Рет қаралды 26,465
ሕይወታችሁ ጥልቅ ጨለማ ውስጥ ሊሆን ይችላል፡፡ግን መውጫ ቀዳዳ አለው፡፡የችግሩ ሁሉም ምንጭ እናንተ እንደሆናችሁ መፍትሄውም እናንተው ራሳችሁ ናችሁ፡፡ከሁሉም ፍጥረት ተለይቶ የተሰጣችሁ ሐይል አላችሁ፡፡ነግር ግን ይህንን ሀይል እና አሰራሩን በአግባቡ ካለመገንዘባችሁ የተነሳ ምን አልባት ያለአግባብ እየተጠቀማችሁት ሊሆን ይችላል፡፡ይሕ ሐይላችሁ ምንድን ነው? እንዴትስ ለራሳችሁ አላማ መሳክት ጥቅም ልታውሉት ትችላላችሁ? ለኢትዮጵያ ብርሃን ክፍል 34ን ተከታተሉ፡፡
#manyazewaleshetu #ethiopia #imagination