ይህን አይቶ የሚተኛ ይኖር ይሆን ? አጃኢብ ነዉ !!

  Рет қаралды 53,458

Meskot Tube

Meskot Tube

Күн бұрын

In this episode, we sit down with Hajj Awol, a TikTok sensation known for his inspiring exercise routines. Hajj Awol shares his incredible life story, from his childhood experiences to the joys and challenges of raising six children. We delve into the profound impact of his first wife's passing and how he continues to find strength and purpose.
Hajj Awol opens up about his journey to fitness, explaining how he discovered TikTok and began sharing his passion with the world. We discuss his motivations, the challenges of online content creation, and his valuable advice for anyone looking to incorporate fitness into their own lives.
This heartfelt conversation is filled with wisdom, humor, and inspiring stories of resilience and hope. Join us as we celebrate Hajj Awol's incredible journey and discover the power of fitness and community.
#InspiringLifeStories
#MotivationalPodcast
#OvercomingChallenges
#FindingHope
#LifeLessonsLearned
#PersonalGrowthJourney
#ResilienceAndHope
#SelfImprovementPodcast
#MentalWellness
#FindingHappiness
#FitnessMotivation
#HealthyLiving
#WorkoutInspiration
#ExerciseRoutines
#WellnessJourney
#MindBodySpirit
#HealthyHabits
#WeightLossJourney
#FitnessGoals
#NutritionTips
#YogaAndMindfulness
#StrongFamilies
#FatherhoodJourney
#FamilyLife
#LoveAndLoss
#HealingFromGrief
#SupportingEachOther
#BuildingCommunity
#TikTokStars
#SocialMediaSuccess
#ContentCreationTips
#BuildingAnOnlineCommunity
#SocialMediaInfluence
#HajjAwolTikTok
#MeetHajjAwol

Пікірлер
@Ismail_Tekle
@Ismail_Tekle 8 күн бұрын
እንወዳችኋለን ! የአባታችንን የሀጂ አወል የዩቱብ ቻነል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 youtube.com/@hajiawal-t5x?si=iPw5fgkbNc2fH9kO ስለምትመለከቱን እናመሰግናለን ! Like , Share , Subscribe !!!! www.youtube.com/@Ismail_Tekle
@Samerah-i5t
@Samerah-i5t 8 күн бұрын
ማሻአላህ ወጣቶች ይማሩበታል ❤❤❤🎉🎉
@umerumer7974
@umerumer7974 6 күн бұрын
Subhanallah
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 3 күн бұрын
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 3 күн бұрын
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allahkuber Allah make you happy
@sadi-ii3nn3xg9n
@sadi-ii3nn3xg9n 8 күн бұрын
ማሸአለህ አለህ ይጠብቆት ለሃጅ ዩቱብ ይከፈትለቻው ያሚትሉ
@Serkie28
@Serkie28 8 күн бұрын
ማሻአላህ ጀግናና አራዳ አባት ናቸው አላህ ለአባቶቻችን እድሜ ይስጥልን
@SameriyAhmedin
@SameriyAhmedin 8 күн бұрын
አሚንንን
@AfagagaAssda
@AfagagaAssda 7 күн бұрын
አሚንንን❤
@Saeid-f9d
@Saeid-f9d 7 сағат бұрын
አሚንንን
@samirakamel-f7y
@samirakamel-f7y 7 күн бұрын
አበቴ አለህ ይርሀምህ አባቴን አስተወሱኝ አበት የለቹ እረጅም እድሜ
@saadahababo4182
@saadahababo4182 7 күн бұрын
አሚን ያረብ
@Seada4756
@Seada4756 6 күн бұрын
😢
@GxVd-d9c
@GxVd-d9c 5 күн бұрын
አሚንን
@FugfFuyy
@FugfFuyy 8 күн бұрын
ይቶብ ክፈቱላቸው በአላህ የኔ አባት ደስ የሚሉ አባት ናቸው አላህ ይገዛቸው
@ايمانمحمد-ع6ث
@ايمانمحمد-ع6ث 8 күн бұрын
ዲላ ዲላ ዮያ አልከ ሸግቻ ዮያ ዲላዬ ያደኩብሽ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ስለቀድሞ ባለቤታቸው የተናገሩትን ድፍን ዲላ ያውቃል በጣም ምርጥ እናት ነበረች አላህ ይርሀማት😢😢
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 8 күн бұрын
የኔ ጀግና አባት አላህ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጠዎት ለሀጅ ዩቱብ ይከፈትለዎት የምትሉ ለይኩ ሀባይቢ
@HassanTube-1
@HassanTube-1 8 күн бұрын
Masha allah😊
@KhadizaMohamed-rz9hf
@KhadizaMohamed-rz9hf 8 күн бұрын
በጣም የሚገርም ንግግር ነው ማሻአላህ ዕድሜ እና ጤና ይስጦት
@_soresatube1629
@_soresatube1629 8 күн бұрын
ምርጥ አባት ምርጥ ንግግር ❤❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 8 күн бұрын
ማሸአ አላህ በጣም ደስ የሚሉው አባት ናቸው እስምሽ እናመሰግናለን ወንድሜ ስላቀረብካቸው❤🎉🎉
@DhsgsGzgs
@DhsgsGzgs 7 күн бұрын
ወላሂ ጀግና አባት ነወት አላህ እድሜ ይስጠወት
@halahala8729
@halahala8729 19 сағат бұрын
የኔ አባት አሏህ ይጠብቀዎት ዮቶብ ይከፍትላቸዉ የአባቶቻችንችን ምክር መስማት መቼም አይሰለችም ለዘመኑ ወጣት የዱሮ አባቶቻችን ምክር ያስፈልገናል እነሱ በሂወታቸዉ ዘመን ብዙ ያሳለፉ ስለሆኑ ብዙ ትምህርት እናገኛለን!!
@Sanya-hx2wf
@Sanya-hx2wf 8 күн бұрын
የስልጤ ወዶች ይለያሉ ወላሂ ስልጤ ሆኜ አይደለም ዘረኛም አይደለኝም አልሀምዱሊላህ ምርጫዬ ነቸው በዛላ ዲናቸው❤❤
@لبابااياليو
@لبابااياليو 8 күн бұрын
ከዳተኛ ናቸው ዘራቸውንይፈልጋሉ
@Sanya-hx2wf
@Sanya-hx2wf 8 күн бұрын
እኑሱማ ዘራቸውን ነው የሚፈልጉት
@ሠሙነኝኦክትሙቤ
@ሠሙነኝኦክትሙቤ 6 күн бұрын
ማለት ​@@لبابااياليو
@FatiyaHulchafo-pg5uo
@FatiyaHulchafo-pg5uo 4 күн бұрын
​@@لبابااياليوአው ልክ ነሸ በጭራሸ ከሰልጤ ውጭ መግባት አይፈልጉም ይህ ደሞ ዘረኝነት አያሰብልም እኔም ከሰልጤ ውጭ ትዝም አይላኝም ወላሂ ግን ዘረኛ አይደለሁም ደሞም የራስን መውደድ ዘረኛ ውይም ከሀድ አያሰብልም..!!
@እስኪተውኝበቃኝ
@እስኪተውኝበቃኝ 3 күн бұрын
ወላሂ እኔ የስልጤልጂ ተጀናጂኔ ኘበር እኔ ወሎየነኝ ግራ ገባን ​@@FatiyaHulchafo-pg5uo
@jemilaabdi5890
@jemilaabdi5890 7 күн бұрын
ማሻአላህ ትልቅ አጂር ያገኛሉ እሷ እና ልጇ በረከት ይሁኑ በአላህ ፈቃድ መበረታት አለበት ጥሩ ነዉ 🎉
@እሱማእልአብድረዛቅ
@እሱማእልአብድረዛቅ 8 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ እድሚና ጤና ይስጥህ እስፖርት ላጤናም አሪፍ ነዉ እድሚ ያስጣህ ለአባታችንም ምሳሊት ነህ ሚስትህም አላህ ለጀነት ሙሽራ አላህ ያርግህ ደስ ይላል
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs Күн бұрын
አፊን ከፊቸ ነው ስሰማ የነበረው የሚመስጥ ምክር ነው አሏህ እረጅም እድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ይጠብቆት ጀግና ናቸው ወጣቱ በተኛበት ጊዜ እንዳቱ ያለ ጀግና ማየት ደስ ይላል አላህ ካሰቡት ቀላይ ያሳካሎት ሀጅ❤❤❤❤❤❤
@ahaduahad9903
@ahaduahad9903 7 күн бұрын
ጥሩ አባት ነዋት አስታዋይ አላህ ይጨምርሎት ዋላህ እኔ እናቴ ሞተብን የደረሰብንን በዳሊ 😢😢😢😢 ለከ እንዲህ አይነት መልካም አባትም አሉ
@RehimaNuradin
@RehimaNuradin 5 күн бұрын
መሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 8 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርሎዎት አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 8 күн бұрын
ማሽአላህ ❤❤❤አላህ ይጭምርልህ ችሁ ያርብ እቶ ከፍቶላችው የኔ አባት ያሳዝናል እፍፍፍ 😢😢😢😢
@meremseid8667
@meremseid8667 7 күн бұрын
የኔ አባት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥወት እወድወታለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሱየ
@አሱየ 3 күн бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ አላህ ይወፍቀወት❤❤❤❤
@ziyadmustefa4586
@ziyadmustefa4586 5 күн бұрын
Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah ❤❤❤
@AbdulhamidJemal-d5z
@AbdulhamidJemal-d5z 6 күн бұрын
ኣባቴ እድሜውን ሺ ኣላህ ያርግሎት
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 8 күн бұрын
ማሻአላህ አባታችን በሮቱ ወላሂ ከዝህ አባት ብዙነገር መማርይቻላል ጥንካሬ ብርታት በዝህ በዝህ ዘመን የቲምልጆች ይዞ እደዝህ አድርጎ የሚያሳድግ አባት እጅግ ጀግናአባትናቸዉ ማስታወቂያ አሰራቸዉ ባለሀብቶች የኡነት አይዞወት አባታችንንን👍👍👍👍👍
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 8 күн бұрын
ማሻአሏህ በጣም ጀግና አባት አላህ ይጠብቀወት ያርብ
@Mohammed2023-s1y
@Mohammed2023-s1y 8 күн бұрын
የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜይስጠወት
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 6 күн бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃቹሁ🎉🎉
@እንድሪስሙሀመድ-ቨ6ቐ
@እንድሪስሙሀመድ-ቨ6ቐ 4 күн бұрын
ማሻ አላህ 🎉🎉🎉 እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@MeryemYesuf
@MeryemYesuf 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ጀግና አባት ፈገግታቸው ደስ ሲሉ
@Faiza_133
@Faiza_133 7 күн бұрын
ማሻ አላህ ረጅም ሃያት፣አፊያ አላህ ይስጣቹህ ልጆቻቹህ አላህ ይጠብቃቸው ጀግና አባት😍😍 አደራ እህታቹን አላህ ተከባብራቹ ተዋዳቹ ተቻችላቹ ከልጆቻቹህ እንደ እናት ተዋዳቹ የምትኖሩበት ሃያት ያድርግላቹ 💐💐💐 ለሰርግ ጥሩን😊
@Zaneb-fu7nr
@Zaneb-fu7nr 8 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ምርጥ አባት በርቱ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት
@dghgge5300
@dghgge5300 5 күн бұрын
Masha Allah baba koo❤❤❤❤❤
@መብራትብርሃን
@መብራትብርሃን 8 күн бұрын
ስቦርት ለጤንነት ነው።ትክክል አለመመለስም መልስ ነው ካልገባው ክፋ ተናጋሪ የራሱ ነው። እሰይ እድሜ ይጨምሩለት 😮❤😮። እኔም እንደርስዎ ነኝ።
@bmm3152
@bmm3152 7 күн бұрын
መሸ አለህ አለህ ራዢም እዲሜና ጤና ይስጠቹ የኔ አበት ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤
@NeimaOumer-p3h
@NeimaOumer-p3h 8 күн бұрын
ማሻ አላ አቦ እነሸሆ በረካ ያርገወት ለዚ ዘመን ወጣት ምሳሌ ናቸው በሁሉም ዙሪያ በርቱ እዲሜና ጤና ይስጠወት
@hamdumudesir
@hamdumudesir 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ደሥ ሢሉ ሣቃቸው ፈገግታቸው ንግግራቸው ሁሉ ነገራቸው ሢያምር አላህ ያቆዮት!!!!!
@aliyhassensuleiman1590
@aliyhassensuleiman1590 8 күн бұрын
አላህ ዐፊያና እድሜ ይስጥሁ ሀቂቃ ደስ የሚሉ አባት ማሻአላህ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 күн бұрын
ሱብሀንአላህ: ለሚሰማ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 8 күн бұрын
አላህ ረዥም እድሜ ከአፊያ ከርዝቅ ጋር ይስጥዎት
@LeylaMm-y4c
@LeylaMm-y4c 2 күн бұрын
አላህ ረዝም እድሜ ይሰጦት😊😊😊
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 7 күн бұрын
በጣም ደንቅ ሰውተቸን ነው ይማትቀረብው አንትንም ሶፉንም አደነቂ አደንቀለሁ አለህ ይጨምረልህ
@AbdkeBaba
@AbdkeBaba 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ጥንካሬዉን አላህ ይጨምሮሎት በርቱልን አባታችን
@SalihaTamama
@SalihaTamama 8 күн бұрын
MashaAlhaa MashaAlhaa 🎉🎉🎉🎉❤❤❤MashaAlhaa SubanAhaa ALUBKUBARAA 🎉🎉🎉
@Misso-kv2tf
@Misso-kv2tf 5 күн бұрын
ማሻ አላህ 😢❤❤
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 8 күн бұрын
ማሻአላህየሚገርም ንግግር አላህ ይጠብቃቹ
@zarazara4110
@zarazara4110 5 күн бұрын
መሻ አላህ ጀግና አባት ለሱ ትክቶት ብዙም ጥቅም የለወ አይመስለኝም ይቱብ ይከፈት ጥቅሙ የለው ይቱቡ ነወ 10:21 10:22 ይቱቢ ይከፈት የምትሉ ለይክ አድርጉ 10:41
@HmMh-t3n
@HmMh-t3n 5 күн бұрын
Mashalla 🥰🥰
@Foozee-s9x
@Foozee-s9x 5 күн бұрын
Masha Allah ❤❤
@HaliShifa
@HaliShifa 7 күн бұрын
ወለሂትክክለኛ ምክር ሓጂ አወል ጀዘኩምለ ኸይር❤❤❤
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 6 күн бұрын
ማሻ አላህ እረጂም እድሜ ከነቤተሰቡቹ ያኑሮህ😍😍😍
@ሰሚረtube
@ሰሚረtube 8 күн бұрын
የምር ሶደቸው ምርጥ ሰው ናቸው አላህ ይጨምርላቹ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ገር ይስጣቸው
@GgGg-g1l5h
@GgGg-g1l5h 7 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አባታችን አላህ ያግዛችሁ🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RukiKk-k3f
@RukiKk-k3f 7 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ረጂም እዲሜ ከጤናጋአ ይስጣችሁ❤
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ አባት ነዎት እድሜና ጤና ይስጣችሁ የሽህ አንቱን ያገባች የታደለች ።
@FauziyaFouzee
@FauziyaFouzee 8 күн бұрын
ማሻ አለሀ ❤❤❤
@rahinahussen8783
@rahinahussen8783 4 күн бұрын
MashAllah❤❤
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 8 күн бұрын
አላህ እረዝም ዕድሜ ከጤናጋር ያስጠወት ❤❤❤❤❤❤
@ahaduahad9903
@ahaduahad9903 7 күн бұрын
ማሻ አላህ ልዩ አባት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠቻዉ
@KEDJA500
@KEDJA500 5 күн бұрын
ማሻ አላህ ሀጂ አላህ ይጠብቀወት ደስ የሚል ንግግር ነው
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 8 күн бұрын
ሀጅ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeharaademAdem
@ZeharaademAdem 4 күн бұрын
መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@YasminHuseen
@YasminHuseen 6 күн бұрын
Masha Allah Masha Allah Allah Rejm Edme ke tenagar ystachu insha Allah
@هارون-ق1ي
@هارون-ق1ي Күн бұрын
መሸ አለህ❤❤❤
@MadinaIbrahim-i6s
@MadinaIbrahim-i6s 6 күн бұрын
ጀግና አባት ናችሁ ❤❤❤❤❤
@YacinAbdo-k6d
@YacinAbdo-k6d 7 күн бұрын
ማሻአላህ አሏህ ይጠብቃች አባታችን ❤❤❤❤❤
@azizatube418
@azizatube418 7 күн бұрын
ማሻ አላህ አባታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 8 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦት ማሻ አላህ❤❤❤❤🎉
@Samirah-hj1gu
@Samirah-hj1gu 6 күн бұрын
አለእጠብቃቹ ደስነው ምትሉኝይ
@fatehajamal3647
@fatehajamal3647 8 күн бұрын
ማአሻላህ እድሜና ጤና ይእሥጦት ያአረብ
@KksKkg
@KksKkg 8 күн бұрын
ማሸ.አለዉ.አለዉ.እድሜነ.ጤነ.ይጦህ.
@omkaled812
@omkaled812 6 күн бұрын
ማሻ አላህ ጀግና አባት ናቸው
@suleymanleulseged3176
@suleymanleulseged3176 8 күн бұрын
ማሻአላህ በጥሩ ጊዜ መወለድ.....
@SifanKumsa-p5g
@SifanKumsa-p5g 8 күн бұрын
Mashaa Allah ❤❤
@zenatali7913
@zenatali7913 8 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት
@BertoCan-w7j
@BertoCan-w7j 8 күн бұрын
MashaAllaah Abatachin ❤❤🎉
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js 7 күн бұрын
ማሻ አላ🎉🎉🎉
@RetoAl-fl2iq
@RetoAl-fl2iq 5 күн бұрын
Mashaallaah mashaallaah 🎉🎉🎉
@aljebfzcyassin1273
@aljebfzcyassin1273 8 күн бұрын
Haji mashalh ❤
@Samira-vn9lj
@Samira-vn9lj 8 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና❤❤❤❤ ማሻአላህ🎉🎉
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 7 күн бұрын
ማሻ.አላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ZamZam-q6r
@ZamZam-q6r 7 күн бұрын
ማሻአላ አደበተጣፋጭ የሆኑ አባት አላህ አፈያ ያርጉወት
@Naeema11-c7i
@Naeema11-c7i 8 күн бұрын
ማሽአላህበጣምደስእሜሉአባት አላህእድሜናጤናይስጣቸው
@uaed-h9x
@uaed-h9x 5 күн бұрын
ماشالله تبارك الله ❤❤❤❤❤
@NeimaMusema-e5g
@NeimaMusema-e5g 8 күн бұрын
Masha Allah
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 8 күн бұрын
ማአሻአላህ ባረከላሁፊኩም ያሼህ
@KadirJuhar-p4n
@KadirJuhar-p4n 6 күн бұрын
እነት ያሌለበት ቤት እኔም አይቸዊለሁ ቤተችን ስሄድ ስዘጋ እንበ ነው ምተነነቀኝ እነተቹ ያለች ራጂም እድሜ ያኑርለቹ
@ቤተሰብቲዩብ-ረ7ኰ
@ቤተሰብቲዩብ-ረ7ኰ 8 күн бұрын
የኔ አባት ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ ይላሉ ማሻላህ ❤❤
@امينهبنتسعيد
@امينهبنتسعيد 8 күн бұрын
ሀቂቃ. አሁን ላይ ያላቺሁ ወንዶች ካባታቺን ተማሩ.
@abduletifahmed9221
@abduletifahmed9221 5 күн бұрын
May Allah give u long life
@JamalJamal-q2t
@JamalJamal-q2t 8 күн бұрын
Mashalla 🥰🥰🥰🥰
@MaremM-z9u
@MaremM-z9u 5 күн бұрын
መሻአላህ
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied 5 күн бұрын
ሡባ ሀንአሏህ የሚገርሙ ሠውዬናቸው
@yebabo
@yebabo 6 күн бұрын
ማሻ አላህ እስኪ ያጀማአ እየደመራችሁኝ እየለፉ ይጠቅማል የምላቸውን ነው የማስተላልፈው
@MohammedejiguMame
@MohammedejiguMame 8 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@bdvdbbbdhf
@bdvdbbbdhf 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ጀግና አባት ኖት
@zamzamarsitube
@zamzamarsitube 7 күн бұрын
masha allah
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ውድ ምክሮች ለሴቶች || ክፍል 20 || ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ||#ሴት #ሙስሊም
24:17
Sheikh Mohammedzein Zehredin ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
Рет қаралды 13 М.
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 59 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН