🛑የሄለን አባት ፈቀዱልን

  Рет қаралды 76,251

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

8 ай бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 684
@GuFy-dy8kw
@GuFy-dy8kw 8 ай бұрын
የኔ ውዶች እናተ ደስ ላላቹህ እኔ የመዳምን እቃ እያጠብኩ በደስታ አዶን ሰበርኩት😂😂
@user-ct6yb9pj8t
@user-ct6yb9pj8t 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@amenshow2384
@amenshow2384 8 ай бұрын
ለመዳም እናገራለሁ 😂
@YelamMesela
@YelamMesela 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 8 ай бұрын
ስራ የሚያዋጣ ቀስ😂😂😂😂😂
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 8 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 8 ай бұрын
ሰ ዐ ወ❤
@user-yh7wh3lt1z
@user-yh7wh3lt1z 8 ай бұрын
s❤a❤wwwww❤❤❤🎉🎉🎉
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 8 ай бұрын
SAW SAW SAW SAW SAW SAW❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 8 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@gdhdg3660
@gdhdg3660 8 ай бұрын
ጎንደሪዎች የት ናችሁ ዊናን ለጥምቀት አዝናንቱ አገራችን ስለወደድህልን አናመሰግናለን
@Tube-vj8sm
@Tube-vj8sm 8 ай бұрын
አን ጎንደር ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛልኘ ❤❤
@user-lr2vb1bs2b
@user-lr2vb1bs2b 6 ай бұрын
Ke mahtebachew eko gondere wey tegaru mehon endemrchehlu maweq aleben❤❤❤❤❤
@user-hk7br5kk9d
@user-hk7br5kk9d 3 ай бұрын
ታቂያለሺ ጎንደር አወሎ አይበልጥም
@tegesttegest7695
@tegesttegest7695 8 ай бұрын
ውይናየ ጎደር ሀገር ሰላም ሲሆን ትሄዳላችሁ አብሽሩልኝ ወድሞቸ መጀመርያ ሀገር ሰላም ይሁን እደፈለጋችሁ እድትዝናኑ❤❤
@user-kw6ks5cf1o
@user-kw6ks5cf1o 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉይና ደሰ የሚል ልጀ ነው ሁሉ ነገር የገባዉ ነው እዉነት እግዚአብሔር አይቀይራህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jj5yd9ux1g
@user-jj5yd9ux1g 8 ай бұрын
ጎንደር የጥምቀት ሂዱ ዋናየ አገር ሰላም ሲሆን አሁንአገራችን ችግር ነዉ 😭😭😭😭😭
@emoydseta2899
@emoydseta2899 2 ай бұрын
😢ውነት😢ወጣቱ😢ተጨፈጨፈ😢
@etetewami9042
@etetewami9042 8 ай бұрын
❤❤❤ ዊናየ ልጄ የልጅ አዋቂ በጣም ሰው አክባሪ ነህ።።።ይሄ አማችህ ማርቆስ አስቸገረህ።።አንተም በተራ ተበቀል ይወድሀል።።ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።።
@Hawa-js4jl
@Hawa-js4jl 8 ай бұрын
የኔ አባት ከሁሉም ያባታቸው ንግግር ውስጤ ገባ እርጅም እድሜ ላባቴች
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 8 ай бұрын
ማርክ ካየኸው ባለፈው ለውዷ እናትህ የገዛህላትን ቲቪስታንድ በጣም አምራኛለች ደሞ ማሻ አሏህ ብያለሁ እና ፎቶውን አስቀምጥልኝ እኔም ላሰራት እናትህን ሳምልኝ ሚስኪን እናት አለችህ ረጅም እድሜ ይስጥልህ
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ ምርጦች ፍፃሚያችሁን ያሣምረው❤❤❤❤
@sanimohmed
@sanimohmed 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CmAbouhaidar-xv2dd
@CmAbouhaidar-xv2dd 8 ай бұрын
ዊና አንደኛ አንተ ካልክ ማይሆን ነገር የለም አይዴል😂
@mqidyitub
@mqidyitub 8 ай бұрын
አዋሳ ቸሩ ጋር ነው እሚሂዱት እምትሉ ላይክ😂😂😂ዊና በሳቅ ዱባይ ከሆነ ለምንድን ነው ለ5 ቀን አላለም 😂😂😂ዱባውች ውሰዶቸው😊
@wedetwedet705
@wedetwedet705 8 ай бұрын
ቸሩ እኮ አዲስአበባገብቶዋእኮቆየ
@ahlamahlam6251
@ahlamahlam6251 8 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ያሠባችሁትን በሙሉ አላህ ያሣካላችሁ አገራችንን ሠላምያድርግልን❤❤❤❤
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 7 ай бұрын
ያረብ. አሚንንንንንን
@damoursarah6
@damoursarah6 8 ай бұрын
ሄሉ የኔ ውድ አችና ማርቆስ ትዋደዳላችሁ ግን በፕራንክ መኮራረፍ ደስ አይልም እኛ ከናተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ስለዚ ፕራክን በፕራክ ነው የመልስ ምት እንጂ መኮራረፍ መፍትሄ አይደለም
@etetewami9042
@etetewami9042 8 ай бұрын
🎉🎉 ዊናየ ልጄ ለአባትህ ስትደውል ።እኔም ባለሁበት በስመአብ አልኩኝ የሰላም መዝናናት ይሁንላችሁ ።።
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
ገና ሳያችሁ ሳቄ የምቀድመዉ ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@azeb4321
@azeb4321 2 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 ай бұрын
የስራችሁን እኮን ደስስ አላችሁ ኤሉ ታድለሽ❤❤❤❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 ай бұрын
መሰቀልክ የታል ጡቁር ለባሹ መሰቀሉ በጣም ያምርብሃለ ውበታችን መሰቀላችን መሰቀል አረጉ❤❤❤❤❤❤
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
አይታይሽም እንዴ ክክክ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 8 ай бұрын
@@nefisa70 😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂😂የሁለቱ ብቻነው ይታይኝ🙈🙈🙈🙈❤❤❤❤❤❤
@kalkidan5311
@kalkidan5311 5 ай бұрын
እረ ይታያል ያችስ ከፋ😮😅😅😅
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 8 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ሄሉየ የየየየየየኔ ❤❤❤❤ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው እንኳን ደስ አላችሁ all family🎉🎉🎉🎉Conditions🎉🎉🎉🎉🎉
@AlemtsehayDeribe-py6fi
@AlemtsehayDeribe-py6fi 8 ай бұрын
ዊናምርጥ ጓደኛ ለእህቱ ምርጥወንድም አስተዋይ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅክ በሠላም ተመለሡ😍😍😍😍
@emanfentaw
@emanfentaw 8 ай бұрын
በልጆቹ የሚኮራ አባት እና ልጆቹ ጥሩ ጀረጃ እድደርሱለት የሚፈልግ አባት ነው የሚኮሳተረው የምር የሄሉ አባት ጀግና ናቸው የምር ቁርጥ አባዬን ሀርዳቼው ኩስታሪያቼው ንግግራቼው ቆራጥነታቼው አንድ❤❤❤በቃ እኔ አባቴ ልጅህ ጎረምሶቹን ጨተሰቻቼው ብለው ስሞታ ሲነግሩት የኔ ልጅ አታደርገውም አውቃለሁ ምቀኛዋ ብዙ ነው አፍቼውን ለምለም ያድርግላት ይል ነበር እና ስደት ቀማኝ😢😢😢😢😢
@askaldesie4791
@askaldesie4791 8 ай бұрын
ጎደሮች ሀገረ ሠላም ሲሆን አስጎቡኘት ውይናየን
@TensaTelahun-rb5or
@TensaTelahun-rb5or 8 ай бұрын
ሁላችሁምስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን አይቀይረው
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤እነዚህ❤ውዶች❤ደሰ ሲሉኝ ❤ክፉ አይካቹ ❤ዘመናቹ ❤ተባረከ ይሁን
@keymobile3913
@keymobile3913 8 ай бұрын
ኢሳ አለይሂ ሰላም የአላህ መላክተኛ እና የአላህ ባሪያ ነው የኔ ውድ ካለ አባት የተፈጠረ መላክተኛ እንጂ ጌታ አይደለም ጌትነት ለአንድ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ብቻ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
@BAlvbr
@BAlvbr 8 ай бұрын
Ameen ameen ❤️‍🔥 🙏 tebarke
@sada-or9gx
@sada-or9gx 7 ай бұрын
ሳህ🎉🎉🎉❤
@Fatima-kq5ib
@Fatima-kq5ib 8 ай бұрын
ወይአገራችንን ጎደርን ሰለወደ ድክልን እናመሰግናለን
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 8 ай бұрын
ተምራላቹ በርቱ ዊና ምርጥ ልጅ ናክ በዝሁ ቀጥል
@user-wo3oh4mm8y
@user-wo3oh4mm8y 8 ай бұрын
ዋው!!እንኳን ደስ እላችኋለሁ ውዶቺቺቺቺቺ❤❤❤
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe 8 ай бұрын
ዋው ዊናዬ ከልብ እውነትም ወንድም ዬኔ ጌታ ሁላችሂንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁው
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 8 ай бұрын
ዋውውው ሁሉም ደስስስ ይበላችሁ እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ ዉዶቼ ማርያምን ሁላችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 8 ай бұрын
ወይኔ እየፀለይኩ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ አድናቂያችሁ ነኝ ሄሉ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹አገሬ ስመጣ መጥቼ የማገኘሽ የማርቆስ እናት ❤❤❤❤🌹🌹
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 8 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቱ ቤተሠቦች ኑ ቤቴንም ጎብኙ 🎉
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
እኔ ተናግሬአለሁ ዊና እነ ማረቆስ እዳሉ ለአባትህ ንገራቸውውውውውውውውው
@Mhmhaed-rq3pg
@Mhmhaed-rq3pg 8 ай бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube 8 ай бұрын
ከአግዚአብሔር ምርጥ ልጆች ነው እንጂ 👌👌👌💕💕💕
@user-qe6xp3is7t
@user-qe6xp3is7t 8 ай бұрын
ዋው ስታምሩኮ ግን ፍቅራችሁ የሊሊነው መልካም መዝናናት
@rahma6779
@rahma6779 8 ай бұрын
Enante lijoche getan fkrachu endet dess endemel eko selamachu yebza kefu aynkachu atgudelu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinetmuhamedimam222
@zinetmuhamedimam222 8 ай бұрын
ወላሒ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤ደሞ እኮ እብደታችሁ እራሡ ሢያምርባችሁ
@alhawara4322
@alhawara4322 8 ай бұрын
ተረቀቹ የትለቱን❤❤
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ ማሻ አላህ
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 8 ай бұрын
ዊናየ❤❤❤ጎደርን ስላነሣክልን እደት ደሥ እዳለኝ እናታለም ጎደር ቤተ አማራ 😢😢😢የአረብ አተ ሰላም አምጣልን ላገራችን አማራዬ ያልፋል 😢❤❤❤😢
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@ababetedesse5594
@ababetedesse5594 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@enanu7590
@enanu7590 8 ай бұрын
🥰🥰🥰😢😢
@rosarosa1646
@rosarosa1646 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nefisahassen6020
@nefisahassen6020 8 ай бұрын
ሰላምሲሆንጎደርትሄዳለችሁመቼይሆንያአማራህዝብተጭቆናየምንወጣዉ😢😢😢😢😢
@user-zc7ck8re9p
@user-zc7ck8re9p 8 ай бұрын
ዋዉ ደስይሚል ሰዉነዉ ፈጣሪ ጨምሩ ይስጠዉ❤❤❤❤
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 8 ай бұрын
መቸም ቪደወውን አይም ፋዘር እኳን ደስ አላቺሁሁ❤❤❤❤❤
@simeranred3153
@simeranred3153 8 ай бұрын
ቸሬ ነወ የጠራቹ ግን አባታቸዉ በሚደየ አየቶቹ ጉደ በደንብ አሰረዳ እነሱም እንዳሉ ነገረ
@nefisa70
@nefisa70 8 ай бұрын
ቸሬ አዳሣባ እኮ ነው ያለው
@radiam277
@radiam277 8 ай бұрын
winaye yenye dehna sew gonderen lemyet felagotu aleh enshallah selam sethone hulachyhum tehadalachuh enamesegnalen
@user-nm8xi4wn1b
@user-nm8xi4wn1b 8 ай бұрын
የመዳምን ስራ አቆርጨ ማዳመጤ የሄሉን አባት አብሪ መፍራቲ ወይኔ😂😂😂😂😂😂
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 8 ай бұрын
እስቲ የ ብሩክ አድናቂዎች🎉🎉👍 ግጩኝ I love you🎉❤❤❤ buruka
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 8 ай бұрын
ዊናየ ጎደር ሰላም ሲሆን ትሄዳላችሁ እደውም ከኛ ቤት ነው የምታድሩት እሽ❤❤❤❤
@salamsalam4493
@salamsalam4493 8 ай бұрын
ዊና እሄን ሀል ዱበይ።ናፊቆል እኔ አማጠሎ እሺ ዎዲሜ❤❤❤
@kokobewerku6451
@kokobewerku6451 8 ай бұрын
ዋዉዉ እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 8 ай бұрын
ብሩኬ እኖድቃለን ያልነው እኛ አንተ ለምነው ምትወድቀው ሲል ወላሂ እንደት እንደሳኩ
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 7 ай бұрын
ኤፍሬም ግን ዲያቆን ይመስላል❤❤❤ብሩኬ ወይኔ የሆንክ አማላይ ነገር ነህ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
@zyadadaleel6904
@zyadadaleel6904 8 ай бұрын
አላህ አይለያቹ የኔ ሱሶች
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ለናተ እኔ ደስ አለኝ ዊናዬ እንደኔ ነክ እኔ እራሱ ጎደርን በጣም መጎብኘት ከምመኘው ነገር ከስደት ስመጣ መጎብኘቴ አይቀርም ከአላህ ጋር ሀረር እንኳን በጣም አቃታለው ዘመዶቼ እዳሉ ሀረር ናቸው
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 8 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ በፀሎት አግዙኝ በጣም ሀሳብ ላይ ነኝ😢❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 8 ай бұрын
እመብርሀን ታግዝሽ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 8 ай бұрын
አብሺሪ አላህ ሀሣብሺን ያቅልልሺ ያረብ❤
@Ruta688
@Ruta688 8 ай бұрын
አላህይገዝሽ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@rosarosa1646
@rosarosa1646 8 ай бұрын
Fetari yredashe❤❤ayzone yalefale
@indujed3236
@indujed3236 8 ай бұрын
Welcome yena mirtoche wina yamir yemchik wow das talechu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lz6vg3js5g
@user-lz6vg3js5g 8 ай бұрын
ብሩኬ ጸባዬ ሰናይ ❤❤❤ ሁላችሁም የኛ መልካሞች ኑሩልን❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 8 ай бұрын
ሱስ ሆኑብኝ ስወዳቹህ የኔ ባለማህተቦች
@Amanuel506
@Amanuel506 8 ай бұрын
እኔም ባለሁበት ዘለልኩኝ እኮ😂😂😂 ለናተ ደስ ብሎኛል ዊና እኮ ይለያል👍👍👍
@user-ql5vm1yv8j
@user-ql5vm1yv8j 8 ай бұрын
ዊና የኔ ውድ ስወድህ ❤❤❤❤❤ጎንደር ለጥምቀት ልውሰድ ጌታን አስጎበኝህአለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@balainesh8473
@balainesh8473 8 ай бұрын
😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ዉይይይይ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ ደስ ታላላቹ ሁላቹም ❤💚💚💛💛❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪😍😍
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 8 ай бұрын
ሄለንዬ ጠንቀቅ በይ የእንቅልፍ መድሃኒት እንዳይለቁብሽ እኔ አላልኩም
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 8 ай бұрын
እደ ዊይ ናን አትጫኑት በሆነ ባልሆነው ኧረ ሲያሳዝን❤
@user-hn6gi5jj2w
@user-hn6gi5jj2w 8 ай бұрын
ብሩኬእኔንምወስደህአዝናናኝየምርበጣምነውየምወድህ ተረዳኝየኔውድ❤❤❤❤
@muntehaawol1013
@muntehaawol1013 8 ай бұрын
የኔ ውዶች ሁሌም ደስ ይበላቹ❤❤❤❤❤❤
@AsnidebelaAsnide-px3go
@AsnidebelaAsnide-px3go 8 ай бұрын
ኤፋን እኮ ስወደው ማርያምን!!!!!
@rimtube1335
@rimtube1335 8 ай бұрын
ሀገሬን እዬልኝ ጎንደርየን❤😊
@rgfghg794
@rgfghg794 8 ай бұрын
ቸሩነዉእናቀዋለን❤❤❤
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 8 ай бұрын
ደስ የምትሉናችሁ አይለያችሁ ማሽአላህ ዊዶችየ👍👍💘💘💘💘💘💘
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 8 ай бұрын
Eqan desi alachihu lenate desita ena betam desi bilogal marik gin huletega piraki atisirachew mariyamin bekahi lala lala chaweta techawetu halu erasu asitekikahi neber piraki yikir euna wedima siwedih❤❤❤
@rreema6586
@rreema6586 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ደሥ ሥትሉ ፈጣሪይጠብቃችሁ
@lkjhlkjh5070
@lkjhlkjh5070 6 ай бұрын
ወላሂ ጓደኝነታችሁ በጣም ነዉ የሚያምረዉ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ የሰዉ ልጅ እደዚህ ሲዋደዱ እዴት ደስስስ እደሚለኝ ወላሂ እፍፍ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰በፍቅር ኑሩልኝ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 8 ай бұрын
በጣም ደሥ ይላል እኛም መጣን እልሺ ኢትዮጲያዬ
@selamkidan3392
@selamkidan3392 8 ай бұрын
ጎንደር ዊና አድናቂህ ነኝ ታሪካዊ ቦታ የመርጠክው❤❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 8 ай бұрын
ግን በራስህ አታሟርት ማርክየ ጥሩ ጥሩ ተመኝ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ ወላሂ የኔምር ጦች ❤❤ግን ተቻቻሉ የኔ ደስስትሉወላሂየኔምርጦችግንተቻቻሉየኔወድሞች
@WweEwer
@WweEwer 8 ай бұрын
ወላሂልዩወንድምነህማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akjulan7084
@akjulan7084 8 ай бұрын
ዊና የማንቼ ደጋፊ ነክ ሞክሼው❤❤❤
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ጎደር አገሬን ጠራሀት አናመሰግን አለን ለጥምቀት ጎደር ከምር ሂዱ እሚታይ አገር ነዉ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 8 ай бұрын
ዊናዬ አላህ ይስጥህ በምክንያትነው ምወድህ ቅንይሉታያለህ እሩሩ እደወድም መከታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
የኔውዶች እኳን በሰላም መጣችሁልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 8 ай бұрын
ብሩኬ የፀባይ ጌታ
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 8 ай бұрын
በጣም እወዳችሆለሁ ሁሌምጨደስተኛ ሁኑ❤❤❤
@masi4244
@masi4244 8 ай бұрын
ብሩኬ የማታውቀኝ አፍቃሪህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤በተረፈ ሁላቹንም እወዳችሀለሁ🎉🎉🎉🎉
@tinsayetdewos6807
@tinsayetdewos6807 8 ай бұрын
ይቅናቹ ወውውውውውው ፈዜሬ እስክያወረ በጉጉት ነበር ያጠበኩት ደስስስስስ አሌኝ
@hayat2582
@hayat2582 8 ай бұрын
ማሻአላህ ሥታምሩ❤❤❤❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 8 ай бұрын
ዋው ደሥሥል
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 8 ай бұрын
መልካም ጉዞ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
@user-cx2gd6gh7w
@user-cx2gd6gh7w 8 ай бұрын
የኔ ስራ አስፈችዎች እንኳን ደህና መጣችሁ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
እናቀዋለን ቸሩ ቀዥቃዣው😅😅😅😅😅😅😅
@user-br5cp1cv5m
@user-br5cp1cv5m 8 ай бұрын
ዋው ራሴ በጣም እያመመኝ ነበር የእናንተን ደስታ ሳይ ለቀቀኝ
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 8 ай бұрын
ውይ ደስ ሲትሉ ❤❤❤❤❤
@temima714
@temima714 8 ай бұрын
ወይኔ እንደት ደስስ እንዳለኝ ወላሂ ስለተፈቀደላት
@AregasheTamene
@AregasheTamene 8 ай бұрын
ዋውውውውውሠላማችሁ ይብዛላችሁ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 8 ай бұрын
ውይ ውና እዳ ገባ ሚሥኪን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤❤ፈጣሪ ሰላማቹ ያብዛ🎉
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 8 ай бұрын
የኔ ዉዶች ምችት ድልት ይበላቹ ሁላችሁ ዉድድድድድድድድ❤❤❤❤ደስ ይላል
@nwesencellmen5322
@nwesencellmen5322 8 ай бұрын
ምርጦች በእውነት ምርጦች ናት በጣም ነው የሚወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-wy8cf9xs1z
@user-wy8cf9xs1z 8 ай бұрын
Mariyamin desss sil winna mirt lij ❤❤❤❤❤❤fetar yihenin tsebahin endayikeyirew ewenet hulachum ayileyachu bk efem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yy8uc2vv5b
@user-yy8uc2vv5b 8 ай бұрын
Weyna betam merit wendemi egeziabehir yebarkhi ewent enemy Lenait betam dess yelalg
@user-ww6xe7yt3p
@user-ww6xe7yt3p 8 ай бұрын
ጎደር ስላሙን ይመልስው አሁን እዳታሥቡ😢
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 41 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 27 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 52 М.
🛑ተጠርጦሪ ወንጀለኛ ነክ
20:19
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 87 М.
🛎️ሄለንን ተዋት አስደነገጥኩት ማርክን😱
15:50
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 105 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 104 М.
🛑ዊና ከሄለን ጋር አስታረቀን
20:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 135 М.
ተመሳሳይ ልብስ መልበስ ተጀመረ😁
15:09
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 53 М.
🛑ሄለን ለእናቴ ስጦታ ሰጠቻት ዊና ፈራ😂
22:50
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 175 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН