የሃይለስላሴ ሀብትና ሚስጥራዊው ቀለበታቸው ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 158,618

salon tube

salon tube

9 ай бұрын

የሃይለስላሴ ሀብትና ሚስጥራዊው ቀለበታቸው በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ብሩክ መኮንን ተክለየስ
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub

Пікірлер: 131
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 9 ай бұрын
እሰይ ደግ አረጉ ሀገራችንን ለዚህ ሁሉ የዳረጉአት እነሱ ናቸው ...የጃንሆይ ስም ለዘላለም ይነሳል የነሱ ይረክሳል !!
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 9 ай бұрын
@@jimihune9650 በክብር ተቀብረዋል ከቢሮ ስር ደሞ ፈሪ ስለነበር ፍራቻው ነው !!
@BW-fz5kf
@BW-fz5kf 8 ай бұрын
@@jimihune9650 Mengistu will be judged by our Lord and Savior Jesus Christ for his crimes.
@mychild5210
@mychild5210 9 ай бұрын
ያገሬ ስው ይህ ሁሉ ግፍ የግፍ ግፍ የደረስብንን መከራ ተመልከቱ ይህ ሁሉ መከራዎች በሳቸው ግፍ የስራነው አልቅስውብናል አዝነውብ ናል ይህው 50 አመት ሙሉ ስንቀጠቀጥ ስንገደል የከረምነው በሳቸው በተስራግፍ ነው ልንገራችሁእንክዋን ንጉስ ሆነህ የኛ ቤተስቦች እጅግ በጣም ሀብታም ነበር በአለም ብትሄዱ ንጉስ ንግስት በሙሉ ሀብታሞች ናቸው ይገባቸዋል ጃንሆይ ም ንጉስ ነበሩ አገልግለዋል ህዝባቸውን አክብረው ይዘዋል አሁን የሆነ ይሁን ቢኖራቸውም ለልጅ ልጆቻቸው ለዘመዶቻቸው ይስጣል እንጅ ማንምሌባ አይወስድም የራሳቸው ነው :: ይህው የአሁኖቹ እየስረቁ በየቦታው ያስቀምጡ የለም እንዴ ሁሉምመመለስ ካለበት ሁሉም መመለስ አለበት በህጉ::
@aschalewgirma9837
@aschalewgirma9837 9 ай бұрын
14 ቢሊየን ዶላር በዚያን ጊዜ እንኳን ኢትዮጵያ ሙሉው አፍሪካም አይኖረው ደርግ የ stupid ስብስብ ነው .ለዚህ ነው በእርጅና ዘመናቸው የገደላቸው ,ደርግ ጃንሆይ እና 60ዎቹ ላይ የፈፀመው ግፍ ነው እስከ አሁን ዋጋ እያስከፈላት ያለው ሀገሪቷን,
@minty1188
@minty1188 9 ай бұрын
የባንክ ዶክመንቱ ታዲያ ምን ይሆን በጣን ኩርየስ ሆንኩ
@abubekerabubeker9070
@abubekerabubeker9070 9 ай бұрын
Derge was playing game guys he was trying to make politics he want z king to hated by Ethiopian ppl and he want to be good regime z bad thing was we r playing sin what they did on him it is not unfair what happen on z king 🤴 he did a lot of thing 4 Ethiopia 😊
@minty1188
@minty1188 9 ай бұрын
@@abubekerabubeker9070 I was just curious! I know thier grand children here in USA! They have same life like me !!
@meskiwol422
@meskiwol422 9 ай бұрын
I agree with you.
@minty1188
@minty1188 9 ай бұрын
@@nesredinmisbaha1221 ጅል ሲልጤ
@sbsman-jh5qw
@sbsman-jh5qw 9 ай бұрын
አብሽሩ ከ 5 አመት ቡሀላ ሷሊህ የሚባል ንጉስ ይመጣል ሁሉንም ሀብቶቻቺንን እናስመልሳለን ለያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የዜግነት እንከፍላለን ምንም አይነት ስጋትም ጦርነትም አይኖርም ለ50 አመት
@mohammedzemzem9050
@mohammedzemzem9050 9 ай бұрын
ይህንን ታሪክ ከዚህ ቀደም ከመፅሀፍ ላይ አንብቤዋለሁ የተለየ ዜና ካለ ብዬ እስከመጨረሻው ጠበኩ ምንም የለም የገንዘቡ መጠን 14 ቢሊየን ሳይሆን 50 ሚሊየን ዶላር ነው ይስተካከል አመሠግናለሁ
@BW-fz5kf
@BW-fz5kf 8 ай бұрын
Fake news. There was no reason for Haile Selassie to hide money. He fully owned the Bank of Ethiopia. Not to mention there's no way Ethiopia had 50 billion dollars just for Haile Selassie. Ethiopia's national budget today is 15 billion.
@BW-fz5kf
@BW-fz5kf 8 ай бұрын
@@Anjulo959 ​ @masebo4673 You must not study history. The first bank in Ethiopia was established in Ethiopia during the reign of Menelik II. It was named Bank of Abyssinia and was opened by a British representative of the National Bank of Egypt. It is not related to the modern Bank of Abyssinia. It was 100% privately owned. After Haile Selassie's coronation he bought out the bank and closed it. He then replaced it with The Bank of Ethiopia. This time it was %100 state owned. This bank provided commercial and central banking services to the country. During the Italian invasion the bank ceased services and Italian Banks were established. In 1943 the State Bank of Ethiopia was founded by once again Haile Selassie. It operated until 1963 when Haile Selassie introduced bank reforms and established The National Bank of Ethiopia. The reforms shifted management and authority of banking and granted autonomy of the bank to the financial ministers and banking executives. The reforms also created credit for citizens, regulated exchange rates, managing the country's reserves, regulate interest, issue tender, and act as a government agency. My family worked in the Ethiopian banking industry since the of The Bank of Ethiopia was established in the 1930s up until 1973 when my grandfather who was an executive in the Ministry of Finance passed away. Haile Selassie had no reason to hide money because he was entitled to all of Ethiopia's money. Yet he didn't waste money and steal from the people. Instead he invested money in Ethiopia and he did it well. Ethiopian Airlines is definitely the smartest investment he ever made for the country. Haile Selassie I University (Addis Ababa U) campus is his own palace that he donated to the college. He gave scholarships to many including 2 of my uncles. He fixed Lalibella Church's structural damage in 1955. Not only was that defending the faith but also securing the future of Ethiopian tourism. Building Black Lion hospital which both of my parents were born in and has saved the lives of many patients. Are these the actions of a leader who stole from his people? I guess Abiy Ahmed demolishing neighborhoods and spending 4x the amount of money that it cost to build the GERD for his new palace is fine though.
@user-dg1op9re7d
@user-dg1op9re7d 9 ай бұрын
የያኔዋቹ አውሬ ልጆች ዘንድሮም ያምሱናል 🙏
@user-ko5xq9ct1c
@user-ko5xq9ct1c 9 ай бұрын
አሁን እየሆነ ያለውን ማን ይተርከው
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 9 ай бұрын
King Haile Selasse where are you our beloved king who deeply cares for his people. We Ethiopian we have never seen a leader who cares for his people deeply since you have gone.
@ewawa11412
@ewawa11412 8 ай бұрын
መንግስቱ ሀይለማሪያም መንጋጋህይውለቅ ነፍስህን አይማረው ለዚህሁሉየዳረከንአንተነህ
@almasbh6100
@almasbh6100 9 ай бұрын
በሣቸው ጊዜ በረከት ነበር ያሁኖቹ እማ አመዳም ሠላቢወች ናቸው ህዝቡን በችግሮ እና በርሀብ ፈጁት
@gamochogamango9585
@gamochogamango9585 9 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ውድቀት ዋናው ተጠያቂ ፈርጣጩ ደርግ ነው።
@tarikwascott2250
@tarikwascott2250 9 ай бұрын
No it is not true. It is the king responsibility.
@nashibrhane8399
@nashibrhane8399 9 ай бұрын
ይግርማል!!!
@mulugetashiferaw4934
@mulugetashiferaw4934 9 ай бұрын
የሚደንቅ ውሸት በግዜው በደርግ ተፈልጎ ሳይገኝ ቀረ ። የአሁን የሚወራው በሙሉ ተረት ነው ። አትዋሹባቸው !!
@ma9546
@ma9546 9 ай бұрын
thanks for sharing salon ❤❤❤❤
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 9 ай бұрын
Janhoy we. Miss you ❤❤
@senit.k5262
@senit.k5262 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😭. R I P our Majesty Haile Selassie father of Africa.
@meseretyohannes798
@meseretyohannes798 9 ай бұрын
Majesty king haila selasa was the gratest leader of ethiopean .and the father of africa union. I said personaly i appricious this king but We ethiopean unlucky people becouse we have never seen a leader who cares for people deeply since you have passway. God rest king soul in heaven
@aberabafa7577
@aberabafa7577 9 ай бұрын
ለምን ያልተገኘውን ሀብት ተገኘ ብለህ ርዕስ ሰጥተህ ትዋሻለህ ? ዳግም አልሰማህም።
@hadraabas8178
@hadraabas8178 9 ай бұрын
#አህለን_አህለን_ወሳህለን❤❤😍 የቤቱ ቤተኞች እና ዝግጅት ክፍሎች🌹🙏 በተረፈ ዜናው ልጨርስና እከሰታለሁ😎
@habtamutadesse4459
@habtamutadesse4459 9 ай бұрын
እርሳችሁ የንጉሱ ሀብት ተገኝ ይላል የዘገባው መጨረሻ ደግሞ እስካሁን አልታወቀም ይላለል። ይሄ ከአንድ ትልቅ ሚዲያ አይጠበቅም ማጭበርበር ነው!!
@user-wl8xx6jj3r
@user-wl8xx6jj3r 9 ай бұрын
ንጉሱ ምንም የሰረቁት ገንዘብ የለም። የደርግ ፕሮፖጋንዳ ነው!!! ጃንሆይ መልሰው መላልሰው ለደርግ መናገር ብቻ ሳይሆን ኦዲት ተደርገዋል። እግዚአብሔር የቀባው ንጉስ ሌባ አይደለም!!!💚💛❤
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያን ያህል ገንዘብም ሊኖራት አይችልም:እንኳንስ ንጉሱ ::በደቦ ፍርድ የሚያምንምክርና ሀሳብ የማይቀበል ደም የጠማው የወታደር ስብስብ ስለሆነነው እንጂ ::ቁጥር እንኳን አያውቁም ቢሊዮንና ሚሊዮንን ሙለየት!
@almasbh6100
@almasbh6100 9 ай бұрын
የቅናት መንፈሥ ከባድ ነው😂😂😂
@gemechisbiomed4324
@gemechisbiomed4324 9 ай бұрын
Salon thank you for your everyday narrative.happy new year🎉
@SalonTube
@SalonTube 9 ай бұрын
Happy new year!
@amaremergiaw2049
@amaremergiaw2049 9 ай бұрын
amazing, interesting, history. i love our past history.
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 9 ай бұрын
ምንም ገንዘብ 💰💰💰 ቢኖራችውም ኢትዮጵያ ተከብራ ተፈርታ ነበር የኖረችው ፈረንጅ እየሰገደልን የነበርን ሕዝቦች ነበርን ብራችን ከ ዶላር በላይ ዋጋ ነበረው ባንዲራችን ብ አለም አቀፍ ላይ ከፍ ብላ ትውለበለብ ነበር እነ ትልቋ አሜርካ ጭምር ሲሰግዱልን ነበር ።ዛሬ ግን እኛ ለማኝ እኛ ተዋራጅ ክብር እንኳን የሚሰጠው ዜጎች አሎንም ደርግ የቆሮቆንዳ ስብስብ ነበር ስልሳ ጄነራሎችን የበላ ግርማዊነታችውን ትራስ አፍኖ የገደለ ጨካኝ ነበር የረሸናችው ጄነራሎች ኖረው ቢሆን ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር ።ድርግ ኢትዮጵያን የ ሚሆድ ባንዳራውን የሚሆድም በመሆኑ በዚህ ክብር አለኝ ።
@BW-fz5kf
@BW-fz5kf 8 ай бұрын
@@Meiry756 Wollo famine was Asfa Wossen and Legesse Beau's fault. They hid the famine from Haile Selassie so Asfa Wossen could take power. That's why Asfa Wossen suffered a stroke when his father Haile Selassie found out about the famine.
@cookiese6013
@cookiese6013 9 ай бұрын
👑📯Majesty Haile selassie my Blessing In my life ❤💯😭🙏🏾🕊
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 9 ай бұрын
ቱሪናፋ እናማ ካስቀመጡበት ባንክ ለምን መንጌ መንጋጋው አልመለሰውም ከሆነም የህዝብ ገንዘብ ነው ቀባጣሪ ሁላ ምናለ አሁን ጃንሆይ ቢኖሩ??
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 9 ай бұрын
ሀይለሥላሴ የኢትዮጵያን ሀብት በሉ። ደርግ ወያኔና ብልጸግና የኢትዮጵያን ሕዝብ ደም በሉ።
@abubekerabubeker9070
@abubekerabubeker9070 9 ай бұрын
B/c of what derge did Ethiopian is bleeding till now we missed a lot of opportunities of democracy way till now happy new year
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 8 ай бұрын
የልጂ እያሱ የበላይ ዘለቀን የነ ግርማሜ የመንግስቱ ነዋይ ደም ይፋረደዋል ይህንን ነፍሰ ገዳይ ንጉስ
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 9 ай бұрын
ዘባራቂ። ስራ መፍታት ወሬ ሲያልቅባችሁ conspiracy ታሳዝናለህ።የተረጋገጠ ወሬ አቅርቡ በመሠለኝና በደሳለኝ ዋጋችሁን ማርከስ ነው።
@user-rj5pd8jl5o
@user-rj5pd8jl5o 8 ай бұрын
Yahunuma ayalkem zemenew
@nashibrhane8399
@nashibrhane8399 9 ай бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Ethio95
@Ethio95 9 ай бұрын
Salon ምርጫዎቼ ነቹ 😍👍
@Muledoyo
@Muledoyo 9 ай бұрын
ያማል የምር
@user-vn1hr9dq2g
@user-vn1hr9dq2g 9 ай бұрын
Kabadi Nawu
@ladymerry-myway983
@ladymerry-myway983 9 ай бұрын
Happy new year
@SalonTube
@SalonTube 9 ай бұрын
Happy new year
@Umnassim4533
@Umnassim4533 9 ай бұрын
Rest in Peace
@genettesfay8780
@genettesfay8780 8 ай бұрын
What goes around comes around no matter what
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 9 ай бұрын
Moreover, have you ever read Leul Ras Imeru's book that touches on this question ? Obviously not as it doesn't follow your story. Or were you there when the had their private conversations that he himself noted and wrote.
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 8 ай бұрын
Go & cash it.
@markenante1035
@markenante1035 9 ай бұрын
የተቀመጠው የገንዘብ ልክ በዚያን ዘመን 14ሚሊዮን ሣይሆን 21.5ሚሊያርደን ዶላር ነው እውነቱ
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 9 ай бұрын
Sew yezerawun new yemiyaxchdew . Hulum yezerutn axchedu ! Zemad Ekud .
@allahisgreat1
@allahisgreat1 9 ай бұрын
ደርግ እስካሁን ቢመራን ኖሮ እንደ ቻይና ነበር የምናድገው!!!
@amelyeyenewa1459
@amelyeyenewa1459 8 ай бұрын
አልላህ ለሰው ልጆች ግርማ ሰጥቶናል አልሃምዱሊላህ
@amarehulu255
@amarehulu255 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከመገዳደል የዘለል አይደለም!! ንጉስ ልጅ እያሱን በሴራ ገደሉ እሳቸውም በሴራ ተገደሉ!!! ሰዉ የስራው ውጤት ነው፡፡
@genettesfay8780
@genettesfay8780 8 ай бұрын
All the dollar is still outside 10 generation they gonna eat it at😢
@AskaleDimetrosHilue-qf9ou
@AskaleDimetrosHilue-qf9ou 9 ай бұрын
ንጉሠ ነገሥት ቀ/ ሥ/ ሥላሴ ያስቀመጡት ገንዘቡ በኢትዮጵያ ህዝብ ሀብት ነው ብለው ነው ።
@princead1239
@princead1239 9 ай бұрын
የሚጠሩት አመተምህረቶች ግን ትክክል ናቸው ? አልገባንም
@abdesha-sabonaa-gujii
@abdesha-sabonaa-gujii 9 ай бұрын
የወሎ ህፃናት ረሐብና ለቅሶ አንገላቶ ክብር አሳጥቶ ደፋቸው ራስ ወዳድ የሆኑ እርኩስ መሪ ነበሩ
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 8 ай бұрын
Ahon lamen asflg men entbs sel ahonu yrk
@solomonyenesu8778
@solomonyenesu8778 9 ай бұрын
ነጉሱ፡መላክ፡ናቸወ፡ዘላልም።ሀሰማቸወ፡ይጠራል፡የዘላልም፡ትውልዶ፡ያነሰቸዋል
@hdgksjchhd9241
@hdgksjchhd9241 8 ай бұрын
ንጉሱ በዝባዥ ናቸው ነፍሰ ገዳይ ናቸው አደሀሪ ናቸው
@kmedia302
@kmedia302 9 ай бұрын
Billion dollar hhhh beza Gize Africam yelatim
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 9 ай бұрын
ምንም የቀዳማዊ ኃይለሥላሤን ታሪክ ሥም ለማጥፋት ጥረት ቢደረግም ኃይለሥላሤ ሐገራቸውን ሕዝባቸውን የሚወዱ በዙርያቸው የተማሩ ባለሥልጣን የነበራቸው ከ1909ዓ/ም ጀምሮ በአልጋ ወራሽነት ከ1933ዓ/ም ጀምሮ በንጉሥነት ኢትዮጵያን በፍቅር የመሩ እንጂ የብሔር ፅንፈኞችና ኮሚኒሥት ተብዬ መሐይም ፖለቲከኞች ለሥልጣን ሢሉ ኢትዮጵያን አሁን ለምንገኘበት የኢኮኖሚ ድሕነትና የሞራል ድሕነት ያለውን ትውልድ የፈጠሩና ኢንቬሥተሮች ሆኑ ሐገሪቱን ጣሉ እንጂ የኃይለሥላሤ ችግር ሣይሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ መሐይምነት ነው የሣቸው ግፍ ከዚያ በሁዋላ የሆነውን ሁሉ እያየነው ነው አቢይ ብቻ ነው እንጂ ደርግና ኢሕአዴግ የውጭ ጠላቶች ወኪሎች ናቸው
@harunaman2018
@harunaman2018 9 ай бұрын
ሃይለስላሴ ፈርጣጣ በላይ ዘለቀ በሽምግልና እንታረቅ ብሎ ጠርቶ ቦኋላ ላይ በስቅላት ገደለው ያኔ ነበር የኢትዮጵያ ህዝብ ሃይለስላሴ መሰቀል የነበረበት ግን ምን ይደረግ በኢትዮጵያ ገዳይም ሟችም ጀግና የሚባልበት ሃገር
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 ай бұрын
ከሳቸው በኋላ የመጡት በብዙ ሺ የሚቆጠር ሠላማዊ ዜጎችን ጨፍጭፈው ዘርፈው አፈናቅለው ደፍረው በቅንጦት ይኖሩ የለም እንዴ?
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 9 ай бұрын
Belay Zelek kemalam fascist negusu deg adergu ye gobez aleka neber eko seweyaw.
@YacobHaile-nm4sj
@YacobHaile-nm4sj 9 ай бұрын
Kerkafaw ye Ethiopia abyot? Just talk about Haile selassiena ena sile genzebu. Taht is it!
@tenagneeshete948
@tenagneeshete948 8 ай бұрын
ምነው የድሮውን ትታችሁ አሁን እየሸሸ ያለውን ገንዘብ ብትከተሉ የአሁኖቹም የቀድሞዎችም የደርግም ባለስልጣናት የሰረቁትን ውጪ ነው የሚያቆዩት።
@husssa.1169
@husssa.1169 9 ай бұрын
ጨቋኝ ንጉስ እንደፊተኞቹ አጼዎች!
@TESFAMICALEMENGESHA
@TESFAMICALEMENGESHA 9 ай бұрын
ጅል
@endalktessema8689
@endalktessema8689 9 ай бұрын
@hussa.1169 ከጨቁዋኞቹ ንጉሶች በሁዋላ ተመችቶችሁ እየተገዳደላቹ ምቾት በምቾት ሆናቹ አደል 😂 ?
@TESFAMICALEMENGESHA
@TESFAMICALEMENGESHA 9 ай бұрын
@@endalktessema8689 እነሱ ባቆሙት ሀገር እነሱን መስደብ አይከብድም
@endalktessema8689
@endalktessema8689 9 ай бұрын
@@TESFAMICALEMENGESHA yekebdal new yalkut enem eko
@husssa.1169
@husssa.1169 9 ай бұрын
እና ነጻነት በማለቴ ምን ከበዳችሁ!! በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሙስሊሞች ነበር የሚሉት ። ለናንትተማ ንጉሳቹ ነበር እንደኔ ሙስሊም ግን ብዙ የሚለው አለ ስለዚህ ፡ በሰፊው እዩት ።
@BossForall
@BossForall 9 ай бұрын
ከስልጣን የተወገዱበተ የሚለው አገላለጽህ ማንን ለማስደሰት እንደሆነ ባላውቅም ለንጉሱ ክብር አይደለም ለእንዳንተ አይነት ተራ ቧልተኛ እንከኳን አይመጥንም ያወክ የመሰለህ አላዋቂ ነህ።
@menalelias7674
@menalelias7674 9 ай бұрын
በሶስት ሀገር ባክ ገዘብ ነበራቸው በእግሊዝ በአሜሪካ በሲዊዝ የአሜሪካዉ ተጠይቆ የግል ባክ ስለነበር የሳቸው ገዘብ ከወጣ እኔ ገበሬ መሆኔ ነው ብሎ መልሳል ጭራሸ ሊያስገድሏቸው እደሚፈልጉ ነው ያታወቀው
@benjaminteklu7110
@benjaminteklu7110 9 ай бұрын
Mengestu und Meles are the most evil leaders in the history of Ethiopia
@estas2834
@estas2834 9 ай бұрын
ይህ ፍጽም ስህተት ነው ጎግማንጎ ደርጎች የኢትዮጵያ ትፋት በር ከፋች የኢሓፓ የኮሚንስቶች ፍጽም ስም የማጥፋት ፕሮፖጋንዳ አሁንም ድረስ በነዚ ጸረ ኃይማኖት ጸረ ኦርቶዶክስ ጸረ ኢትዮጵያ ሰዎች የድኩማን ስብስብ ናቸው ይገርማል ይህን ያህል ገንዘብ በዛ ዘመን የለም ያሳዝናል መንግስቱ ኃይለማርያም ለፈጸመው ወንጀል መጠየቅ ያለበት ከንቱ አናሳ ሰው ነው ደርጎች ኮሚንስቶች አሁንም ድረስ አላቹ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ፍርድ ሲል ጥፋት በላያቹ ይስደድ
@BERHANUish
@BERHANUish 9 ай бұрын
የሰራላትን የምትቀብር አገር
@ethiodire8953
@ethiodire8953 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብት ነው አፄው የዘረፈውን ንብረት ለህዝባችን ይመለስ
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 9 ай бұрын
የበለአው ይመለሰ ጁንታ
@ethiodire8953
@ethiodire8953 9 ай бұрын
@@wendsenyoni841 ምነው ጃዊሳ ሙታን አምላኪ
@genethaylu2703
@genethaylu2703 9 ай бұрын
Bedatam
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 9 ай бұрын
@@genethaylu2703 ሞቶም አረሳከውም የእንግዴ ልጅ ሹጣም ቦቲያም ሸታታ
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 9 ай бұрын
@@ethiodire8953 ቅራቅቦ ለቃቃሚ የሸርሙጣ ልጅ
@GbBh-wy5um
@GbBh-wy5um 9 ай бұрын
እሱ ብሄሩን ሽጦ እንጂበናቱም በአባቱም የአማራ ብሄር አይደለም ከሀዲቆሻሻ ነበር
@user-hs6uw4uz2z
@user-hs6uw4uz2z 9 ай бұрын
You are the one who make this country????????????????????????
@ahmedmebrat1880
@ahmedmebrat1880 9 ай бұрын
ፍሬ የለለው ወሬ
@Gopo661
@Gopo661 9 ай бұрын
ተረት ተረት። ....
@israelbulcha9846
@israelbulcha9846 9 ай бұрын
Stop disiminating a lie!
@beckytamene9970
@beckytamene9970 9 ай бұрын
ግዜ ሲጥል ሳር ቅጠሉ ፈራጅ ነው ተረኛ ባለግዜ ቆሻሾች
@kiyyarabirra2242
@kiyyarabirra2242 9 ай бұрын
Tich ye Ethiopianoch habt new shebaw gadey ena zerafi nebaru
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 ай бұрын
ከሳቸው በኋላ የመጡትስ?
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 9 ай бұрын
Who made this video, what's the point and if all you say is here is true including your statement on the video ' The money has been found' doesn't it prove that you are just blubbering as your statement is not even true as your statement'the money has been found is just a statement with no evidence whatsoever. Begs the question; why the video and all the implications and innuendos. What bag , what key, what ring ? Are you willing to tell us who is behind this video and where did you gather all this story from besides the myth that's been blowing in the air all along. What's new . Incredible. Is this an interview with Mengistu & co. Who actually came with an amount. Where did that come from. Who was there when all these ring...exchanges were being made and of so where are they .How could you say 'the money is found' when you have no clue and ended the video the way you did. Are you implying Mengistu has them ? I'll bet anything your chicanery has no answer.
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 9 ай бұрын
ይህ ገንዘብ የደርግ ጊዜ የወጥል መሰለኝ
@user-lk7hi8bv2x
@user-lk7hi8bv2x 9 ай бұрын
ይሄ ከይሲ ሽማግሌ ...ለክፋቱ ዋጋውን ከፍለሏል ሞቱም አላማረ ቀብርም ነሳው!
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 ай бұрын
ከይሲዎች፣ ከሳቸው በኋላ የመጡ ገዳዮች ዘራፊዎች አፈናቃዮች ሀገር አፍራሾቹ ባለሥልጣኖች ናቸው።
@jemberebelachew2919
@jemberebelachew2919 9 ай бұрын
አንተ ቆራጣ አርፈህ ተቀመጥ
@user-lk7hi8bv2x
@user-lk7hi8bv2x 9 ай бұрын
@@jemberebelachew2919 🤔🤔🤔
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 9 ай бұрын
እንደ ሀይለስላሴ ቀጣፊ ሰው በዚህ ምድር አልተፈጠረም።
@mulualemaregu9578
@mulualemaregu9578 9 ай бұрын
ክብር ለደርግ መንግስት ይሁን ይህን ጊዜ አብዛኞቻችን ጭሰኛ ነበርን!!!
@ewawa11412
@ewawa11412 8 ай бұрын
ውይአሁንማ በየቦታው ከመታረድ እየተፈናቀሉ ለጅብ ከመስጠት ይሻላል ያንግዜስውተሳስቦ እርስበርስአንዱሲወድቅአንዱእያነሳ።እረስንቱ ካላወቁዝምይባላ ጭስኛስለሆንክወይምብላተስቦችህጭስኛከሆኑበልተውየተረፋቸውንነው ለባለሀብቱየሚስጡት ከገባህ
@user-vo5lc1hc2n
@user-vo5lc1hc2n 6 ай бұрын
የሴይጣኖች ደጋፊ
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የድሃው የኢኢትዮጵያ ህዝብ ሃብት እነሰጃ ሃለስላሴ ከየታባቱ አመጣው, እምትገርሙ
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 57 МЛН
አስገራሚውና ረቂቁ ዘመቻ Salon Terek
32:26
salon tube
Рет қаралды 74 М.
ОНА НЕ ДОЛЖНА БЫЛА ЭТОГО ДЕЛАТЬ
0:27
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 23 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 5 МЛН
姐姐的成绩原来这么差#海贼王#路飞
0:24
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
vfx editing #shorts #funny
0:10
Sj Animation 2
Рет қаралды 24 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 1,3 МЛН