ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሚያወጡትን ቃልና ንግግር ይጠነቀቃሉ

  Рет қаралды 146,231

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 566
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p 11 күн бұрын
እግዚኣብሄር ረዥም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ! ለዚህ ነው መንፈሳዊ ነገርን ያለ እዝነ ልቦና እማንሰማው 'ና ያለ ኣዕይንተ ኣእምሮ ማየት እማንችለው ማለት ነው? ነገረ ጥበብን በጥብ ገለፅከው ፣ጨምሮ ይስጥህ ፣ ብርሃን እሆንክ ነው።
@brukekelemu4128
@brukekelemu4128 3 жыл бұрын
እድሜን ከጤና የሁሉ ባለቤት የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን
@mukki3846
@mukki3846 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemsrachworke1173
@yemsrachworke1173 3 жыл бұрын
O
@yorselimafewerki6219
@yorselimafewerki6219 3 жыл бұрын
@@yemsrachworke1173 l
@zachariahforrest3339
@zachariahforrest3339 3 жыл бұрын
a tip : watch movies at flixzone. Been using them for watching a lot of movies during the lockdown.
@matteokody4713
@matteokody4713 3 жыл бұрын
@Zachariah Forrest Yup, have been watching on Flixzone for since november myself =)
@thatguyeth
@thatguyeth 3 жыл бұрын
ዛሬም ጥያቄያችን ይቀጥላል መምህር የህይወት ታሪክህን በ 1 ቪዲዮ ተርክልን በኮሜንታችን ላይ ቃል ካልገባህልን ሁሌም በቪዲዮዎችህ ላይ እንጠይቃለን ከህይወትህ መማር እንፈልጋለን ወዳጆቼ መልዕክታችንን እናድርሰው
@makdayonas9207
@makdayonas9207 3 жыл бұрын
አዎ ከርሶ ብዙ መልስ እንፈልጋለን እናም ብዙ እንጠይቃለን ሁላችንም በጥበብ ለመሞላት ከጥበበኞች ትምህርት እንጠይቅ
@fantuhailu3641
@fantuhailu3641 3 жыл бұрын
ልክ ነህ እንፈልጋለን
@ethiopianbright7069
@ethiopianbright7069 3 жыл бұрын
ሕይወቱ እድገቱ ጥበቡ ይህ አሁን የምናየው ነው በቃ 😊😊😊
@lemlemgirmazgi3872
@lemlemgirmazgi3872 Жыл бұрын
Thank you it's Amazing and Powerful
@mggb9549
@mggb9549 3 жыл бұрын
You are great 👍 always DR miss you a lot from Eritrea 🇪🇷
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 3 жыл бұрын
Hopefully i will visit you there one day
@addess1663
@addess1663 3 жыл бұрын
አንተ የገባህ ነህ!! ጆሮህ ቃል ከሰው ይለያል...I appreciate you
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
KAL Hiwoti Yasemalini
@remziremzi5829
@remziremzi5829 3 жыл бұрын
Kab ERITREAN mibal entay adliwo tigermu ikum 😏 qiletkum bizuh" u putana 🗣
@universityofethiopia
@universityofethiopia Жыл бұрын
ልቤን ነው ያራሰከው መምህሬ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም የሚያገለግሉበት ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
@DanielDani-e3f
@DanielDani-e3f 5 ай бұрын
ወንድማችን ክበርልን የድንግል ልጅ ይጠብቅህ። አሜን እንወድሀለን
@meronlakew3046
@meronlakew3046 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️!!! እ/ር ይመስገን በዘመኔ 2ተኛ አደዋ የምታሳየን ዶ/ር ሮዳስ እንቁ እና ብርቅ ነክ ጥበበኛም ነክ ያንተን መልክት ሰምቶ የኦርቶዶክስን ሀይል የማያደንቅ አለመታደል ነው። እ/ር ይመስገን አንተን የሰጠን የድንግል ልጅ!
@ሔለን-ዲቲዩብ
@ሔለን-ዲቲዩብ 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ በዕውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
@TakeleBerhe
@TakeleBerhe 12 күн бұрын
ቃለ ሒይወት ያሰማልን. !!!❤
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go Жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሠማልን መምህር መታደል ነው በእውነት ርሱ ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑር አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dechasagrm4092
@dechasagrm4092 2 жыл бұрын
ጠቢብ አለማዊ ወመንፈሳዊ..ኑርልን ዶ/ር ወ መጋቤ ሀዲስ
@asterasefa663
@asterasefa663 3 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አገዞ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም
@bethelihemworkneh4124
@bethelihemworkneh4124 3 жыл бұрын
ፀጋህን ያብዛው "አቤቱ ለአንደበቴ ጠባቂ ሹምለት" ።
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 3 жыл бұрын
በኡነት ዶኩተር ምን እደምልህ አላቅም በጣም ጠቃሚ ምክሮች እዉቀቶች አስጨብጠህናል የኛ እቁ እኔ በጣም እወድህ አለሁ ከታላቅ አክብሮት ጋር እድሚ ማቱሳላ ይስጥልኝ ሮዲየ 🙏🙏🙏💕💕💕
@teweldebirhanfantu1876
@teweldebirhanfantu1876 3 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ነው ማመሰግንህ አይነ ልቦናችኒን ወደ ቀደምት የኢትዮጵያውያን እውቀት እድናይ ስላደረክ እናም እያደረክ ስላለህ የኢትዮጵያ አምላክ በበረከት ይጎብኚ ከአርባምንጭ ፡፡
@አልሚየድንግልማርያምልጂ
@አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 жыл бұрын
ኣሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን መምህር ደኩተር እሮዳስ ታደስ እመቤቴ ማርያም በየሀድህበት ሁሉ ከለላ ትሁንህ የተዋህዶ እንቁወች የልኡል አግዚ አብሄር ወታደሮች በርቱልን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@AsterabebeAwek
@AsterabebeAwek 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልንመምህራችን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 3 жыл бұрын
መምህር ዶር .ሮዳስ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የ ተዋህዶ እንቁ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን እንወድሃለን እናከብርሃለን መምህር አንተ እያልንህ ነው በርታልን !!"
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው፣ ተባረክ ዶ/ር ሮዳስ፣ ብዙ ተግባራዊ የሆነ እንደሆነ አረጋግጬበታለሁ።🙏👏 ተመስገን 🙏
@surafelleta8481
@surafelleta8481 3 жыл бұрын
በክብር ላይ ክብር: ጨምሮ ደርቦ ይስጥልን እይወታችንን እና አመለካከታችንን ነው የቀየርከው
@robelteclemichael763
@robelteclemichael763 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስትክ ዶክቶር ሮዳስ ደስ የሚል ትምህርት ነው የቀሰምነው ራሴ እንድመረምር ኣረግከኝ🙏
@Michael_m_
@Michael_m_ 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር!
@makdayonas9207
@makdayonas9207 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን አድረሶት ለዛሬ ያቀረቡልን ትምህርት ገንቢ ነው ለዛም ነው ባንድ ወንድማችን ቀስቃሽነት ልጠይቆት ወደድኩ ጥያቄዬ የሚሆነው እርሶ እዚህ ደረጃ የደረሱት በመልካም መንገድ ስለተጓዙ ይመስለኛል ለዛም ነው እኔ ላለሁበት እድሜ ክልል ያሉ ታዳጊዎች ያንፀናል ስለዚህ አንድ መርሀግብር አዘጋጅተው ስለአስተዳደጎ፣ስለአነበቡት መፅሀፍት፣ስለ ግንዛቤዎ፣ስለሚጠቀሙት አነቃቂ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እና ወዘተ እንዲያስረዱ እንፈልጋለን እናም እንደሚያደርጉትም አምናለሁ አመሰግናለሁ ።
@berhanutaye5976
@berhanutaye5976 3 жыл бұрын
esimamalew , etbikalew
@Hana-q2n
@Hana-q2n 9 ай бұрын
እኛምእንወድሀለን እናመሠግንሀለን እግዚያብሄር ይስጥልን።
@sofanitisrael9132
@sofanitisrael9132 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@emebetdesalegn7488
@emebetdesalegn7488 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
ክርስቶስ ተነስቷል🕯🕯🕯 🕯🕯🕯🕯🌺🌺🌺 እንኳን አብሮ አደረሰን 💕🕯🌹 እኛም እንወድሀለን☺😍😘
@romana5185
@romana5185 3 жыл бұрын
ይህ ቭድዮ የአለም ህዝብ ቢሰማው teru neber. this video deserve billion views. Dr. Roads we thank you so much!!
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደ/ር ፀጋውን ያብዛልክ በድሜ በጤና ይጠብቅክ ።
@nuhmnard647
@nuhmnard647 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@gezahagngebeyehu2249
@gezahagngebeyehu2249 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን አድረሶት!!!
@tsiontshome8885
@tsiontshome8885 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ እያልኩኝ ከዚህ በፊት ሰምተናቸው ስለማናውቃቸው የሀገራችንን የኢትዮጵያን ድንቅ ልዩ ልዩ ታሪኮች አያሌ ሚስጥራትን ከብዙ ጥቂትም ነገሮች ግንዛቤ እንዲኖረን ስለምታደርገው ይልቁንም በተለያዩ መድረኮች ላይ የምትጋብዛቸው ብሩህ እዕምሮ ያላቸውን ህፃናት እንድናውቅ ስላደረከን ከልብ ከልብ ሳላደንቅ አላልፍም፤ እነዚህ ንቁ ህፃናትም ለወደፊትዋ ኢትዮጵያ ያላቸው ሚና ግምባር ቀደም እንደሆነ ግልፅ ነው። የእኔ ሀሳብ ዶክተር እነዚህን ልዩ ህፃናት ስለማገዝ ብሎም የተለያዩ የምርምር ስራዎቻቸውን የሚያዳብሩብት ቦታ ስለመፍጠር ነው፣ በ ሆፕ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የኪነ ህንፃ (Architecture) ት/ት ክፍል የመጨረሻ ዓመት ተማሪ ነኝ እናም የመመረቂያ ፕሮጀክቴን እነዚህ ባለ ብሩህ እዕምሮ ህፃናት ያላችቸውን እውቀት ከመደበኛው ት/ት በተጨማሪ ዕውቀታቸውን የተሰጣቸውን ልዩ ችሎታ የሚያዳብሩበት እንዲሁም ለምርምራቸው የሚረዱ ሙከራዎችን የሚያካሂዱበት ማዕከል መገንባት ነው ፤ በመሆኑም ዶክተር ለእነዚህ ልዩ ህፃናት አንተ ልዩ ቅርበት አለህ ብዬ ስላሰብኩኝ ከህፃናቱ አንዳቸውን እንኩዋ የማገኝበትን እድል ባገኝ እጅግ ለፕሮጀቱ መሳካት ይጠቅምኛል እናም ከታላቅ አክብሮት ጋር ትተባበረኝ ዝንድ እለምናለው ከልብ አመሰግናለሁ!
@aweketefera501
@aweketefera501 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@getuabuhayhagos1170
@getuabuhayhagos1170 4 ай бұрын
Egezeaber Yestelen...
@getuabuhayhagos1170
@getuabuhayhagos1170 4 ай бұрын
Ke Metema.
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር በጤና እና በዕድሜ ያኑርልን።
@RetachAzanaw
@RetachAzanaw 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ልክ ነዎት ዘመኑ እየተረበሸ ያለዉ የቃላትን ሀይል ስለማናዉቅ ነዉ እኔ ከዚህ በኋላ እጠነቀቃለሁ የቃላትን ጉልበትና ሀይል ተረድቻለሁ
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 3 жыл бұрын
እውቀትን አብዝቶ እድሜውን ጨምሮ መምሕራችን ያቆይህ
@meseretkassa8783
@meseretkassa8783 3 жыл бұрын
በጣም ደስታን የሚስጥ ትምህርቶች እግዚአብሔር ዪጠብቅህ : በርታ::
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሕሊናሕሊና
@ሕሊናሕሊና 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በዚህ መርሃ ግብር ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ። ህሊና ከጀርመን
@TigistTigist-b8n
@TigistTigist-b8n 10 ай бұрын
እድሜናጤናይስጥልኝየኢትዮጵያዕቁ❤❤❤❤❤❤❤
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 2 жыл бұрын
ይህን፡ትምህርት፡ስለተከታተልኩ፡ተባርኬ፡ነው፡የዋልኩት በጣም፡ደስ፡ብሎኛል።እውቀት፡አግኝቼበታለሁ።አመሰግናለሁ፡ዶ/ር ሮዳስ🙏👋
@diribadiro5839
@diribadiro5839 2 жыл бұрын
i so amazing you are the best and miracle one in the world thanks so much
@aylaw2039
@aylaw2039 3 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን ብዙ ተተኪ እንጠብቃለን
@hewittsahle9415
@hewittsahle9415 2 жыл бұрын
Words are POWERFUL ✨🕊🙌🏾🕊✨
@derejesogen
@derejesogen 3 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነዉ ነገር ግን በድምፅና በቃል መካከል ልዩነት ያለ ይመስለኛል ድምፆች ብዙዎች ናቸዉ በሰዉ ላይ የሚያመጣው ለዉጥ ቢብራራ መልካም ነው ለምሳሌ የመኪና የአይሮፕላን የመሳሰሉት አሉ ቃል ግን ከአንደበት ስለሚወጣ በሰዉ ልጅ ላይ ልዩነት ያመጣል አንደበት የመስበር የመጠገን ሀይል አለዉ ስለዚህ በቃል እና በድመፅ መካከል ልዩነት ቢገለፅ መልካም ነዉ በተረፈ እግዚአብሔር ይጨምርልህ።
@woinshttiruneh967
@woinshttiruneh967 3 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@KebronBeki-tr1og
@KebronBeki-tr1og Жыл бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በጣም ድንቅ መምህራችን❤❤❤
@pubg-rk4jr
@pubg-rk4jr 3 жыл бұрын
አንተ ታድለሀል እግዚያብሄር መርጦሀል አንደበትህ አእንዲጣፍጥ የተመረጥክ ነህ አእረጅም እድሜናጤናይስጥህ
@mamemelese8762
@mamemelese8762 3 жыл бұрын
አንኳን አደረሰህ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ የድግል ማርያም ልጅ❤❤❤
@tewo7technology181
@tewo7technology181 3 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ላንተ ይሁን
@KebedeGebre-j4t
@KebedeGebre-j4t 7 ай бұрын
አሜን ውድ ወንድሜ እኔም ከልቤ እወድሃለው እግዚአብሔር ምስጢሩንና ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥልህ❤❤❤
@eheteabebe9059
@eheteabebe9059 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፤ትውልድን መቅረጽ የሚያስችል ትምህርት ነው።
@AbinetAlemneh
@AbinetAlemneh 12 күн бұрын
ኑረልን ወደማችን እነወደሀለን
@ፊደልጎይትኦም
@ፊደልጎይትኦም 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ በጠና ያቆይልን ።
@fox_trot
@fox_trot 3 жыл бұрын
እኛን እየባረከን እንዳለው ሁሉ ኪዳነ ምህረት ደግሞ አንተን ለዘላለም ትባርክልን።
@DagiYotor
@DagiYotor 4 ай бұрын
Dr.Rodas Tadesse you are amazing .carry on I wish all the best
@suratube7674
@suratube7674 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ሮዳስ 🙏እግዚአብሔር ይስጥልን ።የእውነት ሕይወቴን ነው የለወጥከው። ኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ ።ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ።I don't know how to thank you...This video changed my life radically...It's a lifelong advice. May God bless you bro and Thank you from z depth of my heart.🙏🙏🙏
@እናት-ጀ2ኸ
@እናት-ጀ2ኸ 2 жыл бұрын
መምህር ውብና ጥዑም የሆኑ ቃላቶችህን እማማ ኢትዮጵያ ስታዳምጣቸው ካቀረቀረችበት በፍቅር በሀሴት ቀና ትልና ፍክት ትላለች እንደ አደይ አበባ እጆችዋንም በፍቅር ዘርግታ ወደ አምላኳ እግዚአብሔር ታመሰግናለች ትክክለኛ ልጅ አንተን ስለሰጣት ክቡር ኢትዮጵያዊነትን የተሞላህ የክብርት ኢትዮጵያ ውድ ልጅ ሮዳስ አፈወርቅ። መምህር በጣም እወድሃለሁ አከብርሀለው
@urealTefera
@urealTefera 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሃለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ እጅግ ጠቃሚ ህይወት ለዎጭ ትምህርት ነው
@danielatnafu-z2h
@danielatnafu-z2h Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ዕድሜ ፣ ጤና ፣ ፍቅር ፣ በረከት ይስጥልን
@ወደ....7441
@ወደ....7441 3 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ እውነት ድንቅ ሰው ነህ
@getanehazeze6543
@getanehazeze6543 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@KidaneMared
@KidaneMared 11 ай бұрын
ዶር እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሰህ እንዳንተና እንደ ሃኪም አበበች የተገለጠላችሁ ስጦታዎቻችን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ አንተና ሌላ ወንድሞችህ ለሌላው ያልተሰጠውን ዕውቀት ለቸረህ ፈጣሪ ምስጋና ይግባውና የነ ሃኢም አበበችን በመምረጥ ካንተና መሰል ሊቃውንቶቸ ጋር በመተባበር አደራችሁን ለህዝብ ስጦ ዕድሜና ጤና እመኛለሁ
@almazamine8496
@almazamine8496 3 жыл бұрын
ዶር ሮዳስ እውነት ነው ድምፅና ብርሃን በስው እእምሮ ሊግመት ክሚቭለው በላይኃይል እላቸው::: ይህንንውቅታዊና እስፈልጊ ትምህርት ድላካፈልከን ተባረክ::
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣከ ዶ/ር ትምህርት በጣም ደስይላል እውቀት ያለ ሰው ሲያስተምሩ ጥሩ ነው አሪፍነው ብራቦ
@kassas4
@kassas4 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ዶክተር ሮዳስ ስለ ሐገር ያሥተማርከን እዉነት ነዉ ከቃልሕ የተነሣ ትፀድቃለሕ ከቃልሕ የተነሣ ትኮነናለሕ እዉነትሕን ነዉ በየሚዲያው የምንሰማዉ ዘረኝነት መለያየት ሐገር ላይ የሚነገር ሟርት በተግባር ያመጣዉን ጣጣ በአይናችን ያየነዉ ነዉ ስንቱን ንፁሐን እንዳጠፋ በማያዉቁት ነገር የስንቱን ቤት አጎደለ ያየነዉ ነዉ .ስለትምሕርቱ እናመሠግናለን በእግዚአብሔር ቸርነት ሐገራችንን ከጦርነት ከራሐብ ከመፈናቀል ከግድያ ይሰዉርልን በምሕረቱ አለማችንን ሠላም ያድርግልን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን
@TrueLife9
@TrueLife9 3 жыл бұрын
በቃላት ምስጢራት ተገረምኩኝ ። መምህር እናመሰግናለን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር።
@mamymamymame5953
@mamymamymame5953 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@meskeremgebeyehu3004
@meskeremgebeyehu3004 2 жыл бұрын
እጅግ አመሰግንሀለሁ አምላክ አሁንም እውቀት ያብዛልህ
@teigistlemmadessalegn6947
@teigistlemmadessalegn6947 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው።
@Ssssssssannnnndddrrr
@Ssssssssannnnndddrrr 3 жыл бұрын
እኛም እንወድሃለን እናመሰግናለን 💚💛❤️
@mebatsiondereje884
@mebatsiondereje884 3 жыл бұрын
የውሃውን ሞክሬዋለው መምህር ፤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር
@selamambaye9329
@selamambaye9329 2 жыл бұрын
Kal hiwotn yasemalen....ende ante ayinetun yabzalen wendmachin🙏🙏🙏🙏
@kebede943
@kebede943 3 жыл бұрын
ውዳጄ ለምታስተምርን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትክን ያብዛልህ ምርጥ አስተማሪ ነህ እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥህ ተባርክ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን ! 😍 በጣም እሚገርም እና ገቢ ትምህርት ነው ያስተማሩን ከዛሬ ጀምሮ ከልቦናየ የማወጣውን ቃላት እጠነቀቃለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት !!! .
@dyydyddy1093
@dyydyddy1093 3 жыл бұрын
amen
@almariam7195
@almariam7195 2 жыл бұрын
Always nice teaching
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ በሠላም ለተንሳኤ ብርሃኑ ዶክተር ሮኦዳስ ታደሰ🙏🏼
@birtukanworku4433
@birtukanworku4433 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ
@yalemzewedberhe3350
@yalemzewedberhe3350 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምርህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@senayttasefay
@senayttasefay 3 жыл бұрын
በአለም ፡ ላይ ፡ ብዙ ፡ ትምሕርት ፡ ቤቶች ፡ አሉ ፡ የዚሂን ፡ አይነት ፡ የትም ፡ አይማሩም ፡ እድለኞች ፡ ነ ን፡የዘመናችነ ፡ ምርጥ ፡ አስተማሪ💚💛❤️
@alemdebebe8361
@alemdebebe8361 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር
@dinajakob4737
@dinajakob4737 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mirtnesh6468
@mirtnesh6468 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወድሃለን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልህ እንደነዚህ ያሉ ታላላቅ መምህራንን እግዚአብሔር ያብዛልን !!!!!
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ቅን ሰው ልባችንን እንዲህ በደስታ ስለምትሞላልን ከልባችን ክብር ይግባህ እግዚአብሔር በከፍታ ላይ ያውልህ ውዱ መምህሬ እንወድሀለን ከነቤተሰቦቼ ልዩ ነህ እኮ
@goitombbm9644
@goitombbm9644 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 3 жыл бұрын
መምህሬ እኔም በጣም እወድሐለው እውነት ሁሌም ትምህርትህ እዳስተማረኝ እደለወጠኝ ነው የዛሬው ደሞ ህይወትንም እዳገኝበት አደበቴን የምቆጣጠርበት እኔነቴን የምገዛበት አካባቢዬን በበጎ እድመለከትበት ያደረገኝ ድንቅ እውቀትን አስጨብጠኸኛልና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ በበኩሌ መንግስተ ሰማያትን መርጫለውና ቃሌን ልመርጥ ላስተካክል የውስጤ ሽታ መልካም እንዲሆን አንድ ብዬ ዛሬ ጀምሬያለው እግዚአብሔር ይርዳኝ አመሰግናለው
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
@araratzewdy6469
@araratzewdy6469 3 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልህ በጣም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ
@selamalemu9135
@selamalemu9135 2 жыл бұрын
እኛምእንወደሃለን እናከብርሃለን ሰላምህ ብዝት ይበልልን እ/ር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ ክፉ አይንካህ አንተ በዘመን መካከል ያገኘንህ የኢትዮጵያ እንቁ ኢትዮጵ ነህ አመሰግናለሁ፡፡
@fikerselam343
@fikerselam343 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ Bienveneu ክርስቶስ፡ ተንሰአ፡ እሙታን፡ በዐቢይ፡ ኃይል፡ ወስልጣን፡ አሰሮ: ለሠይጣን፡ አግዓዞ፡ ለአዳም፡ ሰላም፡ እምይእዜሰ፡ ኮነ፡ ፍሰሀ፡ ወሰላም። እንኳን ለጌታችን መድሀኒትታች ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሣኤ በአል ሰላም በፍቅር አደረሰህ መጋቢ ሀዲስ መምህር ሮዳስ። woww በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ትምህርት ነው።
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ይህን እንድናደርግ ልቦና ይስጠን
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
ክብር ይገባሃል ዶር እንኳን ለትንሳዔው በዓል አደረሰህ። ሁሌም አፌን ከፍቼ ነው የማደምጥህ ። እናመሰግናለን ።
@tiztaabrham3430
@tiztaabrham3430 2 жыл бұрын
እድሜ ጤና ሰላም ይብዛልህ
@michubet
@michubet 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን! ዛሬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት።/
@tarik123mulatu9
@tarik123mulatu9 3 жыл бұрын
Fetari zemenihim hulu yibarkele anten Yeseten Egziahbher yemesgen
በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር
56:54
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 118 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ዓለም ወደ ረቂቅነት ልትለወጥ ... ጦርነቱ ምልክት ነው
34:50
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 126 М.
ይህን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሚያዩት ሕልም ከፍተኛ ሀብት እንደሆነ ይረዳሉ
1:02:48
ግማሽ ሰው ግማሽ ፈረስ ሴንቶር (ሰበድዓት) ከየት መጡ?
45:41
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 263 М.
ልባችንና አንጎላችንን በቁጥርና በፊደል [ለ] የመክፈት ጥበብ
57:59
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 151 М.
በራሪው መንኮራኩር በኢትዮጵያ፤ በራሪው የሰሎሞን ምንጣፍ ምስጢር
59:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 93 М.
ከጠፈር እስከ DNA ኮድ በፊደል ገ እና በቁጥር 73 የመክፈቻ ጥበብ
55:54
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 59 М.
ቅዱስ ሚካኤል መዳፍ ላይ የተቀረጸው ስንጠራው ኃይል የሚያደርገው ስም
55:55
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 168 М.
ክፍል 3 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
36:22
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН