ይህን ሸክም ካወረድክ ህይወት ቀላል ነው

  Рет қаралды 13,707

Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት

Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት

Күн бұрын

ንቁ ህይወት "Nequ Heyewet" is a program that works on people to live a happy and successful life. We truly believe that Conscious life is the foundation for a happy and successful life.
SUBSCRIBE NOW = / @nequheyewet5076
Telegram ፦ t.me/anqiandeb... , t.me/nequheyewet
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ፦ / anqipage
#anqiandebetoch #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes

Пікірлер: 50
@kd1018
@kd1018 8 ай бұрын
አይ ፍፄ በወሳኝ ርዕስ ወሳኝ ሰዓት ነው የምትደርስልን። እመብርሃን በእለተ ቀኗ ያሰብከውን ታሳካልህ 🙏
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 8 ай бұрын
አሪፍ ነገር የሚሰሩ ሰዎች ብዙም ተመልካችና ሰብስክራይብ የላቸውም ይሄ የሚያሳየው በብዙ ኮተት ነገሮች መጠመዳችንን ነው።
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 8 ай бұрын
እውነት ነው
@ayamy100
@ayamy100 6 ай бұрын
I hope our people back home and abroad watch your channel. I shared with friends and families and subscribed . Thank you!!
@genetzeray7138
@genetzeray7138 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 8 ай бұрын
ሚኒማሊዝም እውነትም ወሳኝ ነገር ነው በዚህ ዘመን ?በቁሳቁስም ስብስብ የሚያምን ማህበረሰብ ውድቅቱ የከፋ ነው በተለይም እኛ ሀገር ላይ ቁሳቁስ ላይ ተጣብቀን እያሰጀን ያለን ብኩን ህዝቦች ነን ?ያሉንን ሳጥን ሙሉ ልብሶች የማንልብሰው 90% ነው ነገር ግን ለሰው እንስጠውም ስንሞት ነው ለኔቢጤ የሚሰጠው ስለዚህ በቁመና የበረደውን ነኔቢጤ አልብሰህ ተባረክ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 6 ай бұрын
አንተ ደግሞ ሌላ ነክ ብሳቅ ገደልከኝ ትክክል ነው የምታውራው የት ነበርክ እስከዛሬ ተባረክ ❤
@tibebugmichael8719
@tibebugmichael8719 7 ай бұрын
Excellent video
@Read1144
@Read1144 8 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ ዛሬ ነው ያየሁህ 100% 👌
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie 8 ай бұрын
አባቶቻችን ህይወት ገና እንደዛሬ ሳይውሰበሰብ ገብቷቸው ሰው እንደቤቱ እንጅ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም ብለውናል፡፡ እናም እኛ እንደ ሰዎች፣ እንደ ካምፓኒዎች፣ እንደገበያው ፍላጎት ሳይሆን እንደ ራሳችን ህይወት ብቻ መኖር መለማመድ አለብን፡፡ በጣም እናመሰግናለን ፍጼ፡፡
@MahlietTsige
@MahlietTsige 8 ай бұрын
ፍፄ አንደኛ ነህ እኮ።
@TeweresBeyene
@TeweresBeyene 6 ай бұрын
ውድ ወንድሜ የሚቻልቢሆን ለእንተ 10000 ላክብሰጥ ቢቻል ከዢህም በላይ በርታ እሽቱ እግዚአብሄር በአንተ ውስጥ እሁ አለው
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 8 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ወንድማችን አሪፍ ትምህርት ነው❤
@genetabate45
@genetabate45 7 ай бұрын
በጣም ግሩም ምክር ነዉ ሁሉ ሰዉ መሰማት አለበት.👏
@biraraendalew
@biraraendalew 5 ай бұрын
ገራሚ ት/ት ነው እናመሰግናለን
@addisababa49
@addisababa49 6 ай бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በርታልን አንድ አስተያየት ነበረኝ ትምህርትህን አዘምነው
@Eyed_tube3307
@Eyed_tube3307 8 ай бұрын
ፍጼ ከልብ አመሰግናለሁ ። እጅግ ወሳኝ ትምህርት አስተምረኸኛልና ።
@DesalegnFitsumGebru
@DesalegnFitsumGebru 8 ай бұрын
ewnet new memhr......enamesegnalen
@ephratahyoseph
@ephratahyoseph 3 ай бұрын
You are the best 😊
@jesserobel3485
@jesserobel3485 8 ай бұрын
Wow amazing wisdom
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@ccvcf7964
@ccvcf7964 8 ай бұрын
ፍፄ ፈጣር ኣብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ጥያቄዎችን በትንሽ ደቅቃ መለስክልን ኣመሰግናለው❤
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 8 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ችግሪን ነው የነገርከኝ ገና ለወደፊቱ የሚጨንቀኝ ነገር ሆ ፍፄ አመሰግናለሁ
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 8 ай бұрын
thank u feste
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 4 ай бұрын
Thank you 🙏🏻
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 8 ай бұрын
100%❤❤❤
@mamushhawaz9691
@mamushhawaz9691 8 ай бұрын
Nice yona Simplicity ደስ ይላል Standard ከሚለው አንፃር በቀጣይ ብታሳየን
@Alemye777
@Alemye777 4 ай бұрын
I have learnt a lot🙏
@sofiayimam5300
@sofiayimam5300 8 ай бұрын
ፋፁም ከአንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ አመሰግናለሁ
@Thedagimtube20
@Thedagimtube20 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@solomon5075
@solomon5075 8 ай бұрын
realistic
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 8 ай бұрын
ፈፄ ጀግና ነህ እውነትህን ነው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
አመሰግናለው
@lebamrotube2265
@lebamrotube2265 8 ай бұрын
The Golden thought ❤
@bekalufekede8296
@bekalufekede8296 8 ай бұрын
Social media lay betam tinish sew new eyayeh yalew. Lebezu sewoch medres bichelu temertocheh bezuwochen mekeyer yechelalu. Enem kante bezu temerialehu Amesegnalehu fetse!
@BehailuAargw
@BehailuAargw 8 ай бұрын
አሪፍ ነገር ነው እያልክ ያለከው
@Henok-m4m
@Henok-m4m 8 ай бұрын
Tebitegn Temaselagn nebar gen kelale yalek ena gobeze Asetemari nek
@teklushasho
@teklushasho 8 ай бұрын
10Q brazer
@soltelavivetube4539
@soltelavivetube4539 8 ай бұрын
#1
@DanielKebrom
@DanielKebrom 8 ай бұрын
❤🎉😮
@liyaseferi3676
@liyaseferi3676 8 ай бұрын
እህ አለ እንዴ አልክ አሳከኝ የለት ተለት ኑሮዬ ነው የሚገርም ትምርት ነው
@AbiMan-y9k
@AbiMan-y9k 4 ай бұрын
Abte gebgn limestone achinbdenb astmrulin
@BabaPiku-bm9ik
@BabaPiku-bm9ik 6 ай бұрын
በስላሴ ስም እስከ ዛሬ የት ነበርክ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 8 ай бұрын
እኔ ባለቤቴ ሁኔ ነይ ስደት ይበቃሻል እያል እኔ ያንተን ሀሳብ ይነግረኛል እሱን አስታወስከኝ እና እኔ ደሞ እህን ሳልገዛ ሰውስ ምን ይለኛል እያልኩ እጨቃጨቃለው
@AzebGme
@AzebGme 3 ай бұрын
Futume betame gobze nehe gen metale emitelwe laye emayerba nagre yetale be 90 ken ketelene yeheme lela kesara naw temleso addise megezate selelbte taleyanochi lijachwe setewolde yegzeutene lebese bekebre asekmetwe ke 40 amete behewala le enate hona le lejewa enide addise enidetalbese yestwatale enidaweme ye eigna dehente yemtawe kemetale naw taleyanochi betame habetame honwe yetkdada kalisi sefetwe yelbesaleu habetame ye honeuite be kutba ena bezihe menigde naw eigna gen wendeme lehiteu yadgchi yelejeune chiama beste kosachine bado hono weraje setgne belne enikyemalne
@BehailuAargw
@BehailuAargw 8 ай бұрын
አሪፍ ነገር ነው እያልክ ያለከው
እመቤቴ ረድታኝ እምባዬ ታብሷል #ethiopianpodcast #podcast #story
19:00
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 9 М.
ከሰማይ በታች ያለው ትልቅ ሀይል
29:38
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 8 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ህይወቴን  የተቀየረው ይህ ነው
19:05
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 10 М.
እድሜን ማርዘም ይቻላል ?እንዴት ?
26:45
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 4,4 М.
የህይወት ምስክርነት Pastor Esubalew Getachew
31:53
Pastor Esubalew Getachew Official
Рет қаралды 41
ብዙ ችግሮችን የሚፈታ አንድ መፍትሄ
26:55
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 7 М.
ራስህን አድሰህ አዲስ ህይወት መጀመር ትችላለህ
27:16
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 6 М.
እራሴን እንዴት ላሻሽል? ሳይንሳዊ ቀላል መንገዶች    ክፍል 1
23:10
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 11 М.
ከውጭ ለማሸነፍ ከውስጥ መጀመር አለብህ
30:04
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 6 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН