📌ይሄማ ሁሌ ቢሰራስ ዋው❗️❗️🥔 , ምርጥ አሰራር በስኳር ድንች የተሰራ 🥚 ልዩ አሰራር//Sweetpotato recipe

  Рет қаралды 9,699

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከወዲሁ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏😍❤
@enat1821
@enat1821 3 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ስኳር ድንችን በተለየ መንገድ መጠቀም እጅሽ ይባረክ😘😘
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
እናትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 3 ай бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 ай бұрын
ቤትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ። ስኳር ድንች ተቀቅሎ እንዲሁ ቢበላ በጣም ጤናማ ነው። ያንቺም አሰራር አይከፋም።
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ፅግዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው ተቀቅሎም ጥሩ ነው እንደአማራጭ ነው🙏😍❤
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Ай бұрын
ቆንጆ ነው
@አለምብመ
@አለምብመ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እሺ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺልን ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አለምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 ай бұрын
ቤትዪ ቆንጆ ስራ ነው ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sadakmal1865
@sadakmal1865 3 ай бұрын
ዋውውውው ሙያ እስኪያረጁነው አለች አያቴ በርችልን ስለምታሳይን ሙያሁሉ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሳአዳዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 3 ай бұрын
በውነት እጅሽ ይባረክ እኔ በግሌ ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አመሰግንሻለሁ።
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሚስጥርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@ToybaMohammed-o7c
@ToybaMohammed-o7c 3 ай бұрын
ቤትዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ሠላምሽ ይብዘልን በተለይ ለልጆች በጣም ምርጥ ነው እናመሠግናለን በርችልን ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ጦይባዬ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
ነብሳ በአዲስ ነገር መጣሽ በድጋሚ ሼር ስለምታረጊልን የሰራሽውን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ይችን ነገ ውኑ ነው የምሞክራት በበቆሎ ዱቄት ባለፈው በድንች የሰራሽውን ሞክሬው አሪፍ መክሰስ አውጥቻለው እጅሽ ይባረክልን በድጋሚ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤
@kakogebremedhin4735
@kakogebremedhin4735 3 ай бұрын
ምርጥ !!!
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ካኮዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 3 ай бұрын
ቤትዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ውዴ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ የሁሌ ብርታቴ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@kokitem7246
@kokitem7246 3 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ ለልጆቼ እሰራላቸዋለሁ😍🥰🥰የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ኩኪዬ ብርታቴ የሁሌዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ritaafework9432
@ritaafework9432 3 ай бұрын
ቤቴዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ይላል ለየት ያለ ነው ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ፈጠራሽን ሳላደንቅ አላልፋም 🙏🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ሪታዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@luckyman8713
@luckyman8713 3 ай бұрын
❤❤❤
@FantuAmare-j1d
@FantuAmare-j1d 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ፋንቱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@EjigayehuAbebe-o2d
@EjigayehuAbebe-o2d 3 ай бұрын
ቤትዪ እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ ምግብ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
እጅግዬ አሜን የእኔ ውድ ደህና ነኝ ስለሁሉም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 3 ай бұрын
It looks so delicious betty❤ Thankyou very much for sharing all healthy dishes. Ayzosh ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@Beni-w3m
@Beni-w3m 3 ай бұрын
Wow Leyu new ❤❤❤👍👌🏽
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@15kmarta
@15kmarta 3 ай бұрын
ዋውውውው በርቺ ደምሬሻለሁ መልሺ🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@BhhrtGfurf
@BhhrtGfurf Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉4
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
If you have 3 potatoes, prepare this potato dish. It's tastier than meat. ASMR
8:06
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
የላዛኛ አሰራር
9:57
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 1,1 М.
ድንች በእንቁላል //ቁርስ//Lebanon Food
8:15
MARE & MARU
Рет қаралды 952 М.