🛑 የህጻን ልጅ ደም ጠጥቻለው ይላል ባደባባይ ሐፍረተ ስጋቸውን የሚነቀሱት ሴቶች

  Рет қаралды 93,510

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 218
@benjatube2
@benjatube2 27 күн бұрын
የቴሌ ግራም ቻናላችን ሊንክ እነሆ t.me/Benjatube1
@hirutnegash6903
@hirutnegash6903 26 күн бұрын
ቤንጃ ቲዪብ ጨዋና መልካም ዪ ቲዩበር ነህ ተባረክ❤❤❤
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 27 күн бұрын
ቤንጃዬ በጣም የተናደድኩት በላይ በቀለን በዚ ሁኔታ ማየቴ ።
@benjatube2
@benjatube2 27 күн бұрын
በጣም
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 27 күн бұрын
@@benjatube2 እዚ ሀገር ባለበት የሚገኝ ሠው ጠፋ እኮ
@goodnews2392
@goodnews2392 27 күн бұрын
በቀለ ወያ መልሱ ብቻ በቂ ነው ❤
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 26 күн бұрын
@@goodnews2392 ካለ እኩያህ መመላለስ (መሠዳደብ)ራስን ማዋረድ ነው።ነገ ዱቄት ተቀባ ሲሉት እናያለን 😂😂
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 27 күн бұрын
ልጅን በጣም አደነኩት ከይቅርታ ጋር ሠሜም ብዙ ጊዜ የሚናገረው ስለኢትዮጵያዊነት እና መከባበር ነው አንተን ግን በጣም አከበርኩሕ የኢትዮጵያዊነት መከባበር ይሄ ነው ጨዋ ያሳደገው ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@user-yj5cm2wn3j
@user-yj5cm2wn3j 25 күн бұрын
ለፍቅር ሲዝም በጣም ደስብሎኛል ❤ድንግል ማርያም ፍፃሜውን ታሳምርልን አሜን
@mennaabebe613
@mennaabebe613 25 күн бұрын
ፍቅር ሲዝም / ትክክለኛ ስሙን ስለማላውቅ ነው ይቅርታ /እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ደጇን መርገጥህ ለፈውስ ያርግልህ 🙏🙏🙏
@user-jg5yv5zs6m
@user-jg5yv5zs6m 26 күн бұрын
ደሙ የጠጠው ሰዉየ ልጁ መግደሉ በግልፅ እየተናገረ ነው ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለምና ሊታሰር ይገባዋል
@Ksjags-v7b
@Ksjags-v7b 27 күн бұрын
እምየ ኢትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ክብር ለመከላከያ ያለ ሽልማት ለሚሞተው
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 27 күн бұрын
The raper is so humble! ይህ ነው ኢትዮጵያውነት
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k 27 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 26 күн бұрын
Benja Tube ድንቅ ነው አቀራረብህ ከእርጋታ ጋር በርታ
@benjatube2
@benjatube2 26 күн бұрын
አመሰግናለው
@Lore9072
@Lore9072 27 күн бұрын
እነ ዶ/ር አሸብር የሚሰሩትን ሲያይ እኔ ውጤት አምጥቼ እንዴት ማለቱ ትክክል ነው።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 27 күн бұрын
እኔም በዚህ ሃሳብ እስማማለሁ አሰልጣኙ ደሞዝ ሳይኖረው ገና ለገና ተሳክቶላቸው ካሸነፉ ነው እዉቅና የሚሰጠው ድካሙ ካሸነፉ ብቻ ነው ለዛውም እውቅናው ወጥ አይደለም ለወደድት ለፈለጉት የሚሰጡት ነገር አልተስማማኝም 🙄💔🤭😥😥🤔
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 27 күн бұрын
Do not stress out the kid 😢 too many people there and it’s not okay to stress him out uff
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 26 күн бұрын
ቤንጃ ቤስት🏆 እንደተለመደዉ በጣም አስተማሪ እናም አዝናኝ ነበር❤ waiting for the next vid 🔜
@bettygenet7663
@bettygenet7663 27 күн бұрын
እኔ የምወደውን ወንድ ከሴት ጏደኛዬ ጋር ልቦጭቀው እችላለው ግን በአደባባይ አላዋርደውም ከተለያየን መጥፎ ነገር አልመኝለትም ይህን ያህል በአደባባይ ሰውን ማዋረድ በጣምምምምምምምምምምምም ነውር und ሀጥያት ነው ፈርሀ እግዚአብሄር ለውላችንም ይኑረን
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 27 күн бұрын
ሰላም ሰላም እውነት የሽብር ቤቱ ኮመንት ስታቀርበው ስር ያን እየበላው ነበር በአፍንጫዬ ነው የወጣው ታንቄ ነበር ያስቃል ❤❤❤❤😂😂😂🙏🙏🙏🙏በስንቱ ስቃጠል ሳለቅስ ዛዝን አሁን ባንተ ሳቅ ተመለሰ በጣም አመሰግናለው❤❤
@benjatube2
@benjatube2 27 күн бұрын
እንክዋን ደስታሽ ተመለሰ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 27 күн бұрын
ፍቅር ሲዝም እመቤታችን ታሪክህን ቀይራ ትመልስክ የፌዴሬሽኑ አሰልጣኝ ሲጀመር ለምን ሸለሙት😮
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 27 күн бұрын
ለስመረ መልክት የላክው ልጅ በጣም ጨዋ የኢትዮጲያዊ ባህል ያስየ ጨዋ ያሳደግው ነው
@senytekassa8003
@senytekassa8003 27 күн бұрын
የኸፃናት. ደም. የኤሊ. ተጠጥቶ. የክርስቶስ. አገልጋይ. ንቃ. ምድረ. ደነዝ. 😢😢😢😢
@fikrlove-h7n
@fikrlove-h7n 27 күн бұрын
አይሰው ሁለት ሚለዬን ስድብ ሆነብኝ ስንት ቢኖረውነው እንደዚህ የናቃት
@bisrattube1978
@bisrattube1978 27 күн бұрын
Yemejemeriya
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 27 күн бұрын
በላያ ምን ሆኖ ነው የማይመጥነው ቦታ
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 27 күн бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትዳብስ ደምሳሽ
@kannsein5607
@kannsein5607 27 күн бұрын
በላይ ከእስር ቤት ከወጣ በኋላ በጣም ነው የወረደልብኝ ሰው እንዴት ራሱን ተልካሻ ሰው ጋር ይውላል? ሞሰብ ቢታጣ አብረን በላን አሉ ።
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 27 күн бұрын
Selam benja enkuan dehena metahe 🎉❤ melse endasetegne adera😂
@benjatube2
@benjatube2 27 күн бұрын
እንክዋን ደህና መጣሽ
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 27 күн бұрын
በጣም ትክክል ነው ያደረገው ወንድ ነው
@user-xn7wl3cc8k
@user-xn7wl3cc8k 26 күн бұрын
ፍቅር ሲዝም ጨርሶ ይማርህ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 27 күн бұрын
#ቤንጃ ምርጥ ነው እንደ ሁሌው።#አቦ ይመችህ ...👊👊#respect 🙏
@benjatube2
@benjatube2 27 күн бұрын
አመሰግናለው
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 27 күн бұрын
ቴዲዬ ምርጥ ሰው ከሲኦልነው እዴ የመጣቹት አለ kkkkkkkkk
@tsionabreha6415
@tsionabreha6415 27 күн бұрын
ልጅን እንዲህ ማዋከብ በልደቱ ቀን
@hiwotgosya
@hiwotgosya 26 күн бұрын
የሚገርም ታላቅነት ደስ የምትል ስህተትን እንደ ስህተት የተቀበለ የመጀመሪያው ትልቅ ሰው
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 27 күн бұрын
ቤንጃ እንዴት ልንዳ ሀይዌይ ላይ ነበርኩ ገደልከኝ በሳቅ ክክክክክክክክ ዛሬ ለተወለዳችሁ መልካም ልደት ሞጣ እና ፖስተሩ ገደሉኝ እኮ ጎበዝ
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 27 күн бұрын
የልደቱ ልጅ ግን አንድ የልጅ ጓደኛ እንኳን እንኳን ለምን አልጠሩለትም
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 25 күн бұрын
የቀዶ ህክምና ሀኪም መስሎ የቀለደው ትክክል አይደለም።surgery የሚሰራው ሀኪም እስኪጨርስ ያለውን ጭንቀት የሚያቃልል፣ ሰው በሀኪም ላይ ያለውን እምነት የሚሸረሽር ከፍ ሲልም በህግ የሚያስጠይቅ ቀልድ ሳይሆን ቀንድ ነው።አንዳንዱን ከማቅረብህ በፊት ሊፈጥረው የሚችለውን ተፅዕኖ ብታስበው መልካም ነው።አመሰግናለሁ።
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 27 күн бұрын
የሚያናደው ከልጅቷ ዲንጋይነት በላይ የበላይ የማይመጥነው መደር ውስጥ መውረድ ነው!
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 27 күн бұрын
ልጅቷ እኰ ልጅ ናት እንዴት ስለሱ ልታዉቅ ትችላለች
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh 27 күн бұрын
ልጅቷ ልጅ ናት ማለት ታድያ ጡጦዋን ሳትጥል ቲክቶክ ላይ ምን ትሰራለች​@@yoditmussie6466
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 24 күн бұрын
​@@yoditmussie6466😂 ልጅ ናትች ሳይሆንቁም ነገር አትመለከትም። ልጅ ብትሆንማ ቲክ ቶክ ስታጭበረብር ባልተገኘች። ሃሃ ገንዘብ ሰጠሁ ብላ የቀማቻት ምስኪን እንርሳት ቢሳካላት ቁጭ ብላ በእርዳታ ስም ልትሰራ አልነበረም?
@jamesreaction3156
@jamesreaction3156 27 күн бұрын
Benja man oooooooooooooo
@lub6388
@lub6388 15 күн бұрын
ልጅና ኬክ ተገናኝተው 😂😂😂😂 የኔ ውድ ቀልብ ያለው ከኩላ ነው😊 ምርጥ ማስተዋሻ ይሆነዋል ስድግ ሲያየው ይስቃል🥰🥰
@goodnews2392
@goodnews2392 27 күн бұрын
ወንድማችን ደምሳሽ በእውነት ክርስቶስ ይድረስልህ በጣም ይወድሃል ሊያድንህና ሊፈውስህም ይፈልጋል። ሀይል፣ ጉልበትና ፀጋ ያብዛልህ ጌታን ስታገኝ እንዳታልፍ እፀልይልሃለው
@geneteden4343
@geneteden4343 27 күн бұрын
የሕፃናት ደም ጠጥቻሎህ ያለ ሰው ወንጄሉ ያለ ከሳሽ ጠበቃ ፍርድ ቤት ወንጀለኛ መሆኑን ተናግረዋል ፖሊስ ምን ይሰራል ?????
@liliweldgbral3207
@liliweldgbral3207 27 күн бұрын
❤❤❤❤ምርጥ ምርጡን ለኛ
@AlemGmedhin-wl9mj
@AlemGmedhin-wl9mj 26 күн бұрын
የምን ክብር ነው ትክክል ነው
@samsonabera5969
@samsonabera5969 26 күн бұрын
Wow a rapper amazing personality 👏
@TeedyHailu-fr2jb
@TeedyHailu-fr2jb 27 күн бұрын
Benjachen kefelehen gen ayetekewa betam kelerfull nw mulukenen meselalech lol......besentu
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 21 күн бұрын
እረ ኢትዮጵያ ምንጉድመጣብን ሰውወደአውሬነት ተቀየረ እግዚኦ
@TheBex2007
@TheBex2007 27 күн бұрын
ሁለት ሚልየን ብሩን ተቀብሎ እዛው ላይ አክብሬ እቀበላለሁ ነገር ግን የሰራሁት ያክል የሚመጥን አይደለም ቢል ያምርበት ነበር
@aynenadisbelachew215
@aynenadisbelachew215 25 күн бұрын
በላይ በቀለን በዚ ሁኔታ ማየቴ ምን ሆኖ ነው የማይመጥነው ቦታ በጣም ተናደድኩት
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 27 күн бұрын
"በነጻነትና በጭዋነት ከትህትና ጋር"
@alishaamra7756
@alishaamra7756 16 күн бұрын
በላይዪ ያለ ቦታህ ተገኘሀ እንጂ መልሶችህ በጣም ነው ያሳቁኝ....ይመችህ አቦ!
@azebbekele4300
@azebbekele4300 27 күн бұрын
በላይዬ ምነው እንደዚህ ካለች እርካሽ ሴት ጋር ተገኘህ?
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 27 күн бұрын
ነጺ ማለት የፍለገው ሊቨር ወይም ጉበት የሚሽፍን ከውፍርት የሚመጣ ስብ ቅባት ነው
@MimiBete
@MimiBete 20 күн бұрын
ይሄ ልጄ በዚህ ከቀጠለ ትምህርት ሲጀመር ማሰብ ነው
@tirudej
@tirudej 26 күн бұрын
በላይ ገነዚህ ውርጋጦች ጋር መገኘት የለብህም 👌
@KassahuntesfayeTeshager
@KassahuntesfayeTeshager 24 күн бұрын
Samsung mobile ነው የተሰጣቸው ስጦታ
@hiwot8664
@hiwot8664 27 күн бұрын
ህፃኑ ኬኩን እያየ እድሜው ጠፋበት😂😂😂
@batebety4455
@batebety4455 24 күн бұрын
እደዛሬ ስቄ አላውቅም በኮመት እና ደግሞ በልጁ አሁን በቃ ይላል ስል አያውቅም በቃ ተውት ኬኩን ከበላ ብዋላ ጠይቁት ይመልሳል እኔ ተመቺቶኛል😅😅😅😅😅
@tigestwolde9174
@tigestwolde9174 25 күн бұрын
ሰላም በመጀመሪያ ዛሬ ቀኑ አርብ ነው ልደቴ ነው ሀሴት ተሾመ እባላለሁ አመሰግናለሁ
@benjatube2
@benjatube2 25 күн бұрын
መልካም ልደት
@wondosenmoges5967
@wondosenmoges5967 27 күн бұрын
ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን ሰዓቱ ይረዝማል
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 27 күн бұрын
በላይ ግን እዚህ ድረስ መውረዱ አናዶኛል እነዚህ እኮ ሜዳ ያደጉ ባለጌዎች ደደቦች ናቸው
@MaryoMichael
@MaryoMichael 27 күн бұрын
ቢንጅዬ❤የዛሬው❤ይለያል❤🎉
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 27 күн бұрын
Abooo yenekesatu😂😂😂😂afenedage😂😂😂
@abelnigusse7873
@abelnigusse7873 25 күн бұрын
አረ ጼንጤ በሞላ የሆነ ምፅአት አምጥቶ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ😂😂 በድምፅ ተናገረኝ ሆሆሆ
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 14 күн бұрын
ትልልቆቹ ሣይግባቡ ልጁ እዴት ይግባወ
@hananbirmeji4529
@hananbirmeji4529 27 күн бұрын
You right ashkabachoch
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 26 күн бұрын
ወይ በቀለ ወያ እባክህ የምትቀርበውን ሰው ምረጥ ያእስር ቤት ተጽህኖ ፈጥሮብካል እንደ ሚመስለኝ
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 27 күн бұрын
እንዲት ብሎ የሚጠይቅ ትውልድ ሲኖር አይደል
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 27 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያስጠሉኝ ሰዎች በዙ ከነዛም ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ አትሌትክስ አሰልጣኝ እውነት ሀገሬ ተዋርዳለች
@sarasetota3410
@sarasetota3410 27 күн бұрын
Bengy enkone baslme mathe enda zryi seke alwekme ❤❤❤
@EnatfantErgoya523
@EnatfantErgoya523 27 күн бұрын
ህዝቡ አብሮ ይሩጥ ህዝቡ ከኛ ጎን ይሁን ይላል እንዴ😂😂
@b4p2max82
@b4p2max82 25 күн бұрын
Netsi minew GIRJIFE ALKESA
@besu1219
@besu1219 27 күн бұрын
የ ሁለት ሚሊየን ሽልማት እንደ ስድብ የቆጠረ ሰው የሀብቱ መጠን ይመርመርልን ፡ በሌላ በኩል ደሞ የብራችን መውደቅ በጣም ያሣዝናል
@fetiyafetiya3654
@fetiyafetiya3654 27 күн бұрын
ቤንጃ ሰላም❤❤❤
@7gawzge7184
@7gawzge7184 27 күн бұрын
ኧ ረ ሞትኩኝ በሳቅ።
@b4p2max82
@b4p2max82 25 күн бұрын
Ye getan Sim bekenyu attru
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 27 күн бұрын
Benji, ትልቅ ነገር ነዉ የልጁ ይቅርታ......ልጁንም,ሰመረም ጀጉኖች! አንተም ስላቀረብክልን!
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 26 күн бұрын
በላይ እራስህን አዋረድግ ከእንድዚች አይነት ደነዝ ጋር መዋልህ ያሳዝናል
@terhasberhane71
@terhasberhane71 27 күн бұрын
እውነተኛ ከሆነ ስት በራብ የሚሞተው ህብረተሰብ አይሰጥም ደንቆሮ የሚበቃው ገዘብ ዘርፎ ይሆናል
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 27 күн бұрын
አረ እመቤቴ እንደው የኢትዬጲያውን ሴቶች አረ ባካችሁ አረ ምነው አምላኬ አረ ልብ ስጣቸው አረ ያሳፍራል 😗
@haregewoinbezu9050
@haregewoinbezu9050 25 күн бұрын
የእግር ኳስ ጨዋታው የኢትዮጵያውያን ነዉ እንዴ? በጣም አካበዳችሁ። ያው ከኳሱ በኋላ ወደ ኪችን
@getaneh227
@getaneh227 27 күн бұрын
Titak atbel please benja TikTok new yemibalew habesha becha new tiktak yemilew.
@user-EYOAB
@user-EYOAB 27 күн бұрын
ቤንጃ ማኛ ከላይክ በላይ ቢኖር በሰጠውህ
@ermyesyeblues
@ermyesyeblues 21 күн бұрын
samsung mobiale le hulum tesetechew melsu yhi new
@Molke-mj9tn
@Molke-mj9tn 27 күн бұрын
❤❤❤
@user-me5jx2uc3v
@user-me5jx2uc3v 27 күн бұрын
ወይ በላይ በቀለ ወረደ ይገርማል
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo 27 күн бұрын
አንዳን ሰው ቦታ የማይመርጥ አለ።የሚዲያ ሽፋ ለማግኘት ይመስላል።ያሳዝናል።
@user-lp8lj3fv6y
@user-lp8lj3fv6y 24 күн бұрын
ቃጣን መወቀሮ ምን የሚሉት ነው
@selamawitmulugeta8447
@selamawitmulugeta8447 26 күн бұрын
ሁሉም የተሸለሙት ሽልማት ሐሜት ፤ ውርደት እና ስድብ ነው
@zaitounah6715
@zaitounah6715 27 күн бұрын
❤❤❤👌👌👌
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 27 күн бұрын
ሰዉዬዉ ምነዉ የሮጥኩት እኔ ነኝ አለ አይ ባለ ጊዜ እራሱን እያጋለጠ ነዉ ሀገርን ሳይሆን ጥቅምን ማስቀደም አይ መዋረድ ስንት ከቆሼ ላይ ለቅሞ የሚበላ ወገን እያለን ስንት ሜዳ የተበተነ ህዝብ እያለን ለራስ ጥቅም ኧረ እግዚአብሔርን ፍሩ ጊዜ ተገለባባጭ ነዉ
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 24 күн бұрын
ጥሬ ሰዉ ይልህል ይህ ነው ሁለት ሚሊዬን ሰንት አንደሆነ አያቅም ወይኔ አብዬ መለሰ በኖረልኝ ሰርአት ይይዝልኝ ነበር
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 27 күн бұрын
ሽልማቱ አይገባንም ወርቆች አለመጣንም ነው ወይስ ምንድነው?
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 27 күн бұрын
ሲጀመር ምን ሠርተው ነው ሁለት ሚሊየን የተሸለመው???ለነገሩ የመለሠው ምንም ሳይሰራ መሸለሙ ህሊናው አልቀበል ብሎት ቢሆን ጥሩ ነበር ።አነሠኝ ይላል እንዴ ደፋር ሲዝናና ከርሞ 😂😂
@user-yf3lx2ii4o
@user-yf3lx2ii4o 27 күн бұрын
mota tiyake yelewim menfes alebet gin kinibir yikiribachu
@tesfitg3366
@tesfitg3366 27 күн бұрын
Samsung ሞባይለ ነው የተሸለሙት ኦሎምፒክ ላይ ።
@user-ip4tl6yh4g
@user-ip4tl6yh4g 27 күн бұрын
አይ ኳስ😂😂😂😂
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 27 күн бұрын
እሰይ መጀመርያውኑ ይህንን ወራዳ አትሌቲክስ መሸለም ምን ያስፈልጋል የትኛው ውጤት ተገኝቶ ነው ለሽልማት የበቁት?
@b4p2max82
@b4p2max82 25 күн бұрын
Yih Tarik ewnet new
@hmhm2346
@hmhm2346 27 күн бұрын
ዶራል እምትለው ተመቸችኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@Aza12371
@Aza12371 27 күн бұрын
ኮንዶም ነበር ሽልማቱ አንገታቸው ላይ ነው ያጠለቁላቸው ልክ እንዴ ሜዳሊያ 😂😂😂
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 27 күн бұрын
ይህ ሁሉ ነገር የሚያሳየው ኢትዮጲያውን የዲሞክራሲን አጠቃቅም አለማወቅ ነው ሁላችንም ስንናገር አስበን እና መቼ .፤የት፤ ለምን መንገር እንዳለብን እንወቅ
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh 27 күн бұрын
በላይ ቦታውን ስቷል እነዚህ ህፃናቶች ጋር ምን ይሰራል ልጅቷ ግን ድልብ ደነዝ ድንጋይ ናት....ባለልደቱ ህፃን እግዚአብሄር ያሳድገው እንዴት እንደወደድኩት
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 64 МЛН
🛑 በማህደር አሰፋ እና ሚኮ ማይክ መሃል ምን ተፈጥሮ ነው ?
44:59