ይሄ ነው እግዚአብሔር KABOWD WORSHIP MINISTRY /LIVE WORSHIP

  Рет қаралды 91,161

KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)

KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)

Күн бұрын

#KWM STUDIO #KABOWD #YISHAK_SEDIK

Пікірлер: 53
@helinaayele9413
@helinaayele9413 2 жыл бұрын
geta yibarikachu betam kelebe yemiwedew mezimur new
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
አሜንንንንን ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረስው ከጠበኩት በላይ ድንቅ ያደረገው ተባረክ ኢየሱስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@betslotbese1689
@betslotbese1689 2 жыл бұрын
Wow💗💞👍
@merrydemissie2100
@merrydemissie2100 2 жыл бұрын
yhe nw egziabher lene yederesew😭😭😭😭uuuuuuuuuuuuuuuuuu🥰🥰🥰
@elsabetkasaye4650
@elsabetkasaye4650 2 жыл бұрын
ዋውውውው የእውነት መንፈስ ያለው መዝሙር ወደድሮው ወደቀድሞው ዘመን መለሰኝ ክበሩልኝ❤❤❤❤
@edelawetdesta893
@edelawetdesta893 Жыл бұрын
አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (፪x) ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (፪x) ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል ጉድ ተባለ ሆኖ ያልተጠበቀ ተሰራልኝ በዓለም ያልታወቀ እርሱ ሚለው የመዳኔ ነገር ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር (፬x) አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (፪x) እንዲህ በቀላሉ እንደዋዛ ታልፎ ሊተው አይቻልም አያስቀምጥ አርፎ ውስጡ የተቀመጠው ምህረቱ የገባው ይነዘንዘዋል ቀን ከሌት ውለታው ቢያቅተኝ ቢቸግረኝ ዝም ማለት ጉባኤ መጣሁኝ ሕዝቡ ባለበት እኔ እያስታወስኩኝ ያረገውን ስራ አምልኮን ልሰዋ ከጉባኤው ጋራ የገባው ሰው የተደረገለት ያላስቻለው ውለታው ያለበት ይነሳና አብሮኝ ከፍ ያድርገው ምህረትና ፍቅር እሰከ ዘለዓለም ነው (፬x) አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (፪x) በመስቀል ላይ ለእኔ የሰራውን ስራ ቀንም ሆነ ሌሊት ሁልጊዜ ባወራ ቃላት አይበቃኝም ዓረፍተ ነገሮች እንጂ የእርሱ ስራ አያልቅም እንደ ሌሎች ዕልልታና አምልኮ ላምላኬ ሳላስቀር በምሥጋና ፊቱ ከመቅረብ በስተቀር ሌላ ምን ምርጫ አለኝ ለእርሱ የምሰጠው ገና ጨማምሬ ምሥጋና እሰዋለሁ መቼ ያልቃል ቢወራ ቢወራ ተናግሬ መቼም አያበቃ እርሱም ቢሆን የመዳኔ ነገር የመስቀሉ ስራ አያልቅም ቢነገር (፬x) የኢየሱስ ስራ አያልቅም ቢነገር (፪x) አዝ፦ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (፪x) ጸሎት ሰዓት አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x) የችግር ቋጠሮ ውስብስብ ሲልብህ መግቢያ መውጫ ጠፍቶህ ግራ ሲያጋባህ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ደግሞ ሲፈታታ ችግር ሁሉ ሲተን የትላንት ጨለማ እንደጉም ሲበተን አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x) አንተን እንዳላመልክ ከፍታው ዝቅታ ከቶ አያግደኝም አይጠፋኝ ዕልልታ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ውስጤ ቅኔ ሞልቷል ከገጠመኝ በላይ አምላኬ እግዚአብሔር ነህና ኤልሻዳይ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x) ሁሉም ነገር ጠፍቶ በቤቴ የሚበላ ያልጠበኩት ነገር ሲሆንብኝ ሌላ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ደግሞ በጐጆዬ በረከት ሲሞላ ሁሉም ነገር ሞልቶ ሲተርፈኝ ለሌላ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x) ሲሞላ ዘምሬ ሲጐድል ላላለቅስ በምንም ሁኔታ አምልኮ አልቀንስም አንተ ከሁሉም በላይ ነህ እታመንሃለሁ በምሥጋና ሆኜ ድል እንደምትሰጠኝ በስምህ አምኜ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ አዝ፦ አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x)
@sofim8912
@sofim8912 2 жыл бұрын
geta yebarkachuh ybzalachih
@abenezerdereje3982
@abenezerdereje3982 2 жыл бұрын
Tebareku Bad recording new yshashal musikaw nd the vocal altewahadem
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 Жыл бұрын
እልልልልልል ክብር ለሱ ይሁን ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@zekariastigistu3
@zekariastigistu3 2 жыл бұрын
Geta eyasus abzto abzto yebrkachu
@amenalex682
@amenalex682 2 жыл бұрын
Bertu kabowd good job ❤️❤️🥰😘
@enu539
@enu539 2 жыл бұрын
ጌታን ሰሞኑን በልቤ ላይ ያለ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ።
@senamekonnen2
@senamekonnen2 Жыл бұрын
same
@abenaittamerat698
@abenaittamerat698 2 жыл бұрын
wow wow am ver happy GOD bless you l weil aprshet you
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 2 жыл бұрын
Tebareku 😊😊😊😊
@werkneshalemayoh3394
@werkneshalemayoh3394 2 жыл бұрын
Leberekt hunachuhel tebareku
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በብዙ
@wasedegemu1543
@wasedegemu1543 2 жыл бұрын
😍Tbarekulgn my kabowds
@tsegabdereje4658
@tsegabdereje4658 2 жыл бұрын
Geta yebarkachu
@mekdesmesele6414
@mekdesmesele6414 2 жыл бұрын
amen tebaraku
@aryamfitsum6551
@aryamfitsum6551 2 жыл бұрын
ma family its amazed worship be blessed❤❤😍😍
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 2 жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️📖❤️📖❤️📖❤️📖❤️🙌🙌
@mesfinarja7275
@mesfinarja7275 2 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ተባረኩ እዉነተኛ የአምልኮ መዝሙር
@saronsari1804
@saronsari1804 Жыл бұрын
Be bizu tebareku
@senamekonnen2
@senamekonnen2 Жыл бұрын
tebarekuln😍😍😍😍😍😍
@eliasalemeselassie6676
@eliasalemeselassie6676 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾
@dawitmekuria3682
@dawitmekuria3682 2 ай бұрын
Level + ናቹሁ
@zerthunassefa6048
@zerthunassefa6048 Жыл бұрын
ተባረኩ
@Ephrem-Getaneh
@Ephrem-Getaneh 2 жыл бұрын
I was eagerly waiting for a new song from you guys. Thanks for sharing. It has the Revival-Spirit in it. Keep it coming.
@mesfinarja7275
@mesfinarja7275 2 жыл бұрын
አሜን👏
@miracletube8324
@miracletube8324 2 жыл бұрын
this is my kabowds...love you tebareku.....😍😍😍
@sarag9733
@sarag9733 Жыл бұрын
የማይጠገብ መዝሙር
@zedyegeta8185
@zedyegeta8185 2 жыл бұрын
You are already blessed in Christ
@meklit-EMA
@meklit-EMA 7 ай бұрын
Amen
@solomongirma2143
@solomongirma2143 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርካችሁ
@hezekalhailu9937
@hezekalhailu9937 2 жыл бұрын
Tebarku
@mikiyasahmed5355
@mikiyasahmed5355 2 жыл бұрын
My family...bless you
@woinshetteklemariam2926
@woinshetteklemariam2926 Жыл бұрын
amennn❤❤❤❤
@abrahammulugeta7096
@abrahammulugeta7096 2 жыл бұрын
Geta kehulu belay nw
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
Bless you kids.
@yopicturesethio8936
@yopicturesethio8936 2 жыл бұрын
Wow worship
@madesaregasaselgan6692
@madesaregasaselgan6692 Жыл бұрын
Glory to God !!!
@wintaamnen2896
@wintaamnen2896 2 жыл бұрын
Wowwwwww!!!!!!
@frehiwotsahile3577
@frehiwotsahile3577 2 жыл бұрын
Well done
@sarasahay1
@sarasahay1 2 жыл бұрын
AAeeeeeemmmmeeeennnnn❤❤❤❤🙏🙏🙏
@semharasefa2414
@semharasefa2414 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@tsegabrehanzerihun6896
@tsegabrehanzerihun6896 2 жыл бұрын
Stay Blessed.
@thekemo5304
@thekemo5304 2 жыл бұрын
bertu
@surafelfeleke2369
@surafelfeleke2369 2 жыл бұрын
🥰🥰
@nahomfikadu7498
@nahomfikadu7498 Жыл бұрын
@officialsingerbenihonasege9263
@officialsingerbenihonasege9263 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👏
@wondmagigmint6445
@wondmagigmint6445 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@abatabirhanu
@abatabirhanu 2 жыл бұрын
Amen
ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
52:10
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 1,3 МЛН
የምታስፈልገኝ/ YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP // በደሴ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ
22:24
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 75 М.
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 936 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 9 МЛН
IBIHE ALPHA CHOIR
8:44
Alpha Choir
Рет қаралды 2 М.
ቅዱስ  ቅዱስ //Kedus//KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
41:51
እግዚአብሔር እንዳንተ KABOWD WORSHIP MINISTRY /LIVE WORSHIP
12:29
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 166 М.
እንደገና ልቤ ተነሳ/ENDEGENA LIBE TENESA// KABOWD WORSHIP MINISTRY//LIVE WORSHIP//
10:55
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 66 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
ከፍ በል //KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
31:28
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 138 М.
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 936 М.