No video

የሄን ከሞከሩ በኃላ ኬክ ቤት መሄድ የለም ‼️

  Рет қаралды 11,835

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 Жыл бұрын
ሰላም እናቴ!ፈሳሾቹን ቀድሞ ማዋሀድ ይረዳል!!እንቁላል ዘይቱን ከዛ እርጎውን ስኳር ቫኒላ ቤኪንግ ከዛ ዱቄቱን እየጨመሩ ማዋሀድ ጊዜ ይቆጥባል!!!እኔ ስሰራ በጣም ያፈጥነኛል!!!
@WayniMenesho-yf4qs
@WayniMenesho-yf4qs Жыл бұрын
If you mix the liquid first and add the dry ingredients after it makes it easier for you.
@abebakebede1186
@abebakebede1186 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ለመቀላቀል ያስቸገራት ለዚያ ነው
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
ውይይ ሲያምር ተባረኩልን ❤❤ ምርዬ መጋገሪያዋን እፈልጋለሁ ሱቅ ካለ?
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
ምርዬ እኔም እንዳንቺ በጣም የምቃወመው የሀዘን ቤት ጉዳት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እድራችን ንፍሮና ቡና ውሀ የቧንቧ ተወስኖ ተገባራዊ ሆነ ያበላ 5000 ብር ቅጣት ሁሉም ቢያደርጉ ጥሩ ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ
@bethelhemgucho1123
@bethelhemgucho1123 Жыл бұрын
እኔም እንዳች ነኝ ምርዬ በየሀዘን ቤቱ ስሔድ ሐዘንተኞች ከቀብር በኋላ ሰው በላ አልበላ ብለው ሲጨነቁ፡፡ ሰው ደግሞ አፅናናን ብሎ በድካማቸው ላይ ካርታ እየተጫወቱ ማምሸት እንዳያርፉበት
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ አረፍና ቀለል ያለ ነው። ግን እጅግ እንቁላል በሌላ ዕቃ ስበሪ የተበላሸ ቢገጥምሽ ሌላውን ያበላሽብሻል። ልክ ነሽ እኔ ገጠር ለቅሶ ሄጄ አውቃለሁ ሁሉም ይዞ ይመጣል ያጀቧቸውንም ሰዎች እዚያው ቤተክርስትያን ያበላሉ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ምርጥ ኬክ 👍👍👍👍💐💐💐💕 አመሰግናለሁ👏
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
በጣም አሪፍነ በጣም እናመሰግናለ አሁኑነው የምንሰራውና የምንቀምሰው
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 Жыл бұрын
እኔ የክፍለሀገር ልጅ ነኝ.......እኛ'ጋ ሰዉ ከየቤቱ ምግብ ወስዶ ነው የሚያስተዛዝነው........ ወይኔ ኬኳ😋😋😋 ዛሬ ቃልዬንም እናንተንም ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ🙏🙏🙏
@meronliyhi6440
@meronliyhi6440 Жыл бұрын
Betam sitameru enate ena lij I can’t wait to try it ❤❤❤
@abeba7037
@abeba7037 Жыл бұрын
እጅግዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ እናትና ልጅ
@kalabebe4402
@kalabebe4402 Жыл бұрын
ውብ እናት እና ልጅ በጣም ነው የምወዳችሁ እኔም ሰፈሬ፣ገበያዬ ሳሪስ ነው❤በርቱልን
@azizaahmed420
@azizaahmed420 Жыл бұрын
I agree with you about yeleqso bet Tarik , why do we have to eat , why don’t we eat at our home and visit, , help them by cooking their food , cleaning their house , wash their clothes We don’t have to sit extended amount of hours and leave , it’s time for us to change
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
ቆንጆ ኬክ ነው 🎉ያነሳችሁት ሀሳብም በጣም ወድጄዋለሁ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔውድ እናት እጀወት ይባረክ እማ❤❤❤🎉🎉
@TinotendaCheema-mn4qj
@TinotendaCheema-mn4qj Жыл бұрын
የኔ ማር ዛሬ ዘመናዊት ሆደ ቡቡ ሆኗለች😜😜😜አንቺ ደሞ ኬክ ትጋግሪያለሽ ቆንጆ
@haymanotworku1746
@haymanotworku1746 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ በጣም ነው የምወዳችኹ
@limerprofessionalfacialexp3271
@limerprofessionalfacialexp3271 Жыл бұрын
ማሚ ሱቅሽ የት አካባቢ ነው መምጣት ፈልጌ ነው
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ውዶቼ እንዴት አላችሁልኝ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳዬ በአል እንዲሁም ለዳግማትንሳዬ በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን ከ ሁለት ወር በኋላ ዛሬ ተያየን በጾሙ ምክንያት ከብዙ ነገር ርቄ ነበር በጣምም ናፍቃችሁኝ ነበር ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ዛሬ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ግዜ ሲኖረኝ እንግዲህ ያለፉኝን አየዋልሁ በተረፈ ድንግል ማርያም አትለያችሁ እወዳችኋልሁ 🙏አድናቂአችሁ ከ አውሮፓ ጀርመን
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ እናት❤❤❤🙏🙏🙏
@kalabebe4402
@kalabebe4402 Жыл бұрын
ይገርማል እንዲህ ተንቀሳቅሶ እራሱ ይህን የመሰለ መሆኑ ጎበዞች
@mannetiemekuriyayie8722
@mannetiemekuriyayie8722 Жыл бұрын
ke enkulal ena skar bijemer sraw beqelele. beteqere mrt sra enamesegnalen
@user-lq5fe2wb4b
@user-lq5fe2wb4b Жыл бұрын
ስለተዋጣልሽ፡ደስብሎኛል፡እስቴፑን፡ግን፡አልጠበቀም
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 8 ай бұрын
ገጠር አሁንም እንደዛው ነው መተጋግዙ እዳለ ነው
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ መብራት ኬክ መሞከር በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ኬኩ በጣም ደስ ይላል ግን ስትሮበሪው ጠአሙ እንዴት ነው
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 Жыл бұрын
ምነው ገጠር ነው እንዴ ያለሽው
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
ቆንጆ ኬክ🙏🙏
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
👌👍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@genetbelayneh7560
@genetbelayneh7560 Жыл бұрын
❤❤❤
@alamfeey1977
@alamfeey1977 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@seashenafi8213
@seashenafi8213 Жыл бұрын
Mejemerya fesasch new yemibetebtut
@mesaymam
@mesaymam Жыл бұрын
ወይ ማዘር አቦኩትኮ ልክ እደድፎ ዳቦ 😂😂 መጀመሪያ እቁላሉን ትንሽ ቫኔላ ጨምረን እንመታዋለን ከዛ ስኳሩን ጨምረን በደብ እንመተዋለን ከዛ ዘይቱንም እደዛው ከዛማ ዱቄቱን ቀስ ቀስ እያልን ጨምረን ማዋሀድ ትንሽ ዱቄት ሲቀረን ፔኪግ ፓውደሩን ጨምረን በደብ ቀስ ቀስ እያሉ ማዋሀድ ከተዋሀደ በኋላ ያው ወደመጋገሪያው ማድረግነው ፔኪግ ፓውደር ከሌሎች ግበአቶች ጋ አብረን ጨምረን የምንመታው ከሆነ ኬኩ ልድፍ ያለ ነው የሚሆነው እዳዛ አይወድም ፔኪግ ፓውደር መጨረሻ ላይ ትንሽ ዱቄት ትተን አብረን አቀላቀልነው ላይ መፋት ከዛ ማዋሀድ ! የርሶአሰራር ለኬክ ሳይሆን ለቂጣ የተቦካነው የሚመስለው
@mekitekle
@mekitekle Жыл бұрын
😋😋😋😋❤❤❤
@bethelhemgucho1123
@bethelhemgucho1123 Жыл бұрын
Yameral
@user-lq5fe2wb4b
@user-lq5fe2wb4b Жыл бұрын
ስለተዋጣልሽ፡ደስብሎኛል፡እስቴፑን፡ግን፡አልጠበቀም
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
❤❤❤
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
❤❤❤
@menberalema3944
@menberalema3944 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
በሱቃችን የሰራነው ጣፋጭ ምሳ‼️
13:45
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 35 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,3 МЛН
እጅጌን እንዲህ ያስደሰተ ልዩ ቀን
16:50
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 26 М.
Employee wedding
7:55
Ethiopian Holidays
Рет қаралды 16 М.
ሴቶች ሁሉ ሊጠጡት የሚገባ❗️❗️❗️
13:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 213 М.
የቤተሰብ ጥየቃ
14:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 55 М.
ምድራዊ ገነትዋ ሃዋይ
16:13
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 293 М.
የልብስ ማጠቢያ ማሺን ጥገና part 1
0:44
amen fix
Рет қаралды 10 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН