የአህሙ አፍቃሪ ፈኪ ፊት አዋረደችው😱||ፈኪ ተናደደች😡

  Рет қаралды 160,372

Fekiha show / ፈኪሀ ሾው

Fekiha show / ፈኪሀ ሾው

Күн бұрын

Пікірлер: 2 800
@ZUMRATube152
@ZUMRATube152 Ай бұрын
ትክክለኛ መልስ ነውአህሙ የመለሰው የምትሉ በ👍👍 ሁሉም ሰው አላህ በቂመልኩን ሰቶ ፈጥሮታል አላህን ፍሪ አለ ሚስኪን አስጨነቀችው😂
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Ай бұрын
ጀግና አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ አህሙ
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z Ай бұрын
እኳ አለህን ፍሪ
@KhariaAls
@KhariaAls Ай бұрын
ጀግነ፡አህሙ፡አላህ ይጠብቅህ
@NejatHasen-z4c
@NejatHasen-z4c 2 күн бұрын
በጣም
@Ihg-jn7vd
@Ihg-jn7vd Ай бұрын
እስኪ በቃሏ መሰረት አህሙና ፈኪ የቁረአን ውድድሩን በሚቀጥለው ቢዶ ይስሩልን ይወዳደሩ የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadieaSad
@SadieaSad Ай бұрын
እረ ሴት ልጅ በሚድያ አቀራም አሏህን ፍሩ
@user-oh3qn8ij5z
@user-oh3qn8ij5z Ай бұрын
ሴትስልጅ በሚድያእድቀራ አይፍቀድም😒
@SadieaSad
@SadieaSad Ай бұрын
@@Ihg-jn7vd ሙስሊም ከሆንሽ አሏህን ፍሪ አይፈቀድም ።መጀመሪያ ድናችሁን ተማሩ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
ጉድ እደዉ አድነገር ተተነፈሡ በቃ በዛዉ መግባትነዉ አረአዳደ ባልሠማ እለፉ ኦ
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Ай бұрын
Yemaymesil were atabzi siqeru mekera kalqeru be gid Allah menged lemawtat tiretachu demo bido aybalim Vidio bey manesh entina .
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg Ай бұрын
አሏህን ፍሪ የሚለው ቃል👌
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o Ай бұрын
ለጨወታ አረጉቱ ሴቶቹ ወለህ
@ሀሉሚቲዩብ
@ሀሉሚቲዩብ 26 күн бұрын
ደምሩኝ ውዶች
@ሀሉሚቲዩብ
@ሀሉሚቲዩብ 26 күн бұрын
​@@Zehara9ውዴ ደምሪኝ🎉
@Hdel-sq5yf
@Hdel-sq5yf 23 күн бұрын
ዎለይ አይጋርምም አይይ
@S66123
@S66123 Ай бұрын
ወይኔ የልጁ ትግስት ወላሂ ላአዚም ለሴት ልጅ ያለው ክብር አህሙየ አላህ ያክብር የኔ ወንድም ❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@KhariaAls
@KhariaAls Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r Ай бұрын
እደዚህ ያለ ፈተና ጥሩ አደለም ወለሂ ይቅርባችሁ ልጁ ጎበዝ መሆኑነውጂ ወንድልጅ በሴት መፈተን ከባድ ነው አንድ ወንድና ሴት ብቻቸውን አይቀመጡም ሶስተኛው ሰይጣን ቢሆንጂ ብለዋን ውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@hayat-ie5ss
@hayat-ie5ss Ай бұрын
s.a.w
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Ай бұрын
ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም ❤
@rawadarawada7786
@rawadarawada7786 Ай бұрын
Qimamochiye gize yamexa hulu yajajilishal😂😂😂😂😂 tu.isum yaqal kamera indale.awuqo mashqabex.iiiiccc
@fafi8402
@fafi8402 Ай бұрын
አህሙ ከፈኪዬ ወጭ ወደወጭ የምተሉ በቻ ላይክ👍❤💝👍
@zamzamz7175
@zamzamz7175 Ай бұрын
አወን
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q Ай бұрын
ትክክል ከፊኪ ወጭ ወደውጭ ምድረ ኬልኮሎ ውጭ ከሂወታቸው ፍኪ የሴት ጉዋደኛ አታቅርቢ ምቀኛ ናቸው
@user-lk9uc7sx1k
@user-lk9uc7sx1k Ай бұрын
አወን❤
@user-id2pz2gv3v
@user-id2pz2gv3v Ай бұрын
አወ አንፈልግም❤
@OkOk-w3b
@OkOk-w3b Ай бұрын
ፈኪ ናት የሱ ዋ😊
@AbdallaahGFirst
@AbdallaahGFirst Ай бұрын
ከአህሙ ጥሩ ትምርት ወሰድኩኝ የኔ ኣባ ኮስትር ወንድ ማለት እንደዚህ ነዉ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤
@feyzaShifa
@feyzaShifa Ай бұрын
❤አህሙው❤❤❤❤
@thottirajan2896
@thottirajan2896 Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢
@ያኢላሂ
@ያኢላሂ Ай бұрын
አሚን አሚን የኔዉድ
@sameerasame1612
@sameerasame1612 Ай бұрын
ameeen
@zahari-uf5vj
@zahari-uf5vj Ай бұрын
አሚን አሚን
@user-id2pz2gv3v
@user-id2pz2gv3v Ай бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲🤲
@Fthyhtube
@Fthyhtube Ай бұрын
Amen
@HayuHasen
@HayuHasen Ай бұрын
ፈኪ ግን ንግግሮችሽን በልክ አድርጊዉ ስግጥ ያሉ ናቸዉ ቃላቶችሽ ቀልድም ቢሆን😊😊😊
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c Ай бұрын
ቁርአን እንወዳደራለን ብለሺ ነበረ እዳረሺን እምትሉ በላይክ❤ፊኪና አህሙ🎉🎉🎉🎉
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x Ай бұрын
ለሱዋ በሚዲያ አይቻልም
@user-pc9gm7or7c
@user-pc9gm7or7c 11 күн бұрын
@@user-hi4mf5bu1x እሺ🌺
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk Ай бұрын
አህሙ በእስልምናው አይደራደርም መሸአላህ ነው ጀግና ነህ 🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
ከሴጋእዬተመጃለጠእስልምናይፈቅዳልእያልሽነው ከስበቀስወደመሳሳትነው ዝሙትንእዳቀርቡት ነውጅእዳሰሩትአይደለም ዬ😂
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 28 күн бұрын
​@@fatimaabdlqw4374 ባለትዳር ናቸወይ
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e Ай бұрын
አህሙን የሚያደንቅ ማሸ አላህ ነው ልጁ❤❤ እናንተ ግን እንደዚ አይደረግም 🙁
@JjdfJkdd
@JjdfJkdd Ай бұрын
ሳህ
@የኮቻዋ-tp9ug
@የኮቻዋ-tp9ug Ай бұрын
አህሙ ጀግና ሁሉም የአላህ ፍጡር ነዉ አለ ትክክል
@Zabo-A3
@Zabo-A3 Ай бұрын
Subahan allah baxam ❤❤❤❤
@AminaEthio-rh1bg
@AminaEthio-rh1bg Ай бұрын
😢😢😢ወላሂ በትክክል❤❤❤❤
@Naga-cg5jd
@Naga-cg5jd Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AqrabMoobail12
@AqrabMoobail12 22 күн бұрын
ጎበዝ ነው ንግግሩ❤
@CharaMai
@CharaMai Ай бұрын
አህሙ የኔ ወድም በጣም ደስ የሚል ጀግና በሀይማኖቱ አይደራደርም ማሻአላህ ❤❤❤💞💞💞🙏
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@seadaali-pn4nv
@seadaali-pn4nv Ай бұрын
ፈቲሀ ግን አህሙ ወደደኝ ብለሽ አትመናቀሪ ለቀልድም ቢሆን አህሙን አክብሪው
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሰአዳየ ደምሪኝ
@user-rm2rq6cx1j
@user-rm2rq6cx1j Ай бұрын
ታሥታውቃለች ምላሣም ነች ይመሥለኛል የበፊት ሂወቷ ራሡ በሷ ምክንያት ነው የፈረሰው የኔ ሀሣብ ነው
@user-xh2se5qp5f
@user-xh2se5qp5f 28 күн бұрын
ye enem hasab new malet wendin makber tiru new esa betam betam new yemtemeenakerbet
@11Secho
@11Secho Ай бұрын
አህሙዬ ለሴት ክብር አለው ያምትሉ like❤
@user-my5qm2gm2z
@user-my5qm2gm2z Ай бұрын
የለውም ያዳማዋን ልጅ ምጨቅጨቅ ያረገውን ይቅርታ ይበላትና ለሴት ያለውን ክብር ያሳየን
@11Secho
@11Secho Ай бұрын
@@user-my5qm2gm2z ጅል የመዳምን ሺት ቤት ከመጣብ በለይ ምን ታቅላሽ 🙄
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
አንቺስ መናሽ 😂😂😂😂😂​@@11Secho
@ሶፊ423
@ሶፊ423 Ай бұрын
​@@11Sechoቃሪቃቦ ምን ትማስለለች 😂😂
@AaA-rj7wo
@AaA-rj7wo Ай бұрын
የመዳምሽትቤት ከማጠብ አቦስደላይ እደሆሽ ተሱአትውጭብልሽ ትጉጃለሽ አይባልም ሁሉን ነው እምትሳደቤ​@@11Secho
@halimnassernassr3262
@halimnassernassr3262 Ай бұрын
ፈኪ ግን ስትናገሪ ለከት ይኑርሽ ለአህሙ ክብር ይኑርሽ
@user-hi6hk1hv5l
@user-hi6hk1hv5l Ай бұрын
ሳህ
@user-lh2mh1yu5s
@user-lh2mh1yu5s Ай бұрын
አወሥትናገር በጣም ከባድነውው
@ZaynabDoha
@ZaynabDoha Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮
@emanhussen75
@emanhussen75 Ай бұрын
""አዎ
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r Ай бұрын
ብርክ እኮ ነው አታካብዱ 😮
@LiyaMenge
@LiyaMenge Ай бұрын
ፈኪ ግን አንድ አንድ አማረኛ አስትካክይ እ😳እድቀልድ ምትናገሪቸዉ ነገሮ ያስጠላሉ❤❤❤❤
@user-hl8ie5cr6k
@user-hl8ie5cr6k Ай бұрын
እኮ❤
@EmanAlwe
@EmanAlwe Ай бұрын
ሳህ
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n Ай бұрын
ስለማታውቅ ነው ውዶች እያወቀች መጥፎ ነገር አትናገርም አእራሷንም ስለምታከብር
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw Ай бұрын
,ትክክክል ነሽ ማስተካከል አለባት
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Ай бұрын
እረ ቀልድ አደለም አንጀት ይበጥሳል ሁለየ እምትናገርው
@tube-mesi
@tube-mesi Ай бұрын
እደዚህ አመነጫጭቀውት እግሯን ሲመታት ምን ሆንሽ ብሎ ምልስ እፍ የልብህን ይፈፅምልክ❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@zumimohammed7382
@zumimohammed7382 Ай бұрын
ፈኪ የምር አህሙ በጣም ስለሚወድሽ ነው እንጂ ንግግርሽ በጣም ይከብዳ እና አህሙን ይቅርታ ጠይቂው በነገራችን ላይ አንቺን በጣም ነው የምወድሽ እና ይቅርታ ትጠይቀው የምትሉ እስኪ እጅ ወደ ላይ🤚🤚🤚
@user-ms2yc7fh2e
@user-ms2yc7fh2e Ай бұрын
ኧረ አላህን ፍሪ አለ ጀግና❤❤❤ ሲያሳዝን 😢 እንደዚህ አይነት ነገር ይቅርባችሁ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሱሱየ ደምሪኝ
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q Ай бұрын
አህሙ ትለያለህ እኮ ደግ አረካት ፍኪ ቆንጂየ ናት አላላትም😂😂😂😂
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b Ай бұрын
እረእርሷም ቆጅየናት
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q Ай бұрын
@@user-tk6qs1qd7b ከ ፍኪያ አትበልጥም
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 29 күн бұрын
ተናዶ ነው ያለው
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ፋኪያ ውብ ነች አህሙ ካፋኪያ ጋ ነው ማች ምያራጋው በአላል ይጋቡ ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤😂😂
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@user-pn8ci1cm1r
@user-pn8ci1cm1r Ай бұрын
ይጋቡ❤❤😢😢
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 29 күн бұрын
በሰልነት ይጎለተል
@SonySony-gf2ei
@SonySony-gf2ei Ай бұрын
አላህን ፍሪ ሲሉኝ ልቤ ድንግጥ ነው እሚለው ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@AmenaAmenat
@AmenaAmenat Ай бұрын
በዚ በተበላሸ ዘመን አሏህ ፍሪ ብለህ ማስታወስህ በጣም በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም የኢስላም ኩራነህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ እስከዛሬ ካየሗቸው የሙስሊም ዮቱበሮች ደረጃ አንድነህ በድንህ ጉዳይ መጨረሻህንም ያማረ ያድርግልህ ሁላችሁንም
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa Ай бұрын
አህሙ የምር ፈተናዉ ከባድ ነበር ግን አንተ ጀግና ነክ ፈተናዉን አልፈሀል ከንግረክ ሁሉ የተመቸኝ አሏህ ፍሪ የሚለዉ ቃል👌👌👌👌👌👌
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ፋፊየ ደምሪኝ
@alexmarten199
@alexmarten199 Ай бұрын
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q Ай бұрын
በጣም ጀግና ወንድ ነው ወላሂ ተመቸኝ
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k Ай бұрын
ማሽአላህ አህሙ መልስህ ተመቸኝ ወላሂ ደግ አረካት እድህ አይነት ፕራክ ይቅርብሽ ፈኪ ወንድን ልጂ መፈታተን ነዉ እሡ ግን ጎበዝ አንደኛ ነህ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa Ай бұрын
​@@Zehara9እሺ ዉድ
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki Ай бұрын
ግን ለምንድነው ላይክ እማታረጉት አይከፈልበትም😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
የኔ ቅን ደምሪኝ
@user-qt5cy3oo9o
@user-qt5cy3oo9o Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛውድነብይ ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም❤
@madinaplus3619
@madinaplus3619 Ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወስለም❤❤❤❤
@ahlamsebra4055
@ahlamsebra4055 Ай бұрын
ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
@user-zf5ck2fm3g
@user-zf5ck2fm3g Ай бұрын
s.a.w❤❤
@EthioPia-fs3ge
@EthioPia-fs3ge Ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ip1xm6kx2t
@user-ip1xm6kx2t Ай бұрын
ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም
@fatumamahammed
@fatumamahammed Ай бұрын
አህሙየ ወድማችን ምርጥ ወድ ነህ ለሴት ልጅ ክብር ያለህ አላህ ይጨምርልህ መልካምነትህን
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ፋፊየ ደምሪኝ
@user-db8ce7zt7y
@user-db8ce7zt7y Ай бұрын
ፈኪ እረጋ በይ ለቀልድም ቢሆን እደዝህ አትናገሪው አህሙን ምርጥ ሰው ነው
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@RoudaRr
@RoudaRr 28 күн бұрын
አወ ቀልድም ቢሆን ቃላቶቿ 😢
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g Ай бұрын
ማሻ አላህ አህሞ ጎባዝ 😂 ሁሉም ያአላህ ፍጥረት ነው100% አህሞን ያለ መድነቅ አይቻልም
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g Ай бұрын
@@Zehara9 እንሻ አላህ
@zdtub-ic2hx
@zdtub-ic2hx Ай бұрын
ግን ፈኪየ ይቅርታና በእኛ በሀይማኖት ቤት ግድግዳ ላይ የሠዉ ምስል መስቀል ወይም ማድረግ ቢድአ ነዉ በተረፈ ከአህሙ ጋር በሀላል ትዳር ያገናኛችሁ🎉🎉🎉🎉
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl Ай бұрын
የሷ ቤት አደለም
@jamelajamela4700
@jamelajamela4700 Ай бұрын
Ye josi bet naw
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o Ай бұрын
እማ ቤቱ የጆሲነው
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r Ай бұрын
የጆ ቤት ነው
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 Ай бұрын
የሷ ቤት አይደለም
@HhuHyg
@HhuHyg Ай бұрын
#ቁረአን ቅሩልን የምትሉ❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@MeremOumer-ur7yd
@MeremOumer-ur7yd Ай бұрын
ፈኪ አትመናቀሪ አህሙ ስለሚወድሽ ተቀባርሽ በጣም ቀልድም ቢሆን ልክ ይኑርሽ አኡዚቢላህ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@NigstAdmase
@NigstAdmase Ай бұрын
እኮ 🤣🤣🤣🤣
@AminEberhim-h1t
@AminEberhim-h1t 28 күн бұрын
​@@NigstAdmasebtammm afelachi
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy Ай бұрын
አህሙ ግን መሻአላህ ስርአቱ ትእግስቱ ለሰው ያለው ክብር ለፈኪ ያለው ፍቅር በጣም ነው ደስ የሚለው
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy Ай бұрын
@@Zehara9 እሽ 🥰🥰
@SemiraSeme-u6q
@SemiraSeme-u6q Ай бұрын
ስተዝነኑ ወለሂ
@user-fy7sf4ld1b
@user-fy7sf4ld1b Ай бұрын
ፈኪያ ግን የቀልድም ቢሆን ንግግሮችሽን ለማስተካከል ሞክሪ ደስ አይልም
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q Ай бұрын
አወ ታሥታካክል የምር
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h Ай бұрын
ደረቅ. ናት
@EthioZema1977
@EthioZema1977 Ай бұрын
ማይም አይደለች
@lenlile-yt3mj
@lenlile-yt3mj Ай бұрын
አወ በረድበይ ይሔንን ሚሥኪን በአላሕ እረ ግፍ ነዉ እደዚሕ አፍሽን ሞልተሽ አትቀደጅበት የቀልድም ቢሖን
@nejatahmed4030
@nejatahmed4030 Ай бұрын
አዎ ስትሳደብ ምላሷ.........! ማሻአላህ ቱ የተመታሁ😂😂😂
@sumaya4132
@sumaya4132 Ай бұрын
*የፈኪ እና የአህሙ አድነቅዎች እስክ ልየቹ ላይኩኝ😢 ግን አህሙ አሰዘናኝ ወለህ አቤት የሴት ምላስ😢😂😂*
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሱመያ ውደ ደምሪኝ
@Samar-id4iv
@Samar-id4iv Ай бұрын
ማሻ አላህ አህሙ በጣም ጎበዝ ልጂነህ አመላለሱ የምትሉ👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሰሚራየ ደምሪኝ
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j Ай бұрын
የሴት ጓደኛ ጥሩ አይደለም ተጠንቂቂ በእውነቱም እንዳትነጥቅሽ ።እሱ ግን በጣም አላህን ይፈራል ማሻ አላህ ነው ።ኒካህ አድርጉ ቶሎ ።ፈቲ ታምራለች ትበልጥሻለች ብሎልሻል ደስ ይበልሽ😂😂
@sadahussen6004
@sadahussen6004 Ай бұрын
ፍኪ ንግግርሺን አሰተካክሊ እርጋ በይ ለምትጠቀሚው ቃላት ደሞ አሰቢ ፕራክም ቢሆን ለቃላቶችሺ አሰቢ በአላህ አትደብሪ😏አህሙ የወዲ ጀግና ነው 👍👍👍👍
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሰአዳየ ደምሪኝ
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji Ай бұрын
በእጅ ያየዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል ትላለች አያቴ ፊኬ አህሙ ምርጥ ልጅ ነው እናም አትግደርደሪ በኋላ እዳየቆጭሽ 😊❤
@user-dq6jj8sp9s
@user-dq6jj8sp9s Ай бұрын
ትክክል
@feyzaShifa
@feyzaShifa Ай бұрын
😂ትክክክል
@taibah5903
@taibah5903 Ай бұрын
ትክክል
@user-uh5ot1jo5w
@user-uh5ot1jo5w Ай бұрын
ሣህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AqrabMoobail12
@AqrabMoobail12 22 күн бұрын
ትክክክል❤
@user-ei5pd7vy7s
@user-ei5pd7vy7s Ай бұрын
አህሙን አታስጨንቂው ፈኪየ አህሙ ይወድሻል ከሌላ ሴትጋ አያወዳድርሽም በሀላል አላህ አድ ያድርጋችሁ አህሙና ፈኪ እወዳችኋለሁ❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f Ай бұрын
አለባበሳቺሁ እንደት እዳማረኝ የሙስሊምን አደብ የያዘነዉ ደስ ሲል ሴት ልኝ እንድህ አደብ ባለዉ አለባበስ ስትቀርብ እንደት እደሚያምር ❤🎉🎉🎉
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q Ай бұрын
ክክክክክአጪርጉድስለለበሰችነው
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ql1sh5ll9k
@user-ql1sh5ll9k Ай бұрын
ገና ዛሬ ኮሜት ስፅፍ አህሙ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር
@user-rv7vp9sb1g
@user-rv7vp9sb1g Ай бұрын
ማሻአላሕ ልጁግን ደሥየሚል ልጅነዉ ለሴቶች ክብር አለዉ
@እታቱ
@እታቱ Ай бұрын
የፈኪ አዲናቂወች ብቻ ላይክ አርጉኚ አህመዴ ንግግሩ ትክክልነዉ አላህ ሁሉንም ሰዉ ወብ አርጎ ፈጥሯን
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@ኢልሀም9135
@ኢልሀም9135 Ай бұрын
❤❤❤❤
@MimiTadele
@MimiTadele Ай бұрын
ሁለተኛ ርንዳታመጭያት እችን ልጅ ስቀጥል ፈክ ትንሽም ብሆን ስትናገር ክብር ይኑርሽ በእውነት በጣም ትግስተኛ ነው አህሙ አንደበትሽን አረጋግው ፍራክም ብሆን የሰው ልጅ ህልና ምባል ነገር አለ እሽ😊😊😊
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@MeremAdisu
@MeremAdisu Ай бұрын
ሳህ
@ZuzuZuzu-qh3zu
@ZuzuZuzu-qh3zu Ай бұрын
አህሙ ወንድሜ ጀግና ነህ ወርቅ በእሳት ላይ ሲያልፍ ነው ወርቅነቱ እሚረጋገጠው አንተም ያለጥርጥር አልፈሀል ወንድ ልጅ ከልቡ ብቻ ነው እጅ እሚሰጠው ቀጥልበት ፈኪ ደሞ በጣም ከባድ ነው ያደረግሽው ይቅርብሽ አህሙን እንዳያልፍሽ ሂወት በቀልድ ታልቃለች ንቂ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ዙዙየ ደምሪኝ
@ZuzuZuzu-qh3zu
@ZuzuZuzu-qh3zu Ай бұрын
@@Zehara9 ደምሬሻለሁ
@muniramohammed664
@muniramohammed664 Ай бұрын
ፈኪ አህሙ ማለት እውነተኛ ጥሩ ትልቅ አስተሳሰብ ያለው የተመረቀ ልጅ ነው ❤ አሳልፈሸ ለሌላ ሰው እንዳትሰጪው ይቆጭሻል
@user-vc9sh8my3u
@user-vc9sh8my3u Ай бұрын
ወላሂ ለአዚም ሀቅነው
@user-uh5ot1jo5w
@user-uh5ot1jo5w Ай бұрын
ሣህ
@user-ts8xj7ws7c
@user-ts8xj7ws7c Ай бұрын
እረ ሙስሊሞች አላህን ፍሪ በዚህ ልክ ፍትኒያ ማብዛት ኢተቂላህ ልጅቷ
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i Ай бұрын
ፈክ ናት ቆንጆ አለ ደግ አረክ 😂😂 ፈክ እና አሙ ይጋቡ የምትሉ ላይክ👍👍❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@RAWUDA-zk6jm
@RAWUDA-zk6jm Ай бұрын
ወላሂ አህሙ ምርጥ ሠዉ ሁሉም የአላህ ፍጥረት ነዉ ምርጥ መልሥ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Ай бұрын
ወላሂ አህሙ ቃል አጣሁልህ የኔ ጀግና ወንድም ሽ አመት ኑርልኝ እህህህህህ የመልስ ምት ነህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ከፈኪ ውጭ ወደውጭ አህሙ ከልቤ ደረስክ የኔ አባት 😘😘😘🙏🙏
@HayatJemal-n5i
@HayatJemal-n5i Ай бұрын
እኔም ወላሂ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወዊዊዊዊ ቃል የለኝም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh Ай бұрын
❤❤❤እኔምግንፈኪትሳደባለችታስተካክል😢😢😢😢
@AmenaAmenat
@AmenaAmenat Ай бұрын
ወይኔ አህሙ እንዴት እንዳሳዘነኝ ፈኪ ውጣ ብላ ስታመናጭቀው ወንድሜ ቻለው ላያስች አይሰጥ ሲቀጥል የዛሬ የፈኪ አለባበስ❌ አይመጥንም ለሙስሊም ሱመ አመኑ ሱመ ከፈሩ ከተባሉት እንዳቶኝ ተጠንቀቂ በደንብ ልበሺ እንደውም ለሴቶች ተምሳሌትነው መሆን ያለብሽ ምክኒያቱም ብዙ ተመልካች አላችሁ የኔ ውድ እህት በሂጃብሽ ሽፍን በይ የተረጋጋሽ ሁኚ
@Hdel-sq5yf
@Hdel-sq5yf 23 күн бұрын
አዬ ያምርኝ ኤ ወለ ሰ ስጃመር ናብያችን ሦሎለሁ አሌይ ዎሰለም ሴት ልጅ ትዳበቅ አይዴል ያሉት እንድ ምድያ ልትዎጠ ኤረሱ አልታፈቃዳለትም ብሆንም ያዘሬወ አለበበሱሀ ያከፈ ነው
@Umukawser
@Umukawser Ай бұрын
ሁለታችሁም ያአሏህ ፍጥረት ናችሁ ያለው ተመቸኝ የኔ ወንድም
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ኡሙ ከውሰርየ ደምሪኝ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Ай бұрын
ወንዶች ሲያፈቅሩ እንጅ አፈቀርኩህ ከተባለ ቀብረር ነው የሚሉት😂😂😂😂 አይ ፈኪ የተመታ ሀሳብ ነው ይህ
@fjdgkhk6733
@fjdgkhk6733 Ай бұрын
ሳህ
@RadiTube-k3q
@RadiTube-k3q Ай бұрын
በውዴታ የሚመጣ ፕራክ በጣም ነው የምጠላ እየተናደድኩም እየሳኩም ነው ያየሁት አህሙ ቀብራራው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ከካሜራ ጀርባም ለሴቶች ክብር አለው
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ራድየ ደምሪኝ
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b Ай бұрын
ትክክል
@Rozaguraga
@Rozaguraga Ай бұрын
ፈኪና አህሙ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ የኔ ጀግኖች ስወዳቹ በርቱን❤❤❤❤
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc Ай бұрын
አህሙ ትክክለለኛ ሠላምታ አቅርብ ምድነው አለሠላሙ አለይኩም ወበረካሩ ምትለው ምድነው የአሏህ ሰላምታ በስራት መልሱ አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ብለህ በስራት የአላህ ሰላምታ አቅርቡ
@fredafreda9824
@fredafreda9824 Ай бұрын
Rabif jechan isin jaladha 👰🤵 nika wal hidhame 💐💐💐
@FatumaFatuma-rw1rm
@FatumaFatuma-rw1rm Ай бұрын
ግን አላህ ፈሩ ይህ ብራክየሚባለዉ ይቅረባችሁ በቁርአን ዉድድር ቅረብ የምተሉበላይክ ፈኪ ይህ ይቅረብሸብራክአታድረጉ ቁነገር አዘል ባለዉ መልኩ ሰሩ ኢተቀላ
@SamiraMohammed-cm4hh
@SamiraMohammed-cm4hh Ай бұрын
በትክክል ሴቶች አላህ ፍሩ ወላሂ
@ዴረስነቴ_የኔልዩ_ሂወቴ
@ዴረስነቴ_የኔልዩ_ሂወቴ Ай бұрын
አህሙየ ሀቢቢ አሏህ ይጨምርልህ ግን ሀቢቢ የዱኒያ ኮሜንትና አድንቆት ምንም አያረግልህም ሀቢቢ አዴራህን እንዳያሳስቱህ ወሏሂ እኔ በጣም ዴስ ብሎኛል ያለህ ጥንካሬ ግን ሞት አለ እባክል አዴራህን ወዴሀላል ግባ ሀቢቢ አዴራህን ወሏሂ ከነሱጋር ምንም ንክኪነት አይኑርህ ይህ አይነት ነገርም ይቅርብህ ወሏሂ ልብ ይሰብራል
@HvFv-ul4qw
@HvFv-ul4qw Ай бұрын
በጣም ጥሩምክር አላህ ይጠብቀን
@user-pl8vb6mf3d
@user-pl8vb6mf3d Ай бұрын
ፈኪ እንዲ አይነት ኘራንክ ምናምን...ይቅርብሽ ወላሂ በጣም ያስጠላል!
@SddvMnc
@SddvMnc Ай бұрын
በጣም
@NejatHasen-z4c
@NejatHasen-z4c 2 күн бұрын
አህሙ በጣም ልዩ ልጅ ነክ ለሁሉም አላህ በቂ መልኩን ሰጦ ፈጥሮታል አላህን ፍሪ ያለዉ ነገር ተመቸኝ
@user-cy3wq1nf3v
@user-cy3wq1nf3v Ай бұрын
ማሻአላህ አህሙዬ የኔ ወንድም ኡነት የኢስላም ወንድሜ ነህ አላህ ይጠብቅህ ሁሉም ንግግርህ ማሻአላህ ነው የበለጠ ከምር አላህን ፍሪ የምትለው ቃልህና ሁለታችሁም ያላህ ፍጡር ናችሁ ያልከው ቃል ልቤን አስደሰተው ማሻአላህ
@user-fy7sf4ld1b
@user-fy7sf4ld1b Ай бұрын
አህሙየ ማሻአሏህ ወላሂ ከንግግሮችህ ሁሉ አሏህን ፍሪ የትለው ነገር ሳላደንቅ አላልፍህ ትግስትህንም አላህ ይጨምርልህ ያአኸይራ ወንድሜ❤❤❤❤
@lubabayimam7977
@lubabayimam7977 Ай бұрын
ማሻ አላህ አለይክ አህሙዬ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አላህን ፍሪ አለ። ፈኪ ግን ለቀልድም ብሆን ወላሂ ንግግርሽ ስርአት ይኑርሽ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሉባባየ ደምሪኝ
@lubabayimam7977
@lubabayimam7977 Ай бұрын
​@@Zehara9እሽ እማ አብሽሪ ግን በአግባቡ በመልካም ነገር ተጠቀሚበት
@user-jm1nl3iy2w
@user-jm1nl3iy2w Ай бұрын
ሀራም አለይኪ ፈኪ አህሙየ አሳዘነኚ😢በፈኪ እኮ አይደራደርም ጀግናነዉ❤❤
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Ай бұрын
እውነት ነው እሶዋ ናት ያልገባት ይግባሽ ፈኩየ እሰርግሽ ላይ እገኛለሁ እባክሽን
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 11 күн бұрын
አህሙ የምር ጎበዝ ማሻ አላህ ፍላጎትህን ያሳካልህ
@FastFast-bs7nd
@FastFast-bs7nd Ай бұрын
አሯ አህሙ ሱበሀን አለህ ዎንድ መለት እንድ ነዉ በቃ ነቢየችን ሰ ዐ ወ አንድ ዎንድነ አንድ ሴት አንድለይ አይቀመጡሚ ቢሉሀል ሚክነቱሚ ሶስተኘ ጠይጠን ነዉ እነ አህሙ ሁኔታ በጠሚ ደስ ቢሎኘል ዎደቹሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seade127
@seade127 Ай бұрын
አህሙ እኮ የዋህ ነው 😂😂😂😂ለማንኛውም ፈኩ እና አህሙ በጣምነው የምወዳችሁ❤
@TeyibaumerDejen-dv8dm
@TeyibaumerDejen-dv8dm Ай бұрын
አወ ወላሂ አህሙየ አላህን ፍሪ🎉🎉🎉 ሲል የኔ ውድ ወዴድኩት የምረ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube Ай бұрын
ማን ነዉ እንደኔ እናቱ የናፈቀችዉ በስደት😢😢
@SeadaSeid-y2p
@SeadaSeid-y2p Ай бұрын
እኔአይዞን
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n Ай бұрын
አይዞኒእኔምናፍቃኛለች
@user-tu1oo1fp7t
@user-tu1oo1fp7t Ай бұрын
እኔ ወላሂ😢😢😢
@AmirAddisu
@AmirAddisu Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@RAWUDA-zk6jm
@RAWUDA-zk6jm Ай бұрын
እኔም ናፍቃኛለች እናቴ አይዞንንን እህትማርርር
@user-ig8mx7sw9t
@user-ig8mx7sw9t Ай бұрын
5:37 እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን የነፃነት ኑሪይስጠን ያረብ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wr9gi4gu8h
@user-wr9gi4gu8h Ай бұрын
መሻአሏህ አህሙዬ አሏህ ይጨምርልህ ፈኪዬግን እዴዚህ ያለ ፕራክ ይቅርብሽ በተረፈ እወዳችሗለሁ አሏህ ይውዴዳችሁ👍👍👌👌👌
@user-cy3wq1nf3v
@user-cy3wq1nf3v Ай бұрын
ፈኪያይቱ ደሞ አህመድን የማታቂ ነገር አትናገሪ እዳለሺ ኡነቱነው አንች አላህ ፍሪ አትናገሪው እሱ በጣም ጡሩ ልጂ ነው እዳታስከፊው ተጠንቀቂ
@user-pl8vb6mf3d
@user-pl8vb6mf3d Ай бұрын
አላህን ፍሪ በጣም ደስ ይላል....ይመችሽ!! አስቆኛል....ጀግና ነህ ወላሂ!!!
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
ጎበዝ ሁሉም የአላህ ፍጥረት ናቹሁ አለሚስኪን አህሙ ተጫወቱብህ😂
@naajanojaa7
@naajanojaa7 Ай бұрын
ፈኪያ እና አህሙ እንደሚጋቡ ተሰፋ አለኘ
@WesraAbdu123
@WesraAbdu123 Ай бұрын
ፈኪ የምር ስረአት የኑርሽ ለንግግርሽ ።አህሙ ወሏሂ መልካም ሰው ነው ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ ተናደድኩኝ
@user-vi5fz3vs6q
@user-vi5fz3vs6q Ай бұрын
አህሙ ማሻ አላህ ምርጥ ወንድ ምርጥ ምልስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gx6fb3hl8q
@user-gx6fb3hl8q Ай бұрын
_ክክክክክክክ አህሙ ኧረ ደዉይላት ትምጣ አላለም ጀግና ፈተና ላይነህ አህሜ አሏህ ይገዝህ😢😂😂😂😂_
@user-pn1tx1ik1n
@user-pn1tx1ik1n Ай бұрын
ለፍላፊ የሚለውን አልነገረችኝም አለ አህሙ ልክ እደኔባል ኮስተር ያልክ ጀግና ነህ አህሙየ ❤❤❤❤❤❤
@taibaa1855
@taibaa1855 Ай бұрын
ከፈኪውጪ ወደውጭ አህሙ በቅርብቀን ኒካህ የምታስሩያርጋችሁ ያረብ ተጋብተው ማየት የናፈቀው
@BeautifulBea-c9m
@BeautifulBea-c9m Ай бұрын
የኔዉዶች ተጋቡ በጉጉትነዉ እምንጠብቀዉ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👌👌👌👌የኔዉድአህሙየ አሳዘንከኝ ፈኪየየኔዉድተረጅዉ ምርጥ ልጅ ነዉ
@Ikram-r7wtub
@Ikram-r7wtub Ай бұрын
ደምሪኝ❤
@Ekramedilsabo
@Ekramedilsabo Ай бұрын
እህቶቼ ድምሩኝ እኔን ምስክን የመዳም ቅመም የምየስድጋኝ አጥሁ ቶፊቃ አስድምርኝ ሲለው 30ሺህ ብር ጥየቃኝ ዎለሂ የስዝንል እኝው አስድጋን ድጋሜ ብር አበቃኝ አልስጥም እህቶቼ እየሉ ለምን ለቴ ይስጥለው. ድምሩኝ
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 11 күн бұрын
ዋዋዋ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ነገሩ ፕራንክ ነው እውነትም ቢሆን ብዙ መስናክል አለ አንተ የምትገርም ነህ መውጣት ትችላለህ ፍኪ በማክበር ነው ትደነቃለህ
@SeadaAumer
@SeadaAumer Ай бұрын
ፈኪዬ አዳድ ነገሮችሽን አሥተካክይ የምር እዴቀልድ እዬመሠለ ሠው ይጎዳል እና አሥተካክያቸው በተረፈ እዎዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሱሱየ ደምሪኝ
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f Ай бұрын
ምርጥ መልስ ነዉ አህሙ ሁለትቹም የአለህ ፊጥርት ነቹ ማሻ አለህ 👍👍👍👍
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q Ай бұрын
የነብዩላህ ዩሱፍ ታሪክነው ያስታወሰች ይክቢደወ😮😢😂ወላሒ
@kamiliamohammed908
@kamiliamohammed908 Ай бұрын
በትክክል
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w Ай бұрын
ሳህ
@ehehehejj7805
@ehehehejj7805 Ай бұрын
በጣም
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ Ай бұрын
እኔም ሀቂቃ
@user-zl1cn3jp5s
@user-zl1cn3jp5s Ай бұрын
በጣም
@user-jc3ee8he3b
@user-jc3ee8he3b Ай бұрын
ፈኪ እና አህሙ ባልና ሚስት የሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው😂እንደምትሆኑ ደሞ እርግጠኛ ነኝ😊❤❤🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሶፊየ ደምሪኝ ማሬ
@Alahemdulilah
@Alahemdulilah Ай бұрын
ኧረ አህሙ ይመቺህ መልስህ አንደኛ የምር ይመቺህ👍👍
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
ትክክል አህሙ ሁሉም ያላህ ፍጥረት ነው አላህን ፍሪ የሚለው ትክክለኛ ቃል ነው !!! አላህ ይጠብቅህ አሂ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
መይሙናየ ደምሪኝ
@Ekram475
@Ekram475 Ай бұрын
ከፈኪ ውጭ ወደውጭ አህሙን አለማድነቅ አይቻልም አረ አላህን ፍሪ👌👌😂😂👍👍👍👍
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ኢኩየ ደምሪኝ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
እፍፍፍ😢😢😢😢አህሙየ የኔውድ ወንድም😢😢😢 አላህን ፍሪ ሲል ትዕግስቱ🎉🎉🎉🌹🌹🌹
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
ፈኪ ግን ሂጃብ ያምርብሻ አረ እኔ ምነው አያምርብኝ ማሻ አላህ
@abdelletifMohammed
@abdelletifMohammed 6 күн бұрын
ማሻኣላህ ኣህሙ ኣላህ ይጠብቅህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
@SeadaYimam-uq6zh
@SeadaYimam-uq6zh Ай бұрын
በዚህ ሰአት እንኳን ወድ ሴቱ መስመር ስቷል አህሙግን 100%100
@ZainabZeynu-f4x
@ZainabZeynu-f4x Ай бұрын
Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Barakatuh ፈኪና አሙ ፕራክ እዳይሰሩ የምትሉ ላይክ አሰዩኝ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@ZainabZeynu-f4x
@ZainabZeynu-f4x Ай бұрын
@@Zehara9 ደምርሸለው አችም ደምሪኝ የዩቱብ ስራ ሰቶ መቀበል ነው ጎራበይ
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k Ай бұрын
ማሻአላህ የተጠቀምካቸው ቃላት 👉አላህን ፍሪ አደብ ይኑርሽ አልክ ጎበዝ የኔ ወንድም አህሙ❤
@hawamohammed9876
@hawamohammed9876 Ай бұрын
ግን ወላሂ አህመድ በጣም ታጋሺሰው ነህ ማሻአላህ የምር
@user-pp2lp6po9r
@user-pp2lp6po9r Ай бұрын
አህሙ ወላሂ ጀግና ነክ ማሻአላህ ወይኔ ፈተናዉን አልፈሀል አላህን አትፈሪም ያልካት ተመችቶኛል በዚሁ ቀጥል በዲንህ ቀጥልበት
@AbdullahAleyLoveAllah
@AbdullahAleyLoveAllah 7 күн бұрын
ብቻችንን እንገናኝ ስትለው እረ አስተፉርላህ አላህን ፍሪ አለ ከልብህ ከሆነ አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ
በመቅዲ ቀልድ አላቅም ፡ ከጆሲ ጋር ተጋጨን 😳
14:39
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 48 М.
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
wan baye nama ajayibu mee dawadha
2:24
Sumaya dinislam
Рет қаралды 10 М.
በፈኪ ምክኒያት ዚዙ አለቀሰች|| የጓደኝነት ጥግ
17:33
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 98 М.
ከ ፈኪያ አያት ጋር ደስ የሚል ጊዜ☺️
27:29
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 65 М.
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН