ቅዱስ ቅዱስ //Kedus//KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

  Рет қаралды 794,123

KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)

KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)

Күн бұрын

Пікірлер: 425
@teferitekle7250
@teferitekle7250 9 ай бұрын
የምታከብረው አምላክ በዘመንህ ሁሉ ክብሩን ያጥግብህ::
@AlemuBaynesagn
@AlemuBaynesagn 8 ай бұрын
ሁሌ የእ/ር ታላቅነት የሚነገሩ መዝሙሮች ቢዘመሩ እንዴት ደስ ይላል ::
@espieespie7070
@espieespie7070 8 ай бұрын
አቤት አምላኬ ፊትህ አቤት መገኘትህ ይገባል ክብር ኢየሱስ ይገባል ክብር ❤❤አሜንንን ተባሩኩልኝኝ
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ይገባል አባ ክብር ላንተ የአባቴ ብሩካኖች ፀጋው ይብዛላቹ
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 2 жыл бұрын
አቤት አምልኮ!,የጌታዬ መገኘት ያለሁበትን ቤት ሞላው ይኼን የአምልኮ መዝሙር እየሰማው። ይሱዬ እና ካቦዶች እባካችሁን እንደዚህ አይነት የእግዚአብሔርን መገኘት የሚያነካኩ ዝማሬዎች ብዙ ዘምሩልን! እውነተኛ የዝማሬ አምልኮ ወንዝ እንደ ጅረት ለምድራችን የወረደበትን ዘመን አስታወሳቹኝ😭😭😭
@fitsumteshome592
@fitsumteshome592 2 жыл бұрын
ይድንዬ ድንቅ ሰዉ እወድሃለሁ!
@burteburte3756
@burteburte3756 Жыл бұрын
❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤🔥❤❤❤
@tayetegegnJESUS
@tayetegegnJESUS Жыл бұрын
7y767766yy6n9j(ı
@tegona1992
@tegona1992 8 ай бұрын
We took our new baby home, listening to this song, and praising God....Thank you for the beautiful memory! Always fills me with Joy! ❤️
@FekedeFeke-l2f
@FekedeFeke-l2f 7 ай бұрын
Waaaaaeewwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤
@FekedeFeke-l2f
@FekedeFeke-l2f 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@asmamawworku
@asmamawworku 2 жыл бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ አምልኮ! ጌታ ሆይ የልጅነት ወራቴን መልስልኝ 😭😭😭እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! ዘማሪ ይስሃቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም!
@kwmstudio
@kwmstudio 2 жыл бұрын
Asmye wudu wendme thank you 🙏
@mesfinwolde5999
@mesfinwolde5999 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@matewosbulti5103
@matewosbulti5103 2 жыл бұрын
ቅዱስ ቅድስ ስወዳቹ ተባረኩ❤❤💜💜
@nardoskoy
@nardoskoy 2 жыл бұрын
Ooo
@metasebiaassefa3980
@metasebiaassefa3980 2 жыл бұрын
እኔም የልጅነት ወራቴን ነው ያስታወሰኝ
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርችሁ የአምልኮ መንፈሰ ይጨመርላችሁ በእጥፍ እሳት ተቀጣጠሉ ለምልሙ የምድራችን መርገም በእናንተ ይሰበር በርቱልኝ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaithabtagbreal
@senaithabtagbreal 8 ай бұрын
አሚን ከብር ለዘላለም ማንም በፊትህ አይቆምም
@rakelmengestu8513
@rakelmengestu8513 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ አምልኮ ነው ግን አለባበሳቹ ደስ አይልም ምክንያቱም ይሄን በብርሀን ያለን አምላክ በብርሀን ተመስላቹ እንደ መላህክት ማምለክ አለባቹ ብዬ አስባለሁ
@happyhaset5210
@happyhaset5210 2 жыл бұрын
ይስሀቅ ዘመንህ ይባረክ 13 አመቴ ነው ስሜ ሀሴት ነው በሁሉም መዝሙሮችህ እኔም ቤተሰቤም ተባርከናል ዘመንህ በእግዚዓብሔር ቤት ይለቅ ከዚህ በላይ ሞገስን ጥበብን ሁሉ ፀጋን አብልጦ ይስጥህ ተባረክ
@tememanstube8490
@tememanstube8490 2 жыл бұрын
የኢሳቅ በውነት ምን እንደምልአላውቅምብቻ እግዚአብሔር ይባረክ በካይሮናበመዝሙርተባረክ ያለው
@ህይወትታሪኩ
@ህይወትታሪኩ Жыл бұрын
ዘራችሁ ይለምልም በብዙ ብዙልን ተባረኩልን የአባቴ ውዶች መላቀቅ አቃተኝ ወደ ኃላ እየመለስኩት ስንተ እንደ ሰማሁት ልነግራችሁ አልችልም ገዝቶኛል::
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 2 жыл бұрын
ራእይ 5 (Revelation) 11፤ አየሁም፥ በዙፋኑም በእንስሶቹም በሽማግሌዎቹም ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፤ ቍጥራቸውም አእላፋት ጊዜ አእላፋትና ሺህ ጊዜ ሺህ ነበር፥ 12፤ በታላቅም ድምፅ፡- የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል፡ አሉ። 13፤ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፡- በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን፡ ሲሉ ሰማሁ። 14፤ አራቱም እንስሶች፡- አሜን አሉ፥ ሽማግሌዎቹም ወድቀው ሰገዱ።
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 2 жыл бұрын
Halelujahhhh le zelalemmmm kdus kdussss
@israelalge
@israelalge Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yohanneswako4737
@yohanneswako4737 2 жыл бұрын
#Ameen በድካም ውስጥ እያለው ክብርህን ሳየው እበረታለሁ🙏🙏🙏
@tamratnemeta3737
@tamratnemeta3737 2 жыл бұрын
ይሴ ተባረክ ድንቅ አምልኮ ነው ተባረኩ ቅዱሳን ጸጋ ይብዛላቹ ለትውልድ በረከት ሁኑ
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ!! ወደ ፀጋ ዙፋን በምስገና እንድን ቃርብና አብረን እንድን አምልክ ስለገባዛችሁ ታበረኩ ቅዱስ ቅዱስ እየልኩኝ ኃያል ኃያል እያልኩኝ.........እያማልኩኝ እያማሳገንኩኝ ትልቁ ተራራ ተናዳ ዉስጤን ደስታ ሞላ የማኖር ሺታ ተሰማኝ ሃሌሉያ ክብር ለሌይና ለነበር ለምትኖ ለጌታችን ለአባታችን ለአንተ ብቻ ይሁንልህ,!አሜን
@seyoumbekele2130
@seyoumbekele2130 2 жыл бұрын
ጌታ ከዚህ ክብር ውስጥ አያውጣችሁ በኢየሱስ ስም ከዚህ ከፍታ አትውረዱ ፣ በኢየሱስ ስም እንደተሰቀላችሁ ቅሩ፣ ብዙዎችን የበላ ሾተላይ አያግኛችሁ በኢየሱስ ስም በኢየሱ ስም በኢየሱስ ስም ጌታ ሆይ አንተ ያዛቸው አሜን
@ኤፉ-us9rz
@ኤፉ-us9rz 10 ай бұрын
አሜሜንንን ተባረኩልኝ የባቴ ቅዱሳን 🎉❤🎉❤
@robelalemugebremariam2567
@robelalemugebremariam2567 2 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም 😭😭😭😭😭😭እንባዬ አልቆም አለኝ ኦ ጌታ ሆይ እንዴት ግሩም አምላክ ነህ
@NefsehoyGlorifyJesus
@NefsehoyGlorifyJesus 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል - አምልኮ በሰማይ በምድር ለቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው:: ተባረኩልኝ🙏🏾
@honoreshukuru6810
@honoreshukuru6810 Жыл бұрын
Love you Gospel Etopian from Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
ተተኪ ትውልድን እንደዚህ ተይዘው ፍሬ ሲያፈሪ ማየት ደስታን ይፈጥራል 🥰🥰🥰🥰 ተባረክ ይሳቅ
@namrudyelidu8101
@namrudyelidu8101 2 жыл бұрын
በድጋሚ በሚያስገርም በረከት ባረካቹን❤🙏 የሚገርማቹ ከምሰራው ስራ አንፃር በቀን እረፍት የሚባል ነገር የለም! ከናንተ ጋር ለማምለክ ብዬ አለቃዬንም ፍቃድ ሳልጠይቅ በር ዘግቼ ገብቼ ነው አብሪያቹ ያመለኩት በጣም በብዙ አተረፍኩ አብሪያቹ ያለው ያህል እየተሰማኝ ነው ያመለኩት! የምር ለዚህ አለም ማጣፈጫ ቅመም ያድርጋቹ። እወዳችኋለሁ!❤🙏
@chuyechuye8462
@chuyechuye8462 2 жыл бұрын
tebarekilgn aba bewusthi ye eyesus menfes ale getahin beninm aynet huneta wustim bithonim amlkewu tebarekilgn
@selemawithayleselu2298
@selemawithayleselu2298 2 жыл бұрын
Fhrg
@selemawithayleselu2298
@selemawithayleselu2298 2 жыл бұрын
Amnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnjnnnnj
@Yasminjesus258
@Yasminjesus258 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽
@abenezerdeselegn1632
@abenezerdeselegn1632 Жыл бұрын
Amen Amen Glory to Jesus ❤
@shalomyimam3183
@shalomyimam3183 2 жыл бұрын
Ufff እንዴት ልብ ሚያረሰስርስ አምልኮ ነው ክብር ላንተ እልእልእልእልእ🙌🙌
@chuyechuye8462
@chuyechuye8462 2 жыл бұрын
yisoye anten alemamesgen alchilm lijochihi degimo betam adegnoch nachewu gena betam bizu sira tiseralachu amnalewu amlak bante bekul bizu tiwuldochin endemiyasnesa tebarekilgn betam new miwedihi
@Maa-sj4oe
@Maa-sj4oe 2 жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ያለህ የነበርህ የምትኖር ክብር ምስጋና አምልኮ የሚገባህ የኔ አምላክ እልልልልልል ክብር ይገባሀል ስግደት ይገባሀል ቅዱስ ነህ ክበር ሀያል ሀሌሉያ እስይ ስምህ ይባረክ ክብር በስማይ በምድር ቅዱስ ለሆንከው ለአምላካችን ለአንተ ብቻ አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ሀሌሉያ ነፍስም አልቀረልኝ እልልልልልልልልልልል
@ayelechmasebo
@ayelechmasebo Жыл бұрын
amen !!!
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
አሜንንንንንንንአሜንንንንንንን ቅዱሰ ቅዱስ ቅዱሰ ያለህና የነበር የምመጣ ሁሉን የምገዛ እያሉ ቀንና ሌሊት አያረፉም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ቅዱሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ቅዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱሰሰሰሰሰሰሰሰ___________________________________________ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ ክብብብብብብብብብብብብብብራራራራራችችችችን ነህህህህህህህህህህህህህህህህህህህናናናናናናና
@diyegeta9756
@diyegeta9756 2 жыл бұрын
elelllllllelllllllleeeeellllllllllleeeeeellllllllll kedus yehonew keber yemigebaw amlkowen yiwesed bezu beyeseum ateyazu 🙏geta yasefachu 🙏leberket hunu tebarkuln 🙏
@sefanaworkene3060
@sefanaworkene3060 11 ай бұрын
ሀሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ...........እሰይ እሰይ የሰራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ላንተ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏
@mihirethailu4538
@mihirethailu4538 10 ай бұрын
Kibir lante KIRISTOS Kidussssss neh getayeee😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bethelhemtessema1982
@bethelhemtessema1982 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ላዳነን ለጌታ ይሁን፣ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ፡፡
@alazaralemu7903
@alazaralemu7903 2 жыл бұрын
እረ እልልልልልልልል እሰይይይይይ ካለሁበት ነገር ነዉ ያወጣኝ ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን
@rozahailegebriel4765
@rozahailegebriel4765 2 жыл бұрын
Endezh aynet mezemur neber yenafekegn .tebareku!
@deborayadeta7502
@deborayadeta7502 2 жыл бұрын
Eyesusn mamlek endat das yelal tebrk eyesus.....zemenachu yebarek
@lemechatesema9312
@lemechatesema9312 2 жыл бұрын
Yishe zmnachew yibark kidest kidusan kalw ke abatachn egziabher znd yefses kine endkeglt yewdedw zema........ooooooooooooo Geta mnga tsega bezalachew simh biruk yehun yezemak maflkiya sladrkachew
@MekiAbebe-ed1iu
@MekiAbebe-ed1iu Жыл бұрын
Tabarek Taberak...
@netsibutik9401
@netsibutik9401 Жыл бұрын
እየሱሴ ክብረ ላንተ (2) ስግደት ላንተ halaleyyyyyyy Elllllllllll የእኛ እየሱስ እሰይይይይይይ wowwww በጠዋት ለሰለስኩ ተባረኩልኝ 👏👏👏👏❤❤❤❤ለምልሙ በእየሱስም 😍🙏😍🙏😍🙏😍🙏😍
@eskedartefera1149
@eskedartefera1149 2 жыл бұрын
Geta eyesus zemenachun birk yadrig yi Tsega ayiwesdbachu
@ghenettesfay7283
@ghenettesfay7283 2 жыл бұрын
Waw wede menifesu yemiyasigeba yesemay zimarie hulu bizemere yemayiselechi ye semay fikadina hibiret yalew hulai besemay yemizemer zimarie. Geta zemenachihun hiwetachihun yenante yehonewin yibarik betam new yetebarekut. Yezemerachihulet geta yakibirachu
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 Жыл бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww ❤❤❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሃይል ሃይል ሃይል ቅዱስ ቅዱስ 🙌🙌🙌 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️አሜን አሜን
@fkadubahta495
@fkadubahta495 Жыл бұрын
ኢልልልልልልልልልልልል አሜንንን ቁዱስ ቁዱስ ሰይይይ ኢልልልልልልልልልልልየሱስ ጎይታ እልልልልልል❤❤❤❤❤
@mitumekebo9673
@mitumekebo9673 Жыл бұрын
እልልልልልልል እሰይ ቅዱስ❤ቅዱስ❤ቅዱስ ብቻውን ቅዱስ ክብር ክብር ክብር ተጠቅሎ ለስምህ ይሁን ተባረኩልኝ❤❤
@ChosenGenerationCG25
@ChosenGenerationCG25 Ай бұрын
“And one cried unto another, and said, Holy, holy, holy, is the LORD of hosts: the whole earth is full of his glory.” - Isaiah 6፥3 (KJV)
@melakubogale8247
@melakubogale8247 2 жыл бұрын
Wow betselot be Kal betu yeteketatele sew Eko medrek lay siweta siyasmelik siyatseley rasu yastawkal meketatel nw egizabher yibarkachu
@werkneshalemayoh3394
@werkneshalemayoh3394 2 жыл бұрын
Lebreket hunehelna tebrek
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 2 жыл бұрын
Elelelelelele Elelelelelele elelelelelele elelelelelele More blessings በብዙ ተባረኩ
@akemagnawubichawu2081
@akemagnawubichawu2081 Жыл бұрын
Amennn I miss you my koherii amilko nefeqagniii amilkooo 😢😢😢yegeta beti madirakiii nefeqagniii
@Beemenet
@Beemenet 2 жыл бұрын
አምላክ ስለሆንክ ስለ ሚገባህ ክበር ጌታ /4+ ንጉስ ለሆንክ ስለሚገባህ ንገስ ጌታ /4+ አምላኬ ይገባሃል ክብር/2+ እየሱስ ይገባሃል ስግደት እልልልልልል እስይ ደስ የሚል አምልኮ ነው ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባርኩ በብዙ ሃገር መጥቼ አብሬያቹ ማመልክበት ቀን ናፍቆኛል
@redietmengesha299
@redietmengesha299 2 жыл бұрын
ውድ ውንድሞቼና እህቶቼ የእግዚአብሄር ባሪያዎች በእናንተ መዝሙር እጂግ እየተባረክሁ እገኛለውና ጌታ ኢየሱስ ዪባረካቹ ሳልል ማልፍ አልፈልግም ደግሞም አንድ ቀን እግ/ርን በአንድ ላይ እንድናመልክ አምናልሁ እስከዚያዉ የእግ/ር መንፍስ ከናንተ ጋር ይሁን!!
@Dgygljfu
@Dgygljfu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭
@negatuberhanu65
@negatuberhanu65 2 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩልኝ
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 2 жыл бұрын
hayal hayal kidus kidus very amezing song tanky kabowd worship song ministry
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 2 жыл бұрын
Amen amen hallelujah Egziabiher Amlak Abzto ybarkachu. Lamdrachu lealem hulum fewsi yargachu. Sle ende enante benexanet mamlek yalechalu betornet berehab behazen beguskulena selam yatu hzbachu degmo xeleyu mefthe hunu. Tigray yalu enat lejwa tmrtbet leka saymeles stata bemot yasaznale be Eritrea yalu le 20 amet ytaseru wtatochi abatochi enatochi lejochi abrachihun xeleyu Egziabiher Amlak betkit medan ychilale. Yabatochu leb lelejochi ye hxanat leb le abatochi new yehone yale bezih zemen . Ethiopia talalak yegziabiher sewochi alu yakomutale blen yasebnew eyekefa hone gn Egziabiher ale ale amen
@abenezersisay1522
@abenezersisay1522 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! በጣም ነው የምታምሩት, ይሴ በጣም ነው የምወድህ!! ስለ እናንተ ጌታ ይክበር!!!!!!!
@maretchA-h1s
@maretchA-h1s 2 жыл бұрын
Hleluyaaaaaaaaaaaaa. Esayyyyyyyyyyyyyyyyy Hleluyaaaaaaaaaaaaa Hleluyaaaaaaaaaaaaa Elellllllllllllllllllllllllle Amen Amen Amen Amen Amen Tebarekuuuuuuuu💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙌🙌🙌🙌🙌👍
@mihreth3223
@mihreth3223 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏 ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ሓያል ሓያል ክብር ላንተ ክብር ላንተ ይሁን እልልል እልል ተባረኩ የአባቴ ብሩካን😘💕💞
@amanueldegefe5638
@amanueldegefe5638 2 жыл бұрын
ጌታን ገና በሰማይ እንዲህ ነው የምናከብረው ሌላ ምንለው የለም ቅዱስ ቅዱስ
@minassebaheru4195
@minassebaheru4195 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ
@burukiyebekele624
@burukiyebekele624 2 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen tebareku yeta yibarekachwu💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 2 жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት ዝማሬዎች ይብዙልን እውነት!! የመላእክት ዝማሬዎች:: እግዚአብሔር ስሙ ይቀደስ!! ይሱ እና ካቦዶች ተባረኩልን
@redeatmelaku9481
@redeatmelaku9481 2 жыл бұрын
እንዴት እደተባረኩባቹ ዘመናቹ ይለምልም ሰታምሩ!!! ገና እንደፀሐይ በአለም ሁሉ ታበራላቹ ከፍ ከፍ ያረጋቹሁት ጌታ ከፍ ያርጋቹ
@ተመስገን-ቘ7ኀ
@ተመስገን-ቘ7ኀ 2 жыл бұрын
ይሴ እውነትም ውድ ለእርሱ ይገባዋል ዝማሬያችንም ዘመናችንም ጊዜያችንም ሁሉ ይገበዋል እንደሚገባው እንድንኖርለት ጌታ ፀጋውን ያብዛልን ክብር ላንተ ክብር ላንተ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏
@merobidereje1146
@merobidereje1146 2 жыл бұрын
be zufanu lezelalem le egzabier kibr yihun❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@elpistube
@elpistube 2 жыл бұрын
Wow betam des yeilal yiso and KABOWD teams Tsega yibzalachu...
@edenaraya251
@edenaraya251 2 жыл бұрын
Egziabeher abzeto yebarekachu yetebarekachu wendemoche ena ehetoche betam tebarekenal
@homehage4924
@homehage4924 2 жыл бұрын
ይሳቅ እና ካቦድ ዘማሪያን ተባረኩ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን ❤በፍቅር የተነካ ትውልድ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይባረክ🙌🙌🙌
@johnwelday1283
@johnwelday1283 2 жыл бұрын
Amen amen sigidet lante abaye amlake.
@tarekegnsamuel780
@tarekegnsamuel780 Жыл бұрын
ብሩካን ናችሁ ታበራላችሁ የአባቴ ልጆች
@tamratgetachewofficial4157
@tamratgetachewofficial4157 2 жыл бұрын
Yisa abate tebarekulegn nefsn yamiyareka mezmur naw ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@kwmstudio
@kwmstudio 2 жыл бұрын
Min gize semteh cheriseh nefsih rekach??wendme tame hoy
@hewanadmasu5258
@hewanadmasu5258 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@tamratgetachewofficial4157
@tamratgetachewofficial4157 2 жыл бұрын
@@kwmstudio 🙏🙏🙏 tebarek aba wedalew
@የቅኔቤት
@የቅኔቤት 2 жыл бұрын
@@kwmstudio 🤪😳😁😁😁😂😂😂😂😂😂
@kwmstudio
@kwmstudio 2 жыл бұрын
Enem Wedhalehu Brother Tame
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 жыл бұрын
ዋው ወንድሜ ይሱ ተባረኩልኝ ለንጉሱ ሁሉን ለሚችል ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ይሁን
@ሲኖሪታ-በ6ለ
@ሲኖሪታ-በ6ለ Жыл бұрын
በየሱስም ደስ የሚል አምልኮ
@Quizmania_12
@Quizmania_12 2 жыл бұрын
Getan yibarkachu....endeat endemitamru ....endeat dess endemitilu....yisak ....betam new miwedih ...birik belugn...be ewinet🥰🥰🥰
@MsKibre
@MsKibre 2 жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር 😭😭😭
@hezekalhailu9937
@hezekalhailu9937 2 жыл бұрын
Tebarku tsegawen yechemerlachu keze belay
@tsiontura3064
@tsiontura3064 2 жыл бұрын
በህብረት የሚወጣዉ አምልኮ ደስ ሲል። ይስሃቅ...ህብረት ላይ በደንብ ስሩበት ተባረኩ።
@tiitiy2170
@tiitiy2170 2 жыл бұрын
Eyalu kenina lelit Ayarfum!!!!!!!!
@feraolj
@feraolj 2 жыл бұрын
ይሱ እና ካቦዶች በምትለቁት አምልኮ ፣ ፀሎት በጣም እየተባረኩባችሁ ነው ። ወደ ፀሎት ወደ ምስጋና ነው የምትከቱኝ እወዳችኋለሁ በጣም ❤❤ ! ስፉልኝ ብዙልኝ ፣ ከዚህም በላይ የትውልድ በረከት ያድርጋችሁ !! ቅዱስ አባት የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይሙላባችሁ ። የጌታ ኢየሱስ ምህረት ፣ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ።
@abeilmecha859
@abeilmecha859 Жыл бұрын
ይሱ!!!!!የእግዚአብሔርን መገኘትበርቱልን ነው በጣም እንወድሀች ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰ይስሐቅ
@maranathatvworldwide96
@maranathatvworldwide96 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር !!! የቀደመውን ዘመን የአምልኮ መንፈስ እንዲሰማኝ አደረገኝ ተባረኩ፣
@lidyaadiss3714
@lidyaadiss3714 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@edentamirat4964
@edentamirat4964 2 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ቃል የለኝም ፈዝዤ ቀረሁ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይመስገን ደሞ እንዴት እንደምታምሩ ይሴዋ አንተ በረከታችን ነክ "ቅድስ ቅዱስ እግዚአብሔር በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ አመልክሀለው❤🙏
@sonofgod3190
@sonofgod3190 2 жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ!!!!!!!!! እንደዚ ቅዱሱን እንዳደመቃቹልን እርሱ ያድምቃቹ
@pauloskasu5531
@pauloskasu5531 2 жыл бұрын
betam dink amlko nw geta yabzalachu tebarekulgn geta bifekd and ken abreachu endezi getan kef endemaderg tesfa alegn ewedachualew
@MesafentGetachew
@MesafentGetachew 4 ай бұрын
ክብርሁሉ ላነተ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@simegnewmulugeta7126
@simegnewmulugeta7126 2 жыл бұрын
ምንም ማለት አልችልም በኢየሱስ ስም ተባረኩ👐
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 жыл бұрын
ዋው ወደ ልጅነቴ ተመለስኩ መዝሙሩን እየሰማው፣ የተረሱ ዝማሬዎችን ስላስታወሳቹን እናመሰግናለን🙏
@abrehamtilahun7490
@abrehamtilahun7490 2 жыл бұрын
please ye mezmurun album Original magegnet echilalew please?🙏🙏
@hanaberhaneyesus7502
@hanaberhaneyesus7502 Жыл бұрын
የመንግተ ሰማይ አምልኮ😇😇😇
@shualemu5225
@shualemu5225 2 жыл бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ.......................... ይሄስ ሰማያዊ ዝማሬ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 жыл бұрын
Amennnn.Amennnnn.haleluyaaa yigebahal yene geta😭😭😭😭😭😭😭😭 yisye tebareku betifu
@misrlema2377
@misrlema2377 2 жыл бұрын
Tebareklign
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 2 жыл бұрын
ይስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረኩ እንዲህ አይነት ከመንፈስ የሆነ አምልኮ ነፍስን ይባርካል 👏👏👏👏
@ephrembahru8111
@ephrembahru8111 2 жыл бұрын
I can’t stop lessening this Heavenly worship may God bless you
@misganaseyfe7902
@misganaseyfe7902 2 жыл бұрын
ይስሀቅ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ
@lawayishmitiku4162
@lawayishmitiku4162 2 жыл бұрын
I am efrem tebarek
@mesashtadesse6417
@mesashtadesse6417 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ!! የዝማሬ እና እግዚአብሔርን የማምለክ መንፈስ በብዙ በእናንተ ላይ ይብዛ❤❤❤❤
@henokmarkos4835
@henokmarkos4835 2 жыл бұрын
Wow betam desssssss eyalegn new yadametkut tsegaw yibzalachu bbbbbbbbbbetam new des yalegn yisakiyem tesaktolihal 👍👍💙💙 musicianochm wow 💙💙💙💙 hulachunm 💙💙💙💙💙 😍😍😍😍😘😘😘
@BezabiBeyene-fg2ir
@BezabiBeyene-fg2ir Жыл бұрын
ተባረክ ይሰ
@betelihemasfaw7142
@betelihemasfaw7142 2 жыл бұрын
I pray in the name of Jesus that you may stay in this glorious presence forever, thank you kabowd worship team!
ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
52:10
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 1,3 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 6 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 51 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
ከፍ በል //KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
31:28
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 141 М.
ይሄ ነው እግዚአብሔር  KABOWD WORSHIP MINISTRY /LIVE WORSHIP
18:50
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 92 М.
Yohannes Girma // የልቤ ደስታ// Yelibe Desta
9:46
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 2,6 МЛН
ምስጢር//mistir//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
10:30
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 509 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 6 МЛН