ይህ ጄደን ሳንቾ በማንቸስተር ዩናይትድ እንዴት አልታየም ?

  Рет қаралды 16,548

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

Ай бұрын

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер: 34
@dawitdaba5498
@dawitdaba5498 Ай бұрын
የሚገርም ነው እንዳልከው ዩናይትድ ተጨዋችንም አሰልጣኝንም የሚበላ ቡድን ሆኗል እሱም በዩናይትድ ያልተሳካለት ለዛው ነው። ስለ ሳንቾ የግል ብቃት ግን ካወራን እኔ እሱን በትኩረት የማየት እድል እንደዚህ አገኝቼ አላውቅም ነበር ለካ ሳንቾ እንደዚህ ነው በጣም ለማየት የሚያዝናና ድሪብለር ቄንጠኛ በኳስ የሚዝናና አብዶ እስከ ጦግ የሚሰራ በጣም የሚገርም ተጨዋች ነው ከዚህ እሱን በየጨዋታው ለማየት ያጓጓል ደሞ ለአርሰናል ተስማሚ ተጨዋች ነው።
@zelekebekele955
@zelekebekele955 Ай бұрын
አሌክሶ ያንተን ትንተና ስሰማ ለምን አለቀ እያልኩኝ በስስት የማዳምጥህ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ ክበርልኝ🎉🎉🎉
@user-qi7oh2bk9o
@user-qi7oh2bk9o Ай бұрын
My favorite journalist alazar ❤
@Ab-vx5fk
@Ab-vx5fk Ай бұрын
ምን አይነት ልዩ እይታ ነው ግን ያለህ።የአንተ እግር ኳስን የመረዳት ልህቀት ሁሌም ይደንቀኛል አሌክሶ።
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Ай бұрын
👌እዚህ ቤት ብቻ ነው እግር ኳስ ቴክኒካሊ ሚተነተነው ሌላው ተረት አውሪ ነው!!
@fitsumberhanu4478
@fitsumberhanu4478 Ай бұрын
ምርጥ አገላለፅ
@Adot340
@Adot340 Ай бұрын
እኔ ዩናይትድ የልብ ደጋፊ ነኝ እውነቱ ለመናገር ዩናይትድ ተጫዋችንም እና አሰልጣኞች የሚበላ ክለብ ነው ስንት ምርጥ ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች ዩናይትድ መጣዋሉ ግን የክለቡ እንዴት እንደፈረሰ ማሳያ ሆነው ሄደዋሉ ምንም ፕላን የለሌው መዋቅር የሌለው አጨዋወቱ የማይታወቅ በቃ ክለቡ ፈርሶ መሰራት ያለበት ክለብ ነው
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 Ай бұрын
United fans are right to say Glazers out. How such a big institute perform average. May Sir Jim brings the rebirth of United. GGMU
@umerhaji1429
@umerhaji1429 Ай бұрын
Best
@Abdi6119
@Abdi6119 Ай бұрын
Sancho is good boy
@theodros_beyene
@theodros_beyene Ай бұрын
Ten hug Out
@zelalemyared6556
@zelalemyared6556 Ай бұрын
@leul8625
@leul8625 Ай бұрын
0 Shots on target 0 Shots off target 0 goals 0 assists 23 Posssession Lost
@ChampYc
@ChampYc Ай бұрын
Form is temporary class is permanent
@ismailnasser2728
@ismailnasser2728 Ай бұрын
ማንችስተር ዩናይትድ መጥቶ በተለይ ከፈርጉሰን ቦሀላ የተሳካለት ተጫዋች ብሩኖ ብቻ ይመስለኛል። እኔ የሚገርመኝ ደግሞ የሆነ ተጫዋችን ከዚህ ሌቭል ወደ ዚህ ሌቭል ያደገ (ጋርዲዮላ እንደሚሰራው ማለት ነው) ተጫዋች አላውቅም። የአሰልጣኙ እስታፍ ምን እንደሚሰሩ አላውቅም። የአንድ ተጫዋች ችሎታን አስተውለህ ማሳደግ ካልቻልክ ያንተ ያሰልጣኝነት ሚና ታዲያ ምንድነው?
@CheraYedage
@CheraYedage Ай бұрын
Aladg yelawun MN yaragal esu la astamariw mayitazaz tamarin esu MN yarg bicha manm ka club balay adelam ahunm bihon la maliyaw fikir yelalw tachawach ba united maliya mayet alfalgm esu ye unitedn daraja ayekm malamamat ayasfalgm 10 hag lik naw la budunu yalawun mastat ayifalgm damo giza tasatot nber altakamatm yibas bilo ezi alichawotm eza echawotalw yilal tastawusu endahon ba ole gizem bench nber damo pep ye hona nger sayayibat ayilakim bicha erasun karasu balay argo miyasb tachawach nw
@bkb4346
@bkb4346 Ай бұрын
But Tenhag gave him 2 months off plus a personal trainer to gain his potential back. When you talk about his critics you also have to talk about what the manager did for him too
@alexonesro7024
@alexonesro7024 Ай бұрын
ሰላም አሌክሶ እንዴት ናችው እኔ የማንችስተር ችግር ነው ብዬ አላምንም በተለይ ከጀርመን ወደ እንግሊዝ የሚመጡ ተጫዋቾች ብዙ ግዜ አይሳካላቸው ይከብዳቸዋል ለምሳሌ ከጀርመን መተው ያልተሳካላቸው ካጋዋ ሚኪታሪያ ሳንቾ ቨርነር ሀቨርት በቅርብ ጊዜ ከብዷቸው ያየናቸው ተጫዋቾች ናቸው
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 Ай бұрын
በሚቀጥለው ፒኤስ ጂ ያሸንፋል
@mahirmohammed590
@mahirmohammed590 Ай бұрын
አሌክሶ አውነት ለመናገር የማታው ፐርፎረማንሱ ገራሚ ነበር ነገር ግን ማታም ቢሆን መከላከሉ ላይ ያን ያህል አልነበረም ምንም እንኳ ማንቼ ቤት ከነበረው የተሻለ ቢሆነም። በማጥቃቱ የፈለገ ስኬታማ ቢሆንም ሜሲ ካልሆንክ መከላከል ግዴታ ነው በዘመኑ እግርኳስ። ማንቼ አሁን ቢሸጠው ያዋጣዋል ባይ ነኝ because he still doesnot have the required stamina that allows him to fit in the premeier league but i am happy for him that things turned around for him
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 Ай бұрын
#392
@CheraYedage
@CheraYedage Ай бұрын
ሳንቾ በዩናይትድ በነበረ ጊዜ ግድ የለሽ እና መጫወት የማይፈልግ ተጫዋች ነበር ግን አልፈርድበትም ባዩናይትድ አንድ ያልተመቸዉ ነገር እንዳለ ያስታውቅ ነበር
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Ай бұрын
አይ ማንቼ
@zelalemeshete8884
@zelalemeshete8884 Ай бұрын
Alexo i think you made a mistake on the goal stat of di maria at PSG .. he is not the top scorer of PSG at the then time ... zlathan was tge then time top scorer though cavani overtaken him later on
@user-kg1wh4su6j
@user-kg1wh4su6j Ай бұрын
ከየት ነው የመጣህው አሌክስ
@zelalemdebebe5018
@zelalemdebebe5018 Ай бұрын
menun be specific
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq Ай бұрын
ቴኖሀግ ትክክል ነው ቅድሚያ ዲሲፕሊን ያስፈልጋል
@hahu636
@hahu636 Ай бұрын
በሚገባ
@AbelMamo-mn5go
@AbelMamo-mn5go Ай бұрын
እና ዲሲፕሊን ካስፈለገ እሱ ራሱ ለምን በሚዲያ ወቶ ክብር የሚነካ ነበር ይናገረዋል ? የመልበሻ ክፍሉ አለቃ እሱ ነው በመልበሻ ክፍል መውቀስ ይችላል እንኳን እንደ ሳንቾ አይነት ሀብታም እና ባለተሰጦ ተጭዋች ቀርቶ ማንኛውም ሰው በአደባባይ ስለሱ መጥፎ ሱወራ አይወድም !!
@CheraYedage
@CheraYedage Ай бұрын
@@AbelMamo-mn5go Sema ba united hulum ekul nw tasoto noraw alnoraw ye budunu kulf saw enkuan buruno enkan bota marto ayakim bagira machawot alchilm yilal esum 1000%tenhug lik nw manim saw ka budun batach nw esun yaragaw united lay Bicha lay sayihon dortumod eyale endi bilo yakal
@user-df1eb4qh5v
@user-df1eb4qh5v Ай бұрын
Man.mansure
@user-id8jb6rb6q
@user-id8jb6rb6q Ай бұрын
Ay united sintun techewach zero asgebal keferguso behal wed united yemimetu techewachoch beteley atiki ena kinf techewachoch dinz new milut lemisale dimariya ;falkawo;antony;sancho;mrtial;pogba;lukaku nachew
@michaelkindie636
@michaelkindie636 Ай бұрын
አንድ ጨዋታ ላይ ጥሩ ሆነ ተብሎ ስቃያችን አሳያችሁን ስለ ሳንቾ።በቃ ተሳካለት ማለት በእናንተ እይታ
@fisigu
@fisigu Ай бұрын
David moyes horrer iyayu nw mimeslew yalkew temechitognal yawum Conjuring milewn ye menfes film yimeslegnal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Man utd=bermuda triangle
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 21 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 68 МЛН