ለ‘ዲያስፖራ’ ጓደⶉቼ ምን ልበላቸው? የደረሰብኝን መሸከም አቅቶኛል ‘ጨርሻለሁ!’ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 203,852

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 400
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እጅግ በጣም የምትደነቅ ነህ ስርአትህ የማዳመጥ ጭሎታህ ፈገግታህ በራሱ ምርጥ ብዬሀለው ተባረክ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
​@@samra1997 አላቅም ነው ሚባለው እጂ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ok
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
​@@samra1997 ያለቦታው የሚያገጥ ዘገምተኛ ብቻ ነው
@honormobile9742
@honormobile9742 Жыл бұрын
ወንበር መቀመጫዉ በጣም ይጨንቃል ለቀቅ ያለ እንግዳ ሲቀመጥ ዘና ብሎ እንዲቀመጥ ቢሆን መልካም ነዉ በርታ አስተማሪ ታሪኮች ናቸዉ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
ኩርትም ብለው ተልኮ የመጣ ልጅ አስመሰላቸው እኮ😂😂😂
@honormobile9742
@honormobile9742 Жыл бұрын
@@wesenayalew3421 በጣም ..ትላንትም ፅፌዋለዉ ያስተካክሉታል ብዬ ተስፋ አደርጋለዉ ። እንኳ ለተቀመጡት ለተመልካች ይጨንቃል በተለየሰ ወፈር ያለ ሰዉ እንደዚ ያለ ወንበር አይመችም
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Жыл бұрын
የደላው ሙቅ ያኝካል
@madomado8846
@madomado8846 Жыл бұрын
ግዞቸው ተኝተው ያእሩው
@twehidowet8234
@twehidowet8234 Жыл бұрын
እውኑት ብለሻል በዚህ እድሜ ላይ ወጥታ ወገቤን ብላለች ከጨረስች😊
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
በዉጪ ሀገር ያላችሁ ሰወች ወደ ሀገር አትግቡ ከቻላችሁ እኛን ዉሰዱን ሀገራችን ሲኦል ሆኗል😌😌😌🤗
@mordecai4675
@mordecai4675 7 ай бұрын
እሱን ላጎትሽ ንገሪው አንቺ ባንዳ የባንዳ ልጅ ኩታራ❗
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 7 ай бұрын
እዳልሺው ዘመንሺን ሁሉ የሲኦል ኑሮ ትኖሪያለሺ ምክኒያቱም ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል ለእኛ ግን እግዚያብሔር መልካም ነው በመከራም ጊዜ መሸሸጊያ ነው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 6 ай бұрын
የሰዉ አገር የሰዉ ነዉ አትሞኙ የፈለገ ዜግነት ቢሰጡ የመጣንበት አገር እያጣቀሱ ነዉ ሚጠሩን እንጂ እንደ አገራቸዉ ዜጋ አያዩንም ሁሉም ባገር ያምራል ። አላህ መልካም መሪ ይሰጠንና ያደገች የለመለመች አገር ያድርግልን።
@user-dj8ho6rs4w
@user-dj8ho6rs4w Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዚህ ነው የማታድገው ልስራ የሚለውን ወሽመጡን ቁርጥ እያረጉት ከነ ሞራሉ ገደል ከተው ያስቀሩታል😢😢😢
@Adme1244
@Adme1244 7 ай бұрын
እውነት ነው
@mahletsemere4492
@mahletsemere4492 6 ай бұрын
Right
@himeshow9249
@himeshow9249 Жыл бұрын
እውነት እኔን የተሠማኝን ነው የተሠማሽ የኔ እናት አይዞሽ የሀገሪቱ ጉድ ማለቂያ የለውም
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Жыл бұрын
በጣም እኛስ እንዴት እንመለስ ሰው አያከብሩ 😭
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ሁሉም ነገር አንድ ቀን ያበቃል ሰው ይደክማል ይሰለቻል እግዚአብሔር ያግዝሽ
@zenebechhabte951
@zenebechhabte951 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔናት እንዳንቺ የሚሰራ የሚያሰራ ቢኖር አንራብም ነበር ፈጣሪ ይርዳሽ ኢትዮጵያ ትፈልግሻለች
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
ሃቀኛ ሰው ማንም አይዎደውም ጥንካሬ ካንቺ እንማራለን
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሆይ እውነተኛ ሰው የማያድግበት ሌባ ግን የሚያድግበት አገር እግዚአብሔር ሆይ ምድሬን እሰባት
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
AMEN!!!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አሜን
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
አሜን!
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@marmaria787
@marmaria787 Жыл бұрын
Amen
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Жыл бұрын
ቃላያት በጣም ነው የማውቃት የስራ ሴት ነች ለነእራሱ አሜሪካንኤምባሲ ስራ አስገብታኝ ነበር ምስኪንና ገር ሴት ነች በሷ አይነት ሴት ይሄ መድረሱ ያሳዝናል ጌታ ይረዳሻል አይዞሽ አንቺን ተስፋ ቆርጠሽ አይቼሽ አላውቅምና ደግመሽ ተነስተሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ የኔናት ጠላትሽ ያልቅስ
@hannantube5408
@hannantube5408 Жыл бұрын
Weshetm achebrebare swe newe Ethiopia west yemyalfelte
@K-Arsema
@K-Arsema Жыл бұрын
ራሷን ዝቅ በማድረጓ ነው ይሄ ሁሉ የሚደርስባት ለምን? ያማል!!! አገሯን በመውደዷ ይሄ ሁሉ ያሳፍራሉ። እግዚአብሔር በፀጋው ይሸልምሽ።በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። የአገራችን ጉዳይ በሽታ ላይ ይጥልሻልና።በአለሽ እውቀት ከመንግስት ጋር የማያነካካሽ ስራ ብትፈልጊ ሰላም ታገኛለሽ።በርቺ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
ጎሽ.. ጥሩ የተሰራለት መመስከር መልካም ሰዉ ነሽ አንቺ ራስሽ ክፉ አይንካሽ
@meserettessema5968
@meserettessema5968 Жыл бұрын
ሄሄው😮ቭ😅ቭህ?ቭ😅ቭህ😅?ውቭልውቭህኼሆ 😮😮😅😢😅
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
አይዞሽ አንቺንና ጥንካሬሽን ሳደቅ ባዩሽ ትዝ አለቺኝ የሴቶች አባሳደር ናችሁ ለኔ እውነት ተናገሪናሀገር ወዳድ ሰው አወደድም አይ ሀገሬ
@selamwongel1625
@selamwongel1625 Жыл бұрын
አይ እህቴ የጣሊያን ስደተኛ ብቶኚ ክብር አለሽ ከኛ አገር ካአሁኑ ሁኔታዎች ። ጌታ ይርዳሽ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ያስባት
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ትክክል
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 3 ай бұрын
It is true.
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
ይች ናት እግዲህ ሀገሬ አደለም ለመሥራት ወቶ ለመግባት እምታሣቅቅ ሠው የውሻ ያክል ክብር ያጣባት
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
የኔ እህቴ የሠዝጋት የመክፈት ሥልጣን ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ተባረኪልኚ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Жыл бұрын
እና ምን አለች ካድያ🤔😂
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Awo liknesh
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
እኔ ያልኩት ካልሆነ እላለሁ አለች እኮ ያ ደሞ ሁሉም ሰው ላይ ያለ ስለሆነ ቢዘገይም እግዝያብሔር ለሁሉም ሰው እሱ በፈቀደው ቀን ፍርድ ይሰጣል!
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ጴንጤ ማዳመጥ አትወዱም ግን እንዴት ነው ከሰው የምትግባቡት ማውራት ማውራት
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
መ ን ጋ 🙏
@addishode1541
@addishode1541 Жыл бұрын
Lovely ጋዜጠኛ the way he listens approaching his guests How he engaged Perfect 😍
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Exactly ❤
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 Жыл бұрын
Betam
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Hi kelayat as i fellow your story it is very challenging you are very strong never give up kippe going good will helpe you becouse your drime is to help poor people.
@Shalom285
@Shalom285 Жыл бұрын
በጣም ጨዋ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት ደግ ሴት አንቺን እንዲዚህ አዝና ማየት ከብዶኛል ፣አይዞሽ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ በርቺ ❤
@azebassefa2057
@azebassefa2057 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢 ስው እንዴት እንዲ ጨካኝነው ብእግዚያብሄር ኢትዮጵያውያን ስው አክባሪ ናቸው የሚባለው የውሸት ነው ስንት ግፍ አየን ሰማን😢😢
@selenahelu6099
@selenahelu6099 Жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት አነቃቂ ተናጋሪ ብትሆን ቁጭ ብዬ ነበር የምሰማሽ የተፈተንሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
@addiseshetu5345
@addiseshetu5345 Жыл бұрын
ወይ አብይ በ4አመት ሀገራችንን ሲኦል አረካት የሚያሳዝነው ነገር አ ንተም ሆንክ የአንተ መሰል ቢሔር ለይተው ግፍ የሚሰሩ በቅርብ ቀን ከፈጣሪ ጠብቁ መልሱ ለዘር ማንዘርህ ይተርፋል
@hannajibril2884
@hannajibril2884 Жыл бұрын
የምንወደው ጋዜጠኛ ❤❤❤❤
@user-qk7oo1jk8g
@user-qk7oo1jk8g Жыл бұрын
ጌታን ታመኝው:: መንገድሽን ለጌታ አደራ ስጭው:: ፀልይ:: ጌታ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ይመራሻል:: ጠላት ለመጥፎ ያለውን ጌታ ወደ መልካም ይቀይረዋል:: እግዚአብሔር በሱ የታመኑትን አይጥልም:: ግን የእርሱን ፈቃድ በህይወትሽ ላይ ምን እንደሆነ ጠይቂ:: “በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ፣ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ ያበረታችኋል፤ አጽንቶም ያቆማችኋል።” ‭‭1 ጴጥሮስ‬ ‭5‬:‭10‬ ‭
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Жыл бұрын
ቱልቱላ መናፈቅ
@meskeremjara292
@meskeremjara292 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው ያዳመጥኩሽ ጎበዝ ሴት ነሽ 1. እውነተኛ ሴት ነሽ ማለትም ውሸት አትውጅም፣ 2. ጠንካራና ስራ ወዳድ ጀግና ሴት ነሽ፣ 3. አገርሽን እጅግ በጣም የምትወጅ ሰው ነሽ ታድያ ይህ ሁሉ መልካምነት ተሸክመሽ ብዙ ነገሮችን አሳልፈሽ አሁን ተስፋ ልትቆርጭ አይገባም ስለዚህ የኔ ጀግና እህት ይህ ጊዜ ያንች የከፍታ ዘመን ሊሆን የድል መንገድ ጅማሬሽ ነውና እግዚአብሔር አምላክሽን አመስግኝው የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ፤ የከፍታሽ ዘመን የድካምሽን ዋጋ የምትቀበይበት ዘመን ያየምትናፍቂውን እውነተኛ ስራ ሰርተሽ በእግዚአብሔር ደስ ብሎሽ የምትኖሪበትን ዘመን ገና አሁን ሀ ብለሽ ትጀምሪያለሽ ሁሌ በጌታ ደስ ይበልሽ፤ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የሆነልሽ በአንዳች አትጨነቂ የኔ ጀግኒት ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ። የእግዚአብሔር ቃል ማቲዎስ 6*33 ላይ እንደዚህ ይላል በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ፅድቁንና መንግስቱን ፈልጉ ከዛ ሁሉ ይጨመርላችኃል ይላል፤ ስለዚህ ይህንን ቃል በህይወትሽ አስቀድመሽ ከሆነ አሁን ላንች የመከናወን ዘመን ነው። ካላስቀደምሽ ግን እህቴ በህይወትሽ ሰጭውን አስቀድሚ ሌላው ሁሉ የሚከተልሽ፣ ይሚፈልግሽ ይሆናል። በተረፈ ብርክ በይልኝ ጎበዝ ሴት ነሽ ከንግግርሽ እንደተረዳሁሽ። የእዮሀ ቲዮቭ አቅራቢም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትሁት ሰው ነህ።
@rahelwoldemedhen8767
@rahelwoldemedhen8767 Жыл бұрын
ሌላ ቤት ለመከራየት አቅሜ አይችልም እለችህ እሷ ያዋጣኛል ብላ ነበር የትከራየችው ሀድሳቧን ተረዳ ሌላው እሷ ፕላን አድርጋ የተነሳችው የፓስታ ምግብ ስራ ከሆን ልምዱም ካላት የወደድችውን ትስራ እንጄ የእንተን ሀስሳብ አትጫንባት ፕሊስ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@kedijagvccmohammed5617
@kedijagvccmohammed5617 Жыл бұрын
Very true!
@kedijagvccmohammed5617
@kedijagvccmohammed5617 Жыл бұрын
👍
@Horn_of_Afrika
@Horn_of_Afrika Жыл бұрын
የ3 ደቂቃ ቢዝንስ ፕላን ሰራላት እኮ:: ገራሚ ነው ጠያቂው:: ሰው የሚወደውንና የሚችለውን ነው መስራት ያለበት::
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 Жыл бұрын
Ere ehe gudegna new… he is really annoying!! Shiro feses yetim ale eko minew zim bilo biteyikat ena bisemat?! Awukilishalew eko new yemilew my God!!
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
አይዞሽ እህታለሜ ቀን አለ ቀና በይ የኔ ውድ ምድሪቷ የጅቦች መፈንጫ ሆናለች ግን ይህ የፈሰሰው ደም እና እምባ ፍርድን ከሰማያት ያመጣል አይዞሽ❤
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
Girl you don’t deserve this! Never lose hope instead get back to the earlier strong 💪 and confident Kelayat! You can make it happen your dream.
@zewdenshbryant1530
@zewdenshbryant1530 Жыл бұрын
To my Ethiopian brothers and sisters listen to this strong message before you plan to return home, I pray our country will return back what it use to be, love and peace 🥳
@Elbethel167
@Elbethel167 7 ай бұрын
Right it's scary, I started afraid to back home even for visiting😢
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Жыл бұрын
ስደት ያስናፍቃል የኢትዮጵያ ኑሮ ቢሮክራሲ እኔም ከስደት መልስ ከሶስቴ በላይ በንግድ አለም ተፈናቅያለሁ ግን እንቅፉቶቻችን ወደፊት እንጂ ወደኋላ እንዳይጥሉኝ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
ይሄን ጋዜጠኛ ስወደዉ እርጋታዉ ስርአቱ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 Жыл бұрын
አይ ኢትዪጵያ ምኖቹ ላይ ወደቅሽ ኢሄ ሁሉ እንባ ጵዋዉ የሞላ ቀን እነሱን አያርገኝ ።አይዞሽ እህቴ በስደት ላይ ሆናችሁ የሰዉ ሀገር የምትሰድቡ ተመልከቱ ሰዉ በሀገሩ ላይ መኖር እንዳልቻለ ።
@lalaside9094
@lalaside9094 Жыл бұрын
እህቴ ዋናው ጤና ነው በዚህ እድሜሽ ጤናና ጥንካሬ የሰጠሽን አምላክ አመስግኝው ስትበሳጭ በሽታ ላይ እንዳትወድቂ ይሄ ካልሆነ ብለሽ ከመበሳጨት አማራጮችን ሞክሪ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
BRAVA!
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Жыл бұрын
አንዳንዴ ሳይወዱ ነው ሚያበሳጩት በሀገራችን ያለው የመስራ ቤት ወይም ትንሽ ቦታ ያላቸው በጣም በጣም ባለጌ ናቸው ትንሽ ክብር አይሰጡንም ስንቴ ነው ያየኅቸው ሌላ ሀገር ግን በጣም ነው ሚያከብሩን ብቻ አስቸጋሪ ናቸው
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Wow. Original natural beauty. A sign of civilization.
@rahelhabtugebreger7704
@rahelhabtugebreger7704 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አቤት እኛአገር ያለው ግፍ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ለበጎነው ያለፋል 😥
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም 👍👍👍 ገዜጠኛው በጣም ጎበዝ አድማጭ ነህ ቅስም ይሰብራል ሰርቼ ልብላ ባልሸ አምላክ ሆይ ደጉን ያምጣ ፍትህ ፍትህ
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Ethiopiaya fetehe yeleme
@heywatwoldeyesus308
@heywatwoldeyesus308 Жыл бұрын
በይ እናትዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ። ባልንጀራህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ ።ምን ጉድ ነው በሀገራችን ፍትሕ የጠፋው ፡፡
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
የዋህ ሰው ነች ። ኢትዮጵያ የአንቺ አይነት ሰው አይፈለግም እግዚአብሔር ይርዳሽ
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም ነገ ጌታ አዲስና ድንቅ ነገር ያደርግልሻል እርሱ ድንቅ ነዉ ።
@hayatmohmed5549
@hayatmohmed5549 Жыл бұрын
kkkk
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
​@@hayatmohmed5549 ምን ያስቃል?
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
@Hayat ምነው እናንተ ሰፈር ችግር የደረሰበት ሰውን ማጽናናት አቁማችሃል እንዴ? #ችግር ነግ በኔ እንደሚደርስ የሚለውን እንዳንረሳው!!!!
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እዉነት ነው የነገዉን ማንም አያዉቀዉም ልብ ይስጣት
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይቅደምልሽ መልካም ሰው ነሽ ሰው ድሀች ለመርዳት ብትሰራ ያሳዱዳታል ኢትዮጵያውያን ከጎኖ ሞቆም አልርብን
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
አቤት የዚህ ሁሉ ህዝብ እንባ ጌታ ፍረድ
@mimilagemechu8260
@mimilagemechu8260 Жыл бұрын
የቅንነትሽ አምላክ ይርዳሽ አታልቅሽ እማ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው አይዞሽ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ሰላም , ወንድማችን ዓለም ሰገድ , የምታቀርባቸውን ዝግጀቶች በጣም ይስቡኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ ስመጣ አገኝሃለው 🙏🏿
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
Do you have some thing to tell us
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
@@selammulatu3807??
@aynabelete
@aynabelete Жыл бұрын
እኔ ጋዜጠኛው በጣም ነው የገረምከኝ እንዳተ አይነት ጠይቆ እራሱ እሚመልስ ስትፈልግ የፍርድ ሒደትየምትሰጥ እውነት ትንሽ ትምህርት ቤት ብትሞክር ካልሆነ ደግሞ ጥሩ ጋዜጠኞች ሲጠይቁ ከእነሱ ልምድ ብትወስድ እውነት በጣም ጥሩ ነበር በሴትየዋ ቁስል ነው እንጨት የሰደድክባት ቀላያት እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
አዎ ዛሬ እኔንም ቅር አሰኝቶኛል። መንግሥትን መቃወም ያሰቀፈድደኛል ብለሎ ከፈራ ሴትዮዋን በጥያቄ ግራ ከማጋባት ዝም ቢል የተሻለ ነበር
@afi5295
@afi5295 8 ай бұрын
አዎ እኔም አናዶኛል ዛሬ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
You're such a smart, genuine and hardworking woman! Unfortunately, people like you are not rewarded in our country. Instead, they are punished. It's terribly sad! :(
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Жыл бұрын
ያልገባችው ነገር አለ ተበልተናል ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም አገራችንን እንድንሸሽ እያደረጉ ናቸው ከብቶቹ😭😭😭
@user-fz6fl3tz8q
@user-fz6fl3tz8q Жыл бұрын
agern tilo meshesh amarachi adelem endih beginbar megafet enji
@Mrursi
@Mrursi Жыл бұрын
who are ከብቶቹ? People who use this kind of epitet in the name of Unity are the actual problems why we can't have unity.
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
አይ አንቺ ሐገር መቼ ነው የምታድጊው? ለዘላለም ኋላ መሄድ?😢😢😢😢 በሰው ሀገር በነፃነት እየኖርን? ለመመለስ እንኳን አናስብም ምን ሀገር አለን ? ለነዋሪው አዘንኩ 😢
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
እንደ እናንተ አይነት ወረኛ ስታጣ
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
​@@menbilove2757 sew eyetarede deha eyetefenaqele sew ende wisha yemiyaregu zeregnoch yenegesubet hager. Anchi engidi ye araju wegen nesh meselegne
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
አይዞሽ፣እህቴ፣ይሄ፣እባሽ፣እግዚአብሔር ጋር፣ደርሶ፣ይፈርዳል፣አሁን፣ ባለጊን፣ያሉ ሰው፣የሚያስለቅሱት፣ለሁሉም፣ ጊዜ፣በለው አንቺ፣ጀግና፣ሴት፣ነሽ
@menahabtegiorgis2504
@menahabtegiorgis2504 Жыл бұрын
One thing I learned from this women is the way she describes herself and her abilities never in this hour long interview did she use a negative word while talking about herself. Keep up ur attitude you will be just fine, God got ur back!
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Жыл бұрын
ተወደደብኝ አለችህ እኮ ምነው ድርቅ አልክባት? እንዴ ሰው የህልሟን እንጅ ያንተን ህልም እኮ አደለም እምትሰራው
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ድርቅ ሲል የሆመ። ቦታ ላይ። ሊከራከራትም የፈለገ ይመስል ነበር
@yohannesaramde9531
@yohannesaramde9531 Жыл бұрын
Oh God, the interviewer is very arrogant.
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
የእንስሳት መአት ነው የወረረን እህቴ . አይዞሽ አገራችን የመሀይም መአት ነው የወረረን . በመነጋገር ሳይሆን በጉልበት የሚያምን ደደቦች ናቸው .
@user-gs3uc8tq9z
@user-gs3uc8tq9z Жыл бұрын
በትክክል የከብት ስብስብ መጫዎቻ ሆንንአይ መቃጠል😡😡
@adddddddd
@adddddddd 7 ай бұрын
ወገኖቼ እባካችሁ ያለማሰብ እና ምክንያት አገኘን ብላችሁ አትቆስቁሱ በእርግጥ የወይዘሪቷ ታሪክ በጣም ሲያስደስትም ያደረጓት ነገር በተለይ ያቺ ሴት ያደረገቻት!!!ያሳዝናል ቢሆንም ከውጭ መጥቶ የግሉን ስራ የጀመረ እና መኖሪያውን ለማስተካከል የጣረን ዲያስፖራ ለሁሉም አልተሳካለትም አይነት ወሬ ማናፈስ መልካም አይደለም ተረጋጉ ለእሷ እግዚአብሔር ይርዳት እህቴ አይዞሽ መልካም ሁሉ ለአንቺ🎉❤
@K-Arsema
@K-Arsema Жыл бұрын
በአላት እውቀት ራሷን ዝቅ አድርጋ ይሄንን ያህል ከሰራች በጣም ጎበዝ ናት።አገሯን የምትወድ ይሄንን ያህል ሲደርስባት ያማል ያማል!!! የአገራችን ጉዳይ በጣም ያሳስባል።በሷ የደረሰ በእኛ ላለመድለሱ ምን ዋስትና አለን???
@medi5959
@medi5959 Жыл бұрын
ይህም ያልፋል በርች እህቴ አይዞን,……..ኔጌቲቨ ኮሜንት የምትፅፉ አምላከ እስራኤል ልቦና ይስጣችሁ
@SelamPhone
@SelamPhone 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር ያስብሽ የሀገራችን ሁኔታ ግን ሀገራችን እንዳንገባ እያስፊራን ነው 😢
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
ይህንን የወያኔ የስርቆት አተላ ቅዱስ ሚካኤል ያጽዳልን። በመስረቅ ሀገርንም ወገንንም፣የሚያምሱትን ቅስፈት ያጽዳልን። እውነተኛና ሀቀኛ ሰአትን ያምጣልን። በርቺ የኔ እህት እውነትን ያያዘ ሰው በነፍስም በስጋም የአይምሮ ሰላምና ጤና አለው።
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Жыл бұрын
ዛሬም ወያኔ😂😂😂😂
@user-qk7oo1jk8g
@user-qk7oo1jk8g Жыл бұрын
“በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ፣ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ ያበረታችኋል፤ አጽንቶም ያቆማችኋል።” ‭‭1 ጴጥሮስ‬ ‭5‬:‭10‬ ‭NASV‬‬
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
GOD BLESS EYOHA FOR HELPING HER
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Жыл бұрын
ወላሂ ኢትዮጵያ መግባት ያስጠላኝ ይሄን እያዬሁ እዬሠማሁ ኢናሊላህ ወኢናኢላህ ረጅኡን አይ ኢትዮጵያ እኔ ሳኡዲአረቢያ 9 አመቴ ነዉ ግን ይሄ ሾይጧን ሠዉዬ ከገባ ጀምሮ ሀገሬ ሠላም ፍቅር ጠፋ ዬሠዉ ደም እና እምባ ዬበዛባት ሀገር 💔🥺😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@neganega5754
@neganega5754 8 ай бұрын
ልጅ ካለሽ ተቀመጭ
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
ችግር ሁሌ ስለሚከተላት አሁንም ይሞጣል ብላ ይመስለኛል ሰዎች ጠንካራና በራስ መተማመን ያላቸውን ሰዎች የማይወዱ አሉ አይዞሽ እህቴ እጅሽን አትስጭ እግዚአብሔርው አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ አሜን አንዲቱን ልጅሽን ይባርክልሽ ሺ ያርግልሽ❤️💛💚🇧🇴 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@kelayataklilu4685
@kelayataklilu4685 Жыл бұрын
Amen
@abyssinia5026
@abyssinia5026 Жыл бұрын
የተባረከ አእምሮ ያለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ ነገ ደግሞ መልካም ይሆናል
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc Жыл бұрын
ኧረ እንደው ምንድነው እሚሻለን ሰው ጭራሽ በሀገሩ የምን ከብት ነው አገሯን እየመራ ያለው እንዴ ምቀኞች ሰው ሲሰራ አያናቸው ደም እሚለብስ ምን አይነት የዘቀጡ ሀላፊና አሽቃባጭ ነው የተሰበሰበው። አይዞሽ እህቴ don't give up you are such a strong smart women who really motivated others እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ keep going
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ በእዉነት አንድ ከባድ መፈሰ ገብቷል እኔ ሰዉ ተሰዶ እና ሞቶ አለቀ ምን ማድረግ አይሻላል በተለያየ ወበር የተቀመጡ የሰዉን ህይወት የሚያጉላሉ ሰወች ሀይማኖት እና ወገን ዘመድ የላቸዉም ይሄን ያህል ጭካኔ እኔ በምሰማዉ እቅልፍ ሰላም መረጋጋት የሚባል አጥቻለሁ ያማል እግዚአብሔር እዲምረን እነዚህ ክፉ ሰወች መመለስ አለባቸዉ እግዚአብሔር ለነሱም እራራሄ ስጥልን
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 Жыл бұрын
አይዞሽ እኛ ስንታችን ነን ከሀገራችን የበለጠ በደንብ ሰው እያከበረን እያሰራን እንኖራለን ግን በሀገራችን ላይ የፈለግነውን ሰርተን መብላት እያቃተን አላሰራ ሲባል ለማን ነው የሚነገረው ስርቆት እየሰረቁ እጅ ከፍንጅ ካልተያዘ ሌባ አደለም የሚባልበት ሀገር መቼነው የሚነጋልን ለኢትዮጲያ ህዝብ ሰው ካልሰራን ካልተከበርን እንዴት ያለ ኑሮ ነው የሚኖረው ወደፍትስ ? ወዴት ነው እየተሄደ ነው ፈጣሪ አንተ ተመልከት 🙏🙏🙏
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o Жыл бұрын
ኧረ እንኳን አልመቱሽ የኔ እናት እነዚህ ጅቦች
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
ዋው ጠካራ ሴት
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
GOD IS WITH YOU DO NOT GIVE HOPE
@senaitsenbeta2806
@senaitsenbeta2806 8 ай бұрын
ቃልያት በኢትዮጵያ እውነተኛ ሰው አይኖርም አንቺ በሀቅ የምትሰሪ ሰው ነሽ ሁሉም ያልፋል።
@user-yv4tg4gu9i
@user-yv4tg4gu9i Жыл бұрын
ጥንካሬሽ ሞቲቭ ያረጋል ሳላደንቅሽ አላልፍም እሄ የመጨረሻ ፈተና ያርግልሽ እህቴ አይዞሽ በርች
@asterkassa9476
@asterkassa9476 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ትህትና ያለው ሰው ነው! ይሄን ትህትናህን መድሃኒአለም አይለውጥብህ! አንቺም እግዚአብሔር ችግርሽን ይይልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ! አንቺ እውነተኛ እና ጀግና ሴት ነሽ!🙏🙏
@mobileplayerbedwars
@mobileplayerbedwars Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር በቃ ይላል እን ፈጣሪ ድካምን በቃ ይበልሽ
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc Жыл бұрын
ምንም አትንገሪን ይህን ወንበዴ ስርዓት ካወቅነው በጣም ቆየን።አንቺ ነሽ ምንጣፍ ሰታነጥፊ የዘገየሽው።የመደመር ትውልድ ውጤቱ ይኧው ነው።
@asegewami9905
@asegewami9905 Жыл бұрын
ተባረኪ አይዞሽ እግዚአብሄር ይክፍሰናል» ለሆሉም ግዜ አለው። እግዚአብሄር ዋጋሽን ይክፈልሽ የኔ እናት
@mekonnen100
@mekonnen100 Жыл бұрын
I am sorry about the way you treated. Don't be hopeless.You will be successful in your career.This kind of bad treatment happen everywhere throughout Ethiopia specially Addis Ababa. Where ever you go to the government office in Addis you have to give bribe for everybody. Don't give up my sister. This shows that how the administration inefficient which implies all corrupted.
@abayabay690
@abayabay690 Жыл бұрын
እህቴ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይስባት ! ህግ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም :: በመሳፍንት ዘመን እንደነበረው ጊዜ : ሁሉ የወደደውን የሚያደርግበት እግዚአብሔርንም የማይፈራ ትውልድ የሞላበት ዘመን ነው :: እግዚአብሔር ይፍረድልሽ::
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
I am proud of you my dear, stay strong. Sorry for what has been happened to you. May God pay back for what they did.
@Bonaye12
@Bonaye12 Жыл бұрын
I know her She is polite and wonderful lady
@mumuye5
@mumuye5 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ሰው ሰርቶ የማይኖርብሽ አገር ሆንሽ ሁላችንም አገራችን ላይ investe ማድረግ እንፈልጋለን ይህንን ስንሰማ ተስፋ ያስቆርጣል የደገፍሽው ብልፅግና ዋጋ አስከፈለሽ
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Жыл бұрын
የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ። ሀገራችን ላይ ህግ ስለማይሰራ ነዉ ኑሮን ባገራችን ማድረግ ያልቻልነዉ። ይኸዉ ስደትን ኑሮ ብለን ይዘነው እንኖራለን።
@buzaeto6705
@buzaeto6705 7 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ንፁህ ሰው ነች ከንግግራ አቅም ያለው ይርዳት መንግስት የለም መሃይም ብቻ ነው አገሩን የተቆጣጠረው አይዛሽ
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k Жыл бұрын
ከምር ጀግና ነሽ እውነት በጥሩ ሰአት መተሽ እኔንም አበረታሽ አይዞሽ የኔ እህት አንዳንዴ ያጋጥማል ተስፋ አትቁረጪ በርቺ
@kelemyos7843
@kelemyos7843 Жыл бұрын
እንደምንም ብለሽ አሜሪካ ብትቀሪ በተሻለሽ እኔ ኢትዮጵያ ስሄድ ነው ስደት የሄድኩ የሚመስለኝ God bless American
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Жыл бұрын
Ewenet new Ethiopia sehid ke bole international airport yjemralo endet endemiyamenagnko. Egezihabehir yemesegen yalewobet hager respect alachew. Lemeznanat lila hager sihid yemisetoni respect ethiopia yelatim. Thanks God i live in Sweden.
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
ትክክል የማንመለሰው ይልን ፍራቻ ነው
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Жыл бұрын
Very true some times i miss ethiopia hageren gen weyyyyyyy no no hasaben serezekut beka😢
@edelg2938
@edelg2938 Жыл бұрын
She tried but it didn't work
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
ቀፎ ጭንቅላት
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
አይ ሀገሬ ሁሉም ነገ መስመር እያለፈ ነው😢 እህቴ አይዞሽ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ውይ ውይ ውይውይ ዋይዋይዋይዋይዋይዋይዋይዋይ ሜቼ ነው የሚቆመው ይህ ሁሉ ከሚሆን ምነው የአለም ፍፃሜ ከኢትዮጲያ በተጀመረና ሁላችንም ባለቅን እንደዚህ የክፋትን ጥግ ከምናይና ከምንሰማ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ሲሆል ሆነ እኮ እንዴት እናምልጥ በየት በየት በኩል እንጥፋ ጌታ ወይ ፍረድ ወይ ውረድ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 11 ай бұрын
ይህን ቃለ ምልልስ ሳዳምጥ ትግስቴን በጣም ነው የተፈታተነኝ ። ስለዚህ በቅድሚያ ለጋዜጠኛው ምስጋና ላቀርብ እወዳለሁ ። ከትግስትህ ለኔም ብታካፍለኝ !/ ሲቀጥል ኮመንቶቹን ሳነብ አንድም ከኔ ሀሳብ ጋር ያለ ሰው አላገኘሁም ። በርግጥ ይቺ ሴት ተጎድታለች ። የጎዳት ደግሞ ይህ ኮትኩታ ስልጣን ላይ ያወጣችው አካል ነው ። ይህን ሁሉ አድርጌለት ለምን ያሚል ቁጭት ይታይባታል ። ሲቀጥል በሁለት መስመር ከስራ ያባረራት ሆቴል ነው ። በቀን 16 ሰዓት ለዚህ ሆቴል እንደደከመች ከራስዋ አንደበት ሰምተናል ። ይህ ማለት ኑሮዋን ሁሉ እዚህ ሆቴል ውስጥ አድርገው ነበር ። እንደዛ የሰከመችበት ሆቴል በሁለት መስመር ከስራ ስላሰናበታት ሁለተኛ ቁጭት አለባት ። ያልተመለሰ ጥያቄ አላት ። ለምን አሰናበተኝ ። * ጣልያን ባሌለበት የጣልያን ምግብ ብቻ ነው የምሰራው ማለት አያዋጣም ። ንግድ ላይ ያለ ሰው አካባቢውን መምሰል ግድ ይለዋል እና ። * በውጪ ያሉትን ጓደኞቼን ኑ አገራችሁ ግቡ እላለሁ ትላለች ። ይቺ ሀገር ግን ለሷ እንኳን አጋም ሆናባታለች ። አልሆነቻትም ። በተረፈ ጋዜጠኛው እንዳለው ይቺ ሰው የሚያስፈልጋት የስነልቦና ሀኪም ማየት ነው ። በጣም ስለተጎዳች ብዙ ነገር አታለች ። ብርቱ ነኝ ። የስራ ሰው ነኝ
@great8824
@great8824 Жыл бұрын
ወገኖቼ ኢትዮጵያን ያያትና የሚኖርባት ብቻ ልክ እንደህታችን ሲያወራ መስማት ነው ውጭ ላላችሁ የሚጠቅመው እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው ያማል 😭😭😭😭😭😭
@metasebiaepherem7037
@metasebiaepherem7037 7 ай бұрын
ያበደ ካልሆነ በስተቀር ማንም አገር አለኝ ብሎ አይመለስም! ሠይጣን ስራውን እየሰራባት ያለች አገር! አረ ኡ.ኡ.....
@nujumabdala4984
@nujumabdala4984 Жыл бұрын
Sis, don't let them break you. You are a strong woman. Please don't give up ❤❤❤
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 7 ай бұрын
እትዮፕያ ህዝብ በጣም ምቀኛህዝብ ነው ህዝብየለም የመጣችው ሰት አሰተዳደር አታቅም ብትረጋጋ ጡሩ ነው አዞሽ አምላክ ይርዳሽ እንደሰራዋ ይሰጣት።
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 Жыл бұрын
Do not give up sister❤❤
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
ይህንን ጀግንነትና ነፃነታችንን የሰጠን።።ጣይቱና።ሚኒልክ።ናቸው።ጀግነንታችን ይባረኩልን።
@tsedaleworku9364
@tsedaleworku9364 Жыл бұрын
ጌታ ያለው ሰው ተስፋ አይቆርጥም ወደ አምላክሽ ፀልይ በራስሽ መንገድ አትሂጂ ጌታን አዳምጪ ከጌታ ጋር ተጣበቂ መፍትሄ ያለው በእሱ እጅ ነው ተባረኪ
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
እውነት ነው ተባረኪ
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Жыл бұрын
That is right!!
@menahabtegiorgis2504
@menahabtegiorgis2504 Жыл бұрын
I don’t like how the journalists put pressure on her at the end encouraging people and putting an already overwhelmed person on additional pressure are two different things. I appreciate how u suggest counseling but you should allow your guests to express their grief for a second everyone has the right to feel and express their emotions let her be
@rahwa138
@rahwa138 11 ай бұрын
He was challenging her to keep going and to not stop give up hope. She maybe here for support for money, I believe the platform should be given for less fortunate people who needs support. She is healthy and well knowledgeable , she can pick up herself and work in different areas.
@Brurey
@Brurey 11 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ለመውጋትየትግራይ ወጣቶች እናቶች አባቶች ለመፅነት እጅ አለብኝ ነው ያልሽው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ 🖐🏽️😢
@kidistabraham8059
@kidistabraham8059 7 ай бұрын
God has a reason when he punishes so if she thinks she did something that was not right she should ask for forgiveness to the mighty Lord 🙏🏿🙏🏿
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 7 ай бұрын
እንዳዘሠ አለች እንዴ, ታድያ ምን ቀረሠት እግዛብሄር እያንከራተታት አይደል
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይጉድ አያንቺ እናንተ እስካሑን እምታደርጉትን አስበሽው ታውቂያለሽ??????????
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 5 ай бұрын
Betam geremognal eko mejemereya asetesasebuwa yeteshalech aynet set meselagn neber lekas esuwam yaw yewered endemenigaw hono agegnehut!! Ye tigeray amilak adena tsion mareyam bideraten eyemeles nw ayedelem b Hager b gileseb deraja huluwam hisabuwan eyaweraredeche nw!! Temesegen lela min yebalal saywel sayader bizu neger denik teamir eyayen nw😂😂😂😂😂 yaw teamiratu endeketel nw yelitenazezom beyebetu hod yefejew 😂😂😂 zelelu setebalu minunim sataweku yemitezelu sewoch lewedefitu teregafu 😂😂😂😂
@almazwoldegbriel829
@almazwoldegbriel829 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ለሁሉም እግዚአብሔር አለ ተስፍ አትቁረጭ
@wolderufaelmarta3781
@wolderufaelmarta3781 Жыл бұрын
እውነት ነው 5 ሰታር ሆቴል ውስጥ ማርኬቲንግ ማኔጀር ሆና አውቃታለሁ
@ShaedShaed-er2fy
@ShaedShaed-er2fy Жыл бұрын
ያአላህ ጨካኝ ሰዎችን ከሀገራችን አሳልን አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢
@alemzewdayano5557
@alemzewdayano5557 Жыл бұрын
አገራችን ለዜጎቿ ሲዖል እየሆነች ነው። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥልን።
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Amen
@mesfingebeyehu7033
@mesfingebeyehu7033 Жыл бұрын
ሰውን መርዳት እፈልጋለሁ ማለት ቢዝነስ ከፍቶ በማያዋጣ ዝቅተኛ ዋጋ መቨጥ ማለት አይደለም!
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm Жыл бұрын
you don't also have to inflate yourself. he didn't say she needs to sell it with lose. he said she has to start business based on her current capacity. it's embarrassing to know people like you are so many in our country
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የአገራችን ነገር ፈጣሪ ይዘንልሽ ይዘንልን ህልም ይመስላል በጣ ከባድ ነው
@Enkutatash77
@Enkutatash77 Жыл бұрын
ቃላያት የእኔ እህት ሁሉም ይሳካል በእውነቱ ከሁነ ያንቺን ፍላጎት እና ሀሳብ ባንቺ መንገድ የሚረዳ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ታገኝያለሽ ብዬ ግን አላስብም እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfayedemoz3396
@tesfayedemoz3396 Жыл бұрын
Qalay you are strong and knowledgeable point is made!!! For the interviewer you need to listen and accept your guests view of point of view Pl don’t force your own views repeatedly.other than that thank you for giving her exposure
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 Жыл бұрын
Thank you for saying this.. she made her point and told him she asked the Tenant and they confirmed it’s legal and also they mentioned on the letter it’s the Bricks house not hers it’s another confirmation. She did her best to confirm which house is illegal!! Gazetegnaw zim bilo yazigatal ☹️☹️
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
እሚገርመው የማይስለቸው ጋዜጠኛ ስሚ አዳማጭ wow አድነቂህ ነኝ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ስራው ነው እኮ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
እኔ እራሱ ያ ፍቅር ሊዝን ነው ሳየው እገባለውስወድው ሚስቱ ካለሽ አትቅኔ በውንድምነት ነው
@animalworld9462
@animalworld9462 Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም። ወንድማችን በርታ!!! ሁሉም የብልግና ደጋፊዎች እና አሽቃባጮች የአንች ዕጣ እንዲገጥማቸው ምኞቴ ነው። አገር አፍራሽና ገዳይ አስገዳይ የሆነውን የብልግና ስብስብ መደገፍ እራሱ ወንጀል ነው።
@user-nn1sz1po1l
@user-nn1sz1po1l 6 ай бұрын
Perfectly said!!!
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት የሴቶች ምሳሌ ነሽ ጠንካራ አይዞን ብቻ እግዜአብሄር መልስ አለው ምን አይነት ግፍ ነው ይሄ😢😢😢
@selamleethiopia8116
@selamleethiopia8116 Жыл бұрын
በዚህ አይነት የተሰደደው ህዝብ እንዴት ይግባ ቃላያት አይዞሽ ከነበረሽ የበለጠ ጠንካራ ሆነሽ ያሰብሽው ተሳክቶልሽ በሌላ ቃለመጠይቅ እንደምናይሽ ተስፋ እናደርጋለን
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 103 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 2,7 МЛН
የመጀመሪያው ፋቅረኛዬ እውነታውን አወቀ!!
45:35
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 56 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 103 МЛН