No video

ይሄን ካለሽ የፈለገሽ ለጊዜው ብቻ ነው!

  Рет қаралды 161,171

Wintana Yilma

Wintana Yilma

3 жыл бұрын

አዲስ ወንድ ተዋውቀሽ እውነተኛ ይሁን ውሸታም ይሁን በምን ታውቂያለሽ ልትታለይ ወይም ሊሳካልሽ ይችላል መሸነፍ ካልፈለግሽ መታለል ካልፈለግሽ እውነተኛውን ወንድ የምታውቂበትን መንገድ እነግርሻለሁ!

Пікірлер: 325
@zenahyimer6684
@zenahyimer6684 2 жыл бұрын
እውነት ግልጽነትሽን እወደዋለሁ ንግግርሽ ሁሉ ልብ የሚገባ ነው ልብ ያለ ልብ ይበል💔💔🌹🌹🌹
@susutube6227
@susutube6227 2 жыл бұрын
እውነት ምርጥ እና ግልፅ ሴት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እንደው አላህ ከመጥፎ ወንድ ይሰውረን እንጂ እማይቀመስ ነገር ጥሩ ይሁን መጥፎ እንደት እንለየዋለን በተለይ ስደት ላይ ያለን በስልክ ብቻ የምንተዋወቅ ስዎች ውሃ በላን 🙄😔
@zamzamzamzam4963
@zamzamzamzam4963 2 жыл бұрын
ስህህህውዴዴዴ
@momina7794
@momina7794 2 жыл бұрын
ሲጀር አሁን ላይ እውነትኛ ፍቅር የለም ወንዱ ሁሉ ውሸታም ነው ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉ
@saudisaudi5958
@saudisaudi5958 2 жыл бұрын
ትክክክልእህት
@mimibelay9969
@mimibelay9969 Жыл бұрын
አው አንድ ኮሜንት አገኘሁ የኔን ሀሳብ ሚጋራ።በትክክል ።
@salamtigi4597
@salamtigi4597 3 жыл бұрын
የኔ ቆነጆ በጣም እናመሰግናለን አረፍ ምክር ነዉ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሺ 🙏🙏🙏
@wintanayilma
@wintanayilma 3 жыл бұрын
Amen!
@solona2000
@solona2000 3 жыл бұрын
Let's bring the faulty and mistakes are woman..??
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 3 жыл бұрын
ትክክልሽውዴ
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 2 жыл бұрын
@@wintanayilma ውኔቴ እስኪ ምከርኝ ያለሺን ሀሳብ እና ግምት አካፍሌኝ ምን መሰለሺ እኔ በfb ነው የተዋወኩት በአካል አላወቀወም እና ፎቶሺን ላኪልኝ አለኝ እኔም እሺ ብይ ላኩለት ከዛ እስኪ ያንተን ላክልኝ ስለው አልክም አለኝ በአካል ስንገናኝ ታይኛለሺ ፎቶየን አልክልሺም ብሎ እቢ አለኝ በተደጋጋሚ ጠየኩት እቢ አለ በስልክ ብቻ ድምፅን እሰማለሁ ሳወራው የተለየ ስሚት ይሰማኛል በጣም ደስ ይለኛል ግን ደግሞ ለምን ፎቶወን ደበቀው ከጀርባው ምን ሚስጥር ኑሮ ነው ለምን የሆን የሚል ጥርጣሬ አደርብኝ
@TaHa-lv3bh
@TaHa-lv3bh 8 ай бұрын
​@@user-oc9oy4tp8qኡሱ ነዉ መጀመሪያ መለክ የነበረበት ረስሽን ጠብቂ ኡሱ ቢወድሽ ኖሮ ይልክልሽ ነበርተ ጠቃቂ ወደጅነትሽን በጥቅም አትጀምሪዉ በሃለ ትጎጀለሽ
@ngstadane4226
@ngstadane4226 2 жыл бұрын
ይህን ምክርሽን ቀድሜ ብሰማው ኖሮ አሪፍ ነበር
@tizitamulat6890
@tizitamulat6890 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kiflehailegebriel4279
@kiflehailegebriel4279 2 жыл бұрын
haha
@rmlasalem5894
@rmlasalem5894 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወላሂ እኔ የላሁባት ሁኔታ ነዉ🥺 ባጣም ትሳቀይቸነዉ ልቤን አደመብኝ👀
@mimidamite6494
@mimidamite6494 Жыл бұрын
Very Very TRUE!!!!!!!!!!!!!!!!! Thank you so much Wintaye fikir................Keep it up
@altudz4055
@altudz4055 2 жыл бұрын
ዊንታዬ በርቺ እማ😍😘 እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ
@bakuthegrate5261
@bakuthegrate5261 2 жыл бұрын
ዊታና ደበኛሽ መሆን እፈልጋለሁ
@tigitigi6579
@tigitigi6579 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባርክ የኔ ውድ
@zeyefeyissa6893
@zeyefeyissa6893 3 жыл бұрын
ወይ ፍቅር የሆንሽ ነገር ነሽ ስወድሽ ዊታናዬ 😘
@mitacrazy3407
@mitacrazy3407 3 жыл бұрын
ዊንትዬ ሁሌም ምርጥ ነሽ ግን ጥያቄ አለኝ የሩቅ ፍቅር ማለት የስልክ ውሸት እንዴት ማወቅ እንዳለብን ብትነግሪኝ 😘😘
@wintanayilma
@wintanayilma 3 жыл бұрын
እሩቅም ቢሆን ቅርብ የሚወድሽ ወንድ በንግግሩና በተግባሩ ማወቅ ትችያለሽ በተጨማሪ ደግሞ በአንቺ ጉዳይ የሚያተኩር ሌላ ቪዲዮ እሰራለሁ
@amanawitfekere7364
@amanawitfekere7364 3 жыл бұрын
Wintaye yenm teyaki new
@samrawetnati1214
@samrawetnati1214 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው
@soselove9694
@soselove9694 2 жыл бұрын
የኔም. ጥያቄ ነው ዊንታዬ
@user-hv6ql9he6m
@user-hv6ql9he6m 2 жыл бұрын
ሀዳ እኛ ሸቃሎች በስልክ ነው የምናቃቸው
@Panda-fe8gi
@Panda-fe8gi 2 жыл бұрын
የኔሥ ታድየ በስልክ ነዉ የተዋወቅነዉ ግን እህት ወንድሞቹን ሁሉ አስተተዋዉቆኛል በቅርብም አድሣመት እንጋባለን ብሎኛል😍
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሺ
@helansisay2153
@helansisay2153 2 жыл бұрын
ይርግልሽ
@azeezaa8029
@azeezaa8029 2 жыл бұрын
ውዷ እሄቴ በጣም በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅልኝ በርቺ!!
@user-vq8dl6zu5c
@user-vq8dl6zu5c 2 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል አግጥሞኛል
@mesetube8035
@mesetube8035 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ውዴ አፍቅሬሻለው ወድጄሻለው በጣም እሚከብድ ቃል ነው ከልብ እንዳሎነ እያወቅሽ
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 2 жыл бұрын
ዘንድሮ የፍቅር ተንታኙ በዛ እንደ ፖለቲካ 🤣
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
😂😂
@Samira-hd7co
@Samira-hd7co Жыл бұрын
😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
🤣😂🤣
@user-du5yn3lh4d
@user-du5yn3lh4d Жыл бұрын
😂😂😂
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abdisultanaliy8213
@abdisultanaliy8213 2 жыл бұрын
የኔ እህት ምክርሽ መልካም ነው ነገር ግንኮ በአሁኑ ሰአት እንደው አብዛኞቹ ሴቶች እራሳቸው ከወንዶች በባሰ ሁኔታ ለ ፍትወት ብቻ መመቻቸትን ወይም ለግዜው ብቻ መደሰትን ይመስጣሉ መፈክራቸው ራሱ ትዳር ምን ያደርጋል ነው የሚሉት እንዴ ሰው አይደለሽዴ ሰው አያስፈልግሽም ወይ ሲባሉ አያስፈልገኝም መመቻቸትን ብቻ
@bakuthegrate5261
@bakuthegrate5261 2 жыл бұрын
አረጋሽ መንገሻ ነኝ
@bakuthegrate5261
@bakuthegrate5261 2 жыл бұрын
እህቴ ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Жыл бұрын
ምክሩው ለመዳምቅመሞች ብቻነው ወላሂ ይበልጥ የጠቀመን እነመስግነለንውደ
@user-ro4nh7jh9e
@user-ro4nh7jh9e 2 жыл бұрын
የእውነት ፍቅር ነሽ ኣመስግናለው ውዴ♥♥
@seteegziabherkasahun4437
@seteegziabherkasahun4437 Жыл бұрын
ግን በሆነ ቅጽበት የተዋወቅሻት ሴት ጋር የሚደንቅ የፍቅር ስሜት ውስጥና ከእሷም ሌላ የማትመኚመበት ከልብሽ የልቤን ሰው አገኘው የምትይበት እና ፍቅርሽን የምትገልጭበት አጋጣሚ አይፈጠርም?
@AlamAlam-ut2yv
@AlamAlam-ut2yv 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ እህቶቹን በስልክ አስታውቆኝ ያወሩኛል ነይና እንገባ ይለኛል እህቶቹም ነይ ይሉኛል ምን ትመክሩኛላችሁ ግን ስልክ በየቀኑ አይደውልልኝም
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 2 жыл бұрын
እኔም እዳቸው ነኝ ግን ደግሞ የኔ ዪጠራጠሬኝ ምንድንው ፎቶ ላኪልኝ ሲለኝ እሺ ብየ ላኩለት ያንተን ላክልኝ ስለው እቢ አለኝ በተደጋጋሚ ጠየኩት እቢ አለ በስልክ ርዝም ስአት እናወራለን ይደወልልኛ ነው እንጋባ ይለኛል ግን ደግሞ ለምን ፎቶ እቢ አለኝ ከጀርባው ምን የተደበቀ ነገር አለ እዴ እላለሁ
@AlamAlam-ut2yv
@AlamAlam-ut2yv 2 жыл бұрын
@@user-oc9oy4tp8q በአካል አታቂውም እዴ እኔስ አቀዋለሁ በቤድዮም ያወራኛል
@mimimichail4936
@mimimichail4936 Жыл бұрын
yene wudi anichi eko kemanim tileyaleshi mikirishi betam yigerimala be ewunet tebarek
@mamayefikr7414
@mamayefikr7414 2 жыл бұрын
የዛሬው ፕሮግራምሽ ትክክል ነሽ ግን በጣም እየተናደድኩብሽ ነው
@user-me4oi5re3j
@user-me4oi5re3j 2 жыл бұрын
ይቆላታል እኮ አትናደጅ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ቆንጅት እናመሰግናለን
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ዊንታናዬ እኔም ብዙ እየተማርኩ ነዉ ከምክርሽ እኔም ደርሶብኛል ጓደኛዬ ለአራት አመት አብረን ነኝ ምንም ቤተሰቡን አላስተዋውቀኝም እኔ እንዳውም ጠይኩት ግን አይፍልግም ግራገብቶኛል በትውውቁ ጊዜ በጣም ጥሩ ነበር አሁን ግን ስልክ እንኳን በስራት አያውራኝም ምላርግ ሁለታችንም ስደት ላይ ነን የተለያየ ሀገር ነን ምን እደማረግ ግራ ገባኝ ሲለዋውጥ ተስፋዬን እያጨለመ ነዉ ለዚስ ምን ትመክሪ ኛለሽ ?
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
አንችም ኮራ በይበት ሲደዉል ዝሜ ያን ጊዜ ለመሄድ ምክንያት ፈልጎ ከሄደ ግልግ እንጅ ዕድሜሽን የማይሆንሽ ሰዉ ጋር አታባክኝ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
@@user-fz9ie5ih8m እሺ እህት ግን መለየቱን መቀበል አቃተኝ እራሴን ለማሳመን ብሞክርም ከብዶኛል 😭
@user-iy2ny6rr3u
@user-iy2ny6rr3u 3 жыл бұрын
ወይኔ አስባነንሽኝ ተባረኪ የኔም እንደዚህ አይነት ፀባይያፀባርቃል
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
አትሳሳች!የራሷ አስተሳሰቧ ነው።
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-wr9su6qz7x
@user-wr9su6qz7x 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😅
@meri5519
@meri5519 3 жыл бұрын
Tebareki mariyamen yehe yaleshiw hulu ene layi new
@asmaabdi3039
@asmaabdi3039 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም ነው ምወድሽ
@user-vo2ri2nn4u
@user-vo2ri2nn4u 2 жыл бұрын
ፍቕረኛየ በጣም ያፈቅረኛል ማለት ነው ታድየ😍😂😂
@tsegayemikellelij7857
@tsegayemikellelij7857 2 жыл бұрын
Wede tigray dye gen damay💘💛😂🤭
@TaHa-lv3bh
@TaHa-lv3bh 8 ай бұрын
ፈጠሪ ካኩፉ ነገር ይጠብቅሽ ትክክል ነሽ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
አፈቅርሻለሁ !! እኔ በአጭር ትውውቅ አፈቅርሻለሁ በማለቴ አንድ ዓመት ተቀጣሁ!!
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
ከአንድ አመት ቡሀላስ ታረቃችሁ?
@samrawetnati1214
@samrawetnati1214 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አሪፍምክር ነው
@yididiyabirhanu7791
@yididiyabirhanu7791 2 жыл бұрын
ሰላም ዊንታ በእውነት የተናገርሻቸው ነገሮች በ እኔ የፍቅር ህይወት ዉስጥ ገጥሞኛል ራሴን አሳልፌ እንድስጠው የሁልጊዜ ጥያቄው ነው ብዙ ጊዜ እንጣላና ይቅርታ ብሎኝ አብረን እንሆናለን ግን ብዙም አንቆይም ምን ማርግ እዳለብኝ አላዉቅም ተለያየን ብዬ ሳስብ መልሶ ይመጣል የተለወጠ ይመስልኛል ግን መልሶ ያው ነው
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Жыл бұрын
እርኔምነኝ ክክክ
@mahiletgetu9421
@mahiletgetu9421 2 жыл бұрын
yne kojo betame new yemakebreshe fetary edem ana tana yeseteshe tebarekileg
@user-ys4ge8vs9e
@user-ys4ge8vs9e 3 жыл бұрын
ወይ እድሌ ደርሰሽልኛል
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-fy2fq2ri8j
@user-fy2fq2ri8j 2 жыл бұрын
😂😂😂😂በሳቅየለሁም ክክክ
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 2 жыл бұрын
هههههه
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
😅😅😅 ayte
@banchi514
@banchi514 Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ ኑሪልኝ በሰአቱ ነው የደረሽልኝ ጌታ ይባርክሽ
@dmxmmxd8064
@dmxmmxd8064 3 жыл бұрын
Thank you so much 😍😍😘😘😘😘😘
@seidmohammed2680
@seidmohammed2680 2 жыл бұрын
The 5th the best experience, thank you!!
@mekiyalove869
@mekiyalove869 3 жыл бұрын
ቅመምነገርነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህት❤️❤️❤️ ጥያቀነበረኝ እኔ ሁኔታዉሁሉአልጥምሽአለኝ ስልክእሚዴዉልልኝ በሳምት ሲዴዉልም ከሰላምታ በቀር ብዙማዉራት አይፈልግም እኔስጠይቀዉ ስለሱለማወቅ በጣምይገረማል ይናዴዳል እሱምስለኔማወቅ አይፈልግም ዝምተኛስለሆነነዉ እያልኩነበር አሁግን ከወራትበሃላ ሀገር ልምጣና እንጋባስለዉ ግዜ እዬዴረሰእናየዋለን አለኝ የኡነት እዴማፈቅረኝ ካንማወቅአልቻልኩም መላበይኝ
@keduyenewa
@keduyenewa 8 ай бұрын
አረ ተይው ወለሂ አያፈቅርሽም የሚወድ ልብ ጊዜ አይመርጥም ለሠላምታም ቢሆን
@makdatube8713
@makdatube8713 Жыл бұрын
ዊንቱየ ኣነጋገርሽ እኮ ልዩ ነው ደሞ ያስቃል ፡🤦🤣🤣❤
@akebretabraha2768
@akebretabraha2768 2 жыл бұрын
You so sweet You are right
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርች
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 2 жыл бұрын
Yene konjo big advice yhe ewneta nw😍😍😍
@halumtube8361
@halumtube8361 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጠክሩ ተበራቱ ቤቴን ብዘይሩልኝ እደሰታለሁ አብሽሩ ላይክ
@tutututu2954
@tutututu2954 2 жыл бұрын
ሁሉም ልክነው ግን ፍቅር ይዞሽ ከሆነ እንዴት ልትተይው ትችያለሽ
@astermuluna1599
@astermuluna1599 3 жыл бұрын
Thank you😘
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 2 жыл бұрын
ድምፅሽ ይማርካ ልየኔልዩ ስወድሽ❤️❤️
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 жыл бұрын
Hi winti, if you don't mind me asking are you in a relationship or married???
@beziyitu812
@beziyitu812 2 жыл бұрын
Fetari ybarksh wde
@sari9925
@sari9925 2 жыл бұрын
Thank you beautiful
@beki5710
@beki5710 2 жыл бұрын
Ere tey yesew mistir
@TsiTsion-oo1cm
@TsiTsion-oo1cm 4 ай бұрын
የእውነት ነው የምልሽ በጣም ነው የጎዳኝ
@firehiwotderbie9053
@firehiwotderbie9053 2 жыл бұрын
እውነት ልክነሽ የኔ ቆንጆ
@SarahS-qo4wt
@SarahS-qo4wt 3 жыл бұрын
የኔ ፈገግታ የኔ ፈንድሻ እንወድሻለን
@wintanayilma
@wintanayilma 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔም እወዳችኋለሁ!
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
Uuuuffffff yne konjo teketaysh honku beka 👌❤❤❤
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 3 жыл бұрын
በትክክል አንች ያልሽኝን ያለኝ ሰው ነበር አንች በደንብ እርግጠኛ አደረግሽኝ
@asteradugna4211
@asteradugna4211 2 жыл бұрын
thank you so much
@kelematmedia-aragaw
@kelematmedia-aragaw 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥርስሽ ያምራል
@akebretabraha2768
@akebretabraha2768 2 жыл бұрын
All that you say is right It happened to me l just give for God
@uaeuae4603
@uaeuae4603 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎበዝ
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 2 жыл бұрын
Thank you Gobeze
@hafizah8495
@hafizah8495 Жыл бұрын
በአመቱ ደግሜ እየሰማሁሽ ነው ዊንቴ
@haymihaymi5274
@haymihaymi5274 2 жыл бұрын
ውይንታና በጣም እወድሻለሁ ትመችኛለሽ
@samsungold9169
@samsungold9169 2 жыл бұрын
እደዚ ልክ ልካቸውን ንገሪልኝ
@tadutadesse2823
@tadutadesse2823 2 жыл бұрын
ልክ ነሸ ተባረኪ
@Butu_T
@Butu_T Жыл бұрын
Des ylal timrtishi bemulu Eski liteykishii slasferagni nw Gn sew mibezabet bota yzogni mezor yfelgal sew fit makef mesam yasdestewal lmn yhon
@user-od3td4nu5c
@user-od3td4nu5c 3 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ መላ በይኝ ልጁ ለወንድሜ ጓደኛ ነው ጓደኞቹ ሁሉ የኔ ዘመዶች ናቸው እናም ሃገር ቤት እያለሁ ከኔ ጋር መሆንን አብዝቶ ይፈልግ ነበር ውዴታው ከአይኑ ያስታውቅበይም ነበር መልካም ልጅም ነው እኔ ግን ትኩረት ሰጥቼው አላውቅም ነበር ከሃገር ልወጣ መሆኑን ስነግረውም አይሆንም አትሂጂ አብረን እንኑር ይለኝ ነበር እኔም እምቢ ብዬው ከሃገር ወጠሁ አሁን ፍቅሩ በኔ ባሰ ሁሌ ላወራው እፈልጋለሁ ይናፍቀኛል እሱ ደግሞ ሳወራሽ እረበሻለሁ ይለኛል ትናፍቀኛለህ ስለው ለምን ሄድሽ ይለኛል እኔ ደግሞ እየራቀኝ ነው ምናልባትም አይወደኝም እላለሁ ግራ ተጋበው ምን ትይኛለሽ ? እባክሽ እንዳታልፊኝ በጣም እየተጎደሁ ነው እንዳልተወው ፍቅሩ አምኜ እንዳልቀጥል እየራቀኝ ነው አንድ አንዴ ማታ እናወራለን እደውልልሻለሁ ብሎኝ ጥፍት ይላል ስጠንቀው ይነጋብኛል ለምን አልደወልክም ስለው ደክሞኝ ነበር ስራ ነበረብኝ ስልኬ ቻርጅ ጨርሶ መብራት አልነበረም ይለኛል ወላሂ ግራ ተጋበሁ ነይ አብረን እንኑር ይለኛልም እኔም ትንሽ ጠብቀኝ እያልኩት ነው እና ምን ትመክሪኛለሽ
@user-jq3fd6hd6r
@user-jq3fd6hd6r 3 жыл бұрын
አፍቀረኝ አፍቀርኩት ከማለት ለምን አትጋቡም
@user-mq4tw5np6j
@user-mq4tw5np6j 2 жыл бұрын
ዘና ቀብረር በይበት ትንሺ ራቂው ይሰፈሰፍል የኔውም እዲ አድርጎት ነበር ዘና አልኩበት ዚደወል አልመልስም ሲፅፍም አለቃቅሶ ተመለሰ ተስተካክሎዋልም ቆፍጠን በይ እህቴ
@merime7834
@merime7834 2 жыл бұрын
እርግፍ አርገሽ ተይው ተወደደሽ እሱ ይለምንሽ ታልወደደሽ ጥርግ ይበል በሰው ሀገር ሁነሽ እራስሽን እንዳታስጨንቂ አቦ ወንዶችን ማመን ቀብሮ ነው
@favenyeman9192
@favenyeman9192 2 жыл бұрын
አው እህቴ ትንሽ ቀብር በይበት ደሞ ቤተሰቦችሽን ለሱ ቅርብ የሆኑ ሰዌችን ስለሱ እንዲያጣሩ ጠይቂ እሺ ምን አልባት አንቺ ጥለሹ ስትሄጂ ተናዶ ሌላ ጠብሶ ይሆናል
@SalamSalam-ip8sl
@SalamSalam-ip8sl 3 жыл бұрын
የኔ ቆነጀ በጠም እናምሰግናለን🙏
@user-tn4yj8gb2n
@user-tn4yj8gb2n 2 жыл бұрын
ትክክልነሽ እህት በርች
@ale2035lovenews
@ale2035lovenews 2 жыл бұрын
እነዚህ የዘረዘርሻቸው ነገሮች የግልሽ አስተያየት እንጂ ጥናታዊ ጽሑፍ አይደለም። ስለዚህ 100% ትክክለኛ ሀሳብ አይደለም
@merrytube2197
@merrytube2197 2 жыл бұрын
የናተ ጉዱ ሲወጣ ምነው ተናደዲክስ😂😂
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ወንድ ሰትባሉ ሆዳሞች
@ale2035lovenews
@ale2035lovenews 2 жыл бұрын
@@selameadm5985 አይባልም ድንጋይ ራስ
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ሆዳም ሰለሆንክ ነው ድንጋይ አራሰ አንተህ በመጀመርያ ሸንት ቤት ሰትገባ ታጠቦ ልመዳ
@ale2035lovenews
@ale2035lovenews 2 жыл бұрын
@@selameadm5985 ጅል እንደዚ አይባልም።
@meremam877
@meremam877 2 жыл бұрын
በርች ትክክል ነሽ እህቴ
@fantafanta9619
@fantafanta9619 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ የመጀመሪያየ ጥያቄ አለኝ እኔ 1አመት ሆነን ከተዋወቅን ግን በጣም እወደዋለሁ በጣም ግን እንደሚወደኝ ይነግረኛል ከዛም ሁሌ እንደዋወል ነበር ከዛ ሥልኩ አይሰራም 3ወር ጠፍቶ አሁን ደግሞ የማይታመን ምክንያት ሠጠኝ ምን ላድርግ እንዳታልፊኝ
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 2 жыл бұрын
ወስኚ የግድ ይሚያሳምን ምክንያት መሆን አለበት ይህን ቀለል አርገሽ ካለፍሽው ይደግመዋል
@meronnegussie2697
@meronnegussie2697 2 жыл бұрын
Endateshewejy
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 2 жыл бұрын
winta selam lanche ye tsegure kelme wedejawalhu semunena kuteruen negeregne pls
@user-bx9tp6uo6k
@user-bx9tp6uo6k 2 жыл бұрын
ወላሂትክክልነሽ እኔን ሁለትአመት ሙትኩልሽ እያለኝኑሮ በመጭረሻ ዝልሙት እንስራና ቡሃላ ኒካ አለኝ አፍሩንጠ ጣ የስውዳብሎስ ብዬ ተውኩት ሴቶችዬ ለማይሆንሽ ወድ አት ተኝለት
@hailelove1
@hailelove1 Жыл бұрын
ሴቶች በትዳር ውስጥ ወይም በሪሌሽን ሺፕ ውስጥ ሴክስ ሲፈልጉ የሚታሳዬት ባህሪ ምንድናቸው በኛ አገር ባህል በመነሳት
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ለያአ የሚጠቅመንን እሡ ይሥጠን
@user-mo4st1vh9d
@user-mo4st1vh9d Жыл бұрын
አሚን❤
@tigistlegesse8443
@tigistlegesse8443 3 жыл бұрын
Thank you
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@genetg733
@genetg733 2 жыл бұрын
ቅመም የሆንሽ ነገር ልክ ነሽ ማሬሬሬሬ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰብ ላይክ አድርጊያለው
@user-pu9dz2up3o
@user-pu9dz2up3o 3 жыл бұрын
መቸም ተባት መሆን ወዲው እንደ ብረት መጋል ነው።
@misskaram7736
@misskaram7736 2 жыл бұрын
ትክክል ነው 🥰🥰
@user-fe4wv2zl8h
@user-fe4wv2zl8h Жыл бұрын
እውነት እምትሉ
@yagetalijnany8256
@yagetalijnany8256 2 жыл бұрын
Tikikil Nash Mare Gudachawu Falaa Wadoch👍❤️🙋
@vbjk2711
@vbjk2711 Жыл бұрын
ትክክክልሽ❤❤❤
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 жыл бұрын
Thanks konjo
@Beemenet
@Beemenet 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህት በርቺ
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@kalkidanregu2268
@kalkidanregu2268 2 жыл бұрын
Wwwaawww wudeye betam dessssssssssss yelali Amsegenalew Selamsh yebizalin eunate nw yalishu
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 2 жыл бұрын
በትክክል የኔ ማር ዉድድድድ
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስምተሻል ሴት !
@wasim1884
@wasim1884 2 жыл бұрын
Thanks 😘😘😘
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዊንታዬ
@Hannameseret
@Hannameseret Жыл бұрын
እግዜር ይባርክሽ 🙏
@jannatroseroyce8354
@jannatroseroyce8354 3 жыл бұрын
Yene konjo amesegnalehu❤😘😘😘😘
@zinashreta248
@zinashreta248 2 жыл бұрын
Yene marr tnx wide siwedsh
@getachewbiru4208
@getachewbiru4208 3 жыл бұрын
ዊንታ ቆንጂዬ አረ በናትሽ እየወደድኩሽ ነው ጌታን
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
ትክክልነሽእህት
@mesetube8035
@mesetube8035 3 жыл бұрын
በኢንተርኔት ከተዋወኩትስ
@user-yu1lh9iw8f
@user-yu1lh9iw8f 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-pv5gd5ft1m
@user-pv5gd5ft1m 2 жыл бұрын
እውነትሸ ነው ማሬ አፈቂቤ ሆደ ጩቤ ነው
ይሄን ሳትጠይቂው እራስሽን እንዳትሰጪው!
10:03
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,5 МЛН
5 የሚማግጡ ሰዎች ባህሪያት
6:53
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 230 М.
አይወድሽም/He don't love you #love#united#appeal#ebs#betoch
15:30
የሴቶች የአይምሮ ጨዋታ
12:47
Wintana Yilma
Рет қаралды 66 М.
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН