የእህቷን ባልና ቤት የወረስቸው ሴት ዘግናኝ ወንጀል

  Рет қаралды 276,964

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 278
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
በትዳር መካከል ምንም አይነት ዘመድ ለጥዬቄ ካልሆነ አብሮ ማኖር መዘዙ ብዙ ነው ከቻሉ በውጪ መርዳት አለቀ ምን አይነት አይምሮ የሌላቸው ናቸው ጌታ ሆይ አድነን
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Жыл бұрын
Thank you for the wonderful presentation. ከዚህ ቀደም ሰዎች ጠላት ከሩቅ አይመጣም ሲሉ ሰምቼ ነበር:: መደምደም ባይቻልም ይህ ድራማ ግን ያንን ያሳያል::
@wubatube1644
@wubatube1644 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አያየንም እያሉ ግፍን በደልን የሚፈፅሙትን ሁሉ ልቦና ይስጣቸው እውነት ይዘገያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Жыл бұрын
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክፉዎችን ልቦና ስጥልን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ኢትዮጲያን ሰላም ለህዝቦቿ ፍቅርን አድለን በግፍ በወለጋ እሚጨፈጨፈው አማራ ደም በራያ እሚሰራው ግፍ በደል ተመልከት
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አላማፈሯ ቀና ብላ አይኗን ማየቷ ጉድ ጉድ እሽ ከእህት ወድያ ማንን እንመን 🙏🙏አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ ማንነታችን መልሰን
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
የሰው አውሬ ቱ የደረስንበት ዘመን ያስፈራል😭😭😭💔💔😭
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 Жыл бұрын
ከማንም የምንሰማውን ነገር እውነትም ይሁን ውሸት ቆም ብለን መመርመር ከብዙ ጉዳት ያድነናል ::
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q Жыл бұрын
ስለሄወቶች አጭርና አስተማሪ ድራማ ናት በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 Жыл бұрын
እንኳን አልሞተች የእህቷ የባሏ ክህደት በአይኗ አሳያት
@edomanbese3810
@edomanbese3810 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ዘንድሮ ለጆሮ ዘግናኝ ነገር ብቻ ነው የሞላው😭😭
@uauigfuvc8708
@uauigfuvc8708 Жыл бұрын
በዝች ስሀት ብዞወቹ ውድ ህይወታቸውን አተዋል ብዞውች ይችን ምድር ተቀላቅለዋል
@user-kj1kw8eb2p
@user-kj1kw8eb2p Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የምናየው የምንሰማው የምናደርገው ክፍ ነገር ሁሉ ህልም አድርግልን በጣም የባሰ ጊዜ እየመጣብን ነው
@saronjone340
@saronjone340 Жыл бұрын
ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው ነገር እውነት ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እርስ በርሳችን ተጨካክነናል
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s
አቤት የሰው ጭካኔ ብዙኡች እንማርበታል ስለ እይወት በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ 👍👌🫶🫶
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Жыл бұрын
እግዚኦ የሚሰማው ሁሉ ነገር ይዘገንናል 😭 ብረሃኔ መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይማርሽ🙏 እህቷ እና ባሏ ፈጣሪ ከምድር ያጥፋቹ🙏
@redaatredat1796
@redaatredat1796 Жыл бұрын
በስመአብወልድ ወመንፈስቅዱስ ምንአይነት ዘመን ደረስን ኡፍ የኔናት ፈጣሪ ይጠብቃት ሌላምን ይባላል😭😭😭
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚዮ ድንግል ማርያም አደራሽ ከእንደዚህ አይነት ሰዉርን አሜን
@almazabera5700
@almazabera5700 Жыл бұрын
ብዙ ታናሽ አህቶች የታላቃቸውን ህይወት አበላሸቸዋል ሰለዚህ ታናሸ አህትን ታላቋ መጠንቀቅ አለበት ምክንያቱም ታናሽ አህቶች በተፈጥሮ ግበዞችና ፈጣኖች በመልካቸውም ከታላቅ የበለጠ የሚያምሩ ናቸው ሰለዚህ አነሱን በሩቅ መያዝ ያሰፈልጋለ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ስወደው ጎጀኞቼ የቀረው ይቅር እንጂ የሰው ትዳር ውስጥ አትግቡ መጨረሻ አያምርም
@shtatlema5077
@shtatlema5077 Жыл бұрын
እውነት ብዘገይም ትወጣለች
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 21 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 7 МЛН
በፍቅረኛው አክስት ቤት ሞቶ የተገኘው
30:59
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 21 МЛН