ይህንን ምስል አሁኑኑ ከቤታቹ... እጅግ አስገራሚ ሚስጥራት (ስቅለት)

  Рет қаралды 69,448

Lucy Tips

Lucy Tips

Күн бұрын

በዚህ ቻናል በአለማችን ላይ የተከሰቱ አስደናቂ ክስተቶች, አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎችን፣ ሰዎችን፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶችን ደስ በሚል አቀራረብ የሚቀርብላቹ ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ ቶፕ ቴን ወይንም ምርጥ ቪዲዮዎቻችን ላይ ፣ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የያዙ ግሩም ድንቅ ቪዲዮዎችን ያገኙበታል ።
ከናንተ የሚጠበቅው ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነው።
ለማንኛውም ጥያቄዎቻችሁ - በ natiitessema@gmail.com አድራሻችን ማግኘት ይችላሉ ።
"አላማችን እናንተን እያስገረምን ማዝናናት ነው"
ከዚህ ቀደም ተወዳጅነትን ያገኙ ምርጥ 10 ቪዲዮዎቻችን
👇👇👇👇
👉ከ እስር ቤት አምልጠው የጠፉት 3ቱ አደገኛ ሰዎች
• ለ 50 አመታት የት እንደገቡ ያልታ...
👉የምድራችን የምንጊዜውም ሚስጥራዊው ቦታ
• የምድራችን እጅግ ሚስጥራዊው ቦታ ስ...
👉ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግላቹው የምድራችን 9 ሰዎች
• 10 በምድር ላይ የታዪ አስገራሚ እ...
👉አስፈራው ቤት
• እዚ አስፈሪ ቤት ውስጥ ምን ተፈጠረ...
👉7ሺ መኪና ያሏቸው አስደናቂ ንጉስ
• የ 7ሺ መኪኖች ባለቤት የሆነው የአ...
👉በፎቶ ላይ የተገኙ አስገራሚና አስደንጋጭ ምስሎች
• ለማመን የሚከብዱ በፎቶ ላይ የተገኙ...
👉በምድር ላይ የታዩ አስገራሚና የተለዩ ፍጥረታት
• 10 በምድር ላይ የታዪ አስገራሚ እ...
👉4እግሮች ያሏት ሴት
• የ 4 እግሮች ባለቤት እና ሌሎች አ... 7
👉ከሞት የተነሳችው ሴት
• የራሷ ቀብር ላይ የተገኘችው ሴት
👉ሚሊየነር የሆኑ ለማኞች
• ሚሊየነር የሆኑ ለማኞች
👉ፈጣሪያቸውን ተሳድበው የሞቱ ሰዎች
• በእግዚአብሔር መንግስት ላይ ያላገጡ...
**********************************
*DISCLAIMER*
The information on this KZbin Channel and the resources available are for educational and informational purposes only.​
*NOTE : we are not the own any of the trailers,music, shown in this video we are give it to credit the respective owners.
However, if any content owners would like their images or video removed, please contact us by email at
👇
natiitessema@gmail.com

Пікірлер: 41
@LucyTip
@LucyTip Жыл бұрын
ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋቹን አትርሱ
@selinasol-ts5pd
@selinasol-ts5pd Жыл бұрын
ኧረ ሉሲ ጠፋሽ የት ሄደሽ ነው ድምፅሽ እና ፕሮግራምሽ በጣም ነው የናፈቀኝ
@OlaniTeshale
@OlaniTeshale 2 ай бұрын
Thanks
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን❤
@marumaru1882
@marumaru1882 Жыл бұрын
እቴትየ እንኳን ድህና መጣሸ እውነት ለመናግር ተነስቸ መስሉን ማየት ጅመርኩ የግርማል ማውቅ መልካም ነገር እናመሰግናለን
@LucyTip
@LucyTip Жыл бұрын
😊🙏
@Birhan-gh2lu
@Birhan-gh2lu 4 ай бұрын
ርዕሱና ያቀረብሽው አንድ አይነት አይደለም
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Enameseginalen ❤❤❤
@LucyTip
@LucyTip Жыл бұрын
🙏
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
ልብ ብየው አላውቅም ይገርማል
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
በእውነቱ ይገርማል ሶለ ሌሎቾም ስእላት pless
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 6 ай бұрын
አወ ህዚቦቹ ከሰማይምግም አዉርዲልን በሰለዉ ጠየቁት እየሱስ ጊታዉን ምግም ከሰማይ እዲያወርዲለይ ጠየቀ ከሠማይ የመጣላቸወን ምግብ ከበሉ ቡሀላ። ከመሀከላቸዉ አንዱ ካደ የካደዉም በአሰየሱስ ፊት ተመሰለ ከዚያ ያሁዲያኖች እየሱስመስሎቸዉ ያዙት ቀጠቀጡት ሰቀሉትም።። የሰቀሉት ያ እየሱስን የካደዉ ሰዉ የዉ። እየሱስ ግን አልተወገረም አልተሰቀለም። ወደ ሰማይ አላህ አነሳዉ
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 6 ай бұрын
ይሔ ላንተ ነው
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 4 ай бұрын
የተረት አባት ዝምብለህ የሸረሪት ምእራፍ የጉንዳን ምእራፍህን አንብብ ይሄ ላተ የሚመለከትህ ጉዳይ አይደለም ለኛ ተውልን
@kinaki-
@kinaki- 4 ай бұрын
እህቴ ይሄ ሌላ ምስጢር አለው በቤ/ያናችን አስተምህሮ ስርዓት መሰረት በአንድ ዓይናቸው በኩል ብቻ ሚሳሉት ኅጢያተኞች ናቸው
@liambiniyan6065
@liambiniyan6065 Жыл бұрын
Wow!!! Genius😃😃😃
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ይህ ምስል እኛ ቤትም አለ
@YosefTanto
@YosefTanto 6 ай бұрын
ጥሩ አልሰራሽም በፊት ለፊት የለጠፍሽው አይደረግም እሺ
@LucyTip
@LucyTip 6 ай бұрын
Eshi
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 4 ай бұрын
ይሕ ስዕል ኦርቶዶክስን አይመለከትም በቤታችን ያለው ይሕ አይደለም 😳😳
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
Sle sealiw hiwet gn mn yahel takiyalsh
@ElsaTekla
@ElsaTekla 4 ай бұрын
ይሄኛው ምስል ትክክል አይደለም ትክክለኛው ምስል ሌላነው የሴት ሀዋርያም የለም
@ElsaTekla
@ElsaTekla 4 ай бұрын
ይሄኛው ምስል ትክክል አይደለም ትክክለኛው ምስል ሌላነው
@khalidbahru-dinal-ancharo1351
@khalidbahru-dinal-ancharo1351 Жыл бұрын
ሲጀመር በሉቃስ ወንጌል ማሪያም የወለደችዉ በ8ተኛዉ ቀን በሽልንግ ምላጭ የተገረዘ ፥ ጾታዉ ወንድ የሆነ ፥ ስሙ እየሱስ የሚባል ወንድ ሕጻን ልጅ እንጂ ጌታ አይደለም!! እባካችሁ ከመጽሐፋችሁ ጋር አትጣረሱ?
@YosefTanto
@YosefTanto 6 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ክርስቶስ ይቅር ባይ ነውና
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 6 ай бұрын
ክርስቶስ እኮ ፈጣሪ ሳይሆን ፉጡር ነዉ እደኞ ይበላል ይጠጣል ይተኞል ከሴት ተወለደ​@@YosefTanto
@kinaki-
@kinaki- 4 ай бұрын
ሳይጠሩት አቤት
@ashez11
@ashez11 Жыл бұрын
ትክክል ምስል አይደለም
@Yidnekgebre-ei3rl
@Yidnekgebre-ei3rl Жыл бұрын
ይሄን ስእል ልብ ብለሽ ማየት ያለብሽ አንቺ ነሽ
@ashez11
@ashez11 Жыл бұрын
ይህ ምስል የኦርቶዶክስ ምስል አይደለም
@asnakechalemayehu2655
@asnakechalemayehu2655 7 ай бұрын
ያወራሽውና አርስቱ አይገናኝም አጭበርባሪ
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 6 ай бұрын
አርስት ምረ ጪ
@Dag817
@Dag817 Жыл бұрын
ሴት ሀዋርያ አለ እንዴ?
@YosefTanto
@YosefTanto 6 ай бұрын
ቪዲኦውን ሳታይ መልክትአትፃፍ ደደብ
@hailetilahun-mt2mp
@hailetilahun-mt2mp 4 ай бұрын
ለማንኛውም ዘዳቢች መጻፍ አብዮት
@jibrilabebejibril8986
@jibrilabebejibril8986 Жыл бұрын
ድራማ 😂😂😂😂😂
@linalina6076
@linalina6076 Жыл бұрын
What dram seten
@sarontsegay7940
@sarontsegay7940 Жыл бұрын
ያምሻል እንዴ ኣንቺ ነሽ ስእሉን ተመልከቺ😡😡😡
@nahomgizaw2319
@nahomgizaw2319 Жыл бұрын
ሴቷስ ማነች pls ንገሪኝ
@YosefTanto
@YosefTanto 6 ай бұрын
ቪዲዮውን ሙሉ እየው በናትህ በእግዚያብሔር
@etazayn
@etazayn 6 ай бұрын
Lek neh yihe mesl betam adegagn yehonu melktochin yeyaze sel new ke videow tekarani
ስለ ካርታ የማናውቃቸው አስገራሚ ሚስጥሮች
12:37
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 215 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 16 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 109 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 10 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 87 МЛН
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
18:02
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
Mezmure Dawit Tube - መዝሙረ ዳዊት
Рет қаралды 1,1 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 16 МЛН