ይህንንም ወደ ሀገራችን አስገቡት ?

  Рет қаралды 5,955

Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ

Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@AesopEthiopia
@AesopEthiopia 2 ай бұрын
gofund.me/92fab2fc ከኢትዮጵያ ሆናችሁ ለመርዳት ለጠየቃችሁ፥ በዚህ የባንክ ሂሳብ ቁጥር መርዳት ትችላላችሁ፡ ፡ አለልኝ ካሳዬ ገ/ስላሴ የንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 1000254996247 ።
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 2 ай бұрын
ሰላም አለልኝ እናትህ ማረፋቸውን ስትናገር ሰማሁ ወንድሜ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ !!! የእናታችን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን !!!
@TOPGTOPG-er4pr
@TOPGTOPG-er4pr 2 ай бұрын
Thank brother Berta እግዚአብሔር ይስጥልን !!!!
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 ай бұрын
ሰላም ውዱ ወንድማችን እና ባለቤትህ የእውነት እጅግ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ሰአታችሁን ገንዘባችሁን ህይወታችሁን መስዋት እያደረጋችሁ ስለምታጋሩን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን! እንወዳችኃለን💚💛❤ *የመረዳጃ ባንኩ አቀራረብ በጣም ይስባል ስሙም ምስሉም ሎጎውም ተስማምቶኛል። ይህን መልካም ስራ እንድትሰራ እያገዙህ ያሉ ወገኖቻችን ምስጋና ይገባቸዋል። 🙏
@tesematsega6843
@tesematsega6843 2 ай бұрын
እቅዱ በጣም አሪፍ ነው ።ይሄንን ኘሮጀክት ለማሳካት የደከማቹ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።መጨረሻው ያማረ እደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏
@millionhailudessalegn6392
@millionhailudessalegn6392 2 ай бұрын
ብዙ ስለሚወራለት ስለ ክሎኒንግ ብትሰራልን
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ባርኮሃል ጨምሮ ይባርክህ ❤
@liaabebe8394
@liaabebe8394 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@waffiki
@waffiki 2 ай бұрын
ትክክል ነዉ አጀማመርህ። በእግዚአብሔር ስም መጀመርህ። ኢቲዮጵያ የመጣባት በተለይ ኦርቶዶቅስን መናቅ ከተጀመረ በሗላ ነዉ። የዉጪ ሀይማኖቶች። እርስ በእርስ በጎሳ መለያየት። እናት አባትን መናቅ……….. አሁን 20 እና አስራ ዉስጥ ያሉት ዉጪም የተወለዱት አገርዉስጥም የሚወለዱት ጠንካራ ኦርቶዶቅስ እየሆኑልን ነዉ። ኢትይጵያ መዳኛዋ ሊሆን ይችላል።
@abnetnigatu-zp9ec
@abnetnigatu-zp9ec 2 ай бұрын
ኢትዮጽያ የአለም ብርሀን ናት! ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር!! ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም!! ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን!! ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ!!
@Steven.24
@Steven.24 2 ай бұрын
Justice for Heaven✊
@bisratestifnos
@bisratestifnos 2 ай бұрын
አይዞን
@millionhailudessalegn6392
@millionhailudessalegn6392 2 ай бұрын
በገነት ያኑርልን
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 2 ай бұрын
በፈጣሪ በጣም ይገርማል ።
@millionhailudessalegn6392
@millionhailudessalegn6392 2 ай бұрын
እናመስግናለን
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@robelmedeksa1412
@robelmedeksa1412 2 ай бұрын
Good job
@7addisalem77
@7addisalem77 2 ай бұрын
የልኡል እግዚአብሄር በረከት ከቤተሰብህ ጋር ይሁንና ወንድማችን አለልኝ አሁን እኮ ነገሮቻችን የማይጥሙ ፀባዊ ትቢታዊ የሆኑት ነገሮቻችንን በሙሉ በቅዱስ እግዚአብሄር ስም ስለማንወጥን ስለማንጀምር ነዉኮ ።እንደዉም ባርከህ ባትጀምር ቅር ይለናል ዉጊያህም እኮ ይበልጥመንፈሳዊ ነዉ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
የኔ እናት ደግሞ ስትተርት አውጣኝ አውጣኝ ሲሉት ከሞቀ ቤት ያወጣል ጠብቀኝም ሲሉት ከግንድ ያጣብቃል ትል ነበር አባባሉ እንዱህ ነው😅😅😅
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannujonur1095
@hannujonur1095 2 ай бұрын
Selam አለልኝ
@Betty-ot9cs
@Betty-ot9cs 2 ай бұрын
ዘንድሮ የማናየው የማንሰማው ጉድ የለምኮ. ግንዲዝም የፍቅርዝም እህት ኮባንያ ነው 😊 አቤቱማረን ይቅርበለን መቅሰፍት ነው
@LulaGech
@LulaGech 2 ай бұрын
Yexefalu
@waffiki
@waffiki 2 ай бұрын
እግዜር ነዉ አለልኝ አንተን ያመጣህ። ይሄን ነገር ከ30 አመት በፊት አዉቄ ስነግራቸዉ አንድም የሚሰማኝ አልነበረም። ባንዲራችን ላይ ያለዉ ኮከብ የሴጣን ማምለኪያ መሆኑን ስናገር የሰማኝ አልነበረም። አሁን ጥቂቱም ቢሆኑ እየነቁ ናቸዉ።
@waffiki
@waffiki 2 ай бұрын
መረጃ ላይ ድሮ የሰራሀቸዉ ቪዲዮወች በሙሉ በእንግሊዘኛ እየተተረጎመ ይመጣሉ ወይ።
@Userabc21125
@Userabc21125 2 ай бұрын
ፍትህ ለፌበን ድምፅ ሁነን ወንድማችን
@ethioafrica2439
@ethioafrica2439 2 ай бұрын
እኛም አገር ወደ ደቡብ ጴንጤዎች ጫካ ውስጥ ነው ፀሎት እያሉ ሲጮሁ የሚውሉት።
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 2 ай бұрын
ሰላም ወንድማቸን !!!!
@misrakshasho
@misrakshasho 2 ай бұрын
ሰለዚህ የሁላችንም ዜግነት አንድ ከሆንንማ የፈለገነው አገር መሄድ እንችላለን ማለት ነው ቪዛ አያሰፈልገንም ማለት ነዋ😅😅😅😅😅
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 2 ай бұрын
🟢🟡🔴🙏🙏🙏
@muluayalew-z8q
@muluayalew-z8q 2 ай бұрын
(GAIANISM) ዛፍ በየቦታው ይተከል የሚባለው ዛፍ እያሳቀፈ ሊያስፀልየን ነው የብልፅግና አምልኮ??? ወይ ይህቺ ዓለም? በጊዜ የሄዱ ጓደኞቻችን እንዴት ታድለዋል?
@abnetnigatu-zp9ec
@abnetnigatu-zp9ec 2 ай бұрын
የኮቪድ ክትባት ላይ ትራምፕ ትልቁ ሼር ሆልደር ነው። የPCR ካምፓኒውን ቤልጌት ገዝቶታል። ሌላው ክሮገር ወልማርት የግሮሰሪ አቅርቦት የቤልጌትና አንድ ሌላ ሰው ነው።
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 2 ай бұрын
GOD help us,we are not afraid. But we are not forget praying.JESUS told us all this things.all ways we have to respect our king.
@mimiayele3992
@mimiayele3992 2 ай бұрын
እትዬጵያም ቅዳሴ አዛን እረበሸን እያለ ነው የእትዬያ ፕራይ ሚንስትር ነገ ደም ቤተክርስቲያን መስጊድ እንዳትሉ ይሉናል የነጬ ምን ይገርማል
@andualemasmamaw
@andualemasmamaw 2 ай бұрын
I don't know in how many ways do I have to tell you not to restrict the download option 😡
@messya7125
@messya7125 2 ай бұрын
ወሬዎን ቀልጠፍ አርገዉ በደንብ የምትለዉ አይገባም
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 2 ай бұрын
@@messya7125 ሁሌም ጠማማ ኮሜንት መጻፍ የማይሰለችህ አንተን አየሁ። ለነገሩ በዚህ ደረጃ ተቃውሞ ወንድማችን ትልቅ ስራ እየሰራ መሆኑ ማረጋገጫ ነው
@TrsitAssefa
@TrsitAssefa 2 ай бұрын
ወንድማችን ጥሩ ትናገራለህ ግን እንደሚሆን ለምን ታምንበታለህ አንተም እንደሌሎቹ በሚታይ ነገር ነው ምታምነው ማለት ነው? ዲያብሎስ በርግጥ ይህን ሁሉ ሚያደርግበት ጌዜ ተሰጥቶታል አስቀድሞ ተፅፎም ይገኛል እንጠነቀቅበት ዘንድ ነገርግን ውሸታም የውሸት አባት ስለሆነ እንጂ አሁን ከነ ተከታዮቹ የሚሰናበትበት ጊዜ እሱ በ እስራት ተከታዮቹ በሞት ሚቀጡበት ጊዜ እንዳለ እና ይህም ከፊታችን እንደሆነ ይታወቃል። ተዋህዶ እምነታችን የ እውነት ባለቤት ናት እውነት ደግሞ ልዑል እግዚአብሔር ነው። ገድላት ድርሳናትላይ አስቀድሞ ከብዙ ዘመናት በፊት ከ አውሬው መንግስት በፊት ኢትዮጵያ አለምን እንደምትገዛ በአለም ላይ አንድ ሐይማኖት ብቻ እንደሚሆን እና ከዛ በፊት ግን ስላለው መከራ እና እልቂት ተፅፎ ይገኛል። አንተ ይህን አትቀበልም ማለት ነው???
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/m2OwlHlvbMiraNUsi=qn_xOJu-ZdlPACED ለይቶላቸዋል
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 83 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 349 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН