ትረካ - ደርግን ያመሰው አሸባሪ | ሸጉጤ ደሜ | በቤልጂግ አሊ | Ethiopia |

  Рет қаралды 19,248

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Күн бұрын

ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #fikremarkos #yemisam #ethiopianbook #ፍቅረማርቆስ #ፍቅረማርቆስደስታ #የሚሳምተራራ #fikremarkosdesta #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #fekeremarkosdesta #yemisamterara #ሸጉጤ ደሜ #ቤልጂግ አሊ #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024

Пікірлер: 13
@AmharicBooks
@AmharicBooks Ай бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
@themane9894
@themane9894 Ай бұрын
አይትረካ ይገርማል ታሪኩ እውነት ነበር ነፍስህን ይማረው
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Ай бұрын
እሃሃሃሃሃ 😂 አይ የድሮው ጊዜ!!! ሁሉ ነገር የዋህነትና ለዛ ነበረው!!!
@legehar14
@legehar14 Ай бұрын
የልደታ ሰፈር እና የአካባቢውን ሰው በደንብ ነው የገለፅከው። በጣም ጥሩ ትረካም ነው። ነገር ግን ጉዳዩ የተፈፀመበት አካባቢ ከልደታ ይልቅ ለሰንጋተራ ይቀርባል። የታሪኩ ባለቤትን አቶ ሽጉጤ የሰንጋተራ አካባቢ ነዋሪ እንደነበሩ ትረካው ላይም ተገልጿል። ትንሽ ስለነበረው ሁኔታ ቢገለፅ ጥሩ ነበር።
@muninitefera6728
@muninitefera6728 Ай бұрын
Be Wabi Shebele kushasha gudeguad gebto be Tenbuha Monopole gudguad weta.
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 Ай бұрын
ጉዳዩ የተፈፀመበት አካባቢ ከልደታ ይልቅ ለሰንጋተራ ይቀርባል። የታሪኩ ባለቤትን አቶ ሽጉጤ የሰንጋተራ አካባቢ ነዋሪ
@getachewugeorgius3027
@getachewugeorgius3027 Ай бұрын
የምታሳዝኑ ፀሃፊ ወይም ተራኪ ናችሁ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m Ай бұрын
በነጭ ሽብርና በቀይ ሽብር መካከል በል ታሪክ አታዛባ ምክንያቱም ከብዙ ትእግስት አስጨራሽ በሗላ ነው ቀይ ሽብር የመጣው ።
@tamarattamarat7070
@tamarattamarat7070 Ай бұрын
ትረካዉ ጥሩ ሇኖ ሳለ ሰንጋተራ ብትለዉ ጥሩ ነበር ሽጉጤ ደሜ ከወዘሮ ዝማም ቴድሮስ የሚባል ፖሊስ የነበረ ጎረቤቴ ጓደኛዬም የነበረ ነዉ
@getachewugeorgius3027
@getachewugeorgius3027 Ай бұрын
ሰላሳና አርባ አመት ተመለሳችሁ ወደዃላ ተመልሠህ ከምትቀባዥሩ ለምን ዛሬን ወይም ጭንቅላት ቢኖር የነገን ለሰውማስረዳት እንጂ እስከመቼ ወደዃላ እራሳችሁንም ህዝቡንም ትጎትታላችሁ
@milionephrem489
@milionephrem489 Ай бұрын
የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ ምድረ ገልቱ። በቲክቶክ የሚቀባዥር ትውልድ ታሪኩን ማወቅ አይሻም። አዳሜ አርህን የምትጥልበት የረባ ሽንት ቤት የላችሁ ስማርት ፎን ተሸክማችሁ በየ ዩቲዩቡ ትሳደባላችሁ። ወራዳ ትውልድ። 😂😂😂
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 12 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 693 М.
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 38 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 8 МЛН
Alemneh Wasse : ሚስጥሩ ያልታወቀው የሴቶች ገዳይ!
58:05
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 12 МЛН