ይሄን ዱለት ከቀመሳችሁ ታመሰግኑኛላችሁ❗️የሚገርም ምርጥ ጣዕም/በዚህ መልኩ ከሰራችሁት ልዩ ነው ሞክሩት

  Рет қаралды 23,763

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን አደረሳችሁ🎄🎉🥰 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ በጥያቄያችሁ መሰረት ዱለት ሰርቼ አቅርቢያለሁ ተጋበዙልኝ ላይክ ላይክ ላይክ በማድረግ ስራዬ ለሰዎች እንዲደርስ አርጉልኝከልብ አመሰግናለሁ 🎄🙏🥰❤🎄
@SIHINE-n9o
@SIHINE-n9o 25 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚጥመው ሰርቼ አይቸዋለሁ በርች
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
የኔ ልዩ እንኳን አብሮ አደረሰን😘😘😍😍ማሬ የተለየ አሰራር ነው እሞክራለሁ የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኩኪዬ እንዴት ነሽልኝ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ሳራወለየዋ-ወ3መ
@ሳራወለየዋ-ወ3መ Жыл бұрын
ሲያምር እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 4 ай бұрын
Wow that looks great
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
Thank you🙏😍❤
@MaryJhon-u9l
@MaryJhon-u9l Жыл бұрын
Jesus loves you 💓💓😍💓💓😍💓💓😍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yematialemayehu4304
@yematialemayehu4304 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ፡፡ በጣም እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ለህይታም በጣም ያምራል፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የማቲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ በጣም እናመሠግናለን ጎበዝ😘😘😘❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Жыл бұрын
Wow, Betty. Thanks for sharing your talents 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስንዱዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን አብሮ አደረሰን ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ለታይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🎄🙏🥰❤🎄
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 5 ай бұрын
Betty I came back to comment just to say Thanks after I cooked it today and it was so good.....
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ስንዱዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የሚጣፍጠው በዚህ መልኩ ሲሰራ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 5 ай бұрын
You are the best .....Keep shining.....​@@bettwascorner
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
@@seniduteklu4935 🙏😍❤
@FetiShafi-mj7dc
@FetiShafi-mj7dc Жыл бұрын
Masha Allah
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@HonaLiyat-z1g
@HonaLiyat-z1g 4 ай бұрын
Btam konjo dulet ejishi yabarek
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asamenechmolla7514
@asamenechmolla7514 4 ай бұрын
አሪፍ አሰራር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@Amihabsawit-ix8rv
@Amihabsawit-ix8rv 7 ай бұрын
ባለሙያ ሴት ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed Жыл бұрын
ማሻአላ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መዲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ጎበዝ ❤❤❤❤እንኳን አደረሰሽ ነገ እሰራዋለሁ ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሚሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሉሊትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@smertasefa4179
@smertasefa4179 Жыл бұрын
አሜን እንኳንም አብሮአደረስን የኔባለሙያ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስምረትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 8 ай бұрын
delicious
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ነብዩ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hiwettesema6498
@hiwettesema6498 Жыл бұрын
ዋው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሒወትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kid7188
@kid7188 Жыл бұрын
betye gobeze❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኪድዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
የኔቋጆ እኳንሠላምመጣሺ ወዷ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው ሰላምሽ ይብዛልኝ🙏🥰❤
@nigistbitule1191
@nigistbitule1191 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ንግስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@alemAdugna-v8u
@alemAdugna-v8u Жыл бұрын
Wawe supper
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 Жыл бұрын
Bettye enquan aderesesh yeserashiew dulet betam des yemil nw ejochesh yebareku gen bettye cheguaraun mefaq gedeta nw tseguru bayenesas cheger alew wey ?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስመኝዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጉሩ ብትልጪው በጣም ያምራል እንጂ በባህሪው ነጣ ያለ ጨጓራ ከሆነ በደንብ አጥበሽ ባትልጪውም ችግር የለውም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Жыл бұрын
እንካን አደረሰሸ ❤❤❤❤ እዲ ይባርክ ❤❤❤🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@SebeleYohannes
@SebeleYohannes Жыл бұрын
Jesus loves you betty❤ betchi. Add spice but is it raw or cooked?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰብለዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@GNFxGojo
@GNFxGojo Жыл бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nanizameh-io3oz
@nanizameh-io3oz 23 күн бұрын
❤❤❤
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
የበሬ ጨጓራ ትሪፓ አሠራርም ሥሪልንሁቤ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ አለ በቻናሌ ውስጥ ሁለት ጊዜ ሰርቻለሁ እባክሽ ተመልከቺልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
@@bettwascorner እሺ ማሬ
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 Жыл бұрын
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e Жыл бұрын
Thanks ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
ደሞ ማሬዋ ጨጓራዉ ላይ የተፍለከለከዉሀ ብጨምሪበት ሙልጪብሎ ይላጣል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አደርጋለሁ🙏🥰❤
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Жыл бұрын
❤❤🎉❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
ላይቅሸር አድርጎት ሥራዋ ፅድትያለነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@miratube-m7h
@miratube-m7h Жыл бұрын
Dult lay gin lat ayechmrm
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ እኛ እንጨምራለን ብዙ ሰውም ጨምሮ ሲሰራ አውቃለሁ በጣም ነው የሚያጣፍጠው ለዛ ይሰጠዋል እስቲ ሞክረሽ ንገሪኝ ስለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Жыл бұрын
ኧረ እኔ ላመስግንሽ እንጂ ያንቺን የዱለት አሰራር ካየሁ በኋላ ብዙ አየሁ ግን እንዳንቺ ስራ የማረከኝ የለም። ተባረኪ ጌታ አንቺንና ቤትሽን አብዝቶ ይባርክ!!🙏❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
@@meseretmulugeta6256 መሲዬ አሜን የእኔ ውድ አብሮ ይባርከን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ ጤና ያድልልኝ🙏🥰❤
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 Жыл бұрын
@@bettwascorner Amen amen 🙏❤🙏
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ዱለት አሰራር ሞክሬ አላውቅም እሞክረዋለሁ። እባካችሁ ጨጓራን ለብቻው ሙክክ ብሎ ቶሎ እንዲበስል የምታውቁትን ዘዴ ንገሩኝ እህቶቼ።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ምህረትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ጊዜ ቶሎ እንዲበስል የሚደረገው በአንቡሀ እንዲሁም በቦሌ(የጎመን መቀቀያ ነው) በጥብጠው አጥለው ይጨምሩበታል እና ቶሎ ያበስለዋል እስቲ ሞክሪው🙏🥰❤
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 Жыл бұрын
@@bettwascorner አመሰግናለሁ እህቴ። በርቺ ባለሙያ ነሽ፤ ስታሳይም ግሩም ነው ይገባል። እጅሽን ቁርጥማት አይንካው!
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
@@meheretseifu4897 አሜን ምህረትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@khoruae9602
@khoruae9602 23 күн бұрын
84
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
ልዬና ፍጣን ትሪፓ አስራር how to make tripa Ethiopian food @zedkitchen
9:09
ምርጥ የድፎ ደቦ በኮባ እሰራር🍞🍞🍴💗💗💗🌹🌹
6:54
Yeshi wollo YouTube Channel
Рет қаралды 12 М.
ዱለት/Ethiopian food how to make dulet
12:23
Adot አዶት tube
Рет қаралды 88 М.
የሻይ ቤቱን ብስኩት አጣፍጠን በደቂቃ እንስራ
8:04