የ ኢቢኤስ አዲስ ነገር ዜና አቅራቢው ይድነቃቸው ብርሃኑ በ አዲስ አመት ያሳየውን የድምፅ ብቃት በዘንድሮውም የ መስቀል በዓል ላይ ደገመው

  Рет қаралды 2,034,227

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@yidnekachewbirhanu13
@yidnekachewbirhanu13 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ስለምትሰጡኝ አስተያየት አና አብሮነታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ!!!!!!
@mulualemzemed9642
@mulualemzemed9642 3 жыл бұрын
በዝህድምፅህዘፈንብቻእንዳይሆን እ/ርንምአገልግልበትወንድማችን ከንቱናትይችአለም
@abywasg6813
@abywasg6813 3 жыл бұрын
Hey Yidene you have an amazing voice and undeniable talent. you have to work on it seriously. we need an album from you please. do not come once in a year . God Bless You.
@manody1221
@manody1221 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ድምፅክ ገደለኝ
@manody1221
@manody1221 3 жыл бұрын
ከትናት እየደጋገምኩ ብሰማዉ አልጠግብም
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 жыл бұрын
ድምፀመረዋ👍💚💛❤💘💘💘ዋውውውልዩነህ
@ribkamengistu7153
@ribkamengistu7153 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ይሄ ገዳይ የሆነ ሰውዬ እንደ መስከረም ወፍ ብቅ እያለ ሰው እየጨረሰ ዳግም ወደ ምሽጉ የሚመለስበት ምክንያቱ አልገባንም። በጥበብ ህግ ላይ ዳኞች ከፍተኛ አሻጥር ሰርተዋል ። ፍትህ ዘግይቶብናል ለፍርድ ቀርቦ ቅጣቱን ይቀበል። እስከመቼ ለጆሮ የሚጥም ዜማ ልብን የሚገዛ ግጥም በማጣት በሙዚቃ ረሃብ እንሰቃያለን። ፍርድ ተጓድሏል ፍትህ እንሻለን ይድነቃቸው በአልበም ይቅርታ ካልጠየቀን እርምጃችን የከፋ ይሆናል። መልካም አዲስ አመት!
@messiwiesenthal5013
@messiwiesenthal5013 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@temesgenkefie6793
@temesgenkefie6793 3 жыл бұрын
ምርጥ አስተያየት ሰጪ !!!!!!!!!!!!!!!!!
@መኪይዩቱብ
@መኪይዩቱብ 3 жыл бұрын
ይህ ሰውየ ግን ጋዜጠኛነው ዘፋኝ በጣምነው እኮ ደስ የሚልው ዘፈኑ ሁሉ እዲሜና ጤና ይስጥህ
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ድምፅ አለ በዚህ ድምፅ የእመቤታችን መዝሙር ብትዘምር በጣም ደስ ይለኛል በርታ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከአንዱ ውድ አንዱ ሙዝቃ ሲያልፍ ምንም ሳያስታውቅ ነዉ መሃል ገብቶ የማገኝው ዋውውው
@messya7125
@messya7125 3 жыл бұрын
ይህ ነዉ ሙዚቃችን ጣም ያለዉ ሰርስሮ ወደ ኋላ ትዝታን የሚቀሰቅስ በጣም ጎበዝ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
@thankthank985
@thankthank985 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ነው ወይኔ ጉዴ 35 ዓመት ወደ ውሀላ በትዝታ ተመለስኩኝ ድንቅ ስራ Proud of you!!!
@tegesttegesttemegenamlake414
@tegesttegesttemegenamlake414 3 жыл бұрын
አቤት ተሰጦ ዘንድሮም መታክልን አቤት ድምፅ ቃላት የለኝም ትዝታን ቀስቃሽ እድሜና ጤናን ይስጥህ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ይድኔ እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ስላሰማከን ትዝታን ናፍቆትን የሚቅሰቅስ ውድድድድድ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍
@ninayohannes6236
@ninayohannes6236 3 жыл бұрын
ሙዚቃው የተቀረፀበት ድባብ የድምፅ አወጣጥና እርጋታ ታክሎበት ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ ይዘህ በመምጣትህ ከልብ እናመሰግናለን! እኔና ባለቤቴ እንዲሁም ጏደኞቻችን ሙዚቃዎችህን በጣም ነው የምናደምጣቸው! በርታ ከዚህ የሚበልጥ ስራዎችህን ለማየት እንጏጏለን! እግዚአብሔር በነገሮችህ ሁሉ ያግዝህ! We see that you have a true talent Yednek!!! Best of luck in your endeavors!
@godisgoodallthetimegodisgo5693
@godisgoodallthetimegodisgo5693 2 жыл бұрын
ድምፅ የእግዚአብሔር፣ ስጦታ ነው ባንተ አየሁ ይድነቃቸው። ለእግዚአብሔር፣ ዘምርለት ውድ ወንድሜ
@zizusitot
@zizusitot 3 жыл бұрын
ይሄ ሰዉየ ለሁለተኛ ግዜ አስደመመን ግን ይሄን ተሰጦ ይዞ ለምን ዝም አለ
@almasshama689
@almasshama689 3 жыл бұрын
ዋውውውው፡ይድኔ፡በጣም፡ተአምረኛ፡ድምፅ፡አለህ፡በጣም፡በጣም፡ትችላለህ፡በቃ፡ዜናው፡ማንበቡም፡ቢቀር፡ጥሩነው፡ደገምከዋ፡ጀግናው፡ካንተ፡ገና፡ብዙ፡አልበሞች፡እንጠብቃለን፡እዚ፡ጉሮሮ፡ውስጥ፡ብዙ፡ድምፆች፡አሉ፡እንደ፡ተባለው፡አዎ፡በትክክል፡ገልፆሀል፡ባልደረባህ፡የኛ፡አንደኛ፡ይድኔ፡ስወድህ
@haimanotsheferaw7435
@haimanotsheferaw7435 3 жыл бұрын
ዋው የማይጠገብ ድምፅ ፈጣሪሕን አመስግን በጣም እድለኛ ነሕ ቆጆ ድምፅ ፈጣሪ ይጠብቅ ከነ ቤተሰብሕ መልካም በዓል
@mekuanintanmew771
@mekuanintanmew771 3 жыл бұрын
ይድኔ የውነት በሙዚቃህ ልብን ማስመጥ ትችልበታለህ ለ2013 አዲስ ዓመት ጀባ ያልከንም ሙዚቃህ አይረሴ ነበር ኑርልን ይድኔ በጣም አክባሪህ ነኝ
@tigesttina9999
@tigesttina9999 3 жыл бұрын
ልጄ አድናቂህ ነው ስሙም ይድነቃቸው ነው እደሱ መሆን እፈልጋለው ይለኛል 6አመት ልጅ ነው. ምርጥ ድምፅ አለህ
@titiabebe4310
@titiabebe4310 3 жыл бұрын
ምን አይነት ድምፅ ነው ከአውሮፓ ብርድ እኩል አብረከረከኝ የእናትህንማህፀን ይባረክ እናቴን ስለምወዳት በ እሱዋ ልግለፅልህ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 жыл бұрын
ይድነቃቸዉ በዚህ የሚገርም ድምፅ አንድ መዝሙር ይጋብዘን የምትሉ ላይክ አርጉ
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ኑሮ ብቻ ሳይሆን መሞት የነበረብን ጊዜ ያ መልካም ዘመን ላይ ነበር ይህን ሁሉ የሀገር ውጥንቅጥ ስናይ ድንቅ ሙዚቃ!!
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
እውነት ነው ያሳዝናል ይሄ ጊዜ አልፎ አይቸው። ግን መጸለይ አለብን ለሀገራችን ሳስበው ያስለቅሰኛል።
@friemsfen4545
@friemsfen4545 3 жыл бұрын
በእውነት ድምፅህ ደስ የሚል የትዝታ ዘፈን ላይ ከእርጋታ ጋር ደስ ይላል
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 жыл бұрын
የማድጎንና ኤፍሬም ታምሩን ድምፅ አይመስልም በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ጎበዝ ነህ
@nesanetgeatnet5692
@nesanetgeatnet5692 3 жыл бұрын
እሚገርም ድምፀ ይሂንን ድምፅ አዳምጦ ኮሜት አለመስጠት በጣም ያማል ብዙ ነገር ማየት እንችላለን እርጅም እድሜ ላተ ይሁንልህ 😘
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
ማራኪ የሆነ ድምፅ ከመልካም ስነምግባር ጋር በእውነት ከልብ እናመሠግናለን ወንድማችን በርታልን!!
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ብዙ ትዝታወችን ሰብስቦ ይመጣብኛል። ሆደ ባሻ ሆንኩኝ ወዳጄ። ተባረክልን። እንጉርጉሮህ
@mikiyasminilik7356
@mikiyasminilik7356 3 жыл бұрын
ዋው በዘህ እድሜ ታለንትን ማወቅና ማግኘት ገራሚ ነው ለማነንኘውም ተባረክ እረጅም እድሜ
@sisaynewzele9233
@sisaynewzele9233 3 жыл бұрын
ይድንየ በጣም ነዉ የምወድህ የመላጣ ዉበት በአንተ ላይ አየዉ ለመለዉ የእክርስትና እምነት ተከታይወች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ይችን ቀን እየናፈቁ የቀሩ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር አምላክ በቃችሁ በለን አሜን
@tsehaykaill1473
@tsehaykaill1473 3 жыл бұрын
ይድኔ የኔ ልብ ቀጥ ቢል ምን ትጠቀማለህ ትችላለህ
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 3 жыл бұрын
ትዝታ ብትጫወት በጣም በጣም ያምራል ምርጥ ድምፅ አለሕ ብዙ እንጠብቃለን !!!!
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ....እንደዚህ ስርአት ያለው ሙዚቃ ተደጋግሞ ቢሰማ አይሰለችን.እንኩዋን አደደረሰን.መጭው ዘመን የሰላም የፍቅርና የአንድነት ይሁንልን!
@Trhas601
@Trhas601 3 жыл бұрын
አለማድነቅ ኃጥያት ነው ከምር የዝንድሮ ዘፋኞች የትናቹ እርጋታ ድምጽ ቁመና ብቻ ዋው ነው ♥
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ይድኔ ዳግም ሚድያውን ልታደምቅልን መጣህ የኔ አደኛ አቤት ድምፅ እደውሃ ይቆረቆራል ወደውስጥ በድጋሚ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሰክ ይድኔ በርታልኝ ብዙ እጠብቃለን ምን እደምል ቃል አጠረኝ ኡፈ ድምፅህ እዴት ውስጥ ሰርስሮ እደሚገባ
@workalemmera7080
@workalemmera7080 3 жыл бұрын
በተረጋጋ አደበት በጣም ትችላለህ በተለይ መዝሙር ቢሆን ደግሞ በበለጠ ያምራል ለማንኛውም እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን ወንድማችን
@etalemlule1917
@etalemlule1917 3 жыл бұрын
ይመችህ የጥበብ ሰው ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ግን በትዝታ አስነባኸኝ💔😢😢😢😢
@ruta_tube12
@ruta_tube12 3 жыл бұрын
ዘፈኖችህ በጣም ነው ደስ የሚሉት ድምፅህም በጣም ገራሚ ነው ትችላለህ ጎበዝ ነህ ከዘፈኖችህ የሚመረጥ የለውም በጣም ደስ ይላሉ በርታ
@ቤተአምሓራራያ
@ቤተአምሓራራያ 3 жыл бұрын
ባለማተቡ ድንቅ ነህ ዋው እድሜ ይሥጥህ
@adebabaygebre
@adebabaygebre 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮጵያ ዉድ ልጅዋ
@tube-cd3lq
@tube-cd3lq 3 жыл бұрын
❤ ሙዚቃ ትችላለህ በተለይ እረጋ ያሉ ሙዚቃዋች በጣም ያምርብሀል ❤️❤️
@hiwotsisay6238
@hiwotsisay6238 3 жыл бұрын
ሙዝቃ እንዲ በእርጋታ ሲዘፈን እጅጉን ደስ ይላል በርታ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ሙዚቃ ከተስራ አይቀር እንዲህ ነውለሚያዳምጠውም ስሚት እሚስጥ እርግት ያለ አስሪሚስሙት እማይጠገብ ዋውውው
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
አቤት እንደምወድክ ይህ ድምጽ ስሰማው ያሳለፍኩት ሁሉ በትካዜ እየተመላለሰ ጥሩ የጆሮዬ የልቤ ሁሉም አካላቴ በደስታ ተኝቼ ረጭ ዝም ያለ ቤቴ ውስጥ ካንተ እኩል እያጎራጉርኩ ፈውስ ሆኖኛል በሰው አገር ኡፍፍፍፍ ውስጤ ነክ ተባረክ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 жыл бұрын
ከድምፅ ከመልክ ከርጋታ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶሀል ጌታ ዋዉ በጣም ነዉ የምወድህ
@tsedeytsedey28
@tsedeytsedey28 3 жыл бұрын
ይድንዬ።ምንልበል።ፈጣሪእድሜናጤናውን።ይሥጥክ።ወደዋላመለሥከኝ።በትዝታ።ዋዉዉዉቀጥልበት
@wowwow5399
@wowwow5399 3 жыл бұрын
እነ ሳቾን እና መሠሎቹን ወዴ ሌላ ሙያ አሠማሩልን ሙዚቃ እድህ ነው ሺ ግዜ ሠማሁህ 😍😍😍😍
@fetiyasultan784
@fetiyasultan784 3 жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 3 жыл бұрын
Waw 1ኛ ነሕ የዘፈን መስሚያ ግዜ ባይሆንም ያተን ግን ተመስጨ ነው የሰማሁት አንተ ብቻ ዝፈነው በእውነት ምርጥ ድምፅ አለሕ ኪስሕ ነው ቅርብ ወዳጅ በትክክል 👍👍
@TsiAlmayhu
@TsiAlmayhu 11 ай бұрын
ወይኔ ድምፅ ታድለህ በኡነት ታላላቅ ሙዚቀኞቻችንን እያጣን ባለንበት ጊዜ ኢሔንን የመሠለ የመረዋ ድምፅ ማግኘት ለኔ ትልቅ ነገር ነው🎉🎉ዋው። ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ እኖድሀለንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bellasabella3844
@bellasabella3844 3 жыл бұрын
Omg what a voice? እንዲህ አይነት ዘፈን ነው የናፈቀን ዘንድሮማ ቀለዱብን . Beautiful voice brother.
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 3 жыл бұрын
ይድኔ አንበሳ ነህ ገራሚ ድምፅ ነው። በርታልን እንወድሀለን።
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 2 жыл бұрын
እንዴት ብዬ እንደምገልፅልህ ግራ ገባኝ ዋው ዋው ምርጥ ድምፅ ምርጥ አቀራረብ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ በርታ🙏🙏🙏🙏🙏
@aberehabtamu3948
@aberehabtamu3948 3 жыл бұрын
ይድነቃቸው ይኸን ነጸብራቅ ድምጽህን እባክህን ስጋችንን ከነፍሳችን የምናስታርቅበት ያሬዳዊ መዝሙር ዘምርበት። ማተብህን ካንገትህ ተጣብቆ ባየሁ ጊዜ ለጊዜው የመጣልኝ ሃሳብ ይህ ብቻ ነው።
@Sarasara-qf5tz
@Sarasara-qf5tz 3 жыл бұрын
የዛሬ አመት የሰራው ሙዚቃ እስካ አዳምጠዋለው የአሁኑንም 👍❤️
@messyzewd168
@messyzewd168 3 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ይኼ ድምፅ ዋዉ ከሰማይ ወፉ ያወርዳል ! keep it up brother
@haimanotniguse279
@haimanotniguse279 3 жыл бұрын
ከ15አመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ድንቅ ድንቅ ዘፈን ሰማሁ
@elfinish.amessy619
@elfinish.amessy619 3 жыл бұрын
የኔ አንደኛዬ በርታልን የሰባዎቹን ተደምረሃል
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
በትክክል
@SstKeri-jb6uq
@SstKeri-jb6uq Жыл бұрын
ታውቃለ የምታሳሳ ሰው ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ አክባሪህ አድናቂህ ነኝ ይድኔ
@ratelbawdi807
@ratelbawdi807 3 жыл бұрын
ይድኔ ያንተን ድምፅ ሠምቶ ያለማመሥገን ንፍግነት ነው በጣም የሚያምር የሚሥረቀረቅ ድምፅ ነው ያለህ በዚህ ድምፅ በአልበም አሥደምመን !!!!︎
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
Wow...beautiful..በእውነት ቆንጆ voice...good luck in the future from Sydney,Australia
@kassahailu821
@kassahailu821 3 жыл бұрын
ሙዚቃን ከነሙሉ ክብርዋ ነው የሚያዜማት
@abrehamamde
@abrehamamde 3 жыл бұрын
ድምፅህ የኤፍሬም ታምሩ የሚመመስል ቃና አለው✌
@GT-ve1wy
@GT-ve1wy 3 жыл бұрын
My 3 years old daughter loves all your songs. She is happy to see you again with another song. Actually all the family are happy to see you performing…….❤️
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ♥♥♥♥♥የሰው ትዝታ መቀስቀስ እናመሰግናለን ይድኔ እንኳን አደረሳቹ
@azebcollins2044
@azebcollins2044 3 жыл бұрын
Beautiful voice amazing there is no different than the original singers God bless you continue. Plus with the beautiful Ethiopia culture reflex love it 👏👏👏
@tade8366
@tade8366 3 жыл бұрын
ድንቅ ጥበብ ፈጣሪ ሰጥቶሃል ከዕድሜ ጋር ያድልህ ምርጥ ሰው
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አይ ድምፅ አባቴ ትችላለ ይህ ስጦታ ለእግዚአብሔር ነው ሚገባው ማለቴ በዝማሬ እደ ሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዘምር ለአምላክህ ማርያምን የምሬነው አለም ከንቱ ናት በዝማሬም ፌመስ መሆን ትችላለህ የላይኛው ቤት በረከት ከመፈመስም በላይ ነው እግዚአብሔርን አስደስተው በማርያም
@banchigatew697
@banchigatew697 3 жыл бұрын
Ewunetihin new yemariam lij wondimye.
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
@@banchigatew697 ሴትነኝ እኔም እግዚአብሔር የሰጠኝ ፀጋ አለኝ ሀገሬ ስገባ ለዝማሬ ማለቴ ለመዘመር ያብቃኝ😍🙏❤🙏😍
@eskedarnigatu4894
@eskedarnigatu4894 3 жыл бұрын
ዋው ጀግእና ነህ በጣም በጣም የሚያምር ድምጽ ደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች ድምጽ ነው ያለህ በርታ ወድሜ
@astergebremedhin8161
@astergebremedhin8161 3 жыл бұрын
I liked all your music I'm eritrean I Iove ethiopian music keep up great job 👏
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አጣጣል ይገርማል፣ የአርባ አመቱን አስታወስከኝ ግሩም ነው ተባረክ እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰብሕ።
@truyaitesfu9043
@truyaitesfu9043 3 жыл бұрын
በጣም ወብ ደንቅ ድምፅ አለህ በርታ
@mulu359
@mulu359 Жыл бұрын
ቆንጆ ድምፅ ከቁንጅና ጋር እድሜ አብዝቶ ይስጥ በመዝሙር እንጠብቃለን ጌታ ፍቃዱ ይሁን እመቤቴ ትርዳ❤❤❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 3 жыл бұрын
ይድኔ ድምፅህ ለጆሮ እጅግ በጣም ምቹ በርታልን👂👌
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 3 жыл бұрын
ሌላው ሙሉቀን መለሰ ከች አለልን ሙሉቀን መለሰ ሁሌም የኢትዮጵያ ሌጀንደሪ አርቲስታችን ነህ ክብር ለእርሱ ለእሱ ይሁን ሁሌም ሌሎች አርቲስቶች ሲጫወቱት ሌጀንደሪነቱ ይጎላል ጋዜጠኛው ዘፋኝ ብትሆን ቀደም ብለህ አጃኢብ ነው ፈንህን (Talent ) እወቅበት
@ssilassieawoke439
@ssilassieawoke439 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ድምፅና ብቃት አለህ ጊዜው አልረፈደም በርታ ወንድሜ!!
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ዋው ድጋሚበድምፅህ ልታስደምመን ተከሰትክልን በጣም እናመሰግናለን የለቀከውን ነጠላ ዜማ ባዳመጥኩ ቁጥር እንባዬ ይመጣል
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 3 жыл бұрын
👌👌 ይድነቃቸው ትችላለህ በዚህ ድምፅ በአልበም አሥደምመን👌👌
@yeshebekele3744
@yeshebekele3744 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ባለህበት ሙሉ ህይወትህን ይባርከው
@hirutfeysa5127
@hirutfeysa5127 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሙዚቃ ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ አንተም ቆንጆ ድምፅ አልህ ብና የምታፈልውም ቅንጅዬ🙏🏾💚💛❤️🙏🏾
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው አንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም እንደው ባጠቃላይ ትችላለህ
@kalidali2547
@kalidali2547 3 жыл бұрын
I love this song very nice I am from Eritrea
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን በአመቱ ላገናኝህን ሃገራችን ሰላም አድርግልን 🙏ድምፅ👌👌👌👌
@astergizat7652
@astergizat7652 3 жыл бұрын
አረ አንተ ሰዉ በትዝታ ለትጨረሰን ነዉ ወይይ ትችል አለሁ አባቴ እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 3 жыл бұрын
ይድንሽ ,እንኳን አደረሰህ ስጠብቅህ ነበር አየሁ ደስ አለኝ😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@pointxs
@pointxs Жыл бұрын
ዘፈኑን ከባለቤቱ አስበልጦ መዝፈን በህግ ያስቀጣል😁
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 3 жыл бұрын
ይድነቃቸዉ በቃ ትዝታን ሁሌ ብትዘፍን በጣም ያምርብሀል በዛ ላይ ልብ ከፋች ነዉ ድምፅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏❤
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 3 жыл бұрын
አይ! ይህ ሁሉ ፍቅር እያለ ሳንጨርሰው ዓለም መልኳን ቀየረች። የለቅሶ ዘመን አደረገችብን። ምጽአተ ክርስቶስ በጾምና በጾሎት መጠበቅ ...ድምጽህ ወደ ኋላ ስቦ አንጀት ይበረብራል።
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 3 жыл бұрын
Wow hulgizye new yemisemaw betimona Golden Voice.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@melikamufikadu9578
@melikamufikadu9578 3 жыл бұрын
i haven't ever heared such type of amazing voice pipe in human neck ........!!!. you have absolutly anbiliveable voice... manim yanten yahil ditsi yalewu yelem manim
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ከስም ይልቅ የአንተ ድምጽ ነው ለብዙ ሰዎች የደነቃቸው አንደኛ ነህ
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 3 жыл бұрын
ይድነቃቸው ምርጥ ድምፅ አለህ በርታ!!
@fidel_tube1
@fidel_tube1 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው...የሚገርም ድምጽ ነዉ...በትዝታ ባህር ውስጥ ሰመጥኩ!
@serkalemyaye2703
@serkalemyaye2703 3 жыл бұрын
ሙዚቃ እንዲ ነዉ ዉስጥ የሚገባ ቸዛ ያለው በርታ ይድነቅ ።
@solekebe7628
@solekebe7628 3 жыл бұрын
ድንቅ ችሎታ በዚህ ድምፅህ የራሥህን አልበም እንጠብቃለን ሠላም ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
@hopedonewell2671
@hopedonewell2671 3 жыл бұрын
amazing !!!!! my brother.....)))))) good selection of songs.....)))))) very inviting and gifted voice....)))))) that is music at its best....)))))) THANK YOU....))))))
@asgdgirma3117
@asgdgirma3117 2 жыл бұрын
ዋው በትዝታ ባህር ውስጥ ሰመጥኩ እንዴት ልዉጣ ግሩም ድምፅ
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 жыл бұрын
ይድነቃቸዉ ወድሜ የሚገርም ድምፅ ነዉ በርታ በርታ በራስህ ቻናል ከች ብለሀል
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 3 жыл бұрын
አንደኛ ነህ ትችላለህ ደሞ ከእርጋታ ጋር ማተብህ ደሞ እንዴት እንደሚያምርብህ አትጠይቀኝ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
💚💛❤ተሰጥኦ ከላይ ነው የሚገርም ነው ይህ ብቃት ቢቀጥል በዚህ ብቻ ባይገደብ ።እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን። ግራ የሚያጋባ ነገር ይዘው ለሚመጡትም ከልባቸው ይሰሩ ዘድ ልብ ይስጣቸው💚💛❤👍@።
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ከፈጣሪ የታደልከው ነው በጣም ያምራል !!!
@Heyb21
@Heyb21 3 жыл бұрын
ከ አለባበስ ጀምሮ👌wow በጣም ለጆሮ የሚጥም Good job bro
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ , ሁሌ ታስደምመናለህ መቼም ! ቆንጆ ዘፈን በግሩም ብቃት ስላሰማኸን እናመሰግናለን
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ድምፃዊ ነህ በትዝታ እኮ ካለትራንስፖርት አሳፈርከን 👌👌👍👍
@addisalem1225
@addisalem1225 3 жыл бұрын
እባክህ ለእግዚአብሔር ዘምር! ተባረክ!
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 261 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Yidnekachew Birhanu-Tizetan Felega-ይድነቃቸውብርሃኑ-ፍለጋ-Official Tizeta Music 2025/2017
9:01
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 50 М.
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 171 М.
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 220 М.
ይድነቃቸዉ ብርሃኑ የ ትዝታዎች ትዝታ
7:51
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 2,7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН