የሆነውን ለመቀበል እና ለማመን ባንኮክና አሜሪካ ድረስ መሄድ ነበረብኝ!! ጀግና መፍጠር የትግስት

  Рет қаралды 449,297

Donkey Tube

Donkey Tube

2 ай бұрын

ምሉዕ ፋውንዴሽንን ለማገዝ
-የጎፈንድሚ ሊንክ gofund.me/2c9be2d2
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000523465035
- ስልክ.ቁ +25941034444
Support Melu’e Comprehensive Therapy Center gofund.me/2c9be2d2
Melu'e Comprehensive Therapy Center provides IEP based intensive one-to-one therapy services in addition to group and family therapy services which makes the facility a center of excellence. The Center currently has enrolled only 34 children in two shifts due to resource constraints with more than 300 children on a waiting list.
With your donation, you are helping to ensure that the Therapy Center can continue the day-to-day operation of providing therapy services without interruption to more children who are in need of such life changing provisions of care and services.
Our goal is to raise $100,000 to support the Therapy Center in its effort to buy the current rental place (together with other funding options) and enroll additional underprivileged children from the waitlist for the coming new year.
Get involved and change the life of a child with developmental disability in Ethiopia!
ጀግና መፍጠር ከ ዘጠኝ ወር በኋላ በአዲስ እንግዳ ዛሬ መቷል የዛሬ እንግዳችን ትግስት ሀይሉ ትባላለች ከ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ማስተማር ጀምሮ በህይወቷ የምትወደውን እና ለጥንካሬዋ መሰረት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅነት ብሎም የአቬሺኑ የተማሪዎች አስተማሪ እሰከመሆን የደረሰችበት በወቅቱ አየር መንገዱ የበረራቸውን በረራዎች አብዛኛውን የበረረች እና በብዙ የሂወት ውጣውረድ ያሳለፈች ብትሆንም ከምትወደው ሞያ በድንገት ልጆን ቤት ውስጥ ለማስተማር በራሷ ፍቃድ ወስና ልጇን ማስተማር ጀመረች ሆኖም ልጇን ለማገዝ ወስና ማስተማር ላይ እያለች ለሌሎች ወላጅ መድረስ እዳለባት በማሰብ ቤቷ ውስጥ መጽሐፍ ማንበቢያ እና ወላጆችን በማሰልጠን ልጆቻቸውን ቤት ውስጥ እዲያግዙ ማድረግ ጀመረች ሆኖም ምዕሉ ብላ ፋውንዴሽን ከፈተች ራስ በመስጠት የምታምነው ትግስት አሁን ያለችበትን ሁኔታ ለማየት ቪዲዮውን እንከታተል!!
Welcome to New Guest Today! In this episode, we have the incredible special guest. Tigist , a former flight attendant for Ethiopian Airlines, has always drawn strength from her experiences since her early school days. Today, she is a devoted student teacher and has embarked on an inspiring journey.
Driven by her passion for education, Tigist made a life-changing decision to homeschool her own son. Realizing the importance of support for parents in similar situations, she took the initiative to reach out and extend a helping hand to others. Tigist opened her doors to parents seeking guidance and started organizing reading sessions and training workshops in her own home.
Motivated by her unwavering commitment, Tigist went on to establish the Ma'alu Foundation. This foundation serves as a platform to empower parents and equip them with the necessary tools to aid their children's education at home. Through her foundation, Tigist strives to create a supportive community where parents can exchange knowledge, learn new techniques, and foster a love for learning in their children.
Join us on this captivating episode as we delve into Tigist remarkable journey as a flight attendant turned student teacher, homeschooling advocate, and founder of the Ma'alu Foundation. Prepare to be inspired by her unwavering dedication to education and her mission to empower parents and children alike.

Пікірлер: 606
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 Ай бұрын
ESHEYEE YOU are like eyeglasses that we can see real human life history. Big respect ❤❤❤❤❤❤
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ እናት ማለት የፈጣሪ ትልቅ ስጦታ ናት ክብር ለናቶች የምትሉ በላይክ አሳዩ
@EloheeBirhanuu
@EloheeBirhanuu 2 ай бұрын
ነገ እኮ ደብር ዘይት ነው እንኳን አደርሳቹ ውድ ኦርቶዶክሳያውያን👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ayenewmulat8544
@ayenewmulat8544 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@rhmaathudi4075
@rhmaathudi4075 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@hilinamolla8576
@hilinamolla8576 2 ай бұрын
Amen enkan abro aderse
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Sariy177
@Sariy177 2 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 2 ай бұрын
Amen amen amen
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 2 ай бұрын
Amen፫
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 2 ай бұрын
Amen🙏🙏❤️🙏
@meseretbalaker
@meseretbalaker 2 ай бұрын
አንቺንም ይጠብቅሽ
@TigsiTTolosa
@TigsiTTolosa 2 ай бұрын
Amen🥰🥰🥰
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 2 ай бұрын
የነገወ ቅዱሰ ባልወድ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት አምላክ ቅዱሳን አሜን ❤
@AmeleworkMamuye
@AmeleworkMamuye 2 ай бұрын
Amennn
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@anthanemeles7146
@anthanemeles7146 2 ай бұрын
አሜን
@nvvgbfff9032
@nvvgbfff9032 2 ай бұрын
Amen amen amen
@user-lp1dc6rj1b
@user-lp1dc6rj1b 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ደስ ስትል እርጋታወ ንግግሯ❤ብቻ እናትነት ታየባት ስታምር❤ፈጣሪ አንቺንም ቤተሰብሽንም ይጠብቅ❤
@kadotube9947
@kadotube9947 2 ай бұрын
እናት እኮ ሉዩ ናት ክብር ለናቶችህ እናቱን የምወድ ላይክ ያድርግ🙏
@AbrhamHaile-is5cu
@AbrhamHaile-is5cu 2 ай бұрын
ነገ እኮ“ መድሃኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆኖ ሰለ ዳግም ምጽአት ያሰተማረበት ማቴ.24:1-35”እንኳን አደረሰን/አደረሳችሁ!!
@YaneneshMesfin-bk2do
@YaneneshMesfin-bk2do 2 ай бұрын
አሜን ❤
@user-fg3qu5wx9m
@user-fg3qu5wx9m 2 ай бұрын
Enkon abro aderesen
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 ай бұрын
እወ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤💒💒💒💒
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-gt4fr7qr6r
@user-gt4fr7qr6r 2 ай бұрын
​@@user-fg3qu5wx9m-קקק
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 2 ай бұрын
ገኒ ማለት ወሰን አካባቢ ኮተቤ ፓራዳይዝ የምታስተምር ከሆነች የመልካም መምህራን ቁንጮ ማለት ነች እሼ ብታገኛት ብዙ መምህራን ከሷ ይማራሉ ልጆቼን አስተምራልኛለች ዘመኗ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 ай бұрын
የኛ እናት የጻድቃኔዋ የኛ እመቤት የተከፉት ሁሉ እናት አንችን የመሰለች እናት ስለተሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለደብር ታቦር ብአል ❤
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 2 ай бұрын
ደብረ ዘይት ነው እኮ ምነው ለነሀሴ መቸኮል?
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 ай бұрын
እሼ ምን እንደምልህ አላውቅም ለሁለተኛ ጊዜ በኦቲዝም ዙሪያ ግንዛቤ እና የህይወት ልምድ ያላቸውን ሰዎች ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ለኛ ኦትስቲክ ልጆች ላላቸው እናቶች ቀኑ ለጨለመብን ትልቅ ተስፋ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 ай бұрын
ስለ እመቤታችን ተወርቶ ሳላለቅስ ቀርቼ አላዉቅም ኡፍፍ ❤❤
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde 2 ай бұрын
አኔም ልጅ አለኝ በደንብ ነው የምረዳሽ ትግሉ ቀላል አይደለም ብዙ ከአንቺ ተማርኩ እግዛብሔር ጤናሽን ይስጥሽ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 2 ай бұрын
ቅድስት አርሴማ የስንቱን አንደበት እንደከፍተች እኮ ተመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ❤❤ ገንዬ❤❤ በልጆችሽ አግኝው መልካም ሰው ከእግዚአብሔር ነው ኑሪልን
@Sameri21Gkerstos
@Sameri21Gkerstos 2 ай бұрын
ልጅሽ ታድሎ እንዳንቺ አይነት ጀግና እናት ስላለው ፈጣሪ የልፋትሽን ዎጋ ይክፈልሽ
@Naniya254
@Naniya254 2 ай бұрын
መውለድ ሀላፊነት ነው ሀላፊነት ሚሰማው ሰው ደግሞ መክፈል ያለበትን ዋጋ ይከፍላል እናትነት ይለያል❤
@tseyonbiratu9831
@tseyonbiratu9831 2 ай бұрын
ስለ እኔ ልጅ የምታወሪው ነው የመሰለኝ እያለቀስኩ ነው የስማሁሽ። እኔ አሁን የለሁበት ልክ አንቺ የለፍሽበት ሁኔታ ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር አንቺን የረዳ እኝንም ይርዳን 😢😢
@user-oj8xn6wy7q
@user-oj8xn6wy7q 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Ethiopia750
@Ethiopia750 2 ай бұрын
Ayezhoshi camel milk atchwe
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 2 ай бұрын
ፅዮን ማርያም ትደባብሰው😢
@-adeyabeba788
@-adeyabeba788 2 ай бұрын
Amen
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 14 күн бұрын
መምህር ግርማ ጋር ዉሰጅዉ አይዞሽ❤❤❤
@azebmekonnen1297
@azebmekonnen1297 2 ай бұрын
አናት ማለት ለልጆቾ የምትኖር ከራሶ ይልቅ የልጆቾን ደሰታና አድገት የምታስቀድም መሆኖን በተግባር ያሳየች ጀግና ! የድንግል ማርያም ልጅ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ።
@mahletgetachew3749
@mahletgetachew3749 2 ай бұрын
😊😊
@zerubabelabebe8038
@zerubabelabebe8038 2 ай бұрын
የሚቀርቡት ሰዎች ታሪክ የሚገልፁበት መንገድ ይገርመኛል።
@Nina-pr6rq
@Nina-pr6rq 2 ай бұрын
I said the same thing
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 2 ай бұрын
Betam eji silitinaw eskimisil dirs
@millala7327
@millala7327 2 ай бұрын
lk nw btam bmigrm mlku nw emikerbew btkkl slemiyadamtachew ymslegnal
@eyobtse
@eyobtse 2 ай бұрын
I known her since childhood. I know her parents very well. She super cool and very kind person. May God bless her and her family
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 2 ай бұрын
She’s very kind and funny too she’s fun to be with
@fatumagoshu5477
@fatumagoshu5477 2 ай бұрын
ጀግና እናት የአነጋገር ለዛሽ ❤ አይዞሽ የ ልፋትሽ ዋጋ ትልቅ ስኬት ላይ ይደርሳል ! ኢንሻ አላህ 🤞🏽
@KidistBelay-nh1ls
@KidistBelay-nh1ls 2 ай бұрын
ለልጅ የሚከፈል መስዋትነት እያንዳዱ አናት እንደዚህ የሚናገረው ትምህርት አለ
@LeulYitayew
@LeulYitayew 2 ай бұрын
እንኳን ለደብረዘይት በዓል አደረሳችሁ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች🙏🙏🙏
@anthanemeles7146
@anthanemeles7146 2 ай бұрын
አሜን
@user-hu8vk8zp7n
@user-hu8vk8zp7n 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች በሥደት ክፉ አይንካችሁ😢 አትታመሙ ፀሎት ዱአ እንደራረግ
@user-rr2bm9hj4x
@user-rr2bm9hj4x 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@alemmelesse1763
@alemmelesse1763 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ so honored to call you my friend and sister❤❤ What a beautiful interview. Thank you Eshe for allowing her to be her true self. In and out beautiful.
@kadotube9947
@kadotube9947 2 ай бұрын
የኢስልምና እምነት ተከታዬችህ ለኢድ ዋዜሜ እንካን አደረሳቹሁ የዛሬ አመት አላህ ከቤተሰባቸህ ጋር ያድርግልን ስደት በቃ ይበለን ሁላቹሁ በእምነታቹሁ ሰልዩ ዱዓ አድርጉ ለአገራችንንን😢😢😢😢
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
ገኒ ❤❤❤ ምርጥ ጎደኛ ናት እንያት እናመስግናት እደዚህ አይነት ጎደኛ አለ ❤❤❤
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 2 ай бұрын
ትግስት በጣም የምንወዳት የስራ ባልደረባ ነበረች ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለብዙ ቤተሰብ አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤
@user-gm2jr9oy7l
@user-gm2jr9oy7l 2 ай бұрын
ክፍል 2 ይለቀቅ ቶሎ ዉይይ በጣም ደስስ የሚለ ነው እርጋታዋ ❤❤
@KalkidanDesalegn-wg4iu
@KalkidanDesalegn-wg4iu 2 ай бұрын
የተጨነቃችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ከኛ ጋ ይሁን
@peacelove4778
@peacelove4778 2 ай бұрын
አሜን
@anthanemeles7146
@anthanemeles7146 2 ай бұрын
አሜን
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 2 ай бұрын
Amen
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
አሜን ፫ 🤲❤
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 2 ай бұрын
አሜን
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያመጣልን ዘንድ በፆሎት እንትጋ ❤ በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አመስግናለሁ እህቶች አድምፁት ታተርፉበታላችሁ መጽሐፉን ወደ አማረኛ ቋንቋ ቢቀየር ለብዝዎች ይጠቅማል !! እናመሰግናለን!! ክፍል ፪ እንጠብቃላን
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 2 ай бұрын
ውይ እናት ሁሌ ለልጆቻ እንደ ሻማ የምትቀልጥ ጠንካራ እናት ነሽ❤❤❤
@makdassmakdass391
@makdassmakdass391 2 ай бұрын
እናት ማለት እዴ ነው መልካም እናት እድሜሽ ይርዘም በምን ቃል ልገልፃሸ አልቻልኩም ተባረኪ❤❤❤
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የምትል ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛ ናትሳቋ ራሱ ደስ ይላል። ጠንካራ እናት ነሽ በጣም የሚገርመዉ ባለቤትሸን ሳላደንቀዉ አላልፍም ብዙ ወንዶች ጥለዉ ይሄዳሉ የሴቷ ጥፋት ይመስላቸዋል። እግዚአብሔር ያሳድገዉ አይዞሽ በርቺ። እሸቱ ግን ፆሙ ነዉ ያከሳህ ወይስ አሞሀል ጭዉ አልክ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ትልቅ ክብር ለጀግና እናቶች ይገባቸዋል ! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 ай бұрын
እናትነት ልዮ ነው ❤ ውስጣችን የሚነግረን ነገር አለ ፡ ብቻ ጀግና እናትነሽ ፡ ባለማወቅ የልጆቻቸውን ስሜት ላልተረዱም ትልቅ ምሳሌ እና ትምህርት ትሆኛለሽ ፡ በርቺልን ተመስጩ ነው የሰማሁሽ ❤ እጅግ አስገራሚ ታሪክ ነው እሼ እናመሰግናለነን እውነትም ጀግና ፡ ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው ምወደው ፡ የአየር መንገዱ ታሪክ ቆይታሽ እራሱ ፡ በጣም ግሩም ነው ፡ ዛሬ ላይ አየር መንገዱ እንዳቺ አይነቱ ያስፈልገዋል ፡ ብትቀጥይ ያሀገር ኩራት ነሽ ፡ ክፍል 2በጉጉት እንጠብቃለን ❤
@edenDemilshe
@edenDemilshe 2 ай бұрын
በናትህ እሽየ ፓርት 2 ልቀቅልን ቶሎ ልቤ ተንጠልጥሎአል ስለ እኔ ልጅ የምታወራ ነው የመስለኝ
@merawit2074
@merawit2074 2 ай бұрын
አስኪ ወይ ቴሌግራም ቻናል ወይ የሚያገናኝ ቲውብ ከፍተን ብንወያይ
@semereberhane6807
@semereberhane6807 2 ай бұрын
Perfect definition of a strong and intelligent mother.
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 2 ай бұрын
የነገዉ ቅዱስ አማንኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@wengelawitbisrat8934
@wengelawitbisrat8934 2 ай бұрын
ከነ ባለቤትሽ ክንፈ ጭምር ጀግና ሴት ነሽ ❤ ስትናገሪ እርጋታሽ እና ሀሳብሽን ቀለል አድርገሽ ያስቀመጥሽበት መንገድ ደስ ይላል ለምሳሌ about speech therapy
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 2 ай бұрын
የውነት ጀግና እናት ነሽ❤ እሼ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን አደራ እንዳታቆይብን ❤
@MekdiComp
@MekdiComp 2 ай бұрын
የውነት ጀግና እናት ነሽ ቀጣዩን በጉጉትእንጠብቃለን አደራ እንዳታቆይብን ❤❤❤❤❤❤❤
@sebleabera4939
@sebleabera4939 2 ай бұрын
የኔም ናታን ሁሉም ችግሩ ካንቺ ናታን ጋር አንድ ናችው ፈተናዎቹም እጅግ ከባድ ናቸው:: ተመስግን አንቺ ፈጣሪ ረድቶሽ አቅምም ስላለሽ ተሻገርሻቸው የኔ ናታን ግን ባስገባሁት ት /ቤት እያስወጡት አሁንም ቤት ነው ምንም ለውጥ የለውም እኔ ብቻ ነኝ የቀን ሥራ ሰርቼ ማኖራችው ችግሩ በጣም አቅምና ጊዜ ይጠይቃል መጨረሻውን ያሳምርልሽ እህቴ
@asmaitghebrekidan5364
@asmaitghebrekidan5364 19 күн бұрын
Slksh laklg
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 ай бұрын
ደስ ይምትይ ጎበዝ ጀግና አናት ነሽ🙏🏽🌼🌸 ምርጥ ወላጆች ናችሁ, ልጆቻችሁን ቸሩ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🙏🏽🤗
@ELSABETHKEBEDE-fz9rc
@ELSABETHKEBEDE-fz9rc 2 ай бұрын
You are model of strong mother ❤❤❤❤
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 2 ай бұрын
😢😢😢😢 የኔን ህይወት ነው የኖርሽው ልዩ ነቱ እኔ ክብር ለመደህኒያለም ያለሁበት ሀገር ብዙ ነገር የተሟላ ስለሆነ አለፍሁት እኔም ልጀ ትምህርት ቤት ሲደንስ አይተው አልቅሻለሁ ያው ዳንስ ስል ሙከራውን ማለቴ ነው
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde 2 ай бұрын
እስይ እግዛብሔር ይመስገን አንቺን የረዳሽ አምላክ እኔንም ይየኝ 🙏🙏🙏
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 2 ай бұрын
@@fereweynitewolde አይዞሽ በእምነትሽ በርች እኔ ለውጥ ያየሁት በፀበል በእምነት የተለዬዩ ቦታወች በመሄድ ነው እምነትሽ ምንም ይሁን በምታምኝው ጠንክሪ
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde 2 ай бұрын
እሺ በጣም ነው ማመሰግነው እግዛብሔር ያክብርልኝ እህት አለም 🙏
@messilemma5116
@messilemma5116 2 ай бұрын
ከኦትዚም ልጆች ጋር ሰርቻለሁ በዚሁ ህይወት አልፊአለሁ የማግዛቹ ነገር ምክር ዝግጁ ነኝ ከሀገር ውጭ ነኝ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 ай бұрын
​@@hamontgtube7851እኔም እንደዛው ስሙ ሲጠራ መዞር የጀመረው በቅባቅዱስ ለመጀመሪያ ቃላቶች መውጣት የጀመረው እየሱስ ቤተክርስትያን አባ ቅባቅዱስ ካረጉ በሀላ ሌሊት ማልቀስ ያቆመው በቁርባን በእምነት ይሄን ሀሉ ለውጥ ከየሁ በሀላ therapy ጀመርኩ አሁንም ሙሉ እምነት አለኝ he will be cured በቤቱም በየሚድያውም እመሰክራለሁ ልጄ ይድናል!!! በእግዚያብሄር ሀይል!!!
@comedianeshetu
@comedianeshetu 2 ай бұрын
Support Melu’e Comprehensive Therapy Center gofund.me/2c9be2d2 0941034444 0911612421
@eufeshetuu8473
@eufeshetuu8473 2 ай бұрын
​@@Hussain-wb4fg666666
@yodita.4302
@yodita.4302 2 ай бұрын
ከአማዞን የገዛሽውን መፅሀፍ ስም ብትነግሪን??????
@medTTM
@medTTM 2 ай бұрын
I CANNOT WAIT FOR PART 2...WHAT AN AMAZING PARENTS! BOTH MOM AND DAD ARE GREAT EXAMPLES
@hannabelihu7434
@hannabelihu7434 2 ай бұрын
Wow! You are a perfect mother. God bless you
@tamirathailu2973
@tamirathailu2973 2 ай бұрын
ቲጂዬ አንቺ ኮ ለብዙዎች ፋና ወጊ ሆነሻል አንቺን ያገኘነው ምንም ግንዛቤ በሌለን ምን ማድረግ እንዳለብን በቸገረን ጊዜ ነበር ከአንቺ ጋር በነበረን ቆይታ እጅግ ነው የተጽናናነው ባስተማርሽን መንገድ ልጃችንን እየረዳነው ነው ከጌታ ጋር ለውጥ እያየን ነው ። እግዚአብሔር አንቺና ቤተሰብሽን ይባርከ
@wmaryamwgebriel5376
@wmaryamwgebriel5376 8 күн бұрын
እኔ እንዴት ነው እሷን ማግኘት የምችለው እባካችሁ ንገሩኝ
@user-ut6gj4fo3u
@user-ut6gj4fo3u 2 ай бұрын
አይ እናት እድሜ ከጤና ያድለንንን❤❤❤
@m5791
@m5791 2 ай бұрын
ትግስትዬ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ አብረን ቦሌ ሕብረተስብ ተምረን ነበር ጀግና እናት ነሽ ኮራሁብሽ አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልሽ
@mekadr842
@mekadr842 2 ай бұрын
እህቴ ጎበዝ አንቺ ጀግና ነሽ ለኢትዬጲያ ብዙ ተስፍ ነሽ
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 ай бұрын
Very impressive story, and I can't wait to listen part II ! The woman is very articulative and intelligent too.
@kkmbia2393
@kkmbia2393 2 ай бұрын
You so strong mom I live in western country I was working with Ethiopia airlines for 11 years the flight schedule,jet lag and everting is difficult but you are hero .i got the chance to work with special need parent in school still we Ethiopia need to know more about that
@makifegigetatube4753
@makifegigetatube4753 2 ай бұрын
እሽዬ እስራኤል ስለምትወስደኝ አመሠግናለሁ
@comedianeshetu
@comedianeshetu 2 ай бұрын
ምሉዕ ፋውንዴሽንን ለማገዝ -የጎፈንድሚ ሊንክ gofund.me/2c9be2d2 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000523465035 - ስልክ.ቁ +25941034444
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 2 ай бұрын
Thanks Eshe very nice Educational.
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ልክ ነው ሲሴክሽን አሜሪካን ሲወለድ ከኖርማሉ ይወደዳል:: ምንኛ እድለኞች ነን ድንግል ማርያምን እናት እንድትሆነን የተሰጠችን እናትነቷን ያልተቀበሉ ምንኛ ተጎድተዋል ግን እየሰሙም አልነቁም::
@helenayana239
@helenayana239 2 ай бұрын
ጎበዝ አስተዋይ ሴት። ❤❤❤
@tewabtewab4990
@tewabtewab4990 2 ай бұрын
Tigiye my instructor yene jegna set ❤
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 ай бұрын
በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነሽ
@danielyohannes2710
@danielyohannes2710 2 ай бұрын
100% እናት : ክብር ለእናቶች !!!
@abenezergetachew5093
@abenezergetachew5093 2 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ እናት ማለት የፈጣሪ ትልቅ ስጦታ ናት ክብር ለናቶች
@user-vi5wn1jh3w
@user-vi5wn1jh3w 2 ай бұрын
ፍትህ ለአባሰል ማርያም ለግሼን ማርያም ድምፅ ሁኑን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
ነጌ እኮ ደቡር ዘይት ነዉ እንኳን አደርሳቹ ውድ ኦርቶክሳያውያን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Sara-ud3bz
@Sara-ud3bz 2 ай бұрын
ዋውበጣም ጎበዝእናትነሽ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝምለት
@almazb5306
@almazb5306 2 ай бұрын
እንኴን አብሮ አደረሰን ደግሞምለተንሳኤው ያድርሰን
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 2 ай бұрын
እህቴ አንጀቴን በላሽው ግን ፈገግታሽ እርጋታሽ አንደበትሽ ልብ ይሞላል :: በእውነት ልጅ ምንም አይሁን ... እያወሩ እንኳን ሲታመሙ እንዴት መላ እንደሚጠፋ ሰው ሲደርስበት ነው የሚያውቀው :: ግን ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር የከፈላችሁትን ዋጋ ይቆጥራል እማይቻል ነገር የለምና እሱ ብርታት ይሆናል እና ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ:: እሚቀጥለውን በጉጉት እንጠብቃለን ::
@kadotube9947
@kadotube9947 2 ай бұрын
እርጋታዋ ደስ ስል የልጅነት ፍቅር እኮ ደስ ስል የመጀመርያ ፍቅር 😂😂😂የምያረገው ነው የምያሳጣ
@yadituluu4574
@yadituluu4574 2 ай бұрын
very intersting story, i can't wait part 2
@Adis001
@Adis001 2 ай бұрын
እእቴ ያንችን interview በደንብ አድምቼዋለውይ እና ቃላት ያንሰያል ስለአደረግሽው ለልጅሽ፣እኔ በሙሉ እድሜ ግን የኖርኩት south Florida ነው ህዚእ አገር ሆቲዚም እንደ በሽታ አይቆተርም እንደውም ልጅሽ በታም ጎበዝ ልጅ እንደሚሆን ምንም አልተራተርም፣nassa ውስት የአሉ ሳይንቲስቶች ብዙወቹ በዚውስት ያለፉ ናቸው፣ግን እኔ የማደንቅሽ ሚዲያ ላይ በመውታትሽ ብዙ ሰወች ሕይወት እንደ አዳንሽ እወቂው በርቺ አንበሳ ነሽ።
@sebletesfaye14
@sebletesfaye14 2 ай бұрын
ጠንካራ እናት ❤❤
@HannamasreshaTesfaye-fl1io
@HannamasreshaTesfaye-fl1io 2 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ አምላክም ይህን መታምንሽንና ጥንካሬሽን አይቶ ነው ልጁን የምድራዊ አደራውን(ሞግዚትነቱን) የሸለመሽ ብርቱ ወላጆች ናችሁ ለብዙሃን መማሪያ 👏👏👏
@azebhaile4957
@azebhaile4957 2 ай бұрын
tgye jegna nesh eg/er abzito yibarkish❤❤❤
@user-pt6jy9eo9c
@user-pt6jy9eo9c 2 ай бұрын
የኔ እናት ስለልጅሽ ስሰማ እያለቀስኩ ነው የሰማውሽ እኔም ልጀ ላይ የገጠመኝ ችግር ነበር እግዚያአብሔር ይመስገን አሁን በጣም ደህና ነው፡፡ ትምህርት ነው የሆንሽኝ
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 2 ай бұрын
እስኪ የባቡል ኸይር ሀናንን አቅርብልን ጀግና መፍጠርላይ እና እኛ ኢትዮጲነን ለምን ተቃረጠ በፍቅ ነው ምወደው
@tru1614
@tru1614 2 ай бұрын
ቅደስ ባለወልድእባክህ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጋት ሁላችንም በሰላም ለዛሬ አመት አድርሰን አሚን
@yaredmimi6959
@yaredmimi6959 2 ай бұрын
እሼ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ለሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የምታቀርበው ሁሉ አስተማሪ 🙏🙏🙏🙏
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
እማምላክ ከልጅዋጋ ክብር ይግባት❤❤❤፣ እግዚአብሔር ይመስገን
@helenayana239
@helenayana239 2 ай бұрын
ጎበዝ አስተዋይ ሴት። ❤❤❤❤
@woineshetmulugeta410
@woineshetmulugeta410 2 ай бұрын
እሼ የሚገርም ታሪክ ያላት ጠንካራ ሴት አለች እዴት ላገናኝህ
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n 2 ай бұрын
እውነት እንዴት ጎበዝ ነሽ ከእግዚአብሄር ጋር ይሄን ያህል መጣርሽ የሚገርም ነው ፊልም ነው የሚመስለው
@user-hf9tj8xf2z
@user-hf9tj8xf2z 2 ай бұрын
OMG በእንባ ነዉ የጭረስኩት u r amazing ❤ mom ever i can't wait part two 🙄
@1991-nx9kb
@1991-nx9kb 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ለሌሎች አናቶች ትልቅ ኣርኣያ ነሽ ።በጣም ኣደነቕቴን ደረት የለውም።አዝጋብሄር ይባርክሽ ።ፕሮግራሙ ኣዘጋጅ በጣም ጎበዝ ለስንት ወላጆች ትልቕ ትምርት ነው።ተባርልክልን ።
@elizabethteklehana2550
@elizabethteklehana2550 2 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ስታወሪ እንባዬ መቶ ላለቅስ እልና ጀግንነትሽ ግን እንባዬን ከውስጤ እንዲቀር ያረገዋል እናት ነሽ እናት
@asebechshimeles8155
@asebechshimeles8155 2 ай бұрын
እንደ አንቺ አይነት እናቶችን ማየት ግራ ለገባን እናቶች ስንቅ ነው። ከፍያለውን ነገር እንድናስብ ያደርገናል። እናመሠግናለን።
@frehiwotshiferaw2924
@frehiwotshiferaw2924 2 ай бұрын
ድንቅ እናት ነሽ! እድሜ ከመላው ቤተሰብ ጋር ይስጥሽ !
@febengerie1166
@febengerie1166 2 ай бұрын
TGye I get so happy when I see you here. You were one of the best instructors and Supervisors in ET. But you are also amazing life instructor, I'm learning a lot from your interview as usual. I can't wait for the next part. Wish you all the best in your future life.🙏❤
@fasikamedhin7801
@fasikamedhin7801 2 ай бұрын
❤❤❤❤የወርቆች. ወርቅ እናት ነሽ ደግሞ የአፍሽ መጣፈጡ ይለያል ❤❤❤❤
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 2 ай бұрын
እውነትም ጀግና የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ለመልካም አደረገው ያንቺ ልጅ እንደዚህ መሆን ለሌሎች ሊይተርፍሽ ስለሆነ ነው አንቺንም ባለቤትሽንም እግዚኣብሄር ይባርካችሁ።❤
@heremelawesene
@heremelawesene 2 ай бұрын
የእናትነት ጥግ ድንቅ እናት ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ
@bubuabubu1
@bubuabubu1 2 ай бұрын
Bravo Tigist! You are a good mother and role model for many of us.
@tsehaydemeke4009
@tsehaydemeke4009 2 ай бұрын
"They are different not less".i saw this quote at mald school. It is one of the best school who is working on Autism. I don't know if it is a coincidence but there is also Mrs Geni ,she is really an amazing person.the school system includes autistic kids.
@kusokom
@kusokom 2 ай бұрын
You may be right. This could be the Geni of MALD.
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 2 ай бұрын
እኔኮ እሄን ዝግጅት እንደው ነበር ግን ቶሎ አትለቁልንም ችግራችሁ።ክፍል 1ን ዛሬ አይቸ ክፍል 2ን ቀጣይ ሳምንት መች ይደርስ እያልኩኝ በጣም ነው የምጓጓው ስለዚህ ሳምንቱን ሙሉ መቸ ይለቀቅ እያልኩኝ ከምጨነቅ unsubscribedአድርጌ ተውኩት የራሴ ኑሮ በራሱ ያሰቃየኛል ከዚህ ጋ ደግሞ ሌላ ጭንቀት ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩኝ በቀን10 ጊዜ ዶንኪ ትዩብን ማየት ሰለቸኝ። አሁንም አልመሸም ከስህተታችሁ ተማሩ ባለታሪኮቻችን ከቀረፃ በኋላ ታሪኩ እስኪያልቅ በየ ቀኑ ልቀቁልን።😢
@amefke2069
@amefke2069 2 ай бұрын
ምርጥ እናት ነሽ
@Sintayehu-gv1sv
@Sintayehu-gv1sv 2 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ጀግና ነሽ እኮ አንቺ
@abselatteferi7803
@abselatteferi7803 2 ай бұрын
ቲጂዬ ሳይሽ አላመንኩም እጅግ ደስ አለኝ 🙏🏽 ጌታ መንገድሽን ሁሉ ከዚህም በላይ ቀና ያርገዉ ❤
@zewdineshlule1239
@zewdineshlule1239 2 ай бұрын
ቆንጅዬ እናት ልጅሽ አንደበቱ እንዳንቺ አንደበት የጣፈጠ ይሁንልሽ
@AmenAmen-zk5bp
@AmenAmen-zk5bp 2 ай бұрын
እባክህ እሼ እኛ ቤት ውስጥ እንደዚህ አይነት ችግር ያለባት ልጅ አለችን እና ከቲጂ መፀሀፍ ወይም የሆነ ማድረግ ያለብን እንድትነገረን አግዘን
@rebekafikadu7325
@rebekafikadu7325 2 ай бұрын
Amazing story and best experience real example. i don't have expression for this.i can't wait for part two Respect & Love for all mom🙏❤
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 41 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ПЕСЕНКА С ПОДВОХОМ 😉 ч.5
0:59
KEKTAR
Рет қаралды 4,1 МЛН
Малой вызвал электрика с Авито!
1:00
idontfirst
Рет қаралды 2,1 МЛН
Мама помогла Папе 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:50
Meri kya galti the part~2 #comedy #funny #youtubeshorts #shorts #cutebaby
0:16