"የህክምና ትምህርት እድሜ ይጨርሳል የሚለውን አባባል አልቀበልም.. ሰው አምኖን ነው ህይወቱን የሚሰጠን !!" //የሴቶች ጉዳይ// 20-30

  Рет қаралды 5,507

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ዶክተር ሀረግ ትባላለች የማህጸን እና ፅንስ ሀኪም ስትሆን የማዋለድ ቀዶ ጥገና አና ተያያዥ ህክምናዎች ላይ የምትሰራ ጠንካራ ባለሙያ ናት። ከልጅነቷ ጀምሮ ዶክተር የመሆን ህልም የነበራት እና በአሁኑ ሰዓት ከራሷ አልፋ ለሌሎች ብዙ ወጣቶች እየደረሰች ያለች ጠንካራ ወጣት ናት በፕሮግራሙም በቀዶ ጥገና ሂደት ውስጥ ስላሉ ከባድ ሁኔታዎች እና መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎችና ስለህይወት ልምዷን አጋርታበታለች።
Meet Dr. Harag, a passionate gynecologist and obstetrician who’s inspiring the next generation. In this episode, she shares essential surgical tips and her journey from childhood dream to expert. Tune in for valuable advice and inspiration!
ሴቶች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በፍቅር ህይወታቸው እና በስኬት መንገዳቸው ውስጥ ያሉ አጠቃላይ የህይወት ጉዟቸውን ከራሳቸው ተሞክሮ በራሳቸው አንደበት የሚገልጹበት ነጻ መድረክ ነው።
"This program centers on young women, delving into their love lives and successes. It allows them to share their life journeys and experiences in their own words. It serves as a free platform for self-expression."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 18
@HaftuBisrat
@HaftuBisrat Ай бұрын
ሙሉ እናት ርሑሩህ ለሰው አሳቢ እዝጋብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥሸ ።ለልጄ መልካምነትና የትምህርት ዝግጁነት መሰረት ያሰቀመጠች ሩቅ አሳቢ መልካም ሰብእናና ሰብአዊነት የተላበሰች ዶ/ር ሐረግ ሙሴ በእኔ ሰፊ ቦታ የምትሰጥ ክብረት ባለሞያ ነች።
@lakechdesu1946
@lakechdesu1946 Ай бұрын
ዶ.ር ሀረግን አውቃታለሁ የጤና ባለሙያ ብቻ ሳትሆን ለሁሉም ታካሚዎቿ የእናት አንጀት ያላት ናት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ሀረግዬ
@FeruzAbrham-y1f
@FeruzAbrham-y1f Ай бұрын
Slka kaleshi wji hager new mkemetew Ena lagegnat felige neber
@meseretworkusendek3024
@meseretworkusendek3024 28 күн бұрын
ዶር አንቺ ልዩ ሰው ነሽ ረጅም እድሜ ከጤናጋር
@tizitayadeta1896
@tizitayadeta1896 Ай бұрын
የተባረክሽ ዶክተር ነሽ አንቺ ....ሁሉን አሟልቶ ፈጣሪ የሰጠሽ
@Neimam-wm1id
@Neimam-wm1id Ай бұрын
እርጂም እዲሜ ለዶክተሮቺ ❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
ጀግኒት ብየሻለሁ ልክነሽ ከላይ የመጣውን ማዳን አይቻልም የትም አለም ጀግኒት❤❤
@MahletMaffi
@MahletMaffi Ай бұрын
She is my hero, ❤❤❤ sis
@sitinaseid6992
@sitinaseid6992 Ай бұрын
Wow betam new yemwedat
@hannakassa-ng2tp
@hannakassa-ng2tp Ай бұрын
Yene jegna swedish eko ❤❤❤
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Ай бұрын
ከተማም ተወልደው በምጥ ወለድሽ በኦፕራሲዮን እያሉ ሚመፃደቁ ወንዶች በጣምም ብዙ ናቸው😢
@BirukGetshew
@BirukGetshew Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Ай бұрын
ይህ ታሪክ ሁሉም ቦታ ነው የገጠር ወንዶች ሁለት ትዳር ይዘው ሚስት ምጥ ስትያዝ እሱ ሌላ ቦታ ሲያድር ያለፈች ሚስት አውቃለሁ አረ ብዙዙዙ
@HaftuBisrat
@HaftuBisrat Ай бұрын
21:38
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@GulilatAdmasu
@GulilatAdmasu 26 күн бұрын
ምናልባትእንዳንችእሆናለዊ
@FeruzAbrham-y1f
@FeruzAbrham-y1f Ай бұрын
Adrshawa yalachu
@tizitayadeta1896
@tizitayadeta1896 Ай бұрын
@@FeruzAbrham-y1f አዎ ቤተዛታ ሆስፒታል ስታድየም ቅርንጫፍ
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 51 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 98 МЛН