የሄቨን እናት ስለገዳዩ ሚስት ተናገረች ከደፋሪው በላይ የሚስቱ ነገር አሳምሞኛል Guramayle Ethiopian Daily News

  Рет қаралды 282,193

Guramayle ጉራማይሌ

Guramayle ጉራማይሌ

Күн бұрын

‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
እልል..የሄቨን እናት በአዳነች አቤቤ ሰር ፕራይዝ ተደረገች ሌላ የተሰማው አስደንጋጭ የመድፈር ወንጀል Guramayle Ethiopian Daily News
make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
#ethiopiannewmovie2020
#ethiopiannewmovie2019thisweekfull
#newethiopianfilm2020download
#newethiopianfilm2019thisweek
#ethiopianmovienew2019fullmovie
#ethiopianmovie2019youtube
#ethiopianmovie2019fullmovie
#ethiopianmovieyoutube
#amharicfilm2020thisweek
#ethiopianfilm2020fullmovie
#amharicfilm
#addisfilm
#adisfilm2020
#newamharicfilm2020
#newamharicfilm2019
#addisfilm2020
#adisamharicfilm2020
#amharicfilmdownload
#የቡሄመዝሙር
#የወንዶችጉዳይ1
#የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
#የኢትዮጵያልጆችቲቪ
#የፍቅርabcd
#bየደምአይነትአመጋገብ
#eliasgezahegnየቀነኒልጅ
#የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
#የhivምልክቶች
#የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
#የo+ደምጥቅም
#oየደምአይነትአመጋገብ
#ፍጡርየpart9
#ከርግጸክንየpart2
#ፍጡርየpart10
#የwifipassword
#የtvዋጋ
#የወሲብtelegram
#teddyafroየdawittsige
#የwifiፍጥነትለመጨመር
#የwifipasswordለመቀየር
#የ1990ዎቹ
#የ13ወርፀጋ
#የ10ቀንቁማር
#ፍጡርየ1
#የተከለከለክፍል1
#የአራዳልጅ1
#የደስታደሴት1
#የግርእሳት1
#የተቀበረውክፍል1
#የኛሰፈር1
#የ2ወርእርግዝናምልክቶች
#የ2013ትምህርት
#የወንዶችጉዳይ2
#የአራዳልጅ2
#የወንዶችጉዳይ2
#የኛሰፈርምእራፍ2
#የአራዳልጅ2
#የተከለከለክፍል2
#የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
#የኛሰፈርምዕራፍ2
#የጨነቀለትቁጥር2
#የ3ወርእርግዝና
#የአራዳልጅ3
#የተከለከለክፍል3
#የወዶችጉዳይ3
#የልብምት3
#የኛሰፈር3
#የ4ወርእርግዝናምልክቶች
#የአራዳልጅ4
#የተከለከለክፍል4
#የአራዳልጅ4
#የእግርእሳት4
#የኛሰፈር4
#የተከለከለፍቅር4
#የልብምት4
#የአራዳልጅ5
#5የወሲብ
#የአራዳልጅ5
#የተከለከለክፍል5
#5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
#የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
#የ6ወርልጅምግብ
#የ666ምልክቶች
#የ666ሚስጥር
#6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
#ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
#7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
@guramaylemedia
አስፊቲ እኔም እከተልሀለው እጄን ይዘህ ስለጃፒ የነገርከኝን አረሳም

Пікірлер: 728
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን 2 ай бұрын
አንቺ መልስ አትስጪ! !ብቻሽን ዓመት ሙሉ ተቃጥለሻል ,ከእንግዲህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ተይው,ዋጋቸውን ያገኛሉ::
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል እነዚህ ሰይጣን ናቸው ባልና ሚሰት ይሰቀሉ😢😢😢😢
@User-bu8mt
@User-bu8mt 2 ай бұрын
እስኪ የገዳይሚስት 25 አመት ትታሰር ገዳይ ይገደልየምትሉ😢😢😢😢😢ፍትህ ለሄበን 😢😢😢😢
@RabiahKaber
@RabiahKaber 2 ай бұрын
@@User-bu8mt በረገው
@nardi3585
@nardi3585 2 ай бұрын
ጉራማይሌ ይህን ጉዳይ በተቻላችሁ አቅም ስሩበት አንዳንድ አጀንዳውን ለማስቀየር እና ወደሌላ አጀንዳ የሚመሩ ነገሮች ተጀምረዋል
@Hime1-fb4ft
@Hime1-fb4ft 2 ай бұрын
አረ አበራትሠቀል የች ከቱ ሥታሥጠላ ሤት አደለች ልጅ የላትም😢😢😢
@Henan-v6e
@Henan-v6e 2 ай бұрын
ሰውዬው ይገድል 👌👌✅✅✅
@RabiahKaber
@RabiahKaber 2 ай бұрын
👍
@MarianAboujaoude-ps3gj
@MarianAboujaoude-ps3gj 2 ай бұрын
እሱ ይገደል ሚሥቱ 25አመት ትታሠር የምትሉ ላይክ አድርጉ የኔም ልጅ ነች የምትሉ
@lydialebreton8097
@lydialebreton8097 Ай бұрын
@@MarianAboujaoude-ps3gj መቼም ይቺሃገር በቂበቀል ህግ እና ዴኛ የሊለበት ሃገር አረጋቺሃት አደል?የታገር አይታቺሃል አዱ ባጠፋ ዘርማዘሩ የሚገደለው?ሚሲቱ ምስላረገቺ ትታሰራለቺ አልበዛምዴ የጥላቻ ንግግር በመሃይማገር። ከአዋሺበላይ ለማዳቺሁነው መገዳደል በቂበቀል።የመሃይማገር ሰለሆነ ያለቂበቀል አታቁም።በናተ ቢደርስ እዲ ባላላቺሁ የሰውፈራጂ መሆን ከዝጋብሄር መጣላትነው ለነገሩ የደፈተራ አማኚ እጂ በፈጣሪ የማታምኑ ጠቌይ ቀላቢሁሉ ፈራጂ ነን አትበሉ።
@hanicho2116
@hanicho2116 2 ай бұрын
ሚስቱ መያዝ አለባት ተባባሪ ናት ይች ቀፍፊ😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም አይን አውጣነች ኧር ማፍሪያ ነች እሳንም ባልዋንም መግደል ነው ልጆቹ ያሳዝናሉ ወይኔ ግፋ😢😢😢
@HadeyaHadeya-d8b
@HadeyaHadeya-d8b 2 ай бұрын
ትታሰር የምትሉ 15,አመት.እሱ ይገደል የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እነዚህ ሠው በሎች😢😢😢😢
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 2 ай бұрын
ይገደዳል 😢😢😢😢😢
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 ай бұрын
ይገደል
@የዘመንእውነታ
@የዘመንእውነታ 2 ай бұрын
@@HadeyaHadeya-d8b በእግዚአብሔር ትጠይቃላችሁ አትፍረዱ
@SaniyaMll
@SaniyaMll 2 ай бұрын
አው ይገደል ፍትሕ😢😢😢
@tutuz8920
@tutuz8920 2 ай бұрын
ውሻ እናት ነሽ
@NeimaMohammed-z3e
@NeimaMohammed-z3e 2 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
@sarakedir6704
@sarakedir6704 2 ай бұрын
Eichhhhh...
@The-lj7yh
@The-lj7yh 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@مدينه-ج8ض
@مدينه-ج8ض 2 ай бұрын
ሡለላሁአለሂውሠለም
@GhjbHjjh
@GhjbHjjh 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@AemiroBekele
@AemiroBekele 2 ай бұрын
አይዞሽ አበቄ የታሳሪው ባለቤት የተናገረችውን ማንምአያምናትም
@حليمهحليمه-ف6ل
@حليمهحليمه-ف6ل 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላቸውም የእጃቸው ያገኛሉ
@899-r9n
@899-r9n 2 ай бұрын
እውነታውን ፈጣሪ ያውጣው ፍትህ ለሄቬን
@heremelawesene
@heremelawesene 2 ай бұрын
የጌትነት ሚስት በህግ መጠየቅ አለባት ተባባሪ ናት እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢
@MyGame-k2j
@MyGame-k2j 2 ай бұрын
ይህች እህት ተብዬዋም መታሰር አለባት የምትሉ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 2 ай бұрын
የማን እህት
@MyGame-k2j
@MyGame-k2j 2 ай бұрын
የገዳዩ እህት ይህንን ያደረገችው
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 2 ай бұрын
ሳስበውበወንጀሉላይተባብረውበታል
@HanaHabtamu-og7ef
@HanaHabtamu-og7ef 2 ай бұрын
እህት እኮ አይድለምቺም ሚስቱ ናት
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
እህቱ ውሀ ዴፍታለች​@@HanaHabtamu-og7ef
@ሰሚራ
@ሰሚራ 2 ай бұрын
አለህ እውናቱን ያውጣው ቢዘገይም አይቃርም እውናት ምንግዜም ተደብቃ አትቀርም ፍትህ ይማጠል አብሽሩ ወገኖቼ
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 2 ай бұрын
አሏህ ለንቺም ሲል ፉርዱን ቅርብ የድርገው
@ErAf-w4n
@ErAf-w4n 2 ай бұрын
የኔ እናት ከልብ ነዉ ያዘንኩት እግዚአብሔር ጠንካራ ያድርግሽ ኡፍፍፍ እኔም አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ😥😥😥😥
@מיקיאס
@מיקיאס 2 ай бұрын
ወይዘሮ አበቅየለሸ ከዚህ በሁላ ወደ ሚዲያ ባትቀርቢ የተሻለ ነው። ድምፅሺን አሰምተሻል በቃሸ ብየ አስባለሁ አይጠቅምሺም እህታለም
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 2 ай бұрын
እኔም እጋራለሁ በሕግ የተያዘ ጉዳይ ነው ድምጽሽ በአለም ዙሪያ ተሰምቷል ማንም ዜና መስራት የሚፈልግ ያንኑ ይጠቀም አለበለዚያ አንቺም ወደማይሆን እሰጥ አገባ ውስጥ ትገቢያለሽ
@מיקיאס
@מיקיאס 2 ай бұрын
@@ephrataabate8862 በትክክል እኔም እንደዛ ስላሰብኩ ነው🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል አሁን እሳ መቆጠብ አለባት ህዝብ ነው የሚፋርደው በቃ ለህዝብ ተይው😢😢😢
@Hana-m1p
@Hana-m1p 2 ай бұрын
ለምን ዝም ትላለች ለተጠየቀችዉ ትመልሳለች
@AbebaMered
@AbebaMered 2 ай бұрын
በሷ ጫማ ስትቆሚ መቼም ዝም አትይም
@mimitamrat
@mimitamrat 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሄቨንዬ ሳቅሸን ነጠቁሽ ዘመናውን ሙሉ አየተቅበዘበዙ ይኑሩ ዘመናቸው ሁሉ ጨለማ ይሁን 😭😭😭😭
@AbebuTemsgen
@AbebuTemsgen 2 ай бұрын
Ameen 🤲😢😭😭😭😭😭😭
@LidiyaLidiya-mq8vw
@LidiyaLidiya-mq8vw 2 ай бұрын
Amin😢😢😢 yedergebet
@godislove5271
@godislove5271 2 ай бұрын
ተያት ለመግደሉ ምስክርነት ሰጣለች መረጃውን እንዳታጠፋ ከፍርድ ቤት ልታስወጣው ትችላለች
@nardi3585
@nardi3585 2 ай бұрын
ጉራማይሌ ይህን ጉዳይ በተቻላችሁ አቅም ስሩበት አንዳንድ አጀንዳውን ለማስቀየር እና ወደሌላ አጀንዳ የሚመሩ ነገሮች ተጀምረዋል
@Shbru-cw3zh
@Shbru-cw3zh 2 ай бұрын
በትክክል ነገሩ ተጋነነ እስከ ዛሬ ድረስ በፖለቲካና ዘር ተኮር በዙ ህፃናቶች ሲገደሉና ሲታረዱ ፍትህ አልተሰጠም ህጋዊ በሚመስል መልኩ በአሰቃቂ ሁኔታ የህፃናት ወላጆች ተገድለው ህፃናቶች ያለ አሳዳጊ ሲቀሩ ማንም ድምፅ አልሆናቸውም አዎ ይሄ ነገር በክልሉ ወይም ለዞኑ የሆነ ጥላሸት ለመቀባት የተደረገ ሴራ ነው ኣናምንም ውሸት ነው
@GenatAyelat
@GenatAyelat 2 ай бұрын
አንች ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@JamilaAbuarebo
@JamilaAbuarebo 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ይሠቀልልልል ፍትሕ ለሔቨን
@EyuEndu
@EyuEndu 2 ай бұрын
የእውነት አምላክ ፈጣሪ ብቻ ነው እውነትን የያዘ አምላክ ያጋልጥ ማንም አይታመንም
@قمزهالمري-ب2ق
@قمزهالمري-ب2ق 2 ай бұрын
ያሣዝናልም ያሣፍራል ወላሒ አላሕያዋርደው
@nafisaahmed5286
@nafisaahmed5286 2 ай бұрын
አላህ ሀቋን ያዉጣላት እናቷ ስቱን ትቻለዉ
@yoditmesganaw1275
@yoditmesganaw1275 2 ай бұрын
እግዚሀብዬር ታምር ነው የሚስራው እናት ትንሽ ጠብቂ
@jemo5716
@jemo5716 2 ай бұрын
አዉሬ ነች ሚሥት ተብየዋ የጭካኔ ጥግ አረ Please ሚሥት ተብየዋን አመመኝ አታሣዮን አረ ኦኦኦኦ አመመኝ የመጨረሻ ተባባሪ ነች እኔ በሥደት አገር አመመኝ የሔቨን ነገር የኔ ቆንጆ አፍሽ በጭንጫ ሠዉነትሽ በምላጭ አረ ኦኦ በቃ ተወኝ አሑን ሚሥት ተብየዋም ወይ ለፍርድ ትቅረብ ወይ ቅጥቅጥጥጥጥ አድእጓት ይች አዉሬ።።።የሔቨን እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አየተሟገተልሽ ነዉ አይዞን ጠንከር በይ
@tutuz8920
@tutuz8920 2 ай бұрын
@@jemo5716 ያማል አናት ስትዎሽ
@hayatLovertt
@hayatLovertt 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄበን😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ገዳይ ይገደል የገዳይ ሚስት ትታሰር ፍትህ ለሄበን😭😭😭
@SelamTesfaye-tv4yg
@SelamTesfaye-tv4yg 2 ай бұрын
ሲ/ር አበቄለሽ አይዞሽ እንፀልይልሻለን ልጅሽን የነጠቀሽ ነፍሱን የሰማይአምላክ ነፍሱን ይንጠቅልሽ ዘመኑ ይቃጠል ለሲኦል ይዳርገው😢😢😢😢አይዞሽ አይዞሽ የሰማይ አምላክ ያፅናሽ በርቺ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 2 ай бұрын
እውነት ምን ግዜም ቢሆን አትጠፋምና እውነት እግዚአብሄር እውነቱን አውጣ
@ማህሌትነጋሽንጉሴ
@ማህሌትነጋሽንጉሴ 2 ай бұрын
የገዳይሚስት እራሱ መታሰር አለባት😢😢😢
@hanlove412
@hanlove412 2 ай бұрын
የስራህን ይስጥህ ህፃኗስ በእግዚአብሔር እቅፍ ናት ይብላኝ ለኛ ለሀጥያት ለተጨማለቅነው ፍትህህህህህህ ለዚህች የምታሳሳ ልጅ😭
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 2 ай бұрын
አይዝዞሽ አላህ ሀቅ የወጣል ቤዘገይም
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 2 ай бұрын
ሆሆሆ ሰዉ ከግቢዉ ሞቶ ወጥቶ እቤቱ ቁጭ ብሎ ፊልም የሚያይ ባለ ግቢ ያለ ነገር ይሆን? ያቺ ሴት ግን የፖሊሶችን ስም በማጥፋትና የሙያ ስነምግባራቸዉን በማጉደፏ ህግ ፊት መቅረብ አለባት።
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 2 ай бұрын
ይህምሆኖ በሩን ከውስጥ ተቆልፎል ብላለች እራሱአ ባለቤቱ😊
@lydialebreton8097
@lydialebreton8097 2 ай бұрын
ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ።
@fasikadani7084
@fasikadani7084 2 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ማንንም አላምንም
@heymidssye8127
@heymidssye8127 2 ай бұрын
ነይ በውስጥ ልላክልሽ እድታምኝ መፈጠርሽን ትጠያለሽ ውዴ😢😢😢
@ayubseid5064
@ayubseid5064 2 ай бұрын
​@@heymidssye8127 ፎቶው ካለሸ ለኔም ላኪሌኝ
@sarakedir6704
@sarakedir6704 2 ай бұрын
​@@heymidssye8127eski lakilgh😢😢
@ZxXz-k9c
@ZxXz-k9c 2 ай бұрын
እሷን እሰሩልን እሱን ግደሉልን ፍትህ ለሒቨን ይገደል ይገደል ትታሰር የምትሉ👍👍👍👍👍
@nimoimo2598
@nimoimo2598 2 ай бұрын
መገደል አለበት ፍትህ ፍትህ ለዚች ለ7 አመትልጂ ፍትህ
@MastewaleMengstu
@MastewaleMengstu 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኤቨን
@مدينه-ج8ض
@مدينه-ج8ض 2 ай бұрын
ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@mesimad
@mesimad 2 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ፍትሀዊ ጌታ ነው አላህ በቅርቡ ያሳይሻል ሰብር አላህ ይስጥሽ አውሬው ከነሚስቱ ይግደልልሽ አሚን ያረቢ
@user-ov4wi7mb7m
@user-ov4wi7mb7m 2 ай бұрын
,ይገደልልን ነዉ የምንለው 25 አመት አይበቃም
@SadieaSad
@SadieaSad 2 ай бұрын
ይቺ ሴት ትታሰርልን የምቱሉ እሱም የገደልልን የምትሉ ላይክአረመኔዎች 💦💦💦💦💦💦💦
@Abebu374
@Abebu374 2 ай бұрын
እኔ ብሆን አይኖን ነበር የማጠፋት እሶም በህግ ቁጥጥር ሰር መዋል አለባት ፍትህ ለሕፃን ሄቨን 😢
@SameraS-b3e
@SameraS-b3e 2 ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ሔቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alainfef176
@alainfef176 2 ай бұрын
😢😢😢እሄ ሰውየ. አስፓልት. ላይ. ካልተረሸነ. ብዙ. ቤተሰቡን. 😢😢ያጣል. ሌሎቹንም. ደም. ያቃባል. በገንዘቡ. እያቀባባ. 😢😢ተሎ ይወገድ. ሰላም እዲሰፍን. ከተፈለገ
@AtamiAtami-sy9ow
@AtamiAtami-sy9ow 2 ай бұрын
አይዞሽ😢😢
@tggonderewa8405
@tggonderewa8405 2 ай бұрын
ፍትህ😢😢😢ይስቀልልልን በሉ😭 ሚስቲቱም መቀጣት አለበት
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 2 ай бұрын
ፍትህህህ እኔ ፍቶ አዪቸ ይሄቨንን አመኛል ይህን ስዪጣን ቆራርጣቺሁ ግደሉልን እኛም አምሮቺን እርፍት ያግኚ ዪገድልልልልል እምትሉ በላይክ አሳዩኚ
@Nama-sq5gd
@Nama-sq5gd 2 ай бұрын
ይች እስስት እሳ 25ዓመት ትታሰር እሱ ይገደል ተባባርወቹም ሁሉም 25/25 ዓመት ይታሰሩ ፍትህ ለሕፃን ሄፈን እድሁም ለሁሉም ለተደፈሩ ሴቶች ፍትህ
@Ismil-c8c
@Ismil-c8c 2 ай бұрын
እናትየዋንአለማድነቅ፣አይቻልም፣እነኝህን፣ነፍሰበላዎች፣ታግላ፣ለህግማቅረቧ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SameraKader-g5d
@SameraKader-g5d 2 ай бұрын
የምድራችን ውሸታም እንደሷ አይቼም ሰምቼም አላውቅም
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 2 ай бұрын
ምናል ዝም ቢሉ ባያቃጥሏት ወላሂ የልጅን ሥብራት የወለደ ያዉቀዋል💔😢😢
@ሀዊ-ሰ6ጰ
@ሀዊ-ሰ6ጰ 2 ай бұрын
እሳም መታሰር አለባት እቺ ሌባ ለሄቨን እናት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢😢😢
@Awel-c3l
@Awel-c3l 2 ай бұрын
መገደልአለበት።እሳምመታሠርአለባት
@mimimola7057
@mimimola7057 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@Asa121-e1e
@Asa121-e1e 2 ай бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😊💕💔💔
@zeanbzeanb
@zeanbzeanb 2 ай бұрын
እፍፍፍፍ ኧረ እሷም መሰቀል ነብረባት እንኳን እሱ በልጆቻ ጉድ ያሳያት ወላሂ 😭😭😭😭😭😭
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 2 ай бұрын
እህት በቻ፡ፈጣሪ መፅናናትን ይላክልሽ፡እኔ ምንም ቃል የለኝም ይህን አረመኔ፡ግለሰብ የሞት ፍርድ ይፈረድበት😢😢😢
@selamawitenyew-gb3db
@selamawitenyew-gb3db 2 ай бұрын
አይዞሽ አበቅየ የኔ ውድ😊 እነዚህ ውሽታሞች ከሀዲወች ማንም አይሰማቸውም ሚስቲቱ ግን በልጆቿ ይድረስባት ስሜቱ ያኔ ይገባታል 😢
@NgishALiy
@NgishALiy 2 ай бұрын
የደፋሪዉ ሚሥት እድሜልክ ትታሠርልን ደፋሪዉ ተሠቅሎ ዪገደል የምትሉ. አሁንም ፍትህህህህህህ ለህፃን ዪቨን 😢😢😢😢😢😢
@Durr-l9j
@Durr-l9j 2 ай бұрын
ይገደል አረ ፍትህ
@tigistwolde3953
@tigistwolde3953 2 ай бұрын
የ ኢትዩጲያ ህዝብ ይህንን ፍትህ በእጃችን ነዉ ማግኘት ያለብን እወቁ
@روادطيبه-خ4م
@روادطيبه-خ4م 2 ай бұрын
እረ ፍትህ
@tigistdegefu9926
@tigistdegefu9926 2 ай бұрын
ሚስት ተብዬዋ ከደፋሪው ይልቅ ታሳምማለች😢😢😢እሱ ፈጣሪ ይፍረድባት
@yshimaregbiniyam1676
@yshimaregbiniyam1676 2 ай бұрын
እግረ ኡኡኡኡኡኡ እኔ ይህችን የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ማየትም መስማትም እያሳመመኝ ነው እህቴ አይዞሽ የእግዚአብሔር ፍርድ አይቀርም
@AsterSisay-t8o
@AsterSisay-t8o 2 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣር የስራቸውን ይሰጣቸዋል ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@ErmiasMengist
@ErmiasMengist 2 ай бұрын
ሁሉም የሥራውን ያገኛል።ፈጣሪ ይርዳሸ የሄበን እናት።አይዞሸ ፈጣሪ ያጥናሸ።ፋትህ ለሄበን
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official 2 ай бұрын
የገዳይ ሚሥት እግዛብሄርን ፍሪ ዉሸት ለምን አንቺሥ ወልደሽ የለም ምነዉ ጨከንሽ እናንተ ጨካኞች እግዛብሄር ይፍረድባችሁ
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ ቤተሰቡ በሙሉ የወጀሉ ተባባሪ ናቸው አይኗ በጨው አጥባ የሌባ አይንደረቅ መልሶ ልብ አውልቅ ሆ ኧረ እነዚን ለቅሞ ይሰርልን እነኝ ሰው አይደሉም ሰው በላ ናቸው የደፋሪ ቤተሰብ መቼም ድምፅ ከመሆን አንቦዝንም ለኤቨን መቼም የደፋሪ ቤተሰብ በሙሉ ለህግ ይቅረቡ
@SeniSolo-m4z
@SeniSolo-m4z 2 ай бұрын
እዉነት ባል እና ሚስት ሰዉ ስለመሆናቸዉ እጠራጠራለሁ፣ከሰዉዬዉ ሴትዮዋ እጅግ ጨካኝ አረመኔ ናቸዉ፣ባል እና ሚስት ተማክረዉ ያደረጉት ነዉ ምክንያቱም ባልሽ ሌላ ሴት ደፈረ ተብላ በዚህ ልክ ተረጋግታ አለደፈረም አለች እህ በአለም ላይ የሌለ የሴትነት ባህሪ፣የጠበቀ ምርመራ ቢኖር ከባልና ሚስት ጀርባ ሌላ ነገር እሚኖር ይመስለኛል፣ባጠቃላይ ሴትዮዋ የሰዉኛ ባህሪ የለባትም
@የዘመንእውነታ
@የዘመንእውነታ 2 ай бұрын
ወንጀሉ ጳጳሳት በተገኙበት ምሃላ ይግባና ከዛ ፍርድ ይሰጥ ። ነፍሴን አታስጨንቋት
@twabutamrat5831
@twabutamrat5831 2 ай бұрын
የውንጅለኛ ሚስት አንኮእን ፓፓስ መላክ ፊት ብትቀርብ በሐሰት ትምላለች. የመጨረሻ ውሽታም ነች
@hanadejene4176
@hanadejene4176 2 ай бұрын
እሰም ትታሰር የምትሉ ጤነኛ ናችሁ ልጆቹስ አንዴ ተፈጥረዋል እሱ ግን ይገደል፡፡
@عدولعدول-ن9غ
@عدولعدول-ن9غ 2 ай бұрын
አወእሶ 25 አመት ትታሰር እሱ ይገደል ይገደል ይገደል ❤❤❤ 🎉🎉🎉
@TrustTrust-rz3bq
@TrustTrust-rz3bq 2 ай бұрын
መታሰር አለባት
@WasKan-g6n
@WasKan-g6n 2 ай бұрын
ይገደል😢
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 2 ай бұрын
ምኞተችን ነው ወሏሂ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 2 ай бұрын
አብረው ቀርበው ቢፋጠጡ ጥሩ ነበረ
@MesiGizaw-q1d
@MesiGizaw-q1d 2 ай бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነው ይህ ዜና ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ወንዶች ይንን ተግባር መፈፀማቸውን በእጥፍ ጨምረውበታል እባካችሁ የህግ አካላት ፍትህን አስፍኑ እባካችሁ🙏
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 ай бұрын
ያንቺ ልጅ ላይ ተፈፅሞ ብሆንሳ ።የሔቨን እናት ቦታ ብትሆኚ አንቺ ምን ትሆኒ ነበረሽ
@ኡሙጋልያ
@ኡሙጋልያ 2 ай бұрын
ያረብ ሀቅሽ አላህ ያውጣልሽ እኛም አመመን አይዞሽ እህቴ
@BemnetdinoDinojemal
@BemnetdinoDinojemal 2 ай бұрын
ይገደል
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@TibebuGobena
@TibebuGobena 2 ай бұрын
እንደኔ አስተሳሰብ ይህ የአጋንንት ስራ ነው ብዪ አምናለሁ።ሌሎችም ህፃናት በተመሳሳይ ሰለባ እንደሆኑ እናትየዋ ተናግራለች። የቤተሰቡን ባዕድ አምልኮ ታሪክ ማጥናቱ ጠቃሚ ነው እላለሁ። ገዳዩ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ተባባሪዎች ተገቢውን ቅጣት ማግኘት ይገባቸዋል።
@YordanosTakele-bn7dr
@YordanosTakele-bn7dr 2 ай бұрын
እሱነ,እሰሀ,አንዲለይ,,በእሰት አገዩት,የኢትዮጴየ,ህዝብ,2,ለምዲረችን,ነቀሪሰ,ነቸዉ,,ከምዲረችን,አሰዎጊዱ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Soma78-z1o
@Soma78-z1o 2 ай бұрын
ከዚበሇላ ምን እንጠብቅለን 😢😢እኔሰጋዉ ከ7 አመት በታች ህፃናት ትቼ ካገር ወጣዉ ደና አገር አለኝ ብዬ ወይ የኛ እድል ህገመንግስት ስርኣት ካልተቀየረ በስተቀር የህፃናትና ሴቶች ጥቃት ሚያቆም አይመስለኝም እኔ ፈራዉ እንቅልፍ ኣጣዉዉዉዉዉ ዋዋዋዋዋዋ አገሬ ምን ጭራቅ አጋጠመሽ በዚች አንድ ፍሬ ህፃን አስ ጨከነሽ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ያ ኣላህ አንተ እነደኛ አተቾክልም እኛ ደካማ ፍጡር ነን ፍትህ ካንተ እንሻለን
@martinegash8386
@martinegash8386 2 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ያበርታሽ
@jaju4417
@jaju4417 2 ай бұрын
አይዞሽ እመቤቴ ፅናቱን ትስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-px7yi5xt6t
@user-px7yi5xt6t 2 ай бұрын
አውሬ ነው እንጀ ሰው አይድለም ህዠብ ማግድል አለበት❤❤❤❤
@YaredKassahun-g1g
@YaredKassahun-g1g 2 ай бұрын
Yediabilos tebabari nat. Fitih leheven!!!
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 2 ай бұрын
ምን አድሪጊ ነው የምትላት ይቺ ዲያብሎስ የልጇ ሞት የዘላለሟ ነው😢😢😢
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 2 ай бұрын
Egziahaber yiferide😭😭
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 2 ай бұрын
ፍትሀ ፍትህ ፍትህ
@TigestT-nx7lz
@TigestT-nx7lz 2 ай бұрын
አይዝሽ እውነት ያማል
@netsib3805
@netsib3805 2 ай бұрын
Aneche seteyo, hezebu, ke gonesh new, eye wotash atisafech. Ke enesu gare,Take care yourself ❤❤❤
@AlmasBezie
@AlmasBezie 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የእኔ እናት ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥሽ ፍትሽን እንድታገኝ ቅድስ ሚካኤል ይርዳሽ😢😢😢😢😢
@ZebenayeMimi
@ZebenayeMimi 2 ай бұрын
Justice for heaven 😢😢
@YemisrachGebeyo-wg4tk
@YemisrachGebeyo-wg4tk 2 ай бұрын
ፍትህ ለሴትና ለህጻናት ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢😮😢😢😢
@Maqdas-n7k
@Maqdas-n7k 2 ай бұрын
ትታሰር እሷ ይች የጇን ታግኝ እግዚያአብሔር ፍርድባቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለሄቨን ፍትህ
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 2 ай бұрын
ፍትህ ለሔቨን💔😭
@MlsfkfentrkafMlsf
@MlsfkfentrkafMlsf 2 ай бұрын
እዛሐቢሄረ,አማለኪ,,የፀናናሺ😢
@fguiithuii-qd1tz
@fguiithuii-qd1tz 2 ай бұрын
የት ቻናል ላይ ነው የቀረበችው የሄቨን እናት😢😢😢😢 ማግኘት አልቻልሁም
@hutadawed2
@hutadawed2 2 ай бұрын
እዬሀ ሚድያ ዩትዮብ
@fguiithuii-qd1tz
@fguiithuii-qd1tz 2 ай бұрын
@@hutadawed2 ግን እኮ ይዝህጋ የተናገረችው እዮሀ ሚዲያ ላይ የለም
@Anwar_hasen
@Anwar_hasen 2 ай бұрын
ፍትህ ናፈቀን 😢
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 ай бұрын
ፍትህ ለሁለቱም እኔ የምቀበለው ከይግባኝ በኋላ የሚፈረደውን ፍርድ ነው የአበቄም አያሳምንም 😢😢😢
@sweetadyof9225
@sweetadyof9225 2 ай бұрын
ግን ፈጣሪን ኣትፈሩም ብያንስ ልጅ ኣለሽ ወይም ትወልዳለክ ማህፀና ኣላየህም 😭 ጭካኔያቹ ጉድ ነው
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 ай бұрын
@@sweetadyof9225 ፈጣሪን ምን አመጣው በአይኑ ያየ የለም አበቄም ተጎጂ ናት የተሰማትን ተናግራለች ሚስቱም ተጎጂ ናት የተሰማትን ተናግራለች ህግ ይዳኛቸው ማለት ያስረግማል ልቦና ይስጣችሁ
@FatimaMohmed-n8c
@FatimaMohmed-n8c 2 ай бұрын
Afer Yasbelash
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 6 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН