የኢትዮጵያ ድንቅ የዘመን አቆጣጠር! (Part 1) - በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ - Ethiopian New Year

  Рет қаралды 140,946

kiduel

kiduel

Күн бұрын

© Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
Copyright ©2019: Kiduel
Ethiopian Orthodox Preaching by Megabe Hadis Rodas Tadese about Ethiopian Calendar. Listen to the sibket and learn about Ethiopian New Year. Please share and like the video.
የኢትዮጵያ ድንቅ የዘመን አቆጣጠር ስብከት በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ። ይህን ስብከት ያድምጡ እና የኢትዮጵያ ጥንታዊ የአባቶቻችንን ግሩም ጥበብ ይወቁ። መልካም አዲስ አመት። ስብከቱን ለቤተስብዎ እና ለወዳጆ እንዲያካፍሉ በትሕትና እንጠይቃልን።
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
-- KZbin ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልኝ።
-- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታቻ ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
-- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
---------------------------------------­­-
« L I N K S »
Subscribe: goo.gl/cLLTU7
Facebook: goo.gl/CnZrMQ
---------------------------------------­­-
kiduel@gmail.com
---------------------------------------­­-

Пікірлер: 292
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እኝህን እንቁ የኢትዮጵያ ሙሁራችንን ዲስ ላይክ የምታደርጉ ከባድ ችግር እለባችሁ ። ልቦና ይስጣችሁ። እራሳችሁን ብትመረምሩት ይመረጣል ። መምህራችን ለኛ በርቱልን ብዙ ሳናውቅ እድሜያችንን ያፈጅንበትን ቀን በጣም ያሳዝነኛል ። አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ብዘ ድንቅ ድንቅ እውቀቶችን ሳንክፍል መግበውናል ። እግዚአብሔር አምላክ ይክፈሎት በእውንት። ከልብ እናመስግናለን።
@bilisumaabdata6727
@bilisumaabdata6727 3 жыл бұрын
መምህር እሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነዉ የምወደው እግዚአብሔር ከኔ ቀንሶ ለርሶ ይጨምር ልን
@assefadejene1070
@assefadejene1070 7 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር! ትኖርማለች!!!
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ሙምህራችን የእርሶ ትምህርት በጣም ነው የምናፍቀው የእገልግሎት ጊዜዎት ይባረክልን ፣ ይባርክሎት ጨምሮ እውቀቱን ያብዛሎት ። በእውነት የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን ። በፅጋው ፣ በዕድሜ ለዘላለም ያቆይልን የእርሶን እይነት ልጆች ክእርሶ እብራክ ያብዛልን። አሜን አሜን አሜን
@OMN_TUBE
@OMN_TUBE 5 ай бұрын
መላእክትን እና ለታቦት እየሰገዳቹ የእግዚአብሔርን ክብር ለፍጡራን እየሰጣችሁ ጀነትን አትጠብቁ፤ የምስራች አለላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ የሆነው የእየሱስ ደም ከሐጥያት ሁሉ ያነፃል፤
@yabeserawesane3276
@yabeserawesane3276 8 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን እጽፍ አድርጎ ያብዛልን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ሰምተን ለመለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
@yqjq8390
@yqjq8390 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@mazagetnet7195
@mazagetnet7195 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲
@eyohavanaa8766
@eyohavanaa8766 5 жыл бұрын
መ/ር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-iq7zm6wu6t
@user-iq7zm6wu6t 3 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህራችን
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 4 жыл бұрын
በእውት ቃል ህይውት ያስማልን እጂግ ድንቅ ትምህርት ነው
@heedaakeedas5626
@heedaakeedas5626 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን
@misshana4735
@misshana4735 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም እሚጣፍጥ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ይሔን ትምህርት በማዳመጥ የማናቃቸውን ነገሮች እናቃለንና ልናዳምጠውና ልንሰማው ይገባናል ለጓደኞቻችንም ማካፈል አለብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለመምህራችንም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-jv1jk6sn7c
@user-jv1jk6sn7c 8 жыл бұрын
በትግርኛ ቋንቋ የቀን ስያሜ ልክ እንደ ግዕዝ ስያሜ ነው ፡ ሰንበት ሰኑይ ሰሉስ ረቡዕ ሓሙስ ዓርቢ
@user-jv1jk6sn7c
@user-jv1jk6sn7c 8 жыл бұрын
ቀዳም
@yememanayeh487
@yememanayeh487 7 жыл бұрын
አበራ ንጉሥ AXSUM no no
@simabelewgudgudgu5962
@simabelewgudgudgu5962 6 жыл бұрын
አበራ ንጉሥ AXSUM don't try to associate everything with tigre ur perscuting orthodox better u call urself devil worshipers
@almaznoalmazno4714
@almaznoalmazno4714 6 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yqjq8390
@yqjq8390 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ
@ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ 6 жыл бұрын
የዚህ መምህር ትምህርት ትልቅ ሱስ ሆኖኛል
@fakretasan1177
@fakretasan1177 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን
@jshsh8049
@jshsh8049 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችንን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን በእውነት
@ሂወትነሽድንግልማርያም
@ሂወትነሽድንግልማርያም 3 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@addisaddis9540
@addisaddis9540 8 жыл бұрын
ቃል ህይውትያ ያስማልን። ከዚህም የበለጠ ሚስጥርን ይግልፀላች።
@aal7586
@aal7586 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahiletietsigie26-5
@mahiletietsigie26-5 7 жыл бұрын
እድሜህ ይርዘም መምህር!!!!!!
@user-en1tp8hr7e
@user-en1tp8hr7e 7 жыл бұрын
የእምነት አርብኝ ወንደማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ትጥብቅህ
@enanigetachew1200
@enanigetachew1200 7 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናልን ትምህርቶቹ በጣም ግልጽ ጥርት ያለ በጣም የምወደው ሣዳምጠው ቶሎየሚገባኝ ናቸው የዚህ መምህር
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለመላውም ኢትዮጵያ ህዝቢ መልካም አዲስ አመት
@bizumeza7293
@bizumeza7293 7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ብሰማው ብሠማው አይጠገብም
@shatayeanagaw6772
@shatayeanagaw6772 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሂዌተየሴማለን
@user-yo3el1yw5d
@user-yo3el1yw5d 5 жыл бұрын
መምህር እሮዳስ ከአንደበተወት ማር ይፈልቃል ቃሉ ሲወጣ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን
@አለምነሽየድንግልባርያ
@አለምነሽየድንግልባርያ 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@haliz7466
@haliz7466 3 жыл бұрын
God bless .Dr rados. Thank you very much.
@netsanetteklehaymanot3304
@netsanetteklehaymanot3304 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት
@tsegeredatadele8728
@tsegeredatadele8728 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasmaln
@kelemkiflie5506
@kelemkiflie5506 8 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልህ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ጸ3ኈ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ጸ3ኈ 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jp2ky9zq4j
@user-jp2ky9zq4j 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ተሥፋ መንግሥተ ሠማያት ያውርሥልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@amenbetlot1632
@amenbetlot1632 6 жыл бұрын
ተዋህዶ እምነቴ
@asterlijuliju45
@asterlijuliju45 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዝመንህ ፈጣሪ ይባርክልህ !!!
@fisehamelaku9906
@fisehamelaku9906 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-nt7sc2lv4y
@user-nt7sc2lv4y 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@awoked5225
@awoked5225 Күн бұрын
Amen kale hiywot yasemalin.
@tegesttegest1344
@tegesttegest1344 7 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ውዱ መምህራችን
@starcell947
@starcell947 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalhwet yasemaln
@jambera8626
@jambera8626 4 жыл бұрын
አሜን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@semerezeray4975
@semerezeray4975 8 жыл бұрын
amen amen amen kale hiwet ysmealna. we have historical and truth calender. thanks go for letting me to be orthodox follower,
@gracielledaba9143
@gracielledaba9143 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-wp2ws8yw9g
@user-wp2ws8yw9g 8 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ የአዕምሮዬ ጥያቄ ተመልሶልኛል እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርከው
@tegustttgghhh2430
@tegustttgghhh2430 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 3 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,ላስተማሩን,ለመከሩን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልገሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የሰማነውን,በልቦናችን,ያሳድርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏
@Effoy247
@Effoy247 7 жыл бұрын
በዚች፡ በመስከረም ፩ ቀን፦ ፩ኛ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያ፡ የ፯ሺ፭፻፲ኛው ዓመተ-ልደቷና የነጻነት ህልውናዋ በዓል ነው። "ዮም ፍሥሓ ኮነ!" "በእንተ ልደተ ኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር!" "ዛሬ የደስታ ቀን ነው!" "አዎን! ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ የተገለጠችበት የነጻነት በዓል ነውና!" ፪ኛ፡ የአዳምና የሔዋን ልደት፥ እንዲሁም፡ ሰባቱን ቃል-ኪዳናት ያካተተው፡ የቅዱሱ ኪዳን፡ መሠረትና መነሻ የኾነው፡ "ኪዳነ አዳም ወሔዋን" የተባለው ሥርዓተ ጋብቻ የተመሠረተበት ትንግርት ያጠቃለለው፡ የ፯ሺ፭፻፲ኛው ዓመት፡ የፍጥረት መገኛ በዓል ነው። "ዮም ፍሥሓ ኮነ!" "በእንተ በዓለ ልደተ-ፍጥረት!" "ዛሬ የደስታ ቀን ነው!" "አዎን! ፍጥረት፡ በፈጣሪ የተገኘበት የመታሰቢያ በዓል ነውና!" ፫ኛ፡ እግዚአብሔር እም የተዋሓደቻት፡ የአምላክ እናት፡ ድንግል ማርያም የተወለደችበት፡ የ፪ሺ፳፮ኛው ዓመት በዓል ነው። "ዮም ፍሥሓ ኮነ!" "በእንተ ልደተ ትስብእታ፡ ዘእግዝእትነ፥ ወመድኃኒትነ ድንግል ማርያም!" "ዛሬ የደስታ ቀን ነው!" "አዎን! እግዚአብሔር እናታችንና መድኃኒታችን ድንግል ማርያም፡ በሰውነት የተወለደችበት በዓል ነውና!" ፬ኛ፡ ቸሩ ፈጣሪ፡ እግዚአብሔር ወልድ፡ ኢየሱስ መሲሕ፡ ከእርሷ፡ ከቅድስት ድንግል ማርያም እናቱ የተገኘበት፥ "ዓመተ-ምሕረት"ም የባተበት፡ የ፪ሺ፲ኛው ዓመት፡ የልደቱ በዓል ነው። "ዮም ፍሥሓ ኮነ!" "በእንተ ልደተ ትስብእቱ፡ ዘእግዚእነ፥ ወሰላምነ ኢየሱስ መሲሕ!" "ዛሬ የደስታ ቀን ነው!" "አዎን! እግዚአብሔር ፈጣሪያችንና ሰላማችን ኢየሱስ መሲሕ፡ በሰውነት የተወለደበት በዓል ነውና። እነሆ፡ ኪዳናውያንና ኪዳናውያት የኢትዮጵያ ልጆች፡ ይህን፡ ታላቁን፡ የዐውደ-ዓመት በዓላቸውን፡ በመስከረም ፩ ቀን በያሉበት፡ በፍጹም ኹለንተናዊ ደስታና ሓሤት፥ በልዩ ሥጋዊ፥ ነፍሳዊና መንፈሳዊ ሥርዓትና ድምቀት፡ በሰማያትና በምድር በማክበር፡ ለዚህ ላበቃቸው ቸሩ ፈጣሪያቸው፡ የተለመደ ልባዊ ምስጋናቸውን ያቀርባሉ። ልዑል እግዚአብሔር፡ ከዘመን ወደዘመን አሸጋግሮ፡ እነዚህን የልደታት በዓል ለማክበር ለበቃንበት፡ ለአዲሱ፡ የ፪ሺ፲ (፳፻፲) (ኹለት ሽህ ዐሥር) ዓመተ-ምሕረት፥ መስከረም ፩ ቀን፣ እንኳን፡ በያለንበት፡ በሰላም አደረሰን። (ዘልደት [ዘፍጥ.] ፮፥ ፪፤ ፲፬፥ ፲፩-፳፬። ማቴ. ፳፭፥ ፴፫-፴፬። ዕብ. ፭፥ ፭-፲፤ ፯፥ ፩-፳፰። ራእ. ፳፩፥ ፩-፬።) EthiopiaTheKingdomOfGod.org ✞ ✞ ✞
@thabisolakaje2377
@thabisolakaje2377 5 жыл бұрын
Adese abeb
@ብርሀንሀድሽ
@ብርሀንሀድሽ 7 жыл бұрын
አሜን፡ ቃለ ህውት.ያሠማልን፡
@mulunshseg7793
@mulunshseg7793 7 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@የሳሪስአቦልጅዋሪ
@የሳሪስአቦልጅዋሪ 6 жыл бұрын
💒🇪🇹❤️እንካንም ተዋህዶ ኦንኮ ይቆጨኝ ነበር ተመስገን እምላኬ
@user-gp5bn9sp6x
@user-gp5bn9sp6x 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አሜን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልክ የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን
@user-jx2pk4yp2t
@user-jx2pk4yp2t 8 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ♥አሜን♥አሜን♥
@የስደትስንቄእመብርሀ-አ6ጠ
@የስደትስንቄእመብርሀ-አ6ጠ 6 жыл бұрын
ቃለ ተህይወት ያሠማልን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችንን አባቶቻችንን ያቆይልን ያብዛልን ለኛም ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን
@user-be8sr9qm1t
@user-be8sr9qm1t 8 жыл бұрын
መምህር በእውነት ፀጋውን ይብዛሉህ ቃል ህይውት ይስማልን
@elenitarekegn4287
@elenitarekegn4287 6 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ጥዑም ትምህርት ነው , እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን , የሌላው እምነት ቢጠየቅ መልስ የለም ,
@user-yo7cs7so5o
@user-yo7cs7so5o 7 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባቶቼ
@zewudineshdggifa2509
@zewudineshdggifa2509 6 жыл бұрын
እውነት ልአል እግዚአብሔር ለመምህራችን እድሜና ጼናውን አብዝቶ ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እውነት እዳንተ አይነት መምህራን እግዚአብሔር ያብዛልን
@sablewengil2144
@sablewengil2144 7 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያዊት በመሆኔ ደስይለኛል እኮራለሁ
@tringitigst866
@tringitigst866 8 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያስማልን ለመምራችን አሜን አሜን አሜን
@እሙየድንግልልጅየድንግልል
@እሙየድንግልልጅየድንግልል 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@NESTI-cg5hs
@NESTI-cg5hs 8 жыл бұрын
amen kale hiwet yasemaln wendmachn
@user-hd7cb4kl2g
@user-hd7cb4kl2g 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 8 жыл бұрын
አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@btolasaloveyou2116
@btolasaloveyou2116 8 жыл бұрын
kalhiyotin yasmalini aman
@user-if6ds2rh4m
@user-if6ds2rh4m 7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@fetsumabraham4280
@fetsumabraham4280 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hanayitasfa2992
@hanayitasfa2992 3 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🤲✝️✝️✝️🕯️
@user-bz7tb9no2m
@user-bz7tb9no2m 6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልህይወት ያሰማልን የጢና የሰላሞ የፍቅር ያንድነት ያድርግልን
@hiwotawoke7808
@hiwotawoke7808 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-td8vv6yz5j
@user-td8vv6yz5j 6 жыл бұрын
በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህወትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 жыл бұрын
ላስተማሩን መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@hanahani6542
@hanahani6542 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው ይጠብቅህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 6 жыл бұрын
ኣሜን፡ኣሜን፡ኣሜን፡ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ታደሰ ሮዳስ
@tube3771
@tube3771 7 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜህን ያረዝምልን እንደው ብስማው ብስማው አልጠግብ እንደት ደስስ ይላል ጭንቅላቴ አይዝ አለ እንጅ እግዚአብሔ እንደነዚህ ያለ ትውልድ ያብዛልን ያባቶችን ፈለግ የተከተልክ። የበለጠ እውቀትን ያጨምርልህ መምህራችን አሜን
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
am aamm አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-yc1ci5kn7m
@user-yc1ci5kn7m 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ያረዝምልን
@user-td4td7ri9s
@user-td4td7ri9s 6 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hw9cf9ns5t
@user-hw9cf9ns5t 7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልነሰ መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@alem2375
@alem2375 8 жыл бұрын
እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን። የኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ እንኮን ለአዲሱ አመት ለ2011 አደረሳችሁ አደረሳችሁ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የብፅግና ይሁንልን
@mastwalbirhani9791
@mastwalbirhani9791 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ 8 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ አሜን
@meske2042
@meske2042 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@annolayres7809
@annolayres7809 8 жыл бұрын
kela hiwot yasemali
@mebratkasaye2195
@mebratkasaye2195 8 жыл бұрын
ወንድማችንና መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምትሆንን እርስተ ሰማእታትን ያውርስልን
@GenetAbacho
@GenetAbacho 7 жыл бұрын
mebrat kasaye ጤና ይስጥልኝ
@user-xv7ig1bb3t
@user-xv7ig1bb3t 8 жыл бұрын
እግዚአብሔረ ይባረክህ ቃለ ሕይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያባረክልን ወንድማችን
@genetbeita1026
@genetbeita1026 8 жыл бұрын
Amen kale hiwetn yasemalin reste tesfa mengste semayaten yawrslne bedeme betena yetbikiln
@mesifikire4890
@mesifikire4890 8 жыл бұрын
amen amen amen kalot yasemalin 💗
@ሁሉበእርሱሆነ-ደ4የ
@ሁሉበእርሱሆነ-ደ4የ 5 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin mamirachin!!!
@romanabdo9287
@romanabdo9287 8 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ይሰማልን ወንድማችን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
@mesereta6615
@mesereta6615 8 жыл бұрын
kale hiwet yasemalin
@ይትባረክኣምላከኣበዊነኣሜ
@ይትባረክኣምላከኣበዊነኣሜ 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen memhracn memhr megabi hadis rodas qale hiwet yasmaln yeAgelglot zemenh yeserawit gieta lAul EgzAbihier ybark yqeds amen amen amen
@samiyoyo9824
@samiyoyo9824 8 жыл бұрын
amen amen amen tebarek
@taferedagnew8667
@taferedagnew8667 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን እርስት ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርስልን
@etcvrdbv2103
@etcvrdbv2103 6 жыл бұрын
ስላሴ ይባርክህ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
@user-wc2gd4jt3n
@user-wc2gd4jt3n 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን!!መንግስተ ሰማይን ያውርስልኝ!!
@shegerjeddah1779
@shegerjeddah1779 8 жыл бұрын
kale hewet yasemalen
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 23 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 51 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 26 МЛН
የ2015 ዓ.ም. የባሕረ ሐሳብ ዐዋጅ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
41:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 12 М.
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 143 М.
የግብጽ መንግስት የዘረጋው የስለላ መረብ እና የተገዙ ኢትዮጵያውያን!
1:05:22
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 23 МЛН