ይህን ካዮ ቦሃላ ስለ ቦሌ ቡልቡላ ያሎት እውቀት ፈፅሞ ይቀየራ (ክፍል 2)🙉🙊🙈

  Рет қаралды 8,231

Addis today

Addis today

Күн бұрын

tour de addis/bole bulbula
• ይህን ካዮ ቦሃላ ስለ ቦሌ ቡልቡላ ...

Пікірлер: 23
@goodnews2392
@goodnews2392 9 ай бұрын
ወዳጄ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስትሰራ ነው ደስ የሚለን፣ ምክንያቱም እኛ ከሀገር ውጪ የምንኖር ኢትዮጵያውያን የሀገራችንን ናፍቆትና ትዝታ የምናጣጥመው በዚህ መልኩ ነውና፣ ደግመህም ብትሰራው ለውጡን ማየት እንችላለን ። ለምሳሌ ፒያሳ አሁን ያለበትን ሁኔታና ወደፊት ተሰርቶ ሲያልቅም ብታሳየን ደስ ይለናል ላንተም እንደ መዝናኛ ይሆንልሃል የሚል እምነት አለኝ። ተባረክልን
@birhanushitaye4135
@birhanushitaye4135 3 жыл бұрын
በርታ በጣም ብዙ ሰፈሮችን እያስተዋወከን ነው እናመሰግናለን ።ሌሎች አካባቢዎችን በተቻለ መጠን አስተዋውቀን።
@tsegayeetana703
@tsegayeetana703 2 жыл бұрын
Betam ameseginihalehu abate hoyi,videohu yetekedawu meche neber?beahunu gizes yebetochu waga min layi nachewu?40/60 medanalem akababis lemin atasayenim?
@salamkonjo4789
@salamkonjo4789 2 жыл бұрын
sent new
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 3 жыл бұрын
Bertta 👍
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 3 жыл бұрын
ቆይ ግን በምን እናግኝክ ትክክለኛ ከሆንክ አድራሻክን ማለቴ ሰልክክን አስቀምጥልን
@aaft1329
@aaft1329 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ቦሌ አረብሳ። የማሸጥ አሳየን
@aleti4562
@aleti4562 3 жыл бұрын
Bole Hayat 2 Site 4 yet drese???
@horeyahoreya502
@horeyahoreya502 3 жыл бұрын
baretabatame gobeze.adenakehe nage
@youandmy3076
@youandmy3076 3 жыл бұрын
በብዛት ቤት ሽያጭ ያለባቸዉ ከሚባሉ ሰፈሮች ዉስጥ ቤተል ፡ ከአስኮ እስከ ቡራዩ ማርያም ፤ ቦሌ አካባቢ ፤ አየር ጤና ፤ ግራር ፤ ወይራ ፤ ጠሮ ፤ አሸዋ ሜዳ ፤ ሲኤምሲ ፤ አያት ፤ ሰሚት ፤ ቱሉ ዲምቱ ኮዶሚኒየም አካባቢ እና ጦር ሀይሎች ቻይና ኢንባሲ በብዛት ቤቶች ግብይት ስለሚካሄድ በምታሳየዉ የቤት ሽያጭ ቪዲዮዎች ላይ የበለጠ ስለአካባቢዉ እዉቀት ከመያዝ አንፃር ቀድመህ ቦታዎቹን ብታሳይ መልካም ይመስለኛል ። ስለ ስራህ ከልብ ከሚያመሰግኑህና ከሚከታተሉህ አንዱ ነኝ !!
@hintub
@hintub 3 жыл бұрын
Ye bet waga masawek tewk inde????
@tijsttijst4757
@tijsttijst4757 3 жыл бұрын
በርታ ሰሚት አድ እሰቲዲዬ ስንት ነው
@abduyeabduye4581
@abduyeabduye4581 3 жыл бұрын
በአለምባክ ወደ አንፎ ሰፈር አንፎ 75 ና 72 አስቃኘን
@abrish338
@abrish338 3 жыл бұрын
GOOD
@ይችላል
@ይችላል 3 жыл бұрын
40/60 ኪራይና ሽያጭ አሳውቀን
@sabamessele8084
@sabamessele8084 3 жыл бұрын
Please ermi ask for me saso real estate in burbuja okay.
@gt9334
@gt9334 3 жыл бұрын
እረ ሳፋሪ ሰፈርን ስራልን:: ትራፊክ ጃሙ እንዴት ነው? አቋራጭስ አለው ወይ ልጆች ለማሳደግ ለማከራየት ወይም ለመከራየት በ ከፍተኛ ደረጃ እና በዝቅተኛ ደረጃ ምን ይመስላል::
@nourasultan5619
@nourasultan5619 3 жыл бұрын
ወንድም እስኪ አድራሻክን ካላስቸገርኩክ አስቀምጥልኝ እኔድባይነው ያለውት ወንድም ተባበረኝ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 3 жыл бұрын
አድራሻውን አይሰጥም ለምን እንደሆነ አላውቅም
@goodnews2392
@goodnews2392 9 ай бұрын
ስልክ ቁጥሩ እኮ በሌሎቹ ቪዲዮዎች ላይ አለ ከፍታችሁ አግኙት።
@bereketdawit9416
@bereketdawit9416 3 жыл бұрын
Mechem lebun ayakelem!!!
@genethaile9003
@genethaile9003 3 жыл бұрын
ወንጀል ይበዛበታል ወንጀል ሁሉ እዛ ነው እኔ ነብሴን እወዳለሁ
@DeyteenDeyteen
@DeyteenDeyteen 8 ай бұрын
እረ የለም ወጀል ደሥ የሚል ከተማነው
🛑 ከአራት ኪሎ ፒያሳ አቋራጭ መንገድ Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2025
11:52
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 16 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
🛑 ቤላ  እንደስሟ ልትሆን?  Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K 2025
22:27
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 6 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН