ከባለቤቴ እጅጋየሁ ዲባባ ጋር ያስተዋወቀኝ...ያልተሰሙ ጨዋታዎች ከቀመር የሱፍ ጋር! @gizachewashagrie

  Рет қаралды 511,849

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер
@solomondagne4449
@solomondagne4449 3 күн бұрын
ቀመር ምርጥ ሰው ልጆችህ ሲያምሩ እገዚያበሄር ያሳድግልህ
@fasekayrakeyrakefaseka1472
@fasekayrakeyrakefaseka1472 2 күн бұрын
ዉይ ቀመር ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ነዉ ባይገርማቹ የዲባባ ቤተሠብን እንዳገባ እራሱ ዛሬ ነዉ ያወኩት
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Жыл бұрын
ዋው ቀመርን በዚህ ደረጃ አላውቀውም ነበር ትልቅ አቅም ያለው ሁለገብ ሰው ነው እራሱን ሆኖ የሚኖር ሰው ይመስለኛል ደሞም ፈጣሪ የባረከው ሰው ነው አቅራቢዎቹም ትልቅ ሰው ነው የጋበዛችሁት ።
@akimehari4405
@akimehari4405 Жыл бұрын
ብር ተበለተል እኮ እንጂ በጣም ሀብትም ነበር
@tibebugashaw1475
@tibebugashaw1475 Жыл бұрын
enikuanim alawekaw minilikin teddy afron yetesadebe saw
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
ስለምትከታተሉን አመሰግናለሁ! 100k ገብተናል! አሁንም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ተቀላቀሉን!
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
Belew 1 years ago
@helina3753
@helina3753 Жыл бұрын
ኡ ምነው ዘገየ
@abecho33
@abecho33 Жыл бұрын
100k now 🎉
@yemisrachyilma9944
@yemisrachyilma9944 Жыл бұрын
Enkuwan desyaleh,,,100k,,, le,,1, million. Melekam.edel
@yemisrachyilma9944
@yemisrachyilma9944 Жыл бұрын
E/g,yeredah,emebete,ateleyeh,nurelen
@abeszantchi1418
@abeszantchi1418 Жыл бұрын
ቀመር ጉርባ ቢየ ኪያ!! ረቢ ጉዳን ሲሃኤጉ። ጆሌንኬ ኒበሬደኒ። ተባረክ! ! የሐረር አባዲር፣ የሐረር የፈረስ መጋላው መድሐኔዓለም ፣ የድሬደዋ ያሸዋው ሚካኤል፣ የቁልቢው ገብርኤል ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቁህ። ❤ረቢ ጉዳን ሲወጂ ሀተኡ❤
@asnakechyifru4804
@asnakechyifru4804 5 күн бұрын
Amin
@tr7094
@tr7094 Жыл бұрын
ሴቱዋ ልጅ ቅመም ናት የአባቱዋ ልጅ እግዚእብሔር ሁላችውንም አብዝቶ ይባርካችው!!!
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Жыл бұрын
ቀመር የሀረር ልጅ አራዳ ፡ ስልጥን ያለ እኮ ነው ፡ 90s በዘፈንህ ብትን ያልንበት ፡ እድሜ ጤና እንመኝልሀለን ከመላው ቤተሰብህ ጋር 🙏 ጥሩ ፕሮግራም ነው ፡
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ምርጥ ስብዕና ያለው ምርጥ ኢትዮጺያዊ.ተባረክልን.
@tibebugashaw1475
@tibebugashaw1475 Жыл бұрын
amharan bezefen yetesadebe teddy afron, minilikin yetesadebe saw naw
@tekuam9856
@tekuam9856 Жыл бұрын
​@@tibebugashaw1475teddy afro amhara aydelem man 😁😁😁😁b gd letadergew new de
@kukuleta2101
@kukuleta2101 Жыл бұрын
የድሬ ልጆች ምርጥ ናቸው ቀመር ዘፈኖቹን በጣም ነው ምወዳቸው፣
@Niguse-s6u
@Niguse-s6u 2 ай бұрын
የደደር ልጅ ነው
@mekdesseifu8421
@mekdesseifu8421 Жыл бұрын
ቀመር ምርጥ የሰው ልክ ነህ በጣም አከብርሀለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ
@fitsumbulcha7927
@fitsumbulcha7927 Жыл бұрын
A symbol for Oromo people. Long live Kemer… long live Ethiopia… long live Oromia.
@solomonabera7280
@solomonabera7280 Жыл бұрын
ቀመር በጣም ደስ የሚል ኢትዮጲያው የሰው ባህርይ ያለው ነውን ድሮም በስራው እወደዋለው ። አሁን ደግሞ ለቤተሰቡ አሳቢ እና የልጅ አያያዙን ወድጄዋለው። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም እንግዳ ነው ታድለህ ቀመር ሙዚቀኛ ሆነህ ከብዙ ነገር የፀዳህ ልጆችህ ደሞ ሲያምሩ እድግ ይበልሉህ💚💛❤🙏🌹🌷💕🌺🍇🌸
@Youtuber_g123
@Youtuber_g123 Жыл бұрын
Qemer my all time favorite Ethiopian Afaan Oromo singer. He’s full of talent, good hearted & positive minded person. Long live brother. Respect Thanks maraki for bringing the living legend.
@edilawitgulilatyilma3730
@edilawitgulilatyilma3730 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ ከነ መላው ቤተሰብ ያንተን ዘፍን በጣም ይመቸኛል❤❤❤
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ:: የሀረር ልጅ ምንግዜም ሰው ነው :: አቦ ይመችህ
@yayehyirad1345
@yayehyirad1345 Жыл бұрын
ምርጥ ልጆች ነው ያሉህ። ያሳድግልህ። They are disciplined .ይሄም የአንተ ሰራ ነው።
@hiwe569
@hiwe569 Жыл бұрын
ሳይገባኝ ቋንቋው ልክ እንደምሰማ እየተዝናናው ከማደምጣቸው ከኦሮሚኛ ሙዚቃች ውስጥ ዋነኛው ቀመርዬ💚 በፍቅር ነው 💛ምወድህ የኔ የዋ ❤
@harege3552
@harege3552 Жыл бұрын
Kemere Negere Gudaye mother Fucker. Ye Tigerayen Hezeb yasefege. Le Esume kene Alewe. Aye Ethiopia? So sad to see like this.
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 Жыл бұрын
WOW! You are amazing, you are a good guy. Your kids are so beautiful. I wish you nothing but the best. God bliss you and your family.
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ቀመር ምርጥ የሀገሬ የሐረር የድሬሰው በጣም ብዙ የሰራ ብዙያልተነገረለት ምርጥ ሰው እንወድሀለን እድሜ ጥና እንመኝልሀለን ልጆችህን በሀገርም ከሀገር ውጪ ያሉትንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ ያሳድግልህ❤❤❤🙌🙌🙌❤🙏
@JamelisyedSyed-nv3xq
@JamelisyedSyed-nv3xq Жыл бұрын
ወላሂ እዴት እደምወደዉ ቀመር የሱፍን ምርጥ ሰዉ አደኛ ነፁህ ኢትዮጵያዊ እረጂም እድሜ አላህ ይሰጥህ ከሙሉ ቤተሰቦቺህ ጋር
@mengistutena5164
@mengistutena5164 Жыл бұрын
ቀመር እንደዚህ ፈታ ያለ አይመስለኝም ነበር ጨዋታው ደስ ይላል እናም ልጆቹ ደስ ይላሉ በተለይ ሴቷ ለአባቷ ያላት ፍቅር በጣም እምባዬን ነው ያመጣችብኝ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@raheelmag1628
@raheelmag1628 Жыл бұрын
ዋው ቀመራችን ረጅም እድሜ ላንተና ለልጆችህ ግን ከእጅጋየሁ ጋር አንድ ላይ አይደላችሁም
@ZufanTassem-yc2gm
@ZufanTassem-yc2gm Жыл бұрын
ማራኪዎች ተወዳጁ ቀመርን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን ቀመር የሱፍ በጣም የምወድህና የማከብርህ አርቲስት ነህ እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ተመኘሁ
@MisganaShifera-zs5fs
@MisganaShifera-zs5fs Жыл бұрын
ቀመርዬ ቀጣም ነው የምወድህ !! ዘፈኖችህ ውስጤ ናቸው ❤❤ ፈጣሪ ከ መላው ቤተሰቦች ጋር ሰላም ያርግህ!!
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው በጣም የቀመርን ሚዚቃዎች እወዳቸዋለሁ በጣም በጠም
@ራሔልየእየሱስልጅ-የ6ኰ
@ራሔልየእየሱስልጅ-የ6ኰ Жыл бұрын
ቀመር ስወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
እኔ ቀመርን ሙዚቃዎችን በጣም ነው የምወዳቸው በተላይ ሄሎ ❤ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ያሳድግልህ ፈጣሪ ቀመር🙏😍
@የድንግልልጅ-ዐ7መ
@የድንግልልጅ-ዐ7መ Жыл бұрын
እውነተኛው ኦሮሞ ይህ ነው እንደዚህ ነበሩ አሁን ቄሮ የሚባል ሳይፈጠር
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
ቀመርየ በጣም ነው የምወድክ ሙዚቃዎችክን ባልሰማውም በጣም ነው የምወዳቸው አንዳዶቹን አስተርጉሚ እሰማቸው አለው ኦሮመኛ ብቻል ደሥ ይለኛል እድሚ ጤና ይሥጥክ ልጆዎችክን ያሠድግልክ አገራችን ሠላም ፍቅር ያረግልን ዘረኝነትን ያጥፍልን
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
ልጆቹ እንዴት ያምራሉ አሪፍ የነበረ ማራኪ ወግ ነበር።👍
@destaunune4886
@destaunune4886 Күн бұрын
ደስ ብሎህ በማየቴ በጣም ደስ አለኝ ምርጥ ሰው
@AshagriaTekle
@AshagriaTekle Жыл бұрын
Wow ቀመር በጣም ተመቸኽኝ ይገርማል እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅ ይባርክ
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 Жыл бұрын
ቀመር ኬኛ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ ሰላም ጤና ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏ሲጃላና👍
@caltuuoromo8200
@caltuuoromo8200 Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤👍
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ቆንጆ ቆይታ ነበር መስፍን አበበን ስላስታወስው ጥሩ ነው ጎበዝ የስራ ስው ነው የሚያምሩ ልጆች ❤ ይደጉልህ
@birhantubeብርሃንቲዪብ
@birhantubeብርሃንቲዪብ Жыл бұрын
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Жыл бұрын
ህዝቤ ዘረኝነትን ትተህ አንድ አሻራ ብትጥል አገርህን ከደህነት ታወጣለህ አንባላ እንዋደድ አስኪ እንውደድ አገራችንን ዘር ከድህነት አያወጣም ብንሰራግን እናወጣለን ልጆቻችን ያመልጣሉ
@ናትናኤል-አ4ቐ
@ናትናኤል-አ4ቐ Жыл бұрын
ቀመርዬ ስወድክ❤ አሪፍ ሰው ነክ ዘፈኖችክ አንደኛ ነው
@አሐ
@አሐ Жыл бұрын
ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ቀመር ከእነልጆችህ ብርክ በልልን
@alemgudisa1325
@alemgudisa1325 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ ቀመር አንተን መስማት አይሰለቸኝም ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ።
@sophidee5243
@sophidee5243 Жыл бұрын
90's legend singer qemer yesuf,i listen your good sounds" ኑርልን💥
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 Жыл бұрын
The kids are so pure ❤ ቀመር እንዴ ተወጃጅ ድምፅ ነው ያለህ እድሜ ጤና ይስጥህ ለልጆችህ ኑርላቸው
@meskremtesfaye2350
@meskremtesfaye2350 Жыл бұрын
ቀመር ምርጥ ሰዉ ❤ልጆችህን ያሳድግልህ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
❤❤❤❤ደስ የሚል ሰው ነው ትዝ ይለኛል ህፃን እያለን እናናዊ የሚለውን ሙዚቃ አንረሳም ትርጉም ባይገባኝ ያኔ ዘረኝነት የለም ነበር
@degalemmuchie9369
@degalemmuchie9369 Жыл бұрын
ግዝሽ አመሠገንሁህ: እጅግ በጣም ምወደውን ክቡር አርቲስት ቀመርን ስላቀረብኸው: እጅግ እወደዋለሁ: ደጋለም ሙጨ ነኝ ከ ባህር ዳር
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
I love him, he so sweet and funny too, much respect .
@behagud359
@behagud359 Жыл бұрын
እቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባቹትንያሳካላቹ
@painkiller529
@painkiller529 Жыл бұрын
Bless you
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
አሜን
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde Жыл бұрын
አሜን
@marymessele3423
@marymessele3423 Жыл бұрын
አሜን
@YirgalemBekele-t6w
@YirgalemBekele-t6w 6 күн бұрын
Agul amagn
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ቀመር በቀጣይ ሀይሉ ፈረጃ አቅርብልን ❤
@desb8971
@desb8971 Жыл бұрын
Kemer huge respect for you! and definitely for your family! Beautiful and brilliant kids They are very lucky to speak different languages at this early age on top of their mother tongue Hope most Ethiopians learn a lot from you I also love all your musics specially the clips You ROCK! Kemer Be safe
@direlovetube9731
@direlovetube9731 Жыл бұрын
ቀመር ምርጥ ሰዉ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
ውይ ስወደው ቀመር ቁዋንቋው ሳይገባኝ አብሬ የምዘፍነውስ ደግሞ ገር እንደሆነ ያስታውቃል ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እናመሰግናለን ህይወትህን ልምድ ስላጋራኸን❤🙏
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 Жыл бұрын
ቀመር ደስ የሚለኝ ዘፋኝ ነዉ , ሙዚቃ የአለም ቆንቋ ነዉ የሚባለዉ 100 % እዉነት ነዉ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
my favorite Artist kemar keenyaa umurii dheeraadhu❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistwoldemariam1731
@tigistwoldemariam1731 Жыл бұрын
Lovely family all oromo people he is honest and kind person long life ❤️
@classyentertainment8986
@classyentertainment8986 Жыл бұрын
ቀመር ገራገሩ እረዥም እድሜና ጤና ላተና ለቤተሰቦችህ ከዛሬ ጀምሬ ኦሮምኛ እማራለው
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ቀመር ምርጥ ዘፋኝ 🎶🎶🎶እንካን አየነክ❤❤❤
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት❤❤❤❤❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ቀመር ምርጥ ልጅ ድሬደዋ ላይ ዘፈኖቹን እናብድበት ነበር እሱና አሊ ቢራ ❤
@amarechbelete3752
@amarechbelete3752 Жыл бұрын
እንዲህ እውነት ያናግር ቀመር ፡ ሰለ ኢትዮጲያ ሲትናገር ደስአለኛ።
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
ወይኔ ቀመርዬ ስወድ❤ከነልጆች በዚሁኔታ ማየቴ ደስብሎኛል💚💛❤️👏
@mulualemdekbew6563
@mulualemdekbew6563 Жыл бұрын
ወይኔ ድምፄ ምንም አልተቀየረም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ🥰🥰🥰🥰
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ Жыл бұрын
ቀመረ የኔ ምረጥ ሰው ስወደው ሔሎ፣ሔሎ አበድንበት ፣በዚ ሙዚቃ♥
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 Жыл бұрын
ቀመሪዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@karizmamega524
@karizmamega524 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹😘😘
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 Жыл бұрын
ዋው ገና ካሁኑ የሚያምር ድምፅ እድግ በይ የኔ ቆንጆ
@lishanlatta5695
@lishanlatta5695 Жыл бұрын
Thanks marick our popular singer you interview and you remind them this is history❤❤❤🎉
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
❤❤❤ሄሎ ሄሎ በሚለው ነነዌ በቃ ፈታ ብለንበታል ቀመርዬ🥰🥰🥰🥰
@gezashederbew1816
@gezashederbew1816 Жыл бұрын
I love love love this man from gonder ❤️
@HussenAgero
@HussenAgero 2 күн бұрын
እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ሺ ዓመት ኑርልን።
@sofiyanmohamed574
@sofiyanmohamed574 Жыл бұрын
አባታችን ረጂም ዕድሜና ጤና እመኝሎታለሁ
@Marta-rb1st
@Marta-rb1st Жыл бұрын
He is so honest ❤❤❤❤
@birhantubeብርሃንቲዪብ
@birhantubeብርሃንቲዪብ Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ቀመር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
የቀመርን ኦሮሚያ የሚለውን ሙዚቃ ትርጉሙን ባልችልም በጣም ነው የሚወደው
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ቀምር ,አንደኛው የኢትዮጵያ አድነትን,እኩልነትን,የሚወድ እና በኢትዮጵያ ነቱ የማይደራደር ድንቅ የኢትዮጵያ ኦሮምኛን አቀንቃኚ ነው ለሁሉም ቤሄር የሚስብ ድንቅ musician artist ነው!እግዚአብሄር,ጤና እድሜ ይስጥህ,ከነመላው ቤተስብህ!አገራችን ኢትዮጵያ ከቤሄርተኚነት, ከወገኚነት,ነፃ ትሁን!እግዚያብሔር,ድህነትን ከኢትዮጲያ ያጥፉ !!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
የሐረርጌ ልጆች በዘር አያምኑም ለሁሉም ፍቅር ነን በስራ እንኳን ሄዶ የቀረ ውሃው ቀይሮት ነው የሚኖረው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
I really like him! God bless you & your beautiful family 👍🏽👏🏽🇪🇹
@tsehayfresenbet5418
@tsehayfresenbet5418 Жыл бұрын
ወይ ያገሬ ሰው ባለህበት ያኑር 🙏🏽
@princessli2226
@princessli2226 Жыл бұрын
ቀመር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጆችህ ደስ ሲሉ🟩🟨🟥
@MahmmudYesuf
@MahmmudYesuf Жыл бұрын
Good sense of Hummer !! Allah ይባርክህ ከወቅቱ ጥላቻ የተጠቀ ምስራቅ ኢትዮጵያ ሁሌም ትኑር ::
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ቀመርዬ ኦሮምኛ ሙዚቃን መስማት የጀመርኩት ባንተ ነው የኔ ጦቢያው❤
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ቀመር.ምርጥ.ሰው❤❤❤❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
በቀጣይ ሀይሉ ፈረጃ ወይም ደሳለኝ መርሻ አሪፍ ስራ ነዉ በርታ
@sintasntayehu7022
@sintasntayehu7022 Жыл бұрын
ፈጣሪ የሰው መውደድ ዪስጥህ ጡሩ ስራ ነው የምትሰራው
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
@ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ Жыл бұрын
ቀመር ምርጥ ሰው ስወደው❤
@sebsibeendris2524
@sebsibeendris2524 Жыл бұрын
Keme I like your musics, God bless you and your family.
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 Жыл бұрын
ቀመር የሚገርም ድምፃዊ ነው በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጌታጎንደሬው
@ጌታጎንደሬው Жыл бұрын
ቀመር ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😍😘😘😘
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ውይሲአምሩ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v Ай бұрын
ቀመር ልዩ ሠዉ በጣም እምትገርም ኢትዮጱያዊ ነህ
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰው ነው።
@aysha6376
@aysha6376 Жыл бұрын
በጣም የምወደውን አርቲስት ❤❤❤ በቀጣይ የፍቅራዲስ ነቃጥበብ ብታቀርብልን ?
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 Жыл бұрын
May God bless you and your family Kemere, good interview
@eshetuadugna8539
@eshetuadugna8539 Жыл бұрын
በአንድ ቋንቋ እራሳቸዉን አጥረዉ ላሉ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ምርጥ አዝናኝ ፕሮግራም ይመቻችሁ
@andnetzelekew9479
@andnetzelekew9479 Жыл бұрын
Thanks btame new yemewdew kemer Yesufe👍👍👍
@filoksiab5610
@filoksiab5610 Жыл бұрын
Qamaar kenyaa wuddee❤❤❤❤
@tilahundengetu4697
@tilahundengetu4697 Жыл бұрын
She soo sweet God bless
@user-Hareg
@user-Hareg Жыл бұрын
What a wonderful person he is
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Жыл бұрын
ቀነኒ ስወድህ ኦሮምኛ አልችልም ግን ያንተ ድምፅ ቤኔ ቴራፒ ነዉ በቃ ሰምቼ አልጠግብህም ኑርልን❤
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 Жыл бұрын
ቀመር የሱፍ ምርጥ ሰዉ❤❤❤
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Жыл бұрын
አላህ ያሳድጋችሁ እስኪ ቁርአን አስቀራቸው በዛውም
@figi8869
@figi8869 Жыл бұрын
ክርስቲያን ነው እኮ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Жыл бұрын
@elsaabera3837
@elsaabera3837 Жыл бұрын
እሱን ኣላቅም ልጆቹና ሚስቱ ክርስቲን ናቸው
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Жыл бұрын
😂😂😂በለዉ ክርስትያን ናቸዉ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ልጀቱ ፍጣሪ ያስድግልህ ቀመርየ
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰው ቀመርዬዬ
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
ቀመርን በቅርበት አውቀዋለሁ በጣም ቀና እና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው ግን ሰሞኑንን ከከፍታህ ሊያወርዱክ ትንሽ ወሰድ ሲያደርጉክ አስተውያለሁ እባክህ እንዳትወርድ ባለተራነት ያልፋል ህዝብ ነው ቀሪው። ክበርልን 🙏🏽
@Programming162
@Programming162 Жыл бұрын
eshi ant nek ye ethiopia zegent certificate yemstew. hhhhhhhhh
@addis8247
@addis8247 Жыл бұрын
ባለተራነት አልክ? ተራ ማለት ምንድን ነዉ? የእቁብ ተራ፣የማህበር ፅዋ ተራ እና ወዘተ ፡፡ በጣም አክራሪ ብሔርተኛ ሁነህ ባለተረኛ ስትል አታስብም? ወደድክም ጠላህም መከባበር አስፈላግ ነዉ፡፡ በፍቅር እንጅ በጥላቻ አታሸንፍም፡፡
@elsaabera3837
@elsaabera3837 Жыл бұрын
ኣረ ክፍል ሁለት ኣምጡልን please
@emebethabte595
@emebethabte595 Жыл бұрын
ወይ! ቀመር የተማርኩበት የቀኛዝማች ትምህርትቤት ፍቅር ያገኘሁበት የከታ ሰፈር እማማ ቀይዋ አካባቢ ነበርኩ ቀመር ከዚያ አካባቢ የወጣህ ደደሪኖ እወድሀለሁ የኛ ማይክል ክብር ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉።
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ የማከብረውን ስው ስላቀረብክልን መልካም ጊዜ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН