ይሄንን ቪድዬ ይምታዩ ሁሉ ይቅርታ

  Рет қаралды 102,703

YetenbiTube የተንቢ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 336
@melekamtube
@melekamtube 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቅመመ ልቦና ይስጠን ሁላችንም ሽቃሊት ሰምተሻል ተመስገን አገሬ ልገባ አንድ ወር ቀርኝ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ 👍💚💛💓kzbin.info/www/bejne/pJ2ZZX5ngbl4jdk
@user-tb8kl4gu3f
@user-tb8kl4gu3f 4 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ማማየ
@melekamtube
@melekamtube 4 жыл бұрын
@@user-tb8kl4gu3f አሜን ማማዬ
@user-nu7pl6ck1n
@user-nu7pl6ck1n 4 жыл бұрын
ሰላም ግቢ ወድ
@melekamtube
@melekamtube 4 жыл бұрын
@@user-nu7pl6ck1n 💋💓
@melekamtube
@melekamtube 4 жыл бұрын
@@user-zw9mm2kb1i 💋💓
@suda3006
@suda3006 4 жыл бұрын
በአባቶች ቀን አባቱ የናፈቀው እስኪ ማን ነው ✊❤😢😢
@hiwetdubale9687
@hiwetdubale9687 4 жыл бұрын
በትክክክል
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
ግን ለምንድነው ምትሳደቡት ቆይ ዝም ብላቹ እስከ መጨረሻው ስሟት ወላሂ 1አንድም አልተሳሳተችም ገንዘባቹን ያዙ በገንዘባቹ 1ነገር አታጡም ገንዘብ ከልለሽ ግን ሠው መሆንሽን ትጠይዋለሽ ገንዘብ ካለሽ ግን ምንም አታጪም ገንዘብ ያዙ አታባክኑ ማለቷ ምኑነው ክፉቱ?ሲጀመር እውነት ትመር የለ እውነቱን ስላስፈረጠጠችው ነው
@hnana2464
@hnana2464 4 жыл бұрын
ትክክል
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
@@hnana2464 💖
@koki1266
@koki1266 4 жыл бұрын
ቤተሠብ አደረገኝ በቅንነት
@bh4104
@bh4104 4 жыл бұрын
✔🌷
@user-fo1kl6ri7h
@user-fo1kl6ri7h 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-yh7op3cp7m
@user-yh7op3cp7m 4 жыл бұрын
ኮሜንት መጻፍ አልወዲም የመጀመሪያ ጊዜ ሰጺፈ ትክክል ናት ይመችሺ የኔ አስተዋይ
@NahiTube1
@NahiTube1 4 жыл бұрын
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ አከብርሻለዉ🙏 ካንቺ ብዙዎች መማር አለባቸዉ ፈጣሪ ያክብርሽ እባካቹ ተማሩ!
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 жыл бұрын
በአፌየሚወራ፣ሰውሲጠጎትውስጡ፣ባዳነው፣፣የኛጎበዝ፣ያንቺንማን፣ይገርሺሁሉንም፣አትሳደቢ፣ጨምላቂምን፣ትመስላለች
@AsAs-fw4co
@AsAs-fw4co 4 жыл бұрын
@@user-yt3qk5xk2d ዝብላኮነው ምትቀደደው ለምንለሁሉ ትሳደባለች ምጪራም የሆነች ልጅ ምንትመስላለች ቅዘናም
@melkamtube771
@melkamtube771 4 жыл бұрын
ሰላም ለናተ እንደማመር
@melkamtube771
@melkamtube771 4 жыл бұрын
@@user-yt3qk5xk2d ደምሩኝ ልደምራችሁ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 жыл бұрын
@@melkamtube771 እሺችግርየለም
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
አቦ አትሳደቢ ሴት ነሽ ሁሉም ፈልጎ ላይሆን ይችላል የወለደው መደፈርም አለ በሰው አገር ሞራል የሚባል ነገር ይኑርሽ ሁሌ ስድብ አይደብርሽም ኧረ ይደብራል ኢጭ
@keyrujamal3574
@keyrujamal3574 4 жыл бұрын
እህቴ በጠም ጎበዝ ናሽ ጥሩ አበት ጥሩ እናት ታወልደሽ ያደግሽው ያሴቶች ሁሉ ምሰሌ ናሽ ለምጋበው ሴቶች ምክርሽን ስጭ ኑርልኝ አንች
@selamtsegay2546
@selamtsegay2546 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@user-dx1ed6rh4o
@user-dx1ed6rh4o 4 жыл бұрын
ምክር ሲበዛ ያስጠላል
@user-dx1ed6rh4o
@user-dx1ed6rh4o 4 жыл бұрын
እኔ ምለው በሚድያ ሁሉ ጨዋ ይመስል ምትጬ ሁሉ ሴት እውነት እነሱ እውነተኛ ሴት ናቸው ብላችሁ እዳትስቡ ዝም ብለሽ አፍሽ አትክፈቺ ማንም ህጻን የለም እያወቀ ነው ሚያደርገው አንቺ ደህና እዳሽ ከስር ከቡናሽ ሜዳ ላይ እየተበላቀጥ እየኖርሽ ስለሆነው እውነተኛ ሴት አንቺ ብቻ መሳሎሻል ውጪ ብትሆኚ አንቺ ትብሻለሽ ባይሆን ስለራስሽ አስቢ እድሜሽ ሄዶዋል ሄደሽ አግቢዝም ብለሽ በሰው አይምሮ አትረማመጂ።ያንቺን ቤተሰብ ቢታወቅ እሄኔን ምንም የለሽም
@asasasas-rh2xx
@asasasas-rh2xx 4 жыл бұрын
ትክክል ናት የቱጋ ተሳደበች ይሄም ሲያንሳቹ ነው
@user-dc6ex9vq3e
@user-dc6ex9vq3e 4 жыл бұрын
የኔ እሕት ትክክል ነሽ እሙየ እኔ በ6 አመቴ ነቃሁ አሁን ትዳር ብየ ልቤን ጊዜየን ብሬን አጥቸ ኩርትምትም በየ ኑሮን አንድ ብየ በብቸኝነት ጀመርኩት አላሕ ከሪም እህቶቸ በአላሕ ዱአ አድርጉልኝ አላሕ የውስጥን መረጋጋት ይስጠኝ አመት ሆነኝ ሁለየ ስለ አንድ ነገር በድን አረገኝ ይጨንቀኛል መረጋጋት ይስጠኝ ያረብ ።
@eskuesku4125
@eskuesku4125 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ቅመም ምንም አልተሳሳትሺም ትክክል ነሺ እሚሳዴበውን ሁሉ ተይው ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው
@azooozebrahem2381
@azooozebrahem2381 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ መካሪ ፈጣሪ ይባርክሺ የኔ ጀግና👍👍👍👍👍👍
@senisfamily5411
@senisfamily5411 4 жыл бұрын
እውነት ነው በርቺ ጠንክሪ ግን አሜሪካ ለመማር ብቻ ሳይሆን ቀን ስራም ይሠራል ውዴ ክፍያው ይለያይ እንጂ ጥግራው ያው ነው
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
የሀብታም ልጆችን ነዉ ያለችዉ
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 4 жыл бұрын
አቦ ኑሪልኝ ውዴ በእውነት ትክክል እህቴ ሚሰማሽ የለም እንጂ ሁሌም እውነቱ ነው ምታፈርጪው አቦ የፍቅር ሰው አስታዋይ
@user-zg7bu4ob6b
@user-zg7bu4ob6b 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ንገሪያቸዉ ጋጠወጥሁላ ወላሂ ስንት አሠዳቢዎች አሉ በረሀ ግመልና በግ ጠብቀዉ ከተማ ሄደዉ ከሤት ጋር ጨፍሮበት ተመልሰዉ ግመል ሲጠብቁ ያጋጠሙኝ ስንት ደነዞች አሉ አላህ ቀልብ ይስጣቸዉ ጉሪጌ ዘራችሁ ይብዛ።
@user-nu7pl6ck1n
@user-nu7pl6ck1n 4 жыл бұрын
ቁርጥ እህቴን አድናቂሽ ነኝ እኔም ብር ማፍቀር ጀመርኩኝ በአች ምክር
@user-ms4db6ro6r
@user-ms4db6ro6r 4 жыл бұрын
ምንአድናቂትባላለች እበትኮናት ሰው ሀይሰደብም ትምከርቺህ የሰውይወት እሶኮአትኖርም ሌላው ሚሰድበን አሶ እሶ ትሳደብዴ ደግሞ ሸቃላእያለች ደደብናት
@user-nu7pl6ck1n
@user-nu7pl6ck1n 4 жыл бұрын
@@user-ms4db6ro6r እሷም እንደኛ ናት ከዳማ ነገር ግን ዛሬ መልካምን የሚአስብ የለም አይደለም በስድብ ሊሰሙ በምንም ነገር የሚገባው የለም ጠያቂዉ ከተጠያቂዉ አይበልጥም
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
Kkk እኔም እንደዛው
@soshitube7215
@soshitube7215 4 жыл бұрын
ኑ አንደማመር በቅንነት ያገርየ ልጅች
@najathassan4142
@najathassan4142 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ልክነሺ አንበሣ እኔም እንዳቺ ነኝ ብራቦ
@user-si3ff5xv8x
@user-si3ff5xv8x 4 жыл бұрын
ምክርሽ ሀሪፍ ነበር እህቴ ግን ስድቡን አስተካክሊው በምክር ላይ ስድብ አይነፋም
@user-qk2wr7fl7o
@user-qk2wr7fl7o 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ወላሂ የኔ አስተዋይ 😍😍
@najatibrahim4078
@najatibrahim4078 4 жыл бұрын
ትክክክል የኔ ማር ጥሩ ትምህርት ነዉ በርች ጉበዝ
@MomMom-pt3nl
@MomMom-pt3nl 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ማር መቸም እውነት የሚናገርን ሰው የሚወደው የለም በርች በእውነት ላይ ኑሪ
@dreamrak79
@dreamrak79 4 жыл бұрын
አበሳ የጉሬጌ ልጅ
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
ለምክርሽ እናመሰግናለን ግንኮ ገንዘብ ካለኝ ይወዱኛል ከለለኝ ይጠላኛል እረወዳ ግን. ገንዘብ ስለሚቆጠብ አይደለም ሀብታም የሚሆነው እኛ ስንሰጥ በረካውን አላህ ይጨምርበታል የብሬክስ መኪናደግሞ መገዛቱ ለመልካም ስራ ነው እንኳን ተገዛ ውድ ሙስሊም እህቶች. በማንኛውም መልካምቅራ ለመሳተፍ ወደሀላ እንዳትሉ ዱኒያ ቀሪናት. ሀብታም ድሀ የማይለይ ሞት አለ ዱኒና ለሙስሊሞች መሸጋገሪያ ድልድይ ናት ንየችሁን አስተካክላችሁ ስጡ ጀነትን ግዙ አትታለሉ. መስጠትም ካለ ነው ከሌለማ ከየት ይሰጣል የሚሰጠን አላህ. ስጡ ያለን አለህ. በቃ በዙ ነገር አላህ ሰቶን ትንሽ ብንሰጥ ምንም አንጎዳም ደሞ ውለታችሁን ከሰው አጠብቁ እንደዛ ከሆነ ትከስራላችሁ. በመልካም ስራ ላይ አሳናፊወች አሉ. ሸይጣንም በድህነት እያስፈራራ ሰው እንድንረዳ ያረጋል ሰውም አትስጡበማለት ሞራላችሁን ይቀንሳሉ አትስሙ ለመጨረሻይቱ ሀገር ስሩ ከወር ደመወዝ ላይ 100ብር ቢረዳ ምንም አይቀነስም
@hadrass1934
@hadrass1934 4 жыл бұрын
ትክክል ሁቢ እዴት ልግለፅሽ የኔ እሕት አሥተዋይ በሒል ከመሆን አላሕ ይሠዉረን
@user-it1qq3ng6s
@user-it1qq3ng6s 4 жыл бұрын
tkkl hebabeta
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 4 жыл бұрын
ለሚዬ የኔ ቆንጅ በጣም ትክክል ነው ሲጀመር ግን ስደት ሁናቹህ ምትወልዱ ልጆች እውነት ከባድ ነው
@maryemare8099
@maryemare8099 4 жыл бұрын
ሰላም ለምለምዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ. እባክሽ የፌስቡክ አድራሻሽን በምንድነው የማገኘው? የማማክርሽ ነገር ነበረ ወይስ ለምለም ብዬ ሰርች ባደርግ አገኝሻለሁ? እባክሽ ፃፊልኝ፡፡ ማርዬ ነኝ ከኢትዮጵያ ወይም በኔ Marye Mare በሚለው ሚሴንጀር ላይ ፃፊልኝ መልስሽን እጠብቃለሁ
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 жыл бұрын
በትክክል ማሬ ምክርሽ በጣም ነው የሚመቸኝ
@user-bz2tq7mf5d
@user-bz2tq7mf5d 4 жыл бұрын
አው ትክክል የኔ ማር የኛን ማን ያውቃል አላህ ይድረስልን
@user-oy4zf6xj2g
@user-oy4zf6xj2g 4 жыл бұрын
አው ትክክል የኔ ማር
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን የተንቢ የምወድሽ ወደሀላ ሄጄ እየሰማሁሽ ነው ጎበዝ ጥሩ ምክር ነው የሚሰማ ይስማ እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ያስተምራል የገኘ ሰው የተንቢ
@user-ve4sj6mx5t
@user-ve4sj6mx5t 4 жыл бұрын
ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን ግን ልጅ ስለመውለድ የሚለውነገር ግን ትንሽ በስድብ ሳይሆን የሰውን ሞራል በሚነካ መልኩ ሳይሆን ለስለስ ባለ ንግግርና በሚያበረታታ ቢሆን መልካም ነው ማንም ቢሆን ጥሩ የትዳር ህይወትን መኖር ይፈልጋል እንጂ የተጎሳቆለ ህይወትን ሚፈልግ አይኖርም ሳያስብበት ሳይዘጋጅ የልጅ እናት መሆን ለዛውም በስደት ላይ ወደው ሳይሆን ተገደውም ሊሆን ይችላል ስደት ማለት ደሞ ምን ልበላችሁ ጉዳትሽን ችግርሽን ፍላጎትሽን የማትገልጭበት የህሊና እስር ቤት ነው ስለዚህ ሳያስቡት ተገደው ከሚደርስባቸው ችግሮች የተነሳ ያን ችግር መፍትሔ አገኛለሁ ብለው ባላሰቡት መንገድ ሊገቡበትይችላሉ ብዙዎች አሉ በመደፈርም ይሆናል ስለዚህ እኛ ባለንበት ጥሩ ሁኔታ ውስጥ ሳይሆን በተለያዩ ችግር ውስጥ ያሉትን እያሰብን ብንናገር ጥሩ ነው እኔ የማቃቸው ስላሉ ነው ስለዚህ ምክርሽ እንዳለ ሀይለ ቃላት ባትጠቀሚ መልካም ንግግር የተከፉትን የሚያፅናና የሚያበረታታ ቢሆን መልካም ነው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
ትክክክ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል አሁንስ የሠው ቤት ያልመረረው ያለ አይመስለኝም የሠው ቤት ስለዝህ ባሁን ግዜ ብር ነው ዘመድ ግን እህቴ ብዙ ስድብ አታብዢ ምክርሽ ጥሩ ነው ግን አትሳደቢ
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
የኔቆጆ አንድም አልተሳሳትሽም ወላሂ የኔ ጀግና♥♥♥♥♥♥
@melkamtube771
@melkamtube771 4 жыл бұрын
ሰላም ለናተ እንደማመር
@MA-lr2ce
@MA-lr2ce 4 жыл бұрын
እንደው ወላሂ እውነትሽን ነው ይመችሽ እኔም ሳኡድ ነኝ እርዱን የሚለው በዝቶ በቅንጭላቴ ሊደፋኝ ደርሷል ማማየ
@user-pe4yv8cj3v
@user-pe4yv8cj3v 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማማየ በርችልኝ የኔ ማር እዲሁነን ሰርተን ለወንዲ የምታበሉ ልባና ይስጣችሁ ፈጣራ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
ትክክል🙏🙏🙏🙏🙏❤
@giocell142
@giocell142 4 жыл бұрын
ልክ.ነሽ😭😭😭😭😭
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 4 жыл бұрын
የተቢ ለምለምዬ እንዴት አመሸሽ? ጥሩ ምክር ነው! ግዜው ብርና ድንግልና መያዝ ያዋጣል ይህ ካለሽ ኮራ ብለሽ ቱኖራለሽ
@user-qu3qb2uy2n
@user-qu3qb2uy2n 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ አህት ሁሉም ባይሆን ስት አሉ የመጡበትን የረሱአሉ
@makimaki7567
@makimaki7567 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ቆንጆ
@noruahassen6439
@noruahassen6439 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባንቺ ብዙ ትምህርት አግኜቻለው እውነት ነው ሁሉም ለራሱ ነው ማማ ውድድድድ
@aseyatube
@aseyatube 4 жыл бұрын
#ትክክል ኦኮ ነሽ እህቴ በአውን ሰዓት ብር ነው ብር ከሌለሽ ሁሉም እሸሽብሸል ጎበዝ ምክርሽ በጣም እጠቅመል
@omerali5706
@omerali5706 4 жыл бұрын
መልካም ስራ ለራስ ነዉ አነድ ብር አንቺን ሳይጎዳ ሌላዉን ከጠቀመ ምን ችግር የለም አታምርሪ
@user-bz2tq7mf5d
@user-bz2tq7mf5d 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ጎበዝ ለገባው ጥሩ ትምህርት አለው
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@tegestmamo309
@tegestmamo309 4 жыл бұрын
እህቴ እውነትሽን ነው 😘😘😘😘
@user-yd1rm5kd1x
@user-yd1rm5kd1x 4 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነሽ እህት እኛ አንድ ነገረ ስንሆን አንድም ሰው የሚደረስልን የለም ትትጃጃል ነው የምንባለው
@bellab7021
@bellab7021 4 жыл бұрын
ደና አባትሽ ፍልስ ይበል ደሀ ሸቃላ የሚል ሰው አልወድም ዴዴብ በጣም ነው ምጠላሽ ወሬሽ ሁሉ እጅ እጅ ይላል
@asnimammo1688
@asnimammo1688 4 жыл бұрын
ኧረ ይህንን ልጅ ፍቺው። መኪናው ተገዝቶለት እያረጀ ነው። በቃ ሌላ አርእስት ፈልጊ።
@ahmadddahmaddd2866
@ahmadddahmaddd2866 4 жыл бұрын
የተንቢ:እውነት.ብለሻል.የኔ:እህቴ
@user-xs9ye1hw9p
@user-xs9ye1hw9p 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና በርቺ እኳንም የኔ ዘር ሆንሽ አፈናፈር😘❤❤
@rahmaali8536
@rahmaali8536 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም በጣም ተመቸኝ ሆቢ ኑሪልኝ ለምለምየ
@iloveyoumama6484
@iloveyoumama6484 4 жыл бұрын
ምክረሺ ጥሩነው ግን አትሣደቢ እናደግሞ ልብሥሺን አሥተካክሊው ምንአይነት መዳምናት ግን እደዚህ አይነት አለባበሥ የፈቀደችልሺ?
@x-zsa5413
@x-zsa5413 4 жыл бұрын
ትክክልማር
@iloveyoumama6484
@iloveyoumama6484 4 жыл бұрын
@@x-zsa5413 👌👌
@sadaasadaa6185
@sadaasadaa6185 4 жыл бұрын
ሳህ ሁቢ
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 жыл бұрын
@@sadaasadaa6185 የመዳም ባል የለም ሞቷል ከከከከከ
@zneiaylady5530
@zneiaylady5530 4 жыл бұрын
እውነት ነዉ ያልሻት ኮንትራት ቤት እንዲህ አያለብሡም በታምር እቤት ውሥጥ ያብዲል ብሽካራ እንዲህ
@SofiaButajira
@SofiaButajira 4 жыл бұрын
ለምለምዬ 😍ማር ልክ ነሽ ሰምተን ማፍሰስ ነው ስራችን መቼም አንረዳም ፕሊስ #ሰብስክረሰይብ 👌አርጉኝ እመልሳለሁ
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
544 ደመርኩሸ አችም በቅንነት ደምሪኝ ማማ
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@user-yi4xh6kp5l
@user-yi4xh6kp5l 4 жыл бұрын
የሁድ እኮሽ የሂነናቃር ዝረኪሂም ወረማሁ እንዴ እጊ ይብረማ በኸር ምክየማ 😍😍😍
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 жыл бұрын
ትክክል ማር ይመችሽ እንኩአን ለመኪና መግዣ ለካርድ መግችምዣ አይላክም ባአሁኑ ሰአት ማንም ወንድ አይታመንም
@fathiyafathiya6041
@fathiyafathiya6041 4 жыл бұрын
ያገሬ የቡታጀራ ልጅ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር
@user-uy6mt7lg3t
@user-uy6mt7lg3t 4 жыл бұрын
ኤጭ የማንም ዝርክርክ ሁላ ስራ ስታጡ የአረብ ሀገር ሴት ለመምከር ትሞክራላቹህ በቃ ማርም ሲበዛ ይመራል እንዴ ሁል ጊዜ ምክር አያስፈልገንም ሸቃላ ብንሆንም ከእኛ ያነሱ ሰዎች ብንረዳ ችግር የለውም #ስለብሬክስ ደግሞ ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርግሽ አንድ ሰው አይደለም የረዳው ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ነው አንድ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ይባላል እና ምን ችግር አለው 😏😏😏
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
ደምሩኝ ልደምራችሁ❤💖
@Amina-ob3nj
@Amina-ob3nj 4 жыл бұрын
ሰህ።ያዙኝ።ልቀቁኝ።አሉእኮ።በግድ አውጡ ያላቸው ሰው አለ እደ።ቀኑብሺ።በቃተገዛች።ስራጀመረች።እደተልባ።ይጫጫሉ።🤔🤔🤔🤔🤔
@user-rt7re8jz7r
@user-rt7re8jz7r 4 жыл бұрын
እንደዚህ አታስብ ትክክል ናት እርሱ እኮ በነፃ አይደለም ዩቱብ ይከፈለዋል
@meseratmes6571
@meseratmes6571 4 жыл бұрын
እኮ አፍ ሳይፈቱ የአረብ አገር ሴትን ይመክራሉ
@asasasas-rh2xx
@asasasas-rh2xx 4 жыл бұрын
ለእዳቺ አይነቷ ባለጌ አሰዳቢ ነው ምትነግራቹ ከገባሽ እሷማ እዴት እደምትሰሩ እያሳየች ነው አለሽ አቺ ቂጥሽን እኳን የማታጥቢ ግማታም
@somposompo1836
@somposompo1836 4 жыл бұрын
ትክክል ነሸ ማር❤💕❤💕❤💕❤
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን. የሚነግር, የሚገስጥ ሰው ያስፈልጋል. ይሄ የሚያስተምራቸው ይኖራሉ.
@zeynebe6065
@zeynebe6065 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ዱባ
@neimahussen7156
@neimahussen7156 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@rimmuhamed9278
@rimmuhamed9278 4 жыл бұрын
ሲጀምር መቀመጫሽ እደትነዉ እሚወዛወዘዉ እኔ መዳሜ እዳች ለብሸ አታሰራኝም መዳምሽ ላጤናት እንደ እንኮን ቪዶወ ልሰራ ይቅርና እናቴን የማወራበት ስአት የለኝም
@Birtukan21
@Birtukan21 4 жыл бұрын
Kkk
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
leknesh ehet enam
@seadi4577
@seadi4577 4 жыл бұрын
ሸር አድርጌሻለሁ ጀግናየ
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገር ገብቼ ባላየውም ገብተው የተመለሱ ልጆች በጣም ሲማረሩ ሰማለሁ ሴቶች ቢያንስ መንቀሳቀሻ ብር ሳትይዙ አትግቡ ምንም የሚያጣድፈን ነገር የለም ሁሉም ነገር እንደርስበታለን
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 4 жыл бұрын
አንቺ ግን አፌክፍት ስዱብነዉ ምክሩ አራ እንዴም ምንነዉ አየስጠሊምእንዴ🤯🤯🤯🤯🤛
@user-ok9cs6vq8r
@user-ok9cs6vq8r 4 жыл бұрын
እውነት ነው ኢኔ ሀረብ ሀገር ሰራ እየፈጋሁ አጎቴ ሀብታም ነው ልጁ አሜርካን ሀገር ነውሚያስትምራት 😏
@kedirademkediradem9954
@kedirademkediradem9954 4 жыл бұрын
😂😂😂😆😁
@hggg4291
@hggg4291 4 жыл бұрын
መልካም ቢሆን ለጥቅሙ ነው እጂ በነፃአይዴል እኔም ብሆን መኪና የሚገዛልኝ ባገኝ ስት የተቸገሩን ሰዎች አቀርብላችሁ ነበር መልካም ነት በውለታ አይዴለም ለአላህ እጅ ለማንኛውም እሱ የሰውን ዴካማ ጎን አግቶታል በገዘባችሁ ማነም አያዝም ነገር ግን ከፈጣሪ ተቀባይ ነት ያለው መርካት ነው እጅ ላጭበርባሪ በፍፁም
@tebaayalew305
@tebaayalew305 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል እኛ የመጣንው ሌላ ፈልገን ሳይሆን ሰርተን ወዴ ሀገራችን ለመመለስ ነዉ
@haytakutaber3723
@haytakutaber3723 4 жыл бұрын
እንቺልጂ ሁሉ ነገርሺ ይመቸኛል ምክርሺ ከውናቶነውውውውውው
@zinabmehdi6054
@zinabmehdi6054 4 жыл бұрын
በትኵክል ገዘባችን ለምናወጣው ነገር ለይተን ማወቅ ይኖርብናል ለምክርሽ ናመሰግናለን ለተቸገረ ሰው አትሰስቱ ስጡ ወላሂ ሰው ለሰው ዚያዝን አላህም ለኛ ያዝንናል በተረፈ ለመኪና መግዣ ወይም እወድሻለሁ ለሚሉ ለ አሽቃባጭ ወንዶች እጅ ከምዘረጋ ነብሴ ሲጥ ብት ትሻለኛለች አልስጠም ካካ ነው ።
@melkamtube771
@melkamtube771 4 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@bertymelkamu5863
@bertymelkamu5863 4 жыл бұрын
Yene kimem💞💞💋💋💋💋💋
@sofiabaze677
@sofiabaze677 4 жыл бұрын
ونعم بالله العلي العظيم يا أختي ትክክክክክክክል ብለሻል አላህ ሂዲያ ይስጠን ውድየ የት ነው ግን ያለሺው።ጂዳ።ወይንስ።እርያድ
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ውደ
@airhanethiopia8199
@airhanethiopia8199 4 жыл бұрын
I appreciate your so smart!
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 4 жыл бұрын
የማያልፍለት ድሀ ሀብታም ይጋብዛል አሉ
@soshitube7215
@soshitube7215 4 жыл бұрын
አንደማመር አህት
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር አስራ አምስት ሺ ብር ሲያንስሽ ነዉ ለምለምዬ እንዴ ሳሎን ደሞ ለምን ይታጠባል ወልወል ከተደረገ በቂዉ ነዉ ያንቺ ስራ ግን ከባድ ነዉ ደሞዝ አስጨምሪ ከምር እኔ ተጎልቼ ነዉ የምዉለዉ ግን አሪፍ ደሞዝ ነዉ ያለኝ እኔ ስራ እወዳለሁ ግን ሲበዛብኝ ጥዬ ነዉ የምወጣዉ ይሰለቸኛል አልወድም
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 4 жыл бұрын
ወለሂ እኔም ፎቅነ ታች አጥበለሁኝ አልገ ሁለ አነሰለሁ ክፍሉን ለማጣብ ደሞዜ 8 ሽ ብር ነዉ
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
@@radiahkairodeen3892 አይዞሽ ጠንክር በይልኝ ነገ ሌላ ቀን ነዉ እህቴዋ አብሽሩ እሽ
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 4 жыл бұрын
@@user-ly6pi8sr2q እንሻ አላህ አማሰግናለሁ ልዩ አንችም አብሽር ያኔ ቅማም
@jaykey1197
@jaykey1197 4 жыл бұрын
ግን ሁሉም ወዶ አይደለም እማ የሚወልደ ይቅርታ ካጠፋው ሌላው ሁሉ ልክ ነሽ በብዙ ተባረኪልኝ ❤❤
@user-ps9eq6tw5f
@user-ps9eq6tw5f 4 жыл бұрын
በአሁኑ ሠዓት ሀቅ የሚናገር ሰው አይወደድም። አሰመሳይ እንጅ። በርች ማማዬ በጣም ትክክል ነሸ ከአሏህ በታች ብራችን ነው የሚደርሰልን በየትም ቦታ ብር ካለን ማንም ይወደናል ። ቅመም ነሸ እማ💋💋💋💋💐💐
@jemalmuhe281
@jemalmuhe281 4 жыл бұрын
እውነትሺነውማርወላሂ♥♥♦♦♣♣♠♠
@belayfujagobelay7381
@belayfujagobelay7381 4 жыл бұрын
መድሀኔአለም ምን አቃጠለሽ ወይኔ በጉራጌ ገና አንቺን አየሁ ቅናታም በስላሴ ስም
@martaermas3255
@martaermas3255 4 жыл бұрын
አራ አንች ልጂ ስራአት የዢ ምን ትማስለሌች ስድብና ምክር አይመቻኝም ስለ ድህናት ሰዉ ሆኖ የማዬቀየራ እንጨት ሆኖ የማዪናድ የለም🤐😒😒
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 4 жыл бұрын
እውነትሺን ነው እህቴ እንካን ለውንድ ለወንድምም መስጠት አያሰፈልግም
@user-lu1qx6dm2d
@user-lu1qx6dm2d 4 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ ስድብሽ እራሡ ምክር ነው እውነትሽን ነው አንድም አልተሳሳሽም
@yefatlovetube7027
@yefatlovetube7027 4 жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ሆድ ይፍጀው እውነት የሚናገር አይወደድም
@abdulkarimkml4092
@abdulkarimkml4092 4 жыл бұрын
ቅናታም እሰይ ድብን በይ የአቺ ቤተሰብ በዩቱብ ሸቅለሽ ላኪላቸው ምስኪን የኔ ብጤ ድሀ ሀኪቤት የሚሄዱበት ያጡ ለምን ተረዱ ካልሽ ማንም አይሰማሽም
@galatomihsjsj9844
@galatomihsjsj9844 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-ge9tt3rv1j
@user-ge9tt3rv1j 4 жыл бұрын
አንቺ ድብን በይ
@abdulkarimkml4092
@abdulkarimkml4092 4 жыл бұрын
አሮጊት ዝም በይ እውር እውር ይመራዋል
@user-pk7ux1vl5z
@user-pk7ux1vl5z 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ነሽ አይ ምክር ክክክክክ ዱህነቴ እኮራበታለው ሲሲቱካ ያህያ ጋሪ እንግዛ እዴ የኔና ያች እስኪ ማንነትሽ ንገሪኝ ዝብለሽ ከምትቀባጥሪ
@yeshitube4294
@yeshitube4294 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ለሚ👈 ጆሯችሁን ኮርኩራችሁ አዳምጡ የመዳም ቅመሞች
@emanmohd196
@emanmohd196 4 жыл бұрын
እኔ እሚገርመኝ አቺ ምን እድህ አቃጠለሽ ስት ግዜ ቪደወ ሰራሽ በብሬክስ መኪና ለራስሽ አለመስጠት መብትሽ ነው አቤት ምቀኝነትሽ አቺ እራስሽ መቸም አያልፍሽ ምቀኛ
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
አረ ምንም አይሰሙ ድንጋዮቺ ናቸው ጫትና ሺሻ ለወንድ ብር መሰጠት ነገ አንድ ቺግር ሲደርሰባቸው ሚዲያላይ ወጥተው ማልቀሰ በጣም ያሰጠላሉ
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
ውደ ደምሩኝ
@kidstgirma5170
@kidstgirma5170 4 жыл бұрын
ታድያ ስድቡን ምን አመጣዉ ያለስድብ መምከር አትችይም ነበር እህቴ
@user-zt1yc6nf8o
@user-zt1yc6nf8o 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ማር ተባረኪ የሀገሬ ልጅ
@maryamlawand6047
@maryamlawand6047 4 жыл бұрын
አረ ፈጣሪሽን ፋሪ ይሆን ያክል አትሳደቡ እኛ እራሳችን ለመቀየሪ ነው የመጣነው ለይተሽ ተሳደቢ እንጂ ሁሉንም ሴቶች አይባልም የብነት ሽም ነው ምክሪሽ ጥሪ ግን ስድብሽን አቁሚው
@user-vb8tg1ye8j
@user-vb8tg1ye8j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎበዝ እደዚህ ያለነገር ይዘሺ ስመጪ ከአደየ በላይ ላይክ ያሰኚሻን እኔ እምጠላሺ የሰውን ስም ስታሞናጪቂ ነው
@Ss-li8jr
@Ss-li8jr 4 жыл бұрын
ምንም አትሳስችም እህትየ ወላሂ ያንጀቴን ስለምትናገሪ ነው መሰለኝ ሁሌም እወድሻለሁ
@anuoromtittii7633
@anuoromtittii7633 4 жыл бұрын
Uuufff ines min lehunish yene lyu tebarkilgni marr ❤🙏
@miopmiop4226
@miopmiop4226 4 жыл бұрын
ትክክል እሕቴ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ።እውነትሽን ነው የተናገርሽው።ምክንያቱም የደረሰበት ነው የሚያውቀው እሕትአለምዬ
@tube379
@tube379 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@miopmiop4226
@miopmiop4226 4 жыл бұрын
@@tube379 እሺ
@leylamohammedleylamohammed4347
@leylamohammedleylamohammed4347 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ምርጥ ለምለምዬ የሰፈሬ ልጅ
@rubiasaeed4105
@rubiasaeed4105 4 жыл бұрын
በርች የኔ ጀግና ትክክል ነሽ ጥሎብኝ ጉራጌወች ትመቹኛላችሁ
@tube3507
@tube3507 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውነትሽን ነው።መዘነጫ ነው እውነት ሊረዳበት አደለም።
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
አትሳደቢ እህት መቸም ከሃገራችን የምንበላው የምንጠጣው አላናጣም ከሀገራችንም ይሄን አተን አይደለም ወደ ሰው ሀገር የተሰድደው እራችን እንለውጥ ጉልበት አለን ቤተሰብ እንድንዉልጥ እንድንረዳ ነው ከስድብ ተቆጠቢ እህት ሴት ልጅ መከራ ብዙ ነው እህት ወደውም አይደለም የሚወልዱት መደፈር አለ አንቺ የብሬክስ መኪና ነው የቆጨሽ ብር ካልሰጠሽ ምን እንደዚህ አንገበገበሽ እንዱ ላወጣው ለማንኛውም ከስድብ ተቄጠብ ከቻልሽ ምክር ጥሩ ምክር
@JPrime-kl9pq
@JPrime-kl9pq 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ልክ ነገር የኔ መልካም ሰው የኔ ልዩ የኔ ቁምነገር ያለሽ የጉራጌ ቆንጆ የኢትዮጵያ ልጅ ከምንም በላይ ወደድኩሽ. ወላሂ ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያርኩሽ በጣም ማር ነገር ነሽ ትክክል ነሽ እኛ ሴትወች በምን አይነት ምክር ተቀቅለን እደምናውቅ አላውቅም ብቻ ለሁላችንም አላህ ልብ ይስጠን ወላሂ. ብቻ ተመቸሽኝ ደግ ሰደብሻቸው ትምርትሽ ለገባው ስድብሽ አያስከፋውም እዳች ተቆጥቶ ስድቦ የሚመክር የለም ሲያጠፊ ፉአብሮ የሚያጨበጭብ እጅ. ለምክርሽ አመሰግናለሁ እኔ ግን እህቴ መቶ ፐርሰት ኩሪብኝ በኔ በኩል እስካሁንም አልተሰደብሽም ወደፊትም እንሻአላህ አትሰደቢም አገትሽን ቀና አድርጊ በኔ በኩል ውድ እህቴ ጉራጌወች በጣም ነው እምወዳቸው ወላሂ ከምንም በላይ ጎበዞች ናቸው. በርችልኝ የኔ እህትየ እወድሻለሁ
@user-zh8ln3bk2g
@user-zh8ln3bk2g 4 жыл бұрын
የኔቢጤ ወገቧ ስትይዝ አሳዘነችኝ አይዞሽ እህቴ በርች
@user-ee2wc5qf7s
@user-ee2wc5qf7s 4 жыл бұрын
ለሚ በጣም ነው የወደድኩሽ የኔ አምሳያ መኩሸየ እኔም ለሚ ነኝ
@ayshaaysha9916
@ayshaaysha9916 4 жыл бұрын
ትክክል አንድም ስተት አላየሑበትም ጀግና የኔ ሕት ነሽ
@user-jl8ih6pv2t
@user-jl8ih6pv2t 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውድ👍👍👍
@user-vr6wu3nh7h
@user-vr6wu3nh7h 4 жыл бұрын
እኳን ለመኪና መግጂያ ልልክ ፈሴም አይገኝ አሏህ ካለ የቲሞችን ነው እምርደው ነብያችን ርሱል ሱሏሁ አለይሂ ወሰለም የየቲምን ነገር አደራ ብለዋልና
@yasmintamer6899
@yasmintamer6899 4 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል ቆጆየ እዉነትሽን ነዉ እረ እህቶች ጠከር በሉ
@toibatube4253
@toibatube4253 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ያንችን ምክር እደግፈዋለሁ እኔ ትንሽ ግዜ አለፈኝ አልደረሽልኝም ምነው የዛሬ ሁለት አመት እሄ ምክርሽ በነበረ አይ
@ppyy3350
@ppyy3350 4 жыл бұрын
የኔ ማር ምን ላርግሽ ሰላምሽ ይብዛ ማሬ እውነት ብለሻል ገና ዛራ ነው ያየሁሽ
@user-wt2pb4lf4h
@user-wt2pb4lf4h 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ የኔ ቅመም
@user-ch7yd6ds9i
@user-ch7yd6ds9i 4 жыл бұрын
ስወድሽ😍😍
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 29 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42