KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"የቴዲ አፍሮ ወንድም ነኝ" ኮሜዲያን ኤሌክስ | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
1:15:21
እኔ እና ሀብቴ ሽፍታ ይዞን ነበር | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
1:02:39
Сестра обхитрила!
00:17
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
''የኢህአዴግ የመጀመሪያ እስረኛ ነበርኩ'' አርቲስት ዳዊት ጉልላት | ዘጠናዎቹ
Рет қаралды 81,590
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Arts Tv World
Күн бұрын
Пікірлер: 193
@yetayewabebe
2 ай бұрын
ዳዊት ጉልላት እጅግ ምርጥ ሰው ነው ለሰው ይሞታል ለእድገት በጣም ይጥራል ጎዳና ልጆችን ሰብስቦ ይመግባል አረጋዊያንን ይጦራል ብዙ ብዙ ነገር ባለው አቅም ያረጋል ግን በዙሪያው ያሉ ወዳጅ መስለው የሚጥሉት ጋደኝቹ ስንቴ አሰናክለውታል ( አክሰረውታል ) ግን የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል እዚ ደርሷል ገና ብዙ ቦታ ይደርሳል ዴቫ የኔ ሳገባ ሽምግልና የላኩት ወንድሜ ነው ዲያስፓራው ይመችህ 🫡🫡🫡
@queenfiryatsturdygirl4233
2 ай бұрын
ዳዊት በጣም ጉልበተኛና ደፋር ልጅ እንደነበር አስታውሳለሁ የአራዶች ቁንጮ ነው ስላቀረብከው ደስ ብሎኛል
@abiyagrapestreetbalcha3760
2 ай бұрын
መውደድ Habtamu(Vandam)ስላስታወስከው በጣም እናመሰግናለን ስለ ጋርድ ከተነሳ ለብዙ ሰዎች የስራ እድል እንዲገኙ እና ህይወታቸውን እንዲለውጡ ያደረገ ምርጥ የአቃቂ ልጅ ነው 💪💪💪
@fuadmohamud6140
2 ай бұрын
መውደድ ደጋግመህ ስለምታገኘው ነው መሠለኝ ይህንን የመሠለ ያራድዬ ልጅ ታሪክ በአጭሩ አላስወራ ብለህ አሰናበትክብን እኛ ሸገሪያንስ በተለይ 90ዎቹ ታሪካችን እኮ ተመሳሳይ ነው ዴቫ የጠራቸው ልጆች እኮ የሰፈራችን ልጆች ባይሆኑም እናውቃቸዋለን አሁን እኮ ጎረቤቱን የማያውቅ ግዜ ላይ ነን
@LoveAndPeace2424
2 ай бұрын
ውይይ.. ያዲሳባ ያራዳ ልጅ ህይወትን የማያካብድ የሚያቀል ሁሉ የገባው❤❤❤
@Bisrattale
2 ай бұрын
ደስ ብሎኝ ያዩሁት ነው አስተማሪም ነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዴቭ
@MulugetaSeyifu
2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ድንቅ፡ፕሮግራም፡፡መውደድ፡ክብሩ፡፡ክብር፡ይገባሃል፡፡የዛሬው፡እንግዳህ፡ዳዊት ጉልላት፡፡እንተር ናሽናል፡የአራዶች፡ቁንጮ፡ሊባል፡የሚገባው፡የምርጦች፡ምርጥ፡ሰው ነው ፡ዕድሜና ጤና፡፡እመኛለው፡፡ ሙለር ሰይፉ ከአማኑኤል
@GulilatDebebe-f4h
2 ай бұрын
ፕሮግራሙን አይቻለሁ ደስይላል ታሪኩንም ደስይላል ዳይትንም መውደድንም ረጅም እድሜ እናጤናእመኝላችኸለው።
@ArsemaEsrom
2 ай бұрын
መዉደድ በእዉነት ምርጥ ሾዉ ነዉ ሁሉኑም ፕሮግራም አይቸዋለዉ ዛሬ ደግሞ አንድ ታላቅ ሰዉ ስታነሳ ሰማሁክ ሀብታሙ ቫንዳም ወይ ደግሞ የስደት ስሙ ሲስኮ ይባላል በጣም አራዳ ነዉ በጣም ጨዋታ አዋቂ ነዉ እባክህን በጣም ቡዙ ታሪክ አለዉ አቅርበዉ የሳቅ ምንጭ ነዉ በስደት ቡዙ ገጠመኞች አሉት ለቡዙ ሰዉ የሂወት መለወጥ ምክንያት ነዉ እንድታቀርበዉ በትህትና እጠይቃለዉ ካቀረብከዉ ፍቃደኛ ከሆነልክ ታተርፋለክ ለዚህ ሾዉ ይመጥናል ያሟላ አራዳ ነዉ።
@abiyagrapestreetbalcha3760
2 ай бұрын
በጣም አስታዋይ ነሽ በትክክልም Habtamu Vandamn(Sisqo)በጣም ወሳኝ ሰው ነው
@leulmesfine
Ай бұрын
ያሬድ ቄራ አንረሳህም በጊዜዉ ወንድ የነበረ የሸገር ልጅ ጠንቅቆ ያዉቅካል ያሬዶ much Love❤❤❤
@samuelalemayehu8378
2 ай бұрын
Mewedea, am loving the show man. It has become my favorite show.......and I think Dave needs to comeback for a second episode.
@menberekebede3342
2 ай бұрын
Arada malet endih new!!! He is so positive and genuine.
@saraelyas661
2 ай бұрын
🙏🙏🙏 Dave _ የቄራው ፈርጥ! መውደድ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን። ያሬድ ከበደን_ ሞሀባን_ ፈቀደንና ወንዴን አንስተህ በትዝታ ስለ ወሰድከን ክበርልን ! ሰላምና ጤና ሁን!
@tibebewagaye4203
2 ай бұрын
የ90's ትውልድ የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ🙏የዛ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ጀግና ትውልድ😘✌️
@hubiFeker
2 ай бұрын
😂😂ዘጠናዎቹ አዲስ አበባ ብቻ ነው ያለው ያለህ ማነው
@njadnjad3902
2 ай бұрын
ምነው ተበሣጨሸ😂😂@@hubiFeker
@hubiFeker
2 ай бұрын
@@njadnjad3902 ሁሌ ስለራሳቸው ብቻ ራሳቸውን እሚሰቅሉት ነገር
@MeliSibhatu
2 ай бұрын
መውደድ ክብሩ በርታ ወንድማችን ምርጥ ሾው ነው ( 90ዎቹ ) ❤❤❤❤ ዳዊት ጉልላትም የሰራሃቸው ፊልሞች ላይ ካራክተሮቹን የእውነት በሚመስል መልኩ ስትተውን አስተውያለሁ ለዚህም ያሳለፋከው የህይወት ውጣውረድ አስተዋጽኦ እንዳደረገልህ ከዚህ ሾው ተረድቻለሁ በአሁን ሰአት እያደረግክ ያለው የበጎ ስራን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ እግዚያብሄር ይባርክህ
@yeteshatsegaye-hg9zs
2 ай бұрын
ዴቩ ታላቅ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@SamsoniAmdu
2 ай бұрын
መውደድ ተባረክ መልካም ሰው ነው ያቀረብከው
@MulugetaSeyifu
2 ай бұрын
ጣፋጭ ፕሮግራም ነው፡፡
@captainayub6482
2 ай бұрын
ንስሀነው እውነት ላዳመጥነው ትምህርት እንድንማርበት እረፍት ነው እውነት ተባረክበት:: 🕊️⚓️💙🙏🏽🏃🏿♂️
@selaisemicaelbrahan8672
2 ай бұрын
ዳዊት ወንድማችን ኑርልኝ እድሜና ጤና ይስጥ
@AssayehegnAssayehegn
2 ай бұрын
መውደድዬ ወንድሜ አንተም እንግዶችህም ደስ ትላላቹ
@WifiWifi-md2vh
2 ай бұрын
ዲቭ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ ኑርልን ❤❤❤
@Gediyondanielgedibetera-r4g
7 күн бұрын
ዴቨመቼም የምንወድክ የምናከብርክ ለሰውልጅ ያለክ ከበሬታ ሰለሰው ልጅ የምትሰራው ቁምነገር ሰውአክባሪ ለሰውልጅ የምታረገው ሁሉ ነገር እኔሳልሆን ጓደኞቼም ህዝብም ይመሰክራል መልካም ሰውነክ እግዚሐብሄር ክብር ያርግክ መቼም አክባሪክ
@HaykelYemam
Ай бұрын
ማሽ የደሴ ምልክት ጀግና ወንድማችን አላህ ይዘንለት
@tamratdekeba6319
2 ай бұрын
ያ ትውልድ ከ1970ው ጋር ምርጥ ነበር።ርህራሄው: እልሁ:አገርን መውደዱ:ልክ እንደ መውደድ ክብሩ!!!!!
@ምናሴ-ወ8ዘ
2 ай бұрын
መውደድ እናመሰግናለን ዴቮ 🥰
@kushe1888
2 ай бұрын
አራዳ ማለት ዴቮ ነው! ጀግንነትን ከደግነት እና ርህራሄ ጋር የያዘ ምርጥ ሰው። ዴቮ እናከብርሃለን እንወድሃለንም። በሰላም እና በጤና ኑርልን የወንድም አባታችን ነህ! ዳኒ ነኝ !
@MalikDav-go3ci
2 ай бұрын
የዳዊት ወንድም ኢሳያስ ጉልላት ከእሱ የባሰ ተደባዳቢ ነበረ አሁን አልታድ አካባቢ አንድ ሁለት ጊዜ አግኝቼዋለሁ የሁሉም ቦስ ግን ጉልበተኛ ጎረቤታቸው የነበረው የፍትህ መፅሔት አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታይሰን ነበረ ሰለሞን ነኝ ከደቦቃ ቄራ
@tameratabebe-kl4fb
2 ай бұрын
ተመስገን ደሳለኝ ከምርህ ነው?? ይገርማል
@Pityas
2 ай бұрын
M yardye lij Davo good to see you brother from Washington DC/ kera
@NitroEthiopia
2 ай бұрын
ወይ ያ ዘመን 😢😢።። የአአልጆች ቦታ ቦታችውን ያዙና ጠብቁ ፋኖ ሰላማችነነ ይመልስልናል ከእግዚአብሔር ጋር ።
@crimsonJerom
Ай бұрын
ፋኖ 😂😂😂 እብድ። አርፈህ ቃም
@eskenderdamena5074
2 ай бұрын
ዳቭ ያራዳ ልጅ ❤
@c2beca272
2 ай бұрын
❤ Dawit gumtu🎉
@alexzerefa3323
2 ай бұрын
tnank you bro
@tekluyared3844
2 ай бұрын
6:39 ካዛንችስ አረቧ ሱቅ ( ቁዝላ ሱቅ ፣ ጋሽ በየነ ሱቅ ፣ የነሀኒስ ሱቅ የሻጤው ታሪክ ላይ ) ዲ
@biregafekadu2411
2 ай бұрын
ድንቅ ትዝታ ተመቸህኝ
@Biruk894
2 ай бұрын
እኛ ሰፈር የካ ማሙሽ ቸሩ; አባቡሽ; ሰለሞን ጎሚስታ እነ ግሩም እረ ብዙ ጀግኖች ነበሩ
@crimsonJerom
Ай бұрын
ጀግነነታቸው ምን ላይ ነበር? የሰፈር ዱርዬ ብቻ እንዳይሆኑ!
@EtneshEtnesh
2 ай бұрын
Yesfer lijen tekirara❤❤❤
@itsokitsok5210
2 ай бұрын
Mrt show ❤❤❤
@doniyaberekt9113
2 ай бұрын
እኔ ለዚህ መልሰ ልሰጥ ቢቆይም ወንድሜ እድለኛ ሰለሆንክ በህይወት አለህ በራችን ላይ ወንድሞቻችን የገደሉ አረመኔዎች አሁንም መግደል የሚወዱ የደም መሬቶች እርሰበርሰ በመመሳሰል የሚያጨፋጭፉ ናቸዉ
@dagydada7127
2 ай бұрын
wow wow wow 👏 Engidawim Bale engidawim yimechachu
@tewodrosealemayehu8081
2 ай бұрын
ዴቮ ምርጥ ሰው
@solomondemte2081
2 ай бұрын
Dave my friend I am happy see you
@chombegobena4279
2 ай бұрын
መውደድ አድናቂህ ነኝ
@fikreg2353
2 ай бұрын
ሲምባን አውቀዋለሁ ዴቭ አስታወስከኝ:: unakumbuka sana Dave ndugu yangu
@TesfayeGetahun-v3b
2 ай бұрын
በጣም ደስ አልከኝ፤ እኔን እረሳሽኝ ''የከሳው እራንቦ'' ነኝ
@MinteTesf
2 ай бұрын
መዉዱ ዴቭን ስላቀረብክልን 👌🙏
@efrem345
2 ай бұрын
yaradinet teklayi minister dave rispect❤
@tesfagebrieltsegaye6911
2 ай бұрын
Dave original ያራዳ ፕላንት long live.
@mekuaninitdemessie9367
2 ай бұрын
ፋራ ከሚስምህ አራዳ ይንከስህ ማለት እንደ ዴቭ ላለው አራድዬ ነው! ፊት በርና አካባቢውን ያስቃኘን ዴቭን እናመሰግናለን። ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ!
@EyasuTekle
2 ай бұрын
Davo ❤
@rutaas2865
2 ай бұрын
በጣም እሚገርመው ከሼፍ ዘላለም ጋር ሁለመናቸው ይመሳሰላል እስካሁን አንድ ሰው ነበር እሚመስሉኝ😊😊
@asnakefromdallas5373
2 ай бұрын
ዴቭ እልፍ ፍሬንድ አስናቀ ነኝ የእስጢፋኖስ ሰፈር ፍሬንድ ነበርኩ ታስታውስኛለህ ብዬ አስባለሁ ሰላም ነው?
@NazrawiTesfaye4567
2 ай бұрын
yadisaba lij bemehone betam koralehu.
@crimsonJerom
Ай бұрын
ለጉዳዩ ምንም አስተዋፅዎ በሌለህ ነገር አትኩራ።
@NazrawiTesfaye4567
Ай бұрын
@crimsonJerom endeza kehone be ethiopiawintim ankoram, be atheltochachinim ankoram, be adwa ankoram, kurat bemulu yikeral, ye addisababa hizb chewa ena megdelen yemiteyef, zeregninet yelelebet, yelugnta yemiak, legenzeb yemaymot hizb new, leza sebeza ye sheger lij bemehone ekoralew, lelawem be akababiw mekurat mebtu new.
@crimsonJerom
Ай бұрын
@@NazrawiTesfaye4567 ሀሳቡ ሊመሳስል ይችላል። ነገር ግን፡ እንደ ሀገር በመኩራት አንድነት፡ በልዩነት መመሳሰልት፡ ልዕዋላዊነት ወዘተ ይገለፃሉ። የፍልወሀ ልጅ በመሆን መኩራት ግን አስቂኝ ነው። በነገራችን ላይ የራሴን ምሳሌ ነው የሰጠውህ።
@crimsonJerom
Ай бұрын
@@NazrawiTesfaye4567 ስለ ስልጡን መልስህ አመሰግናለው። ያው ስላልተለመደ ያስደነግጣል። 😂
@coolnassa1420
2 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ደስ ይለኛል
@woldebekalo6044
20 күн бұрын
konjo programme new, bertu!!
@utopiasession813
2 ай бұрын
mewided, eyetenkesakesachu botawechin eyasayachu bihon betam yebelete yamir neber.
@saranuru-tk1nm
2 ай бұрын
Aref Programm 👍
@EyobTakele-z3f
2 ай бұрын
አረ ሰውን አይቶ መገመት ከባድ ነው 😂😂
@asnakemengesha6604
2 ай бұрын
Hi Deve this is Asnake from Estifanos sefer . I hope you remember me
@SamsonTadiyos
2 ай бұрын
What’s the lesson,,,
@crimsonJerom
Ай бұрын
ቀን የጨለመበት ዱርዬ ሲዘላብድ ከመስማት እውቀት የለም። እንደዚህ አይነት የሽማግሌ ህፃናት ተሸክማ ለምትጓዘው ሀገር ግን መፀለይ ያስፈልጋል።
@AbdulrahmanAlmahalwi
2 ай бұрын
ከአራት ኪሎ አቡጃን (ፈጣሪ ጤና ይስጠው ) አስታውሷል
@haylatalemayehu5377
2 ай бұрын
My brother dawa
@SolomonGebru-tz1hk
2 ай бұрын
መዉደድ አራዳ ፕሮግራም አዘጋጅ ዴቮ ይመችህ
@ashenafikebede1917
2 ай бұрын
ማሙሽ ጠጤ ኳስ ሜዳ እንዴት ይረሳል
@Beti-d5i
2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@samiyoni8732
2 ай бұрын
የዳዊት. ጉል ላት ትግሉን ግሮሰሪውን. አድራሻውን ብትገልፅን ሄደን እድንዝና ና እድናግዘው.
@SolomonGebru-tz1hk
2 ай бұрын
ሀያ ሁለት ቃል ገገስታዉስ ወደ ቶሙካ በሚወስደዉ መንገድ ዴቭ ካስተል
@samsontedla3564
2 ай бұрын
Vይሄ ሰዉ ምንካዉ የሚያወራው የኬንያ ጊዜው ታሪክ የሌለ ነው እሚሰሙ ብዙ እንዳለን Host ያደረገህ ሰዉ አላስጠነቀቀህም አንተም የኖርከዉን ህይወት ረስተሀል Or አርጅተሀል የምታወራዉ ጣቢያዉን አይመጥንም ። ለማንኛውም እኔን ማግኘት ትችላለህ ።
@crimsonJerom
Ай бұрын
ትክክልነኛውን ታሪክ ትንሽ ንገረና
@girumita
2 ай бұрын
Mowded it's short program you can do 2or3 episode with Dave why you can limit. Please do next time again 😂
@Zwb-z8w
2 ай бұрын
ከእውነት የራቅ
@telahuntadesse2168
2 ай бұрын
ዳውት ደሀ ምግብ ያበላል አቃለው ብራን የዛሬ ትምትርት ቤት 22
@tesfisheabera6329
2 ай бұрын
ምግቤቱየትሰፈርነው ስንመጣ ሀገራችን እንድንጎበኝው
@SolomonGebru-tz1hk
2 ай бұрын
@@tesfisheabera6329ሀያሁለት አዲሱ አሰፋልት ወደ ዳዉንታዉን በሚወስደዉ መንገድ ጫፍ ላይ dave castle
@tekemet1698
2 ай бұрын
@@tesfisheabera6329 22 አካባቢ
@TedoMira
2 ай бұрын
ኢሳያስ ጉልላት የዳይት ታናሽ ወንድም ጀግና ተደባዳቢ
@crimsonJerom
Ай бұрын
አርጅተህም ድብድብን እንደ ጀግነነት ታያለህ? 😅
@henoksamuel603
2 ай бұрын
Question after question can you please let them finished before u ask new questions?
@mirafalemayehulakew141
2 ай бұрын
ዘጠና ዎቹ ማለት አኮ በ ሰማንያዎቹ ተወልደው የልጅነት ዘመናቸውን በ 90 ዎቹ ያሳለፉ ማለት ነ ው
@crimsonJerom
Ай бұрын
ትክክል። እነሱ "በሀምሳዎቹ ተወልደው በዘጠናዎቹ የታሰሩ" ሰዎች ታሪክ አረጉት 😂😂😂
@esmaelmohamed8209
2 ай бұрын
ያሬድ ሞተረኛው ፍልውሀ አካባቢ የተገደለው ነው ወይ?!
@ElleniBekele-z4j
2 ай бұрын
ወይ መውደድ ሐይፋስ ክለብን አስታወስከኝ ቦሌ ጫፍ🙆
@ElleniBekele-z4j
2 ай бұрын
እንደው ዴቩ ተስፋዬ ቅቤ በህይወት አለ?እባክህ ካወቅክ?
@aklilzehiwot7527
2 ай бұрын
ድቭ ሀምሳለ ባርያውን ነብሱን ይማረውና እረሳኸው ማሙሽ ባሪያው ነኝ
@EtneshEtnesh
2 ай бұрын
Mamush selam neke awo amsale nefesun yemarew
@biniamwendimu4611
Ай бұрын
Restaurant yet new epigenetic???
@efrem345
2 ай бұрын
dave edmeshi sintnewu gin ;gard ,😁 parlama alkereshi , sanja 😂😂😂
@estifsenay175
2 ай бұрын
ዘጠናዎቹ ብለህ ሰባዎቹ ላይ የፈነዳ ሰውዬን ኢንተርቪው ታደርጋለህ😅ርዕሱ ራሱ ይናገራል የኢሃዲግ የመጀመርያ እስርኛ ነበርኩ አለ ኢሃዲግ 1983 ነው የገባው እንግዲ😅
@crimsonJerom
Ай бұрын
ትክክል! 😂😂😂
@KalebEshetu-s2z
2 ай бұрын
Betam des yemil neber
@SeyoumBairu
2 ай бұрын
Yeh berenda adari Wushetam achebchabi beakal awkewalehu ablugn atetugn eyale sileminen nebere. Yelem wushetam
@LeilaSengero
2 ай бұрын
ቀንተህ ነው
@እውነትእውነቱን
2 ай бұрын
ወያኔ ምን ያህል ዲሞክራት አንደነበረ ነዉ የገባኝ
@thetruthalwayswins340
2 ай бұрын
Me too 😊
@NureMohamed-t8e
2 ай бұрын
ከርዕሱ ጀምሮ አስቀያሚ እንግዳ አስቀያሚ ቆይታ።
@Tameratgezahegn-cw5uz
2 ай бұрын
Mekegna
@HabtamuDemeke-y6v
2 ай бұрын
አጀማ ባልቻን እንዴት እረሳህው ዴቮ ከቄራ
@ZenaWebeshet
2 ай бұрын
Amelwerk ereshat gemede keangeteh yawetach ena yadanecheh
@talilamagarsahteshome7278
2 ай бұрын
የአራት ኪሎ ልጅ አልታሰብን አቅርበው ካለ
@AsratTilahun-n9p
2 ай бұрын
Dawit
@esmaelmohamed8209
2 ай бұрын
እውነተኛ የአራዳ ልጅ እውነተኛ የቄራ ልጅ እውነተኛ የ አዲስ አበባ ልጅ። እውነትም ጉምቱ። በፍፁም ዳዊት በእንደዚህ ደረጃ አላውቀውም
@ZenaWebeshet
2 ай бұрын
Amelwerk ereshat gemede keangeteh yawetach ena yadanecheh 55:41 55:43 55:44
@YunusMohammed-fj6gl
2 ай бұрын
ሢምባ ማለት አንበሣ ማለት ነው
@SintushewaregaShewaregasintu
2 ай бұрын
Mewdwd yamanulochen gimirawe beri werkuayarase ensun felgachew
@lulusaged8649
2 ай бұрын
Wernella nber mlate new? Ay gullate dawet
@Sam-pj3xl
2 ай бұрын
Dev selam new
@solomongebre4774
2 ай бұрын
ብሔራዊ ውትድርና ዘማች ነበር በሚሰራው ፊልም መጋነን በጣም ችለዋል ፡፡ከቀበሌ 25 ፡፡
@samirobil9341
2 ай бұрын
ሀጂ የኡራእሉንልጅ ታናል ጋርድ የነበረውን ብታቀርብልን
@Amanuel_3232
2 ай бұрын
Davo btammm yimechkkkkk edme yisth yan hula life asalfeh lezi mebkath btammm EGZIABHER yimesgen gena bzu etebkalen kante (ak 47,uzi bomb and bet wst yimechhhhh) mash 24 nebshn fetari yimare esun sletekeskew yimechhhhh
@HenokAbebe-r1o
2 ай бұрын
ኮንጎ 08 የሌለበት
@ermiyasermi3962
2 ай бұрын
አጠያየቅክ ያናድዳል
@AsratTilahun-n9p
2 ай бұрын
Minew kedamawi timihurtbet resa
1:15:21
"የቴዲ አፍሮ ወንድም ነኝ" ኮሜዲያን ኤሌክስ | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 89 М.
1:02:39
እኔ እና ሀብቴ ሽፍታ ይዞን ነበር | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 211 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
1:09:00
ሳፋ ውስጥ አስገብታ እንደፎጣ አሸቻት!| ፎቶና ጨዋታ ከፍልፍሉ ጋር | Photo Ena Chaweta with Comadian Filefelu 2024
Qin Liboch
Рет қаралды 253 М.
57:21
"የአይን ፍቅር ያልሰራኝ ጉድ የለም" ዘፋኝ እና ሙዚቀኛ ዘውዱ በቀለ | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 70 М.
11:29
የጀዋር ሃይሌኛው ንግግር || አቶ ሽመልስ ተቆጣ || ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰለ ጀዋር የተናገሩት #ethiopia
Ethio Meme
Рет қаралды 9 М.
3:19:07
ትረካ - የበዓሉ ግርማን ገዳይ አገኘሁት | እንዳለጌታ ከበደ | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 194 М.
1:56:14
ሰው እና ሀገር በ’ሦስተኛው ኪዳን’ ውስጥ | የዛሬይቱ ኢትዮጵያን በሌላ የፍልስፍና መነጽር? (ከደሞዝ ጎሽሜ ጋር የተደረገ ቆይታ)
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
Рет қаралды 32 М.
1:51:49
ሚካኤል በላይነህ ፡ ሙዚቃ አቁሜ ነበር | Michael Belayneh
Dejaf TV
Рет қаралды 40 М.
15:09
Anchor news Jan 25 ትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት፥ የአማራ ባለሀብቶች ወደ ክልላችሁ ሂዱ፥ የፋኖ አንድነት እየተጠናከረ ነው፥ የኦላ ጥቃት፥
Anchor Media
Рет қаралды 66 М.
17:43
ብዙ ፈተናዎችን ድህነት አይተዉ ከጎዳና ወደ መቄዶኒያ የሚኖሩት ኢንጂነር ብርሀኑ ጉደታ በቅዳሜን ከሰዓት
ebstv worldwide
Рет қаралды 38 М.
1:34:14
“ትዳር ከውስጥ ወደ ውጭ እንጂ ከውጭ ወደ ውስጥ የምትኖሪው ህይወት መሆን የለበትም” ከትዳር አማካሪ ዘለቃሽ ጋር | ክፍል 05
Tigist Waltenigus
Рет қаралды 149 М.
1:15:25
የጃሉድ አዳዲስ አስቂኝ ጨዋታዎች | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 50 М.
1:00
Месть от кутюр (2015) | Ты ведьма!
Vinogradenko
Рет қаралды 1,3 МЛН
0:48
аптека этажом ниже панин
Shorts Master
Рет қаралды 3,3 МЛН
0:55
-Сколько?!😂😂🤣🤣| Бесстыжие | #shorts #upx #Бесстыжие #Фрэнк
shameless forever
Рет қаралды 2,3 МЛН
0:49
Ангел против Демона кто победит 😱
clab_33
Рет қаралды 1,6 МЛН
28:13
Кому ты в больнице нужен? | 9 серия | Скорая
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 402 М.
27:12
ЛАГЕРЬ VIBES 2 | ҚАЗАҚША КИНО | КОМЕДИЯ
OSCAR Kazakhstan Films
Рет қаралды 66 М.
9:48
Камеди Клаб «Братский брат» Демис Карибидис, Алексей Кривеня, Максим Конюхов
Comedy Club
Рет қаралды 2 МЛН