ይህ ካለሽ ወጥ አያስፈልግም | ስጋን ያስንቃል | የፆም ወጥ የታለ ማለት ቀረ ‼️ Ethiopian Food‼️

  Рет қаралды 35,138

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@yemiten
@yemiten 5 ай бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ ❤❤❤
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 5 ай бұрын
እጅ ይባርክ❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
ውይ ሲያምር፡ ደግሞ ጤነኛ ምግብ ተባረኪ በርቺ❤❤ ሞያ ከጎረቤት እንደሚሉት ነው❤❤🎉
@jsh13rwb0haha4
@jsh13rwb0haha4 3 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእድሜና በጤና ያኑርልን በጥሩ ሀሳብሽናሙያሽን ሸር ስለምታደርጊን በርች ሰላም ሁኝልን አዎ ጥሩ የሚሰራ ጥሩን ነገር ለትውልድ ያስተላልፋል ደስታሽም ከሁላችን የበለጠ ላንች እስከዘላለም ሆኖ ይቀራል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
ባለሞያ ነሽ ትክክል እኔም ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ❤❤❤❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
Wow i like it❤❤❤🎉🎉
@Hamelmal12
@Hamelmal12 Ай бұрын
ሰላም ነሽ ያምዬ እዉነት ነዉ ስጋን ያስንቃል ተባረኪ
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው የሰራሽው ተባረኪ🙏 Thank you for sharing!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
የቅዳሜ ምሳዬ ነው ሰርቼ ፎቶ አሳይሻሁ🎉❤
@yemiten
@yemiten 5 ай бұрын
ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤
@dinkneshbulcha521
@dinkneshbulcha521 4 ай бұрын
Mitadun keyet gezashiw?? Megzat efelgalehu
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 5 ай бұрын
ሰላም ያሚዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👌
@metefeleke9600
@metefeleke9600 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ቀላል ነው በርቺ እኛንም አበረታችን❤❤❤ቤተሰብ ሆኛለሁ
@Sojoo-k5z
@Sojoo-k5z 5 ай бұрын
ማሪ በጣም ነው እምወዲሽ❤
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 5 ай бұрын
እረ በጣም ምርጥ አሰራር ቀላል ነው እሞክረዋለሁ ::
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ምጥንዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕👏👏
@selamselam7358
@selamselam7358 5 ай бұрын
አዲስ ነኝ ለቻነልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ።ሳፕ አርግያለሁ አይዞሽ በርቺ።
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 5 ай бұрын
እንኮን በሰላም ተመለሽ
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 5 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
@isaynomore1965
@isaynomore1965 5 ай бұрын
Good job 👍🏽
@abebe7532
@abebe7532 5 ай бұрын
Tebareki🌹👍
@benabe6627
@benabe6627 5 ай бұрын
ችግሩ ልኬት ከሌለዉ መጨረሻ ጣአሙ ላይ ልዩነት ያመጣል
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ 5 ай бұрын
አዎ በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ዉድ በረች
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ
@yemiten
@yemiten 5 ай бұрын
ኤልሲዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
​@@yemitenየኔ ቆንጆ ሰላም ነኝ አንቺስ❤
@sewunettegegne3920
@sewunettegegne3920 5 ай бұрын
👌👌
@Daniel-h4g3w
@Daniel-h4g3w Ай бұрын
Tins voice bstkakel
@hewanworku4402
@hewanworku4402 5 ай бұрын
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 ай бұрын
💡😉👍
@FannaiMatusal
@FannaiMatusal 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FannaiMatusal
@FannaiMatusal 5 ай бұрын
🎉🎉🎉
@ዲዲ
@ዲዲ 5 ай бұрын
መልካም ነው::
@flowercenter-k8m
@flowercenter-k8m 5 ай бұрын
እንጀራ በጤፍም በብዙ መንገድ ሞክሬዉ አልሆን ብሎኛል እባክሽ ንገሪኝ
@thereisonlyone6357
@thereisonlyone6357 5 ай бұрын
Use Maskal brand teff flour and add 1 teaspoon of bread yeast to your ersho.
@ደጎሎ
@ደጎሎ 4 ай бұрын
ዱቄቱን አምሽው
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አየ የሃበሻ ፍልስፍና ሽሮ በማይክሮቬብ ወይም በኦቨን ምን ምን ሊጣፍጥ ትክትክ አርገሽ ሽሮዋ ብታበስልያት ይሻል ነበር። " ረሰፒ " ምን ማለት ነው ????
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 5 ай бұрын
Okay! our habesh weyzero, if that is not wot what is it then? so can we call it... waotwattat or...?
@LaylaSadam-r7i
@LaylaSadam-r7i Ай бұрын
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 5 ай бұрын
❤❤❤
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 5 ай бұрын
❤❤❤❤
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН