የህንድ መረቅ/ ኢዳም አሰራር /ግጃጅ ህንድ / chicken hindi recep

  Рет қаралды 27,959

Ayu tube

Ayu tube

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 6 ай бұрын
ያችሙያ ሀሪፋ ነዉ በርች
@rabiaseed8959
@rabiaseed8959 5 жыл бұрын
ጡሩነው እናመሠግናለን
@user-cc3hh4sp8z
@user-cc3hh4sp8z 5 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሙያ በርች 😘😘😘😘
@user-nb7gr8sd8d
@user-nb7gr8sd8d 5 жыл бұрын
እጅሽ ያባረክ እማ
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አሪፍ በርቺ
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Arif naw Berchi
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@ahmedaljasmi9374
@ahmedaljasmi9374 Жыл бұрын
ቨዠ ዠ ዠዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠሸ፣ዠ😊ዠቨ😊ዠዠሸበቨቨቨቨቨ😊😊ቨቨ😊ቨ😊
@masertimesi9598
@masertimesi9598 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እ/ር ያክብርሽ በተጨማሪ ከቭድዮሽ ተጨማሪ በፅሁፍም ብታስቀምጭው የበለጠ ሰውም ይረዳዋል ብየ አስባለሁ ስለ ሁሉም አመሰግናለሁ
@user-cc3hh4sp8z
@user-cc3hh4sp8z 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bettylamessayimariymliji2593
@bettylamessayimariymliji2593 5 жыл бұрын
Enamsegnalen mare
@bettylamessayimariymliji2593
@bettylamessayimariymliji2593 5 жыл бұрын
@wancha tube_ዋንጫ ቱዩብ esh 👍
@user-qb1mo8kr5z
@user-qb1mo8kr5z 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ለወፍራም ሰው ከውፍረት ለመቀነስ ምን አይነት ምግብ ጥሩ ነው
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
ምግብ ቀንሺ የኔ ምክር ነው
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
ራት መቀነስ ከቻልሽ ከ 11 ሰአት ጀምረሽ ምግብ ማቆም እና ደግሞ ጣፋጭ ነገር መቀነስ በተቃራኒው በብዛት አትክልቶችን ብትመገቢ ትቀንሻለሽ እማ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
@@ayutube6498 አዩዬ እኔ ለምሳሌ እራት አልበላም ቁርስም እንደዛው አልፎ አልፎ ብበላ ነው ምሳ ብቻ ነው በትክክል የምመገበው ግን ቦርጭ አለኝ
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
@@user-yt7bc3qg4l አስኒ ቆይ የሚጣ ጁስ አለ በቀጣይ አብረን እንሰራለን አጥብ ነው የሚያደርገው
@user-qb1mo8kr5z
@user-qb1mo8kr5z 5 жыл бұрын
@@ayutube6498 ለመዳሜ ነው እህቶቼ እኔ ቀጫጫ ነኝ መቀነስ እፈልጋለሁ የሚያቀጭጭ ምንድነው ስሪልኝ ስላለችኝ ነው ፈዋካ ተመገቢ እስፖርት ስሪ ስላት ሌላ ካለ ስሪልኝ አለችኝ እኔም ከዛው የማቀው ስለሌለ ነው ወደናንተ ያጣሁት
@lovesara878
@lovesara878 5 жыл бұрын
Yana konjo betesb hoyelew ancem gur bye esei
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
እሽ እማ
@aliyanakassaw6330
@aliyanakassaw6330 5 жыл бұрын
graet work
@haymeayele7859
@haymeayele7859 5 жыл бұрын
wawww betam yamerale adesi gebi neg
@fajer7654
@fajer7654 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ያምራል
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 5 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ያምራል በርቺ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 жыл бұрын
የኔ ማር ደግሞ ቅልጥፍናሽ ተመቸኝ አይንዛዛ ማር ተባረኪ ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው
@user-nj4ru8gk2u
@user-nj4ru8gk2u Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Areef new
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@እየሩስቱዩብ
@እየሩስቱዩብ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asasrt4579
@asasrt4579 2 жыл бұрын
አህለን በርች ጎበዝነሽ እኔም ልሠራውነው
@zacmamedia9541
@zacmamedia9541 5 жыл бұрын
በርቺ እህቴ
@hadiramohammad5009
@hadiramohammad5009 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ማሬ በርች
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 жыл бұрын
የኔ ማር እጂሽ ይባረክ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ያምራል
@user-kw2lq9he9p
@user-kw2lq9he9p 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@saranoon4749
@saranoon4749 3 жыл бұрын
እጅሽ የባራክ ከታች ፀፊእንድንማርየቅመምስም ከበድስለሚልበአረብኛ ስሙንንገሪኛጥራትአድሪጊድምፅሽብዙ አይሰማም
@saranoon4749
@saranoon4749 3 жыл бұрын
ሀይበርቺ በጠርሙስውስጥያለው ስሙ በአማርኛ ብትነግርኛ ካላስቸገርኩሽ
@user-tr9dz3fh4x
@user-tr9dz3fh4x 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ😍💋💖
@Tiyashow
@Tiyashow 5 жыл бұрын
Yummy Wude Esti ሼር አርጊልኝ
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
Eshi ema
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 3 жыл бұрын
በርች ማሬ
@milikyaze9148
@milikyaze9148 3 жыл бұрын
በጣምኮነው የምወድሽ አቺልጅ
@tigistsintayehu1461
@tigistsintayehu1461 2 жыл бұрын
የህንድ የጋራማስላ ቅመም አዘገጃጀት ንገሪኝ እባክሽ
@richmekonnen1522
@richmekonnen1522 2 жыл бұрын
በርቺ
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 3 жыл бұрын
ያምራል እውነት
@Mmm-hi6ip
@Mmm-hi6ip 4 жыл бұрын
ሢጣፋጥኮ
@meryjotube1237
@meryjotube1237 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል በርቺ በቅን ነት ደምሩኝ
@user-ui5bn7fz8v
@user-ui5bn7fz8v Жыл бұрын
😊😊😊😊😊
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
እህቴ በርች ስልኬን አስቀምጨ እኮ ዝም አልሽኝ እህቴ ወይ አላጠፋሁት
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
እማ ስልክሸ ይዠዋለሁ ግን ምንም ነገር አልወጣልኝም
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
ጒሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ ብለሽ በፌስ ቡክ ሜሴንጀር አውሪኝ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
@@ayutube6498 እሽ እማ አጥፊው
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
@@ayutube6498 እሽ እማ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ፕሮፋይልሽ የጳጳስ መስቀል የያዘ ከሆነ ጓደኛየ ነሽ
@semiraabdorhaman2726
@semiraabdorhaman2726 4 жыл бұрын
ወደኔም ጎራ በይማሬ
@user-wn3rn9wd3f
@user-wn3rn9wd3f 3 жыл бұрын
ዋዉ በርች ሰብ ቤትሰብ እንሁን
@lababhlabab3677
@lababhlabab3677 3 жыл бұрын
እህት ዩቱብ ቢዶ እዴት ነው እሚሠራው
@hayu1167
@hayu1167 2 жыл бұрын
እማሥተምሩ አለ ገብተሽ እይ
@TECHABU
@TECHABU 5 жыл бұрын
beteseb hugnalew berchy ehitachin
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ እኔም ሆኛለሁ
@selamselam5149
@selamselam5149 3 жыл бұрын
Des ylal mare
@yotor5576
@yotor5576 5 жыл бұрын
መተናል ጎራ ይበሉ
@ayutube6498
@ayutube6498 5 жыл бұрын
እኔም መጥቻለሁ
@hafrihabsawy5051
@hafrihabsawy5051 3 жыл бұрын
እረ ለቀጭን ሴት የሚሆን ምከሪኝ😔
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ለመወፈር ከሆነ እራት ብይ
ካሬ ችክን ሳሎና የእንድ ዶሮ simple Chicken Curry
9:49
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 493 М.
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
ድጃጂ ሲኒ chicken cini
6:59
Amy ኤሚ Tube
Рет қаралды 2,9 М.
Restaurant style Butter Chicken | How to make Butter Chicken at Home
7:48
Tasty Recipes and Travel
Рет қаралды 55 М.
#Butter chicken #በተር ችክን አሰራር
7:35
Alem Tube አለም ቲዩብ 12
Рет қаралды 2,2 М.
የህንድ ወጥ ወይም ኢዳም ችክን ማሳላ አሰራር
6:02
Mensura Tube መንሱራ
Рет қаралды 2,2 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН