#ይሄ

  Рет қаралды 31,302

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 105
@mekame2023
@mekame2023 Жыл бұрын
Omg....ዛሬ አዲስ ነገር ሰምቻለሁ በጣም ገርሞኛል ብዙ ማንበብ እንዳለብኝ ተሰማኝ ክርስትና በእዉቀት ሲሆን እንዴት ይጣፍጣል ዘመናችሁ ይባረክ
@yidnekachewgobena7361
@yidnekachewgobena7361 Жыл бұрын
በእውቀትና በመረዳት እንዲሁም በሚያሳምን መንገድ ማብራሪያ የተሰጠበት ድንቅ ዝግጅት
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
የሚገረም ጵሮግራም ነው ለካ ሳንናቅ ብዙ ነገር ስናጠፋ ቆይተናል እስካሁኑ ጌታ ይቅር ይበለን ከዝህ በሀላ እንጠነቀቃለን ጌታ ዘመንህን ይባረከው ብዙ ነገር እድናውቅና ብዙ ነገሮችን እንድንመረምር ጌታ ይረዳን
@mimedantew1918
@mimedantew1918 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ዬኒዘመንህ ይባረክ እንዳንተ ያሉት የጌታ እዉነተኛ አገለ፯ጋየ፮ች ብዘልን
@liduTemam-rd2mz
@liduTemam-rd2mz Жыл бұрын
(ልጄ ሆይ ተግሣጽ ከሰማህ በኃላ፡ከእውቀት ቃል መሳሳትን ተው ።)ምሳ፡ 19:27፣፣በሰማነው እውነት መኖር እንድንችል ጌታ ይርዳን ተባረኩልን እናመሰግናለን በጣም ተጠቅመናልም አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድነንም።
@Jesus73289
@Jesus73289 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተር ባለቤትነቱን ወስደህ ይህን የአጋንንት አምልኮ እንደሆነ ስላስተማርክ እኔም እውጥቼ የጣልኩት ከ6አመት በፊት ነው ይህን ትምህርት የሰማ ሁሉ ይጠቀምበታል ብዬ አምናለሁ ባለማወቅ ነው አሁን ግን እውነቱን ካወቅን በኃላ መጣል አለብን ዛሬማ ተግበስብሶ ዝ ቸርች ገብቶአል ይሄ የአጋንንት ስራ ነው ያስተማርከው ሁሉ እውነት ነው እውነትን አስተምሮ ወደ እውነት የሚመልስ ይብዙልን ይሄ የጊዜው ትምህርት ነው ተግበስብስሶ ገባ እኮ what going on?? ዛሬ እኮ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሀለዊን (የሰይጣን ቀን )እየተመለከ ነው ዘመኑን የማትመረምሩት ለምንድነው አለኮ ጌታ ደመናን አይተን ዛሬ ይዘን ባል ማለት ከቻልን!!ካርድ ላይ የሚፃፈውንም X-mass በቻኩሌት መልክ የሚቀርበው የእንቁላል ቅርፅ ቸኮሌት መደለያ ነው ባጠቃላይ በውስጤ ላለው ጥያቄ መልስ ስላገኘህ ሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሳተን ይምትመልስ የተጣመመን የምታቀናበት ፀጋ አሁንም ይብዛልህ ጆሮ ያለው ይስማ አሁንም ይቀጥልየስህተትን አሰራር ማጋለጥ!!!
@birhanefayisa1133
@birhanefayisa1133 10 ай бұрын
ትጌ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይበርክ ተበረክ የሚተቀረቀረቸው ሰዎች ከእግዚአብሔር የማሩ እና ለሰው መሰተማረ የሚችሉ ነየው
@ruthkebede755
@ruthkebede755 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ እስከ ዛሬ የማናውቀውን ነው የነገርከን ስለ ገና ደግሞ ስለ ቁርባን ፓስተርዬ ስለነዚህ ሰፋ አድርገህ ብታስተመር በቻናልህ ብትለቅልን ቲጂዬ አንቺም ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@elezabthgebremedhin1500
@elezabthgebremedhin1500 Жыл бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔርን ስለ አንተ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ ጌታ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ በጣም የሚጠቅም ነው።
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክልን አንተ በረከታችን ነህ በUAE ምድር እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ቲጂዬ ተባረኪ ለዚህ አገልግሎት ምክንያት ስለሆንሽ !! 🙏❤
@HilinaMulugeta-so8tn
@HilinaMulugeta-so8tn Жыл бұрын
ተባረኩልን ፓስተርዬ እና ቲጂ ጌታ በመረዳት ባለጠግነት አብዝቶ ይባርከን በጣም ተጠቅመናል እናመሰግናለን እንወዳችኃለን ።
@tilahunadmike7353
@tilahunadmike7353 Жыл бұрын
ብዙ ማስተካከል የሚገባንን ነው ያወቅነው ተባረኪ ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይባርከው❤
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 Жыл бұрын
God bless you pastery and ur family and God bless you our sister Tigist
@זמטומאהרי
@זמטומאהרי Жыл бұрын
ትክክል ጌታ ይባረክ እውነት ነው እኔም አላምንም ባአልን ❤❤❤❤
@HailuWager
@HailuWager Жыл бұрын
ፓስተርዬ ዘመን ዘላለምክ ዬባረክ እንዳተ እውነትን የእግዚያብሔር ቃል የሚናገሩ ዬፈጠሩ
@cr7_editzz174
@cr7_editzz174 Жыл бұрын
ተባረክ በየ ፓስተሩ ቤት ክርስተያኖ በየቤቱ ዛፍ እየተከለ እያሸበረቀ በጣም ሁል ጊዜ የማዝንበት ነበር
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
የልደቱ ጌታ የትንሳኤውን ጌታ ማወቅ ይሁንላቸው።ጆሮ ያለው ይሥማ❤ ቲጂ ተባርከሻል❤❤❤❤
@obsagirma4496
@obsagirma4496 Жыл бұрын
oo our beloved pastor God bless you
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec Жыл бұрын
የኢየሱስ፤ ልደቱን ፣ ሞትና ትንሣኤውን ማሰብ ያለብን 24ሰዓት፣ 7ቀን እና 365ቀናት ነው መሆን ያለበት እላለሁ ። ተባረኩልኝ!!!
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
ትጂና ጳስተር ተባረኩ በናንተ ተጠቅሞ ለኛ ጥቅም ፀጋን እየገለጠ ያለው ጌታ ይባረክ
@meronashenaf1979
@meronashenaf1979 Жыл бұрын
በኛ በሐዋራዊት ቤተከርስቲያን በፍፁም ማንኛውም በአላት የተከለከለ ነዉ የአጋንንትን ማምለክ ነዉ ተመስገን ጌታዬ እዉነትን ለአለም ሰለገለጥክ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Жыл бұрын
እንኳን ለኢየሱ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቲጂዬ ፓስተር ዮኒን ስላቀረብሽልን አመሰግናለሁ ጌታን ተቀብዬ በእግዚአብሔር ቃል ላይ መሠረት እንድይዝ ያደረገኝ በጣም የምወደው ፓስተር ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 Жыл бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዮኒ ብዙ ነገር ነው ያስቀረህልን እኛን ባብዳቢ ስታስታስተምር ትንሽ ሆነክ አክብረህን ምስጋናችንን ጌታ እዲወስድ እያዳዳችን ዮኒ ብለን ሳይሆን የምናየው አምላክን እድናይ በብዙ እራስህን ዝቅ ምታረገው እስኪየያስታውቅብክ ዛሬ ልባርክህ በክርስቶስ አየሱስ ደም ተሸፈን ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ መምህራችን😍😍😍😍😍😍😄😄
@mahedr7075
@mahedr7075 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ውድ ተባረኪልኝ በጣም ነው የምወድሽ የምባረክብሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@GanetJ
@GanetJ Жыл бұрын
አሜንንንንንን የምንታደስበት የምንለወጥበት ክርስቶስን እምናበራበት ይሁንልን በዓላት ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
@muna_ya_muna
@muna_ya_muna Жыл бұрын
Wow I was captivated throughout the interview, thank you both. God bless!❤❤
@addisu
@addisu Жыл бұрын
እግ/ር ይባርክህ ድንቅ ትንታኔነው
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 Жыл бұрын
በጣም፡ የሚገርም ትምህት ነው ፡ እኔም፡ በጣም የሚያበሳጨኝ ፡ ነገር ፡ የጥንችሉና፡ የእንቁላሉ ፡ ጌታ ይባላችሁ፡
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 Жыл бұрын
Is good to know for general knowledge. Good on you YON.
@meronashenaf1979
@meronashenaf1979 Жыл бұрын
እዉነት እግዚአብሔር ይባርክሕ
@jegtsegajeg3799
@jegtsegajeg3799 Жыл бұрын
Thank you, God bless you Pastor. it's amazing teachings as always, we love you.
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 Жыл бұрын
በምድረበዳ የብዙዎች አባት ፓስተር ዮኒ
@Daname573
@Daname573 Жыл бұрын
Amazing God bless you 🙏
@AmyAbiNana
@AmyAbiNana Жыл бұрын
Waaaw wonderful clarity. I have been asking and telling this to believers , but no one wanted to know.
@jesusmysalvation5377
@jesusmysalvation5377 Жыл бұрын
Wonderful teaching. God bless you, Pastor Yonas! Thank you, TG.
@jesusmysalvation5377
@jesusmysalvation5377 Жыл бұрын
In my view, we celebrate the resurrection of our Lord Jesus Christ from death, instead of passover. I think passover was in the Old Testament.
@Mimiግሬስ
@Mimiግሬስ Жыл бұрын
Pastorye Tabark🎉❤
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Жыл бұрын
Amen Geta beqi new🙏🏾Geta yibarkachu .fitunm wedenante yansa selamunm yistachu 🙏🏾2024
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
እኔ ከገባኝና ከተውኩት ወደ 18 አመት ሆነኝ፣ ከእኔ በፊት ጌታን የተቀበሉ ክርስቲያን ጓደኞቼ የገባኝን ይህንን እውነት ስነግራቸው፣ ይቆጡኛል " እናት ልጇን ምጥ አስተማረች" ያለችኝን እህት አስታወስኩኝ።
@rodasshewamare1256
@rodasshewamare1256 Жыл бұрын
Wow wow God bless you both of you. Very great teaching and understanding.
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Pastor geta yebarkh tsegawen yabezaleh
@dinkuyeedemeke3279
@dinkuyeedemeke3279 Жыл бұрын
❤❤❤❤ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤ቲጂያዬ ተባረክ
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 Жыл бұрын
ፖስተርየ እድሜና ጤና ይስጥህ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Жыл бұрын
Thanks pastra &Tigye
@meseretbogalekere9262
@meseretbogalekere9262 Жыл бұрын
Pastory we love you so much ❤❤❤
@wederjojo
@wederjojo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ድንቅ መልክት ነው ❤❤❤
@genetadmik6805
@genetadmik6805 Жыл бұрын
God bless you!
@yegact689
@yegact689 Жыл бұрын
Thank you Tg for your program show. Be blessed 🙏🏾 your are loved dear sister 🥰
@berekettemesgen1555
@berekettemesgen1555 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክ
@endunahi4546
@endunahi4546 Жыл бұрын
You shall know the truth and the truth shall set you free! Casting out the doctrines of demons!
@King-tm9yu
@King-tm9yu Жыл бұрын
ፓስተራችን ከጀመረ አይለቅሽም አንቺ ባትጠይቂውም ጥያቄዎችን እያነሳ ራሱ ለጠየቀው ጥያቄ መልስ ይሰጥሻል። ለምሳሌ "ለምን?" ሳትይው "ለምን በይኝ እንጂ" ብሎሻል አይደል?? ሰዓትሽን እንዳልወሰደብሽ እርግጠኛ ነሽ??? ያስተማረውን ስለሆነ የሚናገረው ለንግግሮቹ አዲስ አይደለሁም። እርግጠኛ ነኝ እንደ ዮኒ አፍሽን ያስከፈተሽ የለም። ቃላቶችን መሰንጠቅ ይወዳል። ምንም ይበል ዮኒ ምን ለማለት እንደሆነ የሚለው አያመልጠኝም። መልካም ዘመን ይሁንልህ ዮኒያችን!!!
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
ዎልካም ጳስተር ትጅዬ በዚሁ አጋጣሚ ኤምሬት ውስጥ ቸረች መግባት ፈልጌ መረጃ እፈልጋለሁኝ ምናልባት እሱ የሚያገለግልበትንም ጠይቂልን እዛ ያለን ልጆች እድንካፈል
@mikiyasteshome9584
@mikiyasteshome9584 Жыл бұрын
Welcome ሰላም መገልገል ከፈለክሽ የህይወት ምንጭ አንድነትና ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ነው የሚያገለግለው ተባርከናል ኑና ተባረኩ።
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Жыл бұрын
አቡዳቢ ነው
@Tigist-q2w
@Tigist-q2w Жыл бұрын
Amen
@hanahana445
@hanahana445 Жыл бұрын
ተባረኪ ትጂ
@HnaHna-r8i
@HnaHna-r8i Жыл бұрын
Pasetrya tebrke abata mgebchene new Live you Pasetrya ❤❤❤❤❤
@liduTemam-rd2mz
@liduTemam-rd2mz Жыл бұрын
(የሰማይን ሥርዓት ታውቃለህን? በምድርስ ለይ እንዲሠለጥን ልታደርግ ትችላለህ ?)ኢዮ:38:33
@ElizeJosef
@ElizeJosef Жыл бұрын
TIGYEE.. TEBAREKELLEN BE BEZU
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@silassibhatu8113
@silassibhatu8113 Жыл бұрын
Tebareku betam teqami tmhrt new🙏🙏🙏
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ የተሸፈነበት በአላትን ማክበር ቃሉን ማቃለል ነው። ከእቅፉ እስከ አብቀኝ ዋጋ ተከፍሎበታል። አገራችን ልደትና ፋሲካ የሚከበረው ከጾም ፍቺ ጋር በተገናኘ ኢየሱስን ያላከበረ መሆኑን ስለማውቅ በአላቶቹን አላከብርም አልተባበርም😢
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta Жыл бұрын
ተባረኪ ቲጂ!
@yordate7629
@yordate7629 Жыл бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ
@tigistgirma135
@tigistgirma135 Жыл бұрын
Because Christmas is the holiday that celebrates the birth of Christ, as a light in the dark world, the lit tree was a reminder of that light. The Christmas tree also represents the Tree of Life, commonly recognized as the most important tree in the garden of Eden.
@Masiye-j1h
@Masiye-j1h Жыл бұрын
Wowowowo አሜን አሜን አሜን tabarakuuuu❤❤❤
@saramartin7629
@saramartin7629 Жыл бұрын
እየሱስ ለምን ተወለደ??? ብቸኛ እውነት ነው‼️ 👇🏿 1,እየሱስ ያልተጸለየ ጾሎት መልስነው 👇🏿 2,እየሱስ ያልተለመነ ልመና ስጦታችን 👇🏿 3,እየሱስ ያልተጠየ ጥያቄ ሙላት ነው እየሱስ ብቸኛው የሂወታችን ስጦታነው ❤❤❤
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 3 ай бұрын
Oh❤❤❤❤❤
@nathan8468
@nathan8468 Жыл бұрын
Tigiye selam lanchi yhun
@Bettyy-x8n
@Bettyy-x8n Жыл бұрын
Paster yoni yeigzaber sew ilove
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
ማን አክብሩ አለው ተደበላልቀን እንጂ!! አማኝ በአል አክባሪ ሊሆን አልተጠራም ተደባልቀናል 😢
@EndaleTadesse-df4fj
@EndaleTadesse-df4fj Жыл бұрын
ፀጋዬ ሳይሆን ፀጋው ነው ።
@tefferaregassa7445
@tefferaregassa7445 Жыл бұрын
መስተካከል ያለበት ፋሲካ ( Passover) የእስራኤላውያን በዓል ነው:: ክርስቲያኖች የጌታን ትንሳዔ ስለምናስብ ( ትንሳዔ ) በሚለው ቢስተካከል ::
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
ፋሲካ ከጾም መፍቻ ጋር አይገናኝም እኛ ምን ቤት ነ ን ጌታን ካወቅን ጀምሮ ለኛ pass over አልሆነልምን? የለም ቦታ ደቴን ጥምቀቴን መነሳቴን በአል አርጉ አይልም። ከአጋንንት እርድ ጋር እየተባበርን ነው።
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 Жыл бұрын
ሀይሁዳውያን የአዲሱን ኪዳን በጥላነት የኖሩ፣ passoverም ልክ እነርሱ ከግብፅ ከባርነት ቤት እግዚአብሔር በሙሴ መሪነት እንዳወጣቸው፣ በኢየሱስ ከባርነት ከሞት ቤት፣ ከድቅድቅ ጨለማ የውጣታችን ማሳያ በአል ነው...ከዛ አንፃር Passover/ ፋሲካ/ ትንሳኤን እንደ ክርስቲያን እናከብራለን።
@danydan6662
@danydan6662 Жыл бұрын
ግን የጌታ ሞት እና ትንሳኤ እኮ እኛ ከሞት ወደ ሂዎት የተሸጋገርንበት ቅን ስለሆነ፡ ልክ እስራኤል ን የሞት መልኣክ አያለፈ የ ግብጻዊያን ግን bemot qtat bokrachewn yecherese Nexebraqu slehone beand smm endotracheal konjo neww elalew.
@zufanamdemichael4284
@zufanamdemichael4284 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ከሌሎች አገሮች ባህሎች ጋር ስለተጋባን እንጅ ስጦታ መለዋወጥ በገና በአል አልነበረም ይህ በአዉሮፖዉያን ዱቃላ ባህል ነወ ስልጣንም ባህልና ሀይማኖት ተንተርሶ ስለሚመራ ነዉ ለምሳሌ የታገቢኛለሽ መንበርከክ : and valentines day ( የፍቅረኞች ቀን የሚባለው ቀን በቀይ ልብስ መሠረቱ ቀይ ልብሱም የኞ ባህል አይደሉም
@sisaydemissie4116
@sisaydemissie4116 Жыл бұрын
ፓስተር ይህ መሠረታዊ ጉዳይ በመፅሐፍ መልክ ብታዘጋጀው ለዚህ ትውልድ በዕርጠኝነት ከዚህ ወጥመድ መውጣት ይሆንልናል ተባርከሀል!!
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 Жыл бұрын
ወደራሳችን እንመለስ የሚል ሃሳብ አልእኝ መልካም የልደት ቀን
@bekelech-4029
@bekelech-4029 Жыл бұрын
ተባረኩ ውስጤ የሚመላለስ ጥያቄ ነበር ቲጂዬ በቀጣይደግሞ ስለዘመን መለወጫ በዓል እንጠብቃለን
@iftuuboshera
@iftuuboshera Жыл бұрын
Eebbifama
@woinshetwoini2485
@woinshetwoini2485 Жыл бұрын
ቀይ ቀለም እና የልደት በአል ምን ያገናኘዋል?በጉባኤዎቻችን በዚህ በአል ላይ ቀይ ልብስ መልበስና አዳራሾቻችንን በቀይ መብራት እና በቀይ ጨርቅ ማስጌጥ ለምን አስፈለገ? ህፃናት ቀይ ልብስ ለብሰው እንዲገኙ ማድረግስ ለምንድን ነው? እባካችሁ የዚህን ትርጉም አስረዱኝ
@soromasoroma9170
@soromasoroma9170 Жыл бұрын
እኔ ያለኝ ጥያቄ የክርስቶስ ልደት ቀኑ አይተወቅም እንደ ለምን ያዉ ቀን ላይ አናከብርም;
@beletedabeta6999
@beletedabeta6999 Жыл бұрын
Geta yibarekechew
@NomthandazoTembe
@NomthandazoTembe Жыл бұрын
Gat.Ybake❤
@GudetaSarka-uz5vp
@GudetaSarka-uz5vp Жыл бұрын
Ytank's about your mesag
@globalmissionministry5341
@globalmissionministry5341 Жыл бұрын
The Bible does not specifically mention Christmas trees, as the tradition of decorating evergreen trees during the Christmas season has its roots in various cultural customs. However, the use of evergreen trees as a symbol of life and hope can be connected to the Christian belief in Jesus as the bringer of everlasting life and hope for humanity. In Jeremiah 10:3-4, it is written: "For the customs of the peoples are vanity. A tree from the forest is cut down and worked with an axe by the hands of a craftsman. They decorate it with silver and gold; they fasten it with hammer and nails so that it cannot move." While this passage may not be referring to Christmas trees specifically, some people draw parallels between the decorated tree described in this passage and the tradition of decorating Christmas trees. Ultimately, the significance of a Christmas tree is a matter of personal or cultural tradition, and its meaning can vary among different Christian communities.
@jesusmysalvation5377
@jesusmysalvation5377 Жыл бұрын
In my view, we celebrate the resurrection of our Lord Jesus Christ from death, instead of passover. I think passover was in the Old Testament.
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@tsionkassaye478
@tsionkassaye478 Жыл бұрын
ቲጂዬ አንድ ቦታ ላይ ዬሔንን ቃል እኔም ገዝቼዋለሁ አልሽ የእ/ር ቃል ይገዛል ወይ? አሁን አንቺ የገዛሽው ከፓስተር ዮናስ ነው ወይስ ከእ/ር? በስንት ብር ገዛሽው? እኔ የማውቀው የእ/ር ቃል ሲገዛ እንጂ ሲገዛ አላውቅም እና ከቻልሽ አስረጂኝ ተባረኪ
@NikodimosShow
@NikodimosShow Жыл бұрын
ቃሉን ሳይሆን በጉዳዩ ላይ ፓስተር የሰጠውን ሀሳብ ነው ያልኩት::🙏
@yordate7629
@yordate7629 Жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጥያቄዬ ተመለሰልኝ በልጅነቴ ዛፍ እቤት ከሌለ ገና ያከበርኩ አይመስለኝምነበር አሁንግን ዛፉን የማይበት ቤት እንካንሳይ አውጥተሽ ጣይው ነውየሚለኝ ቀላል ጣኦት ነው ውይ ቀይ ልብስ ቀይፊኛ የሚያደርጉበት ትርጉም ምንይሁን ምንም አይመቸኝም የሆነችግር ያለበት ይመስለኛል ?ትርጉሙን የሚያውቅ ከመረጃጋር ቢነግረኝ ደስይለኛል ካላስቸገርኩኝ ተባረኩ።
@destalemu5843
@destalemu5843 Жыл бұрын
ማብራሪያው ድንቅ ነውና የተባረካችሁ ሁኑ። እኔ በዓሉን በሚመለከት ይገለጽ ዘንድ እጠብቅ የነበረውና ያጣሁት ደግሞም ደጋግማችህ ትናገሩት የነበረው "ገና" የሚባለው አጠራር ምን እና ለምን እንደሆነ ቢገለጽ ኖሮ መልካም ነበር።
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን Жыл бұрын
Christmas tree የ pagan (ሀይማኖት የሌላቸው) ነው. በዛፍ የሚያምኑ ሰዎችን የሚያስደስት ነው. እኔ ስለ christmas documentary ከረዠም ዓመት በፊት ካየሁ በሆላ Christmas tree የሚባል ነገር በቤቴ አይሰራም.
@atofeleke
@atofeleke Жыл бұрын
እህቴ ትእግስት ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ ነገር ግን ትልቁን መሰረታዊ እውነት የሳታችሁት ይመስለኛል ሲጀመር መንፈሳዊ በአላቶች በሙሉ የእግዚአብሔር እንጂ የሰው አይደሉም እግዚአብሔር እነኚህን በዓላት የሰጠው ወደክርስቶስ እንዲያመለክቱ ብቻ ነው አሁን አካሉ ክርስቶስ ከመጣ በሁዋላ አሁንም በጥላ ውስጥ ለመኖር መሞከር አለማወቅ ብቻ ሳይሆን አለመታዘዝ ጭምር ነው አሁን ባለው ሁኔታ በፋሲካ ጥንቸል ማድረግ ወይም በገና ጥድ ማድረግ አይደለም ሃጢአቱ እራሱ በዓሉን ተቀብሎ በምንም መልኩ ማክበር አዲስኪዳናዊ አይደለም የክርስትናን መሰረት የጣሉት ሐዋርያት እና የመጀመሪያ ዘመን የእምነት አባቶች እነሱ ያላደረጉትን ለእኛም ያልሰጡንን ስርዓት ምን አለበት ብሎ ጎትቶ ወደ ቤተክርስቲያን ማምጣት አመፅ ነው በአልን ማክበር አረማዊነት ነው !
@CCTENG2022
@CCTENG2022 Жыл бұрын
The story lacks a smooth flow as he jumps between different points without being guided by her questions. Instead of addressing her inquiries, he tends to preach his beliefs. I would say it’s a preach not an interview.
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Жыл бұрын
You criticize him well ! But who care about the formality he have a point and he delivered it ! Period
@CCTENG2022
@CCTENG2022 Жыл бұрын
@@blessingofgod1044 What did he really say if his thoughts are all over the place? He needs to tell his story in a clear way. He talks about different things and ends up without a clear point, starting with Christmas and ending with Easter. It seems he doesn't know much rather than not liking what others believe.
@Jesus316saves
@Jesus316saves Жыл бұрын
Tigist please hmmm… awo፣ እውነት ነው የምትይውን አቁሚ። we love you but it really bothers.
@aazewde9394
@aazewde9394 Жыл бұрын
TG, ቸርች ቀየርሽ እንዴ? ምነው ኒው ክራኤሽን አትታይም?
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
አይመጥናታም። እዛ ለየት አልሻም።😢
@aazewde9394
@aazewde9394 Жыл бұрын
​@@deboamare5171ኣይ አለማውቅ አለማዋቅን የመሰለ ክፉ ነገር እኮ የለም