የሂውማን ሄር ዋጋ አዲስ አበባ human hair addis ababa

  Рет қаралды 126,172

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

YaYa Tube ያያ ቲዩብ

Күн бұрын

ጸጉር ቤት ለመክፈት የሚያስፈልጉ እቃዎች እና ዋጋቸውን እያዘጋጀን ነው:: ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁእንደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በማክበር እንጠይቃለን

Пікірлер: 1 000
@yayatube4875
@yayatube4875 6 жыл бұрын
ጸጉር ቤት ለመክፈት የሚያስፈልጉ እቃዎች እና ዋጋቸውን እያዘጋጀን ነው:: ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁእንደተለቀቀ እንዲደርሳችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በማክበር እንጠይቃለን::
@مشعلالرويليالرويلي
@مشعلالرويليالرويلي 6 жыл бұрын
YaTube Love Peace እንኳንደህናመጣችሁውዶች
@yeshargmulat7275
@yeshargmulat7275 6 жыл бұрын
በኢትዮጲያ ነው 5500 በዱባይ ሹክ በሉ
@getayouirrdagnbehedekubath4005
@getayouirrdagnbehedekubath4005 6 жыл бұрын
YaTube Love Peace enamasegenalen ye dabo mashen tayekulen
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ 6 жыл бұрын
YaTube Love Peace የፀጉር ቤት እቃ በጉጉት እየጠብኩ በናታችው አፍጥኑ ልኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አላማዬ ፀጉር ቤት መክፈት ነው እና ልመጣ 6 ወር ነው የቀረኝ
@mekdesmekonen2554
@mekdesmekonen2554 6 жыл бұрын
YaTube Love Peace በሁለቱም ስልኬ ነው subscribe ያደረኩህ በጣም ጥሩ ወንድማችን ነህ ለስደተኞች
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
በመጀምርያ በሀይማኖታችን አይፈቀድም እግዚአብሔር በሰጠን በራሳችን ብናጌጥ ጥሩ ነው መላጣም ብሆን ውበት ነው አጭርም ብሆን ውበት ነው ሶ እኔ 5000 ሺ ለሱ ከማወጣ ለኔ ብጤ 5000 ሺውን ብሰጣቸው ነብሴ እደት ደስታ እደምታገኝ እኔ ነኝ የማውቀው
@betelhemwerkubetelhem7095
@betelhemwerkubetelhem7095 6 жыл бұрын
ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ በትክክል ብለሻል የኔቆንጆ😍😘😚
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
betelhem werku betelhem ❤️😍🙏
@saradegu7326
@saradegu7326 6 жыл бұрын
ወይኔጉዴ አረ አታስቁኝ ያኔ ከሀገሬ ስወጣ 5000ብር ቢኖረኝ ኑሮ እድህ በአረብ ፊት ከመገረፍ እድነበር
@dhd300
@dhd300 6 жыл бұрын
እኔ እምለው ተሠቅሎ ነው የሚቀር ከጭቅላቴ ወይሥ ይወርዳል ወይ 5 ሽብር እዴት እረክሠሻል 5 ሽ ተሸክሜ መጎዝ እፈራለሁ ምነው ለሚሥኪን ሠጥቸ ዱዋ ቢያደርጉልኝ ሥንት እጠቀማለሁ መሠላቹህ
@samsungphone5639
@samsungphone5639 6 жыл бұрын
D Hd። ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩ ያለንን በተንከባከብነው ይበቃናል ጭራሽ ፈረስጭራ 5ሺ ገባ እኔማ 5ሽ ይዥ ጭንቅላቴላይ ዞር ስንት የተራቡ ሚስኪኖች አሉ ሆሆ አላደርገውም እኔስ
@dhd300
@dhd300 6 жыл бұрын
+Samsung Phone ቀልደኛ ናቸው እሽ ወይ 5 ሽ
@serkalemterefeteref3353
@serkalemterefeteref3353 6 жыл бұрын
D Hd kkkkkkkkkkkkk
@mekedsasalf7516
@mekedsasalf7516 6 жыл бұрын
Kkkkk ewunet temchashign
@የኑሬጀሪካማአድናቂ
@የኑሬጀሪካማአድናቂ 6 жыл бұрын
1000ብር አውጥቼ የራሴን ብከባከበው እንኳን ልገዛ መሸጥ እችላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 6 жыл бұрын
ከቅድም ጀምሮ ጀሮየን ያሳከከኝ ይሄል ልሰማ ነው ለካ 5500 በነፃ ቢሰጥኝም ልክት አላረገው እግዚአብሔር ይመስገን ጥሎብኝ አልወድም
@user-qt9gx7ky2i
@user-qt9gx7ky2i 6 жыл бұрын
ውዴ የኔ ፍቅር ክክክክክክ ጆሮሺን አሳከከሺደ
@tigist422
@tigist422 6 жыл бұрын
ውዴ የኔ ፍቅር Geday Nesh 😃😂😂
@ቤቢጎንደሬዋ
@ቤቢጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
5000 ሺ ቅቤ ብቀባ ከሱ የተሻለ ፀጉር ይኖረኛል ¿
@heweyso4210
@heweyso4210 6 жыл бұрын
5000ሺ ቀልድ እንደዚህ እየገዙ ከሚለብሱ በ 5 ሽ ቅቤ እየገዛን ብንለቀለቅ ያማር የራሳችን ጠጉር ይኖርናል
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
HEWEY So kkkkkkkkkkk
@hayatmuhammad1433
@hayatmuhammad1433 6 жыл бұрын
HEWEY So 😂😂😂😂😂
@oranthaile1838
@oranthaile1838 6 жыл бұрын
ስንት የተራበ ወገን አለኝ 5000 ሺዉን ለወገኖቼ ባዉለው በሰማይ መዝገብ አገኛለው ጉድ እኳ ነው መንድማችን በመልካም አሳብ ስላቀረብክ አመስግናለው ግን በጣው ተወደደ
@user-wo3ws9dl8g
@user-wo3ws9dl8g 6 жыл бұрын
ላቀርብክልን መርጃ በጣም እናመሰግናለን ግን 5ሺ ብር ተገዝቶ ከራስ ተሰቅሎ እስከመቸ ነዉ 😘 ብሩን ለወላጆቸ ብልክላቸዉ የነሱ ምርቃን ያሳድግልኛል ያለምንም አርቲፊሻል::
@halimaeshetu1173
@halimaeshetu1173 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍቅር ነዉ kkkkkkkk
@hawaaabdu9406
@hawaaabdu9406 6 жыл бұрын
ጉድ
@user-jx8iw2mz3k
@user-jx8iw2mz3k 6 жыл бұрын
ስላቀረብህልን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ከቻላቹ። የፀጉር ቤት ሙሉ እቃ ብጠይቁልኝ እና የሀበሻ ቀሚስ
@user-ft3ih7jv5v
@user-ft3ih7jv5v 6 жыл бұрын
Hiwet ሒወት ይሄ የኔም ጥያቄ ነው እቤክ ጠይቅልን ወንድማችን
@abougiti1452
@abougiti1452 6 жыл бұрын
በአምስት ሺ ስንት የተራበ አለ ወይ ፈጣሪ ደግሞ ሌላ ጸጉር መግዣ ቢኖረኝ ስው ሀገር ባልተሰደድኩ ያለኝን ተንከባክቤ እይዛለው
@MemoooHjkooo
@MemoooHjkooo 6 жыл бұрын
ለኬ አርቲሥቶች ሢታመሙ እርዳታ እሚጠይቁት ደመወዛቸውን በዚህ እየጨረሡ ነው ጉድ በል ሀገሬ
@saramechamyefikratelshmtan5083
@saramechamyefikratelshmtan5083 6 жыл бұрын
Memooo3568 Hjkooo akabje taseshn wekelsh tenageri
@meazahaileslassie.5299
@meazahaileslassie.5299 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ 50000 ማመን ኣልቻልኩም። 5000 ሰጥቼ ፀጉር ከምገዛ ለናቴ ኣንድ ነገር ኣላደርግላትም ሆሆሆሆ ወደው ኣይስቁ ኣሉ። ግን ለናንተ ከልብ ላመሰግናቹ እፈልጋለው ምስጋናየ ከልብ ነው።
@zenebechderbe7995
@zenebechderbe7995 6 жыл бұрын
ኦእግዚኦ ማርና ክርስቶስ ምነው ሸዋ እዴ፡ ፈጣሪ ይመስገን 5ሳንቲም ሳይፈልግ በአምሳሉ የሰራኝ፡ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጂ
@fikeritak7661
@fikeritak7661 6 жыл бұрын
እግዝሆ ቅጭጫዬን ባሳምር ይሻላል ይሄን ከምገዛ ለነብሴ የምሆን ጎዳና ላይ ያሉ ወገኖቻችን ብጠይቅ ለነገ ስንቅ ነው።
@hadihadisa2676
@hadihadisa2676 6 жыл бұрын
እኔ የምለዉ ሴቶች ምን ነካችሁ ፈጣሪ የሰጠን በቂ ነዉ ሰይጣናዊ አትጠቀሙ ፈጣሪ የሰጣችሁን ተመስገን ብትሉ መልካም ነዉ
@የማይቻልየለምመለየትንቻል
@የማይቻልየለምመለየትንቻል 6 жыл бұрын
ተመስገን የኔጌታ የሚያምር ፀጉር ሰተሄኛል ባይኖረኝ እንኳን አላደርገውም ምክንያቱም የሰው ወርቅ አያደምቅነውና ይህን የለመደሰው በጣምነው የሚቸገረው ያለሱ እና ውድያገር ልጆች የራሳችን ውበት ይበቃናል
@mekiyamuhadin2024
@mekiyamuhadin2024 6 жыл бұрын
እሯ እናንተ ቀልዱ ምን አለባቸው አምስት ሺህ ብር ድሮ ምን የመሰለ መሬት ይገዛ ነበር
@ame7696
@ame7696 6 жыл бұрын
Mekiya Muhadin ክክክክክክክክክክክክክ ዛሬ የአንድ ወር ኪራይ ቢሸፍን ነው
@mekiyamuhadin2024
@mekiyamuhadin2024 6 жыл бұрын
ኤሚ ከቀጨኔ Ame ዋሸው እንዴ ቆንጆ
@ame7696
@ame7696 6 жыл бұрын
Mekiya Muhadin አልዋሸሽም ማር
@saronyarsemaleje8467
@saronyarsemaleje8467 6 жыл бұрын
kkkkkkkk zenedero degemo hiwe man hire megeja aderguta kkkkk kemer temechshge
@mekiyamuhadin2024
@mekiyamuhadin2024 6 жыл бұрын
Saron yarsema leje ግን አምስት ሺህየተገዛውን ፀጉር ተሸክመውት መሄድ አይከብዳቸውም 🤔
@ዲናየዴቭውዴ
@ዲናየዴቭውዴ 6 жыл бұрын
ተመስገን ሂውማንሄር ከመጣ ጀምሮ ሴቶች ድብድብ ትተዋል በእሩቅ ነው አሉ ልብአርጉልኝ የሚባባሉት ምክንያቱም ከተያያዙ ዱብ ስለሚል ያው እንከባበር ለማለት ነው ዋጋው ተመችቶኛል ግን አሪፍ ባል ቆንጆ እንድሆንለት ከፈለገ ይግዛልኝ አረ አውቄ ነው ደሞ እንዳትሰድቡኝ ሆይ
@SamSam-qb7ur
@SamSam-qb7ur 6 жыл бұрын
ዲና ዮሴፍ kkkkkk
@ዲናየዴቭውዴ
@ዲናየዴቭውዴ 6 жыл бұрын
Sam Sam ክክክክክክክክ
@የፍቅርህምርኮኛእኔሆኛለው
@የፍቅርህምርኮኛእኔሆኛለው 6 жыл бұрын
ዲና ዮሴፍ kkkkkkkk
@betatubebeta
@betatubebeta 6 жыл бұрын
የኔ ውዶች በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን
@selamyemariyamlij4687
@selamyemariyamlij4687 6 жыл бұрын
ሆሆሆ ጉድ እኮ ነው 5500 ተመስገን አምላኬ ከዱቄት /ሜክፕ ከአርቲፊሻል ነገሮች ነፃ ያረከኝ ክብር ምስጋና ይድረስህ
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 6 жыл бұрын
selam yemariyam lij kkkkkkkk
@iskandarsalemeh4112
@iskandarsalemeh4112 5 жыл бұрын
Betam yamral gn awededacut esi eko 100 dollar new maletm 3000br
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 6 жыл бұрын
_በቂ ፀጉር አለኝ አልሀምዱሊላህ መቀጣጠል እሚወዱት አርቲስቶች ናቸው እንደፈረደባቸው ይሸከሙ_
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
fatuma abdu abduo ትክክል ብለሻል እነሱም አለማወቃቸው ነው።
@የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ
@የኮቻልጅነኝየተስሊምአክስ 6 жыл бұрын
በጣም እናመደግናለን ወንድማቺን ይህ እኳ ይለፈኝ እስኪ ከቀረፅ ነፃ የሆኑትን እቃወቺ አቅርብልን ወድማቺን አደናገሩን በዚሁ ቀጥልበት ያበሻ ቀሚስም አሳየን
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
ውይ ሴቶች ከስራችሀል ለውሸት ጠጉር 5ሺ ሆሆሆ ይገርማል አርተፊሻል ነገሮችን የማትወድ ሚስት ፈልጉልኝ፡፡
@user-wq8qn4jk6z
@user-wq8qn4jk6z 6 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን እኔ አርቴፊሻን አልጠቀምም ትንሽ ብቻ ነዉ😃 እኔ እሻልሐለሑ እምጠቀመዉ ቀለም ዉይግ እና ሜካብ ብቻ ነዉ😄 እስፖንዳዬ አላስወጠርኩትም ከፈሬም አልተነፋም አፍጫዬም አልተስተካከለም 😃😃😃😃😃😃 ስለዚሕ ብዙም አደል😄😄
@madinamadina2786
@madinamadina2786 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ምን ጉድነው እረ በለው ጠጉር የለላት ሴት ከለይ አለፈላት እኔ ግን ጠጉር የምባለ አልፈልግም አላህ ስቶኛል አልሀምዱሊላሂ ግን ለወርገዱች ይሆናቸዋል ሱዳኔ ክክክ
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
Hirut Nigus አይ እኔ ምንም ነገር አልወድም አርተፊሻል የሚባል ነገር ወደዛ
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
Hirut Nigus ደስስስስ አይለኝም፡፡
@saronyarsemaleje8467
@saronyarsemaleje8467 6 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን አሁን አንተ ምን ይህን አሳየህ ሴት አይደለህ ውይይይይ አንዳንድ ሴታሴት ወንዶች ስታስጠሉኝ አንቺ ሂሩት ተብየዋ ደግሞ የሆንሽ ዱዚ ነገር ነሽ የሚነፋ ነገር ይንፋሽ እሺ ማፈሪያ ነሽ
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 6 жыл бұрын
በነፃም ቢሰጡኝ አልቀበል የሰው ወርቅ አያደምቅ ነይልኝ የኔ ወርቅ
@ፈቲፈቲ-ሠ5ለ
@ፈቲፈቲ-ሠ5ለ 6 жыл бұрын
የሠው ፀጉር ማለት ሙተው ሽጠውት ነው ወይስ በቁማቸው የፈረስ ወይም የሀር ቢባል ይሻላል ተጠቃሚዎች በሉ ይዛችሁ ሂዱና ተሰፍ መቸም ሠቀቀን ነው
@haam7111
@haam7111 6 жыл бұрын
ፈቲ ፈቲ hahahahaha are askshegii
@ቤቲቤቲየድንግልልጅቅዱስገ
@ቤቲቤቲየድንግልልጅቅዱስገ 6 жыл бұрын
ፈቲ ፈቲ kkkkk
@user-xg5nv1og1e
@user-xg5nv1og1e 6 жыл бұрын
ቅቅቅቅ እሯአ ምነዉ በ5000 እናቴ ጠፍ ገዝቸ ባስፈጭ ስንት ቀን ቀለብ ትበላለች ሆሆ ምነዉ
@benibeniman3386
@benibeniman3386 6 жыл бұрын
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ድንግል ሆይ አትለይኝ hahahah
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 жыл бұрын
ምን 5500 ብር ለፈረስ ፀጉር ጌታ ምስክሬ አነው በ10 ብር ቢሸጡልኝ አልገዛውም። ወይኔ ሴቶችዬ የምትጠቀሙ ልጆች ይሄን ሁሉ ብር በፀጉራቹ ትሽከማላቹ። ስይሄዱ ሌባ ተጠቁ ውዶቼ። እናመሰግናለን ወንድማችን
@slamsisay9336
@slamsisay9336 6 жыл бұрын
መልካምነት ለራሰ ነው እኽቶች በጣም ብዙዎች የምንሰጠው አስትያየት ግርም የላል መርጃ ማወቅ አይጎዳም እዝኽ ጋ ደሞ ሃይማኖትን ምን አመጣው ወንድማችን ለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ የፀጉር ቤቱን ሙሉ እቃዎችን ቶሎ በታቀርብልን ደሰ ይለኛል አመሰግናለሁ
@mahletnege1308
@mahletnege1308 6 жыл бұрын
የሴት ልጅ ውበቷ ተፈጥሮዋ ነው ጥሎብኝ ኡማን ሄር ገለመሌ ፀጉር እና የፀጉር ቀለም መቀባት አልወድም ተቀብቼም አላውቅም ተመስጌን
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
እናመሰግ ናለን ወድማችን ለሚጠቀም ሠው ጥሩነው እኔግን እግዚአብሔር የሰጠኝ ይበቃኛል ፀጉር መቀጠል አልወድም ደሞ ዋጋው ይገርማል
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ...ባለኝ ነገር እኮራለሁ ...ደግሞ ሀፅያት ነው ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት እኩል ነው ውብም ነን ነጭ ጥቁር ብሎ እግዚአብሔር አይለይም .....ማስተዋልን ይስጣችሁ
@yashiloveyashi1335
@yashiloveyashi1335 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን። እግዚአብሔር የሰጠን ያለዋጋ ያለ ተመን በቂያችን ነእ እደኔ 50 ሳቲምም።አልገዛውም ጭራሽ ጉድ ይሰማል
@fatemaqader9240
@fatemaqader9240 6 жыл бұрын
ጥሩ ነው ብዙ መልበስ የምፈልግ አለ ስለዝህ ይመቻቸው5000 ገብካለ ትንሽ ነው ከራስ በላይ ንፈስ ምነው ለማይሞላው ሆድ ብዙ እያወጣን አይደል
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 6 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ 5500 ብር ክክክክክክክክክክክክክ ውይ ዘመን እኔ ለጸጉሬ ከገላየ ለሚበቅለው የ5500 መድሀኒት ብፈልግለት ለዚህ ይበልጣል ግን ምድረ አርቲስቶች በዚህ ነው የሚገላበጡብን ለምሳሌ አዜብ የወላፈኗ ሳባ እድሜ ልኳን እደለጠፈች ኤጭ
@user-wf4ld9pf3r
@user-wf4ld9pf3r 6 жыл бұрын
ግን ምን አለ አላህ በሰጠን ብንኮራ ብተውሶ ፀጉር እራሳችንን ባሸዉድ 5500 ገዝን ራሴችንን ከምሸዉድ 1000 ለደሀ ብሰጥ ደስታ እናገኛለን
@nazsarnassar4211
@nazsarnassar4211 6 жыл бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው ሳህ
@tageworku9342
@tageworku9342 6 жыл бұрын
Ara gana gudi yesamal damo la artefishal tsagur 5 shi bir !! Ara egzihberin firu siti miskin eyale ehinin magizat min ameta?
@kerimakerima12
@kerimakerima12 5 жыл бұрын
5000 ሁማን ሄር ከምገዛ ለአንድ ድሀብሰጠው ብሩ ይጠቅመኛል
@talajombaro675
@talajombaro675 5 жыл бұрын
በትክክል 😘
@mikyasmillion4290
@mikyasmillion4290 5 жыл бұрын
kerima kerima not the point nobody asked u to buy u anything ,they are just trying to inform🙁u should identify intent before popping off
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
በየ ቦታው ለሚወልቅ የፈረስ ጭራ 😃😃😃
@blenlegese6015
@blenlegese6015 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የፀጉር ቤት እቃዎችን በጉጉት እጠብቃለው
@cell6806
@cell6806 6 жыл бұрын
የሁለት ወር ደሞዜ 300 ዶላር ለምስኪኗ እማ 6 ግራም ወርቅ አንገቷ ላይ ባረግላት እድሜ ልክዋን ስትመርቀኝ ትኖራለች ጉረቤትም ዘመድ አዝማድ መንገደኛው ሁሉ ተባረኪ ነው ሚለኝ ወይ 5000ሺ ቀልድ ጠራከው 5000ሺ ብለክ አረ ውሀ ልጠጣ ይሄ ያስጣህጣ ።
@ፍቅርከበቀል
@ፍቅርከበቀል 6 жыл бұрын
እዴ የ2 ወር ደመወዝ 300 ዶላር ብቻ እህቴ በጣም ትንሽ ብር ነው የት አገር ነው የምትስሪው እር ጨምሩ በያቸው በመጣሽበትም እንካን ደመወዝ አይከፍሉሽም ማለት ነው እኔ እደማቀው ከሆነ ከዛሬ 4 አመት በፊት እንኩዋን መንግስት እድከፈለን የፃፈልን 180 ዶላር ነው በወር ያች ግን ከዚህም አነስ በአሁን ሰአት እንኩዋን በ2 ወር 300 ዲናር ይቅርና 900 ዲናርም በ2 ወር የሚስራ የለም እኔ ግን የምስራው እቤት ውስጥ ነው ማለቴ ጠለብ በህጋው መንገድ ሳልጠፍ ግን ባመት ባመት ነው ደመወዝ የማስጨምርው 2 አመት ከጨርስኩ ቡሀላ ኩትራት 1 አመት 1 አመት ነው የማድስው ምክንያቱም ባድግዜ 3 አመት ወይም 2 አመት አታሳዱሱ እሽ እህቶቼ እኔ የምነግራችሁ ጥቅሙን ስላየሁት ነው ምክንያቱም ባመት ባመት ደመወዝ ይጨመርላችሀል እዳትሄዱ ሲፈልጉ በጣም ብዙ ብር ይከፍላችሀል ዝም አትበሉ አትፍሩ እሽ አርብ። ዝም ካላችሀቸው በነፃም ያስራችሀል
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 жыл бұрын
+ፍቅር ከ በቀል ትክክል ልክ እኔም አዳች ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የኔዎቹ ግን የሌላ ሀገር ስለሆኑ ይመስለኝ ነበር
@nooorhg925
@nooorhg925 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ያለኝ ይበቃኛል እናመሠግናለን ወንድም ሠላምህ ይብዛ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 6 жыл бұрын
ቴሌቪዥን አረጉት እንዴ #21ኢንች ሆሆሆ እግዚአብሔር የሰጠኝ በቃኝ
@hananlalo165
@hananlalo165 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ባሁን ሳአት ያለኝ አላማ ፀጉርቤት መክፈት ነው እስኪ እቃውስ እዴት ነው
@user-xu8ft5ih4b
@user-xu8ft5ih4b 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ፈጣሪየ የሰጠኝ ፀጉር ከ 5000 እዳ አድኖኛል
@afomyamulalem2830
@afomyamulalem2830 6 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ለሰጠከን መረጆ ዱባይ 400or 500'ድራም ይገኛል ኦርጅናሉ ስለዚ እዚ መግዛቱ ያዋጣል አገር ቤትም ቀንሶል ከዚ በፉት 7000 'ብር ነበር
@azitube904
@azitube904 5 жыл бұрын
500የፈረስ ጭራ ከምሽከም ቅባት ቅቤ ገዝቼ ያለኝ ብንከባከብ ይሻላል
@user-lj9cl2sd6j
@user-lj9cl2sd6j 6 жыл бұрын
ተመሥገን አምላኬ የሰጠኸኝ በቂ ነው ባየኖረኝ እንኳን ሻሽ ኮፍያ በስታይል እያደረግኩኝ እዝናናለሁ እንጂ ይህንን ተሸክሜ አልዞርም
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 6 жыл бұрын
_5000 እሚገርም ነው እንኳን በብሬ ልገዛው ቀረቶ ለብሰውት ሳይ ያስታውከኛል ዝብሎ እሚሸት እሚቀረና ነው እሚመስለኝ_
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 6 жыл бұрын
ጉድ በል ጎደር ነቅሎ ተከላ ነው እዴ ነገሩ😃😃😃😃😃ሙሥሊም በመሆኔ ኮራሁ ያለችኝን ፀጉር በሻርቤ እየጠቀለልኩ እኖራለሁ ያወች እናመሠግናለን ማር ነገር ናችሁ በቃ ሀገሬ ልገባ2ቀን ቀረኝ ደና ሁኑ እዛ ኔት የለም አንገናኝም ዋይ ፋይ ያለው ባል ዋጋ ሥንት ገብቶ ይሆን😄😃😃😃😃
@haniwolloyewa5433
@haniwolloyewa5433 6 жыл бұрын
Zinet eshetu በሰላም ግቢ እህት
@bezagirma2519
@bezagirma2519 6 жыл бұрын
እንድ አሪፍ ነው 1000 ድርሃም ነው ሆ
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 6 жыл бұрын
Beza Girma are 700 derham naw
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 6 жыл бұрын
thanks wmdmochachin ሆ ሆ መቸ አበድኩኝና ነው ይሄ እኮ የኔፓሎችና የህንድ ፀጉር ሲሞቱ የነርሱ ፀጉር ነው እውነት የሞተ ሰው ፀጉር ጭንቅላቴ ላይ አልሰቅልም ጥንቅር ይበል ኧረ ፀጉሬ መላጣ ቢሆንም
@ባርችየጎነደሯቀበጥ
@ባርችየጎነደሯቀበጥ 5 жыл бұрын
ደግሞ የፀጉር ኢንች አለውን ደግሞ ሲወልቅ ለሚወልቅው እንኳን 5000 ብር አስር ብርም አልገዛው እግዚአብሔር የስጠኝ ይበቃኛል
@noorakms589
@noorakms589 6 жыл бұрын
ነጻቢሰጡኝም አልቀበል አልሀምዱልላህ አላህ የሰጠኝይበቃኛል
@user-vi2tl5ic6s
@user-vi2tl5ic6s 6 жыл бұрын
በነፃም አልነካው ስጠላው ጭራሽ5000ሞተ ይሻላል😏😏😐😐💇💇💇💇
@najad2102
@najad2102 6 жыл бұрын
እእ 5 ሽ ብር አልሀምዱሊላ ምርጥ ጸጉር አለኝ
@user-dn2mg4jv7g
@user-dn2mg4jv7g 6 жыл бұрын
5000ሺ ሪካሺ አረጋቺሁትደ ጉድ ገፈፍ 20 ብርም ሲበዛበት ነው አላህ የሠጠን ይባርክልኝ ሌቦቺ
@user-nh2ut9cs9y
@user-nh2ut9cs9y 6 жыл бұрын
ጸጉሬን በደንብ ልንከባከባት ሆ የራሴም እረጅም ነው የምን የፈረስ ጭራ መግዛት ለመረጃክ አምላክ ይባርክክ ብዙ አውቅያለው
@user-hm2pg2ct1z
@user-hm2pg2ct1z 6 жыл бұрын
*አምስት ሺ ብር ቱ መላጣም ብሆን አልገዛ ለነገሩ ፈጣሪ አብዞቶ እና አርዝሞ ሰቶኛል ፀጉር እኔ ምለው ኢትዮያ ምድን ይሆን እርካዙ አሁን ይህ ፀጉር አምስት ሺ ከሆነ ለላው እማ ባፍጫ ይደፋ እኔ ሀገሬ አልገባም ሆ ይህ ጉድ ውድነቱ*
@ganatme7381
@ganatme7381 6 жыл бұрын
ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ ክክክክክ ይገርማል አምሥት ሺ ሲያልፍም አይነካኝ እንኳም አምስት ሺ አምሥት መቶም አልገዛ ፈጣሬ የሥጠኝን እንከባከበዋለሁ ሆ
@asmyramzi2896
@asmyramzi2896 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ ዛሬስ ከልብ አሳቃቹኝ ለካ አርቲስት ተብዬች ኢሄን እየጫኑ ነው ፀጉር እዳለው ሚጠባረሩት ወይ 5ሺ ክብር ያለ በወርቅ ባጌጥበት አይሻልም የፈረስ ጭራ በራሴ ላይ በመርፌ ከምሰፋ ለማንኛውም እናመሰግናለን እስኪ ያበሻ ቀሚስ ዋጋ ጠይቅልን ባይሆን በሱ እንደሰት እጂ
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
5500 ብር ለሱ ከምከፍል ለተቸገረ ህፃናት ብሰጠወ እመርጣለሁ
@mikyasmillion4290
@mikyasmillion4290 5 жыл бұрын
Rahmet yenat lij mama fiker not the point
@mesideboch5511
@mesideboch5511 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይህን ማወቅ ጥሩ ነው ለስራ ባይሆንም ለራሳችን እራሱ ሄዶ ከመግዛት በጣም ለውጥ አለው በድጋሚ እናመሰግናለን
@zamzamjamal7887
@zamzamjamal7887 6 жыл бұрын
ክክክክ 21 ኢች ቲቢ ነው እንደ አልሀምዱሊላ። አላህ ምንም ሳነወጣ ለፈጠረኚ እነተን እነመስግነለን
@ahkfhotmilahmdhotmilahahkf3623
@ahkfhotmilahmdhotmilahahkf3623 6 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ጉድ ለዊግ ፀጉር አምስት ሺ መቶም አላወጣ አረ ጉድ ይገርማል ከከከከከከከከከከከከከ ዊግ የሚጠቀም አላህ ይሁናቸው
@genetdereje4558
@genetdereje4558 6 жыл бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆 5000 ሺ ሆ ለነገሩ እኔ ጸጉሬ ን ነክቶትም አያውቅም ግን ይገርማል ሆ
@zamarakdismakdis5528
@zamarakdismakdis5528 6 жыл бұрын
ርካሽ ነው ዋጋውም ጥሩ ነው ያምራል ሲሰራ ይሄ ውብ ነው በተረፈ አገር ሄደን ምን እንደምሰራ ግራ ለገባን ይጠቅመናልና የፀጉር ቤቱ እቃ ዋጋ እስኪለቀቅ እንጠብቃለን እናመሰግናለን
@user-ff5fg5hd4i
@user-ff5fg5hd4i 4 жыл бұрын
እኮ ላርቴፊሻል 5500. ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆይይይይ አረ ጉድ አላረገውም ያለኝ ከጤናጋ ክክክክክ ጥሎብኝ ዱቄቴ አርቴፊሻል ነገር አልወድም እግዚያብሔር በሰጠኝ አጌጠዋለሁ
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የራሴን በቅጡ መያዝ አቅቶኛል እንኳን የአምስት ሺብር ከራሴ ልጭን ከቻላችሁ ቲቪ እና ፍሪጅ ከቀረጽ ነጻ መግባት ይችላል??? ከተቻለ ንገሩን እቅጩን አደራ አሉ ወሬ መሮኛል
@yayatube4875
@yayatube4875 6 жыл бұрын
አንድ ተሌቪዥን በነጻ ማስገባት እንደሚቻል አንብቤአለሁ : ጸጉርሽንም በደንብ ተንከባከቢው:: መልካም ጊዜ
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 6 жыл бұрын
YaTube Love Peace አመሰግናለህው
@hwledasawud9254
@hwledasawud9254 6 жыл бұрын
እር አልሰማችሁም አንጠይቅም ሰላም ሁኑ 5500 ነዉ ያልከዉ ምነዉ ቁጥር አታዉቅም እደ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ደፋር ለናቴ ለቡና መገዣ ሰጥቸ የናቴን ምርቃን ባገኝ አይሻለኝም እደ ሆሆሆ ጉድ እኮ ነዉ
@hayatye6697
@hayatye6697 6 жыл бұрын
H Wleda Sawud tkkl wde eewnetm hooooookkkk
@vbf3309
@vbf3309 6 жыл бұрын
ፈጣፊ የሰጠኝ ጸጉሬ ይበቃኛል ያለክፍያ አስውቦ የፈጠረኝ ፈጣሪየ ጥራት ይገባው አልሀምዱሊላህ
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
5500 ብር ተሸክሜው አይከብድም እንደ 😃😃😃
@ተዋህዶለዘላለምትኑርየድን
@ተዋህዶለዘላለምትኑርየድን 6 жыл бұрын
Helen sweet Kkkkkkkk
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የድንግል ማሪያም ልጅ ነኝ hahahahahah አይገርምም
@ባለሀገሯ-ገ3ቸ
@ባለሀገሯ-ገ3ቸ 6 жыл бұрын
Helen sweet KKKKKK
@ame7696
@ame7696 6 жыл бұрын
Helen sweet ክክክክክክክክክአይከብድም
@ምንጭንቅአማራነኝከእምየም
@ምንጭንቅአማራነኝከእምየም 5 жыл бұрын
ክብር። ለድንግል እኔ ይህ ቅራቅንቦ ነገር አይመቸኝም በፈጣሪ ተውቤ አለሁ ይበቃኛል
@حنانباروك
@حنانباروك 6 жыл бұрын
በናታቹ እኔ ፀጉሬን ቆርጬ መሸጥ እፈልጋለሁ እደዚህ ውድ ከሆነ
@kasechtsagaye9471
@kasechtsagaye9471 6 жыл бұрын
100ብር ብሆንም አልገዛም እግዚአብሔር የሰጠኝ ይበቃኛል።
@user-mb1ts7er1r
@user-mb1ts7er1r 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊምነኝ ሀራምነው 200ብር አልገዛውም 5000ቀርቶ ደፋሮቾ
@kibineshyohannes2866
@kibineshyohannes2866 6 жыл бұрын
አሀሀሀ ለእሱም እንች አለው?? TV አስመሰለችሁት እኮ እሱን አምስት ሽ ገዝቼ ጭንቅለቴ ልያስቀምጥ ሆ ጌታ ሆይ ስለ ሰጠሃኝ ፀጉር ተመስገን ያለ ዋጋ ሰጠሀኝ አንተ
@user-rz1xn1fc6s
@user-rz1xn1fc6s 6 жыл бұрын
እኔሥ እኳን እራሤ ለይ ላወጠው በጄም አልነከው ሢቀጥል በነፃም ቢሠጡኝ አልቀበል
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ጉድ ነው ደሞ ለአርቲ 5000 ብር በውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ያቲዩቦች በርቱልን
@መልአከምህረት
@መልአከምህረት 6 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ግን በጣም ያሳቀኝ 21ኢንቹ ነው እኔ እሔን ቃል የማውቀው ለtv ነው
@yayatube4875
@yayatube4875 6 жыл бұрын
Samuel እኔም ገርሞኛል የነገሩኝን ማካፈሌ ነው እንጂ አላውቀውም:: መልካም ጊዜ
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 6 жыл бұрын
YaTube Love Peace ኢንች ሳይሆን ለብዛቱ ግራም ለቁመቱ በሜትር ነው ሚታወቅ ሲቀጥል ፌክ ነው እጂ እውነተኛ ፀጉ ሁማን ሄር እደዚ ያልበዛ ከ 500 ዶላር እስከ 700 ዶላር ነው እሄ ደግሞ በጣም ብዙ ነው እውነተኛ ሁማን ሄር ከሆነ ክሊፕ ይኖረው ነበር እሄ ለስፌት ነው እና ፌክ ነው እውነተኛ ሁማን ሄር ለማወቅ በክብሪት 1ዋን ፀጉር መዞ አቃጥሎ ማየት ይቻላል ተጠቃሚ አደለሁም ግን ተጠቃሚ ጓደኞች አሉኝ
@mekdasabera2487
@mekdasabera2487 6 жыл бұрын
ትክክል ነው እንደውም በቀላል ዋጋ ነዉ አንዱ 600 የአሜርካ ዶላር ነው ሲሉ ሰምቻለው
@ekramseib1005
@ekramseib1005 5 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ይበቃኛል አላህየሰጠኝ ሲቀጥልም ሀራምነው ካላህከተሰጠውጭማጊ
@zabibahussain911
@zabibahussain911 6 жыл бұрын
እናማግናለን ወንድማችን እድሜ እና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችህ ይብዛልኝ
@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ
@አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ 5 жыл бұрын
በስማም በነፃም ብትሰጡኝ አለወስደም ክክክክክ ይገርማል ኮተት ስት ግራም ነው🤔
@mulumulu3554
@mulumulu3554 6 жыл бұрын
ጥሩ ነው ትንሽ ነው የዋጋ ልዩነቱ እናመሰግናለን በርታ
@betelhemwerkubetelhem7095
@betelhemwerkubetelhem7095 6 жыл бұрын
ይቅርታ ያምራል ግን ፈጣሪ የሰጠኝ ፀ ጉር ሲስም ብትሆን ለኔ በቂየ ናት
@zuzudamsse299
@zuzudamsse299 6 жыл бұрын
Alhamdulilah alla nimatiil isllaam
@ከመዳምጓዳ
@ከመዳምጓዳ 6 жыл бұрын
የአንድ ወር ደመወዜን ቱ ይቅርብኝ እኔ በራሴ እተማመናለሁ አያስፈልገኝም ሆ
@tita2619
@tita2619 6 жыл бұрын
ለሰርጌ ቀን ብቻ ነው የምፈልገው ከዛ ጫጉላ ስጨርስ ለሰው እሰጠዋለሁ እሱንም ፀጉሬ ብዛት ስለሌለው ግን ለአንድ ቀን አምስት ሺ ቆይ ላስብበት
@yabsrashemels6724
@yabsrashemels6724 6 жыл бұрын
Kikiki
@lenas.m5209
@lenas.m5209 6 жыл бұрын
እንደማትገዛ አውቀው ነው እንጂ በዚህ ዋጋ አይሸጡም 7000 ነው የሚሸጡት
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 6 жыл бұрын
LENA s.m እውነትሽን ነው እህቴ
@user-dw5ju4pk2y
@user-dw5ju4pk2y 6 жыл бұрын
ምን ጆሮየነዉ ወይሥ አዉዙቢላ ደሞበሁለትቀን ሊነቀል እኔማመን አቃተኝ የፈረሥመሆኑንእረሡትደ ሆሆ
@Sa-bp5hz
@Sa-bp5hz 6 жыл бұрын
Tuuttሰ Gffhh በኢስላም የፈረስ ፀጉር መቀጠል አይቻልም አልሀምዱሊላህ
@newuser6648
@newuser6648 6 жыл бұрын
ክክክክክክ እንዴ ምነው 5000ብር ለእናቴ የወር ቀለብአልገዛላት እሱን የምገዛበት
@teand5856
@teand5856 6 жыл бұрын
ወይይይ ወድሜ ተቸገርክብን ሁሉን ነገር ታሳየናለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ለፀጉር 500 ሺብር ማውጣቱ ይከብዳል የኔ 30 ኢጅ ነው ስት ይገዙናል አስማማልኝ እስቲ በዚህ እኳን ልልወጥ። ህድ ብቻነው እዴ እሚለወጠው ሰምተሀል ወድሜ።
@እንዳልኮራድሃነኝእዳልፈራ
@እንዳልኮራድሃነኝእዳልፈራ 6 жыл бұрын
Meseret degu ውሸታም ከ 24 ኢንቺ በላይ የለም
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 6 жыл бұрын
በነፃ ቢሠጠኝም አላደርገው አላህ የሠጠኝ በቂየ ነው 👎
@mimikonjo5159
@mimikonjo5159 6 жыл бұрын
5 ሺ ብር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ባይቀጠልሳ በ 5ሺ ብር ድሃ ሽሮ ስርትን ብናበላችው ትልቅ በረከት እናግኛልን እኮ
@nicehelentakelenice1592
@nicehelentakelenice1592 6 жыл бұрын
Mimi konjo tikekel marr
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እረ የኛ ህዝብ ግን ሼም የላቹም አደል ምናለ ባትቦጠረቁ እንደው በሞቴ በግድ ግዙ ብሌ ያሰራቹ የለ አዳሜ ምን ጨዋ ልሁን ትያለሽ ለነዚ ነገሮች እንደማታወጡ አትሁኑ እነሱ የገበያ ውን ዋጋ ዘረዘሩላችው እንጅ በአሁን ሰአት ሀገራቹ ብትገዙ ይሻላል ሳስበው እዝህ ውድ ነው ካለዛ ባትገዙ ይመረጣል ዝምብላቹ አትቦጥረቁ አይታቹ ባለው ነገር ላይ አስተያየት ብቻ እናበረታታ ካልተመቻቹ ላሽ በሉ ከተመቻቹቹ ማይል ግጩዋቸው
@ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ
@ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ 5 жыл бұрын
ትክክል ቅመም የሆንሽ ልጅ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያ ቱዮቦች ፀጉራችሁ በአጭር ግዜ ውስጥ እንዲያድግላችሁ ምትፈልጉ ልጆች ካላችሁ ዘይ ዘይቱን/ የወይራ ዘይት ነጭ ሽንኩርት ልጣችሁ አንድ ላይ እሳት ላይ ካዋሀዳትሁት በኅላ ተጠቀሙት የፀጉራችሁን ለውጥ በአጭር ቀን ውስጥ ታዮታላችሁ እኔ ከ ውጪ ዮቱበሮች አይቼ ነው ተጠቅሜው አሪፍ መሆኑን ያወኩት በዚያላይ አይነቃቀልም ነጭ ሽንኩርቱ በጣም አቅም ይሰጠዋል በዚያ ላይ ያስረዝማል
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
Selam Abera እናቱ ስንት ነጭ ሽንኩርት እናረጋለን ዘይት ዘይቱንስ ነጭሽንኩርት ሽታ የለዉም እኔ እንቁላል እና ዘይት ዘይቱን ነዉ እምቀባዉ ግንክስከኣሁን ለዉጥ እሚባል የለዉም እኔግን እምፈልገዉ ቁመት መጨመር ብቻነዉ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
አንድ እራስ ነጭ ሽንኩርቱ ሲፈለፈል ብዙ ይወጣዋል እሱን ልጠሽ በብርጭቆ ቂጥ ደፍተጥ አድርጊውና ከወይራ ዘይት ጋር አንተክትኪውና ሲቀዘቅዝ ቆዳሽን ማሳጅ አድርጊ 3 እስከ 5 ሰአት ካቆየሽው በኅላ በሚሸት ሻፖ ታጠቢ ምክንያቱም ነጭ ሽንኩርቱ ሽታ አለው
@selamassafa320
@selamassafa320 6 жыл бұрын
Selam Abera zayita zayitun ane yaa wayera zayita leyuneta alew ade. ?
@selamassafa320
@selamassafa320 6 жыл бұрын
wayera zayita yelayima zayita zayitun bicha latekem
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
አዎ ዘይት ዘይቱንም ይሆናል ሞክሩት
@AbcdAbcd-ty4jp
@AbcdAbcd-ty4jp 5 жыл бұрын
ክክክክ 21 ኢቻ ቴሊበዥን ነው እንደ እሪመት ይዥ ልመጣ
@luluhabshawit1438
@luluhabshawit1438 4 жыл бұрын
የተውሶ ይሄዳል ተመልሶ አሉ አልሀምዱሊላህ ያለኝን አላህ ከርጂም እድሜና ጤና ያቆይልኝ ይብላኝ ለነቅቤ መልኩ
@salamsisay9455
@salamsisay9455 5 жыл бұрын
የሰው ወርቅ አያደንቅ ምነው የራሴው ቁጥጦ ይሻለኛል በራስ መተማመን በብር አይገዛ አልሰማክም
@browngirl7355
@browngirl7355 5 жыл бұрын
be fesum wig adrgesh atawkim
@mekdesmekonen2554
@mekdesmekonen2554 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ፀጉር የለኝም ግን ሙታን ተሸክሜ የሔድኩትን ያክል ነው እሚከብደኝ ሀሳብህ ግን ጥሩ ነው በርታልን
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН
ቋይቶን ምድጃ
6:38
Ethiopian IP Authority (EIPA)
Рет қаралды 9 М.
ስለ ሁማን ፀጉር ኮፍያ /Upart wig
4:21
saba hair extensions
Рет қаралды 2,7 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12