ከebs ለምን ወጣ?

  Рет қаралды 124,364

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

ከ Ebs ለምን ወጣ?

Пікірлер: 562
@GeniNedi
@GeniNedi 27 күн бұрын
ታሬ ወንድሜ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ከዚህ በላይ ትሰራለህ ebs ከሰሩ አንተ ቅን ሰዉ ነህ አሁንም ካንተ ብዙ ነገር እንደምሰራ እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ ።
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 28 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@HarenL-fh5yw
@HarenL-fh5yw 27 күн бұрын
Amen amen amen
@user-gs4on1ly1w
@user-gs4on1ly1w 27 күн бұрын
Amen Amen Amen
@peacelove4778
@peacelove4778 26 күн бұрын
አሜን
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 24 күн бұрын
አሜን
@Ethio7200
@Ethio7200 3 күн бұрын
ሀኒቾ ካልጋሪ አንዃን በደህና መጣሽ ጀግኒት ምርጥ አገር ነው የመጣሽው ምንም እንዳትፈሪ ሁሉም ነገር ይለመዳል ያሳበሽውን ያለምሽውን ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ማሳካት የምትችይበት አገር ነው አንድ ቀን እንገናኛለን በርቺ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 27 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ለካ ካናዳ ነው የመጣሽው አይዞሽ ይለመዳል ብርዱ ካናዳ ከባድ ይመስለኛል እና እሚያሞቅ ልብስ ሴል ሲሆን ሰብስቢ በተቻለ መጠን ደሞ እራስን ማዘጋጀት ነው ... ልጅሽም አድጎአል እና በርግጠኝነት አይከብድሽም ይለመዳል ሰመር ደስ የሚል ነው ብርዱ አሜሪካም አልቅሰን ነበር ... በረዶ አንሸራቶናል በረዶ አይስ ሲሆን እንኳን ሰው መኪናም ያንሸራትታል 😂😂 ከእግዚአብሔር ጋር አጥብቆ መጠንቀቅ ... ዌዘር በደንብ ማዳመጥ ንፋሱ ቅዝቃዜው .... እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን ...እንወድሻለን 😍
@jalaneabera4716
@jalaneabera4716 26 күн бұрын
ፀጊ የሚሉአት የebs ጋዜጠኛ ቤቱአ መስሎአት live ላይ አላስወራ እያለች ስታመነጫጭቀው ብዙ ጊዜ አይተናል!!!
@bubuta1013
@bubuta1013 11 күн бұрын
እሷ ልጅ በጣም ኦቨር ኮንፊደንስ አለባት ሼር ሆልደር ትሆን?
@user-fv2lk8cq5b
@user-fv2lk8cq5b 7 күн бұрын
በጣም የምንወደው ጋዜጠኛ ነው
@mahii3022
@mahii3022 6 күн бұрын
He's a verry good person and has a nice thinking.
@አዶናይጌታ
@አዶናይጌታ 26 күн бұрын
አፌ ቊርጥ ይበልልህ ወንድሜ ስለ ስደት በጣም በአጭር ጊዜ ገብቶሐል:: እኔ ከተሰደድኩ 10 አመት ሞላኝ ግን አንድ ንብረት አልያዝኩም ግን ተመስገን ከልጆቼ ጋር 5 ሰው አምጥቻለሁ:: ግን እናቴ ለ3 ወር መታ ሒወቴን ካየች በኋላ በጣም ተረድታኛለች:: አሁን በጣም ታዝንልኛለች:: ሁሉንም አምጥቶ ስደት ምን እንደሚመስል ማሳየት ቢቻል ጥሩ ነበር::
@meweleddegfekadu4882
@meweleddegfekadu4882 26 күн бұрын
Hanaye I used to appreciate you. But the way you try to push the guy to say negative about things is not good at all. But he is really truthful and you cant make him to talk what you want. Tare I appreciate for your realness
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 27 күн бұрын
ሀኒቾ በጣም ነው የምወድሽ መቼ ነው የምችመጭልን እስክትመጭ ግን ይመችሽ ይቅናሽ ያሰብሽው ሀሉ ይሳካልሽ ከነቤተሰቦችሽ።
@abayteshome5079
@abayteshome5079 27 күн бұрын
ኦ ካልገሪ ነዉ ያለሽዉ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤ብጋብዝሽ ደስ ይለኛል በርግጥ ያለሁት ወጣ ብየ ገጠሩ ዉስጥ ነዉ ለማንኛዉም ለሰዉልጂ ዋናዉ ሰላም ነዉ አንተ ምን ታጨልመዋለህ ሁሉንም it’s ok everything is well be fine
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 27 күн бұрын
ጋዜጤኛውን በደንብ ሳናውቀው ነው የጠፋብን ይመቻችሁ የሃገሬ ልጆች በሄዳችሁበት ስኬታማ ሁኑ እንወዳችኋለን ❤❤❤
@zertuwedajzw8788
@zertuwedajzw8788 25 күн бұрын
ያንች ይሻላል በደንብ ሳናቀው አንዳዱቹ ቅን ነህ ምናምን ምን ያክል ጊዜ ሰርቷል ቅንነቱ የታያቸው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@user-fx8nq7uh7x
@user-fx8nq7uh7x 27 күн бұрын
ሃና ግን ካልጋሪ ሆነሽ ነው በጣም ይገርማል , እንኳን ደና መጣሽ መጣችሁ ልጁንም ። ልጁ ግን እንደ ጋዜጠኛ እየጠየቅሽ ቢናገር ይሻል ነበር ቶሎ ብሎ እሮሮ ውስጥ ገባ ጥሩ አይደለም ለማንም ሰው አገር እስኪለመድ ቻሌንጅ አለ ሲለመድ ኖርማል ነው የሚሆነው በእርግጠኝነት ከ 5 እና 6 አመት በሆላ ካልጋሪን ይወደዋል ። ይሄንን በግላትሁ አውርታችሁ ደግ ደጉን ብታወሩ ጥሩ ነው ሃንዪ አይዞሽ አትፍሪ አስፈራራሽ ። ለሁሉም ነገር ደሞ ትግስት ያስፈልጋል ለመጀመሪያ ጊዚ ግድ ነው አይዞህ ወንድምዪ ትለምዳለህ ። ሃኒቾ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@mekontesh7059
@mekontesh7059 22 күн бұрын
Perfect.he is so exaggerated
@tigetad5649
@tigetad5649 28 күн бұрын
እውነቱን ነው ስንሰደድ ብቻችን አይደለም ያው በትክክል ግልፃል!!!ብቻችን ቢሆን በጣም ስክሰስ ፉል የምንሆነው እኛ ነበርን!!!
@exodus134
@exodus134 28 күн бұрын
በደንብ አድርጎ የልቤን ነው የገለፀልኝ ።
@TruthEz
@TruthEz 27 күн бұрын
ስኬታማ = [ሰክሰስፉል]
@user-en7ho9dj4d
@user-en7ho9dj4d 13 күн бұрын
ይሄ ሰው ስለኢቢኤስ ከላይ ያሉት ባልና ሚስቶቹ በጣም ጥሩ ናቸው ከስር ግን ያሉት ላይ ብሎ ካንገፈገፈው ኢቢኤስ ሊያስተውል ይገባል
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 27 күн бұрын
ሀንዬ በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ኑሮን እንደለመድሽ አልጠራጠርም አምሮብሻል። ሀንዬ አጋአዚ(ማስረሻ) ቲዩብ ከሚዲያ ጠፍቷል። እባክሽ የሰማሽው ነገር አለወይ? አንቺ እንደምታውቂውና አንዴም ቃለመጠይቅ አርገሽለት ስለነበር ነው የምጠይቅሽ። እስቲ አገር ቤት የምታውቂው ካለ ጠይቂ በደህናው አይመስለኝም።
@Ethiogoldentunes
@Ethiogoldentunes 27 күн бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይባርክልን
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 28 күн бұрын
እውነት ነው ለሰው ልጅ የጥሞና ጊዜ አስፈላጊ ነው ዝምታም ጥሩ ነው ሁሉን ቢያወሩት ኦድ ባዶ ይቀራል አይደል ሚለው ተረቱ እናም ዝምታ ጥሩ ነው👍👍👍👍በርታ ወንድም ሀኒቾ የጠፋሽው ለካ ካናዳ ገብተሽ ነው በሰላም ነው
@makis1623
@makis1623 27 күн бұрын
ሀንዬ አንቺ ምርጥ ሆስት ነሽ👏 እንተዋወቃለን እራሱ በአንቺ ቀረ እና ታሪኩ ግን ኢቢኤስ ላይ አፍነውት ነበር ጥሩ ተናጋሪ ነው
@makis1623
@makis1623 25 күн бұрын
@@addisalemmekonnen6637 ምንድነው የምቀባጥሪው መንደሬ
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 27 күн бұрын
ትክክል ለውጥ ማናሳየዉ ስደት ላይ ለቤተዘመድ ለዘመድ እዴሁም ለታመመ ለተቸገረ ምኑ ቅጡ በዚህ ችግራችን ፈጣሪ እየጠበቀን እሜኑረን የዋህነታችን ነው ቤተሰብ ክፎ አይንካን።❤❤❤🎉🎉🎉
@muluye333
@muluye333 25 күн бұрын
እኔ ሁልጊዜ የት ሄደ እያልሁ አሰብ ነበር ለካ ስላልተመቸህ ነው ጥለህ የሄድኸው በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ጋዜጠኛ ነበር ግን ምን ያደርጋል እዚያም ታች ለካ ተንኮል አለ ልቦና ይስጣቸው
@user-fx8nq7uh7x
@user-fx8nq7uh7x 27 күн бұрын
ካናዳ የተረጋጋች ሰላማዊ አገር ናት እድለኛ ናችሁ ነፃነቱ በሰላም ወቶ መግባቱ ባሁን ሰዓት አገር ቤትም ያሉት በገዛ አገራቸው ወቶ በሰላም መግባት የሚያስፈራበት ነው። እግዚአብሔር ን ማመሰገን ነው።
@Etsegenetkefyalew
@Etsegenetkefyalew 27 күн бұрын
እረ በናታቹ እንዴት መምጣት እንደምችል ንገሩኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ
@dawitehbitome3224
@dawitehbitome3224 27 күн бұрын
ሀይ ሀኒ አንግዳሽ አሪፍ ልጅ ነዉ ተሞክሮ አሪፍ ይመስላል በድጋሚ ቃለመጠይቅ ብታደርጊዉ እሱ የኖረበት ሀገር ነዉ ግልፅ ሰዉ ነዉ
@belaygebre
@belaygebre 23 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሐና ዬሐንስ ጥሩ አገር ነው የመጣሽው አንቺ በእርግጥ ኢትዮጵያ ጥሩ ኑሮ ነው ያለሽ ግን ካናዳ በጣምጥሩ አገር ነው እህትዬ ቶሮንቶም ብቅ በይ
@user-hiwot
@user-hiwot 28 күн бұрын
ታሬ የእውነት ልክህ ነው ጎረቤት ይዘን ነው የምንመጣው ብቻችንን መብላት አንችልም ታመሙ ሲባል ተቸገሩ ሲባል ወዘተ
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 28 күн бұрын
ሀንዬ ስወድሽ ከሀገር እንጀወጣሽ ባለፈው ከልጅሽ ጋር የለቀቅሽውን ቪዲዬ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሰውነትሽ ቀንሰሽ ነበር አሁን ወፈርሽ አትወፍሪ እሺ ጓዴ ይህንን ጋዜጠኛ ebs ላይ አውቀው ነበር እንዳላችሁት አዲስ ጋዜጠኛ ይመስለኝ ነበር ebs ላይ ሲደንስ ፕሮግራም ሲያቀርብ በጣም ጎበዝ ነበር ለካ የጠፋው ከሀገር ወጥቶ ነው እግዚአብሔር ይከተልህ ወንድሜ እኔም እድል ባገኝ ልጆቼንና ባለቤቴን ይዜ ወደ ስደት
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 27 күн бұрын
ሀና አንቺ ካናዳ ውስጥ ከ2 አመት በላይ ከቆየሽ እውነት ጀግና ነሽ ከገባሽ ልጁ በትክክል ነግሮሻል ይህ ሳቅሽ በሙሉ ከጢቂት ወራቶች በሀላ ወደ ኩርፊያ ይቀየራሉ በደንብ ለመኖር ከፈለግሽ ወጥረሽ መማር አለበሽ ለዳንቺ አይነቱ ግን ማን እንደ አዱ ገነት
@MelatAseffa
@MelatAseffa 26 күн бұрын
ላንተ ይሁን የተመኛህውን ክፋ እስዋ ለርራስዋ ታቃለች ለራስህ አስብ።
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 25 күн бұрын
ሟርተኛ ምቀኛ
@zgetahun
@zgetahun 25 күн бұрын
Canada 🇨🇦 is a great land. Education is great, but she can live comfortably in anyways, like how millions do. I agree with the previous commentators, I think you're just jealous
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 24 күн бұрын
@@zgetahun jealous for what ?am living USA 🇺🇸 investing in Ethiopia 🇪🇹 I think USA beater than Canada it’s not about jealous it’s fact @most of Ethiopian journalist living in luxury life Hana she should be one of them
@Embete-
@Embete- 24 күн бұрын
ማበረታታት ማንን ገደለ ማሟረት መልካም አይደለም
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 27 күн бұрын
በትክክል ገለፀከው በእውነት አበሻ ለራሱ ሳይሆን ለቤተሰብ ነው ቢረዱትም ባይረዱትም
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 28 күн бұрын
ሀንዬ ማንም እንደቻለው ትችይዋለሽ ነገር ግን እንደ ሀገር የሚሆን የለም ማን እንደ እናት ሀገር አባት ሀገር ከባድ ነው አየሩ እንዳለውም ወንድሜ ከባድ ነው
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 28 күн бұрын
ስደት ለታዋቂ ሰዎች አይሆንም ትንሺ ቆዩና ታዩታላችሁ😢😢😢😢😢😢😢
@Melkmariam
@Melkmariam 27 күн бұрын
በአሁኑ ሰአት እንኳን ካናዳ ሳውዲም ይሻላል ከኢትዮጵያ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 27 күн бұрын
Yegulbet sra kemebetnet widegrdna bely mokriwu
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 26 күн бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ስንሰደድ ቤተሰብ, ጎረቤት, ዘመድ አዝማድ ይዘሽ ነው የምትሰደጅው ያልከው አባባል በጣም ተመችቶኛል 👍👍👍👍
@kalabebe4402
@kalabebe4402 27 күн бұрын
እረ የምን አየር ካናዳ በጥም የተባረከ አገር ነው ቢያንስ በሰላም ወጥተን መግባት ትልቅ ነገር ነው ሁሉ በእኩል አይን የሚታይባት ሀገር ነች እና እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒቾ!!ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ሁሉ በእኩል የሚታይባት ሀገር ያድርግልን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 26 күн бұрын
ሐኒቾ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሄር እስከቤተሰብሽ ይጠብቅሽ .❤️🥰
@userenter2635
@userenter2635 28 күн бұрын
የት ሄደ እያልኩ ፈገግታው ብቻ በቂነበር ደስ የሚል የኘሮግራሙ ድምቀት ነበር እኔ የእውነት እረፍት ላይ መስሎኝ ነበር የካናዳ ቅዝቃሴን እኮ በጣምነው የሚከብደው
@elzabethasfaw3080
@elzabethasfaw3080 28 күн бұрын
ልጁ በጣም በሳል ነው የስደት ህይወት ገብቶታል አንቺ ግን አታስወሪም ስለ ስደት ቀስ ብሎ ይገባሻል
@hanat4480
@hanat4480 27 күн бұрын
Exactly
@kalkidantariku967
@kalkidantariku967 27 күн бұрын
Hanyenma endatnagerubg tewu enjy
@hiruthirutkidane3419
@hiruthirutkidane3419 26 күн бұрын
ጉዳቸውን ዘረገፈው" እስከዛሬ የምንሰማው ነገር ግን ባለቤቶቹ ላይነው ችግር ያለው ነበረ የተባለው" ችግሩ ከታች ነው ብሎ አረፈ.
@mulu454
@mulu454 26 күн бұрын
አስተዋይና ጎበዝ ልጅ ነው
@tesheyalew1105
@tesheyalew1105 27 күн бұрын
ሃኒ ቆንጆ ዝናቡ ሲያባራ ትመጭያለሽ❤❤❤የኔ ጀግና ልጀሽን ያሳድግልሽ❤❤❤
@RKRKRKRKRK-ig1mt
@RKRKRKRKRK-ig1mt 27 күн бұрын
ጎበዝ ነህ። አቀራረብህም ምርጥ ነበር ይቅናህ
@zenebechbekele7936
@zenebechbekele7936 27 күн бұрын
ታሬ አይዞህ በርታ ያሰብከው ሁሉ እንዲሳካልህ ፈጣሪ ይርዳህ
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 күн бұрын
ስራሽ ያውጣሽ። ለማንኛውም በጊዜ የስነዓዕምሮ ባለሙያ አዘጋጂ..👍
@addisethio2809
@addisethio2809 19 күн бұрын
He is absolutely right, Calgary is extremely cold and boring.
@getasetgnagerma1661
@getasetgnagerma1661 28 күн бұрын
ሀንዬ ለምን ከአገር ወጣሽ እዛው ልትኖሪ ነው ይነገረን የምትሉ ላይክ
@weinnysissay659
@weinnysissay659 27 күн бұрын
እረ ምን ያስፈልጋል ለምንም ትውጣ ለምንም እንደ እሱዋ አይነት ብዙ ጠላት ያላት ማውራት አያስፈልግም ፡ያውም በ FB ሊወርዱባት
@samuelsleshi1588
@samuelsleshi1588 27 күн бұрын
አግብታ ለባልዋ ብላ ነው
@meseretwolde263
@meseretwolde263 27 күн бұрын
ባለቤትዋ ጋር ነው ያለቹ እህቴ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 27 күн бұрын
ወዬ ለአዲስ ሰው ይሄን ያክልአካበድክባት አወ ብርድ አለ ግን እንደ አገሩ ለብሶ መኖር ነው እንደውም ከባዱ የአውሮፓ ሙቀቱ ነው 2 ሆነ 1 ወር ሙቀቱ ነው ሶ ይለመዳል ሃንቾ አብሺር ሰላም ወቶ መግባት የሰውን መብት አክብሮ የራሱንም አስከብሮ ነው እሚኖረው ሶ ሰውን ሰው አይበላም ተመስገን ብለን እየኖርን ነው
@kelemyos7843
@kelemyos7843 27 күн бұрын
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ኢትዬጵያ ውስጥ ስራ ሳይሰራ ሳይለፋ ቢል ሳይከፍል ተኝቶ ያለምንም ጭንቅ መኖር ይቻላል
@amytk6095
@amytk6095 27 күн бұрын
በመብላትና በመጠጣት ብቻ ግን አይምሯችን የደነዘዘ ነው
@fifinon2380
@fifinon2380 28 күн бұрын
አይዞን ታሪ እግዚአብሔር ይርዳህ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 8 күн бұрын
ሀና ውቧ ካልጋሪ ነው ያለሽው ውይ ይሄ ቦታ ስወደው ይመችሽ
@malatnegash9071
@malatnegash9071 27 күн бұрын
እዉነትክን ነዉ ። ብዙ ሰዉ ከሳውዝ አፍሪካ, ከኬንያ, ከግሪክ ,ከጣልያን ነዉ ወደ ካናዳ የመጣነው ካልቸራል ሾክ አላጋጠመንም። ቀጥታ ከአገርቤት ሲመጣ ተሬ እንዳለዉ ሰዉ አታገኝም አገሩ ጭር ያለ ነዉ አየር ፀባዪ አስቸጋሪ ነዉ ጥሩ ጎን ደግሞ አለዉ ካናዳ የተባረከ አገር ነዉ። ስለበረዶዉም ስለፀሐዬም እግዚአብሔር ይመስገን።ሀንዬ ልመጂ አንድ ቀን ከነቤተሰቦችሽ ቶሮንቶ መጥተሽ እናይሻለን። እኔ ብዙ ግዜ በረዶ ላይ ወድቂያለሁ ኧረ ሐልኘ ብል ሁሉም እያየኝ ነዉ።
@TruthEz
@TruthEz 27 күн бұрын
የባህል ተቃርኖ = [ካልቸራል ሾክ] እርዳታ = [ሐልፕ]
@malatnegash9071
@malatnegash9071 27 күн бұрын
​@@TruthEzአመሰግናለሁ
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 27 күн бұрын
እውነት አዲስ ይመስል ነበር አኒይ በርቱልን ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@gabekassa3626
@gabekassa3626 27 күн бұрын
ልክ ነህ ወድሜ ሃኒ ትንሽ ቆይተሽ ኢትዮጵያዬ ማሪኝ ነው የምትይው
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 27 күн бұрын
አይዞሽ ሀንዬ በርቺ እኔም 10 አመት ካልጋርይን ብርድ ችዬ እኖር ነበር አሁን ግን ከኢትዪጵያ አየር ጋር ተመሳሳይ የሆነ ቦታ California ነው የሚኖረው
@user-ti8om8xj5u
@user-ti8om8xj5u 26 күн бұрын
California dream ❤❤❤
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 25 күн бұрын
ሀኒሾ እንኳን ደህናመጣሽ❤❤❤ ጋዜጠኛውም ስወደው ጥሩባለሞያነው❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa 27 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ነው 🎉🎉
@tigisthabte6797
@tigisthabte6797 27 күн бұрын
ሀኒ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛለ በርቺ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ /ከመነን
@samiashariff7120
@samiashariff7120 27 күн бұрын
Tariku yene wendem betam respect full ye honk sew neh . Hanicho bezu gura atargi tayewalesh atchokeye. Tarikun ayesh
@endex777
@endex777 27 күн бұрын
ሀኒቾ በርቺ❤ታሬው መቶ መምህርነቱን መቀጠሉ አይቀርም። ስለቻሌንጁም እንዲያብራራ ብትፈቅጂለት ጥሩ ነበር!!
@simretketema8211
@simretketema8211 27 күн бұрын
ትክክል ብለሀል ማንም አይገባውን ሰለስደት ሀኔቹ ቤናገር ጥሩ ነበር ለምን እዳቆረጥሽው አላውቅም ማስፈራራቶ አይደለም በደንብ ሲገባሽ ተረጅዋለሽ
@genetmehari2793
@genetmehari2793 19 күн бұрын
Exactly
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 27 күн бұрын
ሐኒቾ ስወድሽ እንኳን ሠላም መጣችሁ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 27 күн бұрын
እሷ ኢትዮጵያ ለምዳሌችህ በቀላል ገንዘብ ማግኝት ካናዳ እደዚህ የለም በበረዶ እግርሽ ይሸማቀቃል ምቾት ኢትዮጵያ ቀረ
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 23 күн бұрын
ወንድሜ እኔ ሌላ ሐገር ነው የምኖረዎ ብርድ ከልወድም ሁሎ ብርድ ሲመጣ Air conditioner እንደተከፈተ ይውላል ቢሉም እንደዛው ስለዚህ ትክክሉን ነው የነገርካት ግን በዚህ እድሜ ባትሰደጂ ጥሩ ነበር ግን ሰው የራሱ ምክኒያት ስላለው እናከብርልሻለን
@amandanoah3563
@amandanoah3563 28 күн бұрын
ህኒቾ ውጭ ሀገር ለውፍረት ይገፋፋል 😮 ለመቀነስ ሞልሪ❤
@senushikore7663
@senushikore7663 28 күн бұрын
Keep shining Hancho!!💚💛❤️
@mulunegusse8021
@mulunegusse8021 27 күн бұрын
አይ ሐና ዬሐንስ ካሁኑ ኢትዮጵያን እረስተውሻል የዞሬ አመት ማንም አያቅሽም ቴዲ አፍሮ በጣም ብልህ አርቲት ነው የውጪ ሐገር ኖሮ 30 አምመት የኖርነውን ብትጠቂ በነግርሽ እንዳችው አይነት ሒወት የነበረን አንደ ሐገርሽ ታዋቂ ሆኖ መኖር እና ሰው ሐገር ሆኖ ሆድ ምልቶ መኖር በጦም ልዩነት አለው::
@samiashariff7120
@samiashariff7120 27 күн бұрын
Tariku, you say well . Hanna, I think she is so excited .
@user-ko9df2ug6h
@user-ko9df2ug6h 26 күн бұрын
ፍትህ በግፍፍፍፍ ለተገደለችው ሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 24 күн бұрын
Welcome to Canada 🇨🇦 and don’t worry about the weather you will be fine and if you don’t like Calgary you can move anywhere you like and remember you are North America so you are free to go anywhere you want. Enjo❤️
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 5 күн бұрын
አኒሾ በርች አሱ ሰያካቡድ ነው ቡርዱ ቡርዱ የሚለው ሁሉም ይለመዳል ጠንከር ማለት ነው
@esubalewgize160
@esubalewgize160 27 күн бұрын
ወንድሜ አትሳሳት ትናንት የነበረው ዛሬ አታየውምና በካናዳ በ2011ያየኸው(ያጋጠመህን )weather በአሁኑ ጊዜ የለም ።እኛም በቆይታችን የምናየው የአየር ፀባይ ነውና።አንተ ከመጣህበት በፊት ነው የመጣሁት እና በየዓመቱ ሁሌም ይጨንቀኝ ነበር winter ሲገባ አሁን ግን ያ በፊት የነበረኝ ሰሜት የለኝም እንዲያውም በጣም እያሰፈራን ነው ።በረዶው ለዚህ አገር ገበሬዎች ልክ እንደአገርህ (ሰኔን:ሐምሌንና ነሐሴን )ዝናብ የኛ ገበሬዎች ሲያጡ የሚኖረውን ሰሜት ታሰታውሳለህ እዚህም ያ በረዶ ሰዓት በገበሬዎቹ ዝናብ ነው።አሁን በጣም እየተፈራ የተመጣበት ዘመን ሆኖ እየታየ ነው።እና አታማርር ሁሉም በጊዜው ይኖራልና
@selamwttemesgen332
@selamwttemesgen332 27 күн бұрын
ለምንድን ነው ምላሱ ለይ ቀጥ ብለሽ የምትቆምው?????በጣም ትቸኩያለሽ 😮
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 27 күн бұрын
ሁለት ተወዳጆች❤❤❤ሃኒቾ ሳቅሺ ከፊትሺ አይጥፋ ተወዳጇ
@birkefekadu5506
@birkefekadu5506 27 күн бұрын
ውይ ካናዳ ቆንጆ ነች ሰው ከሰራ ይለዎጣል ቤተሰቡን ይረዳል እህት ወንድሙን ያመጣል ብንሰደድም በነፃነት ይኖራል።በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ሁሉ ሰው በአገሩ ላይ ስደተኛ ነው። አንተም እምትመላለሰው አማራጭ ስለ አለህ ነው ሃኒ አይዞሽ ትለምጃለሽ
@demelashgirma5066
@demelashgirma5066 23 күн бұрын
ካናዳ በመኖሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱ ደግሞ በአገሬ ላይ መኖር አልተፈቀደልኝም ሃኒቾ እንዴት ካልሽ ሞግችኝ እንደተሬ ያሉ ወንድሞች ፖለቲካና ኮረንቲ በሩቁ ነው የሚሉ ስደትአይመከርም አገሬን ግን በጣም እወዳታለሁ መንግስት ሲኖራት እመለሳልሁ ሁላችሁም እንክዋን ደህና መጣችሁ እንደኔ ሰላምን የምትወዱ ከሆነ ካናዳን ትወዱታላችሁ 30 ዓመት 30 ዓመት ሊሞላኝ ነው ካናዳ ውስጤ ናት ይመቻችሁ ካልጋሪ ጥሩ ከተማ ነች ሃኒቾ ደግሞ ጎረቤቴ ነሸ
@heluview7904
@heluview7904 24 күн бұрын
በጥላቻ ለሰከሩ ሰዎች አሸበረቀች ከማለት ይልቅ በከተች ማለት ቀላል ነው
@trihasgebremichael8240
@trihasgebremichael8240 27 күн бұрын
ታሪኩ ውዱ ወንድሜ ምርጥ የእውነት ምርጥ ሰው ebs ከሰሩ ቅን ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 28 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒየ
@ghfu3554
@ghfu3554 27 күн бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ሀኒዬ እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን
@Tzetatzeta
@Tzetatzeta 26 күн бұрын
የኔ ወርቅ ሃንየ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ የኔ የኔ አበባ 🌸🌸💙🦋
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 28 күн бұрын
የኔ ቅመም ሀኒ እንዴት እንደምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ❤❤❤❤
@BTTube19
@BTTube19 13 күн бұрын
ሰላም ሀንዪ እንኳን ደህና መጣሽ ወዳገራችን ሁሉም ይለመዳል ታሪኩ ከመለሰልሽ መልስ አንጀቴን ያራሰኝ ነገር ሁሉም ሰው ቤተሰቡንና ጉረቤቱን ይዞ ነው የሚሰደደው ያለው ትክክለኛ ንግግር ነው በርቺ ብዙ የሚሰሩ ስራዎች አሉ ❤❤❤❤
@ቤዛእንድርያስ
@ቤዛእንድርያስ 25 күн бұрын
ብልህ ሰው ልጁ የሚናገረውን ነገር እያጣጠመ ኖት እየያዘ በደንብ ያዳምጣል፣ እኛ አበሾች ስንባል ሹፈት ቀልድ ቧልት ስለለመድን የሚናገረው ማን ያዳምጠው? ከ በረዶው በላይ የተጋገረ የሃበሻ ክፋት ሌላ እዳ ነው
@MelatAseffa
@MelatAseffa 26 күн бұрын
ሀንቾዬ ❤❤❤ ታሬ ፈገግታ ብቻ ይበቃል መልካሙን ሁሉ።
@asterluluastu689
@asterluluastu689 27 күн бұрын
ሀኒቾ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ታምራላችዉ
@ZelalemFisha
@ZelalemFisha 27 күн бұрын
የኔ ጀግና ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 27 күн бұрын
THE BEST 💚 💛 ❤️ Well come & both
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 27 күн бұрын
🙏
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 26 күн бұрын
በአንገት መስቀል ስም ከህዝብና ከዩቱብ ሸቀልሽ። ሀና ቤተክርስቲያን ነው ወይ ? ከመንገድ ዞር ያሉ ሆቴል ነው ምርጫሽ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 27 күн бұрын
አይዞችሁ ሁሉም ለበጎ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው በቱ ስሩ እናይላችሆለን
@abayteshome5079
@abayteshome5079 27 күн бұрын
ኦ ካልገሪ ነዉ ያለሽዉ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 27 күн бұрын
ሃንዬ እንዴት ነሽ የስደት ህይወት እንዴት ነው ?ድምፅሽ አይሰማም
@አዶናይጌታ
@አዶናይጌታ 26 күн бұрын
ሐኒዬ የኔ ፍልቅልቅ በረዶ ሲመጣ ሳቅሽ ሁሉ ይጠፋል😂😂😂😂
@kalabebe4402
@kalabebe4402 27 күн бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ በጣም አስፈራራሀት እረ ይለመዳል !!እኔም ስድስት አመቴ ነው አንድም ቀን አልወደኩም ጫማውም ልብስም አለ አታስፈራራት በርቺ ሀኒቾ
@sunnyhirpo852
@sunnyhirpo852 27 күн бұрын
ሀና የወደድኩሸ “ ዘመን” ላይ ነው ። መተወን ትችያለሸ
@rahmaadam1469
@rahmaadam1469 27 күн бұрын
በርቺ እህት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 28 күн бұрын
❤ እውነት ነው ገንዘብ በቀላል አይገኝም ስንቱ ቤተሰቡ ይረዳዋል አላውቅም
@seneduthomas4128
@seneduthomas4128 28 күн бұрын
ሀና ግን አደገኛ ፖለቲከኛ ነሽ፡፡ ሲጀመር ልጁን ያወቅነው አቆምኩ ሲል፡፡
@tigeadam1992
@tigeadam1992 28 күн бұрын
ትሁነ ምን ችገር አለው ስው ካልቸገረው ካልደረስበት ፖለቲከኛ አይሆንም
@seada9327
@seada9327 28 күн бұрын
ምንም አላጠፋች
@tigeadam1992
@tigeadam1992 28 күн бұрын
@@mobilemobile7500 እነት ምስጡች ያልታወቀባቹ ምንም ስትጠቅሙ አላቹ አይደል እነ ስገጤ
@messiessi3635
@messiessi3635 28 күн бұрын
@@seneduthomas4128 ባለ ጊዜዎች አላስቀምጥ አላችዋት
@halehale7257
@halehale7257 28 күн бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ውይኔ በሳቅ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 25 күн бұрын
ሀኒቾ❤ ምርጥ ልጅ
@abby8509
@abby8509 28 күн бұрын
ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 26 күн бұрын
ሀንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመብርሀን ነች ለዚህ ያበቃችሽ
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 26 күн бұрын
ሀኒ ብዙም አይሥማማሽም እዚህ ይሻልሽነበር ማን እንደ ማማ ኢትዮ❤❤❤
@user-ot6zq2dl7g
@user-ot6zq2dl7g 24 күн бұрын
ሀንዬ በርች በሞያሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ ዞር ዞር እያልሽ ካናዳን ታስተዋዉቂአለሽ መሄድሽ መልካም ነዉ ❤
@hewot.d524
@hewot.d524 26 күн бұрын
ካልጋሪ በጣም ቆንጆ ከተማ ነው ብርዱም ቢሆን የራሱ ውበት አለው እጅግ በጣም ትወጅዋለሽ ሰው አትስሚ ከበጋው በላይ ብርዱ እጅግ ውበት አለው በራስሽ አመለካከት ብርዱ ሲገባ ሰው ስለብርዱ ያጋነነውን ወሬ ታይዋለሽ አንቺ ደግሞ ጠንካራ ሴት ነሽ በብርዱ ወቅት ለሚድያሽ ብዙ ስራ ታቀርቢበታለሽ።
የካናዳ ልጆች የበዓል ትውሰታ Hanna Yohannes:
42:41
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 26 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,9 МЛН
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 255 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
July 15, 2024
15:46
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 61 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
እኔን የምታነቃቃኝ እናቴ ነች ……
1:11:23
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 35 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 50 МЛН