ይህን ካደረጋችሁ ዩቲዩብ ቻናላችሁ ይሞታል

  Рет қаралды 2,081

Khalid Solutions

Khalid Solutions

Күн бұрын

Пікірлер: 101
@Beza23-i1t
@Beza23-i1t 10 ай бұрын
Thank you bro ❤❤❤❤
@fatuma-og8dc
@fatuma-og8dc 10 ай бұрын
በርታ ወዲሜ
@enyewhustle
@enyewhustle 10 ай бұрын
I Appreciate you ,Keep going Bro
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 10 ай бұрын
ወንድማችን በርታ በጣም አሪፍ ነው አንተ ባሳየህው መንገድ ከፍቻለሁ በርትተህ ታበረታለህ በርታ
@muradunaljena
@muradunaljena 10 ай бұрын
ባረከሏሁ ፊኩም ❤❤❤❤❤
@hananikihar
@hananikihar 10 ай бұрын
ማሸ አለህ በርታ
@Melhama
@Melhama 10 ай бұрын
As wr wb khalid mashallah allah ychemrlh enem youtube jemrea nbr bezih channel esti ayteh asteyayet stegn ❤❤
@Melhama
@Melhama 10 ай бұрын
Manm yayew sew kale asteyayet ystegn❤❤
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
የምጸራቸው ቪዲዮዎች ሀሪፍ ናቸው ነገር ግን ክላሲካል እና አዳንድ ከኢስላማዊ ፊልሞች ላይ የተወሰዱ ቪዲዮዎችን ስትጠቀም ጥንቃቄ አድርግ ምክንያቱም ወይ ሪዩስድ ኮንተንት ይልሀል ወይንም ደግሞ ኮፒራይት ይይዝሀል ይህ ቻናልህ ለክፍያ ሞኒታይ እንዳይሆን ያደርገዋል ከዛ በተጨማሪ የመረጥካቸው እርእሶች ሀሪፎች ናቸው።፣ ሰአት እና ቀን በተለመደ እና በተመሳሳይ ጊዜ ልቀቅ በርታ
@Melhama
@Melhama 10 ай бұрын
@@KhalidPM123 merhaba shukren gn copyright silegn qedmo ayasteneqeqegnm ende?
@motivationpictures.
@motivationpictures. 10 ай бұрын
The first Hook በጣም አሪፍ ነው ❤
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 10 ай бұрын
መልካም ትምህርት ብሮ በርታልን እውነት ስላጋራህን
@babatube-i7o
@babatube-i7o 9 ай бұрын
ሹክረን ሀቢቢ 🙏
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 10 ай бұрын
ወድሜ ምድነው ኢትሮ አልገባኝም 👈ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን ብዙነገር እያስተማርከንነው🙏👍👍በርታ
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
ኢንትሮ ማለት የቪሲዮ መግቢያ እንደማለት ነው
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 10 ай бұрын
@@KhalidPM123 👍🙏
@muradunaljena
@muradunaljena 10 ай бұрын
በርታ ወድማችን
@Mamonh-y3t
@Mamonh-y3t 10 ай бұрын
👍👍👍 በርታ
@zahrahh2389
@zahrahh2389 10 ай бұрын
ያሰላም እና መሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠከን
@WogenetomasRike
@WogenetomasRike 10 ай бұрын
Editing ditel asayegn wondime
@SleepyBirdNest-nr5qu
@SleepyBirdNest-nr5qu 10 ай бұрын
Brave man. Go ahead brother
@SpeciesMan
@SpeciesMan 10 ай бұрын
Bro berta ❤❤❤❤❤❤❤
@hanafentaw2745
@hanafentaw2745 10 ай бұрын
የኔን እይልኝ በእናትህ አይተህ ጣፍልኝ በዚህ በእናትህ በየህ አለው
@KhalidPM123
@KhalidPM123 9 ай бұрын
ተምኔልሽን አስተካክዪ በዛ ላይ ቪዲዮቹ ሪዩስድ አይሁኑ፣ ጥራትም ይኑራቸው
@ረሂመናኝቤታሳብያናፋቃት
@ረሂመናኝቤታሳብያናፋቃት 10 ай бұрын
ባርታ
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፣ አብዛኛው ሰው የሰው አይደል የሚጠቀሙ ወንድም ?
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
ሞኒታይዝ የተደረጉት ትንሽ ናቸው በዛ ላይ ሞኒታይዝ ላልተደረገ ቻናል በጣም ያስቸግራል
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወድማችን። ያው አብዛኛው የሰው አይድያ ቆራርጦ ሲጠቀም ስለ ማይ ነው። ቀጥቂቶች በስተከር ራሳቸው የሚሰሩ ሰዎች ብዙም አላይም ለዛ ነው ወድማችን በርታልን ።
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
በተጨማሪ ደግሞ ዩቲዩብ ላይ ተለቆ የማያውቅ ከሆነ ወይንም ቪዲዮው ሪአክት የተደረገ ከሆነ ምንም ችግር የለውም@@JerryJerry-ws8bh
@muhammadabd4176
@muhammadabd4176 10 ай бұрын
Thanks
@YussufAdem-xg3je
@YussufAdem-xg3je 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 10 ай бұрын
አንየ ቁምነገር ስለምወድሽ ነው በፅ yemisemah
@Toker-G
@Toker-G 10 ай бұрын
የኛ ቅን ሰው በር ታ።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbinatAshiko
@AbinatAshiko 10 ай бұрын
Thank you silanagarkane❤
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
አብሽር
@Min22111
@Min22111 10 ай бұрын
yhonas mho
@Pic-h5h
@Pic-h5h 10 ай бұрын
First tanks man
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
You got it!
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን💖
@FeyselOmar
@FeyselOmar 10 ай бұрын
Ye Ethiopia temelkach snt seat new miyayut snt seat elqeq adis snhon
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
ያንቺ ሰብስክራይበሮች ስንት ሰአት ላይ በብዛት ኦንላይን እንደሚሆኑ አናላይቲክስ ውስጥ ገብተሽ ከዛ ኦዲየንስ የሚለውን ተጭነሽ When my Subscribers online የሚለው ላይ ማየት ትችያለሽ
@FeyselOmar
@FeyselOmar 10 ай бұрын
@@KhalidPM123 jemari kehons mnm subscriber kelelem
@muradunaljena
@muradunaljena 10 ай бұрын
ታግ ኣደራረግ ኣሳየን
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
መርሀባ
@lshfman
@lshfman 9 ай бұрын
coyrith kalale chiger alew
@الحمدللهعلىكلحل-د2ظ
@الحمدللهعلىكلحل-د2ظ 10 ай бұрын
አህለን ወሳህለን
@zahrahh2389
@zahrahh2389 10 ай бұрын
እኔ እዴት እደሚገኝ ኣላወኩትም እዴት እደማገኝ ኣሳዩኝ የቴሌግራም ሊክ
@ABUAKREM
@ABUAKREM 10 ай бұрын
ካሊድ እባክህ ስልክህን ላክልኝ ስለኔ ዩቱብ ቻናል እንመካከር ፣ጀዛከላህ በተረፈ በርታ
@hiwitesfish
@hiwitesfish 10 ай бұрын
እስኪ የኔን እይልኝ እባክህ🙏
@yasugetachew1648
@yasugetachew1648 10 ай бұрын
Setup vidio seralen
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
መርሀባ
@FeyselOmar
@FeyselOmar 10 ай бұрын
Awo thumnail aserar asayen please
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
መርሀባ
@How_are_you1972
@How_are_you1972 10 ай бұрын
Wow 😲
@rahmaomar1567
@rahmaomar1567 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@AhmedSultan-g7s
@AhmedSultan-g7s 10 ай бұрын
berta tyake neberegn bemn laggnih tg bro
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
የቴሌግራም አካውንት t.me/Khallidpm
@How_are_you1972
@How_are_you1972 10 ай бұрын
video upload አደራረግ አሳየኝ በሌላ ጊዜ
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
መርሀባ እሰራበታለሁ
@How_are_you1972
@How_are_you1972 10 ай бұрын
Shukuren
@EqraMedia
@EqraMedia 10 ай бұрын
ወንድም ኻሊድ እንኳን ደህና መጣህ ጀዛክላህ ኽይር እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ታምኔል መስራት እንዴት አድርጌ ብሰራ ነው የሚታየው አንዳዴ ታምኔል ሰርቼ ቪዲውን ስለቀው ያ የሰራሁት ታምኔል ተላይ አይታይም ከዛ ተናድጀ ዝምብየ ነው የምለቀው ወይስ አላውኩበትም እናነው በዚህ ቪዶ ስራልን እኔ አስለን ተስፋ ልቆርጥ ትንሽ ነው የቀረኝ ልተወዉ የምር ድካም ብቻ ነው ምክንያቱም ሌላው ደግሞ እንደውም የሚታይላቸው የሰው ከየቦታው አጠራቅመው የሚለቁት ናቸው ያው እንደምትለው ቻናሉ ይሞታልክ አላውቅም በተረፈ በርታልን እስኪ የኔን ቻናል እየውና ችግሩን ንገረኝኝኝኝ ደክሞኝ ልተወው ነው ድረስብኝኝክክክ
@KhalidPM123
@KhalidPM123 9 ай бұрын
ይቅርታ ስለዘገየሁ/ ቻናልሽን አየሁት፣ አንደኛው ችግር ተምኔሎቹ ሳቢ አይደሉም፣ ተምኔሉ ላይ ያሉ ጽሁፎችም አይነበቡም፣ ለተምኔሉ ባክግራውንድ የምታደርጊው ከለርም አይስብም ስለዚህ ሀሪፍ ተምኔል ስሪ፣ ሀሪፍ ተምኔል ለመስራት አንቺ የምትሰሪውን አይነት ቪዲዮ እየሰሩ ብዙ ቪው ያላቸውን ቻናሎች ላይ ሂጂ እና ተምኔላቸውን ተመልከቺ ከዛ አንቺም የነሱን አስመስለሽ ስሪ፣ የነሱን አስመስለሽ ለመስራት ካቃተሽ ዩቲዩብ ላይ እንዴት መስራት እንደምትቺዪ ቲቶሪያል ተመልከቺ፣ በተረፈ እርእሶችሽንም ሳቢ አድርጊያቸው ፣ለምሳሌ በ10 ደቂቃ ውስጥ አረበኛ ለማንበብ ወይንም እነዚህን ካላወቃችሁ አረበኛ ማንበብ አትችሉም የሚሉ አይነት እርእሶችን ተጠቀሚ፣ አንዳንዴ ደግሞ አንገብጋቢ አዳዲስ ጉዳዮች ሲፈጠሩ ቪዲዮ ስሪባቸው ትኩረት ስለሚስቡ ቻናልሽን ያስተዋውቁልሻል ይህን ካደረግሽ ቻናልሽ ያድጋል፣ በተረፈ ሰዎች ቁርአንን እንዲያውቁ በማስተማር ላይ በርቺ ፣እስኪ አስቢው 20 ቪውው ብቻ እንኳን ቢኖርሽ 20 ሰዎችን ቁርአን ማስተማር ቀላል ነገር ነው? በፍጹም አሏህ በኒያሽ ይከፍልሻል
@How_are_you1972
@How_are_you1972 10 ай бұрын
Ferst number 1
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
ብጣም አመሰግናለሁ
@JOKESWITHANIMAL
@JOKESWITHANIMAL 10 ай бұрын
animation video be english languge besra egna hager lela hager yetaylnalwey
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
በትክክል
@ERI-FORUM
@ERI-FORUM 10 ай бұрын
Thank you bro, ጽሁፍስ ከ face book, ወይ ከ ሌላ፡ ጽሁፍ ወስደን ብንጠቀምስ፡ ማለት ለምሳሌ ከ BBC ወይም ከ twitter. ሌላ ጥያቀ title እና discribtion , ምንና ምን መጽሓፍ ኣለብን? ኣመሰግናለሁ
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
ጽሁፍ ብትወስዱ ችግር የለውም፣ ታይትሉ ስለምትለቁት ቪዲዮ የሚያጓጓ ታይትል አድርጉ ዲስክሪፕሺን ደግም ስለ ቪዲዮው በደንብ የሚገልጽ ጽሁፍ ተጠቀሙ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 10 ай бұрын
በርቻ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ገና ጀማሪ ነኝ እና ባለኝም ሰብስክራይብ እየቀነሰብኝ ነው መፍትሄው ምን ይሁን
@KhalidPM123
@KhalidPM123 9 ай бұрын
መፍትሄው ጠንክሮ መስራት ነው፣ አንዳንዴ እኛ ባናጠፋም ሰብ መቀነሱ አይቀርም፣ ቻናሎቹ ሲዘጉ ሰብስክራይቡም ይነሳል ካንተ ላይ
@How_are_you1972
@How_are_you1972 10 ай бұрын
ሁለተኛ ቻናል ሊንክ ላክልን
@Funny20208
@Funny20208 10 ай бұрын
khalid studio endet argen enastekaklalen? yante studio yamila eski ngerin
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
sefi vedio serabetalehu
@emamjalata7147
@emamjalata7147 10 ай бұрын
How to get camera for video recording
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
you have to buy it or use your phone
@IncreaseEnglish
@IncreaseEnglish 10 ай бұрын
ካልዶ ሰላም ነህ! ባለፈው አንድ ጥያቄ አቅርበ እንደነበረ አስታውሳለሁ፡፡ እሱምLanguage teaching apps በተመለከተ ነው፡፡ እሱን በትዕግስት እየተጠባበኩኝ ነው፡፡ ሌላው ጀማሪ You tuber ለመሆን ዝግጅት ላይ ስለሆነ ከእኔ አቅም ጋር የሚሄድ ዕቃ ለማወቅ ስለፈለኩኝ 1 sound recorder እና ቀለል ያለ 1 camera ዓይነትና ዋጋ ብትጠቁመኝ እወዳለሁ፡፡ አመሰግናሉ!!!!! Kind regard!
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
www.amazon.in/Boya-ENTERPRISES-Microphone-Smartphone-Camcorder/dp/B07XDLCSSG የላኩልህ ማይኩን እንድታየው ነው ዋጋው እስከ 2000 ብር ነው ካሜራ ግን ትንሽ ይወደዳል ከ30000 በታች አታገኝም ስለዚህ ሀሪፍ ካሜራ ያለው ስልክ መተቀም ይሻላል፣ ወይንም እስከዛው እጅህ ላይ ያለውን ስልክ ተጠቀም!
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
አፕልኬሽኑን በተመለከተ በ እውነቱ እኔ ተጠቅሜ ስለማላውቅ ለመጠቆም ትንሽ እቸገራለሁ ያው ስላልሞከርኩት
@AMENAYFO
@AMENAYFO 10 ай бұрын
Khalidooooo Galatoma!!!!!
@AMENAYFO
@AMENAYFO 10 ай бұрын
@@KhalidPM123 ግድ የለም!
@Selam-26
@Selam-26 10 ай бұрын
Hey kalhid channelh monitize yonual?pls🙏
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
ገና አልሆነም
@How_are_you1972
@How_are_you1972 10 ай бұрын
የታለ የቴሌግራም ቻናልህ ሊንክ
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
t.me/Khalidpm
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 10 ай бұрын
Tagi mindinew?
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
ሌሎች ቻናሎችን በዲስክሪፕሺን ወይንም በታትሉ ስር መጥቀስ
@darusalamtube9737
@darusalamtube9737 10 ай бұрын
አቦ ያንን channel እየው እስቴ
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
በ2 አመት ውስጥ 26 ቪዲዮ ብቻ ነው የለቀቅከው፣ ይህ ማለት በጣም በተራራቀ ቀን ፕሮግራምድ ባልሆነ ጊዜ ይህንን እና ተምኔልህን አስተካክል ከዛ ያድጋል
@darusalamtube9737
@darusalamtube9737 10 ай бұрын
እሺ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@الحمدللهعلىكلحل-د2ظ
@الحمدللهعلىكلحل-د2ظ 10 ай бұрын
ወድም ኻሊድ የቴ ሌ ግራም ኣካውንት ኣስቀምጥልን
@bahranwend
@bahranwend 10 ай бұрын
Can u show me some settings that must be edited pls and Tnx for the Info🎉🎉
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
I will soon
@bahranwend
@bahranwend 10 ай бұрын
@@KhalidPM123 pls quickly
@AFARlyricstube19
@AFARlyricstube19 10 ай бұрын
KZbin Lyrics ይከፍላል bro🙏
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
ላይሬክስ የተጻፈበት ቪዲዮ ማለትህ ከሆነ 4000 ሰአት እና 1000 ሰብ ካሟላህ ይከፍላል
@AFARlyricstube19
@AFARlyricstube19 10 ай бұрын
@@KhalidPM123 ok አሁን አኔ music የሶው ነው እንጂ lyrics እና ሌላ አዲት የ ራሴ ነው ደሞ ሙሉ ነው lyrics ማራጎው
@KhalidPM123
@KhalidPM123 10 ай бұрын
የሰው ከሆነ ኦዲዮው ሪ ዩስድ ሊልህ ይችላል@@AFARlyricstube19
@AFARlyricstube19
@AFARlyricstube19 10 ай бұрын
@@KhalidPM123 ok
@AFARlyricstube19
@AFARlyricstube19 10 ай бұрын
@@KhalidPM123 ታሳስቼ የሶው ቪደኦ apload አረኩት እና አሁን channel ይዘጋል ማለት ነው 🙏
ስለ ዩቲዩብ አጠቃላይ ጥያቄ እና መልሶች
1:03:07
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 15 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 18 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 111 МЛН
ስኬት ምንድን ነው? || What Is Success? - Impact Podcast
32:29
መልሲ ቀጥታዊ ሕቶታት ህዝቢ
2:27:08
Delina Consulting
Рет қаралды 3,3 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 15 МЛН