KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወንድን እየወደደሽ እንዲኖር አድርጊ/He will love you#ebstv#ethiopian#habashan#habesha
17:06
የሚወድሽ ከሆነ በዚህ ያስታዉቃል......ahadu podcast
23:42
VIP ACCESS
00:47
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
We Attempted The Impossible 😱
00:54
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
You will know if he really loves you
Рет қаралды 344,046
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 194 М.
Wintana media
Күн бұрын
Пікірлер: 620
@yena3093
2 жыл бұрын
ሁሌም ትለያለክ የምልህ እኮ ከልቤ ነው የኔ😍100% ደፈነ
@netuhaba7898
2 жыл бұрын
ይሄ ሰዉ አልተወለደም ወዴዋ😪😭
@mitu4533
2 жыл бұрын
Eko😃😀😀😀
@gd-ny1vb
2 жыл бұрын
አብሽሪ
@ZUZUየራያዋ
2 жыл бұрын
😃😃
@rimbintbaba7288
2 жыл бұрын
ከከከ
@munatube7729
2 жыл бұрын
Maryamin tikikili nesh
@zamzamzamzam6954
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የተናገርሻቸው ሁሉ ባሌ ለይ አይቻለሁ አላሀምዱሊላህ መርቆ አላህ ሰቶኛል ከእሱ ይልቅ የኔን ደስታ ማየት ሚፈልገው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ውዱ ባለቤቴ ሁሌም በፍቅር ያኑረን እወድካለው(E)
@beshutti4561
Жыл бұрын
Fetari fikrachun yazlikilachu
@mulumulu4949
2 жыл бұрын
የኔ ጎደኛ የዚህ ሁሉ ተቃራኒ ነው ።በጣም አዝናለሁ አኮርፈዋለሀ በቃኝ ብየ ስርቀው ይመጠጣብኛል
@lomilomi9211
2 жыл бұрын
Wow idilegna negn tamesgen ye dingl lij🙏🙏👌👌💯💯💯✔️✔️
@busyline2085
2 жыл бұрын
ሴቶች ተጠቀቁ እነሱም ሚድያ እያዩ በማሰመሰል ነው የሚወዱ የሚመሰሉ
@ባለዉለታዬ
2 жыл бұрын
እሱን ነው መፍራት😂😂😂
@zeharakebeda142
2 жыл бұрын
እርፍ እሱም አለ ለካ
@gezuprograming2868
2 жыл бұрын
Hahahaha that's what I thought 😂😂😂
@መክመክ
2 жыл бұрын
ትክክል 🤔🤔🤔🤔
@wanuyeabatualij3982
2 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ🤣🤣🤣
@rehmetmusa7044
2 жыл бұрын
ደስ ይላል ጥሩ ነገር ስንፈልግ እኛም ጥሩ ሁነን መገኘት ነው አይደል እህቶቼ ለምክሩ እናመሰግናለን
@ferhanyoutube3937
2 жыл бұрын
የሚገርመዉ ከዝህ ሁሉ አንዱም የለም በኔ ህይወት ባዶ ነኝ ማለት ነዉ 😭😭😭😭
@እናቴልዩናትለኔ
2 жыл бұрын
ልክ እንዴኔ
@lenateshome3896
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ልብ32
2 жыл бұрын
ባዶ ኣይደለሸም ሴት በመሆንሸ ብቻ እድለኛ ነሸ መኩራትና መመሰገን ነው ያለብሸ🙏🏿❤ ወንድ ማለትኮ ጋግሮ መብላት ያቃተው የሴት ሙርኮኛ ነው ልክ እንደ ኣይነሰውር😥 ብቻ ራሰሸን ተንከባከቢ ለውንድ ብላቹ ኣትገዙ, ኣትኑሩ! ለወንድ ከምትሰጩይልቅ ራሰሸ ጠብቂ ወንድ'ና ኣሻማ ኣንድናቸው'ና። ለሲሚታቹው የሚኖሩ ሰለሚብሉትናሚጠጡትን ብቻ የሚጨነቁ ምንም ኣላማ ለሌላችው 99% ደርሰዋል። ለነገሩ በፊትም ነበሩ ኣልታወቁም ነበረንጂ።
@firdosፊርዱ
2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ 😥😥😥
@nabatsherif9508
2 жыл бұрын
Inshallah oneday...
@deeddeed2583
Жыл бұрын
እደኔ ኮሜት ሊያነብ የመጣ እሥኪ በላይክ✔️✔️✔️
@meditube9905
2 жыл бұрын
100% እውነት ነወ ፈጣሪየ የተመሠገነ ይሁን እስኬ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ በሉኝ 🥰🥰
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
Жыл бұрын
እህቴ አይለውጥበሽ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ
@meditube9905
Жыл бұрын
@@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ ክብር በይልኝ እንካን አደረሰሽ የኔ ቅን🥰🥰🥰🥰
@AsdDdsaassddd
3 ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቺሁ ❤
@meditube9905
3 ай бұрын
❤❤❤🙏
@iloveyoumamailoveyoumama2084
2 жыл бұрын
የለም እንዳዛ ወንድ ዊንታይ 🥰🙏
@merichoye4070
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ያሟላል 🥰🥰🥰😘😘😍😍😘🥰
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
2 жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ ይመስገን ይህንን ሁሉ የሚተገብር ባል ነው ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ 👏🥺🌹በተረፈ እናመሰግናለሁ ዊታና
@Kami-nq8my
2 жыл бұрын
ታድለሽ
@fayezagemale812
Жыл бұрын
wow des ylal
@Eክሩነኝየገጠሯፀይም
2 жыл бұрын
የኔ ሁሉንም ያረጋል ታድየ የኔዉድድድድድ ኑርልኝ
@zinetahmed5354
Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ትምህርትሺ ምርጥ ነው እድሜ ይስጥሺ በርች
@ekramyimam4895
2 жыл бұрын
አይ ዊንታየ መቃጠል ነው ዝም ብሎ 😪
@berhanberhan2165
Жыл бұрын
Love❤ ተራራቅን እንጂ ከዚህ በላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በስላም ያገናኘን አመስግናለሁ ዊንታና❤❤
@orojesus1668
2 жыл бұрын
ዊንታዬ በመጀመሪ በጣም እንደምወድሽና በምታካፊያቸው ነጥቦች ተጠቃሚ መሆኔን ልናገር እወዳለው። በዛሬዋ ቀን የፍቅር አጋሬ ምን ያህል እንደሚያፈቅረኝና ለኔ ትልቅ ቦታ እንዳለው በይበልጥ እንዳውቅ ረድተሽኛል። ካነሳሽልን 17 ነጥቦች ይኸው በእግዚአብሔር ፊት 17ቱንም የደፈነ ጀግናዬ ነው በጣጣጣም እድለኛ ነኝ ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገንልኝ! እጮኛዬን ከትላንቱ ይልቅ ዛሬ ከዛሬው ደግሞ በበለጠ ነገም አፈቅረዋለው። የኔ ውድ እህት ተባረኪልኝ ያንቺ ንግግሮች የብዙዎችን ቤት እንደሰራ አምናለውና በርቺልን ውድድድድድ ነው ማደርግሽ♥♥♥♥
@Nejat197
2 жыл бұрын
👍👍👍
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
2 жыл бұрын
እኔስ እንደት ማፍቀር እችላለሁ ያፈቀረኝን ሰው
@azizainternational9719
Жыл бұрын
@@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ እኮ የኔም ችግርነዉ እኔ እያሥመሠልኩነዉ ያለዉት 🤨🤨🤨 እሡ በጣም እደሚወደኝ ይነግረኛል እኔም እወድሀለዉ እለዋለሁ ግን ከልቤ አይደለም 😢😢😢😢
@azizainternational9719
Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዴ
@makdsshagye784
Жыл бұрын
M @ Y 100% እመብርሀን የሂወታችን ብርሀን ትሁን🥰🥰🥰
@yabisirayebiruke4132
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስዎድሽ እኮ❤️❤️ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ያሟላል 🙏🙏
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
2 жыл бұрын
Yene mame 100% yamala new wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️witanay betam new mewedesh wellahi thank you 🙏🙏🙏🙏
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
2 жыл бұрын
አልሃምዱ ሊላህ ሁሉም ያልሽው ሁሉ አለበት አላህ መጨረሻውን ያሳምረው የኔ ውድ
@bellaab1742
2 жыл бұрын
Yene enat tekekelgna ngre new kenem ayalehugn
@tinsaetesfa4908
Жыл бұрын
Great advice
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
2 жыл бұрын
ባሌ የት ነህ አረ ተዉ ና እስኪ ይሄን ሁሉ ታሟላልኝ ይሆን😂😂😂😂😂😂
@meronfikir3385
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@azizainternational9719
Жыл бұрын
እኮ 🤣🤣🤣
@workeinou1423
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@atnatiwosabiyu6358
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ssaada955
Жыл бұрын
😭😭😭እደሱ የማስብ ይስጠን ።የኔ ከሁሉም የለበት
@mareah8016
Жыл бұрын
ምነው ውዴ አይዛሽ ዉንደ ቢህድ ውንደ ይመጣል ገፍልገዉ ገደለ ይገባ የረሱ ጎዳይ
@mareah8016
Жыл бұрын
ደግሞ ለዉንድ ማነ ይጨነቃል
@sarahawler1292
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አመሰግናለው ።ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝን መልሱን ካንቺ አግኝቼአለውና እጅግ በጣም በጣም ላመሰግንሽ እፈልጋለው
@fatiyafeker159
Жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ
@selam.ena_fikir_youtube
2 жыл бұрын
እኔ ግን እደዚህ ያለ ወንድ ያለ አይመስለኝም ወይም አላጋጠመኝ ይሆናል
@מלכהגויאדה
2 жыл бұрын
እናመስግን አለን ምርጥ መልክት ሁኔታውን ብናውቅም ያጠነክራል ተባርኪልን ውድ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
2 жыл бұрын
በቃ እደለኛ ነኝ በይኛ ዊንታናዬ 16 ያሟላ ነው😁🥰🥰
@samrayoutube7826
2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እውነት ነው👍👍👌👌❤❤❤❤ስወድሽ ማር🥰🥰🥰🥰
@martaduromsa2338
Жыл бұрын
Yene konjoo thanks kenchi bezu timiret aterefikugni❤❤
@SewunetAlemayhu-t3l
11 ай бұрын
Ene wond negn hulum tikikl new
@selam_lehulum.
Жыл бұрын
እ/ር ይመስገን የኔም ሁሉንም ያሟላል። የኔ ውዴ እ/ር ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ። አፈቅርሀለሁ ... ተባረኪልኝ ዊንታዬ
@jerrymk1641
2 жыл бұрын
Yenewse menem weste yelem. Egzaber yastekaklen
@susubitbab8656
2 жыл бұрын
ተይ ልኑርብት ሁልን ሽፋፍኝ😂😂
@TerefechAbera
Ай бұрын
Thanks my sister
@momtube7231
Жыл бұрын
Oww it's real my life i love you my man
@ተረፈችቻናል
2 жыл бұрын
ስላም ስላም ላቺ ይሁን የኔ መልክም እንኳን እንድንት ነሽ ሀገርችን ስላም ይድራግልን ኢትዮጵያ ስላም ብያልሽብት ባታ ፍጣራ ይጣብቅሽ በጣም ዳስያሚል ቆይታ ነበር እህትችን በርችልን ዳስያሚል ቆይታ ነበር 🙏🙏👈
@marrymarry1903
2 жыл бұрын
የኔ 0000የሚወዱኝን ሥለምርቅ እኔየምወዳቸው 00ናቸው
@zenubmonsour3423
2 жыл бұрын
የኔዉዲ ለመሆኑ እደዚህ ያለወዲአለወይ ለምክርሽ ጀዘከላህ ኸይር
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
2 жыл бұрын
ሁሉንም አሟልቷል ግን እሩቅ ነን 😰❤️
@gd-ny1vb
2 жыл бұрын
በሰላም ያገናኛቹ
@fanufeyisa2307
2 жыл бұрын
Enem 💔
@Ksaaa-kr4vr
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ይወደኛል ባሊ ያልሺዉ ሁሉ አለ❤❤❤
@SelamDesalgn-n8t
6 күн бұрын
Yene konjo mikrshi betam konjo new nurilin
@fantumanale1108
2 жыл бұрын
እውነት ነው ያለፍቀር ሰው ለመለያየት ምክናየት ይፈልጋል ይደግፈሻል ጎደኞቹም ሆነ እሱ እዲከብሩሸ ያደርጋል ሁሉም ያለሸው ትክክል ነው የሚፈቅርሸ ወንድ ለመጣላት ምክናያት አይፈልግም
@sarass5506
2 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ 😍
@busyline3833
2 жыл бұрын
የኔውድ ስወድሽ
@ቅንሀበሻነኝ
2 жыл бұрын
እወድሻለሁ ምክርሽ ጠቃሚ ነው
@mulugweld4991
2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ መክርሽበጣም አሪፍ ነው ግን አቺ የምትይው አይነት ወንድ የትም የለም
@onlinelearningguide
2 жыл бұрын
Thank you!
@emumaremu8341
2 жыл бұрын
አንችን ደሞ በጣም እዉድሻለዉ አከብራሻለዉ ምክሮችሽ በጣም ደስ ይላሉ
@AbayBishaw
Жыл бұрын
Wint beftsum alwedishim🎉❤🎉
@halumtube8361
2 жыл бұрын
ውይ በትክክል የሚወድ እዲህነው
@ekurmehadme7881
2 жыл бұрын
የኔው ገና በነቱ ሆድ ውስጥ ነው😂 ❤️ከልብ አማሰግነላው ዌታ 👈
@شذىعبدالله-ر1ك
2 жыл бұрын
kkkkk
@suauhaik6260
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ እስማርት
@nurobezedef7931
2 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ወንድ የቱርክ ወይንም የህንድ ፊልምላይነው እምናየው ኢትዮላይየለም ቢኖርእንኮን የሚፈልገውን እስከሚያገኝ ነው እንደዚ እሜስመሉት 44ነጥብ የኔየኔ እንደዚአይደለም እንዳትሉኝ ሴቶች 5አመት አይቆይም ማስመሰሉ ከዛንታያላችሁ መስጠት እንጂ መከበል አንጠብቅ ከሰው ።
@እስልምነየየልቤትርታ
2 жыл бұрын
ክክክክክወይኔ አፕዞወን
@lubabahussein9045
2 жыл бұрын
ትክክክክልነው👍👍👍
@Lአማራነኝ
2 жыл бұрын
👌👌👌👌💖💕ሰወድሺ
@Zahra-fu4mj
2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ውዴ በትክክል
@rabiamohammed9082
2 жыл бұрын
🤔🤔🤔 ስሜት እንደ ንፋስ የሚነዳቸውነገርስ አይ ወንዶች
@Ruta688
Жыл бұрын
ውዴደምሪኘ
@temesgenpaulos6516
2 жыл бұрын
መልካም ነው ነገር ነው ተባረኪ አስተዋይ ሴት
@hawlet.tube2335
2 жыл бұрын
Waw. Good. Batam. Harif koyeta. Naber sis. Enmsgenln batm batm enmsgenlnn
@Tyyhd45fgggy
2 жыл бұрын
ወንድ ልጅ አላማውን የምትጋራ ሴት እስኪያገኝ አጭበርባሪ ነው ከልቡ አያፈቅርም
@alemtube1150
2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@helimayoutube8172
2 жыл бұрын
@@alemtube1150 ነይ እንደማመር ውደ
@wudezazu9439
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
2 жыл бұрын
Mame edeza ayenet wede new yemer betam new mewedew hulunem yamala sewe ew
@raheman1718
2 жыл бұрын
wef yelm yihe film lay becha new
@Eyerus-s9j
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alamzagay8791
Жыл бұрын
Wowwwww tiru mikir new ❤tebareki
@BezzabegashawyeMariameljiii
Жыл бұрын
Wiyntayee yena fekire eregime edema nurilgn ❤❤❤
@aminaathubi8000
Жыл бұрын
እህቴ በጣም ደሰትያለሽ አሰተሳሰበሽ ደሰየላል
@fafitube8403
2 жыл бұрын
100%የሟለል ወደፊትም እንሻ አላህ👍😍
@hiwotgmedhne8658
Жыл бұрын
Banchi meker bezu lewot ayechalew tax weda❤
@genetarsietayaa2843
Жыл бұрын
Yene marii siwedish ikoo😘😘😘
@hiwotlema906
2 жыл бұрын
er anchi erasu merye tewedaj nash💕💕💯💯ergegna nagn banche ❣❤
@HabtamMolla-h7n
Жыл бұрын
ተራራቅን እንጂ ሁሉንም ያሟላል❤❤❤
@ፋፊነኝሀላሌንናፋቂ
2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ በርቺልን🌹🌹🌹
@hayat9645
2 жыл бұрын
ሁሉም ወንድ አንዱ አይነት አይደለም በዚህ ስኣት እንደዚህ ያለ አይገኝም ለማንኛውም የኔ ባለ እኮ እሰኪ አሁን ደርሰ ደህና ነው አላህ መጨረሻው ይሰማሩው ሰለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ አምሰግናለሁ እህቴ የኔ ውድ መቼም በልቤ ውሰጥ ነህ A ዘላለም ከአንተወ ጋር ነኝ እንሻ አላህ እህቴ ከልቤ አምሰግናለሁ ፈገግታሸ ብቻ በቃ ነው
@amenkiya7030
Жыл бұрын
fikregnaye yalshiwun hulu yadrgal yemr yafekregnal malet nu
@rahelisoli9208
4 ай бұрын
ለኔ ግልጸኛ እውነተኛ ነው ሐዘኔ ይገባኛል የምያጽናነው ቀሉን ይጠብቀል በማያደርጎ ነገር አይነግርም ፍለጎታን ይሞለል ❤❤❤❤
@burtiyirdaw
10 ай бұрын
Wintaye ihenin hullu yemadergew ineneny isu gin wef yelem min yishalal
@teybacooking1674
2 жыл бұрын
ዊንቲ ሰወድሽ አኮ ብዙ ሰዎች ቀይረሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በርቺ
@serkejemal536
2 жыл бұрын
የኔዉ በጣም እወድሀለሁ የኔ ልዪ አንተ እኮ ትለያለህ አልሀምዱሊላህ
@الكنجالكنج-ت1ل
2 жыл бұрын
የእኔወ ደሞ ቢዚ ነኝ ደብሮኝ እኔኮ ብዙ ወሬ አልወድም ይላል ገና ሳላወራው
@yabatwa
2 жыл бұрын
ይሄ አንዱ ውሸታቸውነው የደረሰበት ያቀዋል
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
wow enmsgenalen yene onja🙏💝
@yeshiworkk1106
2 жыл бұрын
ተመሰገን አምላክ ከሚወደኝ ከምወደዉ ሰዉ ጋር ሰለሆንኩ
@dyccg5252
2 жыл бұрын
ታድለሽ
@jjerryfashion1474
2 жыл бұрын
Hi ene su temari men gen high school men gen beteseb talka gebabn gen betam afekrewalw esum. Endemiwedegi yenegeregal gen aberen meham alchalm
@yeshewamee8765
2 жыл бұрын
yihew fetahut desssss yibelish
@IfinixSnaref
4 ай бұрын
እድሜ ይስጥሽ ዊንተዬ
@yohfvjdjdjdj1792
Жыл бұрын
ደሰሰሰሰ ይለ ል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hifid-n5t
4 ай бұрын
ምክርሽ ሲመች❤❤❤
@rahmarahma534
2 жыл бұрын
እና ካልደረሰብን መች ይገባናል የጭ ያው አሁን ያልሽውን ኩሉ ተቃራኒ እያደረገብኝ ስለምወደው ብቻ አልታየኝ ብሎ ሲተወኝ ብቻ ገባኝ
@HananMohammedadem
4 ай бұрын
Be geta wintan agenagugh 😢😢😢😢
@binyammehamed5252
Жыл бұрын
Ena ene wend aydelewm
@Agsgf-n5o
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤
@rukiyayusef1497
2 жыл бұрын
💗💗💗💗💓💓💓💗💗💗💓💓💓💓🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሳቄ ሚጭ ውይታና በርቺ
@nafeeaahmed9517
2 жыл бұрын
እኔ አሁን. በሁሉም ብሎክ ላጠጣው ልሄድ ነው ሙልካሙን ሊገጥመኝ ዱአርጉልኝ የሱነገር. እኔ አልቁረጥጅ ተቆረጥኩኝ እደት ደሚያስጠላኝ በሀላ.
@mekdelawitabebe5787
2 жыл бұрын
Betam des ylal gin dekama gonun ayasaym mn larg be cherashe dekama gonun ayasaym derek ena alshenf bay new mn larg 🙏ebakshe
@hewangrma6836
Жыл бұрын
የተናገርሺው ሁሉ ይደርጋል ይሄ video አይተዋል መሰለኝ 😁🤭🤭
@HiwotDesta-id3up
Жыл бұрын
waw betam ewodishlew temcitognlh
@mesiwuletaw6068
2 жыл бұрын
Sewdshe wintaye Banchi bezu temerialhu
@samidailami9266
2 жыл бұрын
wintaye eski aynafar lehonen wondoch min timekrinalesh
@tsegredaymryamlijitsegreda7134
2 жыл бұрын
Maryamen wafe yelam😂😂😂
@TamimaMohamed-cn5jw
Ай бұрын
M love ❤️ ❤❤❤❤❤
@hayattube5113
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ጎደኛየ a የ የኔ ልዮ ኑርልኝ
17:06
ወንድን እየወደደሽ እንዲኖር አድርጊ/He will love you#ebstv#ethiopian#habashan#habesha
Wintana media
Рет қаралды 42 М.
23:42
የሚወድሽ ከሆነ በዚህ ያስታዉቃል......ahadu podcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 328 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 24 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 57 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 6 МЛН
17:10
ወንድ ልጅ ከልቡ ማፍቀሩንና ለአንቺ ያለውን ጥልቅ ስሜት የምታውቂባቸው ምልክቶች | dating apps | adult dating sites | jewelries
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 39 М.
15:30
አይወድሽም/He doesn't love you# motivation #habesha#ebstv#united
Wintana media
Рет қаралды 108 М.
19:41
ይህንን ሳታውቁ እንዳትለያዩ!! |ጤናማ የፍቅር ህይወት እንዲኖራቹ እነዚህን 6 ነገሮች አስተውሉ!|6 MAJOR THINGS FOR A BETTER LOVE LIFE
GIZEGNA | ጊዜኛ
Рет қаралды 3 М.
14:55
8 እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 812 М.
7:03
እንደሚያፈቅረኝ እንዴት አውቃለሁ? HOW DO I KNOW HE LOVES ME?- Dr. Wodajeneh Meharene - ዶር ወዳጄነህ መሀርነ.
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 4,7 М.
18:33
አስረዝሞ ያሰረሽ ወንድ He will not marry you #love#united#classicslbetoch#canada
Wintana media
Рет қаралды 70 М.
13:24
ካንቺ ሌላ እንዳያይ ማድረግ ትፈልጊያለሽ?
Wintana media
Рет қаралды 201 М.
17:46
LOVE is beautifully ORDINARY
Reflections of Life
Рет қаралды 497 М.
7:03
ወንዶች ሴት ልጅ ላይ ቀድመው የሚያዩዋቸው 9 ነገሮች | Fiker yibeltal | Fikir | kalianah | wintana yilma
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 83 М.
14:17
ለራሱ ጥቅም የቀረበሽን ወንድ በዚህ ታውቂዋለሽ If a man is using you he will do..#love#united#classicslbetoch#wisdom
Wintana media
Рет қаралды 87 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 24 МЛН