Myrrh/ከርቤን እንደ ክኒን ነው የምወስደው//ስለ ከርቤ እና ተያያዥ ጉዳዪች አትላንታ ከሚትገኘው እንግዳችን

  Рет қаралды 88,708

GWARO TUBE

GWARO TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 689
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
በፕሮግራማችን ላይ የህይወት ልምዶን ማካፈል ከፈለጉ በ WhatsApp ስልክ ቁጥራችን +14374634430 ያግኙን ጓሮ ቲዩብ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ሱሱየNወዳጅ
@ሱሱየNወዳጅ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
ተከታታይሽ ነኝ እናቴ ወድቃ እግሯ ቆሰለ ስኳር አለባት ግን በከርቤው ቁስሉ እንዲድንላት እዴት ትጠቀም እባክሽ ቶሎ መልሽልኝ የምኖረው አሜሪካ ነው እናቴ ግን ኢትዮጵያ ናት
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
@@mekelesalemayehu6279 ቪዲዬው ላይ ሰናይት እዳብራራቸው ከርቤውን ደቀቅ አርጋው በውህ ሳይቀጥን ከለወሰችው ብሀላ ቁስሉ ላይ መደምደም ነው ያለችው ህመም አለው ስላለች በትንሹ ሞክሪላቸው ቪዲዮውን በደንብ ካየሽው ሁለት አይነት መንገድ ነው ያብራራችው አንድን ሞክሩት ፈጣሬ መድሁኔት ያርግላቸው ለናትሽ 🙏
@SamsungF13-e
@SamsungF13-e Ай бұрын
ሰላም.እህቴ
@SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
@SERKALEMSHIBABAW-qe5ji Ай бұрын
ከርቤ እኮ የጌታቸን ሲወለድ ይዘዉት የሔዱትነዉ❤❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@Telahune
@Telahune 4 күн бұрын
በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ መረጃ ሰላጋራችሁን አናመስግናችዋለን እና ለብጉጅ እኔራሴ ለራሴ ተጠቅሜ የዳንኩበት ሬት አንደኛ ፈዋሽ መዳኒት ነዉ
@BirhaneYrdaw
@BirhaneYrdaw Ай бұрын
ከርቤ እውነት ነው በጣም ጠቃሚ ነው ለሴቶች ለመሀፀን መዳኒት ነው ተጠቅሜ አይቸዋለሁ የሚገኘው መርካቶ ምእራብ ሁቴል ከጀርባ ያሉ ሱቆች ፈልጉ ታገኛላችሁ ስትገዙ የባሌ ከርቤ ካላችሁ አንደኛው ነው ስለዳንኩበት ነው
@aster3798
@aster3798 Ай бұрын
ሰላምህ እህቴ ለመሃፀን እንዴት ነው የምንጠቀመው እኔ በቅርቡ የማህፀን ውጪ እጢ አለብሽ መውጣት አለበት ብለውኛል እኔ ብዙ ሰው ከርቤ መዳኒት ነው ብለውኝ ለመጠቀም ከፈጣሪ ጋር መዳኒት እንዲሆነኝ ፀሎቴ ነው ግን አጠቃቀሙ እንዴት ነው ለማህፀን አጠቃቀሙን
@eyeruseyerus8469
@eyeruseyerus8469 29 күн бұрын
እጣን ነዉ ዴ ከረቤ ወይሰ ሌላነዉ
@DhDhh-u6f
@DhDhh-u6f 23 күн бұрын
@@eyeruseyerus8469 እደ እጣን ይጨሳል ሽታው ግን ደስ አይልም የእኛን ዘር ነው እጣን ተራም ነው የሚገኘው
@gwarotube
@gwarotube 22 күн бұрын
አጠቃቀሙ በሶስትም ክፍል ቪዲያ ላይ እንግዶቺ በደንብ አብራርተውታል
@Lulitelulite
@Lulitelulite Ай бұрын
እኔ ከርቤ 20 ዓመት በላይ ተጠቃሚ እኔ ራሴ ከደም ካሰር ድኛለሁ ጋደኝዬ ከጡት ካሰር ድናለች አሁንም 16 oz በውሃ ተዘፍዝፉ እራሱ ይሟሟል ጠዋት ጠዋት ባዶ ቦታ መጠጣት ነው እኔ የባህል መድሐኒት ተጠቃሚ ነኝ እመኑኝ ፍቱን መዳኒት ነው
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
ስላም ብዙ ሰውች ይሂን የ20 አመት የከርቤ እና የባህል መደሀኔት ተመክሮ ብናካፍላቸው ስለሚጠቀሙበት ፍቃደኛ ከሆኑ ይደውሉልን እባክዎን 437 463 4430 WhatsApp ስልካችንም ይሰሪል
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm Ай бұрын
@@Lulitelulite በጥበጠሺ እየጠጣሺው ነው የዳንሺው
@Lulitelulite
@Lulitelulite Ай бұрын
@@HyatHayat-mu9nm 1በ6 Oz ውሃ የውራ ጣትሽ ግማሽ የሚያክል ከርቤ በደብ አጥበው እጠርሙስ መጨምሮ ማማሳደር ጠዋት shake አርድገው በባዶ ሆድ መጠጣት ነው ይሄን ለሰጠን ክብሩ እግዚ አብሔር ይውሰድ 🙏
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm Ай бұрын
@Lulitelulite እሺ አመሰግናለሁ
@Lulitelulite
@Lulitelulite Ай бұрын
@@gwarotube ምንም ችግር የለውም እደውላለሁ
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 23 сағат бұрын
እኔ ኤርትራዊት ነኝ ኤርትራ ውስጥ በጣም የተለመደ ነው ከርቤም ሽብም ንጹሁ ለሚጠጣ ድብልቁ ለመዘፍዘፊያና በውስም በውጭም ላለ ኢንፌክሽን ፍቱን መድሃኒት ነው ሽብ የጨው ዘር ዓይነት ነው እንደ ማዕድን ዓይነት ነገር ነው
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 Ай бұрын
ከርቤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ ሰባ ሰገል ካመጡለት ከሶስቱ ስጦታ አንዱ ከርቤ ለሞቱ ሲሆን ሲሰቅሉት ተጠማሁ ሲል ኮምጣጤ ደባልቀው የሰጡት ከርቤ ነው ሞትን በሞት ውጦ ያዳነን ስለሆነ ለሁሉ በሽታ መድኃኒት ነው ::እናመሰግናለን ተባረኩልን በፈሳሽ መልክም አለ Myrrh ይባላል አሜሪካ ለምትኖሩ Whole Foods store or Sprouts store ታገኙታላችሁ እስራኤል ሀገር የምትኖሩ ቀራኒዮ ዙሪያ ሱቅ ታገኙታላችሁ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 24 күн бұрын
@@alemtsehayteffera4017 በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Күн бұрын
አሜን
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 27 күн бұрын
አይገርም ዛሬ ገዛውት እዚህ ኩዌት ንፅው ነው ያለው እጅግ በጣም ነው የማመስግነው ማሚ ተባረኪ❤❤❤
@laveleable
@laveleable Ай бұрын
ምንም አይነተ ነገር መድሀኒት ነዉ ከተባለ በጣም ትንሽ ትንሽ ነዉ መውሰድ ያለብን 🙏
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Ай бұрын
ለምትሰጭን አገልግሎት እግዚአብሔር ይስጥልን ከርቤ ለውስጥ እግሬ ኪንታሮት አድኖልኛል ምች ግን ያስመታል ሼብ ማለትም ነጩ ለማህፀን መታጠን ቆንጆ ነው ኬርቤ እንደመጨናነቅ መረበሽ ነገር ካለብንም መታጠን በጣም ምርጥ ነው ግን እቤት ውስጥ ስንሆን ብቻ አልበለዛ የምቿ ነገር ከባድ ናት ታጥበን መውጣት አለብን
@Wagaye-j8d
@Wagaye-j8d Күн бұрын
አውነት ነዉ ለቁስል ልክ አንዳለቸው ሰርትቶለናል ከርቤ
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
ድንቅ ነው የኔህት ሁሉም ስለከርቤ የሚያውቀውን እንደዚህ ቢመሰክር ለተጠቃሚው ፈዋሽነቱ ይረጋገጥለታልና እንበርታ ፈጣሪ እኛን ምክንያት አድርጎ ለብዙ ህመም በተለይም ለአስከፊው ካንስር መድሃኒትነቱ እንዲገለፅ ረድቶናል ብዬ ፅኑ እምነት አለኝ::
@Buzu-n9t
@Buzu-n9t 8 күн бұрын
ትግራይ ብቻ ሳይሆን ሀደሬዎች ሶማሌዎች በጣም ነው የሚጠቀሙበት በጣም ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው ሸብ ይባላል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
እህቶቻችን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱ አብሶ ለሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው❤❤❤❤❤
@MINTWEREDE
@MINTWEREDE Ай бұрын
ሼብ በጣም በጣም ጠቃሚ ነዉ እኔ ለ15 አመት በላይ እንደ ድዮድራንት ተጠቅሜበታሎህ አሁኑም እየተጠቀምኩበት ነዉና ሁላቹ እንድትጠቀምበት እነግራችዋሎህ ምክንያቱም ድዮድራንት የምንጠቀም ከሆነ ቡዙ ጉዳት ይዞልን ስለሚመጣ እና የተፈጥሮ ሼብ ብንጠቀም ይመረጣል
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
+1 (437) 463-4430ስልካችን ይሂ ነው ፍቃደኛ ከሆኑ ለምን የ15 አመት የሼብ ልምድውን እና አጠቃቀሙን ለተመልካቾቻችን አናካፍላቸውም ካላስቸገርኩኝ
@Elfnesh-d3e
@Elfnesh-d3e Ай бұрын
እንዴት እንጠቀመው ዶዮዶራንቱን እባክዎን ያካፍሉን
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 Ай бұрын
ye diodrant atekakemun bitakafilun arif neber
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
በሱ ጉዳይ ፕሮግራም ለመስሪት እየሞከርን ነው
@لبابامحمد-ص5ظ
@لبابامحمد-ص5ظ Ай бұрын
እውነት ነው እኔም አጠቀመዋለሁ
@alemtumolla-nz5ye
@alemtumolla-nz5ye Ай бұрын
ልክ ነሽ እታለም አንድ የማቃት ሴት አንደኛ ደረጃ ላይ የደረሰ የመሀፀን በሽታ ላደረ ነበረች መድማት ጀምራ ነበር እና በከርቤ ነው የዳነቹው
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm Ай бұрын
እንዴት አድርጋ ተጠቀመችው
@TG-yc7nl
@TG-yc7nl Ай бұрын
ሼብ ሳይሆን ሸብ ነው በጣም በጣም ለሰውነት ጠረን ጠቃሚ ነው የምን ዶዶራንት የሚያሰብል ነው የሚገርም የተፈጥሮ ድንጋይ ነው ልክ እንደ እምነበረድ አይነት ነው
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 Ай бұрын
Late us know how to use SHEBE please
@MisrakKassa-n5t
@MisrakKassa-n5t Ай бұрын
አጠቃቀሙን ለሁሉ ሰው ብታስረጂ ጥሩ ነው !
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 24 күн бұрын
@@TG-yc7nl እንዴት ነው መጠቀም ያለብን ወጥተሽም የመናገሩ እድሉ ባይኖርሽ ለኛ ፃፊልን
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 24 күн бұрын
@@genetmekonen2823 የላብን ሽታ ለማጥፋት የሸብ ድንጋዩን ውሀ በማስነካት በቀጥታ ሰውነት ላይ ማሽት ይቻላል። ወይም ድንጋዩን መፍጨት እና ዱቄቱን እርጥብ ሰውነት ላይ ማሸት ይቻላል። በጣም ትንሽ ነው የሚበቃው። መርካቶ እጣን ተራ ይሸጣል።
@tesfagetachew6586
@tesfagetachew6586 18 күн бұрын
ይህን ስንወቅጠው እንደ ተፈጨ ጨው (ፓውደር) ይሆናል ከዛ የቡና ማንኪያ ምትሆን መጠን ፓውደሩን ወስደን በውሀ ወይ በኦሊቭ ፈሳሽ ቅባት ወይ በፓራፊን የፀጉር ቅባት እንደተመቸን አንዱን መርጠን ማዋሀድ ከዛ ሻወር ወስደን ዶድራንት መጠቀሙን ትተን ይህን ብብታችንን መቀባት ዋው እንዴት ምርጥ እንደሆነ ምንም ሙቀት በዝቶ በጣም ቢያልበን እንኳ አንዲት የላብ ጠረን አይኖርም በዶድራትም ይሁን በሌላ የጠቆረ ብብት እራሱ ጥርት ያረጋል በራሴ እያየሁት ነው ። ሌላው ለአፍ ጠረንና ለሚደማ ጥርስ በጣም ጥሩ ነው ይባላልም። እና መርካቶ ውስጥ ነው የሚገኘው
@muluneshayele9394
@muluneshayele9394 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ለጤና ጠቃሚ የሆነ የከርቤን ጥቅም ስለነገርሽን አመሰግናለሁ
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u Ай бұрын
ከርቢ ብዙ ጥቅም ኣለው ቁሰል ያደርቃል ቁሰል ኣልድን ካላችሁ ተጠቀሙት❤❤❤❤
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 Ай бұрын
Awe betam medehanit new ebatie medehanit new mtlegn Amesgnalew❤❤❤❤
@adamaya174
@adamaya174 Ай бұрын
Batekekel
@esra240
@esra240 Ай бұрын
ከርቤ ብርጉድ ሸብ ቀበርቾ ወገርት ግዛዋ ግራዋ ወይራ ጤና አዳም ጠጅ ሳር ነጭ እጣን ድማ ክሴ መተሬ ድስ አይልም እኔ ዸስ ይለኛል እግዚአብሔር አምላክ የስጠን መድሃኒት ኅይል ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ለተለያዩ ጤና ችግር መፍትሄ ናቸው
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Ай бұрын
አልቴትም ጥሩ መፍትሔ ነው አፍቱሕ የሚባል ከስር የሚገኝ ደግሞ አለ ለእግር ቁርጥማት አንዳንድ ነገሮች ስንሻገር የሚመጡ በሽታዎችን ያድናል በጣም ጠቃሚ ነው ለእግር ቁርጥማት በጣም ፍቱን መድሐኒት ነው
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 7 күн бұрын
@@senaittesfamichael3635ምን አይነት ነው በአማርኛ ስም የለውም ተባረኪ
@TinaMar-x4f
@TinaMar-x4f Ай бұрын
ሸብ የሚገኙው ሐረር ብዙ አለ እንደሰማሁት ለቶንስል መጉመጥመ እና መትፋት እና እግሩን ለሚያልበው ሰው ሌላ ለኪንታሮት መፍትሄ ነው ።
@maryaabraham4209
@maryaabraham4209 Ай бұрын
ሰላም እዴት ኖት ባለቤቴ ኩታሮት አለበት መቀመጫው ላይ ግን ውስጥ ነው እዴት ልጠቀመው
@ruthabegaz4216
@ruthabegaz4216 2 күн бұрын
Kerba plemahxen term mehonu deromawkalh genketlutĺ😊❤❤❤❤
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 Ай бұрын
ስለ ፕሮግራሙ አመሰግናለሁ፡፡ ከርቤ መዋጥ አይገባም፡፡ በውሃ ዘፍዝፎ አሳድሮ አጥልሎ መጠጣት ነው፡፡ የሚከለከሉት እርጉዝ እናቶች እና ማንኛውም የደም ማቅጠኛ መዳኒት የሚወስዱት ናቸው፡፡
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 Ай бұрын
Thanks
@getuasrat3019
@getuasrat3019 15 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@ZharaMhmd
@ZharaMhmd Ай бұрын
እንዳለ መዋጥ ጉዳት አለው ግን በውሀ በጥብጥ እና መታጠን ቆንጆ ነው
@wsk1385
@wsk1385 Ай бұрын
ከርቤ ጥቅም ብቻ ሳይሆን ጉዳትም አለው መውለድ የሚፈልጉ ሰዎች ባይወስዱት ጥሩ ነው መካን ያደርጋል
@eyerusalemsemahegh8327
@eyerusalemsemahegh8327 Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያካፈላቹህን እናመሠግናለን
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 2 күн бұрын
የያዝሽው ሸብ ነው የሚባለው ለቁስል ጥሩ ነው።
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Ай бұрын
እኔ ሆዴን ንፍት እያረገ ያመኝ ነበር ነብሰ ጡርም ነበርኩ ህመሙ ግን ከዛም በፊት ነበር ቁርስ መብላት አልችልም ነበር ከድንግል ማርያም ያመጣሁት ነጭ ነበረኝ በቁጥር 7 አነስ ያለ በአንድ ብርጭቆ ውሀ ማታ ዘፈዘፍኩት ጠዋት ጠጣሁት በሚገርም ሁኔታ ከዛን ቀን ጀምሮ እስከ አሁን ሆዴን የሚነፋኝም የሚቆርጠኝም ጠፋ 6 አመት ሆነው በጣም ሰላም ነኝ
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማ እኔ ሆዴን ያመኛል ምቾት አይሰጠኝም እና በናትሽ ለስንት ጊዜ ነወ እሚወሰደው በናትሽ🙏
@Emode-v2e
@Emode-v2e Ай бұрын
ውነት ነው አፍልቶ መታጠን ጥሩ ነው
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 Ай бұрын
አዎ ስተም አርጎ መታጠን እና ዘፍዝፎ አሳድሮ መጠጣት በጣም ፍቱን መድሃኒት ነው።
@abayyoutube7148
@abayyoutube7148 Ай бұрын
ለቡግር ይሆናል
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Ай бұрын
እባክሽ እህቴ ስልክሽን
@tigistjenbere2800
@tigistjenbere2800 17 сағат бұрын
Sheb is very good for any skin problems take a bath with it . A lot of harer and tigray well area used a lot
@MatherAbiye
@MatherAbiye 20 күн бұрын
እያዳመጥኩኝነው እግዚሐብሔር ይስጣቹ። 🙏
@Asstu1234
@Asstu1234 Ай бұрын
ከርቤ እጅግ በጣም ጥሩ ኑው ልጄን እሳት አቃጥሎት ያለምንም ሀኪም በከርቤ ነው ያዳነልኝ ሰበብ ሆኖ የዳነልኝ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Ай бұрын
በአረበኛ ሙራ የሚባለው ነው እንዴ ከርቤ
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور Ай бұрын
አው በአረብኛ ሙራ ነው የሚባለው ​@@mosebtube1027
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 21 күн бұрын
@@Asstu1234 እግዚአብሔር ይመስገን ስላዳነልሽ አምላክ ይመስገን ደስ ይላል ጥሩ ፈውስ ነው ያለ ምንም ኬሚካል መድሐኒት እስይ ደስ ይላል ፍቃደኛ ከሖንሽ ብትመስክሪልን ለሌላውም ይጠቅማል ከራሱ ከደረስበት ስው መስማት ና ማሜ እንዲሕ አለች አንዷ እህታችን ከምትል ያንቺ ፍቃደኛ ሑኖ መመስከር ጥሩ ነው ከቻልሽ
@ZaruMohammed-l9c
@ZaruMohammed-l9c 2 күн бұрын
​@@mosebtube1027awe
@FatumaAhmed-b5i
@FatumaAhmed-b5i Ай бұрын
እኔ ለረጅም ግዜ እንደ ዶድራንት እጠቀማለሁ ሸብን እናም ለቶንስል ለኣፍ ችግር በሙሉ ይጠቅማል 38 አመቴ ነው አልሃምዱሊላህ እስከ ዛሬ የሃኪም መደንት ተጠቅሜ አለውቅም አልሃምዱሊላህ
@CkgtGjgr
@CkgtGjgr Ай бұрын
Gobze
@deenatsige3583
@deenatsige3583 Ай бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት አድርገሽ ነው እደዴዶራት የምትጠቀሚው እባክሽ
@almazahmed6809
@almazahmed6809 Ай бұрын
እህቴ እስኪ ነገረኝ እንደት አደረገሽ ነዉ ዶድራንት የምተጠቀሚው
@FatumaAhmed-b5i
@FatumaAhmed-b5i Ай бұрын
@@deenatsige3583 በሁለት መንገድ መጠቀም ይቻላል 1በውሃ አሟምተሽ በምመችሽ ነገር መቀባት የSpray bottle ከኖሽ አሪፍ 2 እንደ ወረዳ ብብትሽ ላይ ማሸት ነገርየው ጨው ነው ምንም ለመጠቀም አይከብድም
@mesrakembiale5914
@mesrakembiale5914 Ай бұрын
@@deenatsige3583 ውሀ አስነክተሽ መቀባት ነው እኔም እጠቀመዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው
@TsehayYonass
@TsehayYonass Ай бұрын
እህቴ ስለምታደርጊው መልካም ምግባር ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልሽ እኔ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ሰውነቴ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይሸታል ታጥቤም የተወሰነ ሰአት ከቆየሁ በኋላ ይሸታል ሽታው ከሰውነት መቆሸሽ ከንፅህና ችግርም አይደለ ተቸግሪያለሁ መፍትሄ የምታውቁ ካላችሁ እርዱኝ ስእግዚአብሄር ብላችሁ ህመም የለኝም ቁስልም የለኝም ላብም አይደለም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አይዞኝ እግዛብሄር ያንሳልሸ ❤❤❤
@sigtgul4474
@sigtgul4474 Ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ነገር ብዙጊዜ የሚመጣው ከእርኩስ መንፈስ ወይም አይነጥላ ነው ፀበል ይጠቀሙና ለውጡን ያዩታል
@tenaworku2334
@tenaworku2334 Ай бұрын
በጣም መስገድ ፍቱን መድሀኒት ነዉ
@DhDhh-u6f
@DhDhh-u6f Ай бұрын
እህት ከንፅህና ጉድላት ካልሆነ የእርኩስ መንፈስ ስራ ሉሆን ይችላል ፈጣሪ ያንሳልሽ
@ArA-nq4od
@ArA-nq4od Ай бұрын
እናመሰግናለን የቀንየልና
@ThewodrosGetchew
@ThewodrosGetchew 21 күн бұрын
ማስጠንቀቂያ ሐድሮክሌሪክ አሲድ ጨውና ሸብ ፍፁም ተመሣሣይነት አላቸው ተጠንቀቁ
@misrakdemissie8954
@misrakdemissie8954 Ай бұрын
ጥርሴን ሲያመኝ ያሚያመኝ ቦታ ላይ አስቀምጠዋልሁ። ጉሮሮ ሲከረክር የከርቤ ውሀ gurgle ማድረግም በጣም ይረዳል። ቁሩንፉድም ለጥርስ ህመም ይረዳል።
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm Ай бұрын
እና ጥርስሺ ዳኔልሺ ወይ በከርቤው
@kakogebremedhin4735
@kakogebremedhin4735 Ай бұрын
አዲስ አበባ ነው የምኖረው ዛሬ 22 አካባቢ ቺቺኒያ የሚባለው ሰፈር አሪቲ የሚባል ሱቅ እያሳየችን ያለውን አይነት ከርቤ አግኝቼ ገዝቻለሁ። ምናልባት እንደኔ ለፈለጋችሁ
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
ጥሩ ጥቆማ ነው እኔ ከሾላ ያገኘሁት ከውስጡ ጥቂት ሊለቀም የሚችል አለው:: ጎተራ ያሬድ ቤተክርስቲያን ያለው ገበያ በትንንሹ ተቋጥሮ ለሙከራ የገዛሁት አይረባም ምርጡ ግን ዱባይ አለ ሃብታሞቹ ይጠቀሙበታል::
@senaitayele8120
@senaitayele8120 Ай бұрын
ዋጋው ሰንት ነው? እፈልጋለሁ
@kakogebremedhin4735
@kakogebremedhin4735 Ай бұрын
እኔ ሞክሬው የጠቀመኝ ከአስር አመት በፊት ሙቀት ሀገር እኖር ነበር እናም አንድ ቀን እባብ እቤቴ አገኘው ከዛ ቀን በኋላ ተመክሬ እቤቴ ከርቤ አስቀምጥ ነበር ለአራት አመት ስኖር እቤቴ ገብቶ አያውቅም ።ሳጣራ ሽታውን ስለሚጠላው በደረሰበት አይደርስም
@kakogebremedhin4735
@kakogebremedhin4735 Ай бұрын
40gram 100 ብር ነው የገዛሁት
@Amdo.m
@Amdo.m Ай бұрын
እህት ማሜ ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰለ ሚትሰጥን ቁም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ከርቤ ካናድ የተኛ ሱቅ ይገኛል አመሰግናለሁ🙏🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
ሼብ ሳይሆን ሸብ ነው ሚባለው ሸብ ጠበቅ አድርገንን ማንበብ ድሮ ለዓይን ሲጠቀሙ አይቻለሁ ማዝ የሚባል የሚያሳክክ ህመም ነው እናም ያድናል ። ከርቤ በቤተክርስቲያን በዓመት ፩ ጊዜ ይጨሳል መጥፎ መንፈስ ያለበት ሰው ይጮሃል ብዙ ሰው ሲጨስ አይወደውም በመድሃኒትነቱ በጣም ተገርሜለሁ ስላጋራችሁን አመሰግናለሁ 🙏
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u Ай бұрын
ሳውዲ ኣረቢያ የምትኖሩም ከርቢ ብዙ ኣለ❤❤❤❤
@علي-ه3ي
@علي-ه3ي 17 күн бұрын
በአረብኛ ምንድነው ስሙ በእናትሽ ንገሪኝ
@DmmKaa
@DmmKaa 17 күн бұрын
ሙራ ይባላል
@daregabekarse6524
@daregabekarse6524 9 күн бұрын
ለርጉዝ ይሆናን
@GhYu-zz1wd
@GhYu-zz1wd 6 күн бұрын
አይሆንም ውዴ​@@daregabekarse6524
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 6 күн бұрын
ሰመግ ነው የሚሉት ዱባይ​@@علي-ه3ي
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Ай бұрын
ማሜ በጣም እናመስግናለን እሕቴ ሌሎችም ግዜ ሲኖራችሑ ብታካፍሉን ለኛም እንድንጠቀምበት እንተባበር ተባበሩን ❤
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 Ай бұрын
እህታችንለሆድውስጥህመምናለካንሰር እንዴትነውምንጠቀመው እናታችንታማብናለችእባክሽንአላህለጥሩስራዎችሽእሱይክፈልሽ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 24 күн бұрын
ሳይበዛ በውሐ ዘፍዝፈሽ ትንሽ ትንሽ ስጫቸው እንዳይከብዳቸው ከባድ ነው አታብዙባቸው እግዚአብሔር ይማራቸው
@raniaayoubi5941
@raniaayoubi5941 8 күн бұрын
enamsgnale ekwan adrshu❤❤❤❤
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 Ай бұрын
ሸብ .ከርቤ, ገራ ዋ ,ቀበርቾ አንድ ላይ አፍልቶ ጎድጓዳ ሰዓን ላይ አድርጎ መቀመጥ ለወገብ ለማህፀን
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Ай бұрын
ሽብ ም ን ድ ነ ው?
@zuzu5034
@zuzu5034 Ай бұрын
Please write down the names in English
@asteraweke6779
@asteraweke6779 Ай бұрын
እባክሽ አጠቃቀሙን ብትገልጭልን ወገቤን ታምሜ ልሞት ነው
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
ALUM STONE
@mary1475
@mary1475 Ай бұрын
ኣንብቢው ፅፋዋለች እኮ አንድ ላይ ኣፍልተሽ በጎድጓዳ ሳህን ላይ መቀመጥ አለች ​@@asteraweke6779
@TamratKitaw
@TamratKitaw Ай бұрын
ከርቤ የእጣን አይነት ሲሆን ሽታው ከእጣን በተለየ ሁኔታ ከበድ ያለ ሲጨስ ደስ የማይል ሸታ አለው እንደ አጣን ከዛፍ ላይ ይለቀማል
@akabeka2352
@akabeka2352 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርታዊ ፕሮግራም ነው ❤❤❤
@tru1614
@tru1614 Ай бұрын
እኔ ከርቤ እጠቀማለሁ መጀመሪያ አጥቤ በሰኒ አንድ የሾርባ ማንኪያ ለ3 ቀን እዘፈዝፈዎለሁ በውሀ ከዚያ ቡሀላ አንድ የውሀ ብርጭቆ እቀለቅለዎለሁ ከዚያ ፍሪጅ ወስጥ አስቀምጨ በየሶስት ቀን አንድ የሻይ ማንኪያ እጠቀማለሁ በጣም ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው ግን እንዳታበዙ
@MisrakKassa-n5t
@MisrakKassa-n5t Ай бұрын
እህቴ እዚህ ኢትዮጵያ ለመግዛት የት ይገኛል? ትክክለኛውን ከርቤስ እንዴት እናውቃለን?
@hassenayele
@hassenayele Ай бұрын
እማዞን ላይ ይሽጣል ቆንጆ ክእርቤ
@sebletesfay4245
@sebletesfay4245 Ай бұрын
Sholla gebeya ale
@NaimahBedro
@NaimahBedro 24 күн бұрын
አብዝቶይፈቀድም ሁለትፍሪባይላድመዘፍዘፍ ለብዙ ነገር ይጠቅማል አረብ ሁሉ የሚታወቅ ነዉ
@bewagirmay4786
@bewagirmay4786 Ай бұрын
ነጩ ሸብ ይባላል ከስር ኩል ትንሽ ተጨምሮ አብሮ ይፈጫል ለዓይን መድኃኒት ነው ከርቤ ደሞ ለጉበት አደጋ አለው በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል መጠኑ እንዳይበዛ
@fikrebelayhun4957
@fikrebelayhun4957 Ай бұрын
በናትሽ አጠቃቀሙን ንገሪኝ እናቴ አይናን ያማታል
@AbebaAbdela
@AbebaAbdela 17 күн бұрын
ለጉበት ችግር ያመጣል ሢባል ምን እናድርግ፣?
@SelamGetachew-v5z
@SelamGetachew-v5z Ай бұрын
ለአንጀት ቁሰለት መጠቀም ይቻላል እባክሸ ንገሬኝ አህቴ
@meserettekalegn
@meserettekalegn Ай бұрын
የሜገርም ነው የማላቀውን ሰማሆ ደስ የሚልነገር አየሆ የኔንም ዬቱብ እይልኝ
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 Ай бұрын
በጣም የምወደው ነገር ነው ከርቤና ሸብ አንድላይ አፍልቼ እታጠነዋለሁ እወደዋለሁ።
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ Ай бұрын
በለውውውውው😂
@godisgoodallthetime.326
@godisgoodallthetime.326 Ай бұрын
ሸብ ፡ ከየት ፡ ነዉ ፡ ብንገዛዉ
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 Ай бұрын
ሸብ እዚ ቶሮንቶ ሾፐርስ አለ በዲዬዶራንት መልክ እኔ ለረጅም አመት እምጠቀመዉ እሱን ነዉ (crystal Rock) ነዉ በአእንግሊዝኛ በርቺልን ማሜ የቶሮንቶዋችን🙏🏾
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ መረጃ ነው የሰጠሽን ክበሪልን 🙏
@mulukendagne5569
@mulukendagne5569 Ай бұрын
alum stone እና crystal rock ይመሳሰላሉ። ሸብ alum stone ነው የሚል ኮሜንት መስጫ ላይ አይቻለው።
@mulukendagne5569
@mulukendagne5569 Ай бұрын
Google ላይ ካነበብኩት [ሸብ] [Alum Stone] ይመስለኛል።
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 Ай бұрын
@@mulukendagne5569 yes, it is aluminum however on the deodorant it is labeled crystal stone. You are right it’s aluminum.
@mary1475
@mary1475 Ай бұрын
​@@mulukendagne5569ልክ ነሽ alum stone new የሚባለው
@SeniteBadarga
@SeniteBadarga 28 күн бұрын
ግብ ነው ስሙ ለብዙ ነግር ጠቃሚ ነው
@lakechhaile2097
@lakechhaile2097 Ай бұрын
ችግሩ ንፁህ ከርቤ አይገኝም ሸብ የሚባለውን ገና አሁን ነው የሰማሁት።
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 22 күн бұрын
መርካቶ ሞልቷል
@hirutokubamichael1862
@hirutokubamichael1862 Ай бұрын
Thank you guys God bless you❤
@negedamedo9952
@negedamedo9952 29 күн бұрын
Sene yesefre lege❤❤❤❤❤❤
@TsigeTsige-r3y
@TsigeTsige-r3y 18 күн бұрын
አመሠግናለው❤❤❤❤❤❤❤
@Mussa-hasse
@Mussa-hasse Ай бұрын
Thanks very much!!
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Ай бұрын
ሽብ በጣም ቆንጆ ነው። ከተጠበኩ በኃላ ለብትብቻ። እጠቀማለው
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Ай бұрын
ሸብ እና ከርቤ ደሴ አለ እኔ ብቅርብ ገዝቻለዉ
@liyaashenafi3530
@liyaashenafi3530 Ай бұрын
ሸብ ለእግር ፈገንስና መጥፎ ጠረን መፍትሄ ነው አጠቃቀሙ ፈጭቶ ፓውደሩን ታጥበን በደንብ ከደረቀ በኋላ መቀባት ወይም ለብ ባለ ውሀ መዘፍዘፍ ስለተጠቀምኩበት ምስክር ነኝ
@eteneshtsegaye
@eteneshtsegaye 25 күн бұрын
ነጩ አበከት ይባላል ማለቴ ቀዩ ነፁህ ከርቤ
@KabedaShewraga
@KabedaShewraga 4 күн бұрын
ለምትሠጡን ማብራሪያ በግሌ አመሠግናለሁ ጥያቄ በየቀኑ መጠጣት ችግር አለው ?
@meksebey2554
@meksebey2554 Ай бұрын
Canada ale yeabesha shop tetekemu betam medhanit
@salomnsalomn1841
@salomnsalomn1841 Ай бұрын
Selam sister le thyroid cancer endet metekem echlalew please
@haruhemen386
@haruhemen386 Ай бұрын
Sap betam Takamine naw eritrea bebzat ala lebuda medanit endagena water berml bemasgabat nexuh weha yehonal ewnat new lebezu negar ytakmal
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Ай бұрын
እባክሽ ለቡዳ መድሐኒት የትኛው ነው አጠቃቀሙንም ብትነግሪን አመሰግናለሑ
@tsehaytesfahun4564
@tsehaytesfahun4564 Ай бұрын
Thank you for the info. What's Altet?
@alem7474
@alem7474 Ай бұрын
ኣዎ ጥሩ ነው፣ እኛ ሀገር ነው ለጭስ ብቻ የምንጠቀምበት እንጅ በተለያየ መልኩ መድሃኒት ነው፣ ነጭ እጣን ጭምር፣
@yemanekiros5878
@yemanekiros5878 Ай бұрын
What about for Diabetics ?
@akberetsegid7887
@akberetsegid7887 Ай бұрын
Ewnet new betam fetun medanet new
@SandraKassajikian
@SandraKassajikian Ай бұрын
እኔ በ ኦኘሬሽን ወልጄ ቁሱሉን ያሻለኝ ከርቤ ነው በውኃ ዘፍዝፌ አድሬ ውኃውን ቁስሌ ላይ ቀብቼ በፍጥነት ነው ለውጥ ያሳየኝ
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 Ай бұрын
ማሜ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ሥለ ከርቤ የምታቀርቢው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥሽ ለተቸገርነው ሁሉ ፈውሥ ነው በደንብ ነው የማዳምጠው አጠቃቀሙን ልኩን ስላሥረዳችን አመሠግናለሁ ከምግብ በፊት ነው ወይሥ ከምግብ በሁዋላ መዋጥ የሚቻለው ።
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
አመሰግናለው እኔ ከምግብ ብሀላ ነው መውሰድ የጀመርኩት ከምግብ በፊትም የሚወስዱም አሉ እኔ ግን እሱን አልመክርም ሌላው እደዚው ከመዋጥ በውሀ ዘፍዝፎ ሳይበዛ በትንሹ መጀመር ጥሩ ነው ምክንያቱም ሰውነታችን ብአንዲ አዲስ ነገር በብዛት ወስደን እዳንጎዳው መጠንቀቅ ጥሩ ነው
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ Ай бұрын
ሸብ እንደ ዲዎዲራት መጠቀም አሪፍ ነው
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael Ай бұрын
እህቴ ልጠይቅሺ ለእሆሜረደዮ ይጠቅማል ውይ እጠቃቀሙ ንገሪኝ
@خدمخدم
@خدمخدم Ай бұрын
Ene yekansere tamame nebrku ahune kerebe mewsde kjmrku betame lewtw alne
@dinkehailu
@dinkehailu Ай бұрын
የኔ እህት ማሜ ጠቃሚ ነው ግን ሲጠጣ በባዶ ሆድ ነው ወይስ ከምግብ በኋላ ነው የሚወሰደው በጣም እናመሰግናለን
@selamtsegay-r6v
@selamtsegay-r6v 28 күн бұрын
enatye ketatenu bohala entatebewalen weys benegatew zm blen wedesera mehed ychalal
@luulalazar4894
@luulalazar4894 8 күн бұрын
Lemahxen bye iyewesedku salehut gunfan betedegagami teshegre neberkuna kerbe 9:24 9:50 iyewesedku gunfan mefa ahun
@luwamkahsu1820
@luwamkahsu1820 Ай бұрын
Where can I find it in Canada?
@bonofienrobaa3637
@bonofienrobaa3637 23 күн бұрын
Habesha store
@gb-jj5mb
@gb-jj5mb Ай бұрын
You can get Eritrea shop
@Etifwerk3456
@Etifwerk3456 Ай бұрын
ከርቤ ሙሥሊሞችም ሐረርጌላይ ለማህፀን መዳኒትመሆኑን ይታወቃል ወልደው መሀፀን እመም ሢወጋጋ ፍቱመዳኒትመሆኑ የታወቀነው ይታወቃል ከርቤ ለማጨሥ እደእጣን ይጠቀማሉ ለማህፀን ለቁስል ህውነትነው
@zemuyoutube7614
@zemuyoutube7614 19 күн бұрын
የማዳት ይጠቅማልወይ
@neimadendir4445
@neimadendir4445 12 күн бұрын
Nechu sheb new mibalew, etan betoch ale.
@iubabasuleyman6969
@iubabasuleyman6969 Ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ የከርቤ አጠቃቀሙ ብዛቱ ምን ያህል ነው እዚህ ላይ ካነበብኩት ከበዛ ጥሩ አይደለም ለጉበት ሲሉ አይቸ ነው ይሄ ነገር ግልፅ ቢሆን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል ከበዛ ጉበት ይነካል የአበሻ መድሃኒት ቆንጆ ፍቱን ሆኖ ልኩን ካላወቁ ጉዳቱ ከባድ ነው
@DhDhh-u6f
@DhDhh-u6f Ай бұрын
ትክክል ከበዛ አደጋ አለው እደኪኒኒ መዋጥም እጅግ መጥፎ ነው ወደማህፀን ለመጠቀምም ለፅዳት ከሆነ ልብ ባለ ውሀ መዘፍዘፍ ላኢንፌክሽንም እደዛው ሲበዛ ማህፀንም ያጠባል ጥሩ አይደለም
@GoitomAsefa-t5m
@GoitomAsefa-t5m Ай бұрын
ገጉበት ተጠንቀቁ ለገንዘብ ሰው አደጋ ላይ እንዳትጥሉ በሚቀባ ብቻ መሖን አለበት
@TesfaneshGselassie
@TesfaneshGselassie Ай бұрын
አልቴቱን እንዴት ነው የምንጠቀመው ለምን ለምን ችግሮች መፍትሄ ይሆናል እባክሽ የውቀትሽን አካፍይኝ
@AlemLidu-h7u
@AlemLidu-h7u Ай бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ተባረኪ
@tesfalidetgossa6005
@tesfalidetgossa6005 28 күн бұрын
እኔቴ የጨጓራ ካንሰር አሟታል ከርቤን እንዴት ልጠቀም እችላለው እባካችውን ንገሩኝ
@-h_3
@-h_3 Ай бұрын
lek nash kerba betam fetun naw gen ayamem siderag atagagi ara ayemerm sibir naw yememetaw bezi ataganut ega muslimoc kenanta belay naw ye
@Michael-i2o8l
@Michael-i2o8l Ай бұрын
It is called Chrystal rock and you can find it in some East Indian and middle eastern stores and in deodorant form, found at Shoppers Drug Mart. It’s used externally. Not used internally. Not for heavy use. Google the benefits and risks before using the product. Frequent and heavy use not advised.
@TsbeleMariam
@TsbeleMariam 3 күн бұрын
ከየት ነው የምናገኘው እባካቹ ጠቁሙን
@luulalazar4894
@luulalazar4894 8 күн бұрын
Lennart masater ytekmal leoynet ytatenal sheb le whe material ytekmal
@NunuMulugeta
@NunuMulugeta Ай бұрын
thanks
@bubblygamer7203
@bubblygamer7203 Ай бұрын
Sheb le koda netuka neruka yalachew ketatebut clear yhonal
@HeranGirma-w8e
@HeranGirma-w8e 16 күн бұрын
Ok la kulaliti xaxaris yihonal
@daregabekarse6524
@daregabekarse6524 9 күн бұрын
እኔ እርጉዝ ነኝመጠቀም እችላላሁ ማህፀኔን ያሰቸገርኛን ነጭነገር ይወጣብኛን እምታውቁ እርዱኝ
@daregabekarse6524
@daregabekarse6524 2 күн бұрын
መልሱልኝ
@nibretyitbarek5616
@nibretyitbarek5616 Ай бұрын
ከርቤ ዩቱዩብ ላይ ባየሁት መሠረት ዉድም ቢሆንም ገዝቸ ለጥርስ ህመም ይዠበት በመጠኑ ተሽሎኛል ዝርዝር ጠቀሜታዉን ባላቅም አልፎ አለፍ ለጪስነት እጠቀመዋለሁ በተጨማሪ ወይም ጭስ ቤቶች ግን ከርቤ አንዱ ግባታቸዉ ነው ነጩን በተመለከተ በትንሽ ጉልት ስፍራ አዲስ አበባ አይቻለሁ ግን አልጠየቅሁም ለምን እንደሚያገለግል የማዉቀዉን ለመግለጽ ፈልጌ ነዉ እላይ እህቴ የዘረዘረችዉ ጠቃሚ ነዉ እንሞክረዋለን
@DhDhh-u6f
@DhDhh-u6f Ай бұрын
ነጩ ሽብ ይባላል እደዴድሮት ለመጠቀም መልካም ነው ለጥርስ ህመም ከጥቁር አዝሙድ ጋር አደባልቆ አፍን ከፍቶ መታጠን ጥሩ ነው
@haftomhaile8065
@haftomhaile8065 11 күн бұрын
ሸቢ ይባላል
@azebnegash1827
@azebnegash1827 Ай бұрын
ሰላም ማምዬ የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ ጠቃሚ እና አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ስለምታቀርቢ በጣም እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ አለኝ ከርቤ ጨጓራ በሽታ ላለበት ሰው መጠቀም ይችላል ወይ?
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
እኔ የተጠቀሙ ሰውችን ተመክሮ ከእንግዶቼ እደሰማሁት ለቁስል እና ለማህፀን ካንስር እደተጠቅሙበት ነው በውጭውም አለም ለማንኘውም ካንሰር ይከላከላል የሚል አይቺለው ዘይቱን ብዙ ሰውች ለተለያዩ በሽታውች እደሚጠቀሙበት አውቃለው እስቲ እናተም myrrh ብላችው ሰርች በማድረግ ጥቅምና ጉዳቱን በደንብ ማወቅ ጥሩ ነው ምክንያቱም እኛ የምንሰጠው ከልምድ በመነሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ከራሱ ጤና ጋር እደሚስማማ ማረጋገጥ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው ተጠቅሞም መፍትሂ ያገኘ እንግዳም ካገኘው ለመጋበዝ እሞክራለው
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 Ай бұрын
Shebe leteres hemem betam teru new
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН