"ይህ ትውልድ ላይ ለምንድ ነው በር የዘጋንበት? " ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 29,028

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

#ethiopiaentertainment
#ethiopian_entertainment
#ethiopia
#book
#zagol_book_bank #endalegeta_kebede
@Walia Bookstore ዋልያ መጻሕፍት ቤት

Пікірлер: 42
@HabiibJames
@HabiibJames Жыл бұрын
wo wo ምንም ቃል አይገልጽህም ብሮ ተባረክ 🙏🙏
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ የኢትዮጵያ አንቁ ልጆአ እግዚአብሂር ይጠብቅልን እንወድሃለን
@tilahunliyew9347
@tilahunliyew9347 2 жыл бұрын
I have great respect for tasfahun and Dr God bless you all
@warkamedia
@warkamedia 2 жыл бұрын
የእብድ እናት ሀዘን ልቤን የነካው ግጥም ዋው
@user-sk2mg8ul3e
@user-sk2mg8ul3e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሚህን ያሳምርልህ
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
አቦ ክበሩልን ደስ የሚል ፕሮግራም 👌👌👌👌👌 የእብድ እናት ሀዘን ግጥሙ 😢😢😢
@ermiyase6650
@ermiyase6650 2 жыл бұрын
😁🤣
@woseneassfie9586
@woseneassfie9586 Жыл бұрын
Oh God! I can't control my tears...Ye ebedi enat Hazen!
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ እንዲህ የምወድህ ግን ግን ምንሆኞ ነው ማርያም እውነቴ ነው ተባረክልኝ ገና ልጅ ነህና ብዙ ነገር ካአንተ እንጠብቃለን እድሜህ የቀደምከው ወጣት
@melkamushewaye7120
@melkamushewaye7120 2 жыл бұрын
A
@melkamushewaye7120
@melkamushewaye7120 2 жыл бұрын
A
@mitikuewunetu8250
@mitikuewunetu8250 2 жыл бұрын
Amazing poem with great idea...
@merejaeth2801
@merejaeth2801 2 жыл бұрын
የእብድ እናት ሀዘን👌
@abelkebede4623
@abelkebede4623 2 жыл бұрын
it is amazing i did not know there is a such channel, thank you all
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 жыл бұрын
Wow Betam new yemadekh Ketlbet
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 10 ай бұрын
የእብዷን ልጂ የወስዳችሁ እባካችሁ አሳዩአት😭😭😭😭
@edomiyassmegnew1583
@edomiyassmegnew1583 2 жыл бұрын
እንደ ታገል ሰይፉ እና አሌክስ አብርሃም ያሉ አሪፍ አሪፍ ግላዊ ምልከታ ያላቸው ሰዎችን ብትጋብዙ?
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
#የሰዓት_ማሻሻያ_አድርገናል። #በታዳሚያን_ጥያቄ_መሰረት_የሰዓት_ማሻሻያ_አድርገናል። (ቀን:- ቅዳሜ: ኅዳር 25: 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:) #ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ) ----- ልዩ መርሐግብር:- መጽሐፍ የማስፈረም: ከደራስያን ጋር የመተዋወቅና የመጨዋወት ልዩ ሥነስርዓት:: የዕለቱ የክብር እንግዳ:- ደራሲና ገጣሚ ታገል ሰይፉ። የተመረጠው መጽሐፍ:- "የልቤ ክረምቱ" (የተመረጡ እና ነባር ግጥሞች) የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እና ዋልያ መጻሕፍት:: ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ከአዲሱ እና ትልቁ መጻሕፍት እቤት አጠገብ: ኢክላስ ህንጻ:: ቀን:- ቅዳሜ: ኅዳር 25: 2014: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:00 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል) ማስታወሻ:: 1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው:: 2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል። ( m.kzbin.info/door/T2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw)
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
አኔ ግን ሀገሪ ሰገባ አንተን አግኝቼ አድናቁቴን ባቀርብልህ አዴት ደሰ ባለኝ
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 2 жыл бұрын
Good job bro 🙏
@nuredinfatima740
@nuredinfatima740 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፕሮግራሙ ቀጥሉበት !! ፕሮግራሙ ግን አልፎ ፣ አልፎ የድምፅ መቆራረጥ ችግር አለው
@rahelkassaye5760
@rahelkassaye5760 2 жыл бұрын
Des yemil program, Tesfahun egzhabher ewketn ke tebeb gar yetesetew lej new.
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
👍🙏👍
@leulsegedbekele2873
@leulsegedbekele2873 2 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ጋብዙልን እባካቹ
@dyanminti2500
@dyanminti2500 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/b4mwl2eoebymbck Part 1
@dyanminti2500
@dyanminti2500 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iJ7dk6J4ppKLnbs Part 2
@dyanminti2500
@dyanminti2500 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mp2YhJKgitGpn9U
@oumermohamed7706
@oumermohamed7706 2 жыл бұрын
Tesfesh endat neh Berta bro
@nazrawi1710
@nazrawi1710 2 жыл бұрын
mrt
@rahelkassaye5760
@rahelkassaye5760 2 жыл бұрын
Men ale medre activités negne Bay yehen program byay ewket endet endehone yemarubet neber.
@hen6964
@hen6964 2 жыл бұрын
wetatoch yibezalu dese yilale beretu
@melkamsewteseratamerattame5957
@melkamsewteseratamerattame5957 2 жыл бұрын
አንድ ለሊት ሃይለኛ የበረዶ ብናኝ በዱቄት መልክ ብን ብን እያለ በሳውዝ ቲሮል ብሪሳኖኒ ትንሽ ከተማ በተመስጦ በባለቤቴ ቴሌፎን በደንብ አደመጥኩህ ልዩ ችሎታ በርታ
@alemalem8792
@alemalem8792 2 жыл бұрын
ምወድህ ከልቤ
@user-qw3pb1pl1t
@user-qw3pb1pl1t 2 жыл бұрын
kechalachu yetelyayeu mestafochn be terka betkerbulen. bezu giza yaw lemanbebe yemayemchew be demtse besma elalew.
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 2 жыл бұрын
አረ ብራዘር የተጠየከዉን ብቻ መልስ። እየጠበኩ ነዉ "የእብድ አናት ሀዘን"ግጥም ሲጀምር ጥሩኝ
@muluayele2959
@muluayele2959 2 жыл бұрын
89
@Bahrehasab
@Bahrehasab 2 жыл бұрын
አንተ ስታነበው እጅግ ውብ ነው!
@IStyle714
@IStyle714 2 жыл бұрын
አለቀ?😟
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
ሶስተኛው ክፍል ነገ
@IStyle714
@IStyle714 2 жыл бұрын
@@waliapublisher7940 ዶር እንዳለ ጌታ ከበደ ይሄን መልስ ካንተ ከሆነ የተላከው እውቀው እወድሀለው አከብርሀለው🙌🏽🙌🏽 አንተ ካልሆንክ ደሞ የደረሰው ያድርስልኝ 😉😀
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
በቀጥታ ይደርሰዋል
@IStyle714
@IStyle714 2 жыл бұрын
አመሰግናለው👍😀
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 74 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 27 МЛН
Inspirational Discussion With Author & Dr. Dawit Wondimagegn (Episode 2)
46:11
St. Mary's University Ethiopia
Рет қаралды 356
5 yrs ago when he didn know korean much😂💗#felix#bangchan#aussies
0:20
አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ"  📚 ክፍል አንድ
44:15
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 68 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
Простой дворник с большим сердцем 🫶
0:25