🟢✔ይህን ጉድ ሳታዩ እንዳታልፉ አቡነ ናትናኤል ቅዳሴውን ቀየሩት ቡና የምትጠጡ ይህንን ስሙ

  Рет қаралды 57,565

Telsem tube /ጠልሰም ቲዩብ

Telsem tube /ጠልሰም ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@hlemaNgest
@hlemaNgest 2 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ በጣም ድቅ ትምህርት እየወሰድን ነው አማልክ ሆይ እደርሰወ ባሉ አባቶች ፀሎት ኢትዮጵያን ከፈተና ከደረሰው ማአት ይጠብቃት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bekeleberhanuhaile
@bekeleberhanuhaile 2 ай бұрын
ብጽኡ አቡነ ናትናኤል የዘመናችን ድንቅና ጽኑ የኃይማኖት እባት በግዕዙም በአፋን ኦሮሞም በእንግሊዝኛ ቋንቋም ስርአተ ቅዳሴን በተግባር ያስፋፉ እውነተኛ የኦርቶዶክሳውያን አባትና የሌሎችም እምነት ተከታዮች እውነተኛ ከንኪ የጸዱ ኣባት የኢትዮጵያን ያልተበረዘ ያሬዳዊ ዝማሬና ቅላጼ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ሲያንቆረቁሩት ...ኩራታችን ኖት ...አምላክ ያበርታዎት ገና ከርሶ ብዙ እንጠብቃለን
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
እውነት ነው ስለሁሉም መጽሀፉ ሲራክ ይምከረናል ያስተምረናል ስለ እመጋገባችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን
@SemayDerbe
@SemayDerbe 2 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln
@MeskremTamene
@MeskremTamene 2 ай бұрын
ከሳቸዉ በላይ እኛ አናቅም ደስ ይላል ሁሉም በሚናገረዉ በሚሰማዉ ቋንቋ ሲሰበክ ሲቀደስ ብዙ ነፍሳትን ማዳን ነዉ አባታችን እድሜ እና ጤና ያድልልን እዉነት ነዉ መምህር እሸቱ ቃለህይወት ያሰማልን ጀማሪ ክርስቲያን ከጳጳስ ይበልጣል ይባላል 😂 ቡናዉን አልጠጣም እጣን ስለተጨሰበት የሚሉ አሉ ግን ደግሞ ከእጣኑ በላይ በቀን ስንት ሀጢያት ስንሰራ እንዉላለን ፈጣሪ በምህረቱ ይቅር ይበለን እንጂ 😢
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
እስይ አባታችን አለም ህዝብ በሚገባው መልኩ መቀደሳቸው እደኔ መልካም ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን ግእዚኡንም ሌላውንም ቋንቋ በትህትና እንጂ እደተማሩ እንኳን ማስወቅ አይፈልጉም
@HabtamuEfa
@HabtamuEfa 2 ай бұрын
አንዳድ ግዚ ስትገልጹት እባካችሁ ቃላትን አስተካክሉ አቡነ ናትናኤል ቅዳሴውን ቀየሩት ነወ ያልከው ግን አደለም በእንግዘኛ ነው እንጂ የቀደሱት አልቀየሩም ቃሉ ያው ነው አባቻችን በረከቶት ይደርብን ኑሩልን በእድሜ በጤና
@TizitaShewaye
@TizitaShewaye 2 ай бұрын
Tikikel New Wendeme Altekeyerem legenzeb Teblo Yemisera sehetet Ebakachehu Abatachen Erejem Edmen Tena Yisetelen Bereketwo Yidereben
@GjGjGTidk
@GjGjGTidk 2 ай бұрын
እውነት ነው 😢
@Mango-y2u
@Mango-y2u 2 ай бұрын
❤❤❤እወነትነው
@HabtamuAyalew-i6p
@HabtamuAyalew-i6p 2 ай бұрын
ድንብዝ ግዕዙ እና አማረኛው የት ሂዶ ነው አደራህን!!!!
@bekeleberhanuhaile
@bekeleberhanuhaile 2 ай бұрын
Oh !Our ever real father of the proud , God bless U.❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
ስለቡና እንኳን አባታችን ዳቡና ቡና ይለኛል ግን ቡና እና አልኮል እደ ሱስ ነው ሳንጠጣ ከዋልን ያመናል እራሳችንን ስለዚህ ለመጾም ስጋ ወደሙ ስንቀበል አልኮልና ቡና ባንጠጣ ለጌታችን ስጋና ደሙን ክብር ብንስጠው ስውነታችንንም ለሱስ ተገዥ ከሆንን ሁል ግዜ እያስቀደስንም እየጸለይንም እምናስበው። ሱሳችንን ነው ቃለ ህይወትን።ያስማልን አባታችን ❤❤
@mulemesele9585
@mulemesele9585 2 ай бұрын
የኔ አባት እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያሰማልን
@Mewudedu
@Mewudedu 2 ай бұрын
የአገልግሎት እድሜወን ያርዝምልን
@ZenuTeklu
@ZenuTeklu 2 ай бұрын
ያብነት ተማሪዎችይህን አያደርጉም በስማቸው ይህንን የለቀቀ ነው የሚያደርገው እራሱ እናተ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የፈተና ዘመን ነውና
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
አባታችን አባ ገ/ኪዳን የትዉልድ አዳኝ ኖት ።ልብ ያለዉ ያስተዉል። ጆሮ ያለዉ ይስማ።
@SlefuZer
@SlefuZer 2 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜ ዘመኖትን ይባርክልን
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 2 ай бұрын
ለአብነት ተማሪዎች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል። ምክንያቱም ባልተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ ሆነው ነው ተምረው ሀይማኖታችንን ምሉእ አድርገው እያስቀጠሉ ያሉት።
@KidistTsige-f7s
@KidistTsige-f7s 2 ай бұрын
አባታችን አቡነ ናትናኤል በረከታቸው ይደርብን ምን አድርጉ ነዉ የምትሏቸዉ እሳቸው ን የመረጣቸዉ አምላክ ያቀቸዋል !አንተ ግን ተማር እወቅ አባቶች አይተቹም !
@ZinashTirunesh
@ZinashTirunesh 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም መቼም ቅዳሴው
@mamegebremichael4437
@mamegebremichael4437 2 ай бұрын
አረ አባታችን እረ ብርመጽሐፍ ቅዱስ እጣን ለቤተ መቅደሴ ነው በበቤትህ እጣንን አታጭስ : ለቤትህ ወይራን አጭስ ነው።የሚለው።አረ ሰውን ግራ አታጋቡት።
@AlemKassaye-g8l
@AlemKassaye-g8l 2 ай бұрын
Ewenet new
@BiniyamKebede-qs2qr
@BiniyamKebede-qs2qr 2 ай бұрын
ትክክል ይቺ ሴት መጠየቅ አለባት
@redietderejenegash7051
@redietderejenegash7051 2 ай бұрын
ብጹህ አባታችን በውጪ ሀገር ይሆናል የቀደሱት ግን በስልክ እንኳን ሊቀደስ አይሰበክም ደሞ በግእዝ እንጂ በማንም ነጭ ባመጣው አንቀበልም
@HaymiHaymi-t1d
@HaymiHaymi-t1d 2 ай бұрын
ምንማለትነው አይደለም ሴትን ሊነኩ በተማረያም ሲሉ እነኳን አገታቸወን ደፈተውነው እናም እወነት ይንን የሰራችሁት ሰወች 666666 መገድጠራጊወች መሆን አለባችሁ
@DerbabitMulusew
@DerbabitMulusew 2 ай бұрын
አባታችን ምነው እንዴ የማከብረዎት አባቴ ምን አገኘዎት ሌላ ይህን ቢል አይገርመኝም የተከበሩ አባቴ ይህን እኔ አላመንኩም ልዑል እግዚአብሔር አያድርገው አባቴም እንዳይደረግ ያድርጉ በመድኀኒአለም አባቴ ።።
@genetnecho1109
@genetnecho1109 2 ай бұрын
እዝጎ ማረን ክርስቶስ እነዚህ አንድ ቀን ሳይበሉ ቢውሉ ሰውንም ይበላሉ።
@AemroSisay
@AemroSisay 2 ай бұрын
እንደ እኔ ግን የቤተ ክ/ያኗ መጻህፍቿ ሳይጠፉ ለምንድን ነው በእጅ ስልክ የሚገሉት ፤እንደዚህ ስልግን አባታችን መንቀፌ አይደለም
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 2 ай бұрын
ጌታ ይባርኮት እውነት ነው
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 2 ай бұрын
በቴሌፎን ቅዳሴ ወንጌሉን እንዴት ልንሳለመው ነው በቋንቋ መቀደስ ከአስፈለገ ህትመት የሚያስፈልግ ይመስለኛል የቤተ ክርስቲያን ቋንቋ ግእዝ ነው ቋንቋውን ሁሉም እንዲያውቀው በዘመናዊ ት/ቤቱን ቤሰጥ በቋንቋ ብቻ አንወዛገብም ሁለገብ ነውና ።
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 2 ай бұрын
አረ እንደዚህ አድርጎው አይለምኑም ስንት መናፍቅ አለ ተደብቆ በቤቴክርስትያናችን
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 2 ай бұрын
እግዚዎ ማረነ ክርሰቶሰ❤3
@Weyeni
@Weyeni 2 ай бұрын
Good bless you 🙏 Aiwa drink ❤🎉🎉
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
ይሄን ያህል ድካም ባናውቀው ነው እንጁ0 የራሳችን ውበት ያኮራል የፊታችንንስ ቆዳ ባናስቃየው 😢
@yibeltalassmare8186
@yibeltalassmare8186 2 ай бұрын
የቤተክርስትያን ቋንቋ ግዝ ነው በቋንቋ ው መቀስ አለበት
@adis-c6r
@adis-c6r 2 ай бұрын
ተባረክልን
@mulualemtesema1121
@mulualemtesema1121 2 ай бұрын
Wengel behulum kuwankuwa yesebek, Egeziabeher yesemalena.
@ababamekonan740
@ababamekonan740 2 ай бұрын
እባክህ መስቀሉን አሰተካከል ‏‪ ‏
@telsemtube4971
@telsemtube4971 2 ай бұрын
የትኛውን ነው?
@onlymine4294
@onlymine4294 2 ай бұрын
ለምን በእንግሊዘኛ ቀደሱ ቀበሩት ያስብላል?
@KalekidanWalelegne
@KalekidanWalelegne 2 ай бұрын
Geezu men hene ena naw beyekankaw yemekedesew? Le mesale, muslimoch Arebegnawn tergumew be lela kanka 'Azan' yadergalune? Asebu, astewlum !
@Elsabeth-l6h
@Elsabeth-l6h 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው አቡነናት ቅዳሴ ቀየሩ ማለት አንተም አሰተካክል
@mulugeta-yo6re
@mulugeta-yo6re 2 ай бұрын
ነውር ነው ግእዝ ነው ሰማያዊ
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 2 ай бұрын
ኸረ ሰማያዊ ቋንቋችንግዕዝ የት ሄደ አባታችን እናንተ ገና በልታቹ ቅዳሴ አስቀድሱ ትሉናላቹ አሁን ሙባይሉን እንሳለማለን ለማነዉ ግን የተቀደሰዉ ኸረ ምን ጉድ ነዉ ምን ማለት ነዉ ግዕዝ አስተምሩን እንጊሊዘኛዉ ይቅርብን
@MmWerede
@MmWerede 2 ай бұрын
መጽሐፈ ቅዳሴ የለም ወይ በሞባይል ማንበብ ምንድነው፡ ተው፡ ኢትዮጲያ ሁሉ የቅዳሴ ስርዓት የመቀየር ትሄዳለች፡ አረ ተው!!!!! ተመየጡ ሀበ ግእዝ አቡክሙ
@agerenewu8397
@agerenewu8397 2 ай бұрын
ይገርማል ጭራሽ ጳጳሱ በስልክ ቅዳሴ ጀመራችሁ እነዚህ መአት ያላመጡብን ማን ያመጣል 👎🏽
@Urjiabebe7islife
@Urjiabebe7islife 2 ай бұрын
kidasewun keyarut yilal inde 😂😂😂😂 Wadet nw yekayarut 😂😂😂😂
@mekonendesta5396
@mekonendesta5396 2 ай бұрын
አቡኑ በጣም እየተመጻደቁ ነው ስራተ ቤተክርስቲያን እያባላሹ ነው በስልክ መቀደስ መጣ ነገ ሌላ ይሆናል
@tewahdohaymanote2743
@tewahdohaymanote2743 2 ай бұрын
አቡኑኮ እንግሊዝኛ ብቻ ለሚሰሙ ነው በእንግሊዝኛ የቀድስት
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
ምንድነዉ አቡነ ናትናኤል??እዉነት እሳቸዉ ናቸዉ ወይስ ካሜራ ቴክኒክ? ይኼ እኮ የካቶሊክ ቅዳሴ ነዉ።
@telsemtube4971
@telsemtube4971 2 ай бұрын
ቅዳሴውን ነው ወደ ኢንግሊሽ ቋንቋ የቀየሩት እንደው ይበል ነው የሚያሰኝ
@madarauchiha-fk1oc
@madarauchiha-fk1oc 2 ай бұрын
አትማር ያላት ነፍስ ሁሌ ትተቻለች። እርሱ የቻለን በምህረቱ ይየን?
@aragezewda8596
@aragezewda8596 2 ай бұрын
እውንተነው በንሱሰም ምንገጃ እያረጉተ ያሉተ ሰውቸን ምቃውም ይገባናል
@7gawzge7184
@7gawzge7184 2 ай бұрын
ቢ ራ ሲጠጡ ዝም ያልከው በቆሎተማሪው ድራማ ምነው ኃጢአቱ ታየህ ጃ ል?
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 2 ай бұрын
ተው እንጂ ያለ ስም ሰም ሰጡ በእውነት ነው የተናገርከው? ቅዳሴ ድግምት መተት ጥንቆላ የሰሌሞን ጥበብ ነው እየተባለ ቀላቅሎ ለትውልድ እያስተማረ የመር ጌታነት ክብር እየሰጠ የኦርቶዶክስ ቤቴክርስቲያን የደጋሚዎች መፈልፈያ ያደረገው ማነው? ወደፊትስ ምን ታስቧል ታስፋፉታላችው ወይስ ታጠፋታላችው? ?
@agerenewu8397
@agerenewu8397 2 ай бұрын
ግን ቅዳሴው በእንግሊዝኛ ለማነው የተደረገው ሰዎቹ ከወሮሞኛ ቆንቋ ወደ እንግሊዝኛ ተተኮሱ እንዴ ?😂😂
@webak242
@webak242 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@SelomonMisge
@SelomonMisge 2 ай бұрын
Slk yzew yemkedsu betam ydebral endehysanat atntew aykebum masyemar sichilu ersachew eyekkrdesu slk menekakat aychalm kiankuawcbikerbachew yshalal etayay slmabezu new enji
@MmWerede
@MmWerede 2 ай бұрын
I hv shortage of Amarik. But you are going to lef
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 2 ай бұрын
Betam newr thank you ladies you should be ashamed of yourself to appear on media it is à disgrace you better correct!!
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
እነዚህ ኦርቶዶኮሶች አይመስሉኚም
@ermi16tube21
@ermi16tube21 2 ай бұрын
Buna kesr kemeseretu aganntawi new that’s it.
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 2 ай бұрын
በነካካዉ ድምፅህ ዜማዉንም ብትቀይረዉ ያሬዳዊ ባይመስል የጭንቅላት ድህነትህን ይነግርልህ ነበር ናፋቂ ከሩሲያዎች ከኢራኖች ኸረ ብዙ አለ ተማር ሰዉ ለመሆን ሞክር
@meserettadege9387
@meserettadege9387 2 ай бұрын
Min nekachew yekereyebelachew firdu lerasachew
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 2 ай бұрын
ዘፈን ይቅር እባካችሁ።
@RomiWende
@RomiWende 2 ай бұрын
Bertulen
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 2 ай бұрын
ምን የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው ቢመርሕም ዋጠው እውነቱ ይሔ ነው የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
@agerenewu8397
@agerenewu8397 2 ай бұрын
አንተ የአራጅ ልጅ ቡዳዎች እናንተ
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 2 ай бұрын
መሰለ ደሳለኝ አትሳሳት ፈደሉም እውቀቱም ከቆሎ ተማሪ ወይም ከአብነት ትምህርትቤት ነው ትውልዱ እውቀትን ያገኘው ከአብነት ትምህርትቤት ነው አንተም ትምህርት የጀመርከው ከዬኔታ ት/ቤት ነው ከኪደር ጋርደን አይደለም ምንም ተባለ ምን ሁሉም እውቀቱ ከዛ ነው ብትሳደቡም ብታብጠለጥሉም አልፋና ኦሜጋ እሱ ነው ዘመነኛው ወደልቦና እንመለስ ሁለት መንገዶች አሉ አንድ የነፍሰ አንድ የሰጋ ምርጫው የባለቤቱ ነው
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 ай бұрын
አባ ናትናኤል ምነው መጽሐፍ ቅዱስ የለም
@mahidersebhat4395
@mahidersebhat4395 2 ай бұрын
የቅዳሴ መጽሐፍ በእንግሊዝኛ አለ እንዴ? ካለ እስኪ አሳይ
@yonasberhanu4859
@yonasberhanu4859 2 ай бұрын
እውነትም ጠልሰም ቆሻሻ ዩትበር ነህ።‼️
@telsemtube4971
@telsemtube4971 2 ай бұрын
ምንድነው ? ወንድማችን ጠልሰም ማለት ደግሞ አምሳል ወይም ምስል ማለት ነው
@yonasberhanu4859
@yonasberhanu4859 2 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ አውነ ናትናኤል ቅዳሴውን ቀየሩት ማለት ???ለሸር ለላይክ ብለህ ሰውን አታወዛግብ
ከebs ለምን ወጣ?
31:25
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 131 М.
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,7 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 25 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН