұрын
Interesting analysis and synthesis
@dubaleabiy884
@dubaleabiy884 28 күн бұрын
Tnxs dani for ur intellectual briefing 🎉🎉🎉🎉
@kaym4389
@kaym4389 27 күн бұрын
TpLf must apologize to the ppl of Tigray for not preventing the genocide.
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 28 күн бұрын
ህወሓት ለትግራይ ሕዝብ ምን ፈየደ !? መንግስት ሆኖ ኢትዮጵያን አስተዳድሮም ለትግራይ ህዝብ ከመከራ ያለፈ ያመጣው ነገር የለም ። አለቀ !!!
@user-oo1lv8qc6m
@user-oo1lv8qc6m 27 күн бұрын
let God bless you Medhin. you do have a professional ethics. And your knowledge Is getting wide in every aspect. so keep it up.
@Agazdamo
@Agazdamo 23 күн бұрын
አንዳንድ የምላስ ቦርጭ ያወጡ ሰዎች በዳኒ የሆድ ቦርጭ ሲዘባበቱ ማየት አሳፋሪ ነው። እጢያም በላቸው። ዳኒ ብትጠላው እንኳን አስተያየቱን ተከታትለህ የምትሰማው ሰው ነው❤
@mashogher
@mashogher 28 күн бұрын
መድህን ዕንክሊል ሚድያኺ ብረኸ ሸው ዘይኮነስ ንዓኺ ሒዙ ናብ ገደል ሸው ኢልናዮ ኣለና ንሕና ተጋሩ ።
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 27 күн бұрын
Kab mergem mizanawi zekone hasab mihab deo aymihashen
@YiheyisFkremariam
@YiheyisFkremariam 21 күн бұрын
ዳንኤል እውነት ለመናገር ኢንተርቪ ላይ ምንም አይነት የመናገር ችሎታ የለህም ገርሞኛል ብዙ ጊዜ በፅሁፍ ብትመጣ ይሻልሀል
@ashurast8190
@ashurast8190 28 күн бұрын
የሸሚዝህ ቁልፉ ተበጥሶ ከተፈናጠረ የዝችን ቆንጆ አይን እንዳያጠፋው
@babelmeru5124
@babelmeru5124 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bero431
@bero431 28 күн бұрын
Can you imagine the moral this guy is speaking. He is the cause of the death ofthaisands of Tegarus .
@keftam
@keftam 28 күн бұрын
መድህን መነፅር አድርጋለች
@sintayehukidane2605
@sintayehukidane2605 28 күн бұрын
@@ashurast8190 🤣🤣
@mussiewoldeselassie49
@mussiewoldeselassie49 28 күн бұрын
😂😂😂😂
@zaki704
@zaki704 27 күн бұрын
ዳኒ 👌
@abelassefa2180
@abelassefa2180 28 күн бұрын
I WONDER THIS MAN EXELENT EXPLANATION WITH KNOWLGE THANK YOU
@sololo3265
@sololo3265 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@lemlem1974
@lemlem1974 27 күн бұрын
መድህን እንደነዝህ አይነቶች እንደሙኡዝየ ዎለላ የዮንቨርስቲ ስሙ ነው ሙኡዝየዎለላ እና እንደ ዳኔ አይነት ማቅረብሽ እዝጋብሔር ይባርክሽ
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 23 күн бұрын
Thank you So much!
@hiwisole
@hiwisole 25 күн бұрын
Excellent
@user-es3zo3sv4w
@user-es3zo3sv4w 26 күн бұрын
ዳኒ ቍልፉ ተፈናጥሮ አይኗን እንዳያጠፋት😂😂😂😂😂
@AG-py4xd
@AG-py4xd 28 күн бұрын
Love and respect to both!❤❤❤
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 28 күн бұрын
ኧረ በእናታችሁ ስንት የተማሩ የትግራይ ልጆች እያሉ እነዚህ ሆዳሞች ቦታውን ይዘው የትግራይ እናትና አባቶች መከራቸውን እያዪ ነው።ወጣቱን በጦርነት አስጨርሰውት የቀረውም መማርም ሆነ መስራት ብሎም የራሱን ህይወት እንዳይመራ አካለ ጎደሎ እንዲሆን አደረጉት።ኧረ እባካችሁ ይህንን ያረጀ ያፈጀ ፓርቲም ሆነ አመራሮችን አስወግዳችሁ ህዝቡን ነፃ አውጡት።
@melakudaniel5138
@melakudaniel5138 27 күн бұрын
 ፡ አዛኝ ፡ ቅቤ ፡ አንኋች
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 27 күн бұрын
​@@melakudaniel5138 ሗላ ቀር ከብት !
@Ayeante
@Ayeante 25 күн бұрын
@@solomonworkneh5778 የቱ ነው ብዙ የተማረው?🤣
@milliontaye8027
@milliontaye8027 22 күн бұрын
ከዘር ነፃ የሆነ ሙያዊ አስተያየት እንዲህ መስጠት ይሻልሃል ዳኒ ድሬ
@abusht
@abusht 19 күн бұрын
That one button is under a lot of stress. I had to hold my phone way back in case it gave up.
@semirhassen9824
@semirhassen9824 24 күн бұрын
The journalist is wana be Paris Hilton of Tigray.
@EE-em8gg
@EE-em8gg 23 күн бұрын
😂😂😂😂
@ranirani3899
@ranirani3899 28 күн бұрын
ዳኒየ አረ ምን ጉድ ነው ሆድህ ተው እንጂ ራስህን ጠብቅ ታስፈልጋሃለን ወንድሜ እሄ የጤና አይደለም መዓረይ እንወድሃለን
@user-vs2ww6vr7m
@user-vs2ww6vr7m 28 күн бұрын
ዋላ ኣነ እዩኮ ጨኒቁኒ እ😢
@Say-2424
@Say-2424 28 күн бұрын
ዳኒ እባክህ ቦርጭህን ቀንስ!!"ለጤናህ አደገኛ ነው።
@samrawi1982
@samrawi1982 24 күн бұрын
ያለው እውነት በትክክል ገልጸሃዋል ዳኒ
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 24 күн бұрын
የህዉሀት አቅመ ቢስ መሆን ይገርማል ያሳዝናል ነገም odp ብልፄ እንዲህ ሆና እናያለን ቀን ይስጠን
@ya411
@ya411 27 күн бұрын
ዳኒ በእውነት ወደድኩህ በጣም ገለልተኛ ፍፁም ሚዛናዊ ሆነህ ነው የተነተንከው:: ምናለ ወደ ፓለቲካው ገብተህ ህዝብህን ብታድን ማዕከላዊ መንግሥትም ውስጥ እየተገዳደርክ ሃገርም ልትመራ ትችላለህ!!!
@hanna838
@hanna838 27 күн бұрын
Wow how he explain its really one .
@walkthewalktalkthetalk6371
@walkthewalktalkthetalk6371 28 күн бұрын
ዳኒ ነገርልን እነ እንጉለ'ን❤
@teshomealem4784
@teshomealem4784 27 күн бұрын
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን !
@AleSosi
@AleSosi 26 күн бұрын
ብዙውን እውነታ ስለ ክልሉ ለማወቅ ስለሚቻል ጠቀሜታው የጎላ ነው በርቱ
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 28 күн бұрын
Wow Dani beriliyant ❤❤🎉🎉
@henosmulugeta3252
@henosmulugeta3252 21 күн бұрын
Tekekelena Tenetane nw! Good job!
@NegshTadeleMesfun
@NegshTadeleMesfun 28 күн бұрын
selam
@dman-oc4mf
@dman-oc4mf 27 күн бұрын
በመቀሌ ስማይ ስር ሙሑር ለመባል ህዋህትን መውቀስ የግድ ይላል
@enkoy-tube
@enkoy-tube 23 күн бұрын
intelligence idea dani
@Danidanicho3411
@Danidanicho3411 28 күн бұрын
እኛ ሰፈር የሆነ ነገር የለበሰው ሰፊ ሸሚዝ ኣይቸ ነበር
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 27 күн бұрын
መንግሥት ህወሓትን መመለሱ ራሱ፡ ሊመስገን ይገባል። ህወሓት ስሙ፡ ተሰርዞ ጦርነት የቀስቀሱት መታሰር ነበረባቸው
@semirhassen9824
@semirhassen9824 24 күн бұрын
Ye Tigray hizb shemizu seftotal. Dani gen betam tebotal.
@yemanetessema3766
@yemanetessema3766 25 күн бұрын
I ❤
@YOSEPH-x9y
@YOSEPH-x9y 27 күн бұрын
Good Analsis of politics
@natnaelget5071
@natnaelget5071 27 күн бұрын
well Explained Dani ትችላለህ
@assaylemlem6939
@assaylemlem6939 27 күн бұрын
Brakhe show ❤❤❤
@Kiflay-rv7zh
@Kiflay-rv7zh 28 күн бұрын
ደኒ አዋጁ እኮ በአመፅ ተግባር የተሰማራ እና በሰላም ለመንቀሳቀሰ የተስማማ ነው የሚለው ህወሃት ራሴ ተከላከልኩ እንጂ አመፀኛ አይደለሁም ነው አየለ ያለው
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 28 күн бұрын
@@Kiflay-rv7zh በትክክል ራስን መከላከል ነው
@ytm6798
@ytm6798 28 күн бұрын
Dani Dani Dani... Good Analysis
@hmmm4352
@hmmm4352 26 күн бұрын
ይህ የጌታቸው ደጋፊ ነውና Not neutral
@SareyKacij
@SareyKacij 28 күн бұрын
Medhin - if you want to continue as a professional journalist, try to be neutral as much as you can. At the moment you are so much into decriminalising TPLF which is very bad. Keep up the good work though
@firoohailu1700
@firoohailu1700 23 күн бұрын
Clear breifing
@dawitadinew2123
@dawitadinew2123 26 күн бұрын
አዝናለሁ የትግራይ ሊህቅና ፓለቲካን በጣም ብጠላውም እንዲህ ሲባላና ሲጃጃል ማየት ደስ አይልም
@FreWassie
@FreWassie 25 күн бұрын
Min agebah hizbu yasazinal enesu gin hagerituan bezer kefaflew limeru neber tekedrmu....the whole consequence in ethiopia hiwwöeat tplf
@Mirrorመስትያት
@Mirrorመስትያት 28 күн бұрын
Genius Danny respect ❤
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 26 күн бұрын
እኳንደ ስ አለህ ዳኒ😂 ቤቢ ሻወር መቼ እናዘጋጅልህ😂😂
@user-to2il3ob5v
@user-to2il3ob5v 24 күн бұрын
❤❤❤Great Sister of Axumite heritage challenging the Jebha -Woyane Conbexion of Dedebit civilization without the boss Wolde Selassie Nega in Renal Dialysis @ George Washkngton Hospital DC and Fairfax USA as Muktar Kefir goes to Tsion Debir of Nogerisn and Sudan heritage lol 😝 Dani needs to work on his BMI soon like Grish Reda did ! Yes can loose your pregnancy Dani Eat Right x Keep Fit x Avoid Muktar kedir of DT fame lol ❤❤❤
@natynaty5053
@natynaty5053 28 күн бұрын
gobez medhiney
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 26 күн бұрын
Xorinet Leetegodaw miskinuu hizb biyasibuu xuru new
@aae637
@aae637 26 күн бұрын
ሰላም ሰላም መድህን ሓፍትና (ንዓይ ድማ ናይ ፊለማ ጀማሪ ሞያ መምህርነትይ ተምሃሪተይ) ከመይ ትኾኒ? ንዓኺ ጥዕና ንስራሕኺ ኣሳልጦ ንምነየልኪ። መደባትኪ ዓው ኣቢልና ኹልና ኣዕሩኽ ብሓባር ኢና ነዳምፆ። ንሓዲኡ ጉጅለ ከይወገንኪ ኣብቲ ናይ ክሊቲኦም ኣካላት ኣጋጢሙ ዘሎ ውጥጥ ዝምልከቶም ፖለቲከኛታትን ሰብሞያን እናዓደምኪ ሓሳቦም ክብሉ መአንታን እትገብርዮ ዘለኺ ፃዕርን ከም ጋዘጠኛ መጠን ቅዋም ናይ ምሓዝ መሰል ንተዓዘብቲ ምግዳፍኪ ክትድነቅን ክትምስገንን ይግባእ።
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 11 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 47 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 208 МЛН
ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024
49:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 69 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 11 МЛН