ይሆው በናተ ብርታት ከብዙ ጊዜ ቡሀላ መጥቸ አለሁ ጥያቄችሁን ጠቅለል አድርጌ ይዥ መጥቸ አለሁ ተረድኚ

  Рет қаралды 11,666

ሸዋየ ገጠሬዋ

ሸዋየ ገጠሬዋ

Күн бұрын

Пікірлер: 202
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ Ай бұрын
እኮን ደህና መጡ ወደ ሸዋየ ገጠሬዋ ጢስ ቤት አድራሻ ጅዳ ሻራሄራ የወይባ ጢስ ጥሩ ገፅታና መልካም ጠረን እንዲኖር ያስችላል ተብሎ ስለሚታመን አዘውትረው የሚታጠኑ በርካቶች ናቸው፡፡ ሰውነትን በተለይም 👉ወገብና ማህፀንን ለማጠንከር እንደሚረዳ ይነገራል፡፡ 👉የወር አበባ ወቅት ያለ ሕመምን ለመቀነስ፣ መሀኖች መውለድ እንዲችሉ ለማድረግም የወይባ ጢስ አገልግሎት ላይ ይውላል ይላሉ እናቶቻችን ፡፡ ያላገባች ሴት የወይባ ጢስ የምትገባው አምራ ለመታየትና ትዳር ለማግኘትም ነው፡፡ የታጨች ሴት ደግሞ ውበቷን ለማጉላት ትጠቀምበታለች፡፡ 👉የወለዱ እናቶች ሰውነታቸው እንዲጠነክር፣ ከወለዱ ከጥቂት ቀናት በኋላ ጢስ ይገባሉ፡፡ 😍 ቀትር ላይ ፀሐዩ ሰውነት እንደሚጐዳ ስለሚታመን የወይባ ጢስ መታጠን የሚካሔደው ምሽት አካባቢ ነው፡፡ ከታጠኑ በኋላ ሰውነታቸው እንዲቀዘቅዝ ለጥቂት ደቂቃዎች ከቤት አይወጡም፡፡ 👉የታጨች ሴት አንዴ ታጥና ትወጣለች፡፡ 👉 የወለደች ሴት ግን እየገባችና እየወጣች ትታጠናለች፡፡ ቅቤ አናቷ ላይ ይደረግላታል፡፡ ገንፎና ወተትም ይሰጣታል፡፡ ከግማሽ ሰዓት ጀምሮ ረዘም ላለ ጊዜ መታጠን ይቻላል፡፡ አንድ ሴት ከመታጠኗ በፊት መላ ሰውነቷን ቅቤ ከተቀባች በኋላ ልብሷን አውልቃ ከላይ ብርድ ልብስ ወይም ሸማ ለብሳ ትቀመጣለች፡፡ ቅቤው ጢሱ ሰውነቷን እንዳይጐዳው ይከላከልላታል፡፡ በዕድሜ ከፍ ያሉና ልምዱ ያላቸው ሴቶች ረዘም ላለ ጊዜ ይታጠናሉ፡፡ ገጠር አካባቢ በብዙዎች መኖሪያ ቤት የወይባ ጢስ ያለ ሲሆን፣ ከተማ ውስጥ ለወለደች ሴት ብቻ የሚያዘጋጁም አሉ፡፡ በአካባቢው አንዲት ሴት በተደጋጋሚ ጢስ መግባቷ ጥንካሬዋንም ያሳያል፡፡ 👉👉👉ወይባ ጢስ ለመገጣጠሚያ ጥንካሬ በተለይም ለማህፀን ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጥ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 0552846358 ይደውሉ
@FelahTube
@FelahTube Ай бұрын
ያላገባች ሴት ቅቤ አትቀባምዴ ሆ እኔስ ከመጣሁ ያ በአይኔ ያየሁትን ቅቤ ነዉ የምቀባዉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
ማንወያለወ​@@FelahTube
@LubabaYmam
@LubabaYmam Ай бұрын
ሸዋየ ውደ አላህ ያጠክርሽ እናም መድና መስራት ፈልጌ ነበር እደት ነው የምታስመጭው ከኢቶቢያ ወይባውን በአላህ ጠቁሚኝ እና እኔም ልስራ ያረብ ስራ ደከመኝ 😢
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
እረቅሺውደሥወድሺ የሀገሬልጅዋ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
@@ሸዋየገጠሬዋ የኔውድበጣምየምወድሺ የኔፈቅረ አበሣየሤትተምሣሌትነሺጠክሪ
@أمعبدالرحمن-ف6ت5ك
@أمعبدالرحمن-ف6ت5ك Ай бұрын
የእኔ ውድ የሴትን ልጅ በሚድያ መውጣት ባልዴግፍም ግን ጥንካሬሽ ደስስስ ይለኛል ❤❤ ተስፋ ሁላ ይሰማኛል ስሀይሽ❤
@skettube4149
@skettube4149 Ай бұрын
አህለን ሸዋየ ማሻአላህ ምክራችንን ሰምተሽ ስለበረታሽ ዴስስስ ብሎኛል በርችልኝ
@binitube7524
@binitube7524 Ай бұрын
ማሸ አላህ በርትተሽ ስሪበት ውድ እህታችን❤❤❤❤❤
@راحةالقلب-ي4ف
@راحةالقلب-ي4ف Ай бұрын
እውነትሺነው ቁረአን ዲን የሜበረታታ የለም ግን ባይበላ ይቀራልጂ አልሞዝቅ በርች እህታችን እናተ ግነ ሢዘፍኑ አትዝፈኑ ሢቀሩ አረ ላሺ የምትሉ አሥቡበት እኪ እኔንም አበረታቱኝ አልሀምዱሊላህ ያልፋል በአላህ ፍቃድ ኢንሻአላህ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
እንደማመር,,🎉🎉🎉
@نصرهاحمد-ذ2ق
@نصرهاحمد-ذ2ق Ай бұрын
ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላህ. ይገዝሽ ስራ ለለላቸወ አላህ እርዚቃቸወ ያረብ አብሽሪ
@bedriyayesuf-r3o
@bedriyayesuf-r3o Ай бұрын
ሸዋየ በረች ውደ
@kadjahussen
@kadjahussen Ай бұрын
አቺ ጠካራ ነሺ ብዙ አልፈሻል ሸዋ ጠክሪ እኔንም ደምሩኚ ወገን ❤❤❤
@JEMALALIEDRIS
@JEMALALIEDRIS Ай бұрын
ብርቱ ሴት አላህ ይገዝሽ እህቴ ❤❤
@eexxxx1781
@eexxxx1781 Ай бұрын
በርቺልኝ አይዞሺ አላህ ያብራራልሺ 😢😢😢😢እህቲ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
ሸዋየን ማነው እንደኔ ጥንካሬዎን የሚወደው በቅንነት ደምሩኝ ቅመሞችየ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
እሽ እንደማመር እህት ደመሪሻለሁ ደምሪኘ
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
@fatimaa9853 እሽ እማ እኔም መጣሁ
@elhamtube
@elhamtube Ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ እንደማመር ሸዋየም ደምሪኝ የኛመልካም
@dubaiBangladesh-j5f
@dubaiBangladesh-j5f Ай бұрын
ሀይ​@@sofi8983
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
እኔ በጣም ነው የማደንቃት❤❤❤
@አላህወኪል-ሰ4ቐ
@አላህወኪል-ሰ4ቐ Ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ጀግና አላህ ያሠብሽበት ያድርስሽ ያረብ
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty Ай бұрын
አብሽሪ ሀያቲ አላህ ያግዝሽ ጠንካራ ነሽ በዚሁ ቀጥይበት
@makyamd6204
@makyamd6204 Ай бұрын
በረቺየኒውድ አላህ ለጥሩደረጃየድረስሺ እደሚናጤና ከመላቤተሰብሺ የኒጀግና በረቻልንንን
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምረኝ🎉
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 Ай бұрын
የኔውዲ አቺ መልካም ሰውነሽ
@Semera965
@Semera965 Ай бұрын
አይዞሺ እህቴ በርቺ
@Erahmet-p4z
@Erahmet-p4z Ай бұрын
ሸዋ ዩቱብእድከፍችልኝ አቤትሽእመጣለሁ
@FatmaFatma-wm7gp
@FatmaFatma-wm7gp Ай бұрын
ጎበዝ በርች
@tetr4232
@tetr4232 Ай бұрын
ሸዋየ እኔ የምጠይቅሽ ውዴ አንች ኢቃማ የለሽም እንዴት ነው ስራ የጀመርሽ በተለይ ብዙ እህቶች ስራ የፈቱ አሉ በየአሉበት ሁነው ስራ ፈጥረው እንዲሰሩ እንዴት እንደጀመርሽ ከመነሻሽ ጀምረሽ ያለውን በደንብ አብራሪልን የምትሉ ላይክ አርጉጉጉጉ
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ Ай бұрын
እህት አላህን ተወከይ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@HayatHayat-fm7rr
@HayatHayat-fm7rr Ай бұрын
ማሻአላህ በርቺ ማማዬ ጠካራ ጎበዝነሽ ጠክሪ አላህ ይርዳሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ Ай бұрын
በርችና ስሪ ሀገርሽም መግባት አስቢ ልጆችሽን አብረሽ አሳድጊ ሁቢ ቁርአን አሚያበረታታ የለም ትክክል ነሽ ሁኖም ላንች የምነግርሽ ነገር ኢትዮብሽን በርችና ስሪ ለመግባት አስቢበት ሀገር ቤት ዘንጠው ኢትዮብ እየከፈላቸው እየኖሩ ነው ዩስሪም እንኳን ሻረችልሽ ማሬ ወሊድየ እንደት ነው
@እኔለኔአለሁ
@እኔለኔአለሁ Ай бұрын
ለተመልካች የማስተላልፈው መልክት ነገ ተወቃሽ እኛ ነን ሲዘፍኑ ሲጨፍሩ እናያለን ግን ሀድስ ቁርአን አናበረታታም እኔ በበኩሌ ላይክ ሰብ አረጋለሁ ኡስታዙ ሁላ ተመልካች የላቸውም ተው እንመከር ያበናት አልፈን ተርፈን ለስደተኞች ነው ማበረታታት ያለብን
@user-tc3qf1yf7s
@user-tc3qf1yf7s Ай бұрын
ኢሻአላህ እመጣለሁ ውድ
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid Ай бұрын
ማሻ አለህ አንች ጀግና ጠከራ እህተችን ነሽ አብሽር በርቺ ጉዞ ወደ ፍት❤
@emusedera
@emusedera Ай бұрын
አላህ ይገዝሸ በርች እኛንም አበረታአችን 🎉❤❤🎉🎉
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
@@emusedera አወን ወላሂ
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
@@emusedera በረቻነው ማለት ያለብን
@فيفيسعود
@فيفيسعود Ай бұрын
ማሻ አላህህ መብሩክ ሸዋይዬ አይዞሽ የኔ ጠንካራ ብርቱ ጎበዝ ሴት ነሽ አሁንም አላህ ያበርታሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እኔም ቢሳካልኝ መጥቼ ወይባ እሞቃለሁ ኢንሻ አላህ❤❤🎉
@NwaMawa
@NwaMawa Ай бұрын
ሀላ
@amoonym6348
@amoonym6348 Ай бұрын
ማሬ የልጂሽ አባትጋተመለሽደ ደሥሢል
@MohammadArman-h5f
@MohammadArman-h5f Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉ባረክ አላህ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Ай бұрын
አሁን ጥሩ ስራ ጀመርሽ ጎበዝ በርቺ ከሜካብ መሰራት ይሄንን ቢታጠኑ ወይባ ይጠቅማል ልክ ነሽ አይን ሀቅ ነው
@MHAYYoutube
@MHAYYoutube Ай бұрын
በርች ውዴ💖💖💖💖)💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@LiLi-q9l9y
@LiLi-q9l9y Ай бұрын
ስወድሽ❤❤❤
@MohammadArman-h5f
@MohammadArman-h5f Ай бұрын
እሻአላህ አይዞሽ በርቺ
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ነይልን እህታችን እንካን ደህና መጣሽ 🌾🌾🌾🌾🌾
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته Ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አብሽሪ አላህ ካቺጋ ይሁን
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ጠንካራ ልጅ ናት ሸዋየ አብሽሪ ጠንክሪ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@hfugrty7513
@hfugrty7513 Ай бұрын
ማሻአላህ ተባርካላህ
@SophiaAhnad
@SophiaAhnad Ай бұрын
አላህ ከክፉነገር ይጠብቅሽ የኔ መልካም
@እማበዱአሽ-ገ6ኸ
@እማበዱአሽ-ገ6ኸ Ай бұрын
ማሻአላህ ጠክሪ ውደ❤❤🎉🎉
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
የኔ ውድ በርች ❤❤❤🎉🎉
@رحمه-ن2ظ
@رحمه-ن2ظ Ай бұрын
አብሽሪ ሸዋየ ጠክረሽ ስሪ
@احمدعلي-خ5خ9ه
@احمدعلي-خ5خ9ه Ай бұрын
ጠክሪብሽሪ
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 Ай бұрын
አይዞሺ❤❤❤❤ሸዋየ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp Ай бұрын
የኔውድ እህት ዱኒያ አታላይነች ሚድያላይ መውጣታችን ቢቀር ሜካፕሽን ቀንሽ አውቆጠፍ አንሁን ባይነኝ በተረፈ በርች❤
@Hayuhayumu
@Hayuhayumu Ай бұрын
የኔ ቆጆ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን ስለሂወቴ ካች እየተማርኩኝ እራሴን ጠንካራ ለማድረግ ነው 😢😢😢❤❤❤❤❤❤ ጠንካራ መሆን እፈልጋለሁ
@LailaAdim-to9fd
@LailaAdim-to9fd Ай бұрын
ጠክረሽስሪ ጎበዝልጅነሽ ❤
@zinetahmed4694
@zinetahmed4694 Ай бұрын
አብሽሪ አች ጠካራ ነሽ ወላሂ
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d Ай бұрын
መብሩክ በርችልን ኢሻላህ ትልቅ ደረጃ እደምደርሽ እርግጠኛነኝ የኔ ቅን
@hayattube4879
@hayattube4879 Ай бұрын
በርች የኔ ውድ ጠክሪ
@ZeedKassa
@ZeedKassa Ай бұрын
የኔ ዉድ በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 Ай бұрын
ማሻ አላህ
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته Ай бұрын
ለዱአሽም አሚን
@AhmedAhmed-sz7ss
@AhmedAhmed-sz7ss Ай бұрын
የኔ ውድ በጎደለሽነገር ባረዳሽም አብሬሽ አልቅሻለሁ ዱአም አርጌልሽ ነበርአላህም አላሳፈረኝም ደስታሽ ተመልሶ አየሁት
@ghffc-cn1qt
@ghffc-cn1qt Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu Ай бұрын
ማሻአላህ ጠክሪ ሁሉም ያልፈል
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Ай бұрын
ማሻአላህ
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d Ай бұрын
ሽዋየ የኔማር
@zedzed-hu9xd
@zedzed-hu9xd Ай бұрын
ሸዋየ የኔ ብርቱ ሴት
@xu3ou
@xu3ou Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም አብሽሪ በርች ማሻ አላህ ❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምረኝ🎉
@Ahmed-ti2nz
@Ahmed-ti2nz Ай бұрын
አይዞሽ
@azeb4321
@azeb4321 Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@habebwioio2584
@habebwioio2584 Ай бұрын
አብሺረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Saada-f5l
@Saada-f5l Ай бұрын
ጠንክሩ እህት ጎበዝ ልጅነሽ ማሻአላህ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
የኔ ውድ በርችልኝ❤❤❤
@zamzamዜድየሀራዋ
@zamzamዜድየሀራዋ Ай бұрын
የኔዉይበርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zuzuየደሴዋ
@zuzuየደሴዋ Ай бұрын
መድና ብትሆኝ እመጣ ነበር ለወይባው
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ማሻአላህ,,በርችይ,,አላህ, ያግዝሽ🎉🎉,,
@MaMa-o6p6n
@MaMa-o6p6n Ай бұрын
እሰይ❤❤❤ በርች ሽዋየ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕🥰🥰
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
እኔም ወላህ የልጅሽ ነገር በጣም ጨንቆኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ ላይ በውስጥ ፅፊልሽ መልሰሽልኝ ነበር አላህ ያሳድግልሽ ልጅስ አይታመሙ ያረብ ከባድ ነው ❤❤
@fatumaawlu.youtube2449
@fatumaawlu.youtube2449 Ай бұрын
በርቺ
@Ksa-t7e
@Ksa-t7e Ай бұрын
አብሽሪ ወደ
@HahahahVhaahh
@HahahahVhaahh Ай бұрын
ማነውእሚባለውያለሽበትኢንሻአሏህአድቀንእመጣለው
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ጎበዝ
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena Ай бұрын
በርችልኝ የኔ የዋህ❤❤❤መልካምነት ለራስ ነው❤❤
@ህልሟንናፋቂዋ
@ህልሟንናፋቂዋ Ай бұрын
በርች 🎉🎉🎉
@dfdhh3084
@dfdhh3084 Ай бұрын
የኔ ውድ በርች
@Shem937
@Shem937 Ай бұрын
🎉🎉በርች
@Kamila-zr9qg
@Kamila-zr9qg Ай бұрын
እኔ እዚህ ቻናል ላይ ከሌለሽ እኔም አልኖር ሸዋዬ የኔ ውድ የኔ ጠንካራ ለመጀመረያ ጊዜ ያወኩሽ በዚህ ነው ቲክታክ ስከፍትም እዛም ፈልጌ ነው ያገኘውሽ በጣም ነው እምወድሽ ወረቢ ከድሮም ጀምሬ😢❤❤❤❤
@hayateሀያት
@hayateሀያት Ай бұрын
አምሣሺእናሥገባትያላየመዳምቅመሞቺየ
@ዘምዘምM
@ዘምዘምM Ай бұрын
አብሽሪውደ❤
@صفيبنتاحمد
@صفيبنتاحمد Ай бұрын
ማሻአላህ መብሩክ
@JamilahA-jm6hc
@JamilahA-jm6hc Ай бұрын
አብሺሪ🎉🎉🎉🎉
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
አይዞሽ እህት ጠክሪ
@Hdihhdg
@Hdihhdg Ай бұрын
ሠላም ነዉ
@الال-ط3ذ2غ
@الال-ط3ذ2غ Ай бұрын
በርቺ ውደ🎉🎉🎉🎉🎉
@ma1ma115
@ma1ma115 Ай бұрын
አብሽሪ አለ ህ ይገዝሽ
@Saada-f5l
@Saada-f5l Ай бұрын
ስር እዳትሸጭ ያምሻል እደ እህትጠንክሪ በርች
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
ሳህ
@IMAN-yx7uw
@IMAN-yx7uw Ай бұрын
አብሽሪ. አመት. ይቱብክፈችልኝ. ልጣ
@FoziMyወሎ
@FoziMyወሎ Ай бұрын
ሸዋ እህቴ አይተሺ እዳታልፊኝ የተ ታ አጂባር ልጂ ነሺ እደ መቅደላማሻ አካባቢ አሁነው ሰብሰክራይብ ያረኩሺ ቴክቶክ የለኝ እና ጠፍተሺ ነበር በሌላሰልክ ነበርየምከታልሺ
@feke2tube
@feke2tube Ай бұрын
ሸዋዬ የኔ ቆጆ አይዞሸ በርቺ አትሸጭው ጠክረሸ ስሪ ሀገር ሰትገቢ ትሰሪበት አለሸ የኔ ጀግና ሴት አብሸሪ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fafemohamd
@fafemohamd Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እንኳንም አሪፍ ሄደልሽ
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
በጉሩፐ አሰተዋዉቂዉ እንጂ ወይባ ብዙ ሰዉ ይፈልጋል የዋትሳፐ ጉሩገ ላይ በየቀኑ ልቀቂ
@Hayutiyuti21
@Hayutiyuti21 Ай бұрын
ምን መሰንበት ብቻ ሸዋ ከምሽኮ እህቴ ❤❤ አብሽሪእሽ
@Jamal45678
@Jamal45678 Ай бұрын
አይዞሽ አላህ ይገዚሽ
@አልሃምዱሊላህያረብ
@አልሃምዱሊላህያረብ Ай бұрын
ማሻአላህህህህህህማሻሻሻሻላላላህህህህህህህህህ
@امسلماناروح
@امسلماناروح Ай бұрын
ماشاء الله الله يحفظك ويسعدك يارب
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد Ай бұрын
ሸዋየ ጠፍተሽ ነበር እኳን ደህና መጣሽ ወይባ እኔም ባገኝ እሞቅ ነበር ግን ይሸታንኮ ማለቴ ለአረቦች ሙቀው ሲወጡ ሹርጣ እዳይከታተሉሽ ጠቀቅ በይ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ,በቅንነት😅😅
@MadenahMuhammad
@MadenahMuhammad Ай бұрын
❤❤❤❤
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ Ай бұрын
Woooooow🎉
@zezuzezu-b3n
@zezuzezu-b3n Ай бұрын
ሸዋየ ገጠሬዋ የሚል ፓናር ለይቱብሺ አሰሪና ሶስት አራት ኮብ በይቱብ ስምሺ አሰሪያ ረዘም ያለች ከነብ ካለችሺ ላች መቀመጫ ወበር አዘጋጂና ባድ በኩል ባለው ግድግዳ ስር ዲኮር ሰሪና ከዛ እዛ የመዳም ቅመሞችን ኢተርቪው አድርጊ ለዱባየች እዮሀ ሚዲያ ይሄድላቸዋን ለሳኡዲዎች ግን ስለሌለ ተጠቀሚበት 🎉❤
@maremmohamd8641
@maremmohamd8641 Ай бұрын
❤❤❤👍👍
@راحةالقلب-ي4ف
@راحةالقلب-ي4ف Ай бұрын
mabruk absheri mamaya
#ታራርቆ  ትዳር # ባሌ#  አገባ#
9:11
ሸዋየ ገጠሬዋ
Рет қаралды 17 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 60 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 59 МЛН
የእናቴን ቤት አስተካከልኩላት ☺
16:05
JAMIK TUBE | ጃሚክ ቲዩብ
Рет қаралды 74 М.
በ ኤርሚ ቤት ሰው ከሞት ዳነ//ወደ ሲኦል ነው የምሆደው
42:51
Naod Tube ናዖድ ቲዩብ
Рет қаралды 2,3 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 60 МЛН